ምርጥ ትረካ፡ ውጥንቅጥ የመጨረሻ ምዕራፍ 18 ምርጥ የቤተሰብ ታሪክ wutinket part 18 Final||Ethiopian love story |

  Рет қаралды 1,972

Chagni Media

Chagni Media

3 ай бұрын

ቻግኒ ሚዲያን አሀኑኑ ሰብስክራይብ ያድርጉ!👇👇👇
bit.ly/43y0fqo
ውጥንቅጥ ምዕራፍ 17:- • ምርጥ ትረካ፡ውጥንቅጥ ምርጥ የቤተሰ...
ውጥንቅጥ ምዕራፍ 18:- • ምርጥ ትረካ፡ ውጥንቅጥ የመጨረሻ ም...

Пікірлер: 22
@seidaabdellah7511
@seidaabdellah7511 3 ай бұрын
ምርጥ ትረካ አማኑኤል ሚልዬን ላይክ ይገባህ ነበር። ብቻዬን መሙላት ስለማልችል ነው። የሚገርመኝ ምን የመሰለ ዕውቀት የሚሰጥ መፅሐፎችን እየተረከልን የኛ ሰው አልባሌ የበሬ ወለደ ወሬ ላይ ተጠምዶ ይውላል ምናለ ገዝተን ባናነብ እንኳን በትረካ ሰምተን የማንበብ ባህላችንን ብናዳብር ። ፈጣሪ ይርዳህ አንድ ተከታይ ብቻ ቢኖርህም ያ ተከታይህ እኔ ነኝ። የማይረባ የውሸት ዜና ህዝብ የሚያሸብር የግጭት የውሸት ዜና ብታቀርብላቸው ተከታይህና ተመልካችህ በበዛ ነበር። ህሊናህን ሽጠህ ውሸት ከማቅረብና አገር ከመበጥበጥ በኢትዮጵያዊ በህል እሴት ጨዋነት ትምህርታዊ ትረካህን ሶስት ሰው ብቻ ቢያየው ይበቃል። ሰላም ጤና እድሜ ደስታ የተባረከ ህይወት ተመኘሁልህ።
@woinshetgebremariam7394
@woinshetgebremariam7394 3 ай бұрын
MA God!!! ይሄ መፀአፍ ውብ የሆነ ተከታታይ ድራማ ይሆናል ፍፃሜው ውብ thank you i really enjoy it!
@Ethioselamy
@Ethioselamy 3 ай бұрын
በጣም ምርጥ ትረካ❤❤❤❤
@tesfakahsay9340
@tesfakahsay9340 3 ай бұрын
ያምራል ጥሩ መጸሀፍ ነዉ ትረካዉም ቆንጆ ነው ሰለ አሚሪካ አገር የትግል ኑሮም በጥቂቱ ተምረንበታል እናመሰግናለን በርቱ
@ayalewnigussie9101
@ayalewnigussie9101 3 ай бұрын
ድንቅ ታሪክና ትረካ
@meserettakele6355
@meserettakele6355 3 ай бұрын
ምርጥ በጣም ደስ የሚል ድምፅ ❤❤❤❤❤እናመሰግናለን በርቱ
@someone7260
@someone7260 3 ай бұрын
Wow! it was really amazing!!! thank you soooo much 🙏🙏💚💛❤️
@Yaredzewdie1979
@Yaredzewdie1979 3 ай бұрын
በጣም ነው የማመሰግንህ ጥሩ መፀሀፍ ከጥሩ አቀራረብ ጋር
@tizitagizaw7947
@tizitagizaw7947 3 ай бұрын
Thank you.
@RuhamaRuhamaermiyas
@RuhamaRuhamaermiyas 3 ай бұрын
ቻግኒ ሚዲያ በጣም እናመሰግናለን ልብ አንጠልጣይ በሆነ መልኩ ነው የጨረስኩት አቀራረብህ በጣም ነው የሚመስጠው ልበ ወለድ ሳይሆን እውነተኛ ታሪክ ነው የሚመስለው
@user-gl5bb2qg3i
@user-gl5bb2qg3i 2 ай бұрын
ድንቅ መፅሀፍ ከማራኪ አተራረክ ከልብ እናመሰግናለን።🙏🙏🙏🙏🇨🇬
@mimiraye9943
@mimiraye9943 3 ай бұрын
Ja true tarakiwoche yamegrem tarike ya abeyen ya ahunune good sayechamerwa😊
@bilisumadfeyisa4994
@bilisumadfeyisa4994 3 ай бұрын
WOW Just WOW
@kabiwmekonen4833
@kabiwmekonen4833 3 ай бұрын
ይሄ ታሪክ ብዙዎቻችንን ያሳለፍነውን ህይወት የሚያስታውስ ነው💚💛❤️መጨረሻው ደሞ ልብ ያርሳል!!!! ፍቅር አሸናፊ ❣️
@AzaAbdosh-wo6yz
@AzaAbdosh-wo6yz 3 ай бұрын
መፅሀፋ ጥሩ ነበር በኋላ ፀሀፊው ስሜታዊ ሆኑ ቤተሰቦቻቸውን የፈጀነ ውጥንቅጥ የፈጠረውን ደርግ ያስወገደውን ኢህአደግ አሳማኝ ነት በሌለው ጥላቻ ***ተራኪዎቹ ለመፀሀሀፋ በሚስማማ tone የተረካችሁበት ሌላ ነው በተለይ የሲስተር ድምፅ
@ari-bz4rd
@ari-bz4rd 3 ай бұрын
What a wonderful book. It’s very very nice story. The end is perfect. I’m so happy for Sirkut and Ashenafi for getting the second chance. Thank you for your time.❤❤❤❤❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@hanatesfa4048
@hanatesfa4048 2 ай бұрын
Love it love it የመጨረሻ አስማጭ የሆነ ታሪክ ነው ተራኪዎቹም ልዩናቹ አስተማሪም ነው ገን የትረካውን ቀኑን አራርቃቹት ትንሽ ተበሳጭቼ ነበር you should post it every 24 hours at least but anyways, y’all are the best👏👌 I’m going to be a part of your family from now on.🥰
@samuelmehari5188
@samuelmehari5188 3 ай бұрын
ምን አይነት መጽሐፍ ነው በፈጣሪ። ደራሲው እጁ ይባረክ። እናንተንም በጣም አደነኳችው መጽሐፍ ምርጫችው አተራረካችው። Thank you so much. One thing though ደራሲው ግን ስለአሁኑ እንጭጭ አብይ ምን እንድሚል ባውቅ ደስ ባለኝ ይሄ ሌባ ስንቱን ሸወደ
@amanueleticha202
@amanueleticha202 3 ай бұрын
❤️❤️❤️
@monaworku7553
@monaworku7553 3 ай бұрын
በጣም በትጋት የተከታተልኩት የብዙ ኢትዮጵያንን የህይወት ታሪክ የሚያካትት ድንቅ ታሪክ ነው እናመሰግናለን🙏❤️🙏
@peace8494
@peace8494 3 ай бұрын
ጥሩ ፅሁፍ ግን ፀሃፊው በከባድ ዘረኝነት የተጠመደ ነው መቼም አሁን የአብይን ማንነት ካየ ቦሃላ ብዙ ትምህርት አጊቷል 😏
@user-hg1qu6hb4o
@user-hg1qu6hb4o 3 ай бұрын
❤❤❤
Stupid Barry Find Mellstroy in Escape From Prison Challenge
00:29
Garri Creative
Рет қаралды 20 МЛН
Homemade Professional Spy Trick To Unlock A Phone 🔍
00:55
Crafty Champions
Рет қаралды 56 МЛН
I wish I could change THIS fast! 🤣
00:33
America's Got Talent
Рет қаралды 58 МЛН
World’s Deadliest Obstacle Course!
28:25
MrBeast
Рет қаралды 121 МЛН
ዛዲግ ወይም ዕድል  (ክፍል አንድ)
56:14
ela mahder ኤላ ማህደር
Рет қаралды 159
Why didn’t Nika like my long and beautiful nails? #cat #cats
0:25
Princess Nika cat
Рет қаралды 122 МЛН
Can You Draw A PERFECTLY Dotted Line?
0:55
Stokes Twins
Рет қаралды 17 МЛН
He sees meat everywhere 😄🥩
0:11
AngLova
Рет қаралды 6 МЛН
天使的牙刷被小丑这么用?#short #angel #clown
0:14
Super Beauty team
Рет қаралды 14 МЛН
🤷🏻‍♂️She Took His Skittles And Discolored Him😲🥴
0:33
BorisKateFamily
Рет қаралды 6 МЛН
ИНТЕРЕСНАЯ ПРИКОРМКА
0:19
KINO KAIF
Рет қаралды 11 МЛН
The child was abused by the clown#Short #Officer Rabbit #angel
0:55
兔子警官
Рет қаралды 8 МЛН