No video

አርቲስት ሃሊማ በሞያ አጋሮቿ ተሸኘች! ሁለተኛ እንደተወለድኩ ነው ምቆጥረው! Eyoha Media |Ethiopia | Habesha

  Рет қаралды 376,056

Eyoha Media

Eyoha Media

Күн бұрын

#በ09_30_58_97_58_ለእዮሃ_ሚድያ_ጥቆማዎን_ያድርሱን!
እዮሃ ሚድያ በተለያዩ ስፍራዎች የሚገኙ የማህበረሰብ ክፍሎችን በመጎብኘት ያልታዩ፣ ያልተሰሙ እና ያልተደረሰላቸው ጉዳዮችን ወደ ህዝብ በማምጣት ለተመልካች ያደርሳል! ለቻናላችን አዲስ ከሆኑ ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ! ስራችንን ተመልክተው ከወደዱት Like ያድርጉ! ሃሳብ ወይም አስተያየት ካሎት በኮመንት ላይ ያስቀምጡልን! የተለያዩ መረጃዎችን ለእዮሃ ሚድያ ማድረስ ከፈለጉ ወይም በስፍራው ተገኝተን የምንዘግብሎት ጉዳይ ካለ በ+251930589758 በቀጥታ ወይም በViber, Telegram እና Whatsapp ያግኙን! አብረውን ይጓዙ!
#Ethiopian_Wedding
#online_couples_therapy
#virtual_marriage_counseling,

Пікірлер: 1 400
@userenter2635
@userenter2635 Жыл бұрын
አርቲስቶች አሁን ገና አማረባችሁ ሰው ሲሞት የአበባ ጉንጉን መቃብር ላይ ከማስቀመጥ እንዲህ በቁማችሁ ስትተባበሩ ነው ደስ የሚለው ሀሊማየ እግዚአብሔር ይማርሺ🙏የኔፍልቅልቅ
@anaa8174
@anaa8174 Жыл бұрын
በትክክል ማሬ የባባ ጓደኞችም ለህዝብ ተናግረው ቢሆን ጥሩ ነበር
@meazahailemariam6813
@meazahailemariam6813 Жыл бұрын
እንኮን እግዚአቡሔር ማረሽ🙏🏽ስንቱ ሆስፔታል በ እግሩ ገቡቶ ሳይመለስ ቀርቶሎ እድለኛ ነሽ!!! ሆስፔታሉም ገዘቡ ሳታሲዙ አትታከሙም፣ ማለት ትታችሁ ደሃዉኑም እርዱ።
@anaa8174
@anaa8174 Жыл бұрын
@@meazahailemariam6813 በትክክል ማር
@user-kp2vl5fc3c
@user-kp2vl5fc3c Жыл бұрын
😏እሱ ብቻ ሀኪሞችም በ ነጽ ሌላ ድሐ እናት ውይም እጽን ቢውን ሀኪሙም ሆስፒታሉም ዞር ብለው አያዩም ነበር 😏😏ምጅምርያ ትኪት ከዛም ሕክምና ውይም ሞት አለቀ 😏😏ኢትዮጵያ ስው ውረታም ሀገር ለ ሀብታም እንጂ ለ ድሐ የ ማይሮጥባት 😔😔ስንቱን ዓይን በ 2 እግር ግብተው የ ሞቱ የ እጽናቶችንስ 😏😏በ ግፈ የተበላሽ
@bethelehem4989
@bethelehem4989 Жыл бұрын
እውነት ነው መረዳዳት እንዲህ ነው በዶንኪ ቱዩብ አንድነታችሁን አሳይታችሁን ነበር አሁን ደግሞ በፍልቅልቆ ሃሊማዬ አሳይታችሁል በዚሁ ቀጥሉ በርቱ አርቲስት ማለት ለኢትዮጵያ ሁሉነገር ናችሁ በርቱ እግዚአብሔር ይርዳቹ 🙏🏼💚💛❤️
@susulove2688
@susulove2688 Жыл бұрын
የአሏህ ይችን ልጅ አፊዋን መልሰክላት ቁርአን የምትቀራ አንተን የምታመሰግንህ አድርጋት ያረብ
@maertizelalem8799
@maertizelalem8799 Жыл бұрын
አሜንንን
@aminamohammed3808
@aminamohammed3808 Жыл бұрын
እኔ ግን ሳያት አልሀምዱሊላህ ስትል ሰምቻት አላቅም ሁል ጊዜ ፈጣሪ ይመስገን አላህ ሂዳያ ይስጣት አሁን እራሱ አልሀምዱሊላህ አትልም አህመድ ድቢ ዘፋኝ ቢሆንም አልሀምዱሊላህ ይላላል አያፍርም የዚች የተለች ናት አላህ ህዲያ ይስጣት
@marthamamo7875
@marthamamo7875 Жыл бұрын
​@@aminamohammed3808 yesan beshta lante yeseteh seyetan
@marthamamo7875
@marthamamo7875 Жыл бұрын
​@@aminamohammed3808 Ante man honh new yesan hateyate yemtaweraw
@marthamamo7875
@marthamamo7875 Жыл бұрын
​@@aminamohammed3808 ?
@hanaethiopia1059
@hanaethiopia1059 Жыл бұрын
ሃሊማዬ ለዚህ ያበቃሽ አምላክ ይመስገን 🙏🏽 አሁንም ጨርሶ ይማርሽ::🙏🏽❤️💐🇪🇹
@rebeccamekonnen6331
@rebeccamekonnen6331 Жыл бұрын
" ሃጥያትሽን ይቅር የሚል ደዌሽንም የሚፈውስ " እንደሚል መ/ቅዱስ እንደ ቃሉ እግዚአብሔር ስለፈወሰሽ ክብር እና ምስጋና ለእርሱ ይሁን!!!
@zaharamohammad2790
@zaharamohammad2790 Жыл бұрын
እስኪ በየሀይማናኖታችሁ ጤና ስለሰጠን እናመስግን ፈጣሪችንን እኔ አልሀምዲሊላህ ጤናየን ስለሰጠኸኝ
@user-sy8hs2zj9y
@user-sy8hs2zj9y Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን
@user-xu9ve6kx4q
@user-xu9ve6kx4q Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን
@worknesh896
@worknesh896 Жыл бұрын
አመሰግናለው አምላኬ
@hulumlebegonew3870
@hulumlebegonew3870 Жыл бұрын
Zehara tiru alsh andand muslimoch yferdalu ...atfred endayferedbk new
@lamriworkulamriworku1458
@lamriworkulamriworku1458 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን
@rabiaseid2385
@rabiaseid2385 Жыл бұрын
ጨርሶ አፈያሸን ይመልሰልሸ አላህ ሆይ እህታችንን በሒጃብ የምናይባትን ለተፈጠርችበት አላማ የምታሰተውልበት ግዜ ቅርብ አርግላት🤲
@tube-kg2ss
@tube-kg2ss Жыл бұрын
Behijabna menetela teshefnew hager yemiyafersut halima melkam set nat hijab alemelbeswa melkamnetuwan fetarin mefratwan aykensewum
@tigistmamo7604
@tigistmamo7604 Жыл бұрын
የራሳችንን ሳናውቅ ስለሌላው ባናወራ አላህ ልብና ጥሩ ስራሽን የሚያየው ምን ያህል የሰው ፍቅር እንዳላትና እንደማራት ማየት በቂ
@marthamamo7875
@marthamamo7875 Жыл бұрын
​@@tube-kg2ss Egziabhare yesetesh yene enate thank u teru melese new yemeleshew
@mekltalelegnmeki-lo4qr
@mekltalelegnmeki-lo4qr Жыл бұрын
ሂጃብ በለበሰ በተሸፋፈነ አይደለም ተሸፋፍነው ዘረኛ ሀገር አጥፊ ሽብርተኛ ሙስሊሞች አሉ እሷ ግን ንፁህ ልብ አላትብ
@user-bx3dg6by4e
@user-bx3dg6by4e Жыл бұрын
​@@tigistmamo7604 ክርስቲያን ወገኖቻችን እባካችሁ አላህ ሂድያ ይስጥሽ ለፈጣሪሽ ተገዢ ያድርግሽ ብለን ዱአ ስናደርግ ምክር ስንለግስ እናተ ሊያማችሁ ሊከፋችሁ አይገባም ይሄን የማይወደው ሰይጣን ብቻ ነው በተደጋጋሚ ስትቃውሙ አያለሁ ግርም ነው የሚለኝ ወላሂ
@hayati1840
@hayati1840 Жыл бұрын
ወደ አላህ ተመለሺ አሁንም ዕድል አለሽ ☝️
@user-sr3cj6ys1h
@user-sr3cj6ys1h Жыл бұрын
ቲሽ ንፁህ ልብ አላት ፈጣሪ ያንን ነው የሚፈልገው
@hayati1840
@hayati1840 Жыл бұрын
@@user-sr3cj6ys1h አይመለከትሺም አንቺና መሰሎቺስ አስተሳሰብ ነዉ ሰዉን ገደል የምያስገባዉ
@user-sr3cj6ys1h
@user-sr3cj6ys1h Жыл бұрын
@@hayati1840 ያንቺ አስተሳሰብ ከተሻለ ለምን ከገደል አላወጣም የግል ህይወት ወስጥ ገብተሽ አትፈትፍቺ የሚጠቅማትንና የሚጎዳትን ታውቃለች ህፃን አይደለችም
@Selina-rl6to
@Selina-rl6to Жыл бұрын
@@user-sr3cj6ys1h አንቺ ምን አገባሽ እሳ የተናገረችው ስለሙስሊም እህቷ ምን አገባሽ
@hayati1840
@hayati1840 Жыл бұрын
@@Selina-rl6to እኮ የርጎዝንብ በይልኝ 🤣🤭
@bintahmed6655
@bintahmed6655 Жыл бұрын
ጌታዬ ሆን አጥፊና ተሳሳች ባሪያዎችህ ነንና አደራህን መጨረሻችንን አሳምርልን አላህ ምሯት የተውበት ጊዜ ይስጣት ያረብ 😔🤲🤲🤲🤲
@kamiletube3956
@kamiletube3956 Жыл бұрын
አረ አላህየ ይችን ልጅ የአረብ ወዴ እራሳ መልሳት ያረብ አፊያዋንም ስጣት🤲
@bint4181
@bint4181 Жыл бұрын
አሚንን ወደ ዉጭ ልከድ ነዉ እንደ ሱባሀናላህ እኛ ማለት ደካማ ነን
@user-iu5iz1yu7n
@user-iu5iz1yu7n Жыл бұрын
አላህ ይመልሳት እደው ምን አለ አሁን እክዋን ፀጉርውንን ብሸፉውን ያርቤይ
@user-oe2vd5qp8s
@user-oe2vd5qp8s Жыл бұрын
​@@user-iu5iz1yu7nየኔም ጥያቄ ነው?
@user-oe2vd5qp8s
@user-oe2vd5qp8s Жыл бұрын
አላህ ቀልቧንም አፊያዋንም ይመልስላት
@dharbendramandal1071
@dharbendramandal1071 Жыл бұрын
የበላከው ይመለሥ አረብ አምላኪ
@yusriyenatelij
@yusriyenatelij Жыл бұрын
አላሂዬ አፊያ አርጋት የተውበት ጊዜዋንም ቅርብ አድርግላት 🤲🤲
@fatuma241
@fatuma241 Жыл бұрын
እህቴ ሀሊማ መጀመሪያ አላህ ስለማረሽ አልሀምዱሊላህ ይህን ግዜሽን ለእስቲክፋር አድርጊው እኔም እንዳንቺ በጂቢኤስ ወይም በነርቪ ህመም ተይዜ አይሲዩ ለ14 ቀን ተኝቼ አላህ ምሮኛል ዛሬ ላይ አላህን በምን አይነት መልኩ እንደምገዛው ግራ ገብቶኛል አላህ ከእንደዚህ አይነት ህመም ሁሉንም አላህ ይጠብቅ ያየ ያቀዋልና ስለዚህ ይህንን ለዋለልሽ አላህ በቂርአት በስጁድ በዚክር በስቲክፋር የቀረውን ሀያትሽን ብታሳልፊው እህቴ
@maeritube21
@maeritube21 Жыл бұрын
ሃሊማየ የኔ ፍልቅልቅ ፈጣሪ ጨርሶ ይማርሽ 🙏🙏🙏
@alnajjaralnajjarr5923
@alnajjaralnajjarr5923 Жыл бұрын
አላህ አፊያ ያድርግሽ ወደሳቅሽ ለመመለስ ያብቃሽ የታመመ ሁሉ አላህ ምህረቱን ይላክላቸው
@fatimaabdallah1397
@fatimaabdallah1397 Жыл бұрын
🤲
@bety6386
@bety6386 Жыл бұрын
የኔ ፍልቅልቅ እምብርሃን ሙሉጤናሽን ትመልስልሽ
@reyuyenu340
@reyuyenu340 Жыл бұрын
ኢላህ አፊያዋን መልሰህ በሂጃብ በኒቃብ ካእባ ላይ ለበይክ አላሁማ ለበይክ እያለች እንድታመሰግንህ ተዉባ እንድታደርግ እድሉን ሰጣት አንተ እጅግበጣም አዛኝ እጅግ በጣም ሩህሩህ ነህና😢😢😢😢😢
@halimab609
@halimab609 Жыл бұрын
ወይ ጉድ ይሄ ሁሉ ሰው ምንአይነት ሰው ብትሆን ነው የዋህነቷ በጠያቂዎች ብዛት ይናገራል። አላህ ጨርሶ ይማርሽ ሀቢቢቲ። አላህ ይህንን ፈተና ካለሽበት አላህ ከማይወድበት መንገድ በተውበት የምትመለሺበት ያድርግልሽ። ይህ ትምህርት ላንቺ ምርጥ አጋጣሚ ነው አመስግነሽ አላህን በሚያስደስት መንገድ ላይ የምናይሽ ያድርግሽ ።
@HasnaHasna-nr2vi
@HasnaHasna-nr2vi Жыл бұрын
አላህ አፍያ ያርግሽ እኛም ከእንደዚህ ዓይነት ነገር ይጠብቀን
@mahirpaul
@mahirpaul Жыл бұрын
Ameen
@strong1220
@strong1220 Жыл бұрын
ህይወት እንደዚህ ነች ሊያስተምርሽ ነው እግዚአብሔር አይዞሽ
@tigistmamo7604
@tigistmamo7604 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ሰውን በበሽታ አይፈትንም ወይንም አያስተምርም ያድናል እንጂ አጉል ፃድቅ አንሁን
@bezaadinew2704
@bezaadinew2704 Жыл бұрын
እግዚአብሄር ጨርሶ ይማርሽ
@genetn366
@genetn366 Жыл бұрын
Dedeb
@classicphone5908
@classicphone5908 Жыл бұрын
የኔ ፍልቅልቅ እግዚአብሔር ጨርሶ ይማርሽ አይዞሽ
@classicphone5908
@classicphone5908 Жыл бұрын
የኔ ፍልቅልቅ እግዚአብሔር ጨርሶ ይማርሽ አይዞሽ
@ethiopiakebede5931
@ethiopiakebede5931 Жыл бұрын
በመጀመሪያ ክብሩን እግዚአብሔር ይውስድ ጨርሶ ይማራትና ቆማ ለመሄድ ያብቃት🙏🏾 ሌላው የሆስፒታሉ ባለቤቶችም ሊመስገኑ ይገባል , የአርቲስቶች ህብረት ደስ ይላል
@zinatkamal9881
@zinatkamal9881 Жыл бұрын
አላህ ሙሉ አፊያሽን ይመልስልሽ ወድ አላህ ተፀፅተሽ የምትመለሽበት ሰበብ ያርግልሽ ያንችንም የእኛንም አላህ ኸቲማችንን ያሳምርልን ያረብ
@neimanurya7377
@neimanurya7377 Жыл бұрын
አላህ አፊያ አረገሽ ደስ ይላል አሁን ደግሞ ወደ ፈጠረሽ አምላክአላህ ምህረትን ጠይቀሽ ተመለሺ ተውበት አርጊ
@bauyshkinid6612
@bauyshkinid6612 Жыл бұрын
አሊማዬ ሥወድሽ የድግል ማርያም ልጂ ጨርሦ ይማር በደንብ ተሽሎሽ ቁመሽ ፈጣሪሽን እደምታመሠግኝ ምኞቴ ነው አይዞሽ
@LEYLA_SHEMSEDIN
@LEYLA_SHEMSEDIN Жыл бұрын
ያአላህ ያረብ ቀጣዩ ጊዜሽ የተውባ ይሁን።
@sipara8333
@sipara8333 Жыл бұрын
ሀሊማየ ፈጣሪን ጨርሶ ይማርሽ በሰላም ተመልሰሽ ፈጣሪን ለማመስገን ያብቃን❤ አርቲስቶች ሰው ሳይሞት በፊት እንደዚ መተባበራችሁ ጌታ እናንተንም ጌታ ይባርካችሁ እናንተንም እግዚአብሔር ከክፉ ይጠብቃችሁ
@user-op4mt4tm8f
@user-op4mt4tm8f Жыл бұрын
የኢትዮጵያ ተዋቂ ሰወች አሁን ነብስ እያወቃችሁ ነዉ እደዚህ ተባበሩ
@aliami3143
@aliami3143 Жыл бұрын
እህቴ አላህ ሙሉ ለሙሉ ይመልስልሺ ጤናሺን
@bekojiimedia2018
@bekojiimedia2018 Жыл бұрын
እኔ በህይወቴ ሀሊማን ሰይፉ ቃለመጠይቅ ሲያደርግላት ሳይ ያለቀስከበት አላስታውስም ! ዛሬም ማየት አልቻልኩም እህህህህህ! ለምን እንደሆነ ባላውቅም ልቤ አዘነላት ፣ ብዙም አሰብኩኝ በቃ በአንዲት ሳምንት ወይም ቀን እንዲህ እንሆናለን? ብቻ እኔ ዘፈን ሰሚ ባልሆንም ልቤ ግን ለአሊማ አልቅሷል በፀሎቴም አምላኬን ለምኛለው እግዚአብሔር አሁንም ጨርሶ ይማርሽ እላለው
@user-nt8mp6gn8j
@user-nt8mp6gn8j Жыл бұрын
ፈዋሹ ጌታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ይማርሽ ይፈውስሽ 🙏 አይዞሽ እግዚአብሔር ይምርሻል
@user-oc9ju9ue2w
@user-oc9ju9ue2w Жыл бұрын
አሜንንን
@aliyealq23
@aliyealq23 Жыл бұрын
🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@yidenekaltadesse8508
@yidenekaltadesse8508 Жыл бұрын
ተመስገን ደስ ብሎኛል ግን ስንት ሰው ይሆን በዚህ እይነት በሽታ እርዳታ አጥተው አልጋ ላይ የቀሩ እግዚአብሄር ይድረስላቸው
@MdAlauddin-yj8nz
@MdAlauddin-yj8nz Жыл бұрын
በጣም. በተለይ ገጠር. እናኮንስትአሉየማቃቸው
@haleemah5242
@haleemah5242 Жыл бұрын
በጣም አላህ ይረዳቸው
@user-pz4zg5te6e
@user-pz4zg5te6e Жыл бұрын
የሆስፒታሉ ባለቤት እግዚአብሔርይስጣቹሁ አሊምዬ እግዚአብሔር ይማርሽ አርቲስቶች መሰባሰባቹሁ ቀጥሉበት
@robertson9988
@robertson9988 Жыл бұрын
They are making promotion look esat Golgule 2no zer true color
@mariayaaymen4273
@mariayaaymen4273 Жыл бұрын
አላህ ጊዜ ስለሰጠሽ አላህን አመስግነሽ ለተፈጠርሽበት አላም ተመለሺ እህታችን አላህ ይዘንልሽ
@abukassultan9705
@abukassultan9705 Жыл бұрын
አላህ ሙሉ አፊያሽን ይመልሥልሽ ኢንሻ አላህ ቆመሽ ስቴጂ ለመያት ያብቃንን
@user-gg5sl2sc6z
@user-gg5sl2sc6z Жыл бұрын
አላህ አፊያሽን ይመልሥልሽ እህቴ ዱአ አድርጊ እኛም በዱአ እናሥብሻለን ፍቅራችሁ ያምራል ሠውን ሢሞት ከማመሥገን እንድህ በህመሙ ጊዜ ከጎናቸው መቆም አለንሽ ማለት በራሡ ብርታት ነው አላህ ከድንገተኛ አደጋ ይጠብቀን
@sadakhader2993
@sadakhader2993 Жыл бұрын
አላህ የታመመ በሙሉ ሙሉ ጤናውን ይመልስለት ያረብ ሀገራችን ሰላም ያድርግልን
@jenetjen7566
@jenetjen7566 Жыл бұрын
ሐለሐማዬ የኔ ፍልቅልቅ አሁንም። ከባድን ህመም ን ያሳለፍልሽ አምላክ ጨርሶ ምህረትን ሰጦሽ ቆመሽ ለማየት ለምንውድሽም አድናቂውችሽንም የምንደስት ያርግልን ።አሜን አሜን አሜን።
@sarawleyu-sm9qm
@sarawleyu-sm9qm Жыл бұрын
ሁሉም በጁ የሆነው አላህ ሙሉ አፊያሽ ይመልስልሽ
@ztubeztube5343
@ztubeztube5343 Жыл бұрын
አላህ ሆይ መጨረሻየን አሳምርልኝ ሀሊማ እህቴ ወደ እራስሽ ተመለሽ ሂጃብኳ ልበሽ ሞትም ሆነ ሽረትም በአላህ እጅ ነው ሙስሊም እህቶቿ ሂጃብ አልብሷት
@medinayimer2644
@medinayimer2644 Жыл бұрын
አላህ አፍያሽን ይመልስልሽ ምናልባትም ይሄ ለኸይር ይሆናል ሀሊማዬ የኔ ፍልቅልቅ
@fasikamesfun7232
@fasikamesfun7232 Жыл бұрын
ኪዳነምህረት ኣደይ በዳዋ ትዳህሲስኪ ኣብዚሑ ይምሓርኪ መድሃኔኣለም ኣቦይ እግዚኣብሄር ትሪኣስኪ እዩ ኣጆኺ ዝሓፍተይ ኣብዚሑ ይምሓርኪ መድሃኔኣለም ኣቦይ ትንሳኤኡ ተንሲእኪ የሪኤኒ መዓረየ🙏🏾☝🏾🤲🏾💠💐💐💐💐🕊️💓💓💓💓💓✋🏾🇪🇷
@betelhemwammi2480
@betelhemwammi2480 Жыл бұрын
አይ ዞኝ እህቴ ሁሉም ለበጎነው አዳዴ እግዚአብሔር ምክንያት አለው እና ማረኝ እጂ አትመመኝ አይባልም ደሞ እድለኞነሽ በዚሁሉ ሰው መታጀብ ቀላል አደለም እኔ ምንያህል ቅን ብትሁኝነው እዲ ፈጣሪ የሰው መውደድ የሰጠሽ ፈጣሪሽን አመስግኝ ደሞ አትጠራጠር ፈጣሪ ምናልባት የሚያስተምርሽ ነገር ይኖራል ቆመሽ እደምትራመጂ ተስፋ አረጋለው ከእግዚአብሔር ጋ አይዞኝ የኔ ሳቂታ ስቀሽ ታስቂኝ ነበር ደሞ በቅርብ ስስቂ አብረንሽ ለመሳቅ ያብቃን አሜን የድግልማርያም ልጅ መድሀኒያለም ጨርሶ ይማርሽ።
@Oumlizaaa
@Oumlizaaa Жыл бұрын
አንቺን ስትስቂ ለምጄ እንዲህ ስታነቢ ሳይ ውስጤ ለራሴ አዘነ ሀሊማዬ አላህ አፊያሽን ይመልስልሽ ፍልቅልቄ🥺🥺
@fanoabyssinia
@fanoabyssinia Жыл бұрын
ሃሊማ የእኛ ፍልቅልቅ እግዚአብሔር ይማርሽ አይዞሽ ከቻልሽ በርሚል ጌዮርጊስ ፀበል ብትወስጅ ትድኛለሽ ህክምናውን ከጨረሽ በውሃላ🇪🇷🇲🇱🇪🇷🇲🇱🇪🇷
@munanure5090
@munanure5090 Жыл бұрын
እውነቴን ነው ወደ ቀልቧ ተመልሳ ተውብታ ከሆ/ል ትወጣለች ብይ ነው አላህ ተውባ እንድታደርክ እድል እየሰጣት መሁኑን ባወቀች ከበሽታሽ ይልቅ አላህ ቀልብሽን ይመልስልሽ ያኔ ሁሉም ነገር ደህና ትሁኛለሽ እንደ ህመምሽ ሞት እንዳለ አትርሽ
@user-sr3cj6ys1h
@user-sr3cj6ys1h Жыл бұрын
ቲሽ እሷ ንፁህ ልብ አላት የሰውም ፍቅር አድሏታል ስለራስሽ አስቢ
@abdeljaleelabdallah3001
@abdeljaleelabdallah3001 Жыл бұрын
Mejemerya ene menden neg maletachenen anersa sele sew kemawertachen befet
@samimmsamimm7281
@samimmsamimm7281 Жыл бұрын
አችማነሽ ወሪለራስሽአስቢ
@mackeasultan545
@mackeasultan545 Жыл бұрын
ሀቂቃ በመሻሯ ምንም አልደነቀኝም ምክንያቱም ሳያትሁኔታዋ ቢሻላትም ተውበትአድረጋ መመለሷአላህያቃል መጀመረያራሱአላህት ብታስተነትን የናቷ ፓላራይዝመሆን ወደአላህመመለነበረባቸው ግንአልተማሩበትም ተጥቦጭቃነው
@mackeasultan545
@mackeasultan545 Жыл бұрын
​@@user-sr3cj6ys1h ለእናንተ መልስየለንም ምክንያቱም የኛአላማ ትልቅነው አንቺአርፈሽተቀመጪ አያገባሽም እናንተ የእሳትማቀጣጠያናቹ እሶም እሰካልተመለሰች ደርስ እዳቺውነች ዝምብለሽአትቀበጣጥሪ
@woineshetamare9336
@woineshetamare9336 Жыл бұрын
ሀሊማዬ እግዚአብሔር ይማርሽ እባክሽ እንቺ ሳቅ ነው የተስጠሽ ፈጣሪሽን እያመሰገንሽ ሳቅሽ አይጥፋ
@saraamagreedavid6763
@saraamagreedavid6763 Жыл бұрын
ለእግዚአብሄር ታላቅ ምስጋና ይገባዋል ሐሊማዬየሳቅ አምባ ሳቅሽ አይጠገብም ከዚህ በበለጠ ተሽሎሽ ደግሞ እንደምናይሽ ደሞ ይሁን 🙏🙏🙏🥰
@user-sk4wt4mv5k
@user-sk4wt4mv5k Жыл бұрын
ይሄንን ነበርማየት የምፈልገው ሰው በቁሙ እያለ እንድረስለት አለንልህ እንበለው እንውድሻለን💐💐💐💐
@genetwakene9007
@genetwakene9007 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ባንቺ ታምር እንደሚሰሰራ እርጠኛ ነኝ እየተራመድሽ ተመጫለሽ ታሪክ ይቀየራል እግዚአብሔር መልካም ነው የኔ ውድ
@selamabera3575
@selamabera3575 Жыл бұрын
የኔ ፍልቅልቅ ፈጣሪ ጨርሶ ይማርሽ
@selinaendale5803
@selinaendale5803 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይማራት🙏
@user-ee3wg4my3g
@user-ee3wg4my3g Жыл бұрын
የኔ ፍልቅልቅ ሐላህ ሐፍያሽን ይመልስልሽ ሀላህ ካንቺ ይሆን። ጎደኛ የስራ ሀጋሮቾ በጣም ሀደንቃችዌለዉ በዚ ደረጃ በህብረት ስናያችሁ ደስ ነዉ ያለኝ።
@sofyaali6747
@sofyaali6747 Жыл бұрын
የሆስፒታሉ ባለቤቶች ፈጣሪ ይጨምርላችሁ
@ethiopiaayni3347
@ethiopiaayni3347 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ጨርሶ ይማርሽ የኔ እናት
@sofyaali6747
@sofyaali6747 Жыл бұрын
ፈጣሪ ይመስገን ጨርሶ ይማርሽ ፍልቅልቋ ሀሊማየ አርቲስቶች ትብብራችሁ ደስ ይላል
@user-bx3dg6by4e
@user-bx3dg6by4e Жыл бұрын
አላህ ሙሉ አፋያሽን ይመልስልሽ የወንጀልሽ ማበሻ ያድርግልሽ ቢንስ ከዚህ አጋጣሚ ትምህርት ወስደሽ ወደ ድንሽ ተመለሽ ዱኒያ ጊዜዊ ናት እህት አብሽሪ
@nuzafro4703
@nuzafro4703 Жыл бұрын
በእውነት ሁሌ የምለው ነገር ነበር፡፡ ሰው በቁሙ ሰው እንደሚወደው ቢያውቅ ምን አለበት እል ነበር፡፡ ሐሊማ በጣም እድለኛ ሰው ነች፡፡ ሰው እንደሚወዳቸው ሳያውቁ ያለፋ ብዙ ሰዎች አሉ፡፡ ይሄ ነገር ለአርቲስት ብቻ አይደለም ሁሉም ሰው በህይወት እያለ ፍቅረን መገላለፅ አለበት፡፡ ፈገግታዋን የመለሳችሁ ሁላችሁም ፈጣሪ ይባርካችሁ፡፡
@user-wt2us3rk2m
@user-wt2us3rk2m Жыл бұрын
ሀሊማ ወዳ አለህ አልቅሳሽ ታመለሺ ታዉባት አደርጊ አለህ ወዳሱ ሊትመለሺ ፈልጎ ይሆነል የፈታነሽ አሁንም አለህ ሙሉ አፊየሽን ይመልስልሽ ድገሜ በሂጃብ አንቺን ለመያት የብቀኝ
@eyueyu6789
@eyueyu6789 Жыл бұрын
እግዚአብሄር ጨርሶ ይማርሽ ሀሊማዬ አርቲስቶች ጉዋደኛቹዋ አሁን ጥሩ እከሰራቹ ነው ሰው በቁሙ ሲረዳ ጥሩ ነው ዶክተሮችም እግዚአብሄር ጨምሮ እውቀትን ያድላቹ የህብረተሰብ አገልጋይ መሆን መታደል ነው
@Fatima-ot2vu
@Fatima-ot2vu Жыл бұрын
የአለማቱ ጌታ አላህ ምንም አይቸግረውም እሱ ሙሉ ጤናሽን ይመልሰልሽ የኔ እህት
@ORTHODOX1111
@ORTHODOX1111 Жыл бұрын
ሀሊማዬ የኔ ውድ እግዚአብሔር አምላክ እስከ መጨረሻው ይማርሽ ድነሽም እንደምናይሽ በአምላካችን ተስፋ አደርጋለሁ አይዞሽ የኔ ፍልቅልቅ
@khadheejaqte721
@khadheejaqte721 Жыл бұрын
የሰው ፍቅር ይስጠን ሚባለው ስለዚህ ነው
@user-zb7cf3go6n
@user-zb7cf3go6n Жыл бұрын
😍"በህክምና. ሲረዱ ቆይተው እንዲህ ሆኑ..." የሚለውን ቀፋፊ ቃል የለወጠ. እግዚአብሄር ይመስገን ❤❤ሃሊማዬ. ቆንጆ. ውድድድድድድ ነው ምናደርግሽ ማርያም ትጠብቅሽ እግዚአብሄር ጨርሶ. ይማርሽ እንጸልያለን ሳቅሽ ናፍቆናል stay strong. we LOVE ❤❤u Halima kongo
@redietbalcha9059
@redietbalcha9059 Жыл бұрын
ሀሊማዬ የድንግል ልጅ አማኑኤል በደግ እጆቹ ይፍታሽ እማይዬ ትድኛለሽ አይዞሽ
@selamtadesse6872
@selamtadesse6872 Жыл бұрын
አሊማ እህታችን አይዞሽ በርቺ ፈጣሪ አላህ ካንቺ ይሁን ምህረት ያውርድልሽ ተሽሎሽ ለማየት ያብቃን አሜን
@richochagnibelayabc1233
@richochagnibelayabc1233 Жыл бұрын
እጅግ ልቤ የሚወድሽ የሚሣሣልሽ ሀሊማዬ አንቺ የሣቅ መንደር🥰❤! አንቺ የፈገግታ ምንጩ አምላክ ስለሚወድሽ አድርጓል ምህረቱ ብዙ ነውና ለምህረቱ ስስት የሌለው አባትሽ አንቺን ለመዳሠስ ወደ ኋላ አይልምና በመዳፎቹ እፍ ይበልልሽ ክፉ ከሀሊማዬ ይራቅ የኔ መውደድ ድምፅሽን ሣቅሽን እ.በጣም ከልቤ ምወድልሽ ተወዳጅ የኢ/ያ እርስት ነሽ ሀሊማዬ❤🥰❤🥰❤🥰❤🥰❤
@MARIAM_1983
@MARIAM_1983 Жыл бұрын
ክብር ለአርቲስቶቹ ከልቤ ነው የኮራሁባችሁ ህብረታችሁ በጣም ደስ ይላል አይለያችሁ ኑሩልኝ 🙏💖
@peaceandpeaceful4538
@peaceandpeaceful4538 Жыл бұрын
ቲሽሽሽ
@Leulbeza
@Leulbeza Жыл бұрын
ሰላም ለሃገራችን ኢትዮጲያ ይሁን ሌሎች የታመሙትን ወገኖቻችን ፈጣሪ ምህረትን ይስጥልን😢😢 ሃሊማዬም ፈጣሪ ጨርሶ ይማርሽ
@bethelehem4989
@bethelehem4989 Жыл бұрын
የኔ ፍልቅልቅ እንኳን ለዚህ አበቃሽ የኔ ቆንጆ እስከመጨረሻው ድነሽልን እግዚአብሔር አምላክ ያሳየን 🙏🏼🙌😍🥰😘
@tube-vs6rd
@tube-vs6rd Жыл бұрын
ሀሊማየ ያን ሣቅሽን እንናፍቃለን እግዛአብሔር ምህረቱን ያውርድልሽ ከዚህም በላይ ተሽሎሽ እድናይሽ ፈጣሪይ ይርዳሽ
@abebemuluneh5966
@abebemuluneh5966 Жыл бұрын
ሃሊማዬ እንደገና ስቀሽ አየሁሽ ካንች ፊት ሳቅ ሲጠፋ ክፉ ቀን መቶብናል ማለት ነው የሰራዊት ጌታ እግዚአብሔር ጨርሶ ይማርሽ እመቤቴ ትቅረብሽ
@bubububu9282
@bubububu9282 Жыл бұрын
May God be with you my dear I wish you quick recover 💞
@mcyzmc
@mcyzmc Жыл бұрын
እንወድሻለን ሀሊማችን የአራዳ ልጅ ወዳጅ ዘመዱ ብዙ ነው ።እንዳንቺ ማለት ነው፣ሳቅሽን እንጂ እንባሽን ማየት አንፈልግም ፣ሳቂልን ሳቂልን
@tekabechademasu7962
@tekabechademasu7962 Жыл бұрын
እ/ር ካንቺ ጋር ይሁን የምረትእጅን ይዘርጋልሽ❤❤❤❤
@አሥሩ120
@አሥሩ120 Жыл бұрын
አላህ ጨርሶ ያሽራት
@tube-kg2ss
@tube-kg2ss Жыл бұрын
Amen fetari min ysanewal
@jemileahmed3799
@jemileahmed3799 Жыл бұрын
ሐሊመዬ አላህ አሁንም ጨምሮ ይማሪሽ🤲
@elleniafework9926
@elleniafework9926 Жыл бұрын
የህክምና ባለሙያዎቹ በአጠቃላይ የሆስፒታሉ ሰራተኞች ከፈጣሪ በታች ስለረዳችኋች ክብር ይግፕባችኋል።
@jamilanoguse8215
@jamilanoguse8215 Жыл бұрын
የእኔ ልዩ ሀሊማዬ እግዚአብሔር ምህረት ይላክልሽ ድነሽ ለማየት ያብቃን ማርያምን 👏👏❤❤❤❤👏👏👏👏👏👏👏👏እንወድሻለን የእኔ ፍልቅልቅ
@wosenegetaneh7711
@wosenegetaneh7711 Жыл бұрын
የኔ እናት በእግዚሀብሔር የማይቻል ነገር የለም አይዞች ጌታ ጨርሶ ይማርሽ 🥲
@Mychannel-tk5kl
@Mychannel-tk5kl Жыл бұрын
እግዚአብሔር ጨርሶ ይማርሽ ሀሊማዬ ,,,አምላክ ይመስገን 🙏❤️
@elisabethabrham786
@elisabethabrham786 Жыл бұрын
የኔ ቆንጆ የኔ ፍልቅልቅ አምላክ ካንቺ ጋር ይሁን ከጒኗ ያላችሁትም እግዚያአብሄር ይስጣችሁ
@isakali5761
@isakali5761 Жыл бұрын
ሀሊማ እንኳን አላህ ሬድቶሽ ወደ አፍያሽ ስለመጣሽ ደስ ብሎኛል እንኳን ደስ አለሽ
@user-pw1bc5ht8j
@user-pw1bc5ht8j Жыл бұрын
አርቲሥቶቹ አሁንገና አሥደሠታችሁኝ 🥰🥰 ሀሊምየ የኔፍልቅልቅ ፈጣሪ ጨርሶ ይማርሽ🥰🥰🙏
@elualex2626
@elualex2626 Жыл бұрын
እህቴ እመብርሀን ጨርሳ ትማርሽ የምር ማልቀስ አላቆምኩም.... አይዞሽ እህቴ ዳግም ቆመሽ እናይሻለን በፀሎትሽ ትጊ.... 🙏🙏🙏🙏እኔም በፀሎት አስብሻለሁ.... በእርግጠኝነት ፀበል ብትጠመቂ ትፈወሻለሽ 🙏🙏🙏💯%
@almaztm1853
@almaztm1853 Жыл бұрын
አይዞሽ ሐሊማየ እግዛብሔር ጨርሶ የማርሽ እግዚአብሔር ታማኝ ነው ጨርሶ ይምርሻል በጣም ደስ ብሎናል ሁሉን እንዳልሽው ነው አይዞሽ የኔ ማር
@fantaagede6865
@fantaagede6865 Жыл бұрын
አይዞሽ ሀሊማየ እግዜር ምሀሪ ነው ይምርሻል እንዳድሮሽ መድረክ ላይ ወጥተሽ ያን ስርክርክ ድምፅሽን ለመስማት ያብቃን ያብቃሽ 💕💕💕💕👋👋👋👋💕👋💕👋💕
@danawedmu2854
@danawedmu2854 Жыл бұрын
የኔ እህት የኔ ሳቂታ እግዚአብሔር የማርሸ የሳቅሸ የደሰታሸ ተመልሳ ተሸሎሸ የምናይበት ጊዜ ያቅርብልሸ ፈጣሪ ጨረሳ ይማርሸ
@aberaalemu1392
@aberaalemu1392 Жыл бұрын
እግዚአብሔር እንኳን ለዚህ አበቃሸ እንኳን ደህና ሆንሸ
@officialtube1527
@officialtube1527 Жыл бұрын
አላህ ጨርሶ ይማርሽ እሱንም የምታመሰግኚበት ለሱ የምትገዢ ሰው ያድርግሽ
@abebechalem243
@abebechalem243 Жыл бұрын
ፈጣሪ ይማርሽ ለአገርሽ ቆመሽ ለማየት ያብቃን አይዞሽ ትድኛለሽ ፀልይ ።ሳቅሽን ዳግም ያሳየናል መድሐኒዓለም።
@hirutgebre3715
@hirutgebre3715 Жыл бұрын
የኔ እናት የዋህ ፡ ይሄንንም ያህል ለውጥ ማየትሸ ትልቅ ነገር ነው ፡ እግዚአብሔር ጨርሱ ይማርሸ
@tingrettilaye1168
@tingrettilaye1168 Жыл бұрын
መተባበሩ በጣም ጥሩ ነው ፈጣሪ ምህረቱን ይላክልሽ መልካም ጊዜ::!!!(*!*)🙏🙏🙏👍🏼👍🏼👍🏼
@hiwotloha9070
@hiwotloha9070 Жыл бұрын
የኛ ፍልቅልቅ ፍፁም ጤናውን ፈጣሪ ይመልስልሽ ይስጥሽ ቆመሽ ለማመስገን ያብቃሽ 🙏🙏
@Teyboawlou
@Teyboawlou Жыл бұрын
ሃሊማ ጨርሶ ይማርሽ አርቲስቶቻችን ሃይሌ ግ/ስላሴ ፈጣሪ ብድሩን ይክፈላችሁ እናመሰግናለን ይህ መረዳዳት ይቀጥል
@ethiopia6721
@ethiopia6721 Жыл бұрын
ሀሊማዬ ቸሩ መድሀኒአለም ጌታችን መድሀኒታችን እየሱስ ክርቶስ ምህረቱን ይላክልሽ አሜን!!!
@abebaabraham8227
@abebaabraham8227 Жыл бұрын
እግዚአብሔር አምላክ ጨርሶ ይማርሽ ሃሊማዬ❤
@Bet1771
@Bet1771 Жыл бұрын
አንቺም ፍቅር ነሽ። እግዚያብሄር ጨርሶ ይማርሽ። እንፀልይልሻለን
@yilmaatrihun7194
@yilmaatrihun7194 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ሁሉ በሱ ሆነ ፣ሀሊማዬ ደስ ብሎናል በርችልን
@dawitfentahun4501
@dawitfentahun4501 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይማርሽ እህታችን
@Sara-ue2wd
@Sara-ue2wd Жыл бұрын
እመቤቴ ትዳብስሽ ጤናሽን ትመልስልሽ አይዞሽ እህቴ ሁሉም ይሆናል ጨርሶ ይማርሽ
@asmarem.7893
@asmarem.7893 Жыл бұрын
የኢትዮጵያ አርቲስቶች ህብረታችሁ፣ አንድነታችሁ በዚሁ ይቀጥል፣ ደስ ይላል፣ ለሀሊማ ይህ በጣም ይገባታል።ፈጣሪ ጨርሶ ይማርሽ የኔ ፍልቅልቅ፣
@fetahmede991
@fetahmede991 Жыл бұрын
አሌክስ የሰፈሪ ልጅ ትክክለኛ አፍቃሪ ነህ አሁንም አለቀቀህም የሀሊማ ፍቅር ደስ ይላል አሌክስ
@user-qr7zd8vl1v
@user-qr7zd8vl1v Жыл бұрын
እግዚአብሔር አምላክ ፈፅሞ ይማርሽማማየ የኔ ፍልቅልቅ ❤😘
managed to catch #tiktok
00:16
Анастасия Тарасова
Рет қаралды 37 МЛН
OMG what happened??😳 filaretiki family✨ #social
01:00
Filaretiki
Рет қаралды 12 МЛН
Алексей Щербаков разнес ВДВшников
00:47
managed to catch #tiktok
00:16
Анастасия Тарасова
Рет қаралды 37 МЛН