KZ
bin
Негізгі бет
Қазірдің өзінде танымал
Тікелей эфир
Ұнаған бейнелер
Қайтадан қараңыз
Жазылымдар
Кіру
Тіркелу
Ең жақсы KZbin
Фильм және анимация
Автокөліктер мен көлік құралдары
Музыка
Үй жануарлары мен аңдар
Спорт
Ойындар
Комедия
Ойын-сауық
Тәжірибелік нұсқаулар және стиль
Ғылым және технология
| Հակոբոս 5.13-18 | ԱՂՈԹՔԻ ԶՈՐՈՒԹՅՈՒՆԸ ԵԿԵՂԵՑՈՒ ԿՅԱՆՔՈՒՄ | Հովնան Սարդարյան |
56:58
БЕЛКОВСКИЙ раскрыл тайну БЛИЗНЕЦА Путина, что с его детьми, кто не по зубам Кадырову, Орешник, СТРАХ
50:37
伪装成一棵树整蛊妹妹,结果妹妹当场怀疑人生竟要揍我?【两只马儿-恶搞姐妹】
00:57
Қарғалардың анасы бар ма? | 1 серия | Сериал «QARGA 2» | КОНКУРС
41:02
When you lose control of your Waboba Moon Ball. @TheWabobaTeam #wabobapartner
00:42
Как Я Брата ОБМАНУЛ (смешное видео, прикол, юмор, поржать)
00:59
#አርአያ_መካሻን_አላዉቀዉም
Рет қаралды 14,735
Facebook
Twitter
Жүктеу
1
Жазылу 171 М.
NEGASH MEDIA ነጋሽ ሚዲያ
Күн бұрын
Пікірлер: 73
@EndaleWerku-l1y
17 сағат бұрын
ነጋሽ አራያ ምርጥ የተዋህዶ ጀግኖች በርቱልኝ
@abebahabte8469
14 сағат бұрын
arya ??7 Areaya. new semu ::
@merimeri7886
Сағат бұрын
የኔ እንቁ የተዋህዶ ፍሬዎች እድሜ ከጤናጋር እመኝላችዋለሁ ፈጣሪ ላመኑት ታሪክ ይቀይራል ❤❤❤🙏🙏🙏🙏
@GirmaSerani
4 сағат бұрын
ወንድሞቻችን ኑሩልን አገልግሎታቹ ይባረክ
@YidenkuMekonne
12 сағат бұрын
እግዚአብሔር ይባርካችሁ
@belayneshabebe7632
12 сағат бұрын
አርአያ ነጋሽ እግዚአብሔር ይባርካችሁ🙏🏽 አርአያ፡ ይሄ የተቀደሰ አላማ ነው ይሄንን ለማድረግም መመረጥ ያስፈልጋል!!! ሁላችንም በመከራ ዉስጥ ነዉ ያደግነዉ! በዛ መከራ ዉስጥ ግን አሁን የሚያዝን ልብ እንዲኖረኝ አድርጐኛል! ትልቁ ስህተት የሚሆነዉ ያለፋበትን መርሳት ነው! ሂወት ትምህርት ቤትም አይደለች አምላክ እያስተማረን የኋላችንን ሳንረሳ የአሁኑን የሂወታችንን እንድናጣጥም አድርጐናል! ወንድሞቼ ከጐናችሁ ነኝ! አርአያ ፡ በርታ! እመብርሃን ከክፋ ነገር በቀር የልብህን መሻት ትፈፅምልህ 🙏🏽
@tegesttasew3612
17 сағат бұрын
በጣም የሚያሳዝን በእዉነት ይህ በጣም ጥሩ ትምህርት ነዉ ለሁላችንም ልቦና ይሰጠንበእዉነት እግዚሀቤር ረጅም እድሜ ጤና ይሰጥህ❤❤❤
@IiyuHiwot
17 сағат бұрын
እንኳን ደና መጣቹልን ነጋሽ እና አሪያ የተዋህዶ እንቁዎች ስወዳቹ❤
@tsehaybg9939
16 сағат бұрын
አርአዬ ሁሉም ለበጎ ነው እንኳን አላፍከው እንረዳዳለህ እግዚአብሔር ከአንተ ጋር ይሁን ነጋሽዬ በርታልኝ አይዟችሁ
@mesfinshewangizaw2561
16 сағат бұрын
አራአያ በእውነት ድንቅ ነህ ተባረክ
@የብሩክእናት19
16 сағат бұрын
የተዋህዶ እንቁዎች ኑሩልን❤
@absraagumas5200
3 сағат бұрын
Egziabher amlak begodelewu ymulalachiku melkam mwendmochachin ❤
@JoyfulWingedUnicorn-ir8sb
4 сағат бұрын
negashiya yekalitiw kurat berta fetari endante aynetun yabzaln wendmachin tebareku abrachu stonu endat endemitamru tebareku
@AsmyAsmy-h5f
18 сағат бұрын
በርቱልን እግዚአብሔር ከናንተ ጋር ይሁን
@BizuBizu-q6f
17 сағат бұрын
ወድምዬ እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርካችሁ
@3430-d8c
15 сағат бұрын
በርታ ተባረክ ወንድሜ ምርጥ ልጅ❤❤❤❤❤😊😊😊😊😊
@KokobeAlemu-i9i
30 минут бұрын
የተዋህዶ እቁዋች እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ❤❤❤❤
@workiyeadere37
18 сағат бұрын
እግዚአብሔር ይጠብቃቸው
@KidistShanko-op8ki
18 сағат бұрын
ሠላም እንደምን አላቹ ነጋሽ እና አረያ እውነተኛ አረአያዎች በርቱልን
@biregafekadu2411
17 сағат бұрын
ስላም ለእናንተ ይሁን
@hzeleke9539
16 сағат бұрын
አርአያ እና ነጋሽ የእግዚአብሔር ጥበቃው ከእናንተ ጋር ይሁን ሰው ሆናችሁ የተገኛችሁ እመቤቴ በምልጃዋ አትለያችሁመላኩ ቅዱስ ሚካኤል ይጠብቃችሁ አሜን በርቱልኝ ወንድሞቼ
@AdamneshMamo-g4y
16 сағат бұрын
ሠላም እድሜ ጤና ይሰጥ ቸው ❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@rahellove7588
16 сағат бұрын
ስላም ሰላም ወንድሞቻችን እድሜና ጤና ይስጣችሁ❤❤❤ አይዟችሁ በርቱ 🙏🙏🙏🌹🌹🌹
@brookyilma9850
17 сағат бұрын
በርቱ
@raheldagne3992
9 сағат бұрын
ያኑርልን
@nikotekabe5702
11 сағат бұрын
አባታችን ብጽ አቡነ ናትናኤል በዝህ ግዜ እንደእርሶ አይነት ጳጳስ ማግኘታችን ለካስ አባት አለን ወይ ያሰኛል ቡራኬዎ ይድረሰን እባት አይመረቅም ረጅም የአገልግሎት ዘመን ይስጥልን አዲሳባ ላይ ሳይቀር በገንዘብ ይባላሉ ባለፎቅ ባለ ለግጀሪ መኪናዎች የምያሳዝን ግዜ ላይ ነን
@edenkinfe6323
13 сағат бұрын
ተባረኩልን የኦርቶዶክስ ዕንቁዎች🙏🙏🙏💚💛❤🙏🙏🙏
@embetnegussie409
12 сағат бұрын
Areya gobeze berta Egzabher Abezeto yibatigh
@AlmazDesta-v3w
2 сағат бұрын
በርቱልን ከፍ ያርጋችው ሰው የመሆን ትርጉሙ የበታችን መርዳት ነው የወደቀን ማንሳት ነው በጣም አንድ ነታችው ያስደስታል ።
@addistadele6187
16 сағат бұрын
የሜገርም ታሬክ ነው ወንድማችን አርያ😊😊
@Yitulala
18 сағат бұрын
ውዶች የተዋህዶ ልጆች ተባረኩ የኦርቶዶክስ ተዋህዶ ግፍ ግድያ ጭፍጨፋ ይቁም ኦርቶዶክስ ጭፍጨፋ ይቁም ብልጽግና የኦሮሞ ኦርቶዶክስ ጭፍጨፋ ይቁም ብልጽግና የኦሮሞ ኦርቶዶክስ ጭፍጨፋ ይቁም❤❤❤❤
@Asheomoen1385
17 сағат бұрын
እመቤቴም ተሰዳለች እርባቷል አርአያ ችግርን ሳይረሱ ማለፍ ጥሩ ነው እመቤቴ ሰለምትወድህ ነው አሁን ላለእበት ደረጃ የደረሰከው ሲያልፍላቸው ሰንቶቹ ናቸው ወገኖቻቸውን የሚረዲ እመቤቴ ብትወድህ ነው ሩህሩህ ያደረገችህ ዘመንህን ሁሉ በደግነትና በፍቅር ትጠብቅህ እሷን የያዘ ከፍ ይላል እንጂ አይወድቅም አይዞህ ከሰው በላይ ታደርግአለች እመቤቴን ይዞ የወደቀም ያፈረም የለ ለሌላወም ትልቅ ትምህርት ነው የነፍሰህንም የሥጋህንም ሥራ እየሰራህ ነው የአምላክን ትዕዛዝ እየሰራህ ሰለሆነ ዘመንህን ሁሉ ወላዲተ አምላክ በመንገድህ፣ በህይወትህ ትጠብቅህ አንተ የተመረጥክ ነህ መታደል ነው ይህ አለም ከንቱ ነው የዘለአለሙን መንግሥት በእጅህ ይዘኸዋል በመጨረሻም ድንግል ማርያም ከፊትህ ትቅደም ነጋሸም ለአንተም በፍቅርና በሰላም ታኑርህ የድሆችን እናት ይዛችኃል ሁሌም ውደዷት አሜን።
@EndaleGeda
16 сағат бұрын
❤
@Awlogson
15 сағат бұрын
ወንድሞቼ መከራን አሸንፎ ለዚህ መድረስ የእግዚአብሔርን ቸርነት መመስከሪያ አጋጣሚ ነው አርዐያ ህይወትህ ህይወቴ ነበረ😢😢😢 ነጋሽዬ በርቱ እግዚአብሔር ያበርታችሁ
@AfeworkSeyoum-b4t
18 сағат бұрын
❤ሰላም ሰላም ጋዜጠኛ ነጋሽ በዳዳ❤
@yeshiteklehaimanot1760
15 сағат бұрын
የሁላችን ታሪክ ነው
@AddiseAbeba
Сағат бұрын
❤❤❤❤
@benafkottilahun6713
Сағат бұрын
ምርጦቼ
@assegidcherinet6613
2 сағат бұрын
አርዓያ የሆነ .......!
@hfhgdjf9418
17 сағат бұрын
💚💛❤️✝️✝️✝️
@asegedb5492
14 сағат бұрын
በጣም ጥሩ ነው ፕሮግራማችሁ ❤
@YonasAbebe-v5x
14 сағат бұрын
ምርጥ ጋዜጠኞች በርቱ 👍🏽👍🏽
@etifasefa2886
16 сағат бұрын
ተባረኩ ወንድሞች
@zewdiem.demeke5249
17 сағат бұрын
😢😢
@hawinegash5110
17 сағат бұрын
🙏🙏🙏
@atsedesilasaatsede2095
16 сағат бұрын
ዛሬ ቅዱስ እንድርያስ ሀዋርያ አመታዊ በአል ነው እንኳን አደረስችሁ
@junefirst500
17 сағат бұрын
የምወዳችሁ፡ ውድ፡ ወንድሞቼ፡ መንፈሳችሁ፡ ደስ፡ ይለኛል! ምንም፡ በስጋ፡ ባላውቃችሁም፡ ለአርአያ፡ አዳላለው፡ ምክንያቱም፡ ባላውቅም!
@asfawgizaw4158
17 сағат бұрын
ተወዶጆች ወንድሞቼ የክርስቶስ ቤተሰቦች ሰላም ለእናንተ ይሁን🙏 ውይይታችሁ እጅግ ይመስጣል።አርአያ "እመቤቴ ማርያም " ብሎ ከልቡ ሲጠራት አቤት ልብ ሲያሞቅ❤ በርቱ ወገኖቼ ከጠላት ፈተና ይሰውራችሁ ከፍላፃው ያድናችሁ። ቃለ ሕይወትን ያሰማችሁ🙏
@AfeworkSeyoum-b4t
18 сағат бұрын
❤ላይክና ሼር ሼር እናድርጋ ጎበዝ❤
@junefirst500
16 сағат бұрын
ታናሾቼ፤ እኔ፡ እጅግ፡ በጣም፡ ነፃ፡ ነኝ! ከማንም፡ ሰው፡ ካልቸገረኝ፡ ወይ፡ ለቅሶ ደስታ፡ ከሌለ፡ ማንንም፡ አላገንኝ! እኛ፡ አገር፡ ሳትወዱ፡ ሰዎች፡ ወዲህ፡ ወዲያ፡ ይጎትቷችኋልና፡ ልቤ፡ ስፍስፍ፡ ይላል።
@bestrong1237
14 сағат бұрын
ወንድሞቼ አርአያ እና ነጋሽ ከልብ አከበርኳችሁ፤ ኦርቶዶክስ ባልሆንም ኦርቶዶክስ ግን ውስጤ ናት፤ አገሬ ናት፤ ባህሌ ናት፤ አርአያ የምትገርም ሰው ነህ ፤ ልቤ በጣም ተነክቷል፤ እኔም ርሃብን አውቃለሁ፤ ከአንተ ጋር ወገኖቼን መርዳት ትልቅ በረከት ነው፡፡ የቻልኩትን በደስታ እረዳለሁ፡፡
@nikotekabe5702
10 сағат бұрын
ውይ ነጋሽ ድሮም እወድህ ነበር አሁን የበለጠ እንኳን ወንድሜ ሆንክ ስትል ልቤ ስንጥቅ ነው ያለው እግዚአብሔር እንድህ አስተምሮኛልና ከኖርኩ ፈጣሪ ካገዘኝ የቻልኩትን አደርጋለሁ
@ZewdituAsres
5 сағат бұрын
ነጋሽየ እኔግን ድህነትን እየተበቀልኩ ያለሁት እኔያለፍኩበት ን ሰዎች እንዳያልፉበት እያደረኩነዉ
@tsehayk5273
4 сағат бұрын
AFER. YBLAGNA. LJOCHE !!!!!ALFOL
@besemselasysemeselamawlnea471
8 сағат бұрын
በስማም አርአያ ውስጤን ልቤን ነው የነካህው 😭 እኔም አንድ ልጅ ማስተማር እፈልጋለሁ እንዴት ምን ልድርግ ለአንድ ልጅ አላንስም እግዚአብሔር ያውቃል በምን በኩል ???
@TigistMolla-r3z
17 сағат бұрын
የኔ ወንድም የምር አንጀቴ ስፍስፍ አለ ወንድሞቼን አሰብኩ
@fassilKahel-hd1qk
15 сағат бұрын
❤ገብቶናል❤ፈጣሪ❤ያግዛችሁ❤
@GenetJ-q2j
4 сағат бұрын
ነጋሽ በጣም አመሰግንሀለሁ እባክህን እኔም አባላችሁ መሆን እፈልጋለሁ የሚቻል ከሆነ
@Edenmulugeta-d3s
16 сағат бұрын
Bertlun ye orthodox enku wendmochachin
@tenagnegebere1054
10 сағат бұрын
ነጋሽ ብዙም አደርጋለሁ አልልም ግን ትንሽ ልርዳ እንዴት ላግኝህ
@ZewdituAsres
5 сағат бұрын
እባካችሁ አታስለቅሱኝ እኔምአንድልጅ ላስተምር
@junefirst500
16 сағат бұрын
All my life i want to help people! Pepole knows i shoul live in Gedam but i am hear! Why God don't answer me?
@chunegelay8571
15 сағат бұрын
እኔ እናት ነኝ አረአያ የሚሰራዉን ሰራ እደግፋለሁኝ ሰራ አለኝ በትንሹ መርዳት እፈልጋለሁ። አድረሻ አሰቀምጡልኝ ሰልክ ላሰቀምጥ??????
@lakechhaile2097
8 минут бұрын
ፕሮግራሙ ልቤን ነክቶኛል ለካስ እያንዳንዱ ሰው በውስጡ ለካስ ችግር አለበት በተለይም የበረሀው መድሃኔዓለም ሲባል ሳላውቀው ውስጤን ተሰማኝ ።
@alazartariku-w2u
14 сағат бұрын
foood 😂😂😂
@AbiyAhemdundected
12 сағат бұрын
ሚሲኪን አርያ እንዲህ የዋህ ነህ ?
@3430-d8c
15 сағат бұрын
የኢትዮጵያ ህብረት ስራ ኮሚሽን ሙሰኞች የሰርቱን ወንጀል ዘግቦ ነበር በYou tube ፋና ቴሌብቭዥን ያጋለጠውን ፖሊስና አቃቤ ህግ ለምን ዝም አለ???!!!?😊😊😮😮😮😊😊😊😮😮😮Freedom of Justice:""Rule Of Law"" መቼ ነው???ኢትዮጵያ ላይ የሚከበረው???!!!😢😢😢😢😢
@user-dn4yr5oo8j
12 сағат бұрын
እውነትን እውነት ውሽትን ውሽት በሉ ነው የሚለው ቃሉ እናንተን በማስር የሚቆም ያለው መስሎት ከሆነ አቢይ ነቀርሳው ተሳስተሃል በሉት በርቱ እናንተ ለእውነት እስከሆነ ድረስ መስዋእትነት ያስከፍላል በርቱልን ስይጣንን ተዋጉት
@mesfinshewangizaw2561
16 сағат бұрын
ውሾቹ ይጩሁ እናንተ ግመሎቹ ወደ ፌት ተጓዙ በርቱ
@kemalabdulaziz1661
15 минут бұрын
የዚች ሀገር ችግሮች በርሀብ ተቆራምተው ያደጉ ግለሰቦች ናቸው፤ ለዚህ ጥሩ ምሳሌ አብይ አህመድ፤ እና እናንተ ሁለት ግለሰቦች ናችሁ!!
56:58
| Հակոբոս 5.13-18 | ԱՂՈԹՔԻ ԶՈՐՈՒԹՅՈՒՆԸ ԵԿԵՂԵՑՈՒ ԿՅԱՆՔՈՒՄ | Հովնան Սարդարյան |
Hovnan Sardaryan
Рет қаралды 2,5 М.
50:37
БЕЛКОВСКИЙ раскрыл тайну БЛИЗНЕЦА Путина, что с его детьми, кто не по зубам Кадырову, Орешник, СТРАХ
И Грянул Грэм
Рет қаралды 287 М.
00:57
伪装成一棵树整蛊妹妹,结果妹妹当场怀疑人生竟要揍我?【两只马儿-恶搞姐妹】
两只马儿—恶搞姐妹
Рет қаралды 32 МЛН
41:02
Қарғалардың анасы бар ма? | 1 серия | Сериал «QARGA 2» | КОНКУРС
OMIR
Рет қаралды 1,3 МЛН
00:42
When you lose control of your Waboba Moon Ball. @TheWabobaTeam #wabobapartner
Daniel LaBelle
Рет қаралды 119 МЛН
00:59
Как Я Брата ОБМАНУЛ (смешное видео, прикол, юмор, поржать)
Натурал Альбертович
Рет қаралды 7 МЛН
16:25
ዛሬ ኦነግ በወለጋ
ሀሌታ 1 Haleta 1
Рет қаралды 10 М.
45:52
#አርቲስት_ሐመልማል_አባተ_እና_አርቲስት_ሔለን_በርሔ_ተመለሱ@NEGASHMEDIA
NEGASH MEDIA ነጋሽ ሚዲያ
Рет қаралды 25 М.
1:12:51
Anchor Media የአሜሪካው ዲፕሎማት ስለኢሳያስ አፈወርቂ ምን እያሉ ነው? ፋና ቴሌቪዥን ስለፕሬዝዳንት ኢሳያስ ምን አለ?
Anchor Media
Рет қаралды 30 М.
ወደብርሃኑ የመጣ ወንድም |ፈለገ አትናትዮስ | ኦርቶዶክሳዊ ሚዲያ| Orthodoxawi media | Mezmur Yared |
ኦርቶዶክሳዊ ሚዲያ Orthodoxawi media
Рет қаралды 3
16:30
Ethiopia - የፊልድ ማርሻሉ ምክር፣ ኤርዶጋን ለሌላ ድርድር ደወሉ፣ ''ከጀርባ ተወግቻለሁ'' ግብፅ፣ ግብጽ ለትራምፕ ሰነድ እያዘጋጀች ነው
Feta Daily News
Рет қаралды 13 М.
10:43
በአንድ ቪዲዮ ከክርስትና ወደ እስልምና
ከ አክሊል ጋር
Рет қаралды 8 М.
40:13
#ዘማሪዉን_ማን_ደበደበዉ? #አስገራሚዉ_እዉነተኛ_ታሪክ@NEGASHMEDIA
NEGASH MEDIA ነጋሽ ሚዲያ
Рет қаралды 23 М.
1:17:02
#ውዳሴ_ማርያም_ጩኽቴ @NEGASHMEDIA
NEGASH MEDIA ነጋሽ ሚዲያ
Рет қаралды 2,9 М.
51:39
#ከባድ_ትንቅንቅ_አወዛጋቢዉ_የአቡነ_ናትናኤል_አረብኛፀሎት #የሙስሊሞች_ጥያቄ@NEGASHMEDIA
NEGASH MEDIA ነጋሽ ሚዲያ
Рет қаралды 52 М.
19:44
Anchor News Special የመግባቢያ ሰነዱ ስምምነት ፈረሰ፥ ሶማሊያ ዲፕሎሲያዊ ድል ተጎናጸፈች
Anchor Media
Рет қаралды 123 М.
00:57
伪装成一棵树整蛊妹妹,结果妹妹当场怀疑人生竟要揍我?【两只马儿-恶搞姐妹】
两只马儿—恶搞姐妹
Рет қаралды 32 МЛН