ውፍረት የበሽታዎች ሁሉ እናት ናት! - ዶ/ር ዳዊት መንግስቱ - Impact podcast -Dr. Dawit Mengistu - Shalla Wellness Center

  Рет қаралды 150,731

Impact Seminars

Impact Seminars

Күн бұрын

Пікірлер: 299
@Zeabrhot
@Zeabrhot Ай бұрын
የሚጠቅመውንም የማይጠቅመውንም ሳንመረምር ከውጭ ተቀብለን ችግር ላይ እየወደቅን ነው ወደራሳችን እንመለስ እንመርምር እናንብብ ለሆዳችን እንደምንጨነቅ ለእውቀትም እንጨነቅ
@kelemuazewde6813
@kelemuazewde6813 7 ай бұрын
ለፕሮግራሙ አቅራቢ ትልቅ አክብሮት ስጡት ጠቃሚ ትምህርት እንድንማርበት ነው ያቀረበልን አመሰግንሃለሁ ።
@geteneshworkneh8688
@geteneshworkneh8688 7 ай бұрын
እድሜ ይስጥህ ዶክተ ዳዊት አቅራቢውም ግዜጠኛ አመሰግናለሁ እግዚአብሄር ይባርካችሁ !!!!
@yebaleworkhailu4999
@yebaleworkhailu4999 7 ай бұрын
ለስጋዬ ጤነት በስርአት መመገብ ለነፍሴ እረፍት በክርስቶስ አምኖ ሥምን በህይወት መዝገብ ማጻፍ የበደሉንን ይቅር ማለት ጥቅሙ ለራሳችን ነው
@abebatafesse1515
@abebatafesse1515 7 ай бұрын
ትክክል
@BetelhemGebrye
@BetelhemGebrye 7 ай бұрын
Ewnet new
@SolomonTefera-o3d
@SolomonTefera-o3d 7 ай бұрын
Kal hear band keep order on it with You to have long band healthy life.
@eteneshkassaye8268
@eteneshkassaye8268 7 ай бұрын
ተባረክ ሰው በእግር መሄድ አቃተው ጤና በእግር መሄድ ነው ብለህ የራስህን ዩቱይብ ክፈት ለህዝቡ ተደራሽ ይሁን እናመሰግናለን በጣም በእውቀት ያለህ እግዚአብሔር ይባርክህ
@sewmehone1736
@sewmehone1736 7 ай бұрын
በጣም ጠቃሚ ትምህርት ስላቀረባችሁልን እናማሰግናለን።
@FesehayeGirmay-u4w
@FesehayeGirmay-u4w 7 ай бұрын
ለመጀመርያ ፡ኢትዮጵያዊ፡ሐኪሞ፡ለመጅመርያ፡ጥርት፡ባለ፡ቃንቃ፡የገለፀልኝ፡ኢትዮጵያዊ፡ሐኪሞ። ❤❤❤❤ተባረክ ❤❤❤❤
@asmaraeritrea7702
@asmaraeritrea7702 6 ай бұрын
ENGLIZEGNAW ALBEZAM TINISH?
@alemmeseret2466
@alemmeseret2466 7 ай бұрын
የኦርቶዶክስ ሃይማወት ከልጅነት ጀምሮ የምታስተምረው በመጠኑ ኖሩ የሚል ትምህርት ስላላት ሁሉም በመጠኑ ኖሮ የኖረ ህዝብ ነው አሁን ከውጭ የመጣው ባህል ነው ህዝቡን አበላሸው የኛ ፆሙ ብዛቱ እግር መንገዱ የአበሻው የግራው የድገተኛው ናጤናዳሙ ሁሉም የኛ ምንም ዶክተር የሚያስፈልገው ትልቅ ባህል ትልቅ ህምነት ያለን እኛ ፈረጅ የሌለው ነገር ያለን ነን በግር ስትሰአት እየሄድ ን ነው ስለኛው ባህል ልምድ ብታስተምሩ ከኛ የሚበልጥ ብዙ ነገር ነው ያለን ሄዱና ገጠር ህዝቡን ስሙ በቀን አድግዜ በልተው ማንም በችታ የለውም በግር ብዙ ይጎዛሉ ይፃማሉ ማንም ሳያስተምራቸው ያቁታል እነሱን ማየትና መማር ነው
@TsehayAlemu-j8o
@TsehayAlemu-j8o 7 ай бұрын
ጥሩ ሀሳብ ነው ልክነው ግን ባሁን(ወይ ጥሩነገርን ከኦርቶዶክስ ሀይማኖት ጋር መያታዙ እንጂ!
@-greathope-official
@-greathope-official 7 ай бұрын
በመጠን ኑሩ የሚለውን ትምህርት የሚያስተምረው መፅሃፍ ቅዱስ ነው። ኦርቶዶክስ የሚያስተምረው እንደሆነ ማሰቡ አንድም መፅሃፍ ቅዱስን ካለመረዳት ነው ሌላውም ራስ ወዳድነት ይሆናል።
@Bt-Y2XLO
@Bt-Y2XLO 7 ай бұрын
አዳኛችን ጌታችን እና መድኀኒታችን እየሱስ ክርስቶስ እንዳስተማረን !!!
@meseretlemma8090
@meseretlemma8090 7 ай бұрын
ኦርቶዶክሰ የምታሰተምረው መፀሀፍ ቅዱሰ እንደሆነ አላወቅክም ፆም ፀሎት ሰው መርዳት ተካፍሎ መብላት ይህ ሁሉ የጤና ቁልፍ ነው !!!
@Genet5718
@Genet5718 7 ай бұрын
Ewunet new
@mitishayemayasister1241
@mitishayemayasister1241 7 ай бұрын
ኡፍፍፍፍ እንዴት ደስ እንደሚሉ ሲያብራሩ ❤❤እድሜ ከጤና ጋር ይስጦት አቅራቢውም በጣም እናመሰግናለን
@Alem844
@Alem844 7 ай бұрын
ዋው የሚገርም ትምህርት ነው የሰጠኸን ዶር ዳዊት መንግስቱ እጅግ በጣም እናመሰግናለን🙏
@benbiniyamyitbarek2457
@benbiniyamyitbarek2457 7 ай бұрын
ዶክተር ዳዊት እጅግ በጣም ቅንና መልካም ጥሩ ሰው እንደነበር ሙኒክ ጀርመን በነበረበት ጊዜ ለሚያደርገው ሀሳብና ምክር መቼም አልረሳውም እንኳንም ለሀገር በሰላም ለመግባት አበቃህ
@aynalemfekadu3650
@aynalemfekadu3650 7 ай бұрын
ዶ/ር ዳዊት ስላየሁህ ደስ ብሎኛል በጣም መልካም ሰዉ በዕውቀት፣ በጥበብ፣ በርህራሔ እና በዲሲፕሊን ወደር የሌለው ሰው እግዚአብሔር ዘመንህን ይባርክ።
@efratateshome9700
@efratateshome9700 7 ай бұрын
አደራሻቸው የት ነው please😊
@aberagebrewold7301
@aberagebrewold7301 5 ай бұрын
ዶ/ር ዳዊት እንኳን መጣህልን በህይወቴ ሙሉ ያላገኘሁትን እውቀት ሰጥተህኛል እጅግ በጣም አመሰግንሃለሁ በጣም Tnks
@selamganale6760
@selamganale6760 7 ай бұрын
በእውነት በጣም በጣም አመሰግናለው ጋዜጠኛንም ዶክተርንም።
@tsigeredaendale6434
@tsigeredaendale6434 7 ай бұрын
Oh.... I am very happy to see you Dr. Dawit! You are a great blessing for us!
@Ismaeldo
@Ismaeldo 6 ай бұрын
Dr.ዳዊት በጣም አመሠግናለሁ ምክርህም ሆነ አስተያየት በጣም ጠቃሚ ነው።
@lozabogale3561
@lozabogale3561 7 ай бұрын
እንግሊዘኛ ሳትጠቀም በትክክል ስላስተማርከን አናመሰግናለን
@getkeffa8823
@getkeffa8823 5 ай бұрын
ዶክተር ዳዊት መንግሥቱ የሠጠኸውን ዕውቀት እናመሠግናለን ጌታቸው ከፋ እናመሠግናለን
@girmadereje7739
@girmadereje7739 7 ай бұрын
Dr.Dawit... እ/ግ ይባርክ & ያሬዶ❤❤
@MamaFG1382
@MamaFG1382 7 ай бұрын
ዶ/ር ዳዊት አቀዊ ብቻ ሳይሆን ጥበበኛ ነህ በጣም እናመሰግናለን ። በርቱልን ኢምፓክቶች
@bereketgetachew6810
@bereketgetachew6810 7 ай бұрын
በጣም በጣም አመሰግናለሁ ዶክተርዬ ድንቅ ትምህርት ነው። እግዚአብሔር ይስጥልን
@tedlasima8060
@tedlasima8060 5 ай бұрын
An amazing interview that provided us with very important information regarding our lifestyle. Thank you so much Dr Dawit and Impact Seminars organizers. I appreciate. God bless you all!
@sabahabte9190
@sabahabte9190 7 ай бұрын
ይህን የተከበረ ዶክተር ቅድስገብርኤል ሆስፒታል ነው ማቀው በጣም የተረጋጋ እና ጎበዝ ዶክተር ነው ❤
@ወሎ-የ7ረ
@ወሎ-የ7ረ 3 ай бұрын
ዶክተርዬ መፀሀፍ ብትፅፍ ብዙ ያገራችንን ህዝብ ትደርሣለህ። ዘመንህ የተባረከ ይሆን እውቀትህን በነፃ ሥላካፈልከን።
@asnakeshewaseyasib2284
@asnakeshewaseyasib2284 7 ай бұрын
እግዚአብሔር የባረከህ ዶክተር ነህ ዘመንህ ይባረክ።
@adanechassefa8156
@adanechassefa8156 7 ай бұрын
ዶክተር ወደ እናት አገርህ ተመልሰህ ወገኖችህን እየረዳህ ስለአለህ በጣም አመሰግነሃለሁ እኔም ውፍረት ስለሚያስቸግረኝ አድራሻህን ባገኘዉ ደስ ይለኛል ጌታ ባርኮሃል።
@momar1925
@momar1925 7 ай бұрын
የማታ ሥራ መስራትና ቀን መተኛት በጤና ላይ ችግር አለው ወይ ?
@እውነትአርነትያወጣል-በ1ጰ
@እውነትአርነትያወጣል-በ1ጰ 7 ай бұрын
ቦሌ ነው። ሻላ ዌልነስ ይባላል።
@ferehiwottaye9062
@ferehiwottaye9062 6 ай бұрын
​@user-ke1uf7sm1i Do you know the phone number or building name?
@teri6870
@teri6870 7 ай бұрын
በጣም ኣስፈላጊ ትምህርት thanks docter
@hiwotendashaw
@hiwotendashaw 7 ай бұрын
Betam enameseginalen doc እግዚአብሔር ረጅም እድሜ ከ ጤና ጋር ይስጥልኝ 🥰🥰🥰🙏🏻
@tsigeredaendale6434
@tsigeredaendale6434 7 ай бұрын
I respect you dr. Dawit Thank you impact family....
@LeilaShamil
@LeilaShamil 7 ай бұрын
በመጀመሪያ ቀኔ በ ዶክተር ተቀበለኝ!! ምን ሚያምር ምክር ነው, እረጅም እድሜን ከጤና ጋር ይሥጦት!!! አመሠግናለው Impact...
@mulumekonnen5684
@mulumekonnen5684 7 ай бұрын
ዶ /ር ዳዊት እጅግ በጣም እናመስግናለን እንኳን ወደ አገርህ መጣህልን እግዚአብሔር ይመስገን አሜን🙏🙏🙏❤️❤️❤️❤️❤️❤️
@addisabebayehu9918
@addisabebayehu9918 7 ай бұрын
Very professional. Thank You Dr. Dawit and Yared.
@EshetuChabo
@EshetuChabo 7 ай бұрын
ጠና ይሥጥልኝ የዐበሻ ሠላምታ ይኸዉኮ ነዉ. ጠነ ይሥጥልኝ
@Bab16-d3m
@Bab16-d3m 7 ай бұрын
ዶክተር ዳዊት የኔ ሩሕሩሕ የኖርከውን የሆንከውን ሁሉ ስላጫወትከን ደስ ብሎኝ ስማሁህ ተባረክልኝ ደግ ሰው የተቸገረ የምትረዳ ነህ እኔ ቋሚ ምስክር ነኝ የኤዶም እናት ፍቅርተ ነኝ
@סלםלגסה
@סלםלגסה 6 ай бұрын
Ehet aderashaw yete new xenegha negh fexari yemesegen gen chek lareg neber aderasashawen negerighe
@abebawyemam3926
@abebawyemam3926 7 ай бұрын
እባክህ ወንድሜ የእኒህን ታላቅ ባለሙያ የተሟላ አድራሻ በግርጌ ማስታወሻህ (ስልክ ቁጥራቸውን ጭምር) ብትጽፍልን? አመሰግናለሁ!!!
@BewketuAssefaMitku
@BewketuAssefaMitku 5 ай бұрын
አትላስ ደሳለኝ ሆቴል ጎን platinum ህንፃ
@timeislikeariver.6753
@timeislikeariver.6753 7 ай бұрын
ግልጥ ላለ ትምህርታቸዉ አመሠግናለሁ። ላለፉት 10 ዓመታት ከስፖርት ርቄ ነበር። ትላንትና ሰሞኑን "ምናልባት" የሚቀጥለዉ ሳምንት ለመጀመር ወሰንኩ ይሄን ምርጥ እና ገራሚ ትምህርት እየሰማሁ አሁን ወደ ጂሜ እየተጉዋዝኩ ነዉ። ኑ ወደ ስፖርት።
@mathiastesfaalebel718
@mathiastesfaalebel718 7 ай бұрын
Thank you Yared for inviting Dr ❤❤❤
@deenatsige3583
@deenatsige3583 7 ай бұрын
እግዚአብሔር ይባርክህ ዶክተር
@aziebhabte-selasie7329
@aziebhabte-selasie7329 7 ай бұрын
Dr.thank you it is very emportant mesage for everybody.
@eyerusalemfiyesa6566
@eyerusalemfiyesa6566 6 ай бұрын
ምርጥ ጊዜ እናመሰግናለን
@gabi6813
@gabi6813 7 ай бұрын
ዶ/ር ዶዊት እግዚአብሔር ይባርክህ የብዙ ሰው ህይወት ያዳና ነው ሞክሩት ዘመድ ወዳጅ ይዛችሁ ሂድ ይታደጋችሃል።
@yetagesuable
@yetagesuable 7 ай бұрын
Very informative and great insights, thanks doc.
@selamawitayele4162
@selamawitayele4162 7 ай бұрын
በጣም ጥሩ መረጃ ነው ። እናመሰግናለን
@geteneshalemayehu4002
@geteneshalemayehu4002 7 ай бұрын
በጣም እናመሰግናለን በተለይ ወደተፈጥሮ ማተኮሩ ጥሩ ነው በተለይ ስጋ መብላት በደብ ችግር ያመጣል ለምን ቢባል ከብተቹ ሳር ስለማይበሉ፣ ነው🙏🏽👍🏾💚💛❤️
@selamkaley1698
@selamkaley1698 7 ай бұрын
Ende mendenew tadya yemibelute?
@haimont9075
@haimont9075 7 ай бұрын
እኮ​@@selamkaley1698
@rosiyefunሮዚ
@rosiyefunሮዚ 5 ай бұрын
😂😂 ena
@abeba2241
@abeba2241 7 ай бұрын
በጣም እናመሰግናለን ዶክተር እንዲሁም ለፕሮግራም አቅራቢዉ🙏🏿 ❤
@dawitayalew4589
@dawitayalew4589 7 ай бұрын
Wow thank you Doctor Dawit for your explanation
@seyoumt9877
@seyoumt9877 7 ай бұрын
በጣም ጠቃሚ እና አስተማሪ ዝግጅት ነው ::
@alraeecelle399
@alraeecelle399 6 ай бұрын
ዋው እማግርም ትምህርት ነው
@hissak7126
@hissak7126 4 ай бұрын
በጣም የሚገርም አገላለጽ ዶክተር በጣም እናመሰግናለን አቅራቢው በጣም ምስጋና ይገበዋል ❤❤
@liyamebratu9694
@liyamebratu9694 7 ай бұрын
ለ ጋዜጠኛወም ትልቅ ክብር አለኝ ያጠያየቅ ብቃትህ 100%
@JoteGemechu
@JoteGemechu 7 ай бұрын
A profound lesson.Fantastic!!
@adanechtegegne8559
@adanechtegegne8559 3 ай бұрын
የት ነበርክ ዶክተር አይቼ አላውቅም ብዙ አመለጠኝ፣ አድናቂህ ነኝ ተባረክ፣
@shiferawruffe
@shiferawruffe 7 ай бұрын
I appreciate your logical analysis spritual&nature why of solution.
@SelamAsgedomGebremeskel
@SelamAsgedomGebremeskel 6 ай бұрын
ተባረክ
@AsterGetahun-s9i
@AsterGetahun-s9i 6 ай бұрын
እናመሰግናለን
@fantuhailu6974
@fantuhailu6974 7 ай бұрын
It’s a good program, I learned a lot thanks 🙏 both of you. it’s reminder on time and educational thanks again
@lilitatek8159
@lilitatek8159 7 ай бұрын
እግዚአብሔር እድሜና ጤነ ያድልሕ አንኳን ያገርሕን ሕዝብ ለማገልገል አበቃሕ አንዳንተ አይነቱ ያብዛልን
@AynalemKebede-ff9zw
@AynalemKebede-ff9zw 7 ай бұрын
ደግሜ ደጋግሜ እያየሁት ነው አደንቃችኋለሁ
@kelemuazewde6813
@kelemuazewde6813 7 ай бұрын
በጣም ጠቃሚ ትምህርት ሁሉም ሰው ቢከታተለው ምኞቴ ነው ።
@tsehaymengesha3311
@tsehaymengesha3311 7 ай бұрын
Ena wow new yalkute doctor edma tan ystlen thank you so much
@alraeecelle399
@alraeecelle399 6 ай бұрын
እናመስግናለን
@destaedee5813
@destaedee5813 7 ай бұрын
Thanks a lot your discussion was very useful. Bless you
@fasikaBera-d2d
@fasikaBera-d2d 7 ай бұрын
ክቡር ዶ/ር ዳዊት እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥልን!! ስለሰጠህን ምክር ከልብ እናመሰግናለን !!! 🙏
@tilahunhailu3073
@tilahunhailu3073 7 ай бұрын
ጠቃሚ ትምርት ነው ሃቀራሻችው ለማግኘት ይቻላል
@eyerusalemsemahegh8327
@eyerusalemsemahegh8327 5 ай бұрын
እናመሠግናለን ❤❤❤❤❤❤❤❤
@abbyyeshaw5236
@abbyyeshaw5236 7 ай бұрын
ብዙ ነገር ተማርኩኝ !ጌታ ይባርክህ!!!!
@eseyastekie4807
@eseyastekie4807 7 ай бұрын
Fascinating lesson!!!. Thanks a bunch Dr.dawit.
@BanchiYirga-d5e
@BanchiYirga-d5e 6 ай бұрын
ገራሚ ዶክተር እና መሰግናለን❤❤❤
@yosephgebregzabher4791
@yosephgebregzabher4791 7 ай бұрын
Dr Dawit, thank you for all the invaluable information you gave us plus for your humblness.God bless you 🙏
@seblewongleshibeshi
@seblewongleshibeshi 7 ай бұрын
Wonderful
@AynalemKebede-ff9zw
@AynalemKebede-ff9zw 7 ай бұрын
ዋው ምርጥ ነው እነተማረርንበት በርቱ ተመሳሳይ እንግዳ እንዲገጥመን ምኞታችን ነው በርቱ
@kasimKena-bg2ki
@kasimKena-bg2ki 7 ай бұрын
dear impact podcast, many thanks to invite such life library person, we learned a lot. long life to all of you
@netsolo8225
@netsolo8225 7 ай бұрын
ወይኔ ዶክተር ዳዊት ስለ እንስሶች ስትናገር በጣም ገርሞኛል እንስሶችን መግደል ካላቆምን ያልከው እኔ በጣም ውስጤ ነው የነበረው 👍
@azeb2809
@azeb2809 7 ай бұрын
ግን እስሶችን እንድንበላ የእግዚአብሔር ቃል ይናገራል ግን የምንበላውን ማወቅ በግ በሬ አልፎ አልፎ ቢበላ ጥሩ ነው ሁሉንም ነገር አለማብዛት ነው ምስርም ስንዴም ወተትም እኮ ለጤና ጥሩ አይደለም ሽሮም ከበዛ እንዲሁ ሁሉም በልክ በመጠን መብላት ውሀ መጠጣት አልኮል ማቆም ቢራ ጠላ ወዘተ ማቆም ወሳኝ ይመስለኛል
@netsolo8225
@netsolo8225 7 ай бұрын
ህዋሳት እንዳታ ጠፉ ብሎአል ነገር ግን ደግሞ ለአምሮት ብለን ቁርጥ በሰልፍ ቁመን የምንበላውስ፣? ጥያቄ ነው አላግባብ የምናርደው እንስሶች እኔ በጣም ነው የሚጨንቀኝ
@martatamrat3359
@martatamrat3359 7 ай бұрын
Thank you for sharing your knowledge with all of us🎉
@winniekifle6705
@winniekifle6705 7 ай бұрын
Thank you for sharing Doctor Dawit
@rahel7771
@rahel7771 7 ай бұрын
ወደ ተፈጥሮ እንመለስ ወደ ፈጣሪ እንመለስ!!! ትልቅ ሰው እግዚአብሔር በዕድሜ በጤና ይጠብቅልን
@ethiopian-oromoll2035
@ethiopian-oromoll2035 7 ай бұрын
I am proud to be your sister. Thank you for sharing you knowledge/expertise ❤️
@efratateshome9700
@efratateshome9700 7 ай бұрын
Can you share us the address please😊
@girmadereje7739
@girmadereje7739 7 ай бұрын
# podcast በጣም አረፍ ነው ብዙ ነገር እያተረፍንበት ነው እናመሰግናለን። ነገርግን የሰኞው program መች ነው የሚጀምረው አረ አሼ ናፍቆናል ❤❤❤
@hailaygebreyohannes5530
@hailaygebreyohannes5530 4 ай бұрын
Thanks a lot. It's a really impressive program.
@yayneabebawoldetensai9386
@yayneabebawoldetensai9386 6 ай бұрын
Useful!! I wish all social media like this
@Iyasu-ik6xd
@Iyasu-ik6xd 7 ай бұрын
I appreciate it. Stay blessed
@selamkaley1698
@selamkaley1698 7 ай бұрын
Wow wow amazing thank you so much I Learn a lot
@HjxDighx
@HjxDighx 7 ай бұрын
Woooow Yaredo Ejig Betam Enameseginalen Yehiwet Meseret yetena Michachinin Edenawiq Dokiter Dawitin Egeda Adiregeh Selaqerebikilin! 🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤
@getahunhaileyesuse3273
@getahunhaileyesuse3273 7 ай бұрын
ዶ/ር እና አቅራቢውንእናመስግናለን really good .
@deenatsige3583
@deenatsige3583 7 ай бұрын
እንኳን አቀረብክልን ስየ እባክህ
@mesafintfikire5870
@mesafintfikire5870 7 ай бұрын
I'm allergic to wach a podcast which took long, however, I wish this has part 2. Realy knowledge based, the interviewer too.👍👍👍
@asterbelay540
@asterbelay540 7 ай бұрын
እናመሰግናለን ታይፕ ቱ እንዴት እናገኛቸው
@eldanatigistu7464
@eldanatigistu7464 3 ай бұрын
D/r Dawit rejim edme ketena gar yestilin impact podcast mediam yakerebikilin lij kiberlin
@Ermialex-t4r
@Ermialex-t4r 7 ай бұрын
much appreciated and proud of you Dr....keep up sharing your expertise /knowledge
@fasikahaile7419
@fasikahaile7419 7 ай бұрын
ዶክተር የጤናህ የጉልበትህ ባለቤትህ ያድርግህ በበከረቱ በጎደለህ ሁሉ ይጎብኚልን ሁልጊዜ ኑርልነ❤️ እናመሰግናለን!!!!!!!!!!
@Yahalom-lk7mq
@Yahalom-lk7mq 7 ай бұрын
ህዝቡ መቸ መተኛት ና መልካም መብል መመገብ አለማወቁ ሳይሆን ኑሮ ከብዶት ነው:
@veracity8968
@veracity8968 4 ай бұрын
ለማጆሪትው ደሃ ይሄ የቅንጦት ወሬ ነው!
@Amarewelde
@Amarewelde 7 ай бұрын
thank you fetari edmena tena ystln
@shekurdelil5976
@shekurdelil5976 7 ай бұрын
Mashalh.betam.aref.peregerame
@bertuberihun2109
@bertuberihun2109 7 ай бұрын
እናመሰግናለን ዶ/ር
@halelujahceo4793
@halelujahceo4793 7 ай бұрын
He is very nice man
@millimilli-cq5dh
@millimilli-cq5dh 7 ай бұрын
Dr ትልቅ ስው ነህ እንካንም ወደ ሀገርህ መጣህልን
@bettytesema1022
@bettytesema1022 5 ай бұрын
Thank you so much it is very interesting God bless🙏
@winniekifle6705
@winniekifle6705 7 ай бұрын
Amazing topic
@KonjitBerhanu
@KonjitBerhanu 7 ай бұрын
Thank you. I am very much what you said in taking care of my health through food. Most Ethiopian Orthodox fasting also helps to follow vegan and intermittent fasting. I chose also anti-inflammatory foods and tend to read findings around it. High antioxidant foods are also very useful in general. THANK AGAIN.
@tigistbayou5832
@tigistbayou5832 7 ай бұрын
ዶክተር ዳዊት ምርጥ ሰው ሙያና ስነምግባር የተባረከ ነው
Война Семей - ВСЕ СЕРИИ, 1 сезон (серии 1-20)
7:40:31
Семейные Сериалы
Рет қаралды 1,6 МЛН
Хаги Ваги говорит разными голосами
0:22
Фани Хани
Рет қаралды 2,2 МЛН
Непосредственно Каха: сумка
0:53
К-Media
Рет қаралды 12 МЛН
Who is More Stupid? #tiktok #sigmagirl #funny
0:27
CRAZY GREAPA
Рет қаралды 10 МЛН
የዚህ ዘመን መልክ
1:53:34
Impact Seminars
Рет қаралды 17 М.
Война Семей - ВСЕ СЕРИИ, 1 сезон (серии 1-20)
7:40:31
Семейные Сериалы
Рет қаралды 1,6 МЛН