አርቲስት መስፍን ጌታቸው ሞት ና የ እስረኞቹ አስደሳቹ ዜና

  Рет қаралды 45,825

አይመኒታ Aymenita

አይመኒታ Aymenita

Күн бұрын

ፈጣን ወቅታዊ ወሳኝ ታማኝ ሀገርኛ እና አለማቀፍ ሰበር ዜናዎች ና መረጃዎችን ለመከታተል
·. facebook 👇 like ያድርጉ
/ aymnita
·. ዩቲዩብ 👇 subscribe ያድርጉ
/ @aymenita
ቲክ-ቶክ👇Tiktok ፎሎ ያድርጉ
vm.tiktok.com/...
┄┄┉┉✽̶»̶̥🌹✿🌹»̶̥✽̶┉┉┄┄

Пікірлер: 384
@EmuArfat12
@EmuArfat12 3 жыл бұрын
ኢትዮጵያ ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን የድሮውን ፍቅር ይመልስልን የኢትዮጵያ እናቶች እና ህጻናት ንጹሀን ዜጎች ሞት ስቃይ እና ስደት ይቁም
@ኡሙአይመንZነኝጎጃሜዋ
@ኡሙአይመንZነኝጎጃሜዋ 3 жыл бұрын
አሚንንንን ያረቢ እሙየ
@ሀዩነኝስደተኛዋ
@ሀዩነኝስደተኛዋ 3 жыл бұрын
ሰላም እሙየ የአይመንን ቁጥረታወቅሺው ወላሂ አንድእህቴን ለሹረጣሰተናታል ብለው ጠፋቺ አረበናትሽ ተባበሩን
@omuebrahimtube9920
@omuebrahimtube9920 3 жыл бұрын
እሙየ መልካም ሰው እደት ነሽልኝ ሁልጊዜ እከታተልሻለሁ ማሻአላህ በርቺ
@omuebrahimtube9920
@omuebrahimtube9920 3 жыл бұрын
አስኪ ደምሩኝ በቅንነት
@emam9191
@emam9191 3 жыл бұрын
አሚን አገራችን ሰላም ያድርግልን
@usmitube
@usmitube 3 жыл бұрын
አህለን አይመኑ ምርጥ ስራ ነው ምትሰራው ከዚህ በላይ እንጠብቃለን ኢንሻአሏህ በርታ ወንድሜ!
@merwan807
@merwan807 3 жыл бұрын
ምን ሠራ ላይቭ ገብቶ ይቀደዳል ወሬ ብቻ እዉነት መቼ እደሚያወራ አላቅም
@መቅዲቲዩብ-ሸ1ቀ
@መቅዲቲዩብ-ሸ1ቀ 3 жыл бұрын
አይመኒታ ባለፈዉ ጥያቄ ጠይቄ ነበር እና አሁንም ለጠይቅህ መልስልኝ እኔ የጠለብ ወይም በዚያራ ነበር ወደ ሳኦዲ የመጣሁ ከዛ ቤት ጠፋሁ ፓስፖርቴም እዛ ነዉ አሁን እንዴት ነዉ ኢካማ ማዉጣት የምችለዉ??? መልስልኝ በፈጠረህ ወይም የዋሳፐ ስልክህን አስቀምጥልኝ
@ፍኖአማራነው
@ፍኖአማራነው 3 жыл бұрын
ኧረ መቀደድ አታብዛ ኡዝታዝ አረከውደ ሞት ለማንም አይቀርም ቀዳዳ
@ayishadoha507
@ayishadoha507 3 жыл бұрын
እይው፣ትክክክል፣አላሕ፣በሠላም፣ያሥገባቸው፣እንሻአላሕ
@zuzulove4012
@zuzulove4012 3 жыл бұрын
ሱብሃን አላህ አልሀምዱሊላህ ላኢላሃ ኢለላህ አላሁ አክበር አላሁማ ስል ወስሊም ወባርክ አላ ነብይና ሙሀመድ አላህ አገርችን ስላም ያርግልን
@layla557
@layla557 3 жыл бұрын
ማሻ አላሀ እህቴ አላህ ይጨምርልሽ በዬውሽ ቁጥር የሚትፅፊው ፁፍ የሥደሥታኛል አላህ ይደሥትብሽ
@Zainab-ud3xe
@Zainab-ud3xe 3 жыл бұрын
Sulelahu Alihe weselem
@ebrahimabdalla4882
@ebrahimabdalla4882 3 жыл бұрын
ሰለላሁ ዓለይሂ ወሰለም
@zuzulove4012
@zuzulove4012 3 жыл бұрын
@@ebrahimabdalla4882 🌹
@zuzulove4012
@zuzulove4012 3 жыл бұрын
@@layla557 🌹
@hayatmohammad2638
@hayatmohammad2638 3 жыл бұрын
በትክክል 👍👍
@Us-zk9rt
@Us-zk9rt 3 жыл бұрын
ትክክል ናህ ወንድሜ በርታ
@معروفشموسة
@معروفشموسة 3 жыл бұрын
حفظك الله يا ايمنتا بارك الله فيك الله يجزاك خير ان شاء الله تعالى ♥️
@hayattube5840
@hayattube5840 3 жыл бұрын
አይመን ምርጥ ኢትዮጺያዊ እንወድሀለን
@aamm7734
@aamm7734 3 жыл бұрын
በትክክክል ወንድሜ
@habeshawit4065
@habeshawit4065 3 жыл бұрын
እሽ ጥጃ እንለዋለን bro love u welahi ደሞኮ በጣም ነው የምታስቀን አይ አይመንየ ኑርልኝ የናቴ ልጅ አሜን ይጠብቀን
@mustafaaeaaaamahmudi1516
@mustafaaeaaaamahmudi1516 3 жыл бұрын
አይመኒታ ስለሁሉም ምክርህ እናመሰግናለን
@Saad-jp5cl
@Saad-jp5cl 3 жыл бұрын
ሳውድ ታንቃ የሞተችው ልጅ ጉዳይ እምን ደረሰ አይመን ምርጥ ኢትዮጵያውይ
@shumate1237
@shumate1237 3 жыл бұрын
Thank you Aymenta
@እሙረያን-ጰ8ዘ
@እሙረያን-ጰ8ዘ 3 жыл бұрын
አይመን ዎንድሜ ከይር እንዳሰማሀኝ ከይር ያሰማህ ባሌ ጅዳ እስር እቤት እየተሰቃየ ነዉ
@يؤيؤ-ت2ع
@يؤيؤ-ت2ع 3 жыл бұрын
ማሽአሏህ በጣም ደሥየሚል ዜናነው በርታ አመንዬ አሏህ ይገዝህ
@jejjeej7023
@jejjeej7023 3 жыл бұрын
ምርጥ ሰው አሳክኝ እናመሰግናለን እውነት ነው ጥጃ
@svxjej9660
@svxjej9660 3 жыл бұрын
ታጠቅ ምን ይበል አይይይይይይይ እኛ ተኮለኛችነንንን በእውነት ልክ ነህ
@ሀናየተዋህዶልጅ
@ሀናየተዋህዶልጅ 3 жыл бұрын
ትክክል ነህ👌👌👌👌👌👌👌👌👂👈👂👈
@MulunaLewi
@MulunaLewi 3 жыл бұрын
YOU'RE RIGHT MY BROTHER....
@emu.salehiyoutube3216
@emu.salehiyoutube3216 3 жыл бұрын
በተስብህ ነኝ አበርታታኝ ጀማሪ ነኝ
@ሀናንነኝያባቴናፋቂሀናንነ
@ሀናንነኝያባቴናፋቂሀናንነ 3 жыл бұрын
ላይክና ሠብሥክራይብ አድርጉ እኔ በጉጉት የምጠብቀውና አሪፍ መረጃ የምለው የአይመንን ሥለሆነ
@እመንእጂአትፍራ-በ5ደ
@እመንእጂአትፍራ-በ5ደ 3 жыл бұрын
ዉይሚሥኪንዋ። የምወደዉአርቲሥት። አየዱኒያ። እድህናት። ነብሥይማር
@BT-zv7pp
@BT-zv7pp 3 жыл бұрын
🇦🇪🇦🇪🇦🇪🇦🇪የኔልዩ ወንድም
@ወሎየው-ገ3ኰ
@ወሎየው-ገ3ኰ 3 жыл бұрын
አሥኪ እውነት ይሁን ፍትህ ለሥረኞች
@ሀናንነኝያባቴናፋቂሀናንነ
@ሀናንነኝያባቴናፋቂሀናንነ 3 жыл бұрын
አይመንዬ ፈጣሪ ይባርክህ ያሠብከውን ያሣካልህ ለሞቱት መፅናናትን እንመኛለን ሥለእሥረኞቹ ደሞ እንካን ሁላችሁንም ደሥ አላችሁ እኔ ደሥ ብሎኛል ሥትሠው እየተሠቃዮ ነው
@ጓልመያዳኦፍላኦፍላ
@ጓልመያዳኦፍላኦፍላ 3 жыл бұрын
ይቅርታ ሳልጨረስነው ኮሜንት የሰጠሁት እና አላህ ያሰብከው ያሳካልህ ወንድሜ
@Susu.Tube123
@Susu.Tube123 3 жыл бұрын
እንወዳሀለን አላህ ይጠብቅህ
@zuzubaba3520
@zuzubaba3520 3 жыл бұрын
አይመንየ እረጅም እድሜ እና ጤና ይስጥህ 🙏🙏🙏
@Ry-po2hd
@Ry-po2hd 3 жыл бұрын
አይመኒታ አላህ ያሳካልህ
@abitube3078
@abitube3078 3 жыл бұрын
ነፍስይማር
@abanobyoutubechannelsubscr9992
@abanobyoutubechannelsubscr9992 3 жыл бұрын
Bereta egezabere yeredake 👍👍👍❤❤❤
@ayishadoha507
@ayishadoha507 3 жыл бұрын
ያሪብ፣ታታላይወንዶች፣አላሕንከማይፈሩት፣አያሪገን
@marta-wc6jc
@marta-wc6jc 3 жыл бұрын
ሁሌም ባለህበት እግዚአብሔር ይጠብቅህ አይመንየ መልካም ሰው ነህ
@fhfdytdfff6200
@fhfdytdfff6200 3 жыл бұрын
በረታልንአብሺረ
@fhfdytdfff6200
@fhfdytdfff6200 3 жыл бұрын
እድሚናጤናይሰጥህአላህይጠብቅህንግግረህያሲቀኛል
@ttttyfgghgf9070
@ttttyfgghgf9070 3 жыл бұрын
ልክ ብለሀል አይምንታ
@haythayt4607
@haythayt4607 3 жыл бұрын
አይ መኑ የኔም ልካም 👍👍👍👍👍
@abayuae7932
@abayuae7932 3 жыл бұрын
👍👍👍👍👍👍👍👍💯💯💯💯💯💯
@abdl-ed3wf
@abdl-ed3wf 3 жыл бұрын
ታጠቅን አትርሳ ወድሚ ለምን
@ሮቤል-ቈ4ፐ
@ሮቤል-ቈ4ፐ 3 жыл бұрын
ትክክል
@zedtube1272
@zedtube1272 3 жыл бұрын
አይመንታ በርታ እሰኪ ከወሬ በተግባር ስሩ ለወገኖቻችሁ የሀገሬ ልጆች ከዚህ በፊት በስርቤቱም በሁሉም አገር ሲሞቱ ዝም እሰከመቸ የሰደት መከራው በዋዛ ዝም የሚባለው ? የሞተቺውስ ልጅ ለምን ዝም ተባለች ደሞ ሌላይቱም ስትደገም ዝም ነው ማለት ነው ? አይ ሀገሬ መቸ ነው ዜጋሺ የሚከበረውና በሠላም ወቶ የሚገባው ተቆርቋሪ የለለን አላህየ ሀገራችንን ህዝባችን ሰላም ፍቅር ሰጠን ያረብ💔🇪🇹😭
@yeshiworku2639
@yeshiworku2639 3 жыл бұрын
ኧረ እግዚአብሔር ያክብርህ በጣምነው ማከብርህ ለሀገር እና ለወገን የሚቆረቆር ሰው በጣም ነው ሚይሰደስተኝ ተባረክ በርታልን
@amiahlu6707
@amiahlu6707 3 жыл бұрын
መስፍኔ በጣም ነው የሚያሳዝነው ልጆቹን አላህ ያሳድግለት
@ref5291
@ref5291 3 жыл бұрын
ትክክልነውወንድም👍
@ዜድየአላህባሪያ-ደ2ቨ
@ዜድየአላህባሪያ-ደ2ቨ 3 жыл бұрын
ዛሬ ቁራአን ቢሚይምር ደምፅ ማዳመጥ ከፍልጋቹ ኑ ቁራአን እንቅራ
@haliyenatonafaki4968
@haliyenatonafaki4968 3 жыл бұрын
ዜድ የአላህ ባሪያ በቅንነት ደምሪኝ
@vnzulefbnbb1889
@vnzulefbnbb1889 3 жыл бұрын
መመዬ አሰገብኝ
@vnzulefbnbb1889
@vnzulefbnbb1889 3 жыл бұрын
0554704208
@ranythany7810
@ranythany7810 3 жыл бұрын
አይመንዬ ሰላም ሰላም
@lamlamlouli9148
@lamlamlouli9148 3 жыл бұрын
የሞቱትን ወገኖቻችንን ነፍሳቸውን ባፀደ ገነት ያኖርው እውነት ነው እግዚአብሔር ይርዳቸው በስር ቤት የሚሰቃዮ ወድሞቻችን ያሁሉ ስቃይ ተርስቶ በሰላም ካገራቸው ስለገቡ ነው የቀሩትንም ወድሞቻችን የነሱ እድል ደርሱዋቸው ወዳገራቸው ይግቡልን ፈጣሬ ይርዳን
@samiothman7443
@samiothman7443 3 жыл бұрын
Hi love you so much aymenita 🙏👍🇪🇷
@yusufmazayn6711
@yusufmazayn6711 3 жыл бұрын
በትክክል አለህ ዪጨሚርሊሆ
@saidamohammed3262
@saidamohammed3262 3 жыл бұрын
አይመኒታ ሰላምህን ያቤዛው
@Hassen-j1h
@Hassen-j1h 3 жыл бұрын
أسأل الله أن يجعلني وإياكم من الذاكرين الله كثيراً والذاكرات، ونسأله من فضله مغفرةً وأجراً عظيماً..
@بنتمحمدحبيب
@بنتمحمدحبيب 3 жыл бұрын
اللهم امين
@rukeyawollo675
@rukeyawollo675 3 жыл бұрын
የእስረኞች ጉዳይ እውነት ሆኖ ወደ ሀገራቸው በተመለሡ ያረብ ከአመት በላይ የታሠሩ አሉ
@taibata4820
@taibata4820 3 жыл бұрын
ስለምክርህ እናመሰግናለን አይመኒታ ግን እዚ ባሎቻችንን የምንረዳ አለን እኮ ይሄ ነገር እኔም ለባሌ መላክ ላቁም እንደ! ክክክ ነገር ግን የልጀን እና ቤቱን ውጭ ራሱ ነው ሚችለው አልሃምዱሊላ ባሌ እንዳንዳድ መጥፎ ወንዶች አይደለም ላላገባቹ እንደኔ አይነት ባልአላህ ይወፍቃቹ !!አብሽር አይመንኒታ አላህ ያግዝክ በርርታ
@Madina-gj4uy
@Madina-gj4uy 3 жыл бұрын
አሚን። አላህ ከጥጃ ይጠብቀን
@fatumawerqe2777
@fatumawerqe2777 3 жыл бұрын
አላህዪሣካልህ
@lilyahmed7667
@lilyahmed7667 3 жыл бұрын
Aymnitaaaa
@adanechtamiru7032
@adanechtamiru7032 3 жыл бұрын
እውነትክን ነው ጥጃ. ነው
@emu.salehiyoutube3216
@emu.salehiyoutube3216 3 жыл бұрын
አብሽር መሻ አላህ
@yeshegirma2414
@yeshegirma2414 3 жыл бұрын
ወንድሜ እግዚአብሄር ይጠብቅህ ሁሉም ሠው እንደ አንተ ብሆን ለሥደተኞች ተቆርቆሪ ነህ ቢያንስ እሪያድ የምንገኝ በገንዘባችን ቆርጠን ብንገባ
@hhgfffg327
@hhgfffg327 3 жыл бұрын
መሻአላህ አላህዪጨምርልህ አዪመኒታ
@mohammadhanantube6631
@mohammadhanantube6631 3 жыл бұрын
አብሽር፣አይመይነታ
@tub8712
@tub8712 3 жыл бұрын
በጣምወላሂማመንአቃተኝ መሥፍንመልካምሠዉ 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭እኔበቅርብ ነዉየማቀዉ በጣም አዛኝዉይይ የሀረርሠዉ አድሥአበባ ሲመጣእሡቤትነበርየሚያሣልፊት የአምራንአባት የፊኑአባት
@አላህሁሌምከኔጋነውአላህሁ
@አላህሁሌምከኔጋነውአላህሁ 3 жыл бұрын
እረ ጫማውና ልብሱ ቀርቶባቸው ሀገራቸው በገቡልን 😭😭☝️☝️☝️
@BT-zv7pp
@BT-zv7pp 3 жыл бұрын
ፈጣሪ ይጠብቅህ
@mulunafakiwa2537
@mulunafakiwa2537 3 жыл бұрын
ወንዲሜ አይመት ፀጋ እግዚ አብሔር ያብዛልህ እና ኢትዩጲያኮ መግስት የላትም አንተና የሐርብ ሀገር መግሥት ይረዱን ወንዲሞቻችንና እህትቻችን ባሎቻችን የታሠሩትን ይፍቱልን
@saramarye7227
@saramarye7227 3 жыл бұрын
ትክክል ነህ ማሪያምን ይሄ ነገር እኔንንም ያሳስበኝ ነበር ለምን ሠላማዊስልፍ አያደርጉም እልነበር ለራሴ
@ሀዩቲቲነኝወሎዬዋ
@ሀዩቲቲነኝወሎዬዋ 3 жыл бұрын
ወአለይኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ ትክክል አይመኒታ የኛ መካሪ አላህ ይጨምርልህ ግን ደቂቃ ታበዛለህ አጠር ለማድረግ ሞክር
@kukubekele951
@kukubekele951 3 жыл бұрын
እውነት ነው እኮ ማስትዋሉን ያድለን
@zaharatube6352
@zaharatube6352 3 жыл бұрын
አህለንአይመኒታ በዱአችሁ አተረሱኝ ኳረናይዝኝል
@aminacomedy50
@aminacomedy50 3 жыл бұрын
ሰለም የመደም ቅመሞች እንዴት ነቹ እቃ መጠብ እንዴት ነዉ እያበረተቹ ነዉ አለህ ያግዘቹ።
@mahamedi7844
@mahamedi7844 3 жыл бұрын
እዝህ አላሽ እንዴ አሞ አይመኖን ዩትዩብሽን እንድየስታወዉቅሽ ንጋርው የስታወውቅልሸል በጠም ጥሩ ሰው ናው ለዘውም ለሴቶች አዘኝ።ናው
@aminacomedy50
@aminacomedy50 3 жыл бұрын
@@mahamedi7844 እኔ የለሌሁበት ዬለም ዉዴ ቁጡሩ ከሌሽ ስጭኝ ጠይቄ ልሞክር
@mahamedi7844
@mahamedi7844 3 жыл бұрын
ቁጥሩን አለቅም ግን በምሴንጀር ግብለት
@رمانهرمان-خ8ر
@رمانهرمان-خ8ر 3 жыл бұрын
Yarabii fitiii leisranochii unatii yaragaw inamaseginalen
@ሀያትሙሀመድ-ረ8ዘ
@ሀያትሙሀመድ-ረ8ዘ 3 жыл бұрын
እዴ አይ መንታ ልጅ ለምን ሽአይወለድ. ሠላምህ ይብዛልኝአባቴ በጣም ሥነመግባረህ አላህይጨምርልህ ቃላት ያሠኛል
@akgre6883
@akgre6883 3 жыл бұрын
በጣም ልክነህ
@ወለተሰላሴ
@ወለተሰላሴ 3 жыл бұрын
ነፍስ ይማር ዌይይይይይ 😭😭😭😭ሀገራችን በዝቶዋል ኮርና
@አላህሁሌምከኔጋነውአላህሁ
@አላህሁሌምከኔጋነውአላህሁ 3 жыл бұрын
ሁሉም ነብሴን ነብሴን ነው እነሱ ከገቡ ሌላው አያሳስባቸውን አላህ ይርዳችሁ በረመዳን በስር ቤት ይከብዳል
@seadbinteslam7415
@seadbinteslam7415 3 жыл бұрын
😥አይመንየ ምርጥ ሰው ስለስረኞቺ ለምታሰማን መልካም ዜና ከልብ እናመሰግናለን በየስር ቤቱ ብዙ ወድሞቻቺን እህቶቻቺን አሉ ወሬ ብቻ ሁኖ እንዳይቀር እፈራለሁ የአላህ አተ እዘንላቸው ረበና አዛኝ ነክና እኔም ከራሴ በላይ እምወደው ምሳሳለት የእናቴ ልጅ ታናሼ ሳውድ እስር ቤት ነው የአሏህ ለቅፀበት እንኳን ለብቻቺን አትተወን 😭😭😭😭😭😭😭
@seada3533
@seada3533 3 жыл бұрын
የኔ ውድ የኔም ወንድም ተይዞብኛል አላህ ይድረስላቸው
@ወለተሰላሴ
@ወለተሰላሴ 3 жыл бұрын
በትክክክል ውድሚ ሀበሻ እራስ ወዳድ ነው እኔ ይለፍልኝ ብለን ሊላው አያገባኝም እንላለን በጣም ያዛዝናል እግዚያብሂር ይድርስላቻው እስር ቤት ያሉትን
@abshiabshi4411
@abshiabshi4411 3 жыл бұрын
አላህ ይጠብቅህ ወንድማችን ግን። ውሽት ነው ከ15 ቀን በሀላ ብለህን ነበር ግን የህደየለም ጭራሹኑም። ስሞኑን በረራ አቁሟል
@jkljkl6337
@jkljkl6337 3 жыл бұрын
ልክብለሀል. መጮህ አለባቸው ካገርቤት ያለው ወገን ሁሉምምምምምምምምምምምምምምምምምምምምምምምም።
@ወሎባቲ-ፀ1ጘ
@ወሎባቲ-ፀ1ጘ 3 жыл бұрын
ኧረአይመን ስለእስረኞቺ ወሬብቻሳይሆን በተግባር ይሁን
@haliyenatonafaki4968
@haliyenatonafaki4968 3 жыл бұрын
እሙ ኢብራሂም ደምሪኝ እደምርሻለሁ
@ፍትህለሳኡድእስረኞች
@ፍትህለሳኡድእስረኞች 3 жыл бұрын
ሁሉሙ ሊገብነው ታልክ እኮ ቆየህ አይመን ብቻ አላህ ይድርስልን
@حمدانخليفه-ه9ش
@حمدانخليفه-ه9ش 3 жыл бұрын
😭😭😭😭😥😥😥
@MdVip-vp6mo
@MdVip-vp6mo 3 жыл бұрын
አይመን እኔ ጠለብ ነኚ ግን ከኢድ በሆላ ወድሀገር ለምግባት አስቤ አለሁ ግን ክትባት አልወሰድኩም ሳልከተብ መግባት አልችልም
@muniraalhanoon6265
@muniraalhanoon6265 3 жыл бұрын
Yenem teyaki nw mketeb alchilim erguz negn
@zahabymam6037
@zahabymam6037 3 жыл бұрын
ውይ እኔም ጠለብ ነኝ አንዲ ወር ነው የቀረኝ ሀገር ልገባ አባቴን አሞብኝ ክትባት አልወሰዲኩም ምን ይሻላል
@ሀናንነኝያባቴናፋቂሀናንነ
@ሀናንነኝያባቴናፋቂሀናንነ 3 жыл бұрын
ትክክል ነክ ሁሉም ሠው መጮህና ሀላፊነት መሠማት አለበት ግን የኛሠው ያለፈበትን ይረሣሉ
@sadaethio5900
@sadaethio5900 3 жыл бұрын
ሱብሀን አላህ የሚያሳዝን ነው
@gytt5573
@gytt5573 3 жыл бұрын
አላህይጠብቅህ
@halahala4515
@halahala4515 3 жыл бұрын
አይመኒታ የኛ አለኝታ ሽአመት ንገስልን
@azizayasin2567
@azizayasin2567 3 жыл бұрын
እባክህእርዳን. እኔደርሶብኝስላየሁትነው. በጣምመጥፎልጅአለ ኬሎሰበአ. አስካሪነገርእመጠቀምልጅበጣምየብዙሰውሂወትእያበላሸነው እኔእሱንለማሳስያልፈነቀልኩትየለምግንእማግዘኝአጣሁ
@amiahlu6707
@amiahlu6707 3 жыл бұрын
አላህ ሀገራችን ሰላም አድርጎ ኮሮናን አጥፍቶ አባይ ተገድቦ አልቆ ያሳየን
@tube-nt3bj
@tube-nt3bj 3 жыл бұрын
አሚንን
@aminat3033
@aminat3033 3 жыл бұрын
አሚን
@اببتتيتذتذت
@اببتتيتذتذت 3 жыл бұрын
አቦይመችህ በሤቶች ጉዳይሥትናገርአሥደሠትከኝ
@ahlamahlam9230
@ahlamahlam9230 3 жыл бұрын
እህቶቸ አይመኒታ የሚናገራችው ምሥክሮችን ስሙት በጣም ፍሬ ያለው ምክር ነው የሴት ልጅ ውበታ ከግር እስከ ራስ ስትለብስነው እትሰሳቱ ትከክ ለኛ ወንድ የሚፈልጋት ሴት አካላን የማታሳይ መይካብ የማትቀባ ነው የሚፈልጉት እራቁትሽን ስትልኪለት ለግዚው መደበሪያነው የሚያረግሽ
@tube3789
@tube3789 3 жыл бұрын
አቦ እድግ በልልን እውነትም ጥጃ
@shumate1237
@shumate1237 3 жыл бұрын
Tabrk❤❤❤❤❤❤❤❤
@rodaa7946
@rodaa7946 3 жыл бұрын
ንወድሐለዉወዲማችንአይመን
@jkljkl6337
@jkljkl6337 3 жыл бұрын
የማል በጣም
@sittieahmad884
@sittieahmad884 3 жыл бұрын
Walyekume Salam worahimatullhi wobarkatuhu Allah yefarejchwu
@fatumawerqe2777
@fatumawerqe2777 3 жыл бұрын
@hawatube4132
@hawatube4132 3 жыл бұрын
አይምየ ያሠብከውን አላህ ያሳካልህ ክንድ አይሜ አንተን እና ሚስትህን በምን እንደተለያያችሁ ሳስበው በቀደም ቀጥታ ስርጭት ላይ በጣም ነው እምወዳት እያልክ አስር ግዜ ስትስማት ነበር እኔ ግን ፈርቸልህም ነበር የኛ ሠወች አይን ጥሩ አይደለም አይን ደሞ የተደነቀበትን ነገር ማሻአላህ እስካላለ ድረስ እንደሚያጠቃ እስልምናችን አስተምሮናል እናም ላፍቶብ ገዛሁላት እስቲደወ እሠራላታለሁ ገለመሌ ስታወራ ወር እንኳን አልሆነህም ተፋቱን ስሰማ ያሳዝናል
@ወለተሰላሴ
@ወለተሰላሴ 3 жыл бұрын
አሜን ይጠብቀን ውድሚ
@ኢክራምየረሱልተከታይነኝ
@ኢክራምየረሱልተከታይነኝ 3 жыл бұрын
ስለስረኞቹ አስራምስትቀንብቻ ብለህነበርኮ እረ ትክክለኛ ነገር ይዛችሁኑ. የስረኞቹን. ህሊናአትረብሹ እባካችሁ።
@haytebarka6044
@haytebarka6044 3 жыл бұрын
👍
@እሙሀቢባ-ኈ6ቸ
@እሙሀቢባ-ኈ6ቸ 3 жыл бұрын
ትክክል ወድም
@zynemh6529
@zynemh6529 3 жыл бұрын
As wr wb wducha ye aymen selk koutr yemtawku negrugn
@ኡሙፊርደውስዩቲብመካነሰላ
@ኡሙፊርደውስዩቲብመካነሰላ 3 жыл бұрын
አሚንንን
@haliyenatonafaki4968
@haliyenatonafaki4968 3 жыл бұрын
ሀያት ቅን ከሆንሽ ሰብ አድርጊኝ
🛑 አትባክኑ || ተነሡ ከዚህ እንሒድ ||ድንቅ ትምህርት በርእሰ ሊቃውንት አባ ገብረኪዳን ግርማ  Aba Gebrekidan New Sibket  2024 #viral
1:34:47
ፈውስ መንፈሳዊ ጣና ቅ/ቂርቆስ ፬ መጻሕፍተ ጉባኤ ሚዲያ Fews Menfesawi
Рет қаралды 631 М.
Thank you mommy 😊💝 #shorts
0:24
5-Minute Crafts HOUSE
Рет қаралды 33 МЛН
УНО Реверс в Амонг Ас : игра на выбывание
0:19
Фани Хани
Рет қаралды 1,3 МЛН
Pre-Algebra Final Exam Review
1:56:08
The Organic Chemistry Tutor
Рет қаралды 337 М.
CompTIA Network+ Certification Video Course
3:46:51
PowerCert Animated Videos
Рет қаралды 9 МЛН
How To Study English Vocabulary For Fast Recall And Fluent Speech
1:55:45