አርቲስቶች እድሜያቸውን ሲጠየቁ...... Seifu on EBS Part 1

  Рет қаралды 1,115,208

Seifu ON EBS

Seifu ON EBS

Күн бұрын

Пікірлер
@tesfahunlion3272
@tesfahunlion3272 Жыл бұрын
ዕድሜን መናገር የእግዚአብሔርን ምህረት የመረዳት ውጤት ነው።መዋሸት ምህርቱን እንደ መካድ ነው።
@michalegebru6462
@michalegebru6462 4 жыл бұрын
can anyone tell me how bruktawit age isn't right...i mean u can all see her childhood picture
@ሪችማርሪች
@ሪችማርሪች 4 жыл бұрын
ዋው መቅድ ሌሎችም ከአንች መማር አለባቸው ቆንጅት ጀገኒት
@Atwima
@Atwima 4 жыл бұрын
የሀገር ልጆች ከአለም እስከ አለም ዳርቻ የምትኖረው ኢትዮጵያዊ በሙሉ ደስታ ጤና ማገኘት እንጂ ፍፁም ክፉ አይንካቸው: ቻይንኛ በአማርኛ subscribe please kzbin.info/www/bejne/bpScg3-aaLWCZ5I
@loveme7171
@loveme7171 4 жыл бұрын
እውነት የተናገራቹ ፈጣሪ ዕድሜና ጤና ይስጣቹ በዛሬው አመትም በሚቀጥለው አመትም ዕድሜያቹ ስትጠየቁ ከ20 ቤት ላለመዉጣት የምትዋሹ ግን ዕድሜ ፀጋ ነዉና ሀቁን ተናገሩ
@marya7483
@marya7483 2 жыл бұрын
Ewnat eko lhon ychlal egna setochi tlk new minmeslew
@mikiscoffield1815
@mikiscoffield1815 4 жыл бұрын
Keep up with the compilation videos
@momlovedadshero8752
@momlovedadshero8752 4 жыл бұрын
መቅደስ፣ እና አብዲ ኪያር፣ ሃይማኖት ጆሊ ደስ ፣ ነው እውነት ያወሩት እናም የቤቶች ድራማም ጬጩ ናቸው እና ሃና አይዶል
@Atwima
@Atwima 4 жыл бұрын
የሀገር ልጆች ከአለም እስከ አለም ዳርቻ የምትኖረው ኢትዮጵያዊ በሙሉ ደስታ ጤና ማገኘት እንጂ ፍፁም ክፉ አይንካቸው: ቻይንኛ በአማርኛ subscribe please kzbin.info/www/bejne/bpScg3-aaLWCZ5I
@liyufkir8351
@liyufkir8351 4 жыл бұрын
I’m so amazed by Seyfu all the time ..! Why is he so curious about people’s age ?? It that maybe his age so old ..?? 😂🤔
@marmar803
@marmar803 3 жыл бұрын
That might be one of the reason but The Main Big Reason is The So Called Ethiiopian Artist's Are A Very big Time Liar's. And so Insecured about their age. That's the real Reason Period !!!!
@marya7483
@marya7483 2 жыл бұрын
Lk nesh asri gze edime yteykal hoo mn agebachew hooo ay abesha koshasha zirya ene. Aferku abesha bemehone
@Genettube
@Genettube 4 жыл бұрын
መቅዲ ጀግና ሴት ነሽ እንወድሻለን
@ረዱፍቅርየዝማምዬልጅ
@ረዱፍቅርየዝማምዬልጅ 4 жыл бұрын
መቅዲዬኮ ምርጥ ናት አትዋሽም ስወዳት እድሜ ፀጋ ነው ለምን ይዋሻል
@zነኝእናቶዋንነፋቂእምየየ
@zነኝእናቶዋንነፋቂእምየየ 4 жыл бұрын
ሁሉም እደመቅድ ቢሆን ተባረኪ መቅድ
@edenzamanuel7650
@edenzamanuel7650 4 жыл бұрын
ኧረተይ ምርጥ ናት ነዉ ያልሽዉ በለፈዉ አመት እሷ ካለችዉ እድሜላይ አንድ አመት ጨመሩብኝ ብላኮ ኢነስተግራም ላይ ቀወጥ አድርገዉ ነበር አንድ አመት ቢጨመርባት ችግር አለዉ እንዴ
@zነኝእናቶዋንነፋቂእምየየ
@zነኝእናቶዋንነፋቂእምየየ 4 жыл бұрын
@@edenzamanuel7650 ወይ እህት የዘድሮ አርቴሥት እኮ በድሜ ጭቀት ሊሞቱ ነውሀሀሀ
@truthteller9493
@truthteller9493 4 жыл бұрын
44-46 yihonatal siletemechat inje quwa bilalech lol
@tsirhadesta1634
@tsirhadesta1634 4 жыл бұрын
በጣም ጎበዝ ነች
@mekdeskebede610
@mekdeskebede610 5 ай бұрын
Seiefu gin lemen kumneger layi tekeldaleh ? degenetu enesu yakuhal keldun ignor argew negegerachewun yiketelalu
@elaabtube897
@elaabtube897 4 жыл бұрын
Oww Seyfu abatachen Ebs betachen welcome 😄😄😄😄😄✌🏃🏃
@kalukasu5248
@kalukasu5248 10 ай бұрын
ኡቹቹቹቹቹ ሰይፉ ደስ ይላል😂😅
@etohabesha1268
@etohabesha1268 4 жыл бұрын
ሃና ግርማና እርስቴ 19 20/ከሆኑ ሌሎቻችሁ 20/21 ስትሉ አታፍሩም ከህፃኖቹ እኩል ነን ስትሉ
@official-kz4on
@official-kz4on 4 жыл бұрын
ቃልኪዳንን በጣም እወዳታለሁ የኔ ቆንጆ በቃ ሁሌ ለኔ አንደኛ ነች ግን እድሜዋን በዚህ አልጠበኩም ነበር ልጅ ትመሰለኝ ነበር ሲመሰለኝ ሁሌ ሜካፕ ትጠቀማለች መሰል እድሜ ፀጋ ነዉ አይዟችሁ
@zeinabasalah2800
@zeinabasalah2800 4 жыл бұрын
ከዚ በታች ጠብቀሽ ነበር 26 እኮ ማለት ነው
@official-kz4on
@official-kz4on 4 жыл бұрын
@@zeinabasalah2800 የዛሬ ሁለት አመት ነዉ እኮ ኢተረቪዉ የተደረጉት ግን አሁን የለቀቀዉ ቆርጦ ነዉ so 26+2
@user-fikr1234
@user-fikr1234 4 жыл бұрын
ክክክክክክክክክክክ አረወየው በሳቅ ሞኩኝ እጩጩየ አይ ሰይፉ
@kaleabgirma7936
@kaleabgirma7936 3 жыл бұрын
i can't help laughing, seifisha.. i realy like your reaction on hanan's response
@wintakinfe9563
@wintakinfe9563 2 жыл бұрын
Tikikilgna edmewa new 27 nech yhe yekoye interview new
@truthteller9493
@truthteller9493 4 жыл бұрын
Ye Edime Zerzer:- Ketalaq sijamir MEKIDES 44-46 32 YALISHEW LIJ:- 42 HENOCK DINKU:- 36 HANAN TAREQ:- 37 BIRUKTAWIT:- 35 MELAT [YEBETOCH] TIKEKEL ✅ HANA [IDOL] :- TIKEKEL ✅ KE ENATINA ABATACHU YETAGSIGNE MEREJA NAW.
@ethiolovekiya4015
@ethiolovekiya4015 4 жыл бұрын
Kkkkkkk
@ummuyousuf1597
@ummuyousuf1597 4 жыл бұрын
👍
@mareytube7470
@mareytube7470 4 жыл бұрын
እድሜኮ ፀጋ እኮ ነው ክብር ነው ውላችሁም ምርጥ ኢትዮጲያውያን ናችሁ
@ethiopiatub9303
@ethiopiatub9303 4 жыл бұрын
መቅድን ሳላድንቅ አላልፍም የኔ ቆንጆ
@marmar803
@marmar803 3 жыл бұрын
Lemin?? Ewnet tenagerch bicha balalsh?? Be black and white zemen Shint Cherk Eyatebech be chelemaw zemen Adga zare bedifret 77 maletiwa Yidenekal . 😂😀😀
@orthodoxtube1192
@orthodoxtube1192 3 жыл бұрын
የመጨረሻዋ ብቻ እውነት የተናገረችው 😇😇😇😇
@Lነኝየእሱብቻ
@Lነኝየእሱብቻ 4 жыл бұрын
20 አመቴ እረ የት አባቴ ልሂድ ገጀሞ ልክ እትብትሽ እንደተቆረጠ ነውደ ትምህርት የገባሽው ቃል ኪዳንም ታስቃለሽ በ 86 ማፈር የሚባል ነገር አልፈጠረብሽም መቅድዬ አንች ኑሪ
@ኡሚቲዩብ
@ኡሚቲዩብ 4 жыл бұрын
86 ማለት ስንት አመትዋ ማለት ነው
@mimiimimoo9434
@mimiimimoo9434 4 жыл бұрын
@@ኡሚቲዩብ 22
@zebibahussein175
@zebibahussein175 3 жыл бұрын
@@ኡሚቲዩብ 27
@Betesfa
@Betesfa 3 жыл бұрын
መፅሀፍ ቅዱስ ትንሳኤን በተመለከተ ምን ያስተምረናል?ፈጣሪ በሞት ያጣናቸውን ሰዎች በሙሉ ወደ ነበሩበት ህይወት ይመልሳቸዋል ዮሐንስ.5:28,29 , ብዙ ሰዎች በዚህ ተስፋ ተደስተው ትንሳኤን በጉጉት እየተጠባበቁ ነው የሀዋርያት ስራ.24:15, ፈጣሪ ራሱ እንኳን እነዚህ ሰዎች ከሞት ተነስተው እንዲያመሰግኑት ይፈልጋል ኢሳያስ.26:19 በትንሳኤ እንድናምን ከሚያደርጉን ምክንያቶች አንዱ አልአዛር ከሞት ሲነሳ ልክ እንደተገነዘ ሆኖ ከመቃብር እንደወጣ መፅሐፍ ቅዱስ ስለሚነግረን ነው ዮሐንስ.11:44 ልክ እንደ አልአዛር ሁሉ ሀዋርያቶችም ሆኑ ነቢያት ከሞት ያስነሷቸው ሰዎች በምድር ላይ ይኖሩ ነበር ስለ ወደፊቱ ትንሳኤም በትንቢተ ሕዝቅኤል.37:1-10 ላይ የሞቱ ሰዎች ከመቃብር ወጥተው በሁለት እግራቸው ይቆማሉ ይለናል ታዲያ እኛ እዴት ልናገኛቸው እንችላለን?ብለን እንጠይቅ ይሆናል ምክንያቱም የሞቱ ሰዎች የሚነሱት ክፉ ሰዎች ማለትም አምላክን የማይታዘዙ ሰዎች ከጠፉ በሗላ ነው ዮሐንስ ራዕይ.7:9-17 ከጥፋት ተርፈው ፈጣሪ ወዳዘጋጀው የዘላለም ህይወት የሚሸጋገሩ ሰዎች እንዳሉ ይናገራል በተጨማሪም ሚልኪያስ.4:1-4 ክፉ ሰዎች እንደሚጠፉ ከተናገረ በሗላ ስሜን ለምትፈሩ ለእናንተ ግን የፅድቅ ፀሀይ ትወጣላችሗለች ፈውስም በክንፎቿ ይጋርዳችሗል እንደ ሰባ እንቦሳም ትፈነጫላችሁ በማለት ከጥፋት የሚተርፉ ሰዎች እንዳሉ ይገልፃል አሁን ያሉት አብዛኞቹ ሰዎች ንሰሀ ለመግባት ፈቃደኛ ስላልሆኑ ልክ እንደ ሰዶም እና ገሞራ በእሳት እንደሚጠፉ ይህም ጥፋት ልክ እንደ ኖህ ዘመን በድንገት ሰዎች ባላሰቡበት ሰአት እንደሚመጣባቸው 2ጴጥሮስ.3:5-7 ላይ ይናገራል ስለዚህ እነዚህ በአምላክ የቁጣ ቀን የሚጠፉ ሰዎች የሞቱ ሲነሱ ማየት አይችሉም ማለት ነው ይሄ ደግሞ ከሞት ለሚነሱት ሰዎች ትልቅ ሀዘን ይሆንባቸዋል ሁኔታውን በአይነ ህሊናችን እናስበው እኔ በቁጣው ቀን ብጠፋ እናቴ እና ሌሎች የሚያውቁኝ ሰዎች ከሞት ሲነሱ እኔን ቢፈልጉኝ አያገኙኝም ማለት ነው በዚያን ጊዜ እኛን ሲያጡን እነሱ እንደገና ሌላ ሀዘን ውስጥ ይገባሉ ስለዚህ በሞት ያጣናቸውን ሰዎች አግኝተታቸው አምላክ ያዘጋጀልንን የዘላለም ህይወት ለማግኘት ብቸኛው መፍትሄ እውነተኛውን አንድ አምላክ ብቻ ማምለክ ልጁን ኢየሱስ ክርስቶስን ማክበር,መውደድ እና ለክርስቶስ መንግስት ዜግነት ብቁ የሚያደርጉን ሌሎች መስፈርቶችም ስላሉ እነዛን ለማወቅ ጥረት በማድረግ የቀረንን አጭር ጊዜ የዚህ ተስፋ ተካፋዮች ከሆኑት ከክርስቲያን የይሆዋ ምስክሮች ጋር መፅሐፍ ቅዱስን መማር ያስፈልጋል የምንወርሳት ምድራዊ ገነት ምን ትመስላለች? ራዕይ.21:3,4 ሞት ይቀራል , ኢሳያስ.33:24 በሽታ ይቀራል, ስራ አጥነት እና የመኖሪያ ቤት ችግርም በዚያን ጊዜ አይኖርም ኢሳያስ.65:21-25 ንጉሳችን በፅድቅ ይፈርዳል እና እንስሳት ከአራዊት ጋር ተስማምተው ይኖራሉ ኢሳያስ.11:1-11 ምድረ በዳው ለሰው ልጆች ምቹ መኖሪያ ይሆናል ኢሳያስ.35:1-10 በአጠቃላይ ምድር ገነት ትሆናለች ኢሳያስ.60:21
@ቀንአለውጌታቀንአለውጌታ
@ቀንአለውጌታቀንአለውጌታ 4 жыл бұрын
ሀናን ሀያ ሁለት አረ በሳቅ
@melossolomon362
@melossolomon362 3 жыл бұрын
ብርክቲ ቀልድሽ አይጠገብም😂😂😂😂
@abeethiopia5769
@abeethiopia5769 4 жыл бұрын
አርቲስቶች ግን ዕድሜያችሁን ነው የተናገራችሁ ፊልም መስራት የጀመራችሁበትን ነው የተናገራችሁ?
@ፍቅርትዩብ-ዐ3ጐ
@ፍቅርትዩብ-ዐ3ጐ 4 жыл бұрын
75 አመተምህረት የለችው መሸለም አለባት ሴቶች እውነት አይናገሩም ነበር ደሞ ገና ህፃን ናት የኔ ቆንጆ
@edenzamanuel7650
@edenzamanuel7650 4 жыл бұрын
በጣም ይገርማሉ እኔ ስወለድ ፎቶ በከለር ነበር ግን አሁን 40 ልገጭ ነዉ ቢያስ 20 22 ከሚሉ ትን እደዉ 25 ቢሉ ያምርባቸዉ ነበር ኧረ እፈሩ ባለፈዉ መቅደስም እድሜ ለይ ሰወች አንድ አመት ጨመሩበት ብላ ቀዉጢ ስታረግ ነበር
@birukgezahegn2317
@birukgezahegn2317 4 жыл бұрын
Edme Mn Yaswashal!???
@madesign21
@madesign21 4 жыл бұрын
1:54
@زينبسعيد-ك2و
@زينبسعيد-ك2و 4 жыл бұрын
ብሩክታይት ከእርስቴጋ እኩል ልትሆን አማራት ቱ ጆሮ አይስማ
@ethiopiantube3166
@ethiopiantube3166 4 жыл бұрын
አይ ሰይፉ የስራህን ይስጥህ 😂😂😂😂😂😂😂እሹሩሩ በላቸው በያንዳንዳቸው እፍፍፍፍፍ ክክክክክክ
@kalkidanabraham7444
@kalkidanabraham7444 2 жыл бұрын
ሀይምየ እና መቅዲ ስወዳችሁ
@kiyaermi1038
@kiyaermi1038 4 жыл бұрын
እኔኮ ሚገርመኝ የኛ ሀገር የአርቲስቶች እድሜ ነገረ ነው ሁል ጊዜ 20 አረ ሼም ነው አይነፋም🙄😳😂
@natnaelasaye2115
@natnaelasaye2115 4 жыл бұрын
የኔንም ቻናል ሰብስክራይብ በማድረግ ይዝናኑ ​ kzbin.info/www/bejne/naWad6qdj9Z1ptE
@lubabaahmed7992
@lubabaahmed7992 4 жыл бұрын
ሳህ ሁልግዜ ሀያ
@edenzamanuel7650
@edenzamanuel7650 4 жыл бұрын
እዉነትሽን ነዉ እኔ በከለር ፎቶ ጊዜ ተወልጄ አሁን 40 ልገጭ ነዉ ግራ ገባኝ እኮ ለዛዉም የድሮዉን የደበዘዘ ከለላ ፎቶ እያሳዩ
@kiyaali3188
@kiyaali3188 4 жыл бұрын
እኮ😃😂😁
@befair2029
@befair2029 4 жыл бұрын
Eden Zamanuel ይመችሽ age is a number
@peaceallovertheworld6666
@peaceallovertheworld6666 4 жыл бұрын
የሀገሪቱ ችግር የሴቶች እድሜ አስመሰልከው መቼ ይሆን የምትበስለው ሰይፉ
@eleniworku3153
@eleniworku3153 4 жыл бұрын
መቅዲ:ቆንጃ:ምናሥፈራት:ከሧ:እንጂ:ከሠው:አትፈልግም
@Atwima
@Atwima 4 жыл бұрын
የሀገር ልጆች ከአለም እስከ አለም ዳርቻ የምትኖረው ኢትዮጵያዊ በሙሉ ደስታ ጤና ማገኘት እንጂ ፍፁም ክፉ አይንካቸው: ቻይንኛ በአማርኛ subscribe please kzbin.info/www/bejne/bpScg3-aaLWCZ5I
@leylaaddisababa6kilo456
@leylaaddisababa6kilo456 4 жыл бұрын
እድሜ ፀጋ ነው አትሸወዱ የምትዋሹ አርቲስቶች።
@hanamihret7765
@hanamihret7765 4 жыл бұрын
አብዱ ጋር ዉሸት የለም
@Atwima
@Atwima 4 жыл бұрын
የሀገር ልጆች ከአለም እስከ አለም ዳርቻ የምትኖረው ኢትዮጵያዊ በሙሉ ደስታ ጤና ማገኘት እንጂ ፍፁም ክፉ አይንካቸው: ቻይንኛ በአማርኛ subscribe please kzbin.info/www/bejne/bpScg3-aaLWCZ5I
@zebibamen1123
@zebibamen1123 4 жыл бұрын
Seyfu lenen edeme teteyekaleh?
@hanakolibaye8222
@hanakolibaye8222 4 жыл бұрын
Edime??????
@peaceandpeaceful4538
@peaceandpeaceful4538 3 жыл бұрын
አቤት ውሽት! ግን ለምንድነው ኢትዮጵያዊያን አርቲስቶች ዕድሜኣቸውን የሚቀንሱት? በጣም ይዋሻሉ ፣በጣም ይገርማሉ!
@hiwetmusgun9559
@hiwetmusgun9559 4 жыл бұрын
Kkkkkkkk😃😃😃😃😃😃 ኧረ ምን ጉድ ነው ለምድነው እድሜያቸውን እውነት የማልናገሩት
@friyeamen9579
@friyeamen9579 4 жыл бұрын
The only person who tell the truth, እድሜዋን Hana (Ethiopian Idol) ብቻ፡፡
@dawitelias7698
@dawitelias7698 4 жыл бұрын
ሰይፌ የሰው ሂወት መውርር ሂወቱ ነው እድሜያቸውን ከምትቆጥሩ ስራቸውን ቁጠርላቸው 🙏🙏
@ferouz3833
@ferouz3833 4 жыл бұрын
ሲፉሻ ተቋውሞ አለኝ ለምድነው ክዲኬን ሽው ላይ ባትጋብዛት ከሀፕታም ኪስ ነው እዴ ምትኖርው
@ሮዚማር
@ሮዚማር 3 жыл бұрын
አይዶል ላይ የነበረችው እና የቤቶች ድራማ ላይ ያሉት 20 አመት እያሉ እነ ብርክቲም ሀናን 20 እና 22 ይላሉ ጉድ
@truestory5342
@truestory5342 3 жыл бұрын
ስለ እድሜ ለምንድነው ምጠይቀው ምንድነው ምክንያትህ?
@zakibubuzaki56
@zakibubuzaki56 4 жыл бұрын
ሠይፍዬ በቃ እድሜ አትጠይቅ ማንም እውነቱን አይናገርም እኔኮየሚገርመኝ የወዶቹ እድሜ መደበቅ አብሦ ሄኖክ ሆ እድሜ ፀጋ ነው ተናገሩ
@LA-bv6xm
@LA-bv6xm 4 жыл бұрын
ዳያስፖራ ሚስት እፈልጋለው !!!!🙋🏽‍♂️ አስቸኳይ ነው። ዝርዝር መስፈርቴን አስቀምጫለው ! ብቸኝነት የመረረቹ ኑ ! 🙋🏽‍♂️
@sነኝየናቴአፍቃሪየቤተሠቦ
@sነኝየናቴአፍቃሪየቤተሠቦ 4 жыл бұрын
20 አመት ዬልሽውልጅ ደህናነሺ እደነሺ
@ummuyousuf1597
@ummuyousuf1597 4 жыл бұрын
እድሜ ጸጋ ነው ሐበሻ ብቻ ነው እድሜ የሚዋሸው። ፊት እና ግንባር እንዲሑም ቆዳ ያስታውቃል ምንም ያሕል ቢዋሹት የሚገርም ነው እኮ።
@ወሎየዋአማራ
@ወሎየዋአማራ 4 жыл бұрын
ሃሃሃሃሃ ሰይፍሻ ጨዋታ ጨምረሀል
@መኪነኝሀላሌንአፍቃሪመኪነ
@መኪነኝሀላሌንአፍቃሪመኪነ 3 жыл бұрын
ሴፉ አዋረዳቸዉ 😀😀😀😀😀አይይይ የሴቶች እድሜ
@healthyfoodlover1124
@healthyfoodlover1124 3 жыл бұрын
ለሁላቹህም ቀሪው ዘመናቹህን የተቀደሰ ይሁንላቹህ ❤❤❤🙏🙏🙏እድሜ ብቀነስ ብጨመር እግዚአብሔር ከሰጠን ቀን አናልፍም
@sinawusinawu8197
@sinawusinawu8197 4 жыл бұрын
እኔ ምለው ለባለ ማህቴቦች ብቻ። ለምን በመንፈሳዊ ፔጅ ላይ የለንም??? ወንዝ በማያሻግር ነገር ላይ ተደፋን ብቻ ጌታ መጥቶ ከየት ንደምያገኘን እንጃ
@selamtibebe4843
@selamtibebe4843 4 жыл бұрын
Awo ewnet new esti tekumugn
@ቅድሚያለተውሂድ-ቘ2ዸ
@ቅድሚያለተውሂድ-ቘ2ዸ 4 жыл бұрын
20 እደትእደአሳቀችኝ😃😃😂😂😂
@Mነኝየአባቴልዕልት
@Mነኝየአባቴልዕልት 3 жыл бұрын
እኔ 15ነኝ
@tamralechtadesse1384
@tamralechtadesse1384 4 жыл бұрын
Dr S diaper የለበሰ የለም?
@ነብያትወሊድ
@ነብያትወሊድ 4 жыл бұрын
ወይኔ ሠይፍሻ ምኑን አፋጠጥካቸው
@genetyeabebe5993
@genetyeabebe5993 4 жыл бұрын
በእውነት ግን ሰውነት እያያችሁ እድሜያቸውን የምትገምቱ ትገርማላችሁ ማለቴ አንዳንድ ሰው ሰውነታቸው ግዙፍ አለ
@ዜድዜዴ-የ1መ
@ዜድዜዴ-የ1መ 3 жыл бұрын
አይ ሰይፊሻ የወንድ ልጅ ቦርሳ ና የሴት ልጅ እድሜ ኢንዳ መይጣየቅ እየወከ ጉድ ሰራሃቹዉ እኮ አርትስቶቸችንን የመይጣያቅ ጪያቄ ጣይቃህ ድብርብራቸዉን አወጣሀቻዉ አይዛቹ አርትስቶች ኢድሚ ፀጋ ነዉ ምን ነዉ ሁሌ ሀያ አይደብራቹም እንዴ ምን ነዉ ሻወ 🤔
@remedanfedlu300
@remedanfedlu300 3 жыл бұрын
When people coming from Addis Ababa they talk real.....
@fadaskoliyis479
@fadaskoliyis479 Ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤
@antexo
@antexo 4 жыл бұрын
ከኋላ ያሉት 3ቱን ከፊት ካሉት ጋር ማነፃፀር ነው እንግዲህ
@ልጄእወድሻለው
@ልጄእወድሻለው 4 жыл бұрын
Ezeh weset yalut hulum endemebeltuge new makew ene ahun 28 lemolage new ,ene sekoter tesaseche new ende endel aderegugn
@destaabigael9004
@destaabigael9004 4 жыл бұрын
ሰይፉ ተው 👀
@እግዚአብሄርፍቅርነዉ-ዸ5ኈ
@እግዚአብሄርፍቅርነዉ-ዸ5ኈ 4 жыл бұрын
አይይይ ሠዉ ትልቅ ስህተት ነዉ የምሠሩት እዉነቱን ተናግሮ ማረፍ ይሻል ነበርኮ እናተ እድሚያቹን ብትቀንሡ እሡ መቁጠሩን አይተዉ
@Atwima
@Atwima 4 жыл бұрын
የሀገር ልጆች ከአለም እስከ አለም ዳርቻ የምትኖረው ኢትዮጵያዊ በሙሉ ደስታ ጤና ማገኘት እንጂ ፍፁም ክፉ አይንካቸው: ቻይንኛ በአማርኛ subscribe please kzbin.info/www/bejne/bpScg3-aaLWCZ5I
@የሰልማንእናት
@የሰልማንእናት 4 жыл бұрын
ከሀናንጋ እኩልነን ይገርማል የወለድነውእራሱ ሁለታችንምአንድሰሞንነው
@tiyobstazewdneh9545
@tiyobstazewdneh9545 3 жыл бұрын
Yemigermew yehanan tarik new beferanj 1996 bela 22 aykebdm
@ሀና-ኸ9ጘ
@ሀና-ኸ9ጘ 4 жыл бұрын
እውነት የተናገሩት የመጀመሪያይቱ እና የመጨረሻዋ ናቸው
@jesusisgod4638
@jesusisgod4638 4 жыл бұрын
የመጨረሻዋ ብቻ ነዉ እዉነተኛዉን እድሜዋን የተናገረችዉ መቅደስ የ47 አመት ሴት ነች
@jesusisgod4638
@jesusisgod4638 4 жыл бұрын
ቱ አረ በኢየሱስ ስም እኔ ከዚ በሃላ የሀበሻ ድራማም ሆነ ምንም አላይም በተለይ ሴቶቹ ካሉበት አሁን ሀናን ምትባለዉ ሴትዮ 22 ነች???37 አትህሆንም?? ከአስር አመት በፊት ላይ የሰራችሁ ፊልም ላይ የ11 አመት ልጅ ነበረች ማለት ነዉ?? የዛኔ የሀያ ሰባት ምናምን አመት ልጅ ሆና ነዉ እንግዲህ የሰራችሁ ለምን ይሁን እንዲ ሚዋሹት ግን በጌታ እዉነትስ ላይናገሩ ለምን እድሜ ይጠየቃሉ መቅደስስ 37 ብቻ ነች??? 47 አትሆንም በስመአብ ወልድ ሞጋቾች ላይ ሲጀመር 29 አመትዋ ነበር ማለት ነዉ?? የመቅደስ ፎቶ እራሱ አባቴ ትንሽ ልጅ ሆኖ በተነሳበት ዘመን የተነሳ አይነት ነዉ እድሜን ሜካፕ አይደብቅም ተጨማደዉም 36 ሲሉ አያፍሩም ቱ ወንዶቹ ይሻላሉ በእዉነት ሚቀንሱ እንኩዋን ቢኖሩ 3 አመት ቢቀንሱ ነዉ እንጂ አስር እና አስራምስት አይቀንሱም
@habtamuteferi3604
@habtamuteferi3604 3 жыл бұрын
የአገራችንንም እድሜ እዳይቀንሱት
@ሁንያለውአይቀርም-ለ6ጸ
@ሁንያለውአይቀርም-ለ6ጸ 3 жыл бұрын
እዝጎ የኢትዮጵያ አርቲሥቶች እድሚያቸውን መቀነስ አይይ
@ethiopianprincess8445
@ethiopianprincess8445 4 жыл бұрын
why are you asking age? ????
@mahiletmekonnen5794
@mahiletmekonnen5794 3 жыл бұрын
መቅደስ ፀጋዬ WOW ! ብዬልሻለሁ 👏 ውበት ፣ ምርጥ አቋም ፣ ከብዙ ችሎታ ጋር ያላት ምርጥ ስኬታማ ሴት ነሽ 👏👏👏
@gabreilgabretsadik1570
@gabreilgabretsadik1570 4 жыл бұрын
Seifuyeeee
@staffgenesis5187
@staffgenesis5187 4 жыл бұрын
20 አመቴ ነው 😂😂😂😂😂
@rekikmisgana8597
@rekikmisgana8597 2 жыл бұрын
መቅደስ እና አብዱ ኪያር እውነት ተናግረዋል
@ethiopneur
@ethiopneur 4 жыл бұрын
Chanalen join bemadreg arf information yaggnu
@godisgoodallthetime9059
@godisgoodallthetime9059 4 жыл бұрын
እድሜያችሁ ይጠር እድሜያችሁን የምታሳጥሩት እግዚአብሔር አኑሮአችሁ ግማሽ እድሜ መናገር ለምን አስፈለገ
@lijheni4291MisganewTadewos
@lijheni4291MisganewTadewos 4 жыл бұрын
ቆዩ ግን .....ምን አለ Subscribe ብታራጉልኝ ለማንኛውም እስት Subscribe በማድረግ ቤተሰብ እንሁን ግን አርቲስቶቻችን 20 ና 21 ምንሼ ነው ነው!!!!! አልዋሸችሁም እንዴ????? ዋሽቶዋል የሚሉለት ላይክ
@tube4569
@tube4569 4 жыл бұрын
ቤተስብ እንሁን
@ERMITUBESubscribenow
@ERMITUBESubscribenow 4 жыл бұрын
እረ link እያላችሁ ለጨቀጨቃችሁኝ 👉kzbin.info
@lolololi4009
@lolololi4009 2 жыл бұрын
Hola
@mayyuvine1076
@mayyuvine1076 3 жыл бұрын
Wow
@happyeri7015
@happyeri7015 3 жыл бұрын
1996 ye hulet amet neberech Hanan 2021 22 honech means she was born 1994 now she is 27 :: habesha and aynet bahil new yalen yigermal
@ጦይባየወሎልጅT
@ጦይባየወሎልጅT 4 жыл бұрын
1996 ያልሽው ግን ሀናን በሰላምሽ ነው ሁሉም ዋሽተዋል አብዱማ እርስቴ በቀር
@colorado2218
@colorado2218 3 жыл бұрын
Mekdi 1975?uzbelaaa
@Aiden-vd6sz
@Aiden-vd6sz 4 жыл бұрын
ክክክክክክክክ ወንዶቹ አሳቁኝ😂😂😂 ሺ ዘጠኝ መቶ ሰላሳ አመት ተወለድሁ አላለም
@abushlala3803
@abushlala3803 3 жыл бұрын
ለምን ትዋሻለሺ ዕድሜ ፀጋ ነው
@samriabc6573
@samriabc6573 4 жыл бұрын
በትርፍ ጊዜ ምን ማድረግ ያስደስትካል /ያስደስትሻል ( What are your hobbies?) ለሚለው የእንጊሊዘኛ ጥያቄ እንዴት አርገን በተለያየ መንገድ መልስ እንስጥ kzbin.info/www/bejne/fIeydZpseNake5Y
@ሂወትይቀጥላል-ሸ1ኘ
@ሂወትይቀጥላል-ሸ1ኘ Жыл бұрын
ምነው ከሀያ አትወጡም እደ እርእባካችሁ
@መቅዲየሰማዕቷልጅ
@መቅዲየሰማዕቷልጅ 4 жыл бұрын
ክክክክክ ሰይፋ ስራህ እድሜ መጠየቅ ብቻ ነው ስራህ
@wendiyebekele6518
@wendiyebekele6518 3 жыл бұрын
Abdu kiyar tekekl new alwashm
@ቀንአለውጌታቀንአለውጌታ
@ቀንአለውጌታቀንአለውጌታ 3 жыл бұрын
ባለ ሀያ አመቷ ስለዋሸሽ ነው ኮመንት የፈራሽው
@amlemalemekonen3721
@amlemalemekonen3721 4 жыл бұрын
ኧረእፈሩ አርቲስቶች እድሜ አይዋሽም እድሜጸጋነዉ
@abdah1425
@abdah1425 4 жыл бұрын
Ye mekdes abdu kiyar hana ena kalkidan reste (betoch) lay yalechew edeme ewenet new
@Hiwot-b8v
@Hiwot-b8v 9 ай бұрын
ቃልኪዳን ውሸት ነው😂
@lididonthavename9847
@lididonthavename9847 4 жыл бұрын
Fetari ybarksh 32 yalshw
@ኢትዮጵያሰላምሽይብዛተጠለ
@ኢትዮጵያሰላምሽይብዛተጠለ 3 жыл бұрын
ሀናን 22 🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣
@ሃዮየአጋሮዋ
@ሃዮየአጋሮዋ 4 жыл бұрын
አቤት ሴቶች እድሜዋቸውን ግማሹን ይቀንሱታል ክክክክክክክ
@ethiopia9260
@ethiopia9260 4 жыл бұрын
ሰይፉሽ በናትህ በፈጠረህ አርቲስት ፋሪስ ብሩን አቅርብልን በፈጠረህ
@kidistmehari5673
@kidistmehari5673 4 жыл бұрын
Seifu ante sent ametehe New
@edenzamanuel7650
@edenzamanuel7650 4 жыл бұрын
አኔ ሰፍን ሳዉቀዉ እዉነት 20 ዋቹ አካባቢ ነበርኩ የሱን ስመታ ወደ 57 ይሆናል እላለሁ
@abebe7532
@abebe7532 3 жыл бұрын
hulet Gize agibta yefetach Galemota Edmewa min yateyayqal !!!
coco在求救? #小丑 #天使 #shorts
00:29
好人小丑
Рет қаралды 118 МЛН
Мен атып көрмегенмін ! | Qalam | 5 серия
25:41
人是不能做到吗?#火影忍者 #家人  #佐助
00:20
火影忍者一家
Рет қаралды 20 МЛН
BAYGUYSTAN | 1 СЕРИЯ | bayGUYS
36:55
bayGUYS
Рет қаралды 1,8 МЛН
coco在求救? #小丑 #天使 #shorts
00:29
好人小丑
Рет қаралды 118 МЛН