No video

አርቲስት ነጸነት ወርቅነህ ሆስፒታል መግባቱ ተነገረJuly 14, 2024

  Рет қаралды 59,894

Tilet - ጥለት

Tilet - ጥለት

Ай бұрын

netsanet workneh is Ethiopian feamus artist. he is sick and goes to India for treatment, subscribe tilet tube channel
Greetings from the tilet ጥለት KZbin account. The KZbin channel Tilet ጥለት focuses on projects related to development in Ethiopia. There are also occasionally entertaining and instructive stories.

Пікірлер: 161
@mariammariam1007
@mariammariam1007 Ай бұрын
የሰማይ አምላክ ክፉህን አያሰማን አያሳየን በሰላም ተመልስ እንፀልይልሃለን እኛ የኢትዮጲያ ህዝብ መልካሙን እንመኝልሃለን 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏👌👌👌👌❤❤❤❤
@hezkielreba1296
@hezkielreba1296 Ай бұрын
ነፃነት ፈጣሪ ይዳብስህ እርግጠኛ ነኝ በፈጣሪ ፈቃድ ለአገር ህ በጤና ትመጣለህ አሜን
@tsehaydebele2730
@tsehaydebele2730 Ай бұрын
ነፂ እግዚአብሔር ይማርህ ፣ተሽሎህ እንደገና ስራህ ላይ እናግኝህ ቸር አምላክ ካንተ ጋር ይሁን
@TigestTg-cj8dt
@TigestTg-cj8dt Ай бұрын
ፈጣሪ ይማረው
@YihunTure
@YihunTure Ай бұрын
ድንግል ማርያም እሷ ትፈውስህ እሺ የኔ አባት!!!!!!!
@LawofGod
@LawofGod 29 күн бұрын
She can’t . Demons can’t heal
@tsegayemergia7874
@tsegayemergia7874 Ай бұрын
እግዚአብሔር ይማርህ ወንድም
@MesiMoke-r5k
@MesiMoke-r5k Ай бұрын
ኪዳነምህረት ትማረው!
@kinza7126
@kinza7126 Ай бұрын
አሜን❤
@LawofGod
@LawofGod 29 күн бұрын
She can’t
@user-wn8xi3ep4q
@user-wn8xi3ep4q Ай бұрын
እግዚአብሔር ይማርህ
@meseehallu1001
@meseehallu1001 Ай бұрын
ወንድሜ ነፃነት ቅድስ ገብርኤል እመቤቴ ማርያም በፊትም በሀላም ይቁም ልክ የኢትዮጵያ እድባር ይክተልህ ወንድሜ
@MegersaBulcha
@MegersaBulcha Ай бұрын
ወደድክም ጠላህም ፣ ቢታምንም ባታምንም ፣ ሁሉም ነገር ያልፋል ፣ ሁሉም ነገር ከንቱ ነዉ ። ስለዚህ ደግ ደጉን እናስብ ፣ በጎ በጎዉን እንስራ ፣ አራዳነት ደግሞ እግዚአብሔርን መፍራት ነዉ ፣ ነፃነት ደግሞ ነዉር ነገሮችን መጠየፍ ነዉ ። ሳንሞት እንረዳዳ፣ እንደጋገፍ ፣ እንተባበር ፣ እንተዋወቅ ፣ እንደናነቅ ፣ እንመሰጋገን ፣ እንዋደድ እላለሁ ፣ ነፃነትንም ጤናዉን ይመልስልን ፤ እግዚአብሔር ኢትዮጵያን እና ህዝቦቿን ይባርክልን ።
@munaja0950
@munaja0950 Ай бұрын
አላህ ይማርህ ነፂዬ አላህ ወደ ሀገርህ ይመልስህ ከቤተሰብህ ይቸምርህ ካላንተ ኢቢ ኤስ አያምርም በጣም ነው ምወድህ ነፂ😢😢
@GirmaArgaw
@GirmaArgaw Ай бұрын
እግዚአብሔር ይማረው
@habtamugutema7017
@habtamugutema7017 Ай бұрын
ፈጣሪ ምህረቱን ይላክለት
@fassilassefa625
@fassilassefa625 Ай бұрын
ነፂ አይዞህ፤ መድሀኒአለም ካንተ ጋር ይሁን። ኪዳነምህረት ከአንተ ጋር ትሁን።
@ehilitutilahun3708
@ehilitutilahun3708 27 күн бұрын
የእግዚአብሔር ልጅ ጌታ ኢየሱስ ክርስቶስ ሙሉ ጤናህን ይመልስልህ ነጽ ዉድ የኢትዮጵያ እንቁ ❤❤❤❤❤
@alemayehudinku
@alemayehudinku Ай бұрын
እቤመቴ ማርያም ትማረው😢
@yonatanali6551
@yonatanali6551 Ай бұрын
መድኀኒዓለም ጠናህን መልሶ መወደምትወደው ሙያህ ወደቤተሰብና ወደ ሀገርህ ያምጣህ። እግዚአብሄር ይማርህ።
@Snan-ex4sc
@Snan-ex4sc Ай бұрын
Egziabher Yimareh 🙏🏾
@EskedarChane
@EskedarChane Ай бұрын
ነፂ ያሳደገህ መላክ ቅ/ዑራኤል ይማርህ
@AberaTesfaye-lx9sw
@AberaTesfaye-lx9sw 27 күн бұрын
የቤተሰብ ጨዋታ ድምቀት ነፂ እ/ር ይማርህ😢😢😢😢
@user-os7gr7ym6b
@user-os7gr7ym6b Ай бұрын
መድሃኒአለም ይማርህ ለምትወደው ሥራ ተመልሰ እንድናይህ እግዚሃብሔር ይርዳህ፡፡
@madenamadena1688
@madenamadena1688 28 күн бұрын
አላህያሽረዉነፃነት
@AbebeKiendie
@AbebeKiendie Ай бұрын
ፈጣሪ ይማርህ
@user-mm4fr7il6r
@user-mm4fr7il6r 27 күн бұрын
የነገዋ ኪዳነምህረት ምህረቷን ትላክልህ ድነህ በሠላም ለሀገርህ ያብቃህ
@dagimfiseha6445
@dagimfiseha6445 Ай бұрын
ነፂየ አቡነ ሀብተማርያም ይዳብስህ ይፈውስህ
@bazawitmengesha1147
@bazawitmengesha1147 Ай бұрын
እመቤቴ ማሪያም ትዳብሰው ምህረቱን ይላክለት መድሀኒእለም 🙏🏾🌿
@user-fj2jx8ww4y
@user-fj2jx8ww4y Ай бұрын
አሏህ አፊያ ያድርግህ
@bashirsalh4817
@bashirsalh4817 Ай бұрын
አላህ ምህረቱን ይላክልህ አሚን
@AsterZenebe
@AsterZenebe Ай бұрын
Geta Hoye Dereselete❤❤❤❤
@user-mn6qz7ws3v
@user-mn6qz7ws3v Ай бұрын
ፈጣሪ ይማረው
@makkiyafayyo
@makkiyafayyo Ай бұрын
Rabbi sii haa fayyisu😢❤
@TigistBelete-q5d
@TigistBelete-q5d 25 күн бұрын
ገብርኤል ይማርክ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@TigistFonza
@TigistFonza 27 күн бұрын
መፈወስም መማር የሚችለው እግዚአብሔር አምላክ ይማርህ። ወደ ዘላለማዊ ህይወት ለማግኘት በጌታ በኢየሱስ እመን ትድናለህ።😍😍😍
@ewnetudesa1183
@ewnetudesa1183 Ай бұрын
እሱ ይማርህ❤❤❤
@DanielMekasha-eu7ml
@DanielMekasha-eu7ml 28 күн бұрын
ፈጣሪ ይማርክ
@haimekerkeda5414
@haimekerkeda5414 27 күн бұрын
እመቤቴ ትማርክ
@HAbdirashid
@HAbdirashid Ай бұрын
አላህ ይማረዉ ወንድሜ
@BitaniyaAnteneh-sk5hy
@BitaniyaAnteneh-sk5hy Ай бұрын
EGZYABHER YEMAREH ❤
@worknesgagiza9931
@worknesgagiza9931 28 күн бұрын
Amilak be mihret ayinu yiyewi 😢 🙏 Emamilak tidabisewi 🙏😢 ❤❤❤
@AgeeMulm
@AgeeMulm 27 күн бұрын
አምላክ ይማረህ
@ethio_salamtehun9955
@ethio_salamtehun9955 24 күн бұрын
እግዜአብሔር ይማረው ክፉውን አያሱማን
@TirhasBelay
@TirhasBelay 15 күн бұрын
ወንድም ፍጥረት ይማርህ❤❤❤❤❤
@eskedarmulaw3114
@eskedarmulaw3114 28 күн бұрын
እግዜር ይማረው የኔ ጌታ
@user-nf6sp3nu1p
@user-nf6sp3nu1p Ай бұрын
እግዚአብሔር ይማርውወድማችንምርቱይላክለት
@samikassa2162
@samikassa2162 Ай бұрын
E/r Amlak yemarek le Liljochkem wanawe Lante👈 Lerasekem yemarek🙏🙏🙏
@mimiad1
@mimiad1 Ай бұрын
እግዚያብሄር ምህረቱን ይላክልህ
@EliabDejene
@EliabDejene 27 күн бұрын
Netsi egziaber yemarh
@RahelWerku-pe5qm
@RahelWerku-pe5qm Ай бұрын
ውይ ነፀዬ እመቤቴ ትማርህ እንቅፍት አይንካህ
@SaleamlakGolla-j4n
@SaleamlakGolla-j4n Ай бұрын
Fetari yimarik, with the help of God I expect you will relive soon
@yeshiworkk1106
@yeshiworkk1106 Ай бұрын
ነፃነት እግዚአብሔር ይማርህ
@asterstefanos7842
@asterstefanos7842 Ай бұрын
ቅዱስ:አማኑኤል:ይማርህ:በሰላም:ለሀገርህ:ያብቃህ::
@girmagoshu1147
@girmagoshu1147 Ай бұрын
አምላክ ይማርህ
@enateasefa2807
@enateasefa2807 28 күн бұрын
እግዝአብሄር ይፈዉስህ ።
@Meskerem-oz5oh
@Meskerem-oz5oh Ай бұрын
Egziabiher yemareh!!!❤❤❤
@shiferawmegerssa-yf2sc
@shiferawmegerssa-yf2sc Ай бұрын
ፈጣሪ ምህረቱን ይላክልህ ወንድም
@ENATMitku-bv7nk
@ENATMitku-bv7nk 29 күн бұрын
ጌታ ኢየሱስ ጨርሶ ይማርህ
@user-te7sf3tp3i
@user-te7sf3tp3i 29 күн бұрын
አይዞ ወንድማች ለዓም ሁሉ መዳን የሆነዉ ፈጣር ይማርህ።
@nattyfetene
@nattyfetene 28 күн бұрын
እግዚአብሔር አምላክ ይማርህ ጀግናው ።
@RahelDejene-fx5ff
@RahelDejene-fx5ff Ай бұрын
ነፂዬ መሀሪዉ አምላክ እግዚአብሔር ይማርህ!!
@chuchaCh-ye1ui
@chuchaCh-ye1ui Ай бұрын
እግዚያብእረ ይማረህ ወድሜ
@user-xr6zg8ne7i
@user-xr6zg8ne7i Ай бұрын
ወድማችንኪዳነምህረትትማረው😢😢😢
@addisaddis8469
@addisaddis8469 28 күн бұрын
እግዚያብሔር ይማርህ ወንድሜ
@BirhaneTebeje-r5d
@BirhaneTebeje-r5d 24 күн бұрын
እግዚአብሔር ይማር
@yezebalemgashaw9359
@yezebalemgashaw9359 20 күн бұрын
እግዚብአሔር ይማርይ ወንድሜ
@AsterZenebe
@AsterZenebe Ай бұрын
Geta Yefewosewu❤❤❤
@etetewami9042
@etetewami9042 Ай бұрын
።።።። አሜን እግዚ አብሔር ይማረው ።። በሚሰራው ስራ ዎቹ ሁሉ የማይስቅ የማይደሰት የለም።።። ነፂ በሚሰራቸው ሁሉ።።አይደለም በህይወት ያሉ እሬሳም ይስቃል።። ነፂ በቅርብ ድነህ ወደሀገርህ በቶሎ ተመለስ።።።
@SamiiraJamaal-rc6xv
@SamiiraJamaal-rc6xv Ай бұрын
Rabbiin.sih.ha.fayiisu🤲🤲🤲🤲🤲🤲😭😭😭😭😭☝☝☝☝☝😊😊😊
@BT-om1zl
@BT-om1zl Ай бұрын
Amen🙏🏿
@MekidesGezahegn
@MekidesGezahegn 27 күн бұрын
እግዚአብሔር ጨርሶ ይማርክ
@yordanosadugna4005
@yordanosadugna4005 Ай бұрын
Neti Ftari Yemare ❤
@user-oi9oq6dj6u
@user-oi9oq6dj6u 28 күн бұрын
የሰራዊት ጌታ እግዚአብሄር ይማርክ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@UaeRak-j7y
@UaeRak-j7y 27 күн бұрын
Egzabar yimrh
@BirhaneTebeje-r5d
@BirhaneTebeje-r5d 24 күн бұрын
እግዚአብሔር ይማር ወንድሜ
@SebleworkAbate
@SebleworkAbate 29 күн бұрын
ነፂ እግዚያብሄር ይማርህ
@almazshibeshi6132
@almazshibeshi6132 25 күн бұрын
እግዚአብሄር ይማርህ 🙏🏽
@Asefahaylehayle
@Asefahaylehayle Ай бұрын
ፈጣሪ ምህረቱን ይላክልህ
@user-gb7jy9up6i
@user-gb7jy9up6i 28 күн бұрын
ነፂ ፈጣሪ ይማርህ
@sisayechemeda9464
@sisayechemeda9464 27 күн бұрын
እግዚአብሔር ይማረው። የአንተ አዘጋገብ ደስ አይልም
@user-kd9lp3ng8l
@user-kd9lp3ng8l Ай бұрын
እግዚአብሔር ጨርሶ ይማረው ።
@EshetuGelasw
@EshetuGelasw Ай бұрын
እግዚሐብሔር ይማረው
@sosinasisay7665
@sosinasisay7665 29 күн бұрын
ቅዱስ ሚካኤል ይማርህ
@LianatGetahun
@LianatGetahun Ай бұрын
እግዚአብሄርይማርህ
@woineshetamare9336
@woineshetamare9336 Ай бұрын
እግዚአብሔር ይማርህ ውነት ነው መልኩ ተቀይሯል
@AmeleDesisa
@AmeleDesisa Ай бұрын
Netii ye tena ekel endegtemew aynochu yinageralu geta eyesus yifewsek
@tadug6119
@tadug6119 Ай бұрын
እግዚአብሔር ይማርህ ከመድሐኒቱ ያገናኝህ ።
@mezgebuyimezgeb9890
@mezgebuyimezgeb9890 Ай бұрын
እግዚአብሔር ይማርህ ወንድሜ ነፃነት
@MekdesGirma-fl1do
@MekdesGirma-fl1do Ай бұрын
እመቤቴ ትማሪህ
@rosesinke2983
@rosesinke2983 Ай бұрын
እግዚብሔር ይማርሕ
@ashenafiayalew3547
@ashenafiayalew3547 Ай бұрын
እግዚአብሔር ይማርክ
@frehiwotmekonnen8553
@frehiwotmekonnen8553 Ай бұрын
ጌታ ይሜርክ ወንድሜ!
@NetantBrunu
@NetantBrunu Ай бұрын
ነጽዬ እመቤቴማርያምጨርሣትማርክ
@LavenderR-i8l
@LavenderR-i8l Ай бұрын
Geta yifewsih❤
@fathiahamzah
@fathiahamzah Ай бұрын
አላሕ፣፣ይማርሕ
@Zekariyaswerku
@Zekariyaswerku Ай бұрын
እግዚአብሔር ይመራዉ
@enanu7590
@enanu7590 Ай бұрын
ነፂ እግዚአብሔር ይማርህ
@user-yt4jg3wi4y
@user-yt4jg3wi4y Ай бұрын
ይማርህ ክፉ አይካህ
@tewodrossurafel5036
@tewodrossurafel5036 Ай бұрын
እግዜሐብሔር ይማር ወንድሜ
@TemesgenLeta
@TemesgenLeta Ай бұрын
ነፂ እመአምላክትፈውስህ
@MedhinitKepeno
@MedhinitKepeno Ай бұрын
ፈጣሪ ይማርክ ነፃነት
@BizuayewDigole
@BizuayewDigole 28 күн бұрын
Mediyanalem yimarew
@AssefaSholuwa
@AssefaSholuwa Ай бұрын
እግዚአብሔር ይማሪ
@MarkosGudina
@MarkosGudina 19 күн бұрын
ፈጣሪ ይማሪ
Challenge matching picture with Alfredo Larin family! 😁
00:21
BigSchool
Рет қаралды 33 МЛН
Schoolboy Runaway в реальной жизни🤣@onLI_gAmeS
00:31
МишАня
Рет қаралды 1,3 МЛН
Stay on your way 🛤️✨
00:34
A4
Рет қаралды 32 МЛН
小蚂蚁被感动了!火影忍者 #佐助 #家庭
00:54
火影忍者一家
Рет қаралды 54 МЛН
Betoch | “ አዲሱ ሹመት” Comedy Ethiopian Series Drama Episode 475
24:14
Betoch Drama ቤቶች ድራማ
Рет қаралды 139 М.
Challenge matching picture with Alfredo Larin family! 😁
00:21
BigSchool
Рет қаралды 33 МЛН