ምርጥ የትዝታ ሙዚቃ እሲ ትዝታ ያለበት ላይክ👍እፍፍፍፍፍ እኮየ ነሽ የበረሀ ሎሚ ያገሬ ልጅ በይ ደህና ክረሚ

  Рет қаралды 1,556,693

መርሻየ tube

መርሻየ tube

Күн бұрын

Пікірлер: 802
@ዚነትያሲን
@ዚነትያሲን 2 жыл бұрын
አይይይይ ትዝታየ ተጓደኞቸጋ ያሳለፍኩት ሁሉ ትዝአለኝ አይይበተለይ አረምስናርም በወፈል
@kadijaali2664
@kadijaali2664 Жыл бұрын
አይይይይይይይይይ ትዝታ ብቻ ነው😢😢😢😢የመዳም ቅመሞችየ የኔ ምርጦች በትዝታ ብቻ እልምምምምምምምም ነው አይዞን የኔ ጀግኖች❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@SadaSada-ku9qd
@SadaSada-ku9qd 11 ай бұрын
በጠም አይይይይይ ዘት ዝታ😢😢😢😢😢😢😢
@ጧሊባብንትጀማል
@ጧሊባብንትጀማል 6 ай бұрын
😢😢😢😢😢😢 ብሶተኛው ልቤ
@saraSara-eo8yd
@saraSara-eo8yd 6 ай бұрын
😢😢😢😢😢
@MlLm-ds7md
@MlLm-ds7md 6 ай бұрын
እልም ላርግብሽ አቦ
@SltanuSltanu-s1c
@SltanuSltanu-s1c 6 ай бұрын
​@@SadaSada-ku9qd??????¿¿?@`
@SamrawitAbay
@SamrawitAbay 8 ай бұрын
እፉፉፉፉፉፉፉፉፉ ላብድ ነው ❤❤❤❤❤❤❤❤
@JeuHdj
@JeuHdj 11 ай бұрын
ወላሂ ይህ ሙዚክ ያለፈ ትዘታን በሙሉ እደገና ያመጣል የዛሬ አምስት አመት ነበር ፍቅር የያዘኝ ግን ከሁንም ድረስ እየተሰቃየሁነዉ እሡ አግብቶምኳ በጣም አፈቅረዋለሁ ሌላ ወድ ልቤ መቀበል አልቻለም ምፍትሄ ስጡኝ አህት ወድሞቸ በጣም ይጎዳል ወላሂ ኡፍፍፍፍ
@ዜድየወሎዋቀበጥ-ኈ3ዀ
@ዜድየወሎዋቀበጥ-ኈ3ዀ 6 ай бұрын
😭😭😭😭😭መቃጠልነዉ አችዉ😭😭😭ስደት
@Ggg-u3e8i
@Ggg-u3e8i 6 ай бұрын
አወ ወላሂ
@ሱሱነኝየገጠሯ
@ሱሱነኝየገጠሯ 12 күн бұрын
አብሽሪ የኔ ውድ የምወጅው ልጅ በትዳር ይወፍቅሽ
@Sygsg7Sgjh90
@Sygsg7Sgjh90 Жыл бұрын
ወይ ሀገሬ ኢትዮጵያ አንችን የሚወዳደር ማነው!ካለድህነትሽ ውበትሽ ብቻ የሚስብ ኧህህህህህህ ስደት አፈር ብላ""❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@JgHw
@JgHw Жыл бұрын
አረአረመረሸከሸዘጠሸአ
@JgHw
@JgHw Жыл бұрын
ጀአወረዘጠገሸረ
@JgHw
@JgHw Жыл бұрын
ጀከሠወጠዘአሸወጨሸመሐዘጰ
@helengetachew9380
@helengetachew9380 2 жыл бұрын
አይይይይ የገጠር ሙዚቃ ማነው እደኔ በስደትላይ ሆኖ ሢሠማ የሚውለው በትዝታ ጭልጥነውኮ የምለው😥❤❤❤❤🌹🌹🌹🌹🌹🌹
@sabilaaja1337
@sabilaaja1337 Жыл бұрын
Ena elehu. Yemayseleshegn. Hulgza
@زينب-ح8ي6ح
@زينب-ح8ي6ح 3 ай бұрын
አይይይይይይይይይ ትዝታ እንደው እንዴት ልሁን የከንሙዚቃ ስሠማ ልቤ ይረብሽብኛል😭😭😭😭😭😭😭😭
@Y9ghicu
@Y9ghicu Жыл бұрын
ይሀን ሙዚቃ ስሰማ በጣም አዝናለሁ ይከፍኛል
@ሀያትየእናቴናፋቂ
@ሀያትየእናቴናፋቂ 3 жыл бұрын
እውን ወሎየነኝ ያውም የሀይቅ ልጅነኝ
@hayatjmal1700
@hayatjmal1700 3 жыл бұрын
የሀይቅ ቀበጥ ነን የትም ተወለዱ ሀይቅላይ አደጉ
@RataH-y3l
@RataH-y3l Жыл бұрын
❤❤❤❤
@user-ሚጣ
@user-ሚጣ 5 ай бұрын
እኔም❤❤❤
@MengistuYetenal
@MengistuYetenal 3 ай бұрын
ይመተ
@MengistuYetenal
@MengistuYetenal 3 ай бұрын
አአአአአከ
@ተመስገንአምላኬ-ዐ4ጰ
@ተመስገንአምላኬ-ዐ4ጰ 4 жыл бұрын
አሪፍ ሙዚቃ ነው በርችልኝ ማሬ
@bbabbb4339
@bbabbb4339 4 жыл бұрын
A
@zemenuteka1126
@zemenuteka1126 3 жыл бұрын
አይ ጊዜ ሁሉም ቀረ፤ ሰኔ ሲያሽቆለቁል ይሄን ሙዚቃ ስሰማ ንሽጥ ነበር የምል። ምን ይሆናል 😱😱😱😱!!
@እናቴማርያም-ሐ8ኀ
@እናቴማርያም-ሐ8ኀ 3 жыл бұрын
ትዝታ ሊደፋኝ ነዉ አይ ስደት አይህ ይጥፋ ብር ከምወደዉ ከመጀመሪያ ፍቅሬ ለየህኝ የስራህን ይስጥህ የጋበዝከኝ ሙስቃ ነዉ የኔ ባትሆንም ክፍ አይካህ።
@sewargeyenealgne1892
@sewargeyenealgne1892 3 жыл бұрын
አይዞሽ እህቴ ላንች ያልታዘዘ ይሆናል ጠብቂ ያንች የተባለው ይመጣል ።
@ዜድሀገሯንወዳጅ
@ዜድሀገሯንወዳጅ 2 жыл бұрын
አይይይይይ ትዝታ ብቻቻቻቻቻቻው እነሙዚቃ እኔ የጨፈርኩበት ብቻሳይሆ አንች ናፍቆተኛ እያልኩ የዘፈኩ አረሳኝም ፍየል ሳግድ የዛሬን አያድርገውና
@ነኢምነኝዱባይከበርሀው
@ነኢምነኝዱባይከበርሀው 3 жыл бұрын
አወ ሀገሬም ወሎነው ተውልደም ደሴነው፧ የሸጋወች ሀገር አህሪቡ የሚለው። 😢😢😢😢😭😭😭💔💔💔💔❣️❣️❣️❣️💞💞💞💞💞💘💘💘💘💘😢😢😢😭😭💔💔💔
@hawenkoo4157
@hawenkoo4157 3 жыл бұрын
0
@hayattube6157
@hayattube6157 3 жыл бұрын
ሰህ
@SmilingCrocodile-yw7mi
@SmilingCrocodile-yw7mi 9 ай бұрын
❤❤❤❤❤
@ፋፊነኝህልሜናፋቂ
@ፋፊነኝህልሜናፋቂ 2 жыл бұрын
አይይ ትዝታ የስራህን ይስጥህ አቦ ኤጭ በጣም ያምራል
@FatmahAthuibya-hk9hr
@FatmahAthuibya-hk9hr 6 ай бұрын
😂❤🎉
@AphramZewdu
@AphramZewdu Ай бұрын
ደጋግሜ ብሰማው አይሰለቸኝም ኩፉ ቀን ከሀገሬ አወጣኝ
@hautiyoutube4860
@hautiyoutube4860 9 ай бұрын
ደጋግሜ ነው እመሰማው 😢😢😢
@baaklinifamily7605
@baaklinifamily7605 9 ай бұрын
😢❤
@kuberamhamed
@kuberamhamed Жыл бұрын
አይይይይይይ ትዝታ ምንልሑንእኔሥ እኔብቻነኝግኝ ያለቀሥኩት ውላሒ ያሥለቅሳል እይይይይሥደትሥ
@خليفهالاحبابي-ز3ذ
@خليفهالاحبابي-ز3ذ 3 жыл бұрын
እኔስ ሙዚቃ ትሰማ ትዝታ አል ቻልኩ ምህጂህጂነዉእሚለኝአገርቤት
@ተምሬእንድሪስየልጓማልጅ
@ተምሬእንድሪስየልጓማልጅ 3 жыл бұрын
አይይይ ወይ ስደት ስርህን ያጥፋው ትዝ አለኝ ሀገሬ🇪🇹 ተው እንሸቅልበት ትዝታትዝታ አታምጡብን ትዝታ አዙሮ ሊደፋኝ ነው😭😭😭😭😭😭
@mandefrawujfkshambe6963
@mandefrawujfkshambe6963 2 жыл бұрын
Ayzonn
@HiwotEseye
@HiwotEseye 6 ай бұрын
አይዞን እኔ እራሱ 2006 ወንድሜ የተዳረበት ሙዚቃ ነዉ ሙዚቃዉን ሰስሰማዉ አለቅሳለሁ ትዝታታታታታታ
@Zahra-np1jf
@Zahra-np1jf 3 ай бұрын
😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
@mariyammariyam9402
@mariyammariyam9402 3 жыл бұрын
ይሄን ሙዚቃ ስሰማ የልጅነት ፍቅረኛዬ ትዝ ይለኛል ዝብዬ ያለ አንድ ስበብ ተውኩት 😭😭😭😭
@rabias685
@rabias685 3 жыл бұрын
😢😢😢😢😢 አይኝስደትየስራውን ይስጠው አረአይኝኝኝኝ
@ለካህልምነበር-ሰ1ተ
@ለካህልምነበር-ሰ1ተ 3 жыл бұрын
ይቅርታ ጠይቂዉ የሚያፈቅርሽ ከሆነ🙏🙏😍
@ለካህልምነበር-ሰ1ተ
@ለካህልምነበር-ሰ1ተ 3 жыл бұрын
@@rabias685 አብሽሪይ ለበጎ ነዉ ስንቱ ስደትን. ተመኝተዉት ያጡ አሉ
@mariyammariyam9402
@mariyammariyam9402 3 жыл бұрын
@@ለካህልምነበር-ሰ1ተ አሁን እማ እረፍዷል እኔም ሌላ ህይወት ጀምሪያለሁ እሱም እንደዛው 😥😥💔
@mariyammariyam9402
@mariyammariyam9402 3 жыл бұрын
@@rabias685 አይዞሽ እህት ያልፋል
@Hawaidiris
@Hawaidiris 5 ай бұрын
ዉሀ ሙላት ና ቀሥሲጥል አድነዉ ችሎላሥለፈ ሁሉም አላፊነዉ👌
@ኪሩቤልነኝ
@ኪሩቤልነኝ 4 жыл бұрын
ወይ ብቻ ኛው እኔ ማነች የኔ ትዝታ ነይልኝ
@tube4438
@tube4438 4 жыл бұрын
አይዞን❤🙏
@weletehiwotwase9060
@weletehiwotwase9060 3 жыл бұрын
@@tube4438 PMB
@baaklinifamily7605
@baaklinifamily7605 9 ай бұрын
​@@tube4438uu
@ShCv-ww7gh
@ShCv-ww7gh 5 ай бұрын
Awo. Wallahi. Zamad alwaqaling😢😢😢😢
@عبدالمجيدالخالدي-غ9ع
@عبدالمجيدالخالدي-غ9ع Жыл бұрын
አይይይይይ ትዝታ የውሀቀደታ ነገርስ የጀሪካ ውሀ ደፍቸ ነበር የምሄደው አይይይ ስደት ከጓድኞቸ ልይት ብየ ስደትመጣሁ
@Fatima-nt6do
@Fatima-nt6do 11 ай бұрын
ትዝታ ብች ከናበልጂነት ትዝታ ብቻ💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔😢😢😢😢😢😭😭😭😭😭
@user-ሚጣ
@user-ሚጣ 5 ай бұрын
💔💔💔💔
@HiwotEseye
@HiwotEseye 6 ай бұрын
ይህን መዚቃ 2006 ወድሜ የተዳረበት አዲሰ ነበር አይ ትዝታታታታታታታታታታታታ😢😢😢😢😢
@saadaS-o6t
@saadaS-o6t 6 ай бұрын
1998ነው የወጣው አትዋሹ የሀገሬ ልጀ ነው
@ሙራድ-ቸ1ፀ
@ሙራድ-ቸ1ፀ Ай бұрын
አይትዝታ ይሄን ሙዚቃ እዴኔየሚወደዉአለ❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@الحمداللهتمالحمدالله
@الحمداللهتمالحمدالله 4 жыл бұрын
አይይይይይይ ሙዚቃ መስማትኳን አልፈልግም ነበር ነገር ግን ናፍቆት ስላለብኝ ኦፍፍፍፍፍፍፍ
@maa4631
@maa4631 3 жыл бұрын
እራህማ ነኝ የወንድሜ ናፈቂ ወይ ስድት እኔ ያገባሁ አመት ነው ይህ ሙዝቃ የተለቀቀው አሁን ግን ተለዩይተን እኔ ሌላ ሂውት ጀመሪለሁ እሱም እንደ ዛው አሁን ግን እኔ እሱም ስድት ነው እኔም ስድት ነኝ አንመላለስ የያለይ ነው እኔ ደግሞ ሌላ አለይ ብለውም እሱ ግን ታች መለቴ በጣም ነው የጓድይ ይላል እኔ ግን ተሱ በላይ ነኝ ስራቸ ተለጫለሁ አሁን ግን አልቻልኩም የልጅነት ስለሁነ ይሁን በጣም ነው የምወድው
@sindaaxmed8635
@sindaaxmed8635 3 жыл бұрын
Sdetastelat
@tringot4558
@tringot4558 3 жыл бұрын
😥😥😥😥😥
@BintSeib
@BintSeib Ай бұрын
መገን ትዝታ እህህህ አይይይ ሆደን በርበር አለኝ ወልዶ እደቀበር ተዋዶ መለየት በኔ አልተጀመር እህህህ ስደት እናት
@tgtg8418
@tgtg8418 2 жыл бұрын
አይይይይይይይይ እንዳልኬ የኔ በርከኛ እኔን በርሀው ይብላኝ የኔ ከርታታ ናፈቅከኝ በሰማይ ቤት ይመችህ ከርታታዋ እህትህ ምን በቅቷት ይሆን እኛስ አለን
@Zahra-zt9fb
@Zahra-zt9fb 9 ай бұрын
አይይይይ ትዝታ ብቻ ሥደት ይብላኝልህ😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔👍👍👍👍
@ShCv-ww7gh
@ShCv-ww7gh 5 ай бұрын
Allmtadel naw. Ehhhh. Ere zares .alchalkum. .
@Gaski-k7b
@Gaski-k7b Ай бұрын
ልጅነቴ.ነውትዝእሚለኝ.ይሄንስሰማ😢😢😢😢❤❤❤🙉🙉🙉🙈🙈🙈🙊🙊☺☺☺☺😥😥😥
@FjjhgRgf
@FjjhgRgf Жыл бұрын
ድስየሚል ሙዚቃልብይነካል❤❤❤❤❤❤❤❤ቆመህልቀርነው እዲውድም😢😢😂❤
@FunnyBiscuits-zx4ki
@FunnyBiscuits-zx4ki 9 ай бұрын
አይትዝታ. ናፍቆት.ስዳት. የሀገርጉዳይ. የቤተሰብሀሳብ ተፈራ ረቀበኝ እ ኔሰ❤❤❤❤❤❤❤❤😢😢😢
@sahaaddxb1801
@sahaaddxb1801 3 жыл бұрын
አይይይይይይይይይይይይይይይይይይይይይአረኔ ላብድ ነው አልቻልኩም በትዝታ ሞትኩኝ እፍ ግን እደኔ አገሩ የናፈቀው አለ ከሰው ሀገሩ ለካ አድን ነገር ሲርቁት ነው ማንነቱ የሚገባው
@kassahunzelalem9340
@kassahunzelalem9340 7 ай бұрын
ልክ ነው ሁሉንም ካጣነው በኋላ ነው የሚገባን በ ልጅነቴ ቴፕ ተከትዬ የምሄደው ፅ አለኝ
@tarikumamush-im7my
@tarikumamush-im7my 5 ай бұрын
🎉🎉🎉🎉
@mekditaye-z7i
@mekditaye-z7i 4 ай бұрын
ዉነትሽን ነዉ ዉይ እኔም
@TghGj-sf2zc
@TghGj-sf2zc 4 ай бұрын
አይይይይይይ😢​@@kassahunzelalem9340
@JmailFaoe
@JmailFaoe 4 ай бұрын
​@@kassahunzelalem9340today is that 8:16 ok I
@zeynebawel9979
@zeynebawel9979 3 жыл бұрын
ሣሕ የወሎናት.በረታስወድልክ.
@ابراهيمحبشي-ج7ث
@ابراهيمحبشي-ج7ث Жыл бұрын
አይ ትዝታ የዛሬ አያርገው እና የወሎ ልጅ አፍቅሬ የሩቅ ሰው መውደዲየ አረ የት ይሆን ያለሺው በፍቅርዋ ተሰቃየሁ😥💔😥💔💔😥ፈጣሪ ባለሺበት ይጠብቅልኝ ፍቅርየ🙏💔❤😥
@Hy-zh6es
@Hy-zh6es Жыл бұрын
እናፋልግህ ማናት😂
@khankhan3651
@khankhan3651 Ай бұрын
አይይይይ ትዝታ ብቻ ስደት ይብላኝልህ 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔😭😭😭😭😭😭😭😭💔💔💔💔💔💔
@አህመድየወሎልጂ
@አህመድየወሎልጂ 2 жыл бұрын
😭😭😭😭 ወይ ስደት ይብላኝልህ እኔስ አለሁት ሁሉን ችየ
@Hanamemlu
@Hanamemlu Ай бұрын
ኡፍፍፍፍፍፍ ትዝታ ልገለይ አይይይይይይይይ
@dktube21
@dktube21 4 ай бұрын
አባዩ ዘውዴ ምርጥ አድርጎ የዘፈነው ባህላዊ ዘፈን🥰🥰🥰🥰
@CcCc-w7h
@CcCc-w7h 3 ай бұрын
አውርድ
@CcCc-w7h
@CcCc-w7h 3 ай бұрын
አውርድ
@CcCc-w7h
@CcCc-w7h 3 ай бұрын
አውርድ
@CcCc-w7h
@CcCc-w7h 3 ай бұрын
አውርድ
@MagaMaga-xk1lc
@MagaMaga-xk1lc 2 ай бұрын
የገጠር 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
@Heloo-j9p
@Heloo-j9p Ай бұрын
አረ ስሞት. አስታማኚየሚለዉ ን ሙዚቃ. ስሙን ንገሩን. በናትቺሁ 😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢 አጥቸዉነዉ
@AhmedAdimew
@AhmedAdimew 11 ай бұрын
😢😢😢😢ወላሂክፍትብሎኛልአይ ስደት😭😭😭😭
@ErmiasTekalign
@ErmiasTekalign 7 ай бұрын
የምር አሁን ከጎኔ የምትሆን ሴት ፈልጌለሁ ከዚህ በኋላ ብችኝነት በቃኝ❤❤❤
@Meremahussen-pq5oe
@Meremahussen-pq5oe 4 ай бұрын
እኔልሁን
@Hawa-m8i
@Hawa-m8i 2 ай бұрын
አይይይይ ትዝታ ብቻ 😢😢😢😢
@Halima-e5f3i
@Halima-e5f3i Ай бұрын
ጓደኛየ ትወደዉ ነበር ❤❤❤
@user-ሚጣ
@user-ሚጣ 5 ай бұрын
አይ ትዝታ ናፈቀኝ ያ ጊዜ💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@birhanwube1346
@birhanwube1346 2 жыл бұрын
የድሮየ ትዝታየ ተቀሰቀሰብኝ ኡፍፍፍፍፍፍፍ
@wetube9692
@wetube9692 4 жыл бұрын
ዋውውውው የኔውድ አሪፍ ነው በርችልኝ 😘
@ssoo3513
@ssoo3513 3 жыл бұрын
ለምን እደመወዳት ሳላውቅ ከልቤ ወዲጃት ይሄው 16 አመት በመውደዷ እሰቃያለሁ ባዲት የገጠር ልጂ ደሞ የሚገርመው ባል አላት እረ እኔ ሞኚ ነኚ ምን አለ ብረሳት
@gvbbnn9309
@gvbbnn9309 3 жыл бұрын
አይዞህ ንገራት በፍለፊት 😭የደረሰበት ያቀዋል
@ፍልቅልቋነኝየወግድዋየወን
@ፍልቅልቋነኝየወግድዋየወን 3 жыл бұрын
አብሺር
@FatmaFatma-wb5rj
@FatmaFatma-wb5rj 3 жыл бұрын
አይዞህ
@Eክሩነኝየገጠሯፀይም
@Eክሩነኝየገጠሯፀይም 3 жыл бұрын
ፍቅርኮ ከላይ ስለሆነምንማረግ አይቻልም 💔💔
@asdasda4771
@asdasda4771 3 жыл бұрын
አንተም የምትወድህ አላህ ይሰጥህ
@Fatima-nt6do
@Fatima-nt6do 11 ай бұрын
አይ ትዝታ ብቻ እኔስ ስደት ሰለቸኝ አስጠላኝ 😢😢😢😢😢😢😢
@JejrJejr-t1d
@JejrJejr-t1d 25 күн бұрын
መአድወ😮😮😂
@melakukebede7753
@melakukebede7753 3 жыл бұрын
አቤት አቤት አቤት.....ስክስክስክስክስክስክስክስ....
@YibeltalGedefaw
@YibeltalGedefaw 11 күн бұрын
አይይይይይ ትዝታ😢😢😢😢😢😢😢😢😢❤❤❤❤❤❤❤
@Baryaw-n4r
@Baryaw-n4r 6 күн бұрын
ውውውውውውውው እረትዝታ😢😢😢😢😢😢😢
@mariyammariyam9402
@mariyammariyam9402 3 жыл бұрын
አይይይዬይይዬ ትዝታ ስደት ይብላኝልህ😥😥😭😭☝️☝️☝️💔💔
@ስደቱማሀተቤንአጠበቀው
@ስደቱማሀተቤንአጠበቀው 3 жыл бұрын
አይዛን💔💔😭
@حواحوا-ذ2ط
@حواحوا-ذ2ط 3 жыл бұрын
@Aman Ahmad ብቻትዝታነዉትርፈ
@hayatEndris-n5c
@hayatEndris-n5c Жыл бұрын
የትምህረትቤት መላያቺን የመጨረሻቀን የተገባበዝነዉ ወየዉትዝታ ስደትአፈርብላ
@lailaahmed6467
@lailaahmed6467 3 жыл бұрын
ይሂሙዚቃ ውሰጤነው ትዝታቀሰቃሺ ኡፍፍፍፍፍ
@EndrisMohammed-xm6fw
@EndrisMohammed-xm6fw 7 ай бұрын
አረ ቤተሰብ አገሬ ጊንባ ናፈቀኝ ይሄን ሙዚቃ ስሰማው በቃ ልጅነቴ
@FentonishAdugna
@FentonishAdugna 3 ай бұрын
ኡፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍ አልቻልኩም ትዝት ብቻ ላብድ ነዉ ኡፍፍፍፍፍፍፍ😥😥😥😥😥😥😥😥💔💔💔💔💔💔💔
@Gggg-j4u1x
@Gggg-j4u1x Ай бұрын
ስደት አፈርብላ እፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍ እረምን ልሁን
@enaniasega1956
@enaniasega1956 3 жыл бұрын
ወይ ያገሬ ትዝታ የቤተሠብ ናፍቆት አዙሮ ሊደፍኝ ነዉ
@حواحوا-ذ2ط
@حواحوا-ذ2ط 3 жыл бұрын
እኔምግንአብሽሪእህቴብቻበሠላምከቤተሰብበሰላምይደብልቀን
@HananHanan-hn8xl
@HananHanan-hn8xl 3 жыл бұрын
እደኔ
@حواحوا-ذ2ط
@حواحوا-ذ2ط 3 жыл бұрын
@@HananHanan-hn8xl እኔምአዞረኝ
@HananHanan-hn8xl
@HananHanan-hn8xl 3 жыл бұрын
@@حواحوا-ذ2ط አይዞሽእህት
@حواحوا-ذ2ط
@حواحوا-ذ2ط 3 жыл бұрын
@@HananHanan-hn8xl እሽየኔዉድ
@BlemYesenay
@BlemYesenay 6 ай бұрын
አይ ትዝታ ትውልድ ቦታየ ናፈቀኝ😂😂😂😂😂
@jemalhaylu8083
@jemalhaylu8083 3 жыл бұрын
ዉጪ አገር ለምንኖር በጣም አዝናተኽናል ከልብ እናመሰግናለን
@endrisMuhe-e9r
@endrisMuhe-e9r 3 ай бұрын
አይይይይይይይይይይ ትዝታ ከባድ ነው
@እናቴነሸተስፋዬ
@እናቴነሸተስፋዬ 10 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@AyalYenges
@AyalYenges 5 ай бұрын
ኡፉፉፉፉፉፉፉፉፉ ስደት አይንህ ይጥፋ😭😭😭😭😭
@AtakletDerbe
@AtakletDerbe Ай бұрын
Ayyyyyyyyy❤❤❤❤❤❤tezta❤aye.sedete
@zdyemariyamljitube157
@zdyemariyamljitube157 4 жыл бұрын
አሪፍ ሙዚቃ ነው በርችልኝ የምወድሽ ስስቴ 😘
@tube4438
@tube4438 4 жыл бұрын
ዜድየ ሆቢ 😘
@belaynshiyeshitla8603
@belaynshiyeshitla8603 4 жыл бұрын
@@tube4438 እስኪ የቪዶዎን ማቀናበሪያ ንገሪኝ
@BelaynehLmenew
@BelaynehLmenew 5 ай бұрын
Yemr tleyalsh
@HayyatHasha
@HayyatHasha 6 ай бұрын
አይይይይይይይይይይይይይይይይይይ ሂረ እኔስ ላብድ ነው የባሌ ግብዟ 😢😢😢😢😢ትዝታ ብቻ አይይይይይ ሰደት የስራህን😭😭😭😭😭😭😭
@ااختقم
@ااختقم 3 жыл бұрын
ይሄን ሙዚቃ ያስራሶስት አመት ልጅ ሆኝ በጣም የመወዳት ጓደኛ ነበረችኝ ይሄንን ነው የምታዳምጠው ትዝ ትለኛለች ወላሂ እሷ አግብታ ልጅ ወለደች እኔ የማዳም ሰራተኛ ሁኛለሁኝ ለጣ ነው ማረግረግ ትለኝ ነበር እናቴ ያገሬ ልጅ በደህና ክረሚ😥😥👈
@emebeteatileyigni4925
@emebeteatileyigni4925 4 жыл бұрын
*betam arifi zefene new esiti shuki belugni yezefagnuni simi*::
@tube4438
@tube4438 4 жыл бұрын
አመሰግናለሁ ዉዴ የዘፋኙ ስም አባየ ዘዉዴ ነዉ
@emebeteatileyigni4925
@emebeteatileyigni4925 4 жыл бұрын
Amesegenalehu berichi
@ሀናማሞ
@ሀናማሞ 3 ай бұрын
አይ ትዝታ ናፈቀኝያ ጊዜ ❤❤❤❤❤❤
@ዲንአፈወርቅወርቁ
@ዲንአፈወርቅወርቁ 8 ай бұрын
እግዚአብሔር እኔስ ፍቅር የሚባል የድንግል ማርያም ፍቅር ባልሰራብን ስቃይ ነው ድንግልን የቆሎተ ማሬ እያለሁ እንጀራ ስለምን ያየሁት ልጅ ጎንደር አዘዞ ሎዞ ማርያምን ስማር እኔም በዲቆና አዲስ አበባ ነኝ እስዎም ሐዋሳ ነች ጸሎት ብቻ መፈትሔው ብዝዎች ምክር ነው እኔ ግን ተጨነኩ
@ZiadStore-h8q
@ZiadStore-h8q Ай бұрын
እኔም ናፍቆኛል😢😢😢😢😢😢
@عربيس-ل5م
@عربيس-ل5م Ай бұрын
አይይይይይይይትዝታብቻ😢😢😢
@GfGfg-n6u
@GfGfg-n6u 2 ай бұрын
ወይኔትዝታብቻ😢❤❤❤❤❤❤
@ሀያትየእናቴናፋቂ
@ሀያትየእናቴናፋቂ 3 жыл бұрын
ትዝዝዝዝ አለኝ ያግዜ
@hayatjmal1700
@hayatjmal1700 3 жыл бұрын
ሀዩየ አይዞሽ ያሰብነው ተሳክቶ ለሀገራችን ያበቀናል ኢንሸአላህ
@Abdullah-g9z
@Abdullah-g9z 4 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤ የኔ ውዶች አይዟችሁ አንድ ቀን ሁላችንም በሀገራች
@yeshialemu691
@yeshialemu691 3 жыл бұрын
ዋው አበይ ዘውዴ ውስጤ ነህ የኔ ምርጥ በርችልኝ ማማየ ደሰስ ይለል አቦ ይመቸችሁ
@belachomamad
@belachomamad Жыл бұрын
❤❤m .b❤ from hadiyya 👈
@ቃልኪዳን-ቐ2ሰ
@ቃልኪዳን-ቐ2ሰ Жыл бұрын
አይ ስደትና ናፍቆት
@voyibavoiba1728
@voyibavoiba1728 10 ай бұрын
የማይገኘውን አባቴን አሰታወሰከኚ ሞት ጨካኙ አላቅም ይህን ሙዚቃ ሰሰማ ሆድ ይብሰኛል😢😢😢😢
@SmilingCrocodile-yw7mi
@SmilingCrocodile-yw7mi 9 ай бұрын
😂😂😂😂😂😂😂😂
@MdEt-oi3fx
@MdEt-oi3fx 3 ай бұрын
😢አይይይይይይይ 😢 ❤ ትዝታብቻ 😢ሁንስአልቻልኩም 😢
@Ganet2024
@Ganet2024 4 ай бұрын
አይይይይይይይይይይይይይይ፡ትዝታ፡ሙዚቃውእራሡ፡ልብ፡ይነካል❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@Tiringo.k.n
@Tiringo.k.n 3 ай бұрын
አስታራቂም የለን እንታረቅእኛ💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔 ልጅነት በሰው ሀገር አለቀ መቼም ከእንግዲህ ደስታ የለህም🤦🤦
@MeremYesuf-b4t
@MeremYesuf-b4t 3 ай бұрын
አይይይይይ😢😢😢😢😢ትዝታየ😢😢አይዚኝ የምዳምቅመምችየ😢😊
@AbdurahmanMuhye-v9v
@AbdurahmanMuhye-v9v 5 ай бұрын
hule sene lay tmhrt sizega ,yenebere lekso, no one here now who was my freinds and class mates from 2000-2004🥲🥲🥲
@WwAs-uh7wj
@WwAs-uh7wj Жыл бұрын
አረየሄንሙዚቃ ትሠማሁ ጀምሪ መኖርአቃተኝ አረምንይሺለኝ💛💚❤️
@رحمهال
@رحمهال 5 ай бұрын
ልብነዉየሚነካዉሙዚቃዉሆድባሰኝአይይይይ
@makiyamakiya6916
@makiyamakiya6916 3 жыл бұрын
ይመችህ ያገሪልጅ አሪፋነዉ
@zemzemoumer6722
@zemzemoumer6722 3 жыл бұрын
ይሄንሙዚቃስሰማልቤንያመኛል ለምንእዴሁአላውቅም
@IhBb-di4kg
@IhBb-di4kg 2 ай бұрын
አይይይይይይትዝታ❤❤❤❤❤💖💖👈👈👈❤❤❤❤
@mahannnahmsfguryvvhhhsrzam5134
@mahannnahmsfguryvvhhhsrzam5134 Жыл бұрын
እኔ ደም አዲስ አግብቸ የሳዉዲ ሹርጣ ያዘብኝ በፍቅሩ ልምትነዉ
@سميرهسعيد-ظ2ه
@سميرهسعيد-ظ2ه 11 ай бұрын
አሪፋ ሙዚቃ ደብሮኝ ነበረ
@kidistgidelew1028
@kidistgidelew1028 3 жыл бұрын
ሀገሬ፣ ትዝለኝ፣ምንይሻለኛን፣ናፈቀኝ፣ሀገሬ፣እፉፉፉፉፉፉፉፉ፣አሁንሰ🇪🇹❤️❤️❤️❤️
@حواحوا-ذ2ط
@حواحوا-ذ2ط 3 жыл бұрын
እኔም
@kidistgidelew1028
@kidistgidelew1028 3 жыл бұрын
@@حواحوا-ذ2ط የኔ ማርርርር 😘😘😘
@حواحوا-ذ2ط
@حواحوا-ذ2ط 3 жыл бұрын
@@kidistgidelew1028 የኔዉድድድድድድድ
@FunnyBiscuits-zx4ki
@FunnyBiscuits-zx4ki 9 ай бұрын
ያገራችን ሰላም ናዳህንነት ይመለስልን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@voyibavoiba1728
@voyibavoiba1728 10 ай бұрын
የወሎዋ ያውም የሀይቅ የውጫሌ አይይይይይይ ትዝታ😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢
@nuchoabe7327
@nuchoabe7327 3 жыл бұрын
እረ ተውኝማ ስደት መደበቂያዬ በደልና እንግልቴን ቤተሰቦቸን ሰው አርጎልኝ ነበር እድሜዬ መሄድ አሳዘነኝ እንጂ እንደ ጓደኞቼ አንድም ቀን ሳልስቅ 27አመት ሆነኝ
@أبوحذيفه-ت3م
@أبوحذيفه-ت3م 3 жыл бұрын
አይዞሽ እህቴ
@ሻሼነኝየማርያምልጅ
@ሻሼነኝየማርያምልጅ 3 жыл бұрын
አይዞሽ የኔ ማር
@እናቴማርያም-ሐ8ኀ
@እናቴማርያም-ሐ8ኀ 3 жыл бұрын
አይዞሽ እህቴ ሁሉም ያልፋል
@ermiyasuas8747
@ermiyasuas8747 3 жыл бұрын
Ayizon ema egziabher yawukal ken alew esu hulum neger lebego new ayikfash hulachinm edachiw nen
@asdasda4771
@asdasda4771 2 жыл бұрын
እኔም አንዳንችው እራሴን መለወጥ ችዬ ነበር ግን እድሜን ጨረሰኩት ዛሬ ነገ እሄዳለሁ እያልኩኝ
@FugVjj
@FugVjj Жыл бұрын
እኔም በጣም የማፈቅረው ልጂ ነበር ከትምህርት ቤት ጀምሮ ግን ነግሬው አላቅም አብረን መሆን አችልም ዘመዴ ነው ደሞ በጣም ከባዲ ነው አሁን ሁለታችንም ስዴት ላይነን የሚገርመው 10አመት በላይ ተያይተንም አውርተንም አናውቅም እኔም ትዳር አለኝ ግን ትዝታ ከባዲነው እፍፍፍ
ምርጥ የፍቅር ሙዚቃ Best mus
7:43
Mulu Media ሙሉ ሚዲያ
Рет қаралды 1,2 МЛН
Tuna 🍣 ​⁠@patrickzeinali ​⁠@ChefRush
00:48
albert_cancook
Рет қаралды 114 МЛН
BAYGUYSTAN | 1 СЕРИЯ | bayGUYS
37:51
bayGUYS
Рет қаралды 1,1 МЛН
Yidnekachew Birhanu best collection amharic songs
16:55
Yidnekachew Birhanu Official ይድነቃቸው ብርሃኑ
Рет қаралды 232 М.
የተመረጡ የዱሩ ሙዚቃ የ90ወቹ ትውስታ
53:48
Saada ቲዩብ 🌹
Рет қаралды 11 М.
#ተመቸሽ ወይ#Subscribe#
8:26
Hamude
Рет қаралды 20 М.
New Ethiopian Non Stop Collection Cover Music by | Dan Ab - ዳን አብ
16:10
ይብላላኝልሽ
6:23
Meko Show ሚኮ ሾው
Рет қаралды 1,7 МЛН
Mebre Mengistu | መብሬ መንግስቱ | Dera new agerua | ደራ ነው አገሯ
6:51
ሸዋ ትበርሂ | Shewa Tiberhi
Рет қаралды 3 МЛН
Tuna 🍣 ​⁠@patrickzeinali ​⁠@ChefRush
00:48
albert_cancook
Рет қаралды 114 МЛН