አርቲስቶች በሮፍናን የኔ ትውልድ ኮንሰርት ቀወጡት | ሰላም ተስፋዬ፣ ማራማዊት አባተ | rophnan concert

  Рет қаралды 57,877

የኔ ቲዩብ / Yene tube

የኔ ቲዩብ / Yene tube

Күн бұрын

Пікірлер: 39
@temesgenabrha7250
@temesgenabrha7250 2 жыл бұрын
ኣቤቱ ደግ ሰው ኣልቋልና ኣድነን ይላል ልብ ኣምላክ ዳዊት፡ኣየ ወገኔ በዛሬ ጊዜ ምጨፈርበት ዘመን ነው የትውልድ ደም እንደ ጎርፍ እየፈሰሰ፡ያሳዝናል ኣቤቱ ማረን ይቅር በለን እንደ ማለት ፡ተውልዶ የጠፋ ትውልድ ሆነናል እየጨፈርን ወደጨልማው ሲኦል እየገባን ነው ያሳዝናል ወገንህ በዚ እየወደቀ እየተራበ እናተ ደሞ ጭፈራ ታያቹ ፡የድንግል ማርያም ልጅ ኢየሱስ ክርስቶስ ማስተዋሉን ያድለን ልቦና ይስጠን
@yshimulu6500
@yshimulu6500 2 жыл бұрын
ጊዚአችን የማልቀሻና የማዘኛ እንጅ የመጨፈሪያ ጊዜ አልነበረም እግዚአብሔር ለሁላችንም ልብ ይስጠን።
@maymrobi
@maymrobi 2 жыл бұрын
Yeshiye demrign
@getuasebe8066
@getuasebe8066 2 жыл бұрын
@@maymrobi 11
@helenameha9594
@helenameha9594 2 жыл бұрын
tadiya you tube lay mn teseriyalesh zm belesh atalekshim 😏
@amanuelmideksa728
@amanuelmideksa728 2 жыл бұрын
@@helenameha9594 ማስተዋሉን ያላብስሽ
@ethiopiagirma5946
@ethiopiagirma5946 2 жыл бұрын
Yena wandem kante bezu entabkalen edeme ena tena yesthe❤❤❤ tamralachu
@selamlethiopia7981
@selamlethiopia7981 Жыл бұрын
Anchi/ ante... rnemnachew newe yemiyamerute..? betorenet mekeneyat Sewe eyemote eyetegedele tameralachu teyalesh..mene ayenet chenekelate newe yaleshe fetariy wederaseshe yemeleseshe...lebona yestene..ande neger kemethafeshi weyeme kemaderegesh befite 10 gezea asebi...eshi lelela hiwotesh yetekemeshale
@mezeretworku3030
@mezeretworku3030 2 жыл бұрын
የኔ ትውልድ የቢራ ትውልድ አይደለም የዚህ ሰው አካሄድ ትውልዱን የቁልቁል ሊያወርደው ነው ። እኔ ምኑም አይመቸኝ በሰውነቱ አከብረዋለው ሰው የከበረ ፍጡር ስለሆነ እየሄደ ያለበት መንገድ ትውልድ ያጠፋል ።
@amelworke3610
@amelworke3610 Жыл бұрын
በጣም ታሳዝናላችሁ እግዚአብሔር ልብ ይስጣችሁ
@Global_traditional_food
@Global_traditional_food 2 жыл бұрын
v good job my dear friend thanks for sharing this beautiful video ❤️♥️❤️♥️❤️♥️❤️stay blessed stay connected 🤝👈
@uaeuae576
@uaeuae576 2 жыл бұрын
እግዚሆ መሀርነ ክርስቶስ እንዴት ይታረቀን
@chs2352
@chs2352 2 жыл бұрын
ወይ ጉድ አሁን በዣች አገር ላይ ችግርና ጦርነት ያለ ይመስላል ጉድ ነው ይቅር ይበላችሁ እኛ በቀን አንዴም መብላት አቅቶናል እናንተ ሰማይ እንንካ ብላችሆል
@amanuelmideksa728
@amanuelmideksa728 2 жыл бұрын
ከስጋ የሚዘራ መበስበስን ያጭዳል!!!
@tarikyemedaniyalem6372
@tarikyemedaniyalem6372 2 жыл бұрын
እግዚያብሔር ይቅር ይበላችዉ የ ሰጣን ቀን ሆን ብሎ ኮንሰርት ያዘጋጀዉ እባካችዉ ተጠንቀቁ ደሞ በዚ ሰአት የሚጨፈርበት ግዜዉ አይደለም እግዚያብሔር አስተዋይ ልቦና ይስጠን
@bemnetkebede1523
@bemnetkebede1523 2 жыл бұрын
Yesu Tiwilid. Enji. YeneTiwilid aydelem
@meseretayalew9219
@meseretayalew9219 2 жыл бұрын
የሚጨፈርበት ጊዜ አይደለም አሁን ልብ ይስጣችሁ ፈጣሪ በተለይ ሮፍናን እና መሰሎቹ ተማሪ ወደ ዩኒቨርስቲ በሚገባበት ጊዜ እየጠበቃችሁ ትውልድ ማጥፋቱን ብትተው መልካም ነው በዚህ ወቅት ትውልዱን ከጥፋት የሚታደግ ሰው ነው የሚያስፈልገን።
@ayalewbezabih2152
@ayalewbezabih2152 2 жыл бұрын
666 Devils you will pay the price for leading the youth into wrong path.
@ayulel
@ayulel 2 жыл бұрын
ሰዎች እባካቹ አትሸወዱ የሚያሳያቸውን ምልክቶች በደንብ አስተውሉ ፣እባካቹ አይናቹን ግለጡ፣ መርምሩ ፣ከሚጠፉት ውስጥ አትሁኑ
@abrilo854
@abrilo854 2 жыл бұрын
የፈለገውን ምልክት ማሳየት መብቱ እኮ ነው
@selamyohannes8417
@selamyohannes8417 2 жыл бұрын
Tigray ena Amara letecharesew lelaw min agebaw eyalu new alferdbachewm
@makdanigusse8736
@makdanigusse8736 2 жыл бұрын
በኑፁሀን ደም ደስ ደስ የተሰኛቹ የነዛ የህፃናቱ ደም ሀዘኑ ከቤታቹ ይግባ ከደጃቹ አይጥፋ
@eskedartessema6318
@eskedartessema6318 2 жыл бұрын
አቤት ተባረክ ትልቅ መልክት አለው
@mhiretumala4420
@mhiretumala4420 2 жыл бұрын
wow
@derejebirhanucharu6837
@derejebirhanucharu6837 2 жыл бұрын
የማንም እምነት በአሁኑ ሰሃት ዘፈን አያበረታታም አስቀያሚ ትውልድ ፣ነን ሁልህም የጅህን ከፈጣሪ ታገኛለህ😡።
@ruthwondie8234
@ruthwondie8234 2 жыл бұрын
ene melew rophi mechem yettaweke new nefsun hetoal selam tesfay nefsuan shetalech
@mamushgobeza7004
@mamushgobeza7004 2 жыл бұрын
What's this
@teddydecho3617
@teddydecho3617 2 жыл бұрын
ከንቱ ትውልድ ሴሰኛ 666 አምላኪዎች ያሳዝናል
@DW-wq2vn
@DW-wq2vn Жыл бұрын
ያንተ ትዉልድ ይሻልነበረ እንዴ የደርግ ትዉልድ ሰው ከጦጣ እንደመጣ ሚናገር ፈጣሪ የለም የሚል ወላጆቹን ንቆ ከሶስት ከአራት ወልዶ ኑሮ አልሆን ሲል አሜካ የገባ ኢህአፓ እና ምኢሶን ተባብሎ ወንድም ወንድሙን የገደለበት የደም የግፍ ትዉልድ እሱን ነው ያንተ ትዉልድ ከዚህኘው ምንም አትሻሉም እናንተም
@bemnetkebede1523
@bemnetkebede1523 2 жыл бұрын
nisiha kaligebu bemulu Seoul gobi nachew
@fitsummichael5062
@fitsummichael5062 2 жыл бұрын
ዋው ያበደ ነው
@makdanigusse8736
@makdanigusse8736 2 жыл бұрын
በሀዘን ግዜ ደስታ ሀዘን ከቤትክ ይግባ ከደጅክ አይጥፋ
@derejebirhanucharu6837
@derejebirhanucharu6837 2 жыл бұрын
አች ሙስሊም አደለሽ ዘፈንን ታበረታቻለሽ፣ ፈጣሪ ይቅር ይበልሽ
@djwakandaafromix9860
@djwakandaafromix9860 2 жыл бұрын
Wishetam
@rebkawondwosen3699
@rebkawondwosen3699 2 жыл бұрын
yetemetachihu nachihu betam😡😡😡😡
@sibhattariku3749
@sibhattariku3749 2 жыл бұрын
😲😲
@fitsumgetachew9414
@fitsumgetachew9414 2 жыл бұрын
This is Devils
@kalbekal4748
@kalbekal4748 2 жыл бұрын
wow
Wait for it 😂
00:19
ILYA BORZOV
Рет қаралды 7 МЛН
Human vs Jet Engine
00:19
MrBeast
Рет қаралды 162 МЛН
Yay, My Dad Is a Vending Machine! 🛍️😆 #funny #prank #comedy
00:17
Wait for it 😂
00:19
ILYA BORZOV
Рет қаралды 7 МЛН