ምርጥ የፍቅር ታሪክ

  Рет қаралды 11,936

ከናቲ ጋር / Nati Abraham {Official}

ከናቲ ጋር / Nati Abraham {Official}

6 ай бұрын

#kenatigar #naticomedy #natiabraham
ይህ የ / @zionfamily2881 የ zion family ዩቲዩብ አካውንት ነው !
ከልብ እየሳቁ ፣ እየተዝናኑ ፣ ላይክ ፣ ሼር ፣ ሰብስክራይብ በማድረግ ይመልከቱ !
ከዚህ ቻናል ጋር ቤተሰብ በመሆን ይሳቁ ፣ ይዝናኑ ፣ ቁምነገር ያላቸው ዝግጅቶችን ይመልከቱ !!!
ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ !
instagram - / official_nati_abraham
tiktok - nati_abraham

Пікірлер: 42
@nati_abraham
@nati_abraham 6 ай бұрын
ይህ የ www.youtube.com/@zionfamily2881 የ zion family ዩቲዩብ አካውንት ነው ! እኛን ደሞ የምትፈልጉ በ 09 29 01 83 54 ደውሉ ! ፈጣሪ ሃገራችንን ይባርክ !
@Eagle1503
@Eagle1503 6 ай бұрын
ደስ የሚል ፍቅር፣ ዎው የምታስቀና ሚስት ናት ጸጋ ይብዛልሽ ቆንጂት፣ ቀሪ ዘመናቹን ጌታ ይባርክ
@wubitubi
@wubitubi 6 ай бұрын
የኔ እናት ጎባዝ ነሸ እንኳን ልጃችሁ ተረፈቺላችሁ ጌታ በጥበብ እና በሞጎ የሰድገት ጌታ ፍቅርችን ይብዛላችሁ
@solomonasfaw546
@solomonasfaw546 6 ай бұрын
በጣም አስተማሪ ደስ የሚል ቤተሰብ እግዝአብሄር ሁሌም ከናንተ ጋር ይሁነ! አሜን
@betelehemassefa1038
@betelehemassefa1038 6 ай бұрын
በጣም የተባረካችሁ ደስ የምትሉ ጌታ ዘመናችሁን ይባርክ❤
@kirubelmezgebu6601
@kirubelmezgebu6601 5 ай бұрын
ደስ ትላላችሁ ገንዘብ ለሚያስጨንቀው ሰው ጥሩ ምላሽ ናችሁ ወኩ ግን ዎርክ ነበር 🤣🤣🥰🥰
@galzamgal7940
@galzamgal7940 6 ай бұрын
በማሪያም አለባበሷ የምራል አይለያቺሁ
@benyamaklog
@benyamaklog 6 ай бұрын
Awesome testimony of true love and faith in Christ. May God continue flourishing your relationship
@selamebegetamulunawe
@selamebegetamulunawe 6 ай бұрын
ቅመም ሴት ነሽ የወለዱሽ የተባረኩ ይሁኑ በጣም ጌታ የረዳችሁ ቤተሰቦች ናችሁ የሚያከብሩኝን አከብራለሁ ያለው እግዚያብሔር መኝታችሁን ቅዱስ አድርጋችሁ ስላከበራችሁት እሱ ደሞ ለቃሉ ታማኝ ስለሆነ አከበራችሁ ያሳደጓችሁ ቤተክርስቲያን እራሱ ድንቅ ቸርች ነው በጥሩ ስነምግባር አሳድጓችኋል እግዚያብሄር ይባርካችሁ❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@abdulnaserjamsheer7914
@abdulnaserjamsheer7914 6 ай бұрын
Amazing Holiness love for Glory of God, young couple may God bless you abundantly cos you are keeping what you promised to God❤🎉
@Mathematicsskill4458
@Mathematicsskill4458 6 ай бұрын
ኧረ ብሮ፡ አሁንም፡ ተመሥጦ ፡ነው ሚያያት፡ ያጣፍጥላቹ።
@user-hb5xq5ug4w
@user-hb5xq5ug4w 6 ай бұрын
ተባረኩ እግዚያብሄር ትዳራችሁን ይባርክ thank you natiye
@ewnetyasarfal
@ewnetyasarfal 6 ай бұрын
እግዚአብሄር ይባርካችሁ! ደስ እያለኝ ነው የተከታተልኩት። 😍🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰
@elsaa1582
@elsaa1582 6 ай бұрын
Betame desse telalchew guadena yemebale betedarachew attasegebu chegere keale erasachew bee negegere fetute geta yebarkachew love you ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@tessemamizer9907
@tessemamizer9907 6 ай бұрын
ጌታ በልጁሽ አለማ አለው አይዞሽ በደንብ ያዠያት
@lemlemazmera3512
@lemlemazmera3512 6 ай бұрын
May lord Jesus bless your entire life abundantly. May God keep from evils.
@hopehope7889
@hopehope7889 6 ай бұрын
Beautiful couple! So lovely!
@Elbethel167
@Elbethel167 6 ай бұрын
እንዳየሁት ሰዎች አንድን ቪድዮ ገብተው የሚያዩት ታይትሉን አይተው ነው ለዚህም ይመስለኛል ይሄ ቪድዮ ብዙ እይታ ያላገኘው ፣ ኣዲተሮች አስቡበት።
@maregk4154
@maregk4154 6 ай бұрын
Egziabher tsegawin yabizalachu, Abet mebarek des tilalachu.ahunim degimo degimo Egziabher tsegawin yabizalachu.
@sablekassaye3751
@sablekassaye3751 6 ай бұрын
አስለቀሽኝ የልጅን ነገር የወለደ ያውቀዋል እግዛቤር በፀጋው በጥበብ በሞገሱ ያሳድግላችሁ በርቱ ቤታችሁ ይባረክ ❤❤❤❤❤
@kalkidanabate6312
@kalkidanabate6312 6 ай бұрын
Tebarkachuhal
@girumtadesseoffical6233
@girumtadesseoffical6233 5 ай бұрын
❤ውይ እንዴት እንደውደድኩቸው ብርክ ቭሉ ይከናወነላችሁ❤❤❤
@tessemamizer9907
@tessemamizer9907 6 ай бұрын
እገዚአበሔር ትዳራቹህን ይባርክ❤
@tsionyohannes5427
@tsionyohannes5427 6 ай бұрын
የኔ ወርቆች ከናንተ ሁሌም እማራለሁ ❤
@mercyteshite7967
@mercyteshite7967 6 ай бұрын
Dess tilalachu❤
@njatali-wl1ly
@njatali-wl1ly 6 ай бұрын
ውብዬን ትመስላለች
@hezekalhailu9937
@hezekalhailu9937 6 ай бұрын
betam asetemari nw
@Shalomthegreat
@Shalomthegreat 6 ай бұрын
Stay blessed ❤❤
@HK-MD
@HK-MD 6 ай бұрын
ፈጣሪ የኔዋን የምሰጠኝ ከሆነ ስጠኝ።
@tibaahmad8918
@tibaahmad8918 6 ай бұрын
😂😂😂 ይሰጠሀል በትግእስት ጠብቅ
@bezuasrate481
@bezuasrate481 6 ай бұрын
Wawwwwwww
@user-cm7pz8tt3c
@user-cm7pz8tt3c 6 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@selamawti531
@selamawti531 6 ай бұрын
❤❤❤❤❤
@Etech1616
@Etech1616 6 ай бұрын
❤❤❤
@elsaa1582
@elsaa1582 6 ай бұрын
Cameraw bemehale fereze yadergale demsu ecco alebete bedenbe aysemame assetekakelu weedwocha
@Bossboss-lz8yj
@Bossboss-lz8yj 6 ай бұрын
ምነው እዚህ ፕሮግራም ላይ የሚቀርቡት 90% ፕሮቴስታንቶች ናቸው ችግር አለ
@hayatadela
@hayatadela 6 ай бұрын
😅😅😅 የእኔ ጥያቄ
@GashawWagnew
@GashawWagnew 6 ай бұрын
ተመቼህኝ የኔም ጥያቄ ነው?????
@woynshethussen4943
@woynshethussen4943 6 ай бұрын
ምነዉ ጨነቀህ
@dagemawitdagembeslt2460
@dagemawitdagembeslt2460 6 ай бұрын
Eko ho ye pente nw ende programu wyem program akrabiew pente nw 🤭
@helenemso32
@helenemso32 6 ай бұрын
የፍቅረኛዬ የልደት ቀን !
9:28
ከናቲ ጋር / Nati Abraham {Official}
Рет қаралды 27 М.
UNO!
00:18
БРУНО
Рет қаралды 4,6 МЛН
አዲስ ሙሽራ ! - ምርጥ አስቂኝ ቪዲዮ
7:04
ከናቲ ጋር / Nati Abraham {Official}
Рет қаралды 44 М.
አስቂኝ ቪዲዮ
7:07
ከናቲ ጋር / Nati Abraham {Official}
Рет қаралды 17 М.
በአውሮፓ ኢትዮጵያዊ ገበሬ አገኘሁ ! / ሙሉ ከተማ ገበያ - Travel video !
32:57
ከናቲ ጋር / Nati Abraham {Official}
Рет қаралды 43 М.
የፍቅር ህይወቴ አሳዛኝ መጨረሻ ! - ስሙኝማ
13:55
ከናቲ ጋር / Nati Abraham {Official}
Рет қаралды 148 М.
ያልታሰበው Date ከማሂ ጋር
30:05
ከናቲ ጋር / Nati Abraham {Official}
Рет қаралды 103 М.
የዲያስፖራው ካሳ !  #kenatigar  @Africanethio
30:34
ከናቲ ጋር / Nati Abraham {Official}
Рет қаралды 31 М.
የሃብታሙ መጨረሻ ! - ምርጥ አስቂኝ ቪዲዮ
6:29
ከናቲ ጋር / Nati Abraham {Official}
Рет қаралды 30 М.
La bebida 🥤 de mentira 😂
1:01
Hablame pri
Рет қаралды 7 МЛН
Water Football #youtubeshorts #funny #football
0:52
Life Of Happiness
Рет қаралды 23 МЛН
Joker, what is this doing?!#joker #shorts
0:31
Untitled Joker
Рет қаралды 13 МЛН
Sigma Girl Past #funny #sigma #memes
0:26
CRAZY GREAPA
Рет қаралды 10 МЛН
Нужный препарат|смотреть до конца😂
0:27
6КадроВ6
Рет қаралды 2 МЛН