አርቲስት መሠሉ ፋንታሁን ስለ ኤልያስ መልካ ያልተጠበቀ ነገር ተናገረች Ethiopia | Sheger Info.

  Рет қаралды 221,887

SHEGER INFO

SHEGER INFO

Күн бұрын

Пікірлер: 224
@ሀሊማመሀመድ-ተ6ዘ
@ሀሊማመሀመድ-ተ6ዘ 3 жыл бұрын
የመሠሉ ንግግር ስሜት ይነካል አርቲስቶች ሰውን ለጥቅም አትቅረቡ ለመረዳዳት እጂ መሠሉ እናመሠግናለን!!
@Amir-muhamed7by3t
@Amir-muhamed7by3t 3 жыл бұрын
መሰሉ ሽሮ አሮበት ነው ከምትል ስንት ባለሀብት ታውቅ የለ ለምን አልጮኸችለትም
@صقرالكربي
@صقرالكربي 3 жыл бұрын
ዘሪቱ ከበደ ፍቅራዲስ አብነት አጎናር የታሉ ሆዳም ከሀዲ ወች ናቸው
@ሀሊማመሀመድ-ተ6ዘ
@ሀሊማመሀመድ-ተ6ዘ 3 жыл бұрын
@@صقرالكربي ሁሉም አርቲስት እራስ ወዳድ ነው ለጥቅማቸው ብቻ ነበር የቀረቡት
@صقرالكربي
@صقرالكربي 3 жыл бұрын
@@Tg-oh5nx የሆሽ ዘዋሪ ሁሌ ስለ ኤልያስ በተሳ ቁጥር የምትናደጅው ነገር ይገርመኛል ችግር አለብሽዴ
@habtewoldwondimu5443
@habtewoldwondimu5443 3 жыл бұрын
እውነትሽን ነው ሀሊማ ይህን ያህል እያወቁት ጥቁር ሽሮ አጥቶ ከሞተ አሁን እንዲህ እና እንዲያ ማለት ሰውን ሳያልፍ ማድነቅና መርዳትን እንልመድ
@ሀሊማመሀመድ-ተ6ዘ
@ሀሊማመሀመድ-ተ6ዘ 3 жыл бұрын
ይህንን ፕሮግራም ላዘጋጁት ትልቅ ክብርና ምስጋና ይገባችኋል
@asnakechtube4485
@asnakechtube4485 3 жыл бұрын
ቤተሰብእንሁን
@53067
@53067 3 жыл бұрын
እኔ ባካል አላውቀውም ግን ስለሱ መስማት አቅም ያንሰኛል የኔጌታ ምናለ አውቄ በኖረና አቅሜ የምችለውን ባረኩለት የኔጌታ ሁሌም በልቤ ትኖራለህ ያሳዝናል ትልቅ የጥበብ ሰው ነበር 😭😭😭
@tsionalemayehu6004
@tsionalemayehu6004 2 жыл бұрын
የእውነት እኔም ባውቀው 💔💔💔😭😭😭😭😭😭
@eldanatilahun9450
@eldanatilahun9450 2 жыл бұрын
😭😭😭
@seniyaefdsiyum3964
@seniyaefdsiyum3964 2 жыл бұрын
Me too if I was known him I will do my best
@bethelehem4989
@bethelehem4989 3 жыл бұрын
ሳይሞት በፊት በታመመ በከሳ በጠቆረ ግዜ ለምን አልደረሳችሁለትም ወይም ለሚድያ ለኢትዮጵያ ህዝብ አላሳወቃችሁትም ነበር አሁን ዛሬ ካለፈ በኃላ እንዲህ ነው እንዲያ ነው ብትሉ ዋጋ የለውም " ጅብ ከሄደ ውሻ ጮህ ነው" ለነገ ትምህርት ይሁናችሁ
@yordanoskidane5394
@yordanoskidane5394 3 жыл бұрын
Exactly.... Betye
@ethiosenytube2138
@ethiosenytube2138 3 жыл бұрын
ሀበሻ ስንሞት ውድ ነን!ደባሪ ባህላች!!!
@bettyadis909
@bettyadis909 3 жыл бұрын
አትራቀኝ አትሽሸኝ ቤቲ ታማኮ አልደረሠላትም
@ruhamaatbaker4507
@ruhamaatbaker4507 3 жыл бұрын
እኔ ጥያቄ አለኝ ኤሊያስ የህዝብ ልጅ ሆኖ ሳለ ሽሮ አሮበት እስኪሞት ድረስ ለም ለህዝቡ አላሳወቃችሁም እኔ በዙርያው የነበራችሁ በሙሉ ከሳሽ ነኝ ደብቃችው አጣነው በቀ በየግዜው እየመጣችሁ አታስለቅሱን አኔ በቁጭት ያመኛል ተውት ይረፍበት እውነተኛው አገር ነው ያለው 😭😭😭😭
@hanahosaye9480
@hanahosaye9480 3 жыл бұрын
ልክ ነው ከሞቱ በኋላ አፍ መክፈት ነው የሚያውቁት ስንቶቹ እርዳታ እየፈለጉ የህዝብ እርዳታ እያስፈለጋቸው ሰው ናፍቋቸው አለፉ ሳይደርሱላቸው ብዙሀኖቹ አርቲስቶች ተዋንያኖች ለኔ እጂ ለኛ አይሉም ምድረ ሆዳም ለሆዱ ያደረ ህዝብ
@azebasmelelsh6083
@azebasmelelsh6083 3 жыл бұрын
😭😭😭😭💔💔💔
@bettytube2
@bettytube2 3 жыл бұрын
እውነት ነው እርዳታ ጠይቃቸው ባልሰማ ላሽ ያሉ ናቸው አውን አፊቸውን የሚከፍቱት
@g.bin2021
@g.bin2021 2 жыл бұрын
Men waga alew regi Ato kalefe behuwala meleflef. Esu meteyek bayfeleg enkwan biyanse himemu kebad huneta lay sideres lemen le hizbu donor biyagene endemiterfena Legashe endemiyasfelegew betasaweku . Yehay hizb adelem ende Elias lale baleweletaw lemanem azgne, legashe New. Asafari new !! Egzer endeyelebonachew yestachew !! Shefenew Redat ,Asatetew Talak sew asatun . Nebsun be asede Genet yanurat.
@abbaalafaa8391
@abbaalafaa8391 8 ай бұрын
Oromo silehone new yedebekut mekneyatum elias benesu yewushet Ethiopiawinet amno neber gin enegni sew belaeoch 😊
@liyatliyat8072
@liyatliyat8072 3 жыл бұрын
አቤት እኛ ሐበሾች አስመሳይ ጥቅመኞች ኤላ ጌታ የሰማዩን ያብጅልህ ባይተዋሩ ወንድሜ😭😭🙏🙏🙏
@shewangizawgirma
@shewangizawgirma 3 жыл бұрын
ሰው በህይወት እያለ ማወደስ ካለብንም ማወደስ፣ መርዳት ካለብንም መርዳት ከሞተ በኃላ ምራቅ መምጠጡ ለእኛም ለሰውየውም አይጠቅመውም፡፡
@amenlela8547
@amenlela8547 3 жыл бұрын
ሁሌም ስለ ኤልያስ ሳስብ እንባዬን ማቆም አልችልም ብዙም የዘፈን አድናቂ አይደለሁም እንደ ሰው ያለው ስብእና የሚገርም ነው በተለይ ለፈጣሪው ያለው ፍቅር እና መታዘዝ የሚገርም ነው በስጋ ስለተለየን በጣም ባዝንም የዚህ አለም ነገር ከንቱ እንደሆነ በልጅነቱ የወደደው እና የገባው ክርስቶስ ጋር እንደሄደ ሳውቅ ደግሞ ደስ ይለኛል
@droneber2024
@droneber2024 3 жыл бұрын
አትሞኝ ወንድሜ!መጽሐፍ ቅዱስ--ዘፋኝነት ሐጢአት ነው ይላል፣ይህንን የሚያደርጉ የእግዚአብሔርን መንግሥት አይእወርሱም ይላል።መጽሐፍ ቅዱስ ህን አንብብና ንስሀ ገብተህ ክርስቶስን በመከተል ራስህን አድን!!
@asterguta8697
@asterguta8697 3 жыл бұрын
የልጂነት ጋደኝዬ ኤሊዬ በጣም ልቤ አዝኖል መታመመህን ሳልሰማ ሙትህን ሰማው ስደት ክፉ
@zeharatadese5290
@zeharatadese5290 2 жыл бұрын
ስትአመት ሆነው ተሞተ አላቀውም
@abbaalafaa8391
@abbaalafaa8391 8 ай бұрын
Oromo mehonun lemen altenagerachum terebareben atleast yemenchelewen enadergalen be wushet Ethiopiawi asamenewut si dekmew zim alut oromo silehona becha new chela yalut trust me
@eskenderdamena5074
@eskenderdamena5074 3 жыл бұрын
መሰሉ እግዚአብሔር ይባርክሽ ሁሌ ጏደኞቹ የት ነበሩ የሚለውን ጥያቄ በደንብ ነው የመለሽልኝ ሁሉም አስመሳይ ነው ለማንኛውም ነፍስ ይማረው
@sintayewfelekebedaso5061
@sintayewfelekebedaso5061 3 жыл бұрын
ውውውውውውዌውውዌ
@asnabelayneh7228
@asnabelayneh7228 3 жыл бұрын
ሲጀመር የዋልክለት ሰው ውለታ ይውልልኛል ብለህ ሳይሆን እግዚአብሔር ብቻ ነው ዋጋ የሚከፍል ሳሚ ከተናገርከው ለእህቱ መሳሪያ ሊጫወት ቤተ ክርስቲያን እንዳይሄድ በጨዋታ መንገድ አስቀረኸው ሳሚ ጏደኛህ ፕሮቴስታንት ነው አልክ አንተ ከእሱ ምን ተማርክ ? መንግስተ ሰማያት ቀርባለች እና ንስሃ ግቡ ተመለሱ ሃይማኖት አያፀድቅም ከእመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም የተወለደው ለሰው ልጆች ሃጢያት በመስቀል የሞተው ኢየሱስ ብቻውን ያድናል ! ያላመነ ይፈረድበታል
@princessmekelle81
@princessmekelle81 3 жыл бұрын
የኢትዮጵያ ህዝብ ወረተኛ ነው.. ኤልያስ የእጁን አላገኘም.. መንግስተ ሰማይ ያዋርስልን 🙏ሁሌም በልባችን ይኖራል❤❤❤
@eliasmengesha8409
@eliasmengesha8409 3 жыл бұрын
ልክ ነህ ጁንታው ኤልያስ ያሳዝናል
@embetemariamanchitebkije1953
@embetemariamanchitebkije1953 3 жыл бұрын
@@eliasmengesha8409 kkkkkkkkk ye juntaw telalaki
@Alemye777
@Alemye777 3 жыл бұрын
"የሚረዳው አጥቶ ማለት" ኤሊያስን ያህል ምርጥ ሰው ሰው አጣ ለማለት ይከብዳል:: ነገር ግን እርዳታ አለመፈለግ አንዱ የራሱ የህይወት መርህ ሆኖ ቢሆንስ? ለዚህ አለም ከነበረው አተያይ የተነሳ::
@rekikmisgana8597
@rekikmisgana8597 2 жыл бұрын
አይታወቅም እንግዲ
@በእምኒጌታቸው
@በእምኒጌታቸው 3 жыл бұрын
ኤልያስ የሱ ዘመን ትውልድ መሆኔ እድል ነው እሱን ማንን አይተካም
@yelbakossmedia2814
@yelbakossmedia2814 2 жыл бұрын
መሰሉ አትዋሺ እሱ ቤት ሁሌም ቡፌ ነው ሳትበይ ስትዘፍኚ ያደርሽበት ቀን የለም ስትዘፍኚ ጫት ሳትቅሚ ያደርሽበት ቀን የለም የሚያውቅ ሰው የለም ብለሽ አትበጥረቂ።
@tsehaydebele2730
@tsehaydebele2730 3 жыл бұрын
ይህንን የኤልያስ መልካ የህይወት ትውስታ ፣እውነታውን በመናገራችሁ ጥሩ ፕሮግራም ነው ይህ የዕውቀት አባት በማስታወሳችሁ መልካም ሰዎች ናችሁ፣የኤልያስ ነፍስ በገነት ያኑርልን
@sSa-xu8xc
@sSa-xu8xc 3 жыл бұрын
እኔ የሙዚቃ አድናቂ አደለሁም ግን እደሠው የሠው ህመም ያመኛል የኤሊያሥ መልካ ሥራወች ሌሎች እደተጠቀሙበት ሢገባኝ እሡን ግን ለማሣከም አልቻለም ባጪሩ ኤሊያሥ መልካ ሻማ ነበር ለሌሎች ብርሀን ሁኖ ለራሡ የቀለጠ ነብሥ ይማር ወድሜ በጣም ነው ያሣዘነኝ
@eliasmengesha8409
@eliasmengesha8409 3 жыл бұрын
😭😭ያሳዝናል ይሄ አይገባውም ለሱ በሱ ሙዚቃ መንፈሳችን ሲታደስ ነው የኖርነው ስንቱን ሰው አርጎ እሱ ሰው ማጣቱ
@ያማልቅኔውያማልቅኔው
@ያማልቅኔውያማልቅኔው 2 жыл бұрын
አስለቀሽኝ መሠሉ እውነት ያማል ሰው እስካለው ነው የሚወደደው 😭😭😭 ነብስህን ይማር ኤልያስ መልካ
@masreshaashagrie3005
@masreshaashagrie3005 3 жыл бұрын
የሞተ ተጎዳ ብቻ እግዚአብሔር ነብሱን ይማር😭
@hanannhanann9457
@hanannhanann9457 3 жыл бұрын
አይይይ እኛ ሰዎች ሰንባል በቁም አንረዳዳም ሰለዩን ግን እንፀፀታለን እኔ የማላቀው እንኳን ይሄን ሰፀፍ እንባዬን መቆጣጠር አቅቶኛል ጨለማ አይንጋልኝ እኔ ማቀው በአርቱ ሰራው ነው ብቻ አሳዝኖኛል ነፍሱን ይማር
@sinkineshdemessie9862
@sinkineshdemessie9862 3 жыл бұрын
እባካችሁ ሰው በቁሙ እያለ እንረዳዳ 🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻
@user-gy4lq1id1z
@user-gy4lq1id1z 3 жыл бұрын
I love you Meslu. You are honest and fun artist.
@selameadm5985
@selameadm5985 3 жыл бұрын
የአርቲሰት ግሩፕ የጫት ነው ትክክል መሰሉ ፍቅር የላቸውም አርሰበርሰ መጠፋፋት መመቃኞት ነው ከቴዲ አፍሮ ውጭ
@mekdes9004
@mekdes9004 3 жыл бұрын
ቴዲ አፍሮም አሁን መቃም አቁሞ ይሆናል እንጂ ድሮ ሃይለኛ ቃሚ ነበር
@selameadm5985
@selameadm5985 3 жыл бұрын
ቢቅምም ሰረአት አለው አዲሱ ለመሁን ዳግም መወለድ አለባቸው ቴዴ አፍሮ ይለያል አሱን ለመሆን መጋጋጥ ይመጣል አና ከሱ ተማሩ
@mebratgebre7554
@mebratgebre7554 3 жыл бұрын
መሰሉ በጣም የውነት ሰው ነሽ ከወደቁ ጓደኛ የለ ዘመድ የለ ያን ሁሉ ሰርቶ ረዳት አጥቶ መታከሚያ አጥቶ መሞቱ ያሳዝናል ያስከፋል።
@maki--tube2858
@maki--tube2858 2 жыл бұрын
የኔ ጌታ ነፍስህን ይማረው ሁሉም ሲኖር ነው ሰውን እሚወደው በማጣትህ ተገለልክ ሁሉም ካለፈ በኃላ ጥቁር ሱፍ ለብሰው ያስመስላሉ በተለይ አርቲስቶች እራስ ወዳዶች ናችሁ ላለው ብቻ ነው ምታሽቃብጡት ለሱ እናንተ ብቻ ትበቁት ነበር😭😭😭😭💔
@MrBookkk
@MrBookkk 3 жыл бұрын
እዚህ program ላይ በመገኘቴ አቤት የተሰማኝ የተዘበራረቀ ስሜት።አንዴ ሳዝን እምባዬ እንዳያሸንፈኝ ስታገል ወዲያዉ ፈገግ ስል፤ ስተክዝ።ኤሉ ሰዉ የሆንክ ሰዉ ነክ❤❤❤❤
@ፍሬየእሙልጅ
@ፍሬየእሙልጅ 3 жыл бұрын
ኤላይ ምርጥ የስፍሬ ልጅ ነብስን ይማርው
@betlihemmesfin8732
@betlihemmesfin8732 3 жыл бұрын
እኔ ሁሌም ውስጤ ጥያቄ ነበረ እዴት አልታከምም አለ በዬ በጣም ያሳዝናል አስመሳይ ብቻ ነው ያለው 😢😢😢😢
@tgstlssn6778
@tgstlssn6778 3 жыл бұрын
መታሰቢያ ስላደረጋችሁለት በጣም ደስ ይላል በቁም መረዳዳት ብንለምድ ጥሩ ነው
@sofiabikry4297
@sofiabikry4297 2 жыл бұрын
ኬኔዲኮ ጨርሶታል ነገሩን በቁሜ ያረዳኝ በህይወት ዘመኔ ሰሞት ቢያለቅሰልኝ ምን ሊጠቅመኝ ለኔ ብሉዋል😭😭😭
@beshirabdi4795
@beshirabdi4795 2 жыл бұрын
ትክክል መሴ እውነት ነው ተቸግሮ ነው የሞተው
@lenagreetsonglama1833
@lenagreetsonglama1833 3 жыл бұрын
ሁሌም ስለሱ ሳስብ ልቤ ይደማል ኤልያስ😭😭
@sabaseyoum5507
@sabaseyoum5507 3 жыл бұрын
me to
@jds7669
@jds7669 3 жыл бұрын
ስንሞት ውድ ነን መሰሉ ነጭነጩ እውነት ብለሻል
@alemteka3149
@alemteka3149 3 жыл бұрын
እስዋ እራስዋስ የት ነበረች ??ማሳከም ትችል ነበር ።ወሬኛ ።
@amanuelmesfin1732
@amanuelmesfin1732 2 жыл бұрын
መሰሉ ንግግርሽን አስተካክይ
@robat8719
@robat8719 2 жыл бұрын
መሰሉ ያው እንደ መረዳት ችሎታዋ ና ግንዛቤ ደረጃዋ ነው የተናገረችው:: ለኤላ ካላት መውደድ የተነሳ በየዋህነት የተናገረችው ቢሆንም ሙሉ በሙሉ ስህተት ናት:: 1- ኤልያስ ሲጀመር እርዳታ የሚፈልግ ሰው አልነበረም:: እርዳታ የሚፈልግበት ደረጃም ደርሶ አያውቅም:: 2-ልርዳህ ብትለው ራሱ "እራስህን እርዳ!" የሚል ከሰው እርዳታ የማይቀበል አይነት ስብእና ያለው ሰው ነበር:: 3-እርዳታ ግድ ቢሆንበት ራሱ እሳት የላሱ ወንድሞችና እንደወንድም ከዛም በላይ የሚሆኑ ቆራጥ ጏደኞች የነበሩት የሰው ጎርፍ ያጠቃው ሰው ነበር:: መሰሉ ይህን የተረዳች አልመሰለኝም:: 4-ኤልያስ የራሱ ፍልስፍና የነበረው እውነተኛ ፈሪሀ እግዜር የነበረው: ለአምላኩ ታማኝና ያለ ቄስ ፓስተር ቸርች ወዘተ በቀጥታ አምላኩ ጋር የሚናበብ ያልተወዛገበና ቀጥተኛ ግንኙነት የነበረው ሰው ነው:: 5-በሳይንስና በህክምና ቢያምንም የግሉ የሆነ አቋም ነበረው (ደም ያለመቀበል ትራንስፕላንትም ያለመፈለግ አቋም) ስለነበረው ለሱ ከሚያስፈልገው ህክምና ያገኘው በከፊል ነው: ይህም ህይወቱን አሳጥሮታል ኤላ እምነቱ ጠንካራ ስለነበር ሞትንም የማይፈራ ጀግና ነበር::: እንደኔአይነቱ ቢሆን ይን አርጉልኝ ያንን አምጡልኝ ታይላንድ ውሰዱኝ ጀርመን አድርሱኝ እል ነበር:: ሰው ሲታመም ይቅርና የኮንዶሚኒየም ቸግሮኛል ሀብቴ ህዝብ ነው እትት ጎ ፈንድ ሚ ብሎ የሰው ፊት ሲቀርብ አይተናል:: ቅዱስ ኤልያስ እንደዛ አልነበረም:: ይሄን ሁሉ ድንቅ ስራ እየሰራ እንኳን ሞት የኔ እጣ የፈጣሪ ፈቃድ ከሆነ እንደፈቃዱ ይሁን የሚል ደፋር ነበር::
@harege3552
@harege3552 3 жыл бұрын
The most brilliant talented person Elias Melka, RIP Esune yekeda Teddy Afro newe. Teddy Afro meksefetun belegoche Agegewe eshi Ante Erkuse❤
@aschalewwoldemariam2599
@aschalewwoldemariam2599 2 жыл бұрын
Lemin alsh/alk?
@mamiyena8673
@mamiyena8673 3 жыл бұрын
እንዳንቺ እውነትን የሚናገር መሠሉ ሰው አይወደውም
@hirutayele807
@hirutayele807 3 жыл бұрын
ስለ እወነት የሚናገሩ ሰዎቸ ልከ አንደ መሠሉ ያሉ ይበቃሉ የውሸት ህይወተ እነደሆነ የዚህ አለም ኑሮ ና ጓደኝነት ማወቅ ይቻላል ጌታ ይባርካችሁ ላስታወሳችሁት
@welansatesfaye5384
@welansatesfaye5384 3 жыл бұрын
ኤልያስ መልካ ብዙ ብዙ ብዙ ብዙሰው ነው የተጠቀመበት የጠቀመው ማለት በሱ አይ ኢትዮጵያ ያበቀለቻቸው እነ ነጥቆ በራሪ አሁን ስትናገር ጥቁር ሹሮ አሮበት አለች ጥቁር ሹሮ አይቼ ባላውቅም እህቴ አገላልፅዋን እጋራዋለሁ አባካችሁ ተጎበኛኙ ተጠያየቁ ለጥቅም ብቻ አንዱ አንዱ ጋ አይሩጥ ከዛ ተጠቅሞ እስታይሉን ጭንቅላቱን ድምፁን እጁን ሳይቀር ወስዶ እንደሸንኮራ መጦ መጣል አረ እስከመቼ::: ዛሬ ጥላሁን ዶክተር ምንትስዬ እሚባለው የትኛው መንግስት ምን አደርገለት አላሙዲ ባይደርስለት አረስንቱ ዘፋኝ ወድቆ አይደል እንጂ ይቀረው መረዳዳትን እንልመድ አፈር ነህና ወደ አፈር ትገባለህ ነው!! ጫወታው::
@መሲየድግልማሪያምልጅ
@መሲየድግልማሪያምልጅ 2 жыл бұрын
ነፍስክይማረው
@tesfafekede9375
@tesfafekede9375 3 жыл бұрын
So sad rest in paradise 😪🙏🙏🙏
@zumerazuzu1717
@zumerazuzu1717 3 жыл бұрын
ብዙ ወቹ ዘፋኞች ቴዲ አፍሮን ጨምሮ በሱ ነበር በቤት ላይ ቤት ባለ መኪና የሁኑት ግን በጣም ነዉ የሚገርዉ እሄን ያህል እደዚህ ሁኖ ሲሞት ያን የመሰለ መልክ እደዚህ ሲረግፍ በጣም ያሳዝናል እኳን እሱ ሰንቱ አይደልዴ እየታከመ የዳነዉ ዘፋኞች ግን ትገርማላቹ ልክ በአካል እደማዉ ቀዉ ያክል ከዉሰጤ አልጠፋልኝ ያለዉ አሁንማ የነካሙዙ ካሳ መጫወቻ ሁነናል
@tinalove7727
@tinalove7727 2 жыл бұрын
መሰሉ እውነት ተናግረሻል ጎበዝ አድንቄሻለሁ ምን ቸገረኝ ብለሽ መደበቅ ትችዬ ነበር ፡፡ ግን አንቺስ? ታዋቂ አይደለሽ? ይህን አሁን ሲሞት ያልሸውን በህይወት እያለ ላንዱ ዩቲዩብ ብታቀብይ ምን ነበረበት? አሁን ከሞተ በኋላ አንጀታችንን የምታቃጥይን፡፡ ህዝቡ ስለኤልያስ የሚያውቅበት ምን መንገድ አለው? እንጂ ለመርዳት እንኳን ለኤሊያስ ለማንስ ማንብሎት፡፡ ብቻ የኛ ሃገር አርቲስቶች … ሁሉም የጁን ያገኛል፡፡
@yonman9437
@yonman9437 3 жыл бұрын
መድረክ አገኘን ብላችሁ ወጥታችሁ አትተርተሩ ኤልያስ ጎበዝና ትልቅ አስተዋጽዖ ያበረከተ የሙዚቃ ሰው ነበር ያም ቢሆን ጤናውን የጎዳው በራሱ ችግር ነው ህክምናም የማድረግ ሰፊ እድሎች ኖረውት አይሆንም ብሎ የገዛ የቅርብ ጓደኞቹን ተገዳድሮ ሌላው ቢቀር ለሁለት ሳምንታት የኩላሊት እጥበቱን በገዛ ፍቃዱ አቋርጦ ነው ለሞት የበቃው ከትልልቅ ድምጻውያን አንስቶ ጀማሪዎቹ ባልደረቦቹ ጭምር ታከም ብለው መክረውታል ተማጽነውታል ታዲያ ማንን ነው በየመድረኩ ወጥታችሁ የምትወቅሱት ሰዎች እውነት መነጋገር ቢለምድብን መልካም ነው ያልተደረገውን ዝም ብለው መተርተር ለታሪክም ህሊናም አይበጅምና ሃቁን መመስከር ይልመድባችሁ።
@fasilil5592
@fasilil5592 3 жыл бұрын
የኔ ወንድም ኤልያስ የወስጡን ችግር ማንም አልተረዳውም ገንዘብ ምንም አልነበረውም በብድር ነው ሲታከም የነበር ታከም ብሎ መናገር እና ብሩን አምጥቶ መስጠት ሁለት የተለያዮ ነገሮች ናቸው አርሂቡ ላይ ቀርቦ ያደረገውን ቃለመጠየቅም ተመልከተው ጋዜጠኛው ሀብታምነህ ብሎ ሲጠይቀው ብሩ እማን ጋራ እንዳለ ተናግሯል ይሄ ተመልክተህ እራስህ ፍርድ ስጥ አውታርን ሲያስተዋውቅ የተናገረው ነው ከዛ ደግሞ ወይ ልምጣ ወይ ምጣ የሚለውን ሙዚቃ ስማው kzbin.info/www/bejne/jou3lZKQnLWpb9k
@yonman9437
@yonman9437 3 жыл бұрын
@@fasilil5592 ሶስቱንም ማየት አያስፈልገኝም ኤልያስ ባረፈ ጊዜ አርቲስቶች ስለሱ የተናገሩትን ደግሞ አንተ ፈልገህ ስማው መቼም አብረውት ከሰሩ አርቲስቶች በላይ አንተ አታውቀውም የነበሩበትን ልምዶች ራሱን አለመጠበቁን ህክምናውን እንዲከታተል በማግባባት ያደረጉትን ጥረት መስክረዋል ሰው የሚፈልገውን መርጦ ማድመጥና ማየት ይወዳል ስለ ኤልያስ የመጨረሻዎቹ ሶስትና አራት አመታት በስፋት ይነሳል ይነገራል ከዚያ በፊት በነበሩት አስራ ምናምን አመታት ስለነበረው ላይፍ ስታይል ግን አንድም የሚናገር ሰው የለም ለምንድነው የምንፈልገውን ብቻ መርጠን የምናየው የምንሰማው ፈጣሪ ሙሉ ጤነኛ አካል ና ማሰቢያ አዕምሮ ሰጥቶን ሳለ በራሳችን አጓጉል ልምዶችን ሰዋዊ ቸልተኝነት ጤናችን አቃውሰን ስናበቃ ወይ ልምጣ ወይ ምጣ ብሎ አጉል መፈላሰፍ ጅልነት ብሎም ፈጣሪን መፈታተን ነው ክፍያ አልተከፈለውም ላልከው በምንድን ነበር ይተዳደር የነበረው በገቢ የምታግዘው የትዳር አጋር ከሌለችው ሌላ ቢዝነስ ከሌለው ቤተሰብ ካልደጎመው ያን ያህል ኮንሰርቶችን ሲሰራ ካልታየና የሰራቸውም ኮንሰርቶች ጥቂት ጥቅም ብቻ ያስገኙለት ከሆነ እርግጥ በክፍያ ውል ላይ ችግር ያለባቸው አርቲስቶች አሉ ያም ቢሆን ይህን ያህል የሚጋነን አይደለም መቼም ቀብድ ከፍለው ሰርተው ማስተር ሲወስዱ ቀሪውን ክፍያ መፈጸም አለባቸው ነው ወይስ ዝም ብሎ ነው እያወጣ በነጻ ሲሰጣቸው የነበረው ዝም ብላችሁ በመንጋ ከምትነዱ ጠይቁ አመዛዝኑ ይሄው ነው።
@እግዚሐብሔርየፈቀደውሆነ
@እግዚሐብሔርየፈቀደውሆነ 2 жыл бұрын
@@yonman9437 ከመቼ ወዲህ አርቲሰቶች ከጥቅማቸው በቀር ኤልያሰ ያሰቡለት ዳይለሲሰ ሢየደረግ ብር እየተበደረ ነው ወይ ጉድ ህዝቤ ከሞተ በሆላ ይቀባጥራል ኤሉ ካረፈ በሆላ ቤተሠብ የቅርብ ሥለ ኤሉ ሲነግሩኝ በጣም አዘንኩ ባለመድረሴ ኤሉ ከሰረው ውጪ ምንም አመል የለበትም
@enenegn5719
@enenegn5719 3 жыл бұрын
Rip. ከአሁን በዋላ የኢትዮጵያ ህዝብ በማስተዋል ተራመዱ። ሁልጊዜም ሞት እንዳለ አምነን ከክተፋት ደግነትን መርጠን በማስተዋል እንራመድ። መቀናናት፣ መጠላለፍ እናቁም። ጥሩ እንሁን እርስ በርሳችን። የሚቀና፣ አንዱ የአንዱን ውድቀት የሚመኝ ሁሉ ጠላቴ ነው። ኤልያስ መልካ እንደሻማ የቀለጠ ሰው ነበር ምን ያደርጋል አመለጠን
@rekikmisgana8597
@rekikmisgana8597 2 жыл бұрын
ወይዘሮ መሰሉ ፋንታሁን ሽሮ ካረረበት ታዲያ ለምን በሂወት እያለ አልረዳሽውም ነበር
@صقرالكربي
@صقرالكربي 3 жыл бұрын
ዲስላይክ ያረጋችሁ እድሜያችሁ ይጠር
@selambihon2568
@selambihon2568 2 жыл бұрын
ምን ሰው አለ ብዚች ምድር ነፍስህን ይማረው
@sarahbay3607
@sarahbay3607 3 жыл бұрын
ሰው ከሞተ በህላ ማልቀስ በኛ ዘንድ ቢቀር መልካም ነበር
@nuneshnunesh3986
@nuneshnunesh3986 3 жыл бұрын
እኔ እምለው ጠነኛ ሲሆን ከሱጋር ስታጎበድዱ ከርማቹህ ሲታመም አልጋ ሲዝ ባላወቀ ቁጭ ብላችሁ እሱ ከሞተ በሆላ መታሰብያው ምንድነው የሚጠቅመው የኢትዮጲያ ህዝብ መልካም ነው ምን አለበት
@markansador5212
@markansador5212 2 жыл бұрын
ቢኖር ነበር እንጂ ይሔ አይጠቅመው
@senayetedema5238
@senayetedema5238 3 жыл бұрын
ምን ነበር በቁሙ እያለ ብታሞጋግሱት የአበሻ ነገር መቼም ሰው ከሞተ በሁአላ ነው ዘራፍ የምንለው
@sophijarso9929
@sophijarso9929 3 жыл бұрын
ጀማነሽ ጥሩልጅ ናት እህትሽ ወለቱ አለች?ታግዥን ነበር ሁለታችሁም ጥሩ ልጆች ነበራችሁ ።የህትሽን ስም ካልረሳውት ።ተባረኪ
@absolomkidane8327
@absolomkidane8327 3 жыл бұрын
መሰሉ ጀግና!! ሀበሻ ቅቤ አንጓች ምቀኛ ነው!!
@zadeyoutube7793
@zadeyoutube7793 3 жыл бұрын
ሀበሻ ሰው ከሞተ በኃላ ማለቃቀቅ ይወዳል ለምን አላሳከማቹት
@milanabood5582
@milanabood5582 3 жыл бұрын
ትክክልየውሸትኖረንየእውነትእንሞታለን
@ethiosenytube2138
@ethiosenytube2138 3 жыл бұрын
ማሳከሙ ቀርቶ ኧረ ለሰው ሚገባውን ክብር እና ፍቅር መስጠት ማንን ገድሎ ነው ?!ውሸታም አስመሳይ ህዝብ ሀበሻ ሰው ሲሞት አድናቂ እና ወዳጅ መምሰል ቱ! ሲመስለኝ ሰው ሲሞት አዛኝ አወዳሽ ተቆርቋሪ ምትመስሉት እሰይ እንኳን ቦታ ለቀቀ ሞተ ነው ትክክለኛው!!!
@zumerazuzu1717
@zumerazuzu1717 3 жыл бұрын
ሀበሻ የሞተ ሰዉና የሄደን ሰዉ ይወዳል ከነዛ ሁሉ ጎደኞቹ አንድ ሰዉ ማጣቱ ያሳዝናል😭
@banchbesratahmad8672
@banchbesratahmad8672 3 жыл бұрын
የት ነበርሽ ታዲያ ከሞተ በሗላ ማውራት ጥቅሙ ???? ምንድነው ሁሉ አስመሳይ ነው
@ESU05
@ESU05 3 жыл бұрын
አምላኬ ሆ ሀገራችን ሰላም አድርግልን :ሰላም ፍቅር መተሳሰብ መከባበር የሰፈነው አዲሱ ዓመት ያምጣልን!!!!"!"!!
@AdaAda-wh6ix
@AdaAda-wh6ix 3 жыл бұрын
I miss you legend!
@AA-vz7yo
@AA-vz7yo 3 жыл бұрын
ያሳዝናል አትክፍሉትም ማለት ነው ምን አይነት ጉዶች ናችው አውዳሚዎች ልታፍሩ ይገባል ውይ ፎሮፎር ብዛታችው ሰአሊለነ ቅድስት!
@እግዚሐብሔርየፈቀደውሆነ
@እግዚሐብሔርየፈቀደውሆነ Жыл бұрын
መሰሉ እውነቱን ተናግራዎለች እኔማ ከኤሉ በሆላ የኢትዪጲያ አርቲሰቶች ያሰጠሉኛል
@berhanug7107
@berhanug7107 3 жыл бұрын
ለእናንተ:ነው:ያዘጋጃችሁት:አይደል?ለእርሱ:ምን:ይጠቅመዋል? ይህ:ማስመሰል:ነው:: you should help him before he passed away.
@tregeicell2596
@tregeicell2596 3 жыл бұрын
እኔ እራሱ እንደዛ እያልኩ ነው ያናዳሉ ተሰብስበው ሌላውን ያማሉ
@robelzemariam4254
@robelzemariam4254 2 жыл бұрын
I love you eliyas melka
@እግዚአብሔርይመስገን-የ8ነ
@እግዚአብሔርይመስገን-የ8ነ 3 жыл бұрын
አይ እኛ ስነሞት ውድነን
@Amir-muhamed7by3t
@Amir-muhamed7by3t 2 жыл бұрын
god be with you beautiful person 😭😭😭
@mimit4032
@mimit4032 3 жыл бұрын
It is a huge loss 😢
@abe____tube9158
@abe____tube9158 2 жыл бұрын
ስታናድዱ ሲጀመር መች እርስ በእርሳችሁ ትረዳዳላቺሁ ስግብግብ ብቻ አሁን አታሺቃብጡ ነፍሱ ትረፍበት እዚህ ከምታወሩ በእሱ ተምራችሁ አሁን ላይ ያሉ እርዳታ የሚስፈልጋቸውን ሰው የሚያስፈልጋቸውን አስቡ ህዝብ መታመሙን ቢሰማ በወር ውስጥ ያሰክመው ነበር ግን ማንም የማንንም ህመም አይረዳል እሱን ነው የሚሳዬው ግን ሁሉም ነገር ለበጎ ነው እግዚአብሔር ሲሰጥም ሲነሳም ሲፈጥርም ሲወስድም ልክ ነው ግን ስግብግብነታችሁን በእዬ ግዜው አታናዱን 😏
@ermyasayele
@ermyasayele 3 жыл бұрын
Elias melka, He is a way a way different From the ppl where he from, Simply he is special not the same as many Ethiopian.
@ሮዛጀማል
@ሮዛጀማል 3 жыл бұрын
ሁሉም ውሸታም ነው ካልሽ አንቺስ ለምን አትረጂውም ነበር ሰው ሲሞት አገቱ ረጅም ነው አትዘባርቁ ስለሰው ሳይሆን እኔ ምን አደረኩ እንበል እሱ ተገላገለ ከዚች ቆሻሻ አለም ነብሱን በጻደ ገነት ያድርገው
@eshetuderso1170
@eshetuderso1170 3 жыл бұрын
ሁሉም ካልተባበረ የሷ ብቻ እርዳታ የትም አይደርስም
@selameadm5985
@selameadm5985 3 жыл бұрын
ቢመርክ ዋጠው ትክክል ናት የጫት ጉርፕ ናቸው አርቲሰት ማለት
@tirsitdebebe5075
@tirsitdebebe5075 3 жыл бұрын
እስዋማ የቻለችውን አርጋለች ለዛም ነው በኮንፊደንስ የተነገረችው ብቻዋን ይከብዳል እግዚአብሔር ይባርካት።።።
@selameadm5985
@selameadm5985 3 жыл бұрын
@@tirsitdebebe5075 በትክክል ብለሻል
@ሰሙቲ_የ_ናዝሬትዋ
@ሰሙቲ_የ_ናዝሬትዋ 2 жыл бұрын
እኔም ሀሳብሽን እጋራሎው ሮዛ ብቻዋን መርዳት አቅሙ ካልነበራት ካልቻለች ቢያንስ ወደ ሚወደው ህዝብ ብታቀርበው መዳን እንኮን ባይችል ለተወሰነ ግዜ ህይወቱን የማቆየት ህመሙን መከፋቱን ያስታግስለት ነበር ዛሬ ላይ መወቃቀስ ባልነበር
@tesfafekede9375
@tesfafekede9375 3 жыл бұрын
South Africa he has a family but ....😭😭😭
@welansatesfaye5384
@welansatesfaye5384 3 жыл бұрын
ለምንአላስተባበራችሁም ሁላችሁም ነበር ነው መድረክ ላይ ለመውጣት ነው: ቡልሽት ነስ!!!!
@hayatjemal5525
@hayatjemal5525 3 жыл бұрын
Eliyas melka libachin Adimitehewu headik, mineber behimemihe bechigirihe sewu batahe gizea ategebihe binor 💔💔💔Egizabihear Nebisihen Begenet yanurilin 🙏 🙏 🙏
@TyTy-ui3ye
@TyTy-ui3ye 3 жыл бұрын
that’s so sad
@ዘሪቱቲዩብ
@ዘሪቱቲዩብ 2 жыл бұрын
ነብሱን ይማር የኔ ሚስኪን መሰሉ ፈታዉ ሸዋር ከራስ ይጀምራል አች ዘፋኝነሽ ታሞል እንርዳዉ ብለሽ የሰራሽዉ ቪዶዮ አለ?? ካለ አያለሁ ሁላችንም ሰዉ ከመዉቀስ የራሳችንን ዲርሻ ብንወጣ አሁን ያለንበት ባልተገኘን
@rebka5068
@rebka5068 3 жыл бұрын
ይህን የምትሉት ከረፈደ በኋላ ነው በፊት የት ነበራችሁ ለማንኛውም ነብሱን ይማረው ኢሊያሰ ሰእሱ ቢሞትም ሰራው ህያው ነው።
@meserethaile9599
@meserethaile9599 3 жыл бұрын
ሰዉ ስለረዳ ስለአልረዳ አይደለም ፈጣር የፃፈለት ቀን ግን ሀበሻ ሰዉ ከሞተ ማድነቅ ማለቃቀስ ይወዳል ይረፍበት ተዉት
@አብየእመብርሃንልጅ
@አብየእመብርሃንልጅ 3 жыл бұрын
መስመሠል እንጅ ሆኖ እሚኖር የለም
@ቅዱስሚካኤልአባቴ-ቐ8ቸ
@ቅዱስሚካኤልአባቴ-ቐ8ቸ 3 жыл бұрын
ግን እኮ እናተ በቅርቡ ያላችሁት ሰዎች ብታስተባብሩለት የኢትዬጵያ ህዝብ ይረዳው ነበር ለምን ከአቅራብያው ያለ ሰው ሁኔታውን አይቶ ነው አደባባይ ይዞ የሚወጣውና ያኔ ለምነን ሰው አልሰጥ አለን ቢባል ያምራል አሁን ከሞተ ወዲህ ለሱ ምን ሊጠቅመው ምንም ፡ መሰሉ አንቺስ ብትሆኚ ወርቁ አይተነው በጣም ቸር ሰው ነው የናጠጠ ሀብታም ነው ምንም የቀድሞ ባልሽ ቢሆንም ደግ እንደሆነ ይወራል ያም ካልሆነ አደባባይ ወታችሁ ለህዝቡ ብትጮሁ መላ አይጠፋም፡፡ግን አሁን ያሁሉ ከረፈደ ሆነ ግን እኛ ሀበሾች እኛ በቅርብ ሆነን ምንም ያላደረግነውን ነገር ካለፈ ወዲህ ጣታችንን ምንም ያላየው ያልሰማው ሰው ላይ መቀሰር ብንተው ባይ ነኝ ለሁላችንም ለሰው የሚራራ ልብ ይስጠን ኤልያስንም መልካም ስራው ነፍሱን እግዚሐብሄር በመልካም ቦታ ያሳርፍለት፡፡
@mg.ataf.....8223
@mg.ataf.....8223 3 жыл бұрын
ይሄን ሁሉ ወሬ ከማረፉ በፊት ብትናገሩት አይሻልም ነበር ? አሁንም እንደ እሱ በስቃይ ላይ ያሉ ይኖራሉ ። እንግዲህ ሲያልፉ ነው መቼም የምትቀባጥሩት ያኔ እንሰማለን ።።።።።።። አስመሳይ ብቻ
@aelem9164
@aelem9164 2 жыл бұрын
ምናለ ተሰባሰባችሁ ለኤሊያሰ አዲሳባ ውሰጥ መታሰቢያ ብታረጉለት ለአጫሉ የተደረገው አይነት በርግጠኝነት ትችላላችሁ ከልብ ካሰባቸሁበት ለነገሩ በሰማየ በእጅ ያልተሰራ ቤት በእግዚር ዘንድ አለው
@eeee4817
@eeee4817 3 жыл бұрын
ኤሊያስ መልካን የኢትዮጲያ አርቲስቶች ጓደኞቹ ሁሉ ገንዘቡን በልተውበልተው አበድረን እያሉ ታሞእንኳ ስጠን እንመልሳለን እያሉ አጃጅለው እሚረዳው ሰው እሚረዳው ሰው አጥቶ ተሰቃይቶ ነው የሞተ ውጪሂዶመታከም እያቻለ አቅሙን ቀምተውት ነው የሞተው
@abeethio4143
@abeethio4143 2 жыл бұрын
Mote adds new ende. Let him rest in peace.
@tigistberhe5890
@tigistberhe5890 3 жыл бұрын
ከዘመኑ ቀድሞ የመጣ ስለነበርብዙ ሳናውቀው ሄደ😭
@alulajohannes6265
@alulajohannes6265 3 жыл бұрын
Aneches yetabash neberesh kotetam
@1587-fazr
@1587-fazr 3 жыл бұрын
ቴዲ አፍሮን እንደ ሠንደቅ ከፍ ያደረገ ኤልያ ነዉ ለይምሠል አይደለም የሚለዉ ዘፈን ቅንብሩን አድምጡት ነገር ግን 😭😭😭😭
@sirgutamera4806
@sirgutamera4806 3 жыл бұрын
ምንም ሳያረግለት ቀረ
@hananyesuf4465
@hananyesuf4465 3 жыл бұрын
እንዴ ታርቀዋል እንደውም እኳ ኤላ ነው ሽማግሌ የላከው እና ሲተያዩ ሁለቱም አለቀሱ 😭😭
@rajaasadrajaasad9672
@rajaasadrajaasad9672 2 жыл бұрын
😭😭😭😭😭😭😭😭🙏🙏🙏🙏🙏
@hbetamendalw9023
@hbetamendalw9023 3 жыл бұрын
አበሻ ሰው ሲሞት ነው የሚመሰግነው አይ
@mostfamhammad9528
@mostfamhammad9528 3 жыл бұрын
በጣም እንጂ
@jhon.n.paulos
@jhon.n.paulos 3 жыл бұрын
Artist serg enji mech hazen yajibal
@አቤቱበመንግሥትህአስባኝ
@አቤቱበመንግሥትህአስባኝ 3 жыл бұрын
አይ አይ የኢትዮጵያ አርትስት ሰወ ከሞተ በሃላ የእናንተ መሽቀበጢ ምን ያረግልታል ኮታት ። ምስክኑ ኤልያስ ነፍስህ በስላም ትረፍ ።
@marthamekonnen4543
@marthamekonnen4543 3 жыл бұрын
Yasazinal betam beselam eref so sad
@gebrielafessahaye7136
@gebrielafessahaye7136 3 жыл бұрын
,Alyas melka betam yasazenege artist nefs ymar Deg sew nebere
@jhon.n.paulos
@jhon.n.paulos 3 жыл бұрын
Hidu kezi tamo endeza melku tefto aynachu eyaye and ken le su yaltegafetachu ... tigermslachu ahun ketem kehede bewala asre ereft mensat..artist tebyewoch.. abkitochaeal
@embetemariamanchitebkije1953
@embetemariamanchitebkije1953 3 жыл бұрын
Meselu tadya lemen anchi astebabreshe alaskmshewem besu tekesha new habtam yehonachut ahun ke mote bhwala way way waga yelewem Toultoula hula
@luliteritrea7249
@luliteritrea7249 3 жыл бұрын
Hulum wstme we now that 💯
@stopamharagenocide7654
@stopamharagenocide7654 3 жыл бұрын
ይህንን የመሰለ ጀግና ከሞሞቱ በፊት ባውቀው እዴት ደስ ባለኝ ነበር
@harege3552
@harege3552 3 жыл бұрын
Teddy Afro is his killer and everybody knows that.
@aliseaid
@aliseaid 2 жыл бұрын
Blen ewnetem blen bhulum andegna negeger mizanawinet ewket ..
@luliteritrea7249
@luliteritrea7249 3 жыл бұрын
Where are u
@luliteritrea7249
@luliteritrea7249 3 жыл бұрын
Where are u before
@AYB171
@AYB171 3 жыл бұрын
ሊሽቅሉበት ነው፡ደግሞ ሃውልት ይሰራለት በሉና ገንዘብ አዋጡ፡ምድረ ቁጭ በሉ ጫት እየቃሙ ልመና ነው ሚያሰሉት፡ልጁ ኩሩ ዘመናዊ ነበር መለምን አይፈልግም፡ድግሞ ሌቦች ሽሮ አሮበት ነው የሞተው ትላላችሁ አንጂ ልደታ ውስጥ ምርጥ ቤተሰብ ያለው ሰው ነው፡ቤተሰቦቹ ይፈልጋሉ ወይ ነገ በሱ ስም ብትለምኑ?
@ةالاااو
@ةالاااو 3 жыл бұрын
ኢጭእረወደዚያአሥመሣይሁላለሚዲያብላችሁምንአመጣችቀደምሺሮአሮበትሢሞትየትነበራችሁወደዚያአትጄጃሉብንአሥመሣይሆዳምሁላአፈርብሉእኔሥሥታጨበጭቡአለማፈራችሁእጃችሁንቁምጥያድርገው
@mitkutouna3379
@mitkutouna3379 2 жыл бұрын
ሳሚ ይኤን ቪዲዮ ሳየው ጭራሽ እረበሸኝ የወድማችን ፈጣሪ ከደጋጎቹ ጋር ያሳርፍ
The Best Band 😅 #toshleh #viralshort
00:11
Toshleh
Рет қаралды 20 МЛН
Cat mode and a glass of water #family #humor #fun
00:22
Kotiki_Z
Рет қаралды 23 МЛН
13,12,2024
5:01
Ahmad Culullee
Рет қаралды 5 М.
About Elias Melka
13:15
NIKU TUBE | ንቁ ቲዩብ
Рет қаралды 183 М.
ፓስተር ቸሬ ባንቺ ምክንያት ተወቅሻለሁ ብሎ ቤቴ ድረስ መጣ።
44:42