"ውፍረት ለመቀነስ ጨጓራዬን አስቆረጥኩት" ጉድ ነው ዘንድሮ::

  Рет қаралды 9,373

Hanna ZeEthiopia

Hanna ZeEthiopia

Күн бұрын

Пікірлер
@gdghtyy9348
@gdghtyy9348 4 ай бұрын
አኒዬ የኔ ደርባባ ቃለ ህይወት ያሰማልን በርች ከዚህም በላይ አችን ሳይ ደስ ይለኛን መቀባባት አርቲ ፊሻል ነገር አልወደም ግን ጓደኞቸ ባለባበሴም ሆን ፍቅረኛ ባለመያዜ የልጅ አሮጌ ይሉኛን እኔ ግን በራሴ እኮራለሁ
@tgstSolomon
@tgstSolomon 4 ай бұрын
ደምሪኝ እማ
@efratayirdaw992
@efratayirdaw992 4 ай бұрын
ደጋግመሽ ኩሪበት ባለሽ ማንነት❤❤❤❤
@fentayewalelgn5545
@fentayewalelgn5545 3 ай бұрын
ጎበዝ የኔ እህት እኔም አልቀባባም ከዛ እራሱአን አጠብቅም ይሉኛል እኔ ግን በጣም ያስደስተኛል እና ማ ይበልጥ የመምህር ተስፍየንም ገጠመኛች አዳምጭ ታተርፊአለሽ
@tgstSolomon
@tgstSolomon 3 ай бұрын
@@fentayewalelgn5545 ጎበዝ በርቺ ደምሪኝ ውዴ
@yonasabraham1868
@yonasabraham1868 2 ай бұрын
አዎ እህቴ ትክክል ብለሻል እግዚአብሔር አምላክ ሲፈጥረንኮ ንጹህ አድርጎ ነው የፈጠረን እኛ ግን እነዛ እምነት የሌላቸውን አህዛብ የሰሩትን ያደረጉይን ማድረግ ስለምንወድ ሰው ሰራሽ ውበት ፈለግን እህቴ እኔ ባለ ትዳር ነኝ እግዚአብሔር ይመስገን ባለቤቴ ምንም አይነት ሜክአፕ አትጠቀምም እሱም መጽሃፈ ሄኖክን ምእራፍ ሁለትን አምብባ ስላወቀች ስለተረዳች ነው እህቴ ያንቺ እንደዛ አለማድረግሽ እግዚአብሔር በውስጥሽ ስለሚያናግርሽ ነው ያንቺ ሜክአፕ አለማድረግ እግዚአብሔር በእድሜና በጤና ያቆይሽ ፈጣሪን የበለጠ የምታመሰግኝበት ጊዜና ሰአት ይመጣል እንዴት ብትይ ሜክአፕ ማለት በራስህ ላይ በሽታ ማምጣት ነው እንደ ቆዳ ካንሰር የመሳሰለው ማለት ነው ቴሌግራም ካለሽ ላኪልኝ ብዙ አስተማሪ ነገር እልክልሻለሁኝ እንደ እግዚአብሔር ፈቃድ ማለት ነው ስለዚ ስለ ሰው አትጨነቂ ስለ እግዚአብሔር አምላካችን ብቻ እንጨነቅ
@yonas_22
@yonas_22 4 ай бұрын
ውፍረትን ለመቀነስ ጨጓራ ከመቁረጥ ከእግዚአብሔር ጋር እየነሩ መፆምን እንምረጥ
@sabaghumbot5485
@sabaghumbot5485 4 ай бұрын
ትክክል በበረከት ልዑል እግዚአብሔር አይነልቦናችን ያብራልን።
@የመዳንቀንዛሬነው-ሸ9ጀ
@የመዳንቀንዛሬነው-ሸ9ጀ 4 ай бұрын
ቃለ ይወት ያሰማልን እህታችን በርቼ እናመሰግናለን
@Jerusalem-cm7pv
@Jerusalem-cm7pv 4 ай бұрын
ሰላምሽ ይብዛልን እህታችን እኔ አሁላይ የታሸጉ መጠጦች ምንም ሳልሰማ በምን እንደተሰራ ሳልውቅ አልጠጣም ብዬ ካቆምቁኝ ቆየሁ እግዚአብሔር ይመስገን
@munaworku4455
@munaworku4455 4 ай бұрын
ሰላም ፣ሀኒች፣ፈጣሪ፣ቤቱ፣ያፅናሸ፣፣ ብዙ፣ጊዜ፣ጠየኩሸ፣ሀሳቤን፣ብትሰሚ፣ብዙ፣ታተርፊያለሸ፣፣ በዉጪ፣ለወለድናቸዉ፣ልጆች፣ላይ፣ብትሰሪ፣እነዚ፣አርተፊሻል፣ፀጉር፣ጥፍር፣ሰለ፣ሜካብ፣ኦርቶዶክሳዊያን፣መጠቀም፣እንደሌለብን፣በእንግሊዘኛ፣ብትሰሪ፣ልጆቻችን፣ከእኛ፣ይልቅ፣ጓደኞቻቸዉን፣ሰለሚሰሙ፣በዚ፣ብትተባበሪን፣አሰቢበት 🙏🙏🙏
@MikeAsmare3308
@MikeAsmare3308 4 ай бұрын
ሴት ልጅ አለባበሷም ሆነ የፀጉር ስረአቷ እንዲህ ነው መሆን ያለበት
@tgstSolomon
@tgstSolomon 4 ай бұрын
ደምረኝ
@MikeAsmare3308
@MikeAsmare3308 4 ай бұрын
@@tgstSolomon እርግጠኛ ከሆንሽ ተደምረሻል
@tsionketema7826
@tsionketema7826 4 ай бұрын
Hani, please recommend us some amharic/english orthodoxy books to read.
@kidankidankidankidan7031
@kidankidankidankidan7031 4 ай бұрын
ቃለ ህይወትን ያሰማልን ጸጋውን ያብዛልሽ እህታችን እግዚአብሔር ማስተዋሉን ያድለን አሜን
@meseretkebede6203
@meseretkebede6203 4 ай бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን እህታችን🙏🏾🙏🏾🙏🏾እ/ር የህይወት ዘመንሺን ሁሉ በቤቱ ያኑርሽ🙏🏾🙏🏾🙏🏾❤️❤️❤️
@NardosDebere-py5ny
@NardosDebere-py5ny 4 ай бұрын
በርቺልኝ ስወድሽ❤❤❤❤❤❤❤❤
@jeenajeena6909
@jeenajeena6909 4 ай бұрын
አሜን ፫ ቃለሂወትን ያሰማልን ተስፋ መንግስተ ሰማያትን ያውርስልን ፀጋውን ያብዛልሽ እህታችን አሜን ፫ ❤❤❤
@ngsti277
@ngsti277 4 ай бұрын
ቃል ህወት ያሰማልን እህታችን ፀጋው ያብዛልሽ❤❤❤❤
@eyoabmedia1
@eyoabmedia1 4 ай бұрын
ግዜው ያሳዝናል ብዙ ጉድ አለ እህቴ ❤😢
@kidistdibekulu4019
@kidistdibekulu4019 4 ай бұрын
ቃለ ህይወትን ያሰማልን እህታችን
@lidiyat
@lidiyat 4 ай бұрын
ሃኒየ እናመሰግናለን እግዚአብሔር ይስጥሽ እህቴ🙏 እውነት ነው እኔ ብዙ አመት ሆኖኛል ኮካ ኮላ መጠጣት ካቆምኩ
@GetArega
@GetArega 4 ай бұрын
ቃለ ሕይወት ያሰማል የሚገርመው 3ሰዎች የማይፈታ ብሎን ኮካ ሲጨመር ወድያ የሚፈታው እግዚአብሔር ይመስገነው ከኮካ ከተገላገልኩ 6 አመት አለፈኝ
@NatnaelBizuayehu-d2z
@NatnaelBizuayehu-d2z 4 ай бұрын
አባ ሙሴ ፀሊም እኛንም ጎብኘን
@tgstSolomon
@tgstSolomon 3 ай бұрын
@@NatnaelBizuayehu-d2z አሜን ደምሪኝ እማ
@YByb-z4j
@YByb-z4j 4 ай бұрын
እህቴ ስለሁሉም ነገር እግዚአብሄር ይመስገን የምታቀርቢው ሁሉ ምርጥ ነው በርቺ ድምፅ ግን ቢሻሻል❤❤❤
@tgstSolomon
@tgstSolomon 4 ай бұрын
ደምሪኝ እማ
@ሰላምየማርያምልጅ21
@ሰላምየማርያምልጅ21 4 ай бұрын
ቃለ ሂወት ያስማልን ፀጋውን ያብዛልሽ እናመስግናለን እህታችን 🥰🥰🥰
@ፍቅርተስላሴ-ኰ7ረ
@ፍቅርተስላሴ-ኰ7ረ 4 ай бұрын
ቃለ ህይወትን ቃለ በርከትን ያስማልን የኔ ናት በርችልን ስለምታነቂን እናመስግናለን
@getachewasamenew1741
@getachewasamenew1741 4 ай бұрын
KIDUSS EGZEABHER YETEBEKESH !!!💚💚💚💛💛💛❤❤❤
@mershaawekeMersha
@mershaawekeMersha 4 ай бұрын
ቃለህወት ያሰማልን እኔ ግን ቢራ ስለማልጠጣ ኮካ እና ውሀ ነው ሁልግዜ እምጠጣ አመሰግናለው❤❤❤
@YamrotAbba
@YamrotAbba 4 ай бұрын
ሴቶች,ግን,ወዴት,እየሄድን,ነው,እህታችን,በረችልን
@Marthamoges-yw5ub
@Marthamoges-yw5ub 4 ай бұрын
ሀኒዬ እግዚአብሔር ይባርክሽ
@yordanosmamo6642
@yordanosmamo6642 4 ай бұрын
ቃለ ሕይወት ያሰማልን እህቴ
@elroitube27
@elroitube27 4 ай бұрын
አዎ ይቆረጣልጨጓራ ሳይሆን አንጀታቸው ተቆርጦ እንዲጠብ ይደረጋል ብዙ ምግብ እዳይበሉ እኔም ጋር ያሰራች አረብ አለች አብዛሀኞቹ አረቦች እንደዛ ነው የሚያደርጉት ችግሩ ግን አበላላቸውን ካላስተካከሉ መልሰው ይወፍራሉ
@wubitteda9201
@wubitteda9201 Ай бұрын
ስላም የኔ ዉድ
@afatube.
@afatube. 4 ай бұрын
hani ሀኒዬ እግዚአብሔር ይባርክሽ
@EndalkEndalk-dt9ge
@EndalkEndalk-dt9ge 4 ай бұрын
በቤቱ ያጽናሽ ሐንዬ ❤
@imdove7849YouTube
@imdove7849YouTube 4 ай бұрын
ሀኔቹየ ኢትዮጵያ ምን እየሰራሽ ነዉ እህታችን አትጥፌ ልቀቄልን ደግሞ የተዋህዶ ልጁች በኢየሱስ አበርቶት የድንግል ልጆች
@imdove7849YouTube
@imdove7849YouTube 4 ай бұрын
ሀኔቹ በጣም የሱስ መርጦሻል አለም እርግፍ አርገሽ ተዉሽዉ ድንግል ዉበትሽ አሁን በጣም አማረ ድሮ አርቴፌሾኑ አሮጌትና የተጃጃልሽ አድርጎሻል ለካ ህፃን ነሽ ተፈጥሩ መልክሽ ዉብ ነዉ በጣም
@esset1685
@esset1685 4 ай бұрын
"የሱስ" ስልጣኔ መሆኑ ነው?! እየሱስ ክርስቶስ አምላካችን ክብር ይገባዋል
@imdove7849YouTube
@imdove7849YouTube 4 ай бұрын
@@esset1685 አሜን አሜን አሜን
@imdove7849YouTube
@imdove7849YouTube 4 ай бұрын
@የሰውነገር እግዚአብሄር የሰጣትን በሰይጣን መለወጥ ነዉ ያሰመራት አሁን ነዉ ያማረችዉ አምላኮ ዉበት የሆነላት ወላድ እንደምን ያለች የተወደደች ናት ፈጣሪዋ ባሎ የሆነላት ሴት
@aliSlmi-g6e
@aliSlmi-g6e 4 ай бұрын
ቃለህወት ያስማልን
@samrawitadmasu2871
@samrawitadmasu2871 4 ай бұрын
ተባረኪልኝ እህቴቴቴ❤❤❤
@eyaalem7990
@eyaalem7990 4 ай бұрын
ኮካኮሎ የሚጠጣ ሰው ሳይ ያሳዝነኛል::
@YeneLyu
@YeneLyu 4 ай бұрын
Eyawekugn etetalew mn yshalegnal 😢
@tgstSolomon
@tgstSolomon 4 ай бұрын
ደምሩኝ
@HuluagershTeshale-hb6gc
@HuluagershTeshale-hb6gc 4 ай бұрын
አል ፎ አልፎ እኔ እጠጣለሁ ግን ሰጠጣ ጄርባየኔ በጣም ያቀጥለኛል
@eyaalem7990
@eyaalem7990 4 ай бұрын
አሁን ካላቆማችሁ የደም ግፊት: ስኳር: የአጥንት መድከም (ፎስፈረስ ፀር ነው ኳካ) እንዲሁም ሀይፐርቴንሽን: አርቲፊሻል ፍሌቨሩ ደግሞ እጅግ አደገኛ ነው: ካንሰር ሊሆን ይችላል::
@enatasrate576
@enatasrate576 4 ай бұрын
​@@YeneLyuፀልይ ስገጂ ጨከን በይ!!!
@abrhamyirgu9769
@abrhamyirgu9769 4 ай бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን
@MeskeremMeta-oq2if
@MeskeremMeta-oq2if 4 ай бұрын
ቃለህይወት ያሰማልን እህታችን
@tgstSolomon
@tgstSolomon 4 ай бұрын
ደምሪኝ እህቴ
@sileshegirma2909
@sileshegirma2909 4 ай бұрын
እግዝኦ ማኅረነ ክርስቶስ!!!
@elfugebremariam5803
@elfugebremariam5803 4 ай бұрын
ሀንዬ በርቺ❤❤❤❤❤
@HelloShj-g6p
@HelloShj-g6p 4 ай бұрын
እውነት ነው 😢😢😢
@selamwitladesaw7661
@selamwitladesaw7661 4 ай бұрын
አቤቱ ይቅር በለን 🙏🏽😭😭😭😭😭😭
@Black-lioness
@Black-lioness 4 ай бұрын
Actually the dr who created this surgical procedure is Ethiopian he died recently, sometimes don’t condemn things which are beneficial to health this highly effective for ppl who suffer from obesity, her speaking out shouldn’t be seen as bad thing instead understand her struggle being highly overweight , can affect all functions of your life. You suppose have a well rounded knowledge since you have lived and seen these ppl in the USA. Actually the Prof Dr Mitiku Belachew
@moges0716
@moges0716 4 ай бұрын
በርቺ እህታችን በቤቱ ያጽናሽ
@meseretkebede6203
@meseretkebede6203 4 ай бұрын
አሜን፫🙏🏾🙏🏾🙏🏾
@hanaliben2031
@hanaliben2031 4 ай бұрын
Betam enamsegnalen
@ሰአሊለነቅድስት
@ሰአሊለነቅድስት 4 ай бұрын
እሺ እህታችን በርችልን❤❤❤
@CheerfulHighway-er2wj
@CheerfulHighway-er2wj 4 ай бұрын
hana❤
@bayoushadgeh6762
@bayoushadgeh6762 4 ай бұрын
Tadelsh anchi yitmritsh neshi!!
@richochagnibelayabc1233
@richochagnibelayabc1233 4 ай бұрын
ሀኒቾዬ❤ ሁላችንን የኦርቶዶክስ ልጆችን አምላክ አለባበሣችንን ሁለንተናችንን እንዲያስተካክልልን ምኞቴም ፀሎቴም ነው ሀንዬ❤❤❤
@tigistdinbru2249
@tigistdinbru2249 4 ай бұрын
I’m no 🥤 drink tx sis ❤
@mikyhabtam506
@mikyhabtam506 4 ай бұрын
እስቲ ስሞት እህቶቻችን ይጠቅማቸሆል
@Newmenged
@Newmenged 4 ай бұрын
በርቺ
@ZayidSibihat
@ZayidSibihat 4 ай бұрын
🥰🥰🥰🥰
@dngleyadefkri5866
@dngleyadefkri5866 4 ай бұрын
Enem soda kaqomkut 4 amet honognal beyeshi ber tube tru endalhone sisema aquaretkut
@user-mikias12
@user-mikias12 4 ай бұрын
ኮካ አየወደድኩት ቻው ቻው ልለው ነው በቃ
@sabaghumbot5485
@sabaghumbot5485 4 ай бұрын
በርታ ወይም በርቼ
@netsanetabera1936
@netsanetabera1936 4 ай бұрын
ኮኬን የሚባለውን ሃሺሽ በውስጡ አለ ኮካ አደገኛ መጠጥ ነው
@blaneabye6441
@blaneabye6441 4 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤
@የማርያም-21M
@የማርያም-21M 4 ай бұрын
What about vinto ??
@HannaZeEthiopia
@HannaZeEthiopia 4 ай бұрын
You can read the ingredients! if the ingredients are things you don’t know you shouldn’t consume!
@sabaghumbot5485
@sabaghumbot5485 4 ай бұрын
​@@HannaZeEthiopia ሰላም ሀኒዪ በገና ፈልጎ ያጣ ሰው ካለ ንገሪኝ እኔ ልግዛለት ለ 3 ሰዎች
@saraetiopia7233
@saraetiopia7233 4 ай бұрын
Bemetsom fenta chegara mekuret
@Rehawa
@Rehawa 4 ай бұрын
ታድለሽ soda ማቆምሽ
@Ambassel
@Ambassel 4 ай бұрын
በኮካኮላ ምክንያት8 ጊዜ ቀዶ ጥገና ያደረገች ሴት አውቃለሁ::
@HannaZeEthiopia
@HannaZeEthiopia 4 ай бұрын
ከባድ ነው። መርዝ እኮ ነው።
@nebiyatroman9496
@nebiyatroman9496 4 ай бұрын
ድምፅሽ
@SamrawitSamrawit-ru1ln
@SamrawitSamrawit-ru1ln 4 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉
@semarawitsat
@semarawitsat 4 ай бұрын
ቃለ ሕይወትን ያሰማልን ሀኒ ስላስተማርሽን የክርስቶስን ቃል ስላነበብሽልን ተባረኪ❤❤❤❤
@tgstSolomon
@tgstSolomon 4 ай бұрын
ደምሪኝ እማ
@semarawitsat
@semarawitsat 4 ай бұрын
@@tgstSolomon eshi
@tgstSolomon
@tgstSolomon 4 ай бұрын
@@semarawitsat እኔ ደምሬሻለሁ👏
@semarawitsat
@semarawitsat 4 ай бұрын
@@tgstSolomon enam
@MikeAsmare3308
@MikeAsmare3308 4 ай бұрын
እንደዚች አይነት ፀዳ ያለች በተፈጥሯዋ ብቻ ኮራ ብላ የምትኖር ሴት ባገኝ ዛሬውኑ ነበር የማገባው ያለምንም ማመንታት
@gdghtyy9348
@gdghtyy9348 4 ай бұрын
ኧሯ ሞልቶ ነበር 😂😂
@mekedessenbete5967
@mekedessenbete5967 4 ай бұрын
😂😂😂​@@gdghtyy9348
@ሜኔቴቄልፍሬሰ
@ሜኔቴቄልፍሬሰ 4 ай бұрын
❤❤❤❤
@Israelxox
@Israelxox 4 ай бұрын
❤❤❤
የኤልፎራ ዶሮና የአንጀት ካንሰር
37:49
Hanna ZeEthiopia
Рет қаралды 7 М.
We Attempted The Impossible 😱
00:54
Topper Guild
Рет қаралды 30 МЛН
Интересно, какой он был в молодости
01:00
БЕЗУМНЫЙ СПОРТ
Рет қаралды 3,8 МЛН
The Best Band 😅 #toshleh #viralshort
00:11
Toshleh
Рет қаралды 19 МЛН
Мен атып көрмегенмін ! | Qalam | 5 серия
25:41
#ሐረግ ( ክፍል 33)
19:50
Addis Media አዲስ ሚዲያ
Рет қаралды 4,8 М.
እኛም ጥያቄ አለን::
21:42
Hanna ZeEthiopia
Рет қаралды 10 М.
ማመን አቃተኝ, የእንግሊዝኛ ቋንቋ ጉድ
26:42
Hanna ZeEthiopia
Рет қаралды 27 М.
We Attempted The Impossible 😱
00:54
Topper Guild
Рет қаралды 30 МЛН