No video

ምርጥ ቁርስ / መክሰስ አሰራር / በመጥበሻ / ያለ ኦቭን / No Oven Soft and Buttery bread recipe

  Рет қаралды 200,378

Ethiopian Kitchen

Ethiopian Kitchen

Күн бұрын

የዳቦ አሰራር / የክሮሶንት አሰራር / Bread recipe / Ethiopian Food
Ingredients:-
2 cups flour
1/2 cup warm milk
1/4 cup warm water
2 tsp yeast
1/2 tsp salt
2 tbs sugar
3 tbs oil
1/4 cup unsalted butter ( room temperature)
Music:- MBB-Beach
መንገዴን አደራ ( አገፕው ይደግ) ክላሲካል
EthioElsy LifeStayle, Ethiopia, EBS TV, Donkey Tube, Ashruka አሽሩካ ቻናል, Seifu On EBS, Ethiopian tiktok, Ethioinfo, Seble Bekele, Eyoha Media, Abel Birhanu, Rakeb Alemayehu, Dallol Entertainment

Пікірлер: 117
@EthiopianKitchen
@EthiopianKitchen 3 жыл бұрын
እንደምን አላችሁ ውድ የቻናሌ ቤተሰቦች 🙏 በያላችሁበት እግዚአብሔር ጥበቃውን እና ሰላሙን ያብዛላችሁ ያብዛልን 🙏 ስለጊዜአችሁ እና ስለ መልካም አስተያየታችሁ ከልቤ አመሰግናለው🙏
@tadelechbirgu4032
@tadelechbirgu4032 3 жыл бұрын
XTXT XBOX
@nonitube8328
@nonitube8328 3 жыл бұрын
Betam des yelal enamesegnalen ehetachn
@user-wm7ir4fr7i
@user-wm7ir4fr7i 3 жыл бұрын
ቆንጆ ነው ሲሰተር ግን የገበታ ቅቤ ማለት የሱፐር ማርኬት ነው ወይሰ የፀጉር ቅቤም ይሆናል?????
@EthiopianKitchen
@EthiopianKitchen 3 жыл бұрын
ሱፐር ማርኬት የሚሸጠው ዳቦ ቀብተን የምንመገበው ነው። አመሰግናለው🙏
@tsigebelay3340
@tsigebelay3340 3 жыл бұрын
፨፨
@user-lk7bg2vv3b
@user-lk7bg2vv3b 3 ай бұрын
ዋዉቆንጆአሰራር
@zedkitchen
@zedkitchen 3 жыл бұрын
በጣም አሪፍ የቁርስ አማራጭ ነው ሲያምር እጅሽ ይባርክ ❤❤
@chefselamkitchen5026
@chefselamkitchen5026 3 жыл бұрын
በጣም ቆንጆ አርገሽ ሰርተሽዋል እጅሽ ይባረክ እህቴ ሼር ላይክ🙏😍👍
@user-uy8nx7px3d
@user-uy8nx7px3d 7 ай бұрын
ዋው❤🎉
@AyniA1
@AyniA1 3 жыл бұрын
በጣም ቆንጆ አሰራር በተለይ ቁርስ አሪፍ ነው እጆችሽ ይባረኩ❤️🙏🏼
@yemiten
@yemiten 3 жыл бұрын
በጣም ልዩ ቆንጆ አሰራር ነው ያምራል የተባረከ ይሁን ሼር 😍
@anafthehabesha4458
@anafthehabesha4458 3 жыл бұрын
በጣም ቆንጆ ቀላል አሰራር ነው ያሳየሽን እናመሰግናለን በርቺ ላይክ👍👍👍🙏
@weynikitchen
@weynikitchen 3 жыл бұрын
በጣም ቆንጆ አድርገሽ ስርተሽዋል እጆችሽ ይባረኩ የኔ ቆንጆ ሼር 👍👍👍🙏🙏🙏💚💛❤️
@-hibsttube9779
@-hibsttube9779 3 жыл бұрын
ዋዉ! በጣም ቆንጆ አድርገሽ ነው የሰራሽዉ ዉዴ። እናመሰግናለን🙏 ላይክ👍 በርቺልኝ እህቴ!🌷🌷
@borena109
@borena109 3 жыл бұрын
ዋውው በጣም የሚያምር የዳቦ አሰራር ነው በጣም ነው የወደድኩት እጀሽ ይባረክ 😋👌👍❤️ ሼር
@yordykitchen6631
@yordykitchen6631 3 жыл бұрын
በጣም ቆንጆ የሚያምር ዳቦ ነው የሰራሽው እጅሽ ይባረክልኝ የኔ ውድ 🙏🙏🙏 ላይክ
@amarichyilma8510
@amarichyilma8510 Жыл бұрын
በጣም የማደንቅሽ ግሎቭስ (የእጅ ጓንት) ለብሰሽ በመስረትሽ ነው ጎበዝ በርቺ እናም እናመሰግናለን
@rahelasmerinabelalifestyle5566
@rahelasmerinabelalifestyle5566 3 жыл бұрын
ለልጆች በተለይ ጥሩ ነው ቆርጆ አርገሽ ነው የሰራሽው 👍
@frehiwotchannel4494
@frehiwotchannel4494 3 жыл бұрын
ዋዉ በጣም ቆንጆ ዶቦ አሰራር ነዉ ሼር
@ffoozeyahasen
@ffoozeyahasen 3 жыл бұрын
ሰላም ሰላም ማሻ አላህ በጣም ያምራል በረችልኝ እህቴ
@alhamdulilahforevrythinga571
@alhamdulilahforevrythinga571 3 жыл бұрын
ማሻአላህ የኔ ባለ ሙያ በጣም አሪፍ ነው
@bethelnnakuba9023
@bethelnnakuba9023 3 жыл бұрын
በጣም ቆንጆ እና ለየት ያለ ነው እጅሽን ይባርከው❤️🍀
@user-rl1kd5hx5j
@user-rl1kd5hx5j 3 жыл бұрын
እንደ ሲነቦል ሁኖ ለየት ያለ ምርጥ ስራ ነው በርቺ i like it
@EthiopianKitchen
@EthiopianKitchen 3 жыл бұрын
Thank you!🙏🙏
@milkanatube4685
@milkanatube4685 3 жыл бұрын
Wow በጣም የሚያምር ዳቦ like like
@GetiTube
@GetiTube 3 жыл бұрын
Woo yummy batem arf aserer nw berichln
@FikireTube12
@FikireTube12 3 жыл бұрын
ዋዉ እንዴት ያምራል ል ዩ የሆነ ዳቦነው ዲዛይኑም የበለጠ አሳምሮታል
@nonitube8328
@nonitube8328 3 жыл бұрын
Berchi 👏👏
@user-tz1hf4dl4j
@user-tz1hf4dl4j 3 жыл бұрын
በጣም ቆንጆ ነው አመሰግናለሁ👍👏👏
@MesrakandDestiny
@MesrakandDestiny 3 жыл бұрын
Wow 🤩 that looks delicious 😋 thank you for sharing my dear 👍🏾👌🏾🥰
@weyeneshetrata1604
@weyeneshetrata1604 Жыл бұрын
Betam yamirli
@EthiopianKitchen
@EthiopianKitchen Жыл бұрын
Amesegenalew
@mahiethiopia
@mahiethiopia 3 жыл бұрын
Thank you for sharing dear👌👌
@AbebeAbe-zq7cb
@AbebeAbe-zq7cb Жыл бұрын
ጎበዝ በርቺ በዚሁ ቀጥይ
@bettwascorner
@bettwascorner 3 жыл бұрын
በጣም ቆንጆ የሚያምር ነው ጥሩ አርገሽ ነው የሰራሽው እጅሽ ይባረክ👌👌👍ሼር❤🙏
@Habibahabiba1990.
@Habibahabiba1990. 3 жыл бұрын
በጣም ቆንጆ አርገሽ ነው የሰራሽው እጅሽ ይባረክ @ሼር 🥰
@JerryHabeshaTube
@JerryHabeshaTube 3 жыл бұрын
በጣም አሚያምር ኣሰራር ነው ያሳየሽን ለኣይንም ማርኪ ከጥሩ ገለጻ ጋራ እኔም ሰርቸ እሞክረዋሎህ ሙያሽ ስለካፈልሽን አናመሰግናለን የኔውድ🙏😍❤️ሼር
@LelliyoCooks
@LelliyoCooks 3 жыл бұрын
Konjo amarach new. Thank you for sharing!
@oliyaduolibest177
@oliyaduolibest177 3 жыл бұрын
Wow betam desyemil kurs new ketyibet👏👏
@EthiopianKitchen
@EthiopianKitchen 3 жыл бұрын
🙏🙏
@loveshort8070
@loveshort8070 3 жыл бұрын
ዋዉ ያምራል
@SweetFillings
@SweetFillings 3 жыл бұрын
Superb
@user-ti4mx2ip2h
@user-ti4mx2ip2h 2 жыл бұрын
በጣም ቀላልና ቆንጆ አሰራር ነው በርች ውዴ ቀለል ያለ የኬክ አሰራር አሳይን
@EthiopianKitchen
@EthiopianKitchen 2 жыл бұрын
እሺ አመሰግናለው
@soofiyasoofiya576
@soofiyasoofiya576 2 жыл бұрын
ዋው ቆንጆ ነው እሰኪ እሞክረዋለው
@EthiopianKitchen
@EthiopianKitchen 2 жыл бұрын
🙏🙏
@hananfikir5766
@hananfikir5766 3 жыл бұрын
ዋውውው በጣም አሪፍ ነው እጅሽ ይባረክ 👍👍
@EthiopianKitchen
@EthiopianKitchen 3 жыл бұрын
🙏🙏
@user-cl7wq3sr2g
@user-cl7wq3sr2g 3 жыл бұрын
ዋው ቆንጆሲናሞል ነው ከቂቤው ጋር የተፈጨ ቀረፋ ትንሽ በተን ብታረጊው አሪፍ ነው። እጅሽ ይባረክ ።
@EthiopianKitchen
@EthiopianKitchen 3 жыл бұрын
አመሰግናለው🙏🙏
@aminacomedy50
@aminacomedy50 3 жыл бұрын
በርች ዉዴ
@Ethio8776
@Ethio8776 3 жыл бұрын
Thank you yene konjo egziabher yebarkesh
@HamrawitሐምራTube
@HamrawitሐምራTube 3 жыл бұрын
Wow!! Thank you! It looks delicious ጎበዝ
@anonymoustube1
@anonymoustube1 2 жыл бұрын
you should add butter and cinamon and sugar! like cinamon rolls wowww
@hikmanega4815
@hikmanega4815 3 жыл бұрын
Betam gobez nesh berchi
@EthiopianKitchen
@EthiopianKitchen 3 жыл бұрын
🙏🙏
@loveshort8070
@loveshort8070 3 жыл бұрын
ታባረክ
@GoteTube
@GoteTube 3 жыл бұрын
በጣም።ያአምራል በርች
@amen8176
@amen8176 3 жыл бұрын
Betam gobzi neshi 👍
@tsiontube4174
@tsiontube4174 3 жыл бұрын
ዋው ሲያስጎመጅ እጅሽ ይባረክ እህቴ ሼር 👌❤️
@fantishmekbib3828
@fantishmekbib3828 3 жыл бұрын
Wow it’s looks yummy thank you for sharing ❤️🙏
@hawichala7758
@hawichala7758 2 жыл бұрын
Betame dese yemele beza laye kelale.tebarekelene.
@EthiopianKitchen
@EthiopianKitchen 2 жыл бұрын
Amen! Amesegenalew🙏
@mitushatube1037
@mitushatube1037 3 жыл бұрын
I love it 👌🏿
@user-ed1bs6hw3e
@user-ed1bs6hw3e 3 жыл бұрын
አሰራሩ ደስ ብሎኝ ነበር ቅቤ አሎድም እንጂ አሪፍ ነዉ ተበራኪ 🙏
@EthiopianKitchen
@EthiopianKitchen 3 жыл бұрын
አመሰግናለሁ🙏 በኦቾሎኒ ቅቤም ብትሰሪው ቆንጆ ነው ግዴታ ቅቤ መሆን የለበትም
@user-ed1bs6hw3e
@user-ed1bs6hw3e 3 жыл бұрын
@@EthiopianKitchen በጠም ነዉ እመመሰግናዉ የኔ ዉድ ክበርልኝ 🙏❤👈
@mesigemechu8497
@mesigemechu8497 3 жыл бұрын
Yene balamoya ijish yibarak
@-hibsttube9779
@-hibsttube9779 3 жыл бұрын
watching❤
@aagcclud4261
@aagcclud4261 2 жыл бұрын
በጣም ቆንጆ ነው★♥
@EthiopianKitchen
@EthiopianKitchen 2 жыл бұрын
አመሰግናለሁ🙏
@himanghebresilasie366
@himanghebresilasie366 2 жыл бұрын
ድምፁ ደስ ይላል
@EthiopianKitchen
@EthiopianKitchen 2 жыл бұрын
🙏🙏
@blenwendsen4749
@blenwendsen4749 Жыл бұрын
ሠላምሽይብዛ
@EthiopianKitchen
@EthiopianKitchen Жыл бұрын
🙏🙏
@tesfayoutube7581
@tesfayoutube7581 3 жыл бұрын
በጣም ቆንጅ አድርገሽ ነው የሰራሽው በርች አችም ጎራበይ ወደቤኔ አኔ ደምሬሻለሁ
@amirayasufhasan4904
@amirayasufhasan4904 2 жыл бұрын
Batam arif naw barch
@EthiopianKitchen
@EthiopianKitchen 2 жыл бұрын
Amesegenalew
@Ethopia22
@Ethopia22 2 жыл бұрын
Woww🥰🥰💞💞💞👌
@EthiopianKitchen
@EthiopianKitchen 2 жыл бұрын
🙏🙏
@helentarkue2425
@helentarkue2425 3 жыл бұрын
እጅሽ ይባርክህ
@MarthaTsehay
@MarthaTsehay 3 жыл бұрын
ዋው የሚገርም አርገሽ ነው የሰራሽው ቤተረብ ሆኛለሁ ቤተረብ እንሁን💖💞💞💖💖🥳🥳💖🥳💖💖
@liyumead-2345
@liyumead-2345 3 жыл бұрын
በጣም ቆንጆ አሰራር ነው ለቤትሽ አዲስ ነኝ ሁሉንም አሞልቼለሁ አንቺም ብቅ በይ የኔ ውድ
@user-tp5qo1iw2x
@user-tp5qo1iw2x 3 жыл бұрын
የምወድሽ
@user-kx6df1wr8i
@user-kx6df1wr8i Жыл бұрын
❤❤❤❤❤
@user-hl4uq5dx5q
@user-hl4uq5dx5q 3 жыл бұрын
👏👏👍👍🌹
@roserose-qi5fp
@roserose-qi5fp 3 жыл бұрын
👍👍👍
@Jana-mn9xy
@Jana-mn9xy Жыл бұрын
Berche muya eyastmarshne nw!!!
@EthiopianKitchen
@EthiopianKitchen Жыл бұрын
Amesegenalew!
@RahmaRahma-ee7vf
@RahmaRahma-ee7vf Жыл бұрын
ባጣም ያምራል ግን የገበታ ቂቤ ከለለንስ አማራጭ አለው
@EthiopianKitchen
@EthiopianKitchen Жыл бұрын
የኦቾሎኒ ቅቤ ወይም ኑቴላም መጠቀም ትችያለሽ🤗❤
@z7456
@z7456 2 жыл бұрын
I wish you add one or two eggs in this recipe
@fauziajamal4524
@fauziajamal4524 9 ай бұрын
ሳየው እራሱው ዘጋኝ ቄቤ ሥላለው ኦኦኦኦ
@zamzamsuri6446
@zamzamsuri6446 3 жыл бұрын
👍👍👍👍👏👏👏
@nuraynin
@nuraynin 3 жыл бұрын
አዲስ ቤተሰብ ነኝ በጣም አሳምረሽ ነው የሰራሽው ንፅህናም አንደኛ ነሽ 👌👌👏👏🙏🙏
@EthiopianKitchen
@EthiopianKitchen 3 жыл бұрын
አመሰግናለሁ🙏🙏
@TtTt-yd7zm
@TtTt-yd7zm 3 жыл бұрын
👍👍👍👍👍👍👍👍👍🌹🌹🌹
@user-id5qw1cl3r
@user-id5qw1cl3r 3 жыл бұрын
ነጋ ሰረዋለሁኝ ኢንሸ አለህ
@user-bt6ky9ig8b
@user-bt6ky9ig8b 3 жыл бұрын
እናመሰግናለን እህት ግን ግደታነው ቅቤ
@EthiopianKitchen
@EthiopianKitchen 3 жыл бұрын
እኔም አመሰግናለው🙏 ቅቤ ማድረግ ካልፈለግሽ መተው ትችያለሽ ችግር የለውም ደግሞም ከፈለግሽ ሌላ ነገርም መቀባት ትችያለሽ ለምሳሌ የኦቾሎኒ ቅቤ ( peanut butter) ቀብተሽ ብትሰሪውም በጣም ቆንጆ ነው። ያለምንም ቅቤ ግን ከሆነ የምትሰሪው ስታበስይ መጥበሻው ላይ ትንሽ ዘይት አድርጊበት።
@user-bt6ky9ig8b
@user-bt6ky9ig8b 3 жыл бұрын
@@EthiopianKitchen የኔ ቆንጆ አመሰግናለሁ እሺ😍
@teg22345
@teg22345 Жыл бұрын
Konjo new gen lemen tedebekish???
@EthiopianKitchen
@EthiopianKitchen Жыл бұрын
🤗😍❤🙏
@user-kr1so4sw1p
@user-kr1so4sw1p Жыл бұрын
አረ ሌላም ቁርስ አሳይን እኔ ባሀሳብ ሞትኩ
@EthiopianKitchen
@EthiopianKitchen Жыл бұрын
እሺ 😍
@maya7837
@maya7837 3 жыл бұрын
ኖርማሉን ቅቤ ማድረግ አይቻልም? ያለቅቤስ መስራት አይቻልም?
@EthiopianKitchen
@EthiopianKitchen 3 жыл бұрын
ኖርማሉን ቅቤ እኮ ነው ያልተነጠረውን ማለት ነው ግን ቅቤ መጠቀም ካልፈለግሽ ደግሞ የለውዝ ቅቤ( peanut butter) ብትጠቀሚም በጣም ቆንጆ ነው ምንም ማድረግ ካልፈለግሽም እንዲሁም መስራት ትችያለሽ ግን ስታበስይው ትንሽ ዘይት መጥበሻው ላይ አድርጊበት። አመሰግናለው
@elenibirhanu4127
@elenibirhanu4127 3 жыл бұрын
Can u pls raise ur voice
@EthiopianKitchen
@EthiopianKitchen 3 жыл бұрын
OK👍
@user-nx2cc4wm5p
@user-nx2cc4wm5p 2 жыл бұрын
ቅብያ ካሌላንስ ምን መሪጌ አሌቢን
@EthiopianKitchen
@EthiopianKitchen 2 жыл бұрын
በኦቾሎኒ ቅቤም( peanut butter) ብትሰሪውም በጣም ቆንጆ ነው
@user-nx2cc4wm5p
@user-nx2cc4wm5p 2 жыл бұрын
@@EthiopianKitchen eshi amsgnalo yen konjo
@user-hr2rp3vm8t
@user-hr2rp3vm8t 3 жыл бұрын
ቅቤ ከሌለስ ማር ዘይት አይሆንም
@EthiopianKitchen
@EthiopianKitchen 3 жыл бұрын
ይሆናል የኦቾሎኒ ቅቤም ቆንጆ ነው
@Thelightofnigth
@Thelightofnigth 3 жыл бұрын
ይጣፍጣል
@zedisha531
@zedisha531 Жыл бұрын
በርች ዉዴ
Вы чего бл….🤣🤣🙏🏽🙏🏽🙏🏽
00:18
PEDRO PEDRO INSIDEOUT
00:10
MOOMOO STUDIO [무무 스튜디오]
Рет қаралды 10 МЛН
The Joker saves Harley Quinn from drowning!#joker  #shorts
00:34
Untitled Joker
Рет қаралды 71 МЛН
Look at two different videos 😁 @karina-kola
00:11
Andrey Grechka
Рет қаралды 15 МЛН
Delicious cinnamon rolls with simple ingredients, always an impressive result
9:26
سفيرة الطبخ ام انوار
Рет қаралды 6 МЛН
Вы чего бл….🤣🤣🙏🏽🙏🏽🙏🏽
00:18