አርቲስት ይገረም ደጀኔ (አስቴር) የምስጋና መዝሙር መች ጠገብኩህና።

  Рет қаралды 301,551

Adones Zema አዶኒስ ዜማ

Adones Zema አዶኒስ ዜማ

Күн бұрын

Пікірлер: 388
@XxXx-oz3ut
@XxXx-oz3ut Жыл бұрын
እልልልልልል ዝማሬ መኣክት ያሠማልን በእዉነት መዝሙሩን ሁሉ ስወድለት ወድማችን ፀጋዉን ያብዛልህ❤🙏🥰
@tesfaytesfay6834
@tesfaytesfay6834 Жыл бұрын
SUBSCRIBE. Like like LIKE LIKE 👑👑
@hanatesfayetesfaye1476
@hanatesfayetesfaye1476 Жыл бұрын
አርቲስት ይገረም ክብር ያድልልን ፀጋውን ያብዛልህ ድምፅ በጣም ደስ የሚል ነው የሰው ልብ ውስጥ የሚቀር ለዛ አለው ❤❤❤❤
@frehwtasgidam9816
@frehwtasgidam9816 Жыл бұрын
የት ናችሁ የተዋህዶ ልጆች ይህን የመሰለ መዝሙር ተለቁ እይታ ይሄ ብቻ ነው።❤❤❤😢😢 ዳይ ሸር ላይክ🙏🙏🙏💒🙏🙏🙏
@dawit5817
@dawit5817 Жыл бұрын
ክብር ምስጋና ለአብ ለወልድ ለመንፈስ ቅዱስ : እግዚአብሔር ይመስገን! ❤ ዝማሬ አገልግሎዎትን ያርዝምልን 🥰👏👏👏👏
@SisayBulito
@SisayBulito 15 күн бұрын
እልልልልልልልልልልልል የዝማሬ መኣክት ያሰማልን በእዉነት
@ዳግማዊትየእናቷ
@ዳግማዊትየእናቷ Жыл бұрын
እልልልልልልል ዝማሬ መላአክት ያሰማልን 🥰 መች ጠገብኩህና መች ጠገብኩህና አለ በከንፈሬ የስምህ ምስጋና ❤
@semahegndemeke1539
@semahegndemeke1539 Жыл бұрын
ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን ጸጋውን ያብዛልህ ከታላቅ ይቅርታ ጋር አሁን አሁን እየበዙ እንደመጡ ዜማዎች ለዜማዎቻችን ቤተክርስቲያናዊ እና ያረዳዊ ይዘት ብንጨነቅ መልካም ነው። ምሉዕ የሆነውን ያረዳዊ ዜማ ይዘቱን ተከትለን የዜማም ሆነ የግጥም ድርሰቶቻችን ቀደምቶቻችንን አርአያ አድርገን ቢሆን መልካም ነው። ኢግዚአብሄር ከዚህ በላይ ምታገለግልበትን ጸጋ ያድልሕ
@Frhiwot16
@Frhiwot16 Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን እልልልልልልልልሰሰ👏👏👏👏👏👏👏🙏🙏🙏🙏🙏🤲🤲🤲🤲🤲🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰መቸ ጠገብኩና እግዚአብሔር አባቴ እሴይ ዝማሬ መላእክት ያሰማልን 💒✝️🙏❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@etaguBirhan
@etaguBirhan 2 ай бұрын
እልልልልልልልልልልል መች ጠገብኩህና መች ጠገብኩህና አለ በከፈሬ የስምህ ምስጋና ዲቅ ዝማሬ ዝማሬ መላዕክት ያሰማል በርታ ወዲማችን ዘማሪ ይገረሙ ደጀኔ ❤❤❤❤❤❤
@ሓፍቲሻምበልጥንቅሽ
@ሓፍቲሻምበልጥንቅሽ Жыл бұрын
እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ጸጋዉን ያብዛልህ በጣም ግሩም ድምጽ ❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤
@እዩነኝሀገሬንናፍቂ
@እዩነኝሀገሬንናፍቂ Жыл бұрын
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን አንዱዬ ጥበቡን ያብዛልክ♥️♥️♥️🙏
@seblegebre3125
@seblegebre3125 Жыл бұрын
እልልልልልል ዝማሪ መላእክት ያሰማልን እድሜና ጤና ይስጥልን አሜን አሜን አሜን አሜን 🙏🙏🙏💚💛♥️🙏🙏🙏 እግራችንን ስላሟን ያብዛላት ሕዝቦቿን ይጠብቅ የተራቡትን ይመግብልን አሜን አሜን አሜን
@MazaAmtataw
@MazaAmtataw Жыл бұрын
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን የድንግል ልጅ ጥበብን ያብዛልክ❤❤❤
@abebahabte8469
@abebahabte8469 Жыл бұрын
ዝማሬ መላክት ያሰማልን ♥️🙏♥️ ወንድማችን ይገረም 🙏🙏
@YerabeLulie
@YerabeLulie Жыл бұрын
እልልልልልል ልልልልልልልልል ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን 🙏🙏🙏ፀጋውን ያብዛልህ 🙏🙏🙏
@hannatafara700
@hannatafara700 Жыл бұрын
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልህ በቤቱ ያፅናልን
@rakibgirma7019
@rakibgirma7019 Жыл бұрын
ዝማሬ መላአክት ያሰማልን🙏🙏🙏ልዩ የማይጠገብ ነው እናመስግናለን አርቲስት ይገረም እግዚአብሔር እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን🙏🙏❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️
@wubaregetiruye
@wubaregetiruye Жыл бұрын
የእናት እና የልጃ ፀጋበረከት ይደርብህ በርታልን በዚህ ስዓት ያስፈልጋል
@Nal-uq3xw
@Nal-uq3xw 2 ай бұрын
እልልልልልልልልልልልልልልልልልል ዝማሬ ዘመን ይብዛልህ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@tsadkanbirhanu3534
@tsadkanbirhanu3534 Жыл бұрын
ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን ያገልግሎት ዘመንክን ያርዝምልን እግዚአብሔር በቤቱ ያጽናክ
@shasheethiopia3292
@shasheethiopia3292 Жыл бұрын
እልልልልልልልልልልልልል ዝማሪ መላእከት ያሰማልን ወንድምነቴ ልኡል እግዚአብሄር ጥበብን ያብዛልህ በእረጂም እድሜ በጤና በሰላም በፀጋ🙏🙏🙏❤
@elizabethmekonen1090
@elizabethmekonen1090 Жыл бұрын
ዝማሪ መላክትን ያሰማልን በእድሜና በፀጋ የጠብቅህ
@gebrezemariam3846
@gebrezemariam3846 Жыл бұрын
እልልልልልልልልልል ዘመን ነህ ይባርክ ❤❤❤❤❤
@ታማኝነኝለቃሌ
@ታማኝነኝለቃሌ Жыл бұрын
እልልልልልልል 👏👏👏👏👏👏👏 ይገረምዬዬዬዬ የዝማሬው ባለቤት ይክበር ይመስገን ዝማሬ መለአክ ያሰማልኝ በእውነት አትጥፋብን
@heymanothemanot2317
@heymanothemanot2317 Жыл бұрын
ዝማሬ መላዕክትን ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልኽ ወድማችን❤❤❤❤
@shiferawdagne8810
@shiferawdagne8810 8 ай бұрын
የኔጄግና ይጌ በቤቱያፅናህ ወንድማለም ዝማሬመላይክት ያሰማልን❤❤❤🎉🎉🎉👏👏👏💒❤💒❤💒❤
@amanuelgetu6178
@amanuelgetu6178 Жыл бұрын
ድምጽህ በጣም ያምራል
@mohammedgata2300
@mohammedgata2300 Жыл бұрын
አዱ ይህ ሥራ የአንተ ስራ ይመስለኛል 🙏🙏🙏🙏🙏 ተባረኩ ፀጋውን ጨምሮ ጨማምረው ያድልላችሁ ቸሩ አማኑኤል።
@eotcmedia-zz3fi
@eotcmedia-zz3fi Жыл бұрын
አዎ የግጥምና ዜማ ደራሲው ዲ/ን ዘማሪ አዱኛ ፍቃዱ ነው ጸጋውን ጨማምሮ ያድልልን ለወንድማችን
@WedageMosie
@WedageMosie 3 ай бұрын
ዝማሬ መላይክት ያሰማልን ያገልግሎት ዘመንህን ይጨምርልህ!!
@AmsaleWorkneh
@AmsaleWorkneh Жыл бұрын
ይገረም:ድንቅ:መዝሙር: እግዚአቢሄር:ዘመንህ: ይባረክ:እውስጤ:የገባና: ያስለቀሰኝ:መዝሙር: ይባርክህ::
@ዳዊትክንፈ
@ዳዊትክንፈ Жыл бұрын
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ድንቅ ዝማሬ ነዉ
@naseematariq2142
@naseematariq2142 Жыл бұрын
እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል ዝማሬ መላይክት ያሰማልን ይገረምየ ሁሌም ዝማሬህ ይጣፍጣል
@tesfaneshwoldeleul646
@tesfaneshwoldeleul646 Жыл бұрын
እኔ የበፊቱንም መዝሙሮች በጣም ነው የማዳምጠዉ, ይህም ልዩ ነው 🙏💜🌹 ቃለ ሕይወት , መንግስተ ሰማያትን ያዉርስልን ✝️ ✝️ ✝️
@abelayshashu4565
@abelayshashu4565 Жыл бұрын
አርቲስት ይገረም መልካሙን ሁሉ በሕይወት ዘመንህ የምታምነው ፈጣሪህ ያድርግልህ:: በከፍታህ እስመጨረሻው ያስቀምጥህ::❤
@ቅዱስገብርኤልይላልኣንድበ
@ቅዱስገብርኤልይላልኣንድበ Жыл бұрын
እልልልልልልልልልልልልልልልልልልል እስይይይይይይይይ ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ወንድማችን ፀጋዉ ያብዛልህ 🙏🙏🙏🥰🥰🥰🥰
@Hiwotየማርያምልጅ
@Hiwotየማርያምልጅ Жыл бұрын
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ወድማችን ፀጋውን ያብዛልህ❤❤❤
@BachayehuTesfaye
@BachayehuTesfaye Жыл бұрын
እልልልልልልል ዝማሬ መላእክት ያሰማልን እግዚአብሔር ምን ይሳነዋን ለኛም እድሜ ለንስሃ ያብቃን ለሃገረችን ያብቃን
@ZeharaAhmed-bl6gi
@ZeharaAhmed-bl6gi 15 күн бұрын
ዋው 🎉ዝማሬ መላእክት ያሰማልን መች ጠገብኩኽ 👍 🙏🙏🙏😢
@እግዚአብሔርእረኛዬነ-ቨ4ጘ
@እግዚአብሔርእረኛዬነ-ቨ4ጘ Жыл бұрын
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን👏👏👏እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል👏👏👏👏👏👏💚💛❤🙏🙏🙏
@ኤምየድንግልልጅ
@ኤምየድንግልልጅ Жыл бұрын
ዝማሬ መለአክትን ያሰማልን ዘማሪ ይገረምዬ🥰🥰🥰🥰🥰
@YuhanaYuhana-r6m
@YuhanaYuhana-r6m 17 күн бұрын
ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን ወድማችን እልልልልልል❤🎉❤🎉❤እልልልልልልልልልልልልእልልልልልልልል❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉እልልልልልልልልልልል🎉❤❤🎉❤❤❤🎉❤❤🎉
@maxdz9446
@maxdz9446 Жыл бұрын
እልልልልልልልልልልልልል ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ወንድማችን እግዚአብሔር በቤቱ ያፅናህ እማ ፍቅር ትጠብቅህ ❤🎉🎉🎉
@kasrch
@kasrch Жыл бұрын
አሜ
@ቲጂ-f8c9r
@ቲጂ-f8c9r Ай бұрын
እልልልልልልልልልልልል🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉ዝማሬ መላእክት ያሠማልን👏👏👏👏👏
@ConfusedSloth-ll4uz
@ConfusedSloth-ll4uz 10 ай бұрын
እልልልልልልልልልልልልልልዝማሬ መላእክት ያሰማልን በድሜ በፀጋ ይጠብቅልን ❤❤❤❤❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@Tibletsyemaryamoa
@Tibletsyemaryamoa 2 ай бұрын
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን
@mekadr842
@mekadr842 Жыл бұрын
ቃለእይወት ያሰማልን መጨረሻህ በቤቱ ይሁን
@አበበችወለተሚካኤል-ሰ2ኀ
@አበበችወለተሚካኤል-ሰ2ኀ 7 ай бұрын
እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል ዝማሬ መላክትን ያሰማልን ፅጋውን ያብዛልን እድሜና ጤና አብዝቶ ይስጥልኝ❤❤❤❤
@asrbebetikv6369
@asrbebetikv6369 Жыл бұрын
እልልልልልል❤❤❤❤❤❤❤😢😢😢😢😢😢😢በችጥገብኩህና❤❤❤❤ እልልልልልልልልልል በእውነት መንፍስ የሚያደስ ዝማርየ መላይክት ያስማልን ፀጋውን ያብዛልህ ውንድማችን 🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲 እግዚአብሔር አባቴ እንደልጅነቴ/2/ ዛሬ ም እልሀለሁ እግዚአብሔር አባቴ 😢😢*እልልልልልልልልልል*
@nmak2493
@nmak2493 Жыл бұрын
ዝማሪ መላይክት ያሰማልን ፀጋዉን ያብዛልህ በቤቱ ያፅናልን እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል👏👏👏👏👏👏👏
@ssaa-ec3un
@ssaa-ec3un Жыл бұрын
እልልልዝማሬ መላእክት ያሰማልን አባቴ ይጌ
@hxhxudyd6598
@hxhxudyd6598 Жыл бұрын
❤❤❤እልልልልእልልልል 👏👏👏👏👏👏👏ዝማሬ መላእክትን ያሠማልን 🌷🌷🌷🌷💐💐💐💐💐🌹🌹
@almazmoges7817
@almazmoges7817 Жыл бұрын
ዝማሬ መልእክት ያስማልን በጣም ቆንጆ ነው ይግረምዬ
@mimiwaliyu
@mimiwaliyu Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መልእክት ያሰማልን 👏👏👏 እልልልልልልልልል 👏👏👏 እልልልልልልልልል 👏👏👏 እልልልልልልልልል 👏👏👏 እልልልልልልልልል
@TruwerkMarew
@TruwerkMarew Жыл бұрын
እግዚያብሔር ይመስገን።ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን❤❤❤
@የመሲሑ
@የመሲሑ Жыл бұрын
እልልልልልልልልልልልልልልልልልል ዝማሬ መላእክት ያሠማልን በውነት ፀጋውን ያብዛልህ❤🙏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏💐💐💐💐
@muludemile9020
@muludemile9020 Жыл бұрын
እእግዚአብሔር ይመስገን እልልልልልልልልልልልልልልል❤
@aounassaf3450
@aounassaf3450 Жыл бұрын
Fhiok
@weleteslase21
@weleteslase21 Жыл бұрын
እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልዝማሬ መላእክትን ያሰማልን
@elenikelemu4364
@elenikelemu4364 Жыл бұрын
ዝማሬ መለአክትን ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልህ
@dersehleyew9196
@dersehleyew9196 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ፍፃሜህን ያሳምርልህ ግሩም ዝማሬ ነው
@tomasteklebrhan6623
@tomasteklebrhan6623 Жыл бұрын
እልልልልል ዝማረ መላእክት የስምዓልና
@rjgdugfbhddjemfbhddjemg1176
@rjgdugfbhddjemfbhddjemg1176 Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን በእውነት ዝማሬ መላእክት ያሰማልኝ ፀጋውን ያብዛልህ ወድምችን እልልልልልልልልልልልልልልል በጣም ደሰ ይሚል መዝሙር ነው👏👏👏
@jamilkayed6050
@jamilkayed6050 Жыл бұрын
መችጠገብኩህ ገና እልልልልልልል❤❤❤🌺🌺🙏🙏🙏
@hhhlfjvhfjvh2751
@hhhlfjvhfjvh2751 Жыл бұрын
አሜንአሜን😍😍😍😍
@MshelaP
@MshelaP 2 ай бұрын
ዝማሬ መልእክት ይሰማልና ❤❤❤❤❤❤❤❤❤👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏
@azebtufa7389
@azebtufa7389 Жыл бұрын
ልልልልልልልልል ዘማሪ መላክ ያሰማልን ❤❤❤❤❤
@ffan1065
@ffan1065 Жыл бұрын
እልልልልልልልል ዘማሬ መላእክትን ያሠማልን ወድማችን በቤቱ ያፅናህ 🙏🙏🙏✝️🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌿🌿🌾🌾🌾🌾🌿🌿🌾🥀🥀🥀🌾🥀🥀🥀🥀🥀🥀🥀🥀🌾🌾🥀🌾🌾🌾🥀🥀🌾🥀🥀🥀🌾🌾🌾🌾🌾🌾🥀🥀🥀🌾🌾🥀🥀🌾🌾🥀🥀🌾🥀🥀🥀🌾🌾🥀
@qwqwasas7509
@qwqwasas7509 Жыл бұрын
እልልልልልልልል እልልልልልልልል ዝማሬ ምላኣኽቲ የሰመዐልና❤❤❤❤❤❤
@ማርያምእናቴእመቤቴድንግል
@ማርያምእናቴእመቤቴድንግል Жыл бұрын
እልልልልልልልልልልልልልልል ዝማሬ መላእክት ያሰማልን
@muna3074
@muna3074 Жыл бұрын
እልልልልልልልልል....ዝማሬ መላአክት ያሠማልን በድሜ በፀጋ ያኑርልን አሑንም ከቤቱ አያውጣሕ መጨረሻሕን ያሳምር አድናቂሕ ነኝ በጣም ነው ምወድሕ
@የሽየድንግልማርያምልጅ
@የሽየድንግልማርያምልጅ Жыл бұрын
ዝማሬ መላእክት ያሰማል ወድማችን ፀጋውን ያብዛልህ ይገረም ወድሜ🙏🙏🙏😘😘❤❤❤❤❤❤❤❤
@elizabetheshete4763
@elizabetheshete4763 Жыл бұрын
አሜን ።።።እልልልልልልልልል❤🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@endulove1902
@endulove1902 Жыл бұрын
🙏🙏🙏🙏🙏ዝማሬ መላእክት ያስማማል
@ImaroWada
@ImaroWada Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ስለ ሁሉእግዝአብሔር ይመስገን። 🤲🤲🤲🙏🙏🙏🙏🙏🕊️🕊️🕊️🕊️🕊️🕊️🙌🙌🙌♥️🌡️🕯️🕯️🕯️ ቃልህይዎትያሴሞት።
@fanosefanose283
@fanosefanose283 Жыл бұрын
ልልልልልልልልልልልልልልል ዝማሬ መላእክት ያሰማሉ🙏🙏🙏🙏🙏👏👏👏👏👏👏👏💛💛💛💛💛💛💛💛
@omaralmansoori9564
@omaralmansoori9564 Жыл бұрын
እልልልልልልልልልል ዝማሬ መላእክት ያሰማልን
@SerkalemMeskerm
@SerkalemMeskerm 6 ай бұрын
ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን በቤቱ ያፅናልን
@q8kuwaiti107
@q8kuwaiti107 Жыл бұрын
እልልልልልልልልልልልልልልልልልልል ዘማሪይ መላእክት ያሰማልን አሜን አሜን አሜን!!!
@kedasetkebad9392
@kedasetkebad9392 Жыл бұрын
ዝማሪይ መላክት ያሰማልን ክብሩን ያድልህ በሞገስ ያኖርህ
@yeshiwerk-wg9og
@yeshiwerk-wg9og Жыл бұрын
እእእእልልልል ዝማሪመላእክት ያሰማል በቤቱ ያፅናልን❤❤❤❤❤❤
@fghuiuhhu9115
@fghuiuhhu9115 Жыл бұрын
አሜን አማን አሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን 💒👏👏👏👏👏👏👏👏👏 እልልልልልልልል💚💚💛💛❤❤👏👏👏እልልልልልልልልልልልልልልልልእልልልልልልልልልል🌹🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇧🇯🇧🇯🇧🇯🇧🇯🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷
@abeshseyfe
@abeshseyfe Жыл бұрын
አሜንዝማሬመላእክትያሰማልንበቤቱያቆያችሁ
@lnatesematstarsemaljkaryaa4308
@lnatesematstarsemaljkaryaa4308 Жыл бұрын
የመላእክት ዝማሬ ያሰማልን🙋
@tesfaytesfay6834
@tesfaytesfay6834 Жыл бұрын
Subscribe share
@serkalemdejen250
@serkalemdejen250 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላእክት ያሠማልን
@abebahiluf459
@abebahiluf459 Жыл бұрын
እልልልልልልልልልልልልልልል🤲🤲🤲 እልልልልልልልልልልልልልልል 🤲🤲🤲 እልልልልልልልልልልልልልልልል🤲🤲🤲 ዝማሬ መላእክት ያሰማልን እየዘመራቹ ያንራቹ እውነት ነው በምህረቱ በቸርነቱ ነው እያነረኝ ያለው ክብር መስጋና ይሁን ልድንግል ቅድስት ማርያም ልጅ
@ሀብታምጎንደሪዋየአጼወቹ
@ሀብታምጎንደሪዋየአጼወቹ Жыл бұрын
እልልልልልልልል ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ወንደማችን
@norasesa1384
@norasesa1384 Жыл бұрын
እልልልልልልልልዝማሬ መላእክት ያሰማልን 🤲🤲🤲
@nigestbekele540
@nigestbekele540 Жыл бұрын
ግሮምጣምያለውመዝሞርነውከበርልን❤❤❤
@adf7746
@adf7746 Жыл бұрын
እልልልልልል ዝማሪ ማላእክት ያሠማልን❤❤❤❤❤❤❤❤
@hanaethiopia1059
@hanaethiopia1059 Жыл бұрын
ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን 🙏🏽💕😘
@ፅዮንየማርያምልጅ
@ፅዮንየማርያምልጅ Жыл бұрын
እልልልልልል እልልልልልል እልልልልልል ዘማሪ መላክት ያሰማልን 🥰🥰🥰🥰🥰
@saram6015
@saram6015 9 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@TegesteTegest
@TegesteTegest 3 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤እልልልልልልልል ዝማሬ መላክ ያሰማልን
@WubneshAdamuMuluye
@WubneshAdamuMuluye Жыл бұрын
እልልልል ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ወንድማችን 👏👏👏👏
@ወለተ.ስላሴ
@ወለተ.ስላሴ Жыл бұрын
እልልልልልልልልልልልል.ዝማሬመላእክት.ያሰማልን❤❤❤❤❤❤❤❤
@serkalemasali2576
@serkalemasali2576 Жыл бұрын
ዝማሬ መላክትን ያሰማልን በእዉነት ልዮ ዝማሬ❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@لنننن-ه7ج
@لنننن-ه7ج Жыл бұрын
እልልልልልልልልል ዝማሬ መልእክት ያሰማልን ፀጋኡ ያብዛልህ ❤❤❤
@rakibgirma7019
@rakibgirma7019 Жыл бұрын
ኣግዘር ይባርኽካ🙏🙏❤️
@romanbelew260
@romanbelew260 Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ፀጋውን ያብዛለት❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@sabamekonen6124
@sabamekonen6124 Жыл бұрын
Elelelelel... Zmarie melaiekt yasemaln Yigie. Kedrom yetewattalk neh.💚💛❤
@helenwolde4451
@helenwolde4451 Жыл бұрын
እልልልል ዝማሬ መላእክት ያሰማልን
@ተመሰገን-ቀ3ጘ
@ተመሰገን-ቀ3ጘ Жыл бұрын
ዝማሬ መላእክትን ያሰማል ❤❤❤
Quando eu quero Sushi (sem desperdiçar) 🍣
00:26
Los Wagners
Рет қаралды 15 МЛН
“Don’t stop the chances.”
00:44
ISSEI / いっせい
Рет қаралды 62 МЛН
Сестра обхитрила!
00:17
Victoria Portfolio
Рет қаралды 958 М.
小丑教训坏蛋 #小丑 #天使 #shorts
00:49
好人小丑
Рет қаралды 54 МЛН
'Semahu Bedej"  Zemari Artist Yegerem Dejene New Ethiopian Orthodox mezmur 2020
7:41
የአንድዬ እናት :- ዘማሪት ምርትነሽ ጥላሁን (Lyrics)
11:25
ዘማሪት ምርትነሽ ጥላሁን Mirtnesh Tilahun Official Page
Рет қаралды 405 М.
በምን እፅናናለሁ‼️ድንቅ ዝማሬ በዘማሪ ሚክያስ አረጋዊ  @MenkerMezmur21
13:02
ትህትናሽ ግሩም ነው | tehetenashe girum new | Ethiopian Orthodox Mezmur
7:40
Orthodox Biruk - ኦርቶዶክስ ብሩክ
Рет қаралды 801 М.
Quando eu quero Sushi (sem desperdiçar) 🍣
00:26
Los Wagners
Рет қаралды 15 МЛН