አርቲስቱ በቁጥጥር ስር ዋለ!!

  Рет қаралды 220,047

ዱካ ሾው /duka show

ዱካ ሾው /duka show

Күн бұрын

like suscribe share comment cherkose show

Пікірлер: 3 700
@FantawDeribe-yp8ul
@FantawDeribe-yp8ul 9 ай бұрын
ፊቱን አሣዩት የሚል በላይክ ይዋርዲ የሥቱን ሒወት አጨልሟል
@user-pk6vd3fb8v
@user-pk6vd3fb8v 9 ай бұрын
ፊቱ መታየት አለበት እባክ ይሄንን ወራዳ
@sarahabashi4167
@sarahabashi4167 9 ай бұрын
አረ ኩፉ ሰዎች ፊታቸው ይታዩ ጉዳቸው ይውጣ ቆሻሻ 😥
@etsegenetegebru2323
@etsegenetegebru2323 9 ай бұрын
Are enam alulsh artest yetbal eko balga new😢😢😢😢
@user-kn5pw3wf5z
@user-kn5pw3wf5z 9 ай бұрын
ህግ በሌለበት ሀገር መከታ የሆናቹ ጂግኖቻችን እንወዳችዋለን❤
@user-wz1fx8kv1t
@user-wz1fx8kv1t 9 ай бұрын
ትክክል
@genettadesse735
@genettadesse735 9 ай бұрын
True ❤❤❤❤
@user-xp3vc6ic8x
@user-xp3vc6ic8x 9 ай бұрын
በትክክል አለሀ። ይጠቡቅቻ
@user-mh9hx3nv4f
@user-mh9hx3nv4f 9 ай бұрын
በትክክል😢😢😢😢😢😢
@lensami2970
@lensami2970 9 ай бұрын
ትክክል
@kiwenfetene7903
@kiwenfetene7903 8 ай бұрын
እዉነት የድሃ እንባ አባሽ ናቸዉ እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ ቃል የለኝም ቀጥሉበት
@FhfGnf-tn6sm
@FhfGnf-tn6sm 9 ай бұрын
ባርች ባርችየ ባርችነት ጨርቆሴ የኛ ጀግናናና😢😢😢😢❤❤❤❤ ጎበዝ በርታ አልተቻላችሁምኮ ዘንድሮ ጋዜጠኞች የሚስኪም ሂወት እየታደጋቹ ነዉ
@genetteshome3906
@genetteshome3906 9 ай бұрын
እደዝህ ይበርቱልን እጂ መንግስት እማ የለም
@user-dz3ue7gn3s
@user-dz3ue7gn3s 9 ай бұрын
😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
@user-dz3ue7gn3s
@user-dz3ue7gn3s 9 ай бұрын
😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂woodiim kkkkkkkk
@user-cr3yq9kr1o
@user-cr3yq9kr1o 9 ай бұрын
ኧረ ይበርቱልን መንግስት መቼ አለ
@melataskal9201
@melataskal9201 9 ай бұрын
፤ኣተ ጅግናኣ ጋዜጠኛ ነክ ማርቆ ሸው ፈጣሪ እድሜናኣ ጤናኣ ይስጥክ ደግ ኣረከው ኣርቲስት ቅጣቱኡ ጡሩ ነው የተቀጣው
@user-dp8un6ql4m
@user-dp8un6ql4m 9 ай бұрын
ዘድሮ እኮ ከኢትዮጵ ካሉ ፖሊሲ ዩቱበሮች ትሽላዋል ጀግኖች በርቱ እኛም የመዳም ቅመሞች ከጉራቹ ናን
@user-zo6ie3qj7g
@user-zo6ie3qj7g 9 ай бұрын
👍👍❤
@ayinalem6227
@ayinalem6227 9 ай бұрын
❤❤❤
@user-tb9op4lu7v
@user-tb9op4lu7v 9 ай бұрын
በሚገባ
@user-is4kx8tx3u
@user-is4kx8tx3u 9 ай бұрын
አወ
@user-cc5ot2ls2q
@user-cc5ot2ls2q 9 ай бұрын
የምር አወ
@eswagashaw8925
@eswagashaw8925 9 ай бұрын
የእውነት ጀግና ነህ ባርችዬ እንደ አንተ፣ እንደ አዲስ ቅመሞች ላይ ያለው ልጅ አይነት ልጅ ሺ ትውለድ እናት በርቱልን ጀግኖቻችን
@user-ux6ci3sy1x
@user-ux6ci3sy1x 9 ай бұрын
ጓደኛዋን ሳላደንቅ አላልፍም ጀግና ነች ዳኒዬ እግዚያብሄር ይጠብቅህ ወንድሜ እንደዚህ አይነቶችን ለህግ አሳልፎ መስጠት ነው የህግ አካላትም ትብ ብራችሁን አትንፈጉን ለእስካሁኑ ትብብራችሁ እናመሰግናለን ❤
@user-zp7ke6yf5v
@user-zp7ke6yf5v 9 ай бұрын
መች ህግ አለና
@user-dk6yq3zp2y
@user-dk6yq3zp2y 9 ай бұрын
ትክክል ጓደኛ ማለት እደዚህ ነዉ
@user-bc7sw6bh1e
@user-bc7sw6bh1e 9 ай бұрын
ቃላት የማይገልፃቹ ጀግኖች💪 ለተበዳይ ከጎን የምትቆሙ😢😢ሺ አመት ኑሩልን🎉
@user-cg4ms4fc5h
@user-cg4ms4fc5h 9 ай бұрын
❤❤
@tsehaymelese9126
@tsehaymelese9126 9 ай бұрын
ጨርቆሴ የኛ ጀግና እግዚአብሔር ይጠበቃልን👍👍👍
@user-sh9bu8yb9o
@user-sh9bu8yb9o 9 ай бұрын
ወላሂ በጉጉት ስጠብቀው የነበረ ፕሮግራም ነው ዳኒ !ዮኒ እና ጎደኞቻችሁ ለዘላለም ኑሩልን አላህ ይጠብቃችሁ
@latifaalkhatri6244
@latifaalkhatri6244 9 ай бұрын
እደዉ በሴት ልጂ ህይወት የምታመሰቃቅሉ ወዶች እዲሚያችሁ ይጠሪ ዘመናችሁ ሁሉ ለቅሶ ይሁን 😢😢😢😢😢😢😢😢😢
@martaalamayehu1318
@martaalamayehu1318 9 ай бұрын
ወንድምዬ የኔ ጀግና ያንተአይነት ሰው ይብዛልን ዘርህ ይባረክ አንተን የወለደች እናት ሺአመት ትኑር
@user-wk4mj2vh9r
@user-wk4mj2vh9r 3 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤
@tsehay2watiro250
@tsehay2watiro250 9 ай бұрын
የእውነት መንግስት ቀጥሯቸው ከምሰሩ ፖሊሶች ዩቱበሮች ብድራታችሁን ጌታ ይክፈላችሁ❤
@GenetGeni-ob4kb
@GenetGeni-ob4kb 9 ай бұрын
በትክክል
@user-ti7hn4pl6q
@user-ti7hn4pl6q 9 ай бұрын
በጣምማሬ
@sikosilo6820
@sikosilo6820 9 ай бұрын
አረ አካባደቹህ ወደህግ ይህ ማሰገደድ ነው አይነፋም
@nefisa70
@nefisa70 9 ай бұрын
​@@sikosilo6820ደርሦ ያሣይሽ
@genetiligabawu1709
@genetiligabawu1709 9 ай бұрын
እውነት ነዉ
@lc09o95
@lc09o95 9 ай бұрын
ከአሁኑ ፖሊሶች ይልቅ የናንተ ስራ በጣም ይማርካል ቀጥሉበት በርታ
@meaziroyal8914
@meaziroyal8914 9 ай бұрын
እውነት ኢትዮጵያ ልጆች አላት❤❤ እግዚአብሔር አምላክ እደናንተ ያሉትን ያብዛንን❤
@Tube-nn3xe
@Tube-nn3xe 8 ай бұрын
ወላሂ አወ እራሳችሁን ጠብቁ ባርች😢
@hawaa00-wd8gh
@hawaa00-wd8gh 9 ай бұрын
ፊት አይሸፈን የምትሉ👍
@user-wo7zw5hk8l
@user-wo7zw5hk8l 9 ай бұрын
ኣዎ ማንኛውም ገበነኛ የሆነ ፊቱ መታየት ኣለበት😢
@zabebaAman
@zabebaAman 9 ай бұрын
በትክክል
@MesiYeeMareyemBareya
@MesiYeeMareyemBareya 9 ай бұрын
Mateyate alebet lee tenkeke turu new😊
@ErabiErbai
@ErabiErbai 9 ай бұрын
ማነው ግን አርቲስቱ😢
@user-jt7hz2zr9t
@user-jt7hz2zr9t 9 ай бұрын
አይሰሙም ባይሸፍኑት ጥሩ ነበር
@user-px6sj7ul8w
@user-px6sj7ul8w 9 ай бұрын
ኢትዬጲያ ልጆችሽ ተነስተውልሻል ሀዘንሽ ወደ ደስታ እየተቀየረ ነው 🙏 ወንድሞቸ እግዚአብሔር ይጠብቃቹ 🙏❤🇪🇷
@user-gn7tw4wk5c
@user-gn7tw4wk5c 8 ай бұрын
Ok❤❤❤
@MarioMusekia-gz4dx
@MarioMusekia-gz4dx 9 ай бұрын
ዛሬ በጣም ጥሩ ስራ ሰራህ ተባረክ እንድ አይነት ባሌሀብትም አለ
@user-jn9lg7pd2s
@user-jn9lg7pd2s 9 ай бұрын
ባርችየ የኔ ጀግና ላተ ቃላት የለኝም ከነጎደኙችህ የብዙ እህቶቻችንን ሄወት ታደገሀል ዘመነህ ሁሉ ይባርክ ብቻ ይሂ ፊት እምሸፈነው ነገር ይቅር ባደባባይ ይውጡ
@girmadesta6519
@girmadesta6519 9 ай бұрын
እውነተኛ የአራዳ ልጆች ጀግኖች እናንተ ናችሁ
@djgshc1758
@djgshc1758 Күн бұрын
ተባረክልኝ ወድሜ ጅግና ወጀለኛል አጋልጡ በርቱልን እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ
@user-vc4gz5un1i
@user-vc4gz5un1i 9 ай бұрын
በእውነት ህግ በሌለበት ሀገር እግዚአብሔር አምላክ ለሴቶች እህቶቻችን እናተን ሰጠን ተባረኩ😢
@user-in9iu8lh5h
@user-in9iu8lh5h 9 ай бұрын
እደዚህ አይነት አፀያፊ ስራ የሚሰሩት ፊት ይገለፅ የምትሉ
@alemayehubejigo7497
@alemayehubejigo7497 9 ай бұрын
ዳኒ ብራስኮ ጀግና ነህ ኡትዮጵያ ብዙ ጀግኖች ኣሏት ግን ዳኒዬ ያንተ ጀግንነት ለኔ አንደኛ ነህ ።
@najattube
@najattube 9 ай бұрын
ፍት አትሸፍኑ እደነዚህ አይነቶች ይታዩ የምትሉ👍
@adamiyzosh4331
@adamiyzosh4331 9 ай бұрын
መዝሙር 12 ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯ ¹ አቤቱ፥ አድነኝ፤ ደግ ሰው አልቆአልና፥ ከሰው ልጆችም መተማመን ጐድሎአልና። ² እርስ በርሳቸው ከንቱ ነገርን ይናገራሉ፤ በሽንገላ ከንፈር ሁለት ልብ ሆነው ይናገራሉ።😢😢
@tufg556
@tufg556 9 ай бұрын
😢😊❤
@user-cr1kn5jy9q
@user-cr1kn5jy9q 9 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን
@tube-mo2hy
@tube-mo2hy 9 ай бұрын
አሜን አሜን 😊😊
@user-xf5kn2bl6l
@user-xf5kn2bl6l 9 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን😢😢😢🤲🤲
@tsigenigatu3922
@tsigenigatu3922 9 ай бұрын
እንደዚህ አይነት የህዝብ መከታወችን ያብዛልን። ❤❤
@user-bk1cm9xi7j
@user-bk1cm9xi7j 9 ай бұрын
የምሰሩት ስራ ፖሊስን ያስንቃል👍👍👍👍👍👍
@user-zv4hn6hb1e
@user-zv4hn6hb1e 9 ай бұрын
ሌቦች ናቸዉጅ ደግሞ የኢትዮ ፖሊስ
@netsanetworku2852
@netsanetworku2852 9 ай бұрын
በጣም ሲያርኩኝ እኮ ሰላማቹሁ ይብዛልኝ❤❤❤❤
@samerakaled8896
@samerakaled8896 9 ай бұрын
🌹🌹🌹🌹🌹
@merryeuerusalem8891
@merryeuerusalem8891 9 ай бұрын
❤❤
@elsabetassefa1676
@elsabetassefa1676 9 ай бұрын
ጀግኖች በርቱ በአንድ ላይ ተባብራችሁ ለመስራት ሞክሩ
@eshetudingato2469
@eshetudingato2469 9 ай бұрын
ዳኒ አንበሳው የምትሰራቸውን ስራዎች በጣም እወድልሃለሁ በርታ ወንድሜ
@zeditube4463
@zeditube4463 9 ай бұрын
ደግ አርጋቹሁት እደናተ አይነት ጀግኖች ያብዛንል ወድሞቼ
@user-nu1kk3nt6v
@user-nu1kk3nt6v 9 ай бұрын
እህ አንተ ልጅ ልቤን አራስከዉ አቦ እድሜና ጤና ይስጥህ ቃል አጣሁ የሤቶቹ ወንድም የድሀ ጠበቃ ናችሁ እንደናንተ አይነቱን ያብዛልን ያረብ
@rhamtistore5049
@rhamtistore5049 9 ай бұрын
እር ህግስ የለም ወንድም ይኑርርርርርርር ከእግዚአብሔር በታች መከታ የአባት ምትክ ወንድም ይኑር ለካ እንዲህ ተቆርቋሪ ወንድሞች አሉን እግዚአብሔር ይክበር ይመሥገን ❤ኑሩልን እግዚአብሔር ይጠብቅልን
@user-um4kf8jz6c
@user-um4kf8jz6c 9 ай бұрын
ወድሞቻችን ተባርኩ እግዛብሄር ይስጣችሁ ውነት ከህግ በላይ የሆናችሁ 😢😢😢😢😢ይገበዋል😢😢😢😢
@momina-rq2lj
@momina-rq2lj 9 ай бұрын
ወይኔ ዳንዩ ምን ብየ ልግለጽህ ቃላት የለኝም እድሜና ጤና ይስጥህ እንደ አንተ አይነቱን ያብዛልን ❤❤❤ ለአንተ ቃላት የለኝም በርታ የና ቅን ልብ
@hannaankelabf3906
@hannaankelabf3906 5 ай бұрын
በጣም ደስ ይላል በርቱ ጭርቆሶች
@netsanetworku2852
@netsanetworku2852 9 ай бұрын
ባርችዬ የኔ ውድ ወንድም አንዳንዴ በአገሬ ኢትዮጵያ ተስፋ እቆርጥ😢 እና እንደናንተ ያሉ ጀግና ወንድሞችን ሳይ ከእንደገና ተስፍዬ ይቀጠላል❤❤❤
@user-bo1jx8ol3z
@user-bo1jx8ol3z 9 ай бұрын
የኛ አንበሶች እግዚአብሔር እጃችሁን ይባርከው የኔ ምርጥ የኢትዮጵያ ልጆች ወዳችኃለው❤
@zoolfamohammed5930
@zoolfamohammed5930 9 ай бұрын
አይ የጨርቆስልጆች ❤❤❤እናታቺሁ ሺትውለድ❤❤ የደሀደራሽ❤❤እነጀራይውጣላቺሁ❤❤❤
@user-tq9yx4ru7t
@user-tq9yx4ru7t 9 ай бұрын
ወላሂ ቃል አጣሁላቹ አላህ ይጠብቃቹ አምሳያቹ ያብዛልን❤❤❤❤❤❤
@fantuamenu6076
@fantuamenu6076 9 ай бұрын
ማርያምን እስከዛሬ ከሰራሀቸው ስራዎችህ የዛሬው ይለያል ትለያለህ ኑርልንንንንን🎉🎉🎉❤❤
@mollawubshetmollawubshet2689
@mollawubshetmollawubshet2689 9 ай бұрын
በጣም ጎበዝ ልጅ ጨርቆሴ በጣም ጥሩ ና አስተማሪ ስራ ነዉ god bluss u my bra ስዉር ወንጀል በጣም ከባድ ነዉ ፊለፊት የሚሰራ ወንጀል ይሻላል so this aretiset man is big kreminale
@Tube-eg9qx
@Tube-eg9qx 9 ай бұрын
ለዚሕ ጀግናልጅ መኪና ይገዛለት የምትሉ በላይክ አሣይን ❤❤❤❤❤
@saburaethio4980
@saburaethio4980 9 ай бұрын
ኤታባክ አንተ ወስላታ ሌባ 😂😂መቶ ሺ ቦታ ይክፈልህ የአባቴ አምላክ ዳኒዬ በርታ ሌቦችን እንደዚህ ባደባባይ ጀግና ነህ አባቴ💪
@rabia4266
@rabia4266 9 ай бұрын
😂😂😂😂😂እንደኔ ደስ ያለዉ አለ 😂😂😂
@etafarawalemu2635
@etafarawalemu2635 9 ай бұрын
😂😂😂😂😂😂😂
@adgi5072
@adgi5072 8 ай бұрын
እግዚአብሔርን ጀግና ናችሁ ፈጣሪ ተክፉ ነገር ይጠብቃችሁ❤❤❤❤
@mawaysh
@mawaysh 9 ай бұрын
ፈጣሪ አንዱን ሲወድቅ አንዱን ያስነሣል የሀገራችን ህግ ሲወድቅ እናንተን አስነስቶልናልና በርቱልን ❤🙏
@haleemamuhammed
@haleemamuhammed 9 ай бұрын
በጣምየናንተ አይነት ለወገኑ ተቆርቋሪ ይብዛልንንን
@user-mt1kx5kc4o
@user-mt1kx5kc4o 9 ай бұрын
አሪፍ ህግ ጀመራቹ ቀጥሉበት😁😁😁ከ10 አመት ህግ አሁን ጥሩ ህግ አይተናል ደግ ነው😁🙏
@laylaellias1587
@laylaellias1587 9 ай бұрын
😂
@HawaGexi
@HawaGexi 9 ай бұрын
😂😂😊😊
@RUKIYATube485
@RUKIYATube485 9 ай бұрын
😂😂😂😂😂በጣም
@Habeshwit371
@Habeshwit371 9 ай бұрын
አቤት የዘንድሮ የዩቱበሮች ጀግንነት ይገርማል በርቱ ወንድሜ ፈጣሪ ይጠብቃችሁ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ይሄ ውሻ ፊቱ መታየት አለበት
@user-my4qu5er9w
@user-my4qu5er9w 9 ай бұрын
እናተን ያለማድነቅ ንፉገነት ነው እድሜ ይስጣቹ አቦ❤🙏
@ethiopia7494
@ethiopia7494 9 ай бұрын
በቃ እሁን ምጥ ስራ እየሰራቹ ነው ህግ በሌለበት ምርጥ ፍርድ እየሰጣቹ ቸው ጀግኖች💪💪💪❤❤❤
@user-wv9ml4ew7e
@user-wv9ml4ew7e 9 ай бұрын
ዳኒ እንዳተ ያለሰው ያብዛልን እሽ ወንድሜ እግዚአብሔር ይጠብቅህ
@bezuye6849
@bezuye6849 9 ай бұрын
ባርች አንተን አግቼ መሸለም ፈልጋለሁ ጀግና ወንድም ነህ ጌታን አስደሰተከኝ ብዙ እህቶቼ ለእንጀራ ብለው ከክፍለ ሀገር እየመጡ ነው ጥቃት የሚደርስባቸው ጀግናነህ
@user-cc1er8is7i
@user-cc1er8is7i 9 ай бұрын
የኛ ጀግኖች ፈጣሪ ይጠብቃቹ
@BEYEDagi-yq4tx
@BEYEDagi-yq4tx 9 ай бұрын
Wey Ante Lej Fetari Abzeto Yebarkek Kalat Yelegnem Guadegnawa Mert Yemertoch Mert❤🙏❤🙏❤🙏
@sablacell1012
@sablacell1012 9 ай бұрын
ብራስኮ ወንድማችን ፈጣሪ ይጠብቅ ጀግና በርታ
@SaraYu-gd7ms
@SaraYu-gd7ms 9 ай бұрын
ብራስኮየ ተባረክ ጀግና ናችሁ ሁላችሁንም አደንቃችሁ አለው❤❤😢😢
@zenashab4209
@zenashab4209 9 ай бұрын
እግዚአብሔር ይባረክ የዚች ምስኪን እውነት አዉጥተሃል ጀግና 💪💪💪❤❤❤❤❤❤ዳን ዘመን ይለምልም
@Zeynab-rw3nk
@Zeynab-rw3nk 9 ай бұрын
ወላሒ ቃላት አጠርኝ ሕግ በለለበት ሥአት😢😢 እናተ መከታ ሆናችሁ እነ ወዳችኋለን❤❤❤❤❤❤❤
@hayat227
@hayat227 9 ай бұрын
ክፍል 3, ልቀቁልን ጀግናናችሁ ወላሂ በምዲርምበሰማይም መልካምሰሪወች❤❤❤
@zahraliban5714
@zahraliban5714 9 ай бұрын
ክትትላችሁን በጣም ያስደስታል አገር ደጋፊ ጠባቂ ከወታደር ቀጥሎ እንደናንት አይነት ጅግና ነው ።እንደናንተአይነቱን ያብዛልን❤❤❤❤
@user-sp6qb3ps2h
@user-sp6qb3ps2h 9 ай бұрын
የእዉነት ወንድማችን እግዚአብሔር እንዳንተ አይነቱን ልባም ያብዛልን ያኑርልን ይጠብቅልን❤❤❤❤
@uaekfn2124
@uaekfn2124 9 ай бұрын
እውዬ ባርችዬ ልቤን አራስከው ማርያምን ጀግና ነህ እግዚአብሔር ይጠብቅ❤❤❤
@EyerusalamGatahun-1721
@EyerusalamGatahun-1721 9 ай бұрын
ዩቱበሮች በርቱ ከእዉነት ጋር ኑሩ መንግስት የጣለዉን ወገኖቻችንን ህይወት እየታደጋችሁ ነዉ ጀግኖች 💪ስራ አጥቶ የተቀመጠ ወጣትም በዚህ ስራ ቢሰማራ ሀገራችን ትለወጣለች እዉነት መንገድ ናትና
@MnMn-zc4bd
@MnMn-zc4bd 9 ай бұрын
ወላሒ በጉጉት ስጠብቅሕ ነበር ባርችየ የሤቶች እንባ ጠባቂ ብየሀለሑ የኔ ጀግና አላሕ በራሕመቱ ይጠብቅር ጨርቆስየ እሢኪ 50.000 እናሥጉባው የምትሉ በላይክ አሣዩኝ
@user-tv9tm6wz4f
@user-tv9tm6wz4f 9 ай бұрын
Weladet amelak tedfah
@Sarah-oi2cm
@Sarah-oi2cm 9 ай бұрын
ዋውውውው እግዚ አብሔር ይስጥህ ወንድማችን እመአምላክ ሁሌም ከአንተጋር ይሁን የኛ ጀግና
@user-kh4ix6ou9e
@user-kh4ix6ou9e 6 ай бұрын
በጠም ጥሩ ስራ በርቱ ጓበዝ ነዉ ጋዜጠኞቼ❤❤
@yewubneshwendafrash8441
@yewubneshwendafrash8441 9 ай бұрын
ወንድሞቼ እድሜ ና ጤና ይስጣችሁ በርቱልን።
@uae.7219
@uae.7219 9 ай бұрын
ወላሂ ጀግና ነቹ ህግ ባለበት ሀገር ፍትህ አጥትን እናንተ መከታ የሆናቹ አላህ ይጠብቃቹ❤❤❤❤❤
@user-sp9ol8yf5r
@user-sp9ol8yf5r 9 ай бұрын
ጀግና ነክ
@user-ho4ms8it5d
@user-ho4ms8it5d 9 ай бұрын
ዘመንህ ይባረክ ይህን ውሻ በልክ አስገቡት ምላሱን ቁረጡለት
@hasnafalta
@hasnafalta 9 ай бұрын
ብራስኮ ምረጥ ወንድማችን ❤❤ክበረልኝ አባተ❤
@HanaHana-io3bq
@HanaHana-io3bq 9 ай бұрын
❤መድሀኒያለም እድሜና ጤናን አብዝቶ ይስጣችሁ የኢትዮጵያ እንቁዎች ተባረኩ ተባረኩ ህግ ስለሌለ ፍትህ በጀግና ልጆቻችን እያገኘን ነው እልልልልልልልልልልል!!!
@misertilahun9650
@misertilahun9650 8 ай бұрын
እንደዚህ ማረግ ነው ጥጋበኞችን ጎበዞች
@rreema6586
@rreema6586 9 ай бұрын
ዳኒ ከረዳቶችህ ጋር አላህ ይጠብቃችሁ የኛእባ አባሺዎች❤❤❤❤❤❤❤
@yeuhalabirhan573
@yeuhalabirhan573 9 ай бұрын
ማርያምን በጣም ደስ ብሎኛል እንደዚህ ሁኖ በማየቴ አንተ ልጅ ግን ተባረክ እውነት
@user-rn9wh1ck8b
@user-rn9wh1ck8b 9 ай бұрын
ዳንሻ ለምን ፍታቸውን ትሸፍናለ 😢😢😢😢😢 ግፍ ሰው ላይ የምያደርሱት ሰዎች ቤታቸው አይሸፌን የምቱልት በላይክክክክክክክክ
@zediizedi
@zediizedi 9 ай бұрын
የኔ ወንድሞቹ ጀግና ናቸው ፈጣሪ ጠብቃችሁ በርቱ እናንቴ አይነት ሰው ይብዛ💪💪💪💪💪🙏🙏🙏
@semu639
@semu639 9 ай бұрын
አንተ ጀግና ነህ በቃ ወላሂ ቁጭ ብዬ ዱአዬን ጨርሼልሀለው ቤተሠብሀንም አንተንም ከክፉ ነገር ፈጣሪ ይጠብቃቹ አሚን
@henokmersha6489
@henokmersha6489 9 ай бұрын
ዳኔይ የኣመቱ ጀግና ዋው
@zinazina853
@zinazina853 9 ай бұрын
ኡፍፍፍ በጉጉት ሲጠብቀው ነበር 😢😢😢😢
@KeyeryeErano
@KeyeryeErano 9 ай бұрын
እኔም
@osratgold7930
@osratgold7930 2 ай бұрын
❤😭😭😭😭😭😭😭
@MmMm-zy2hxtegst
@MmMm-zy2hxtegst 9 ай бұрын
ወዉ እቶጵየ ህግ በይኖርም ምርጥ ዎጠቶች አሉ ጌታ ይጠብቀቹ
@abebssisay7271
@abebssisay7271 8 ай бұрын
ገና ሳላየው ነው ሰብስክራይይይይይብብብብ ያደረኩት እኔም ጨርቆሴ ሰለሆንኩ 🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@TsegayeGirma-bl1ri
@TsegayeGirma-bl1ri 9 ай бұрын
ሁላችሁም ጀግና ናችሁ ለሚስቱ ማሳወቅ ይሄኔ ስንቱን አበልሽቶል
@user-gc5fh9iy3o
@user-gc5fh9iy3o 9 ай бұрын
ጀግና ናቹ አላህ ይጠብቃቹ ወላሂ መጥፎ በበዛበት ዘመን እናተ ደጋግ ሰው ሰጠን
@ghereruessom4568
@ghereruessom4568 9 ай бұрын
ባርቹ ብራስኮ ካብ ናይ ምሽረፈት ፖሊስ ኣንተ ጎበዝ ነህ ክክክክክክ ኣማርንኛ ትንሽ ትንሽ ኣውቃለው ይቅርታ ከ ጎረበታችን ነህ ክክክክ
@AdineDani-vn4me
@AdineDani-vn4me 9 ай бұрын
እግዚአብሔር ከክፍ ይጠብቃችሁ ማርያምን ህጉ አይሰራም እናተ እኔጃ ተደራጅታችሁ የራሳችሁን ከተጎዳ ጎን መቆማችሁ ደስ ብሎኛል❤❤❤
@user-qg3be8bx7h
@user-qg3be8bx7h 9 ай бұрын
እጁ እረጅም ነው ውነቷነውኮ ብር ካለ ወጀለኛ ቅጣት የለም 😢😢😢😢እድሜ ለናተ የኔ ጀግኖች❤❤❤❤
@fissehadenkiu440
@fissehadenkiu440 9 ай бұрын
ዳኒ በጣም መልካምና ጥሩ ልጅነህ በሔድክበት ቦታ እግዚአብሔር ዘወትር ከአንተ አይለህ በጣም መልካም ነህ
@user-pv1jl5xm6b
@user-pv1jl5xm6b 9 ай бұрын
የመዳም ቅመሞችየ የማያልቅ ሪዝቅን አላህ ዬወፍቀን
@hawaa00-wd8gh
@hawaa00-wd8gh 9 ай бұрын
አሚን እህቴዋ
@saedaahmed4320
@saedaahmed4320 9 ай бұрын
አሚንንንን
@user-ox8mj4mz3m
@user-ox8mj4mz3m 9 ай бұрын
ፊቱ አይሸፈንንንንንንን
@user-pv1jl5xm6b
@user-pv1jl5xm6b 9 ай бұрын
አብሽሩልኝ
@cgf8399
@cgf8399 9 ай бұрын
አሚንንንን
@lovetigray7773
@lovetigray7773 9 ай бұрын
ተመስገን ተያዘ በጉጉት ስጠብቅ የነበርኩት የእጁ ያገኛል የሀ ኣዉርየ መሳይ ሰዉ😢😢😢😢😊
@user-sh9bu8yb9o
@user-sh9bu8yb9o 9 ай бұрын
ይስተካከል ሰው መሳይ አውሬ ነው ሰውየው
@lovetigray7773
@lovetigray7773 9 ай бұрын
@@user-sh9bu8yb9o እሺ
@user-mn3ni8ye3r
@user-mn3ni8ye3r 9 ай бұрын
ሲቀጥል ጎደኛዋን ሳላደቃት አላልፍም በጣም ጀግና በሂወቶ ካላህ በታች ስበብ የሆነቻት መቼም አረሳትም
@Faeza....m
@Faeza....m 9 ай бұрын
ፍትህና ህግ በሌለበት ሀገር ተያዘ አልተያዘ ምን ፋይዳ አለው ወገኖቸ 😢😢😢😢😢😢ሀገራችን እደሆን ተበላሽታብናለች 😢😢😢😢😢
@zenabzyba4361
@zenabzyba4361 9 ай бұрын
ኑሩበት ይመቻችሁ እደዝሕ አለ እደናተ ኢትቢያ ዉጥ ጀግኖች
@Hime1-fb4ft
@Hime1-fb4ft 9 ай бұрын
የሜሥኪኑ,ህዝብ,ጋርድናችሁ❤❤❤
@yefatmedia5833
@yefatmedia5833 9 ай бұрын
ይገባዋል ይህ ልክስክስ ባርችዬ ትለያለህ እኮ ምርጥ ሰው ❤❤❤❤
@FgehdfsTddhf
@FgehdfsTddhf 9 ай бұрын
በጣም ነው ደስ ያለኝ የምር ጀግና ዲኒ
@Habesha3789
@Habesha3789 9 ай бұрын
Good job brother
@bashat5742
@bashat5742 9 ай бұрын
ፈጠረ ይባርከቹ❤ ዬምር በጣም ነው ደሰዬምትሉ🎉
@user-kl8vz1if2n
@user-kl8vz1if2n 9 ай бұрын
You guys better than police officers I'm so proud of you guys 👏 keep it up the great work 👍
@cheltugerma1988
@cheltugerma1988 9 ай бұрын
😂😂😢😢💔💔
@user-fo5wg2xl4x
@user-fo5wg2xl4x 9 ай бұрын
እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ እናንተ ጀግና ናችሁሁሁ እሰይ የእኔ ወንድሞችችች ተባረኩ
@user-ge9yn7qd4z
@user-ge9yn7qd4z 9 ай бұрын
መጨርሻውን ለማወቅ ጎጉቼ ነበር ጌታ ይባርካችሁ ተባርኩ በርቱ
ዮአዳን (ክፍል 27)
29:12
ለዛ
Рет қаралды 218 М.
Glow Stick Secret Pt.4 😱 #shorts
00:35
Mr DegrEE
Рет қаралды 19 МЛН
ПРИКОЛЫ НАД БРАТОМ #shorts
00:23
Паша Осадчий
Рет қаралды 3,7 МЛН
Bend The Impossible Bar Win $1,000
00:57
Stokes Twins
Рет қаралды 43 МЛН
ዳዊት የኔ ልጅ ነው
9:35
baysh Kolfe tube ባይሽ ኮልፌ ቲዩብ
Рет қаралды 9 М.
ከሞት የተነሳው ልጅ!!
28:24
ዱካ ሾው /duka show
Рет қаралды 77 М.