እራስን ማወቅ (Self-awareness) with Salsawi Girma

  Рет қаралды 10,927

AMEN MINISTRY AMHARIC

AMEN MINISTRY AMHARIC

Күн бұрын

“እግዚአብሔር ለእያንዳንዳችሁ በሰጣችሁ እምነት መጠን ራሳችሁን በአግባቡ መዝኑ እንጂ፣ ከሆናችሁት በላይ ራሳችሁን ከፍ አድርጋችሁ እንዳታስቡ በተሰጠኝ ጸጋ እያንዳንዳችሁን እመክራለሁ።”
‭‭ሮሜ‬ ‭12:3‬ ‭

Пікірлер: 6
@lyonnaise6395
@lyonnaise6395 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይባርካችሁ . እጅግ የሚገርም ትምህርት ነው . ይሄ ዛሬ የተነሱትና የነካካችሁት "ማንነት" አስደናቂ አገላለፅና ስሜቴን እየነካ ነበር የምሰማው ማልቀስ እፈልግ ንበር , አዝን ነበር , ይገርመኝ ነበር, ዋዉ ብዬ ነቃ ብዬ እየተደሰትኩኝ ነበር . በትክክል እራሴን እንዳውቃት አደረጋችሁኝ . በተለይ ሊያማችሁ ( ያማል ) ይችላል ስትሉ እንደምረዳው ነገሩ ወደኇላ ስለሚወስደን ብዙ ነገራችንን ስለሚነካ .. ነው ብዬ አስባለሁ ግን በትንሹ ያበክርስቶስ የነበረን ሀሳብ በኛ እንዲሆን ስናስብ ( ስንጀምር ) በጣም ከባድ ሆኖ አልቅሼ አውቃለሁ ከስው ጋር ባለኝ ግንኙነቶች እና አስተሳሰቤን ሲነካብኝ አሁን ያለሁበትን በራሴም በሰው ያለውን መልኬን አኗኗሬን ሊያስቀይርብኝ ሲሞክር ስንቴ ፖዝ አደረኩት ፕሮሰሱን . ብቻ ይህ ትምህርት በጣም በጣም አስፈላጊና ሙሽራውን ለመቀበልና ለመዘጋጀት ትክክለኛ መልክ እንዲኖረን የሚረዳንና ዛሬምእውነተኛ የክርስቶስን ሂወት ደስታን ሰላምን እንድናጣጥምም ይረዳናል 😘😘😘👍🏾👍🏾👍🏾😍😍😍😍ወንድሜ ተባረክ በብዙ . አዲስዬ አንቺ እኮ አንደኛ ነሽ 🥇🏆 የምትጋብዥልን ሰዎች so amazing.
@amenministryamharic6556
@amenministryamharic6556 3 жыл бұрын
Bless you Tsehaye, you’re amazing woman of God who always seek to grow more in Christ! You’re a blessing to us all!❤️
@surafelzenebe8682
@surafelzenebe8682 2 жыл бұрын
Wow extremely amazing amazing. You are so blessed
@halimaalhadi2872
@halimaalhadi2872 2 жыл бұрын
Ato salsawi sile Gender yante interpretation yetetatame new?
@belaynagebrehiwot7761
@belaynagebrehiwot7761 2 жыл бұрын
በጣም ጌታ ይባርካችሁ በበዙ እራሴን እንዳይ እንደፈትሺ አዱርጉኞል
@brookxdfvfftafese3757
@brookxdfvfftafese3757 3 жыл бұрын
I m a witness of the lesson that he teaching us
(Part 1)Self Awareness with salsawigirm
50:33
Abegiya NetshantTube
Рет қаралды 1,5 М.
English or Spanish 🤣
00:16
GL Show
Рет қаралды 17 МЛН
Will A Guitar Boat Hold My Weight?
00:20
MrBeast
Рет қаралды 128 МЛН
Brawl Stars Edit😈📕
00:15
Kan Andrey
Рет қаралды 5 МЛН
ጤናማ ትዳር፣ ደስተኛ ወላጆችና የበቁ ልጆች
1:46:03
AMEN MINISTRY AMHARIC
Рет қаралды 2 М.
የናርሲሲስቲክ የስብእና ህመም (Narcissistic Personality Disorder)
6:22
Mental wellness የአእምሮ ጤና
Рет қаралды 3,6 М.
ሰው የመሆን ትርጉሙ
4:20
Salsawi Girma
Рет қаралды 314
Self Awareness | ራስን ማወቅ
9:56
Ziena Bogale | ዜና ቦጋለ
Рет қаралды 13 М.
RJ Neena Session ME Warriors
1:00:36
Mind Empowered
Рет қаралды 335
English or Spanish 🤣
00:16
GL Show
Рет қаралды 17 МЛН