No video

🔴አርግዣለዉ 🔴ትልቅ ፀብ ተፈጠረ

  Рет қаралды 125,394

JAM family

JAM family

Күн бұрын

#mettyandaman #habesha #jamfamilyethiopia #ethiopian #jamfamily

Пікірлер: 529
@user-ek3tg4cm3b
@user-ek3tg4cm3b Ай бұрын
በጌታ ስም እንዴት ደስ እንደምትሉት ❤️ልጅ እኔም ማዉለድ አማራን ጌታ ሆይ ምርጥ ባል ስጣን ካንተ ዘንድ ❤❤❤❤
@sawdahs295
@sawdahs295 Ай бұрын
❤❤❤❤
@seblet148
@seblet148 Ай бұрын
ታዲያ አንተን ብቻ ማነዉ ፕራክ አድራጊ ያደረገህ😂😂😂 አሁን ተራዉ የሷ ነዉ ....ለማንኛዉም እግዚያብሄር ጤነኛ የሆነ ልጅ ስጣቹህ 🙏❤
@zaarazara2253
@zaarazara2253 Ай бұрын
እኮ😅😅😅😅😅😅
@Beniyas33333
@Beniyas33333 Ай бұрын
በትክክል አንዳንድ ዮቲዮበሮች ፕራክ ሲያረጉ ምንም አይመስላቸዉም ሲደረጉ ግን ሌላ ታሪክ ዉስጥ ይገባሉ ፕራክ ነዉ ከተባላቹ ስቆ ማለፍ ነዉ ወከባ መፍጠር ይደብራል መቲ ደግ አረግሽ አማን relax relax ☺️
@user-ds3wr6vz3c
@user-ds3wr6vz3c Ай бұрын
እኔ ሙስሊም ነኝ አባይ ቲቪ ላይ ሂስትሪያችሁን በተለይ ስከ እናትህ ስታወራ አብሬ እያለቀስኩ ጨረስኩት በተለይ እናቱን ያጣ ሰው ቁስሉ ይገባዋል እና እኔም እናቴ ለፍታ ሸክም ተሸክማ በገጠር ኑሮ የሴት የወንዱን ሰርታ ሁላችንም አሳደገችን አስተማረችን ዳረችን ግን እሷ አንዲ ቀን ሳናሳርፍት ሳናስደስታት በሞት አጣናት ያማል እናም ደግሜ ደጋግሜ አከበርኳችሁ ፍቅር እከ መቃብር ያሰባችሁትን ሁሉ አላህ ያሳካላችሁ
@rukiamohammed3651
@rukiamohammed3651 Ай бұрын
አይዞሽ አሏህ ይማርልኝን
@hiwotassefa4556
@hiwotassefa4556 Ай бұрын
የኔ ዉድ አይዞሽ ጌታ ፈጣሪ ልብሽን ይደግፍ ❤
@hayat-cb8cu
@hayat-cb8cu Ай бұрын
እኔም እንዳንቺ😢
@dhjd5972
@dhjd5972 Ай бұрын
አላህ ይረሀማት እህት እናትሺን እኔም እዳችው ለፍታ ደክማ አሳዲጋን ዲራን ግን እኛ ሳናሳረፍት ያውም በስደት አለም እናቴን አጣሆት ምን ታደረጊዋለሺ አሏህ ጀነትል ፊረዶስ ይወፍቃቸው
@liyaaddis5829
@liyaaddis5829 Ай бұрын
አንጀቴን ነዉ የበላኝ ፈጣሪ የ እዉነት ይስጣቹሁ
@carolnathnael4780
@carolnathnael4780 Ай бұрын
ጥሩ አይደለም እደዚ አይነት ቀልድ
@user-mt6ut6zc8x
@user-mt6ut6zc8x Ай бұрын
አጀትሽቁርጥይበልአሳዘነኝ
@MedhanitAbrar-zx6wn
@MedhanitAbrar-zx6wn Ай бұрын
ልጅ የፈጣሪ ስጦታ ነው ግን እንደዚህ አይነት ፕራንክ እንዳትደግሚው እህቴ 🎉🎉🎉🎉🎉
@MiraHaliso
@MiraHaliso Ай бұрын
Uuuffff😢ልጅ የእግዚአብሔር ስጦታ ነው tidersalachu❤️❤️አንጀትን ነው የበላኝ ጌታን😢😢😢😢
@fhgdjdjgf7310
@fhgdjdjgf7310 Ай бұрын
ይህ ልጅ😢😢😢😢በጣም ነው የሚያሳዝነኝ😢😢😢😢ከምር እንኳን ለራሱ ለሌሎቹም አዛኝ ነውና ፈጣሪ ይወፍቃችሁ❤❤❤❤❤❤❤❤
@fafi21-d8s
@fafi21-d8s Ай бұрын
50 kእናገባቸዉ የምትሉ👍👍
@SaidSaid-vp4kg
@SaidSaid-vp4kg Ай бұрын
አዎ
@11-fx3yo
@11-fx3yo Ай бұрын
ሣህ🎉🎉
@user-gx2ck2rf9p
@user-gx2ck2rf9p Ай бұрын
አዉ
@luluhabtu6808
@luluhabtu6808 Ай бұрын
❤❤❤
@comceil9317
@comceil9317 Ай бұрын
😢😢❤❤❤❤❤
@ferafera850
@ferafera850 Ай бұрын
ሁፍፍፍፍፍፍፍ ሲያሳዝን በጌታ እንጥሉን ነው የቆረጥሽው😢. ፈጣሪ በልጅ ይባርካችውና እውነተኛ ደስታችውን ያሳየን 🙏🙏🙏🙏🙏
@MedryeNegssye
@MedryeNegssye Ай бұрын
ውይ የእኔ አባት በዚህ አትቀልጂ ውዴ ይከብዳል ሰሚቱ የእኔ ባልም እንደዚህ ነበር አሯሯጦ የወሰደኝ ሆስፒታል
@user-lu7ug9db6f
@user-lu7ug9db6f 27 күн бұрын
❤😂😅😊9yu
@rozaroza5996
@rozaroza5996 Ай бұрын
እግዚአብሔር በፈቀደ ስአት ይሰጣችሗል❤❤
@abebabelda1319
@abebabelda1319 Ай бұрын
አባትዪ እግዚአብሔር አሳዘነኝ ብቻ❤ እግዚአብሔር ያሳካው የተባረከ🙏❤ የተቀደሰ ልጅ ይስጣችሁ ዋናው ጤነኛ ልጅ ይስጠን❤
@Hajira.33
@Hajira.33 Ай бұрын
ውለዱ ልጅ መውለድ ባላችሁ ላይ ይጨምራልጅ አይቀንስም
@gedamneshferede9318
@gedamneshferede9318 Ай бұрын
ምስኪን ፈጣሪ አያልቅበትም ጤነኛውን ልጅ ይስጣቹ
@yenemartube1
@yenemartube1 Ай бұрын
ውይ እንዴት እንዳሳዘነኝ😥ፈጣሪ በቅርቡ ቸር ወሬ ያሰማህ በልጅ ይባርካቹ🥰
@ሡሡየመርሳዋ
@ሡሡየመርሳዋ Ай бұрын
50k እናሥገባቸው አብርሽ እና ሩታ እድመጡ🎉
@Guragewa5270
@Guragewa5270 Ай бұрын
ምስኪን እንዲህ የሚሰብር ፕራንክ አትደራረጉ ደሞ በሚወደው ነገር ስለሆነ ከፋው😢
@mubetube_afiya2353
@mubetube_afiya2353 Ай бұрын
ታምራላችሁ ፈጣሪ አይቸግረወሐም ልጅ ይስጣችሁ❤
@user-bl1wv3dg8c
@user-bl1wv3dg8c Ай бұрын
እግዝአብሔር በልጆች ይባርካቹ❤❤❤
@tigistbpower2001
@tigistbpower2001 Ай бұрын
ወይኔ በጣም ደስስስ ብሎት ነበር አይይ ሲያሳዝን
@derasnmokil6741
@derasnmokil6741 Ай бұрын
እስከዛሬ ሰብስክራይብ ሳላረግ ነበር የማያችሁ ዛሬ እሱ ሰላሳዘነኝ አረካችሁ በርቱ አላህ ይወፍቃችሁ ልጁንም በተረፈ ታምራላችሁ❤❤
@user-pk1xg2tt5h
@user-pk1xg2tt5h Ай бұрын
ወለዱ ልጅ የአላህስጦታነዉ እሱምእርዚቅ ይዞነዉ የሚመጣዉ አላህ ይስጣችሁ ወላሂ ያሳዝናል ልጅየሚወድ ከሆነ ስሜቱን ይጎዳል ሚስኪን ወላህ
@user-yc2fi2tc6q
@user-yc2fi2tc6q Ай бұрын
እኔግን ወድጃጅችሁ ልሞት ነው አላህ ይስጣችሁ ጤነኛ እናት አባቱን የሚያከብር መቲየ ደሞ ደስ ስትይ እርጋታሽ መልሽ እረምኑ ❤
@mulusheware8361
@mulusheware8361 Ай бұрын
በጣም በጣም ነው የተሳሳትሽው በዚ ቀልድ የለም ልጁ እንዲው ያሳዝነኛል ለምን እንዲ ታረግያለሽ
@geteyadesa235
@geteyadesa235 Ай бұрын
በርቱ በጣም ነው የሚወደች ልጂ የእግዚአብሔር ስጦታ ነው በዚሀ ነገር አይቃለድም❤❤🎉🎉
@AbayGetachew-gx2gd
@AbayGetachew-gx2gd Ай бұрын
ዛሬ አንደኛ ነኝ love you መቲ and አመኑ ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤❤❤ተባራኩ ይስጣችሁ እግዚአብሔር
@situnagn
@situnagn Ай бұрын
በጣም ይጎደወል እንዴዝ አይነት ፕረንክ ብቃር ይሸለል😳
@selamisare5466
@selamisare5466 Ай бұрын
ሲያሳዝን እመብርሃን በልጅ ትባርካቹ 🙏 የኔ ወንድም የእውነት አንጀቴን ነው የበላኝ😥😥😥
@TizuNigussie-wy3my
@TizuNigussie-wy3my Ай бұрын
እኔ ቶሎ ውለዱ ነው የምለው❤
@bezuasrate481
@bezuasrate481 Ай бұрын
ስታምሩ የኔ አባቴ አሳዘነኝ አየሱስ ጌታ new 🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰❤️❤️❤️
@maranatha391
@maranatha391 Ай бұрын
እርጉዝ ነሽ የኔ ቆንጆ መናገር አልፈለግሽ ይሆናል
@maymoona2094
@maymoona2094 Ай бұрын
አወ ነት ከቪዲወው ቡሀላ ልትናገርው ነውጂ ነች
@abtube7318
@abtube7318 Ай бұрын
እንኳን ደስ አላቹ ልል ነበር ግን ?❤
@tasi2770
@tasi2770 Ай бұрын
❤❤❤
@Linaa1244
@Linaa1244 Ай бұрын
Amiin ena Rutaye Abrchu video seruleni eski bexam temerelechuhu le bechechuhu❤
@senusenu5876
@senusenu5876 Ай бұрын
Metiye yene konjo thut eresteshgn lihon ychlal slayehush geta slakeberesh des blognal❤❤❤❤❤
@tsigeredagetachew6342
@tsigeredagetachew6342 Ай бұрын
ጌታ በጊዜው ይስጣቹሃል አማንዬ ውይ
@MsrMso
@MsrMso Ай бұрын
ጌታዬ ባደረገው ምን አለበት ለማንኛውም ሀምሳኬ እናስገባቸው 🙏🙏🙏❤❤
@nfffdt931
@nfffdt931 Ай бұрын
ውለዱ ክበዶ ውዶቼ ልጅ የእግዛቢሔር ስጦታ ነው ❤❤❤
@hanagetachew3523
@hanagetachew3523 Ай бұрын
ውዶቼ ክበሩልኝ❤❤ ጌታ በሰአቱ ይሰጣችኋል❤
@almaze214
@almaze214 Ай бұрын
የኔ ጌታ አይዞህ ወንድሜ ሁሉ ነገር በግዜው ይሆናል አች ግን እንደዚህ አይነት ቀልድ አቀልጅ ለልጅ ያለውን ስሜት እያወቅሽ
@MedeMede-et4yy
@MedeMede-et4yy Ай бұрын
ደስታ በረከት ነው ልጅ የተባረከ ልጅ ይስጣቹ❤
@KokiLavi-tz6np
@KokiLavi-tz6np Ай бұрын
በጣም ነው አኮ የምወዳችሁ ጌታ በጊዜው የሳቅፈችሁ
@wubitubi
@wubitubi Ай бұрын
የኔ አባት አሳዘነኝ 😢
@f8863-z7k
@f8863-z7k Ай бұрын
እግዚአብሔር ይስጣችሁ እኔም በጣም እወዳለሁ ልጅ ባሌም እደዛው ፀሎት አርጉልኝ 🎉😢
@lidiyabayelign7726
@lidiyabayelign7726 Ай бұрын
Amen Enem endezaw Emebrhan hulachenenem tirdan Fetari yibarken 🙏🙏🙏❤️
@edeneshetu-vr6co
@edeneshetu-vr6co Ай бұрын
በጌታ ስም ፕራንክ የሚሉት ነገር ግን በጣም ያበሳጫል የመጨረሻ
@chaltubulga3504
@chaltubulga3504 23 күн бұрын
Desitahun netekishiwu tikikilegna lij simeta enidet yideset lik adeleshim
@user-cm7pz8tt3c
@user-cm7pz8tt3c 25 күн бұрын
Fetare yetbarek leje ystachu ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@AAa-sb9ig
@AAa-sb9ig Ай бұрын
Leji Setota new fetarye Sestachu tekeblute bemanyawem giza bione Amen belute mareyamne giza komo ayetbekem ❤❤❤
@etenesh8056
@etenesh8056 Ай бұрын
ምነው ባንድ ልጁን አሳደግሽው ለማንኛውም እግዚአብሔር በልጅ ይባርካችሁ እወዳችኋለሁ❤❤❤❤❤❤❤❤
@HayatHayattt-kq7hm
@HayatHayattt-kq7hm Ай бұрын
ወይኔ በዚህ አይከለድም ደስታውን አጨለምሽው እደሚፈልግ ተረድተሻል ፈጣሪ ይስጣችሁ❤❤❤
@senayetjima6450
@senayetjima6450 Ай бұрын
የኔአባት ቻለው ጌትይ ከናንተጋር ይሁን ብዙ ለምልሙ እብቡ ለምልሙበማያልቅ በረከቱ ይባርካችሁ❤❤❤❤❤❤❤
@user-jc3ee8he3b
@user-jc3ee8he3b Ай бұрын
ለልጅ ያለህ ቦታ በጣም ደስ ይላል አላህ ይስጣችሁ❤❤❤❤
@user-mt1tr1ob8e
@user-mt1tr1ob8e 24 күн бұрын
እውይይ የኔ አባት ጌታን አሳዘንኝ 🥹🥹🥹 ያ ሁላ ደስታ በይ ቶሎ ብለሽ አርግዝለት 🥹🥹
@naseemasaif1945
@naseemasaif1945 Ай бұрын
mnw lij 😊😮 Rabbiin sif hakenuu rabbiin nagan siha hikuu ❤❤
@user-zc4ei3jx7z
@user-zc4ei3jx7z Ай бұрын
ውለዱ ልጂ በልጂነትነው የራሱ እርዚቅ አለው ውዶቺ❤❤❤❤
@kedestblaye1146
@kedestblaye1146 Ай бұрын
አር በማርያም እህቴ ይቅርታ እና አጥፍተሻል በዚ አይቀለድም እግዚአብሕር ያሰባቹሁትን ያሳካለቹ
@ትግስት955
@ትግስት955 Ай бұрын
እግዚአብሔር መልካም ፍሬ ይስጣቹ❤❤❤
@Hayat-fs7xv
@Hayat-fs7xv Ай бұрын
ሩታን ሠላም በይልኝ
@HudyBjgjh-qw2wb
@HudyBjgjh-qw2wb Ай бұрын
😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅 እታን ሰላም በይልኝ አላለችም የኔዋ
@Hayat-fs7xv
@Hayat-fs7xv Ай бұрын
@@HudyBjgjh-qw2wb ናፍቃኝ እኳ ነው ዛሬ ሥይመጡ ሚድያው ያለ አብርሺ እና ሩታ አይደምቅም
@user-pk1xg2tt5h
@user-pk1xg2tt5h Ай бұрын
ሂጅ አሽቃባጭ በተሠብሽን እድህእኮ አትይምይሆናል አታሽቃብጡ ቲሺ​@@Hayat-fs7xv
@amanuelyacob8167
@amanuelyacob8167 Ай бұрын
Gobezz Christians bweshett aymelm I appreciate yimchachu
@sofi8983
@sofi8983 Ай бұрын
አዳደየ በማይቀለድ ነገር አትቀልዱ ስስኪን ቅመማችየ ደምሩ በቅንነት
@mesertkifle233
@mesertkifle233 Ай бұрын
ስታምሩ❤❤❤❤❤እግዚአብሔር ከክፉ ነገር ይጠብቃቹቹቹቹቹቹ
@burtukanabrham5272
@burtukanabrham5272 Ай бұрын
የኔ አባቴ አመ ልጅ እግዚአብሔር ይሰጣቸዋል
@tsiondebesay1408
@tsiondebesay1408 Ай бұрын
bezi ayikeledim eshi mare tey
@yeshiDejena
@yeshiDejena Ай бұрын
ሰራሽለት ግን አሳዘነኝ
@martasolomon582
@martasolomon582 Ай бұрын
ጌታ በልጅ ይባርካቹ በምን አረጋጋሽው አሳዘነኝ በጣም
@SamrawitDesta-ql8go
@SamrawitDesta-ql8go Ай бұрын
ስታምሩ ስክን ያላቹ ጥንዶች ወደ50kጉዞ
@user-cl8pw8fp1e
@user-cl8pw8fp1e Ай бұрын
ሰቀላ ሾላይማ በውነት እዴት እዳሳዘነኝ ጌታ የልባቹን መሻት ያሳካላቹ ሁሉም ሰው የራሱ እቅድ ሀለው ያሰባቹትን እግዚሀብሄር ያሳካላቹ 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🤱
@user-bg5rh4ui4f
@user-bg5rh4ui4f Ай бұрын
አማንየ ደስታዉን መቆጣጠር አቃተዉ ግን😢😢😢😢 አንድቀን ይሆናል አይዞህ 🥺🥺🥺
@Aynalove3382
@Aynalove3382 Ай бұрын
ጀግና ምርጥ ፕራንክ😂😂😂😂
@user-rv7jd8ep8e
@user-rv7jd8ep8e Ай бұрын
ወለሂ አጀቴ ነው ያበለኝ እፉፉፉፉፉ ያራብ ፈጠሪ ይስጠቹህ
@gddg8196
@gddg8196 Ай бұрын
በጣም ደረሰ ትላላችሁ አላህ ይሰጣችሁወለዱ ክበዱ❤
@chaltubulga3504
@chaltubulga3504 23 күн бұрын
Ayideregim
@komaistekle4512
@komaistekle4512 Ай бұрын
ሲያሳዝን እመ ብርሀን በልጅ ትባርካቹ🥰😍
@user-fd7of5jg1q
@user-fd7of5jg1q Ай бұрын
የኔ ማር ወልጂለት አቦ አስለቅሶኝል አባይ ላይ 😢 የኔ ማሮች ወላሂ ዉድድ ❤❤❤❤❤❤❤
@user-bl1wv3dg8c
@user-bl1wv3dg8c Ай бұрын
ባለፈው ሳምንት ላናግራቹ ፈልጌ መልስ አልሰጣቹኝም ፕሊስ ብታናግሩኝ ደስ ይለኛል❤❤
@tiruyatube705
@tiruyatube705 24 күн бұрын
ዋው በቃ ወንድ ልጅ እንደዚህ ቁጡ ሲሆን እንዴት ደስ እንደሚለኝ ግን ሳታረግዥ አርግዣለው ተይ ግን
@Mame-c7d
@Mame-c7d Ай бұрын
በሌላ ቢሆን እደግፍሽ ነበር ግን አዝናለሁ😊😊
@Beniyas33333
@Beniyas33333 Ай бұрын
📌እረረረረረረ እንኳን ፕራንክ አረግሽዉ እሱ ብቻ ማነዉ ፖራንክ አድራጊ ያረገዉ ይሜ ተሳክቶልሻል እሱ ሁሌ እዳስለቀሰሽ አይደል , አንተ ደሞ ፕራንክ ነዉ ስትባል ቡራ ከረዮ አትበል ቀለል አርገዉ በጣም ኖርማል ፕራንክ ነዉ ያረገችህ😂😂😂😂
@emoydseta2899
@emoydseta2899 Ай бұрын
😢ውይይይ😢አይዞን፡ትወልዳላችሁ፡ጌታኮ፡መልካምነው❤❤በቀጣይ፡ቤድዮ፡ጠይቅልን፡ስት፡መውለድ፡እደምትፈልግ❤🥰😍💋💞
@noelkiyanoelkiya1992
@noelkiyanoelkiya1992 Ай бұрын
Yene enat sewedsh ❤
@user-ve5nq6ry1c
@user-ve5nq6ry1c Ай бұрын
ኡፍፍፍፍፍፍ 😢ቅስሙን ነው የሰበርሽው 💔😢
@user-wh5bv1uh4h
@user-wh5bv1uh4h Ай бұрын
ጌታ ይባርካቹ
@abdullaw6274
@abdullaw6274 Ай бұрын
እግዚአብሄርበልጅይባርካችሁ❤❤❤❤❤❤❤❤
@Selina6648
@Selina6648 Ай бұрын
ምን ያሰጠለኛል ሃበሻ ላይ ቤቢ ቤቢ ሰሉ ኢጪጪጪ እኔ በጣም ነው አንጀቴን የበላኝ አባይ ቲቪ ላይ አይቼው በጣም መልካም ልጂ ነው አሰቀለቅሶኛል እዛ ላይ ልጂ የእግዚአብሔር ሰጦታ ነው ልጂ በልጂነት ነው አንቺ ብልህ ሴት ነሺ ሁሉንም ነገር ከልጂ ጋር ይሰተካካላል ልጂም የራሱን እድል ይዞ ነው የሚመጣው ደግሞ በቂ ነገር እንዳላችሁ አውርታችኋል አባይ ቲቪ ላይ በዚህ ግዜ በዚህ እንዴሜሺ ነው መውለድ ያለብሺ አሁን ላይ ነው ትልቅ ወጣት ነሺ
@persistence.3322
@persistence.3322 Ай бұрын
ለምን ቤቢ ያሰጠላሻል ሁሉ !! የራሱ ፍላጎት አለዉ!!😅
@Selina6648
@Selina6648 Ай бұрын
@@persistence.3322 maryamin enja Ethiopiawiy sim behon yemiretale enga hule geza kenchochi meqorechi yedebengale betlye ena 😂
@user-wy6ik8jm1t
@user-wy6ik8jm1t Ай бұрын
ኧረ ደስታውን አታጨልሚበት በጌታ ወይኔ ጉዱን አላወቀ ግን ጌታ ባርኮ ይስጣቹ ግን በቃ ይቻለው እሡ ብቻ ነው።ፖራንክ የሚያደርገው ይበለው ግን ውለጅለት
@user-zy9xn7pk8k
@user-zy9xn7pk8k Ай бұрын
በእውነት በዚህ አይቀለድም እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@ToybaT_qv9zo
@ToybaT_qv9zo 24 күн бұрын
ውይ ሲያሳዝን😢😢😢 አይ መቲ
@Roza-od7ky
@Roza-od7ky 22 күн бұрын
ያለቀልዱቀልድ ጥሩአይደለም😢😢😢😢😢😢
@TizuNigussie-wy3my
@TizuNigussie-wy3my Ай бұрын
ሲጀመር ባለፈው ምን እንደሚያደክማት አላውቅም ስትል ጠርጥሪያለሁ ማርገዟን 😅
@AlmazHaile-s8j
@AlmazHaile-s8j Ай бұрын
ውይ በናትሽ እደዚህ አታድርጊ ለልጅ ያለውን ስሜት እውነት ያርግላችሁ እና በልጅ ይባርካችሁ
@user-uo4ve8tf7v
@user-uo4ve8tf7v Ай бұрын
ልጁግን እዴትነዉ እማምረዉ በፈጣሪ የሆነ ያስቴር ሙዝቃላይ ያለዉ ፀይም ዘለግ ያለዉ የሰፋዉ ደረቱ ሳየዉ እሚሰማኚ ስሜት ታቀፊ ታቀፉ ነዉ እሚለኚ ትክሻዉና ደረቱ የሚስትክ ቅርፃ ሳምር በስምአብ
@user-ow9ep2fx4o
@user-ow9ep2fx4o Ай бұрын
inda ine yemiwadachu sew yelam taaraku babizu❤❤❤❤❤❤❤❤
@kalkidankat6222
@kalkidankat6222 Ай бұрын
Zare degmo endet endamarebachu anchi lemtskiw yene meshkormem eko new migermegn siwedachu yene fkroch ❤alkashit
@roozhroozh
@roozhroozh Ай бұрын
የምር አሳዘነኝ አይ መውለድ አለባቹሁ ልጂ የራሱ በረከት ይዞ ይመጣል
@felekugelaye6750
@felekugelaye6750 Ай бұрын
ኦፍ የኔ አባት ጌታን በጣም አሳዘነኝ 😢😢😢😢 ፈጣሪ ለአንተ ያለው አይቀርም 😢😢😢😢😢
@user-kh5sw2my5n
@user-kh5sw2my5n Ай бұрын
ምስኪን አሰዘናኝ ኡፍፍፍፍ መናቹም ቢሆን ያበሎቻቹን ያምስቶቻቹን ስሜት እያወቃቹ እንዲ አተርጉ
@user-fw5sq9fd3h
@user-fw5sq9fd3h Ай бұрын
በዚህ ይቀለዳን ኡፍፍፍ ሲያሳዝን ልጁ😢😢
@nayigachris5689
@nayigachris5689 Ай бұрын
የድበራለ እኳን እሱ እኔ ራሱ ድሰ በሉኘ ነበር😢😢😢❤❤
@labeba3450
@labeba3450 Ай бұрын
በጣምነዉየምታምሩትአላህይጠብቃችሁ🎉🎉🎉🎉🎉
@buruki4864
@buruki4864 Ай бұрын
ውይን 😢በቃ ዉላዱ ክባዱ 🥰
@Fufu-vt9pt
@Fufu-vt9pt Ай бұрын
ዱብሼ ስወድሺ እሩታየን አደራ እደ እህትሺ ህያት🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@tsehaytekle3265
@tsehaytekle3265 Ай бұрын
Geta hiwetachun be feker yetemola yadregelachu ❤❤❤❤
КТО ЛЮБИТ ГРИБЫ?? #shorts
00:24
Паша Осадчий
Рет қаралды 1,6 МЛН
艾莎撒娇得到王子的原谅#艾莎
00:24
在逃的公主
Рет қаралды 52 МЛН
ታገቢኛለሽ ወይ
21:43
Eyobel tube-እዮቤል ቲዩብ
Рет қаралды 187 М.
Jam Family [ አማን እና መቲ ]
10:05
Jara tesfaye official
Рет қаралды 2,1 М.
ምሳ ግብዣ በቤታችን
25:37
Yoadan X Sweet
Рет қаралды 282 М.
🔴ይቅርታ ጠየቀች 🔴የፀቡ ታሪክ
24:38
JAM family
Рет қаралды 41 М.
КТО ЛЮБИТ ГРИБЫ?? #shorts
00:24
Паша Осадчий
Рет қаралды 1,6 МЛН