አርቲስት የትናየት ታምራት ከባድ ማስጠንቀቂያ ደረሳት|የትናይት|የትናየት ታምሩ|yetenayet tamirat|yetenayet tamiru|

  Рет қаралды 12,139

Eth Info

Eth Info

Күн бұрын

Пікірлер: 110
@meseretLemma-b8m
@meseretLemma-b8m 15 күн бұрын
ጠላት ከጁ ስለወጣሽ ተናዶ ነዉ ይህ ሁሉ ግርግር አይዞሽ የጠራሽ ጌታ ሁሌም ከአንቺ ጋር ነዉ
@meseretLemma-b8m
@meseretLemma-b8m 15 күн бұрын
በርቺ ጌታ ከአንቺ ጋር ነዉ
@sehaity6492
@sehaity6492 21 күн бұрын
ከዚህም የሚበልጥ የጌታ ሐይል ሲገለጥ እናያለን ገና ምድር ስትሞላ በጌታ ምስጋና❤❤❤❤🎉🎉🎉
@AsterSolomon-y2k
@AsterSolomon-y2k 14 күн бұрын
ተባረኪ እህቴ ዘመንሽ ይባርክ እሷ ፕሮቴስታንት ናት
@theanalysis4665
@theanalysis4665 14 күн бұрын
god bless you
@MihretAjabo
@MihretAjabo 11 күн бұрын
ኢየሱስያድናልትክክልነችመመሰገንአለበት
@asteradmasu3882
@asteradmasu3882 16 күн бұрын
ጌታ. ኢየሱስ. ስሙ. ሲጠራ. የሚናደድ. ሠይጣንና. ሠይጣን. ያለበት. ሰው. ነው. ::
@fikrieshitie230
@fikrieshitie230 22 күн бұрын
ምነው ወንድሜ ተናደድህ እምነት እኮ የግል ጉዳይ ነው ። እና እግዚአብሔር ያደረገልህን ማውራት የለብህም እንዴ?
@kediradem7965
@kediradem7965 18 күн бұрын
እዛዉ በጸበሏ ስለመናፈቅ ትስበካ ምን አገባት
@አልቀረብንም
@አልቀረብንም 16 күн бұрын
እና ስለ ሌላው ማውራት አይጠበቅባትም ግማታም
@marthakebede4884
@marthakebede4884 15 күн бұрын
ወይ ጉድ ኦርቶዶክሶች ምን ይሻላችኋል?ለምንድነው እየሱስ ክርስቶስን የምትጠሉት?ኧረ ተዉ ተዉ ልብ ግዙ ሟርታችሁን ትታችሁ ኑ ወደ እውነተኛው ጌታ መተተኛ ሁላ
@አልቀረብንም
@አልቀረብንም 15 күн бұрын
@marthakebede4884 የእናንተን ኢየሱስ አናውቀውም አንወደውም እኛ የምናመልከው ከሰማይ ሰማያት የወረደውን የድንግል ማርያምን ልጅ ፈራጅን ዳኛውን የጌቶች ጌታ የነገስታት ንጉስ ፈራጅ ነው ክብር ይሁንለት❤️🙏🙏🙏 እንደናንተ ያሉ ልቅምቃሚ አስተሳሰብ የኛ ጭንቅላት ውስጥ አይሰራም!!!!!!
@selamawittato4773
@selamawittato4773 22 күн бұрын
እሺ ተሳዳቢ ገምጋሚዎች ሽቀላ አገኛቹ እሷ ገብቶታል መብቶ ነው እንኳን አገኛት ጌታ
@abigiyatesfaye5342
@abigiyatesfaye5342 18 күн бұрын
እየሱስ ሲባል ያመመው ካለ ማንነቱን ይፈትሽ አሁንም ከሰበክን አይቀር እየሱስን ብቻ ነው እረፋት
@sabakassa2363
@sabakassa2363 21 күн бұрын
ምን ስላለቺነው ማስጠንቀቂያ የሚሰጣት አንተንብሎ አስጠንቃቂ በማይገባን ያለቺው ግዕዝ ለማለትፈልጋ እንጂ ሌላእላፊ አላወራቺም
@ethiopiawit4171
@ethiopiawit4171 21 күн бұрын
ምን አገባን ስለ እሷ ስራ እርዳታ ማወቅ ስለ እምነታችን እንጅ መልካም ስለሰራች ኦርቶዶክስ ትነቀፍ ችግር የለም ይመስላል ዘገባዉ።
@hireolika8616
@hireolika8616 21 күн бұрын
ፂምህን ስላሳደክ ምነዉ ያዙኝ ልቀቁኝ አልክ ምን አሳበደክ ስለ ሴጣን ታዉራ
@EmbetGirma-e8g
@EmbetGirma-e8g 19 күн бұрын
Yeselam alekanew yeteketelshiw Shalom!!!
@MulualemMekonnen-kn8kl
@MulualemMekonnen-kn8kl 20 күн бұрын
እየሱስ ያድናልልልልል
@NizanDarik-h9u
@NizanDarik-h9u 18 күн бұрын
ምነው የየትናየት ጌታን ሰም መጥራት እርር አደረጋችው ትልቁ ሰውዬ ባለኮፍያው ሸማግሌው እርር አደረገው እንግዲህ ኢየሱስ ሰም ሲጠራ የሚያቃጥላችው ጌታ ይርዳችሁ ኢየሱስ ጌታ ነው ሰይጣን እንግዲህ ተሰቀል
@habtamuhabtamu-go7hr
@habtamuhabtamu-go7hr 17 күн бұрын
የኢትዮጵያ አርቲስቶች ግን ሀብትና ዝና ሲያገኙ ለምን እነደሚፐነጥጡ አይገባኝም ነገ ደግሞ ፈጣሪ ያዝ ሲያደርጋት ፀበልና ቤተክርስቲያን እያለች ትመጣለች ወይም በዛው ወደማይቀረው አለም ትሔዳለችና ተዋት
@TeklehaimanotGenet
@TeklehaimanotGenet 20 күн бұрын
AHUN WEDE BRHAN NU EYESUS BRHAN NEW ❤🎉❤🎉TEBAREKI EWNET EYETENAGERECH NEW
@ZewdituHailu-l8f
@ZewdituHailu-l8f 17 күн бұрын
ጎበዝ አመሰጋኝ ነሽ ተባረኪ ጌታን ማመስገን ሀይማኖት ጋር ምን ያገናኘዋል፣ የተደረገለት ሁሉ ያመስገን፣
@AddiseAbeba
@AddiseAbeba 11 күн бұрын
መጀመሪያ ክርስቲያን ተዋህዶ አልነበርችም ዘማዊ ሴት ነበርች አሁን የሚያናግራት አጋንንት ነው ልንፀልይላት ይገባል ለህታችን
@SophiaS-c4m
@SophiaS-c4m 17 күн бұрын
እና እያስተዋወክላት ነው ?
@FatmaAli-z2m
@FatmaAli-z2m 20 күн бұрын
❤❤❤❤❤❤
@AbiKassa-dw5xn
@AbiKassa-dw5xn 21 күн бұрын
እራሱን የሚገዛ አገርን ከሚገዛ ይበልጣል ይላል ቃሉ ተረጋጉ ሀይማኖት ጠበቃ ሁኑ ይላል
@woinshetmekuriya1206
@woinshetmekuriya1206 21 күн бұрын
ቅዳሴው በአማርኛ ትርጉም አለው መፅሀፍ አለ አንብቡ ይገባችኋል
@AberashNegussieMengesha
@AberashNegussieMengesha 20 күн бұрын
Metdihaf kidus melis yisetachihual alebeleziya gin Zim bilachu memelales new mihonew
@misertilahun9650
@misertilahun9650 18 күн бұрын
እንዴት የተደረገልንን አናውቅም አንቺ ብር የደፈነሽ
@ethiopiawit4171
@ethiopiawit4171 21 күн бұрын
የቄስ ሚስት አወቅሽ አወቅሽ ሲሏት መጽሐፉን በዉሀ አጠበች አሉ። ለምን በአማረኛ የተተረጎመዉን አታነብም መልሱን ታገኘዋለች እንጅ መፈረጅ የለባትም። ኦርቶዶክስ መልስ አላት።
@korebmount1203
@korebmount1203 15 күн бұрын
የጌታን ስም የሚጠላ ሰይጣን ብቻ ነው በምድራችን ውስጥ /Antichrist/ በሚገርም ሁኔታ በዝቶ እይተናል ኦርቶዶክሳውያን ደግሞ በስድብ ቨማንቋሸሽ በማጥላላት እና በመራገም የሰለጠኑ ናቸው ብዙዎቹ ሰው እኔያመንኩትን ይመን እንዴት ይባላል የራስን መብት የማያከብር ማህበረሰብ የሞራል ውድቀት ውስጥ ይገኛል መገለጫውም ስድብ እና የሰውን መብት ያሉመጠበቅ ነው ያሳዝናል እጠቃላይ
@genetbelete5636
@genetbelete5636 16 күн бұрын
በቃ ለምንድን ነው ለስድብ የምትቸኩሉት ከመሳደብ መፅሐፍ ቅዱስ ብታነብ እውነት ያለው እኮ ወንጌሉ ላይ ነው
@korebmount1203
@korebmount1203 15 күн бұрын
የትናየትዬ እንቺ ግን ተባረኪ ቆንጆ በስሜ ትሰደባላችሁ ትነቀፋላችሁ ትገደለላችሁ ብሏል እንቺ በረከትሽን እፍሰሻል ለሞተልሽ ጌታ ምስጋናን እና ክብርን ሳታመቻቺ በክርስቶስ ተቃዋሚዎች ፊት ለፊት ተጋጥመሻል ተባረኪ እይዞሽ በርቺ እወድሻለሁ
@NizanDarik-h9u
@NizanDarik-h9u 18 күн бұрын
ሰዓል አያድንም የቻይና እጅ ሥራ ነው😅😅😅
@hannamellesse5771
@hannamellesse5771 8 күн бұрын
Zorbey...keft afe. Aweku aweku atebey
@elsabetdereje5698
@elsabetdereje5698 20 күн бұрын
ስለ አርሴማ ቢሆን ኖሮ ተቀባዬቿ ይበዛሉ
@አልቀረብንም
@አልቀረብንም 16 күн бұрын
እና አርሴማ ስማዕት ክብር ይድረሳት❤
@selamgobena3932
@selamgobena3932 21 күн бұрын
Orthodox Alegebaghm Eyesusn atamenum?menew tenchachach?
@YonatanMamuna
@YonatanMamuna 11 күн бұрын
እየሱሰ ያድናል
@BuzayehuBuze-bm5xl
@BuzayehuBuze-bm5xl 21 күн бұрын
አነቺ ምላሳም ዝም ብለሽ አትንጣጭ
@AberashNegussieMengesha
@AberashNegussieMengesha 20 күн бұрын
Erduama yegebat gebitiat new yetenagerevhiw andebetwa nelikam never engi metifo alawerachim Ye Eyesus sim sitera yemayiwed diyabilis new ahunim degimen eniterawaken EYESUS GETA new medaan bemanim yelem be Kirisitis Eyesus bicha new enidinibet kesemay yeteseren erisu bicha nee
@Hani-v9h
@Hani-v9h 21 күн бұрын
Eyesus geta new ewnet yashnfaaallll
@meazakefeni678
@meazakefeni678 21 күн бұрын
እውነት እውነት ነው እኔ የተዋህዶ ፍሬ ነኝ ግን እውነታው ቅዳሴን ትርጉሙን አብዛኛዎቻችን አንረዳም ።ብንረዳ ከተዋህዶ ሰው ባልወጣ
@woinshetmekuriya1206
@woinshetmekuriya1206 21 күн бұрын
ቅዳሴው እኮ በአማርኛና በግዕዝ ትርጓሜ አለው ጠይቁ አንብቡ
@ethiopiawit4171
@ethiopiawit4171 21 күн бұрын
ማንበብ መማር ነዉ የሚጠበቀዉ ታድያ በአዳራሽ መዝለልና ብቻ እያልን መቀበል ነበረብን ምንፍቅናን?????
@tigistbirhanemeskel8292
@tigistbirhanemeskel8292 20 күн бұрын
ask and know the meaning. yerasishin sinfina betekiristian lay atalazinu
@tigistbirhanemeskel8292
@tigistbirhanemeskel8292 20 күн бұрын
you can learn geez then everything will be clear for you.
@fisehaabid
@fisehaabid 19 күн бұрын
Sireda yewexal
@Keriyebe
@Keriyebe 22 күн бұрын
ጉድ በል
@Yohannes-s8x
@Yohannes-s8x 20 күн бұрын
ሳጥናኤልም መላክ ነበር ብትቀይር አይገርማኝም ኦርቶዶክስ ጌታን ሁሌም ትሰብከዋልች እኛም ልጆቹ የሱ ስምሲጠራ በጣም ደስ ይልናል።።።።።።ግን እናንተ ስለ እውነተኛው ክርስቶስ ከመስበክ ይልቅ ስለ ዝነኛ ሰወች ብታወሩ ይቀላችኃል
@AbiyMulatu-w6m
@AbiyMulatu-w6m 21 күн бұрын
Do try to be viral on the name of Jesus....... Pls Yetnayet....... It is not a film
@KalabKal-l6u
@KalabKal-l6u 20 күн бұрын
አንቺ አጎዛ አርፈሽ አትቀመጭም
@AberashNegussieMengesha
@AberashNegussieMengesha 20 күн бұрын
Besidibina erigiman anidegna nachu Eyesus dibal yemayiwed diyabilis new
@ZelalemAbebe-w4x
@ZelalemAbebe-w4x 16 күн бұрын
ምነው እችደሞ እዩኝ አለች
@genetEshetu-fq6if
@genetEshetu-fq6if 17 күн бұрын
ለምን ትናደዳለህ ትክክለኛ ከሆንክ በፍቅር አታስረዳትም ወይ እየሱስን ለምን ጠላሁው ስለአንተ በመስቀል ላይ የሞተልህ አይደለም እንዴ በጣም ታሳዝናለህ ራስህን ፈልግገህ አግኝ
@HaniTerefe
@HaniTerefe 22 күн бұрын
Haymanot betwkeyerem mebtua new manem ayagebawem wenjel alserachem fetariwan new yamesegenechiw manes men agebaw?? Sewoch haimanoten kefafelut enji hulachenenem yefeterew and Amlak new menem alatefachem lemen atetewatem yetye ayzosh yamenshibeten argi emegni mebtesh new
@misertilahun9650
@misertilahun9650 18 күн бұрын
.ምናለ ዝም ብለሺ ብትቀመጪ አርቲስቶቹ ጪር ሲል አይወዱም
@AbebaAbeba-x4e
@AbebaAbeba-x4e 17 күн бұрын
Genezeb seledefenew chenkelatesen leza neww yemetesadebiw
@Nohtube-j9l
@Nohtube-j9l 15 күн бұрын
Mnwa yematmech dark artist bala demo behaymot metach
@AberashNegussieMengesha
@AberashNegussieMengesha 20 күн бұрын
Kidaseein teyina metdihaf kidus min yilal bilachu anibibut melisun tagegnutalachu
@netsanetmulatuweldargay3948
@netsanetmulatuweldargay3948 20 күн бұрын
እዉነቶን ነዉ በግዕዝ እየለፈለፍችሁ እንዴት ይገባናል አስተዉሉ ይሄ ሁሉ ኦርቶዶክሳዉያን እየጣላችሁ እየሄደ ነዉ ንቁ ከተኛችሁበት
@amelework7857
@amelework7857 19 күн бұрын
ያላበደውም ያብዳል ያበደውም ይለይለታል ተዋት ይለይላት
@EleniMolla-yw2oi
@EleniMolla-yw2oi 20 күн бұрын
ፄንጤ የሆነችው ጭፈራው እንድመቻት ነው
@alembekele7331
@alembekele7331 21 күн бұрын
MINEW SERA YELSHEM?😢
@YonatanMamuna
@YonatanMamuna 4 күн бұрын
አንተ የዲያቢሎሰ ልጅ ምን አናደደህ አሁንም እየሱሰ እየሱሰ እየሱሰ ይነገር
@SaraSoriya-q6m
@SaraSoriya-q6m 20 күн бұрын
እኔ ምለው ሀይማኖት ከቀየሩ በዋላ ኦርቶዶክስ እያሉ የሚቦረቀቁት ለምድነው
@meseretLemma-b8m
@meseretLemma-b8m 15 күн бұрын
በአለም ሳላችሁ መከራ አለባችሁ አይ
@hannabirhanu1504
@hannabirhanu1504 21 күн бұрын
Echi demo mindenew yemetlagegew emenetuan lerasua ezaw teyazew
@kelemyos7843
@kelemyos7843 18 күн бұрын
ድሮም ጴንጤ ናት
@1587-fazr
@1587-fazr 18 күн бұрын
እቺልጅ. ንግግራ. እጅ. እጅ. ነው. የሚለው. ቁመና. ብለሽ.
@TewodrosAsmare-j8q
@TewodrosAsmare-j8q 21 күн бұрын
Ke TERET sebaki men yegermal
@selamawittato4773
@selamawittato4773 22 күн бұрын
አንተ መልስ ለሷ የምትሰጥ ማነክ
@genetwerku2315
@genetwerku2315 16 күн бұрын
እሷ ስለኦርቶዶክስ እምትናገር ማናት ተራ ጋለሞታ
@XbvzDbhj-ee4cp
@XbvzDbhj-ee4cp 22 күн бұрын
Men aghabha antha ortdoxe bhadho hula
@TeklehaimanotGenet
@TeklehaimanotGenet 20 күн бұрын
WENGEL WENGEL MEKERA ALEBET
@SurafelZewge
@SurafelZewge 18 күн бұрын
አቦ ምታርግህ ጌታን ስላወደሰች አቦ ከጓንሽ ነን የትናዬትን አትናገራት በየሱስ ስም ምን አጨረጨረህ በእውነት እየሱስ ያድናል ገና ይግረምህ ፓስተር ትሆናለች ከድሬድዋ ።
@wintakinfe6910
@wintakinfe6910 21 күн бұрын
Ene orthodox negn esun yetchbet algebgnm mn aynet seytan nek
@XbvzDbhj-ee4cp
@XbvzDbhj-ee4cp 22 күн бұрын
Ganha men ahyachue Eyashus get gethaha nwe
@haregteferi5645
@haregteferi5645 21 күн бұрын
Geez memarenew! Bemkineat aydanem.
@TewodrosAsmare-j8q
@TewodrosAsmare-j8q 21 күн бұрын
She is HERO But you are WITCHER
@ZewdituHailu-l8f
@ZewdituHailu-l8f 17 күн бұрын
አንተስ ምን አገባህ ፣
@sophihev5241
@sophihev5241 21 күн бұрын
Min anadedeh ante yegid kolkole metrat alebat medan begeta eyesus bicha new watew engdih
@sosnatadesse8954
@sosnatadesse8954 18 күн бұрын
ምን ተሳሳተች እና ትርጉሙን ታውቃላችው? ሰው ምንም ስለኢየሱስ ክርስቶስ አልገባውም ምክንያቱም እጅግ ብዙ ከእርሱ ይልቅ ስልሌሎች ብቻ ነው የሚወራው ለዛ ነው የኢየሱስ ስም ሲጠራ የምትናደዱት?የምትበሽቁት ? ለምንስ ኢየሱስ ያድናል ብላችው አትመሰክሩም ደፍራችው
@misrakzemkdimealem2052
@misrakzemkdimealem2052 15 күн бұрын
የአጋንንት ልጅ ሆነሻል አጋንንት ከእግዚአብሔር ጋር ህብረት የለውም እና እኛ ስለ አጋንንት ምን ያበሳጨናል አብ ያልተከለው ስለሆንሽ ነው የተነቀልሽው ምክንያቱም አብ ያልተከለው ሁሉ ይነቀላል ይላልና የእግዚአብሔር ቃል ምንም አይደንቀንም ትንቢቱ ይፈጸም ዘንድ የግድ ነው የትንቢት መፈጸሚያ ከመሆን እግዚአብሔር ይጠብቀን ሁላችንንም በቤቱ ያጽናን አሜን!!
@fikrumoges465
@fikrumoges465 13 күн бұрын
በኢየሱስ በኩል የእግዚአብሔር ልጅ ሆናለች እንጂ የአጋንንት ልጅ አልሆነችም። ምንአልባት ኢየሱስን የማትወዱት ስሙ ሲጠራ የሚያንገሸግሻችሁ እናንተ የማታውት እግዚአብሔር ልጅ ለመሆን በማርያምና በመላእክት እንዲሁም በሰማእታት በኩል የምትጥሩ ፍፃሜያችሁ የአጋንንት ልጅ እንደሆናችሁ ልታውቁ ያስፈልጋል
@NahomAsegid-x1x
@NahomAsegid-x1x 21 күн бұрын
አንተ ለምን ተናደድህ አንተ አይደለህም ውስጥህ ያለው መንፈስ ነው ክፉ ነገር አልተናገረች ምነው እርር አልክ ስለ እየሱስ ሲነገር እና ማርያም ተሰቀለችልህ አሁንም ነገም ሁሌም እናወራለን ሰለጌታችን ሰለእየሡስ የተሰቀለልን እሡ ብቻ ነው መላእክቶች አይደሉም እነሡም የጌታ አገልጋይ ናቸው ተረዳ መጀመሪያ መፅሀፍ ቅዱስ አንብብ ከመናገርህ በፊት
@genetwerku2315
@genetwerku2315 16 күн бұрын
እና እኛ ምን አገባን እዛው አዳራሻችሁ እንዳህያ ዝለሉ ስለኦርቶዶኮስ ምን ጥልቅ አረጋችሁ 😂😂😂😂😂😂😂
@wasney-sd1kl
@wasney-sd1kl 20 күн бұрын
አንብስጨምግንምንይዬን
@Ayso-p4t
@Ayso-p4t 14 күн бұрын
እንተ አቋላጭ ምንህን አንተ
@alembekele7331
@alembekele7331 21 күн бұрын
PASTOR MIMI DON'T TOUCH ORTODX 😂
@seblewongelzeyede5280
@seblewongelzeyede5280 11 күн бұрын
አንተስ ግብዝ ነህ ለምን ተናደድክ ምንም ውሸት አልተናገረችም ይቅር ይበልህ ጌታ
@fisehaabid
@fisehaabid 19 күн бұрын
Sexan yebesach
@XbvzDbhj-ee4cp
@XbvzDbhj-ee4cp 22 күн бұрын
🤮🤮🤮
@Amean-j1c
@Amean-j1c 21 күн бұрын
ምን አናደደሕ ስለጌታ ሲነገር የሚናደደወ ዲያቢሎስ ነው ሐይማኖት አያድንም
We Attempted The Impossible 😱
00:54
Topper Guild
Рет қаралды 47 МЛН
ወደ ኦርቶዶክስ ተመልሻለው ውባለም አና ሶፎንያስ
10:50
Elohim Worship ኤሎሂም አምልኮ
Рет қаралды 4,7 М.