ምርጥ 10 ውብ ከተሞች በአፍሪካ - Top 10 Most Beautiful Cities in Africa @HuluDaily - ሁሉ ዴይሊ

  Рет қаралды 139,329

Hulu Daily

Hulu Daily

Күн бұрын

Wel-come to HuluDaily your go to entertainment station make sure to subscribe and turn on notifications 🔔 to stay updated with all new uploads.
**************************************

Пікірлер: 118
@stihan58
@stihan58 Жыл бұрын
እስከመቼ በውሸት ውሀ መብራት የሌለበት ሆኖ ለመገኘት መጣር ይሻላል ሆዳም የሠፈነበት
@ahmedsruh-up6yk
@ahmedsruh-up6yk 3 ай бұрын
اثيوبيا يا اخت بلادي
@اناالمسلمالحمدلله
@اناالمسلمالحمدلله 3 ай бұрын
❤❤حبايب اهل السودان❤
@ธนทัตพิมพามี
@ธนทัตพิมพามี 2 ай бұрын
New Africa❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@demissiemitiku5424
@demissiemitiku5424 6 ай бұрын
Cape town, Cairo, Johnis burg & Bahir Dar fortunately ቢያንስ በከፊል ጎብኝቻለሁ።
@yeye3503
@yeye3503 2 ай бұрын
ምን ዋጋ አለው ሰው ራብ ሞተ ሰላም አጣ ስርቅ በዛ ፍርድ ጠፋ ፀሎት ነው የምንፈልገው❤
@habibademmehamed
@habibademmehamed 3 ай бұрын
ባህርዳርማለት ከአፍሪካ 1ደኛናት
@SimonNiguse-mb6hu
@SimonNiguse-mb6hu Ай бұрын
ገጣጣ
@ሰማዕቷበረከቴናት
@ሰማዕቷበረከቴናት 5 ай бұрын
ደረጃ ያወጣኸው አንተ ነህ😂
@Charrlyy
@Charrlyy 3 ай бұрын
Menun kemun new yemtaqdaderut bahrdar betftro web bethunem gen betam hula ker neche weschtam
@caffeemedia6600
@caffeemedia6600 3 ай бұрын
Baharidahari ethiopia uchi new ende meni gudi nachu
@FekreGebermical
@FekreGebermical 2 ай бұрын
መቀሌ
@GuchisaWakjira
@GuchisaWakjira 2 ай бұрын
X
@AmarechLemu
@AmarechLemu 3 ай бұрын
How about Addis Ababa?
@YUUSUUFMOHAMMEDABDULLS
@YUUSUUFMOHAMMEDABDULLS 3 ай бұрын
Adis ababa
@AbelBedilu
@AbelBedilu 3 ай бұрын
ደረዳ ያወጣው ማነው 😅😅😂😂😂
@isamtatu7313
@isamtatu7313 2 ай бұрын
የ"ሥጋ ቁጠር ቢሉ ጣፊያ አንድ አለ" ተረት መሆኑ ነው?
@SeyfuQadiro-lx3iu
@SeyfuQadiro-lx3iu 3 ай бұрын
Addis ababa ya oromo sela honech now yal takasaw enji andegna now maragat
@Ya-rm4qp
@Ya-rm4qp 3 ай бұрын
minilik yeserut eko new
@aledwake
@aledwake 3 ай бұрын
Galla the criteria of Legends sting IS Not the size of the City , IT IS based on Natural View , Historical place , ...etc
@glad5038
@glad5038 2 ай бұрын
ከአድስ አበባ በቀር ሌላ አታዉቅም እንዴ ክክክክ
@yonastadesse275
@yonastadesse275 Жыл бұрын
🤣🤣🤣ባህርዳር
@Charrlyy
@Charrlyy 3 ай бұрын
Keldachew aytegebem
@AbirDesta
@AbirDesta 3 ай бұрын
?Waw
@HappyGreyCat-pi7vm
@HappyGreyCat-pi7vm 3 ай бұрын
😢ገደለከኝ እኳ😂😢
@SeyfuQadiro-lx3iu
@SeyfuQadiro-lx3iu 3 ай бұрын
mendeno baze edme as washek derk now ka 10 5 ager hejallo gen enda alk aydelam bahar der agare now atelem addis ababa hawasa shager nazrit gadal gabu ba macharashaw ya kenya wana katama nirobi nech hodam subsikerb ansichalo ok atwash la dabo bele
@dagmtemesgen-g4i
@dagmtemesgen-g4i 3 ай бұрын
አብቾ በአይናችን የምናየው እውነት ስላሣየኸን ቴንኪው
@መካያላህባሪያ
@መካያላህባሪያ 28 күн бұрын
😂😂😂😂😂ጭራሽ
@johnki8665
@johnki8665 11 ай бұрын
Are you mad ? What is beauty first of all ? rising buildings ? What about. Cleaness and pollution Job opportunity Cost of living and inflation Weather or climate Peace and security Traffic Infrastructure like water, electricity ,drainage Who is the responsible person for rating those cities ? he should be deluded one.
@B-syi8jj
@B-syi8jj 2 ай бұрын
ክክክክ ደሮን ልያታልልዋት በምጫኛ ጣልዋት
@NatiMengstu-tf2zw
@NatiMengstu-tf2zw 3 ай бұрын
አንተም እወቅ ደቡብ አፍሪካ ሶስት ዋና ከተማ ነዉ ያላት ።መረጃውን ግን አላምነውም
@ErmiyasErmi-ow4xk
@ErmiyasErmi-ow4xk 3 ай бұрын
መቼም ውብ አትሆንም እቺ ግፈኛ ሀገር
@MuluneshJenberu
@MuluneshJenberu 2 ай бұрын
ስራ ስሩ ወሬ አታዉሩ በየጎዳናዉ እሸናህ ለምን ተበለጥኩ ነዉ እንደ እኛ ሰርተን አልምተን ነዉ ባሕር ዳርን ያስመረጥናት ቆሻሻ እሚጥል የለ በየቦተዉ እሚፀዳዳ የለ ለመመረጥ ከፈለጋችሁ ከኛ ተማሩ ምድረ ደናቁርት😅😅😅
@AbiAbi-jf7mz
@AbiAbi-jf7mz Ай бұрын
😢😔
@DamitonApatsa
@DamitonApatsa 3 ай бұрын
Anite Fara yemin bahiridar now mitilowonidime ka Addis Ababa Ethiopia yibalitali ended🤣
@faedasalman3532
@faedasalman3532 Жыл бұрын
😂😂😂
@AbelBedilu
@AbelBedilu 3 ай бұрын
ባህርዳር ዛፎች ነው ያሉት 😂😂😂
@seyoumabate8219
@seyoumabate8219 Ай бұрын
ወሬያችሁ ሁሉ አርቲቡርቲ ነው የትኛው እውቀታችሁ እና ጥናታችሁ ነው የምትቀደዱት
@EthioKemb
@EthioKemb Жыл бұрын
አንቴ ውሸታም # 1 Aswassa
@AbelBedilu
@AbelBedilu 3 ай бұрын
ere bakachu tewun wushet ethiopia yetergemach ager nech
@amsaletilahun9613
@amsaletilahun9613 4 ай бұрын
እንዴ ምን ያስዋሸዋል ? የእሱ የእጅ ሥራ አደል እናንተንና የእናንተን ካልደገፈ ውሸት ይሆናል ? አይ ሰው ለመጀመሪያ አሜሪካ ወይ አዉሮፕላን ስትሄዱ ነጮቹ የመጀመሪያ ጥያቄአቸው ሥለ ጎድር ስለ ባህርዳር እና በውስጣቸው ስለ አለው ታሪካዊ ነገር ነው እናም ማስረዳት ካልቻልክ የሚንቁህ መናቅ ኢትዮጵያዊ አይደለህም ይሉሐል
@ZaroMasama
@ZaroMasama 3 ай бұрын
😅😅😅😅 ቆምጬ ነህ?
@ZaroMasama
@ZaroMasama 3 ай бұрын
እኮ በመግደልና በቁምጥና ለየት ስለምትሉ አይ ቆምጬና ጉራ😂😂😂😂😂
@MuluneshJenberu
@MuluneshJenberu 2 ай бұрын
​@@ZaroMasama አወ ባለጌና ድቃላን ሌባን እንቆምጣለን😅😅😅😅
@oldurukumuru8188
@oldurukumuru8188 3 ай бұрын
ደደብ
@habibademmehamed
@habibademmehamed 3 ай бұрын
አፈ ብላ ድቃላ
@teferihmariyam3645
@teferihmariyam3645 11 ай бұрын
ባህርዳር ህብረብሔራዊ አንድነት የምታይበት ከተማ ????አልክ አይ መሬት ላይ ያለዉን እዉነታ መዋሸት .....??
@nehemiawemerasha3447
@nehemiawemerasha3447 Жыл бұрын
ere atwash baherdar ke johanisberg indet beletech?
@bluesky4038
@bluesky4038 2 ай бұрын
መመዘኛዎችን አድምጥ
@fayer120
@fayer120 Жыл бұрын
ከአስመራ በመጣ ዘንባባ አልክ ለመሆኑ ዘንንባባ ከነአፈሩ ተነቅሎ ካልሄደ እንኳን አስመራ መቀሌም አይበቅልም ስለዚህ ከአስመራ ዘንባባ አልመጣም ከአስመራ ግን ወደ አሰብ ተወስዶ ይተካል ነበር ታሪክ አጣራ
@user-cm8qh2ns1k
@user-cm8qh2ns1k 3 ай бұрын
ከአስመራ ብዙ አይነት ዘምባባ ወደ መሀል ኢትዮጵያ እንደተወሰደ በታሪክና መዝገብ የተረጋገጠ ነው
@HoytomMelake
@HoytomMelake 3 ай бұрын
አስመሬ በጣም ለም አፈር ከበቂ በላይ የሆነ ዉሃ ከአዲስ አበባ ጋር ተመሣሣይ የሆነ አየር ያላት እንጂ በተፈጥሮ የተበደለች ከተማ አይደለችም
@SimonNiguse-mb6hu
@SimonNiguse-mb6hu Ай бұрын
ቅዘናም
@birhanu7953
@birhanu7953 Ай бұрын
አስመራን አታውቃትም ማለት ነው።
@ThomasMula-z8c
@ThomasMula-z8c 2 ай бұрын
South Africa capital cities is not a joburg Pretoria that is wrong information South Africa capital cities Pretoria
@sabasolomon4036
@sabasolomon4036 Ай бұрын
የኔ ውድ ባህርዳር እየ ውቧ ሀገሬ ሰላምሽ ይብዛ ❤️❤️❤️
@raza99.99
@raza99.99 2 ай бұрын
ከ አስመራ? Bullshit! ምናልባት ከባህርዳር ይሆናል ወደ አስመራ የተወሰደው። ሲጀመር ዘንባባ ውሃ ያለበት ስፍራ ነው የሚበቅለው። እንዴት ዘንገባባ በኤርትራ በርሃ በቅሎ ወደ ወሃ ዳር ተወሰደ? እውቀት አንደ ቁምጣ ያጥሪሃል ተማር።
@AjfidAudiv
@AjfidAudiv 2 ай бұрын
ከአፍሪካ 12ደረጃላይ ትገኛለች ኢትዩጲያ። ያአላህ አንደኛ የምትሆነው መቸነው ይበልጧታል ብየየማላስባቸው ሀገሮች በልጠዋታል
@ghfddftftff1303
@ghfddftftff1303 Ай бұрын
❤❤❤
@ermiasyilma3435
@ermiasyilma3435 3 ай бұрын
ምንም ሳታጣራ ነው እንዴ ይሄን ፕሮግራም ያዘጋጀእው ጅኧንስበርግ የሳውዝ አፍሪካ ዋና ከተማ አይደለችም
@kifletesema1888
@kifletesema1888 Ай бұрын
አትዘላብድ መንገድና ትራንስፓርት የሌላት ኢትዮጵያ ውብ ከተማ ከሚባሉት ውስጥ ገባች ስትል አታፍርም
@SilvanusDeneb
@SilvanusDeneb 2 ай бұрын
ኧረ እንዴት ያለህ ዘባራቂ ነህ ባክህን? ጆሀንስበርግን ፰ኛ አስቀምጠህ ባህር ዳርን ፭ኛ ትመድባለህ
@tesfaihaile4851
@tesfaihaile4851 Ай бұрын
በኣለም ከተሞች በውበትዋና በጽዳትዋ እውቅና ያላት የሩዋንዳ ዋና ከተማ ያውንደ ምን ትሁን ክክክክክክ
@GenetRezene-l1d
@GenetRezene-l1d 3 ай бұрын
አይዞን ገለቴ በኮሜንትህ ላይ ብዙ ሰዎች እንደዋሸህ አይቸዋለሁ😂😂😂😂😂
@aloniabtesfu
@aloniabtesfu 3 ай бұрын
አረ ባክህ ታንዛንያ ናይሮቢ የዛሬ 20አመት ኢትዮጵያ አትደርሳቸዉም።😅😅
@EngidayehuLema
@EngidayehuLema 3 ай бұрын
Bahrdar ke Hawasa belta nw ahun wushet
@SolomonShiferaw-n4v
@SolomonShiferaw-n4v Ай бұрын
እንደፈራሁት ደሴ እንዳትለኝ እንጂ
@TemesgenTerefe-fn1nw
@TemesgenTerefe-fn1nw 3 ай бұрын
Kigali beken 5 geze yemetsedawun ketema resak brother
@QueenDanawit
@QueenDanawit 3 ай бұрын
where is adiss ababa 🤔
@AbrehamDemeke-w2y
@AbrehamDemeke-w2y 8 ай бұрын
What about addis abeba? Pls answer for me
@ZebenayMaru
@ZebenayMaru Ай бұрын
ደደብ
@NatiMengstu-tf2zw
@NatiMengstu-tf2zw 3 ай бұрын
አንተም እወቅ ደቡብ አፍሪካ ሶስት ዋና ከተማ ነዉ ያላት ።መረጃውን ግን አላምነውም
@NatiMengstu-tf2zw
@NatiMengstu-tf2zw 3 ай бұрын
አንተም እወቅ ደቡብ አፍሪካ ሶስት ዋና ከተማ ነዉ ያላት ።መረጃውን ግን አላምነውም
@Allamehara
@Allamehara 3 ай бұрын
ባህርዳርበአፍሪካአንደኛናትብልፅግናየጦርአውደማአደርጋትእንጂ
@Ya-rm4qp
@Ya-rm4qp 2 ай бұрын
ጋቦኖሬ ትላለህ ? ጋቦሮኒ ነው የሚባለው ።መሀይም
@DejeYoha
@DejeYoha 3 ай бұрын
Ka afarica bihainse south africa durban sintahinge litwoxahanowe daraje yalgabuchu Bihaense ba south africa 2 wube katamuwe mahonine enhaqalene
@EfrataEffi
@EfrataEffi 2 ай бұрын
በእውቀት ብትዘግቡ ጥሩ ነው። በአየሩ ጥሩነት ና በነዋሪ ብዛት ከሆነ ያሳምናል
@gifubbcv-vp9js
@gifubbcv-vp9js 2 ай бұрын
ደግሞ ባህርዳርን ኬኛ ይበሉን እረ እባክህ ዝም በል ጥሩ ጥሩውን ኬኛ የሚሉት ይወሩናል ለምሳሌ ኬኛ ለማመት ከፈለጉ ባህርዳር የሚለው ባሻ ከሚለው ኦሮሞኛ የመጣ ነው ብለው እርፍ ግን በዘር ማጥፋትስ አንደኛ አልሆንም? እስኪ አጣራ ዘውዱ
@MuluneshJenberu
@MuluneshJenberu 2 ай бұрын
አልሰማሽም/ህም ባለፈዉ አመት እኮ ብለዋል ባህር ዳር ማለት በኦሮምኛ ጅቡቲ ማለት ነዉ ብለዉ ነበር እኮ😅😅😅😅 ኬኛወች እኮ ጤናቸዉ ያሳስበኛል😢😢😂😂😂😂😅😅😅
@selemuntekie3043
@selemuntekie3043 3 ай бұрын
Yasaznal, hzb be drone eyetechefechefe sle ketemaw wbet tnageraleh, yeketemaw wbet ke hzb bewhala now, temaru, ebakachu. Hzb yeketama wbet aydelem yemyasfelgew, mejemerya selam now yemyasfelgew, mgb, nech wha, selam, tmhrt, hkmna, wezete. Betam yewdeke amro yzachu atwashu.
@hussenhassen7824
@hussenhassen7824 Жыл бұрын
ናይሮቢ ኪጋሊ አልጀርስ እውን በምንም መስፈርት ከዊንድሆክ ወይም ጋቦሮኒ ያንሳሉ????🤔🤔🤔
@aledwake
@aledwake 3 ай бұрын
I think the Ranking list IS Not based only cleanest IT cludes Historical Views , Natural buiy ..etc
@AnwarMo-wf2wb
@AnwarMo-wf2wb Жыл бұрын
አቤት ውሸት
@DanielBelay-j9p
@DanielBelay-j9p Ай бұрын
lik,aydelehim,astekakl
@assefahonja5758
@assefahonja5758 2 ай бұрын
Zibazenkiam, wushet mereja newu.
@ElsaHailu-id3ub
@ElsaHailu-id3ub 2 ай бұрын
Baherdar? Is this Fano',s report
@mamoibren3199
@mamoibren3199 3 ай бұрын
Bahirdar tilal inde litasiken new ere wushet
@yisakabadir2680
@yisakabadir2680 3 ай бұрын
ጋቦሮን not ጋቦሮኔ
@KaluyamursalaMursela
@KaluyamursalaMursela 3 ай бұрын
Kkkkkkkkkk😂😂😂😂
@BirukAbraham-o1m
@BirukAbraham-o1m 2 ай бұрын
Baherdar ere SOX 😅😅😅
@mustofaawsaid562
@mustofaawsaid562 2 ай бұрын
Please tell us your source
@Melak-u6c
@Melak-u6c Ай бұрын
Iloveadisabuba❤❤❤❤❤❤❤❤
@habibademmehamed
@habibademmehamed 3 ай бұрын
ደደብ
@marde684
@marde684 3 ай бұрын
ቀዳዳ
@ElsaHailu-id3ub
@ElsaHailu-id3ub 2 ай бұрын
Before zenbaba or later?
@YUUSUUFMOHAMMEDABDULLS
@YUUSUUFMOHAMMEDABDULLS 3 ай бұрын
Dire dawa
@habibademmehamed
@habibademmehamed 3 ай бұрын
ደነዝ
@DerejeAbdeta
@DerejeAbdeta 3 ай бұрын
Bahirdar 😂😂😂
@gezahegngelebo5467
@gezahegngelebo5467 Жыл бұрын
…የቦትስዋና ዋና ከተማ “ጋቦኖሬ” ሳይሆን “ጋቦሮን” ነው አንት ጀዝባ ጌጃ ጃዊሳ!
@Ya-rm4qp
@Ya-rm4qp 3 ай бұрын
ልብህን አታድክም በትክክል የሚያነብ ዩቱበር የለም እኮ።
@Seada-j5w
@Seada-j5w 2 ай бұрын
አድስአበባን እረስተኸውነው😢😅😂😂😂😂😂አላምንበትም
@RahimaB-semku
@RahimaB-semku Ай бұрын
አዲስ አበባ የጉብኝት ከተማ አይደለችም ቱሪስትን የሚስቡ ከተሞች ውስጥ ነው ዝርዝር ያዋታው
@aleyasezaku6056
@aleyasezaku6056 5 ай бұрын
አመሰግናለሁ
@mihretulove3412
@mihretulove3412 2 ай бұрын
Abeti wishati😂
@TesfayeZergawu
@TesfayeZergawu 2 ай бұрын
.
@Stephen-wk9oo
@Stephen-wk9oo 11 ай бұрын
P r o m o S M 🤘
@bekaluendalamaw8659
@bekaluendalamaw8659 3 ай бұрын
my bahirdar
@getachewabebe7898
@getachewabebe7898 2 ай бұрын
Good
@user-cm8qh2ns1k
@user-cm8qh2ns1k 3 ай бұрын
ከአስመራ ብዙ አይነት ዘምባባ ወደ መሀል ኢትዮጵያ እንደተወሰደ በታሪክና መዝገብ የተረጋገጠ ነው
@alemtadesse-w5h
@alemtadesse-w5h Жыл бұрын
Hebre beherawi malet men malet new?
@alateasefa
@alateasefa 3 ай бұрын
fusek😢
@mukeramedia5746
@mukeramedia5746 3 ай бұрын
ሲንጋፖርስ😢😢😢
@Charrlyy
@Charrlyy 3 ай бұрын
😂😂😂😂😂😂
አስገራሚዋ የአለም ትንሿ ሀገር ገባሁ Vlog Travel
16:35
Abel Birhanu የወይኗ ልጅ 2
Рет қаралды 224 М.
Шок. Никокадо Авокадо похудел на 110 кг
00:44
Пришёл к другу на ночёвку 😂
01:00
Cadrol&Fatich
Рет қаралды 11 МЛН
ከአቃቂ እስከ ጫካ - የዕይታ ስፋት የትልም ከፍታ  ክፍል 2
53:33
Office of the Prime Minister - Ethiopia
Рет қаралды 101 М.
የመገናኛ ሲኤምሲ መስመር
10:26
Ethiopian News Agency (ENA)
Рет қаралды 81 М.
ይህንን ማን ያምናል ፀሀይ የማትወጣበት ሀገር ሄድኩ Norway Tromso
18:45
/በስንቱ/ Besintu S2 EP50 "የአርባ ቀን እድል"
29:04
ebstv worldwide
Рет қаралды 614 М.
Шок. Никокадо Авокадо похудел на 110 кг
00:44