🔴ራሳችንን የምንለውጥበት ድንቅ ትምህርት | እንንቃ | አባ ገብረ ኪዳን ግርማ | Aba Gebrekidan New Sibket 2024 @AryamMedia

  Рет қаралды 139,842

አርያም ሚዲያ - Aryam Media

አርያም ሚዲያ - Aryam Media

Күн бұрын

Пікірлер: 203
@Aaa-h5v2f
@Aaa-h5v2f Күн бұрын
አሜን ፫ቃለ ሕይወት ቃለ በረከት ያሰማልን አባታችን ከዚህ በላይ የሚያገለግሉበትን እድሜና ጤና ይስጥልን እግዚአብሔር አምላክ ይስጥልን እኛንም ማስተዋልን ያድለን
@tdtadesse547
@tdtadesse547 28 күн бұрын
በስመአብ እኔ እንደዚ አይነት ሆድን የሚያላውስ ህሊናን የሚያስደነግጥ ትምህርት ሰምቼ አላውቅም አባ ገብረኪዳን የወንጌል ገበሬ ቃለ ሕይወት ያሰማልን ክቡር አባታችን እድሜ ይስጥልን
@MareshetLakewu
@MareshetLakewu Күн бұрын
አባታችንቃለህይወትያሰማልን
@AbrahamMakurya
@AbrahamMakurya 5 күн бұрын
አባታችን እድሜና ጤና ይስጥልኝ
@AbrahamMakurya
@AbrahamMakurya 5 күн бұрын
የጌታችን የኢየሱስ ክርስቶስ እውቀት ይፍሰስቦት አሜን አሜን አሜን❤❤❤
@QmtQmt-z9j
@QmtQmt-z9j Күн бұрын
ቃለሂወትያሰማልንአባታችን እድሜና ጤናይስጥልን❤❤❤❤❤❤❤❤
@AbrahamMakurya
@AbrahamMakurya 5 күн бұрын
የጌታችን የኢየሱስ ክርስቶስ እውቀት ይፍሰስቦት አሜን አሜን አሜን❤❤❤ 13:59
@MahletChekole
@MahletChekole 10 күн бұрын
የኔ አባት ምንም ቃል የለኚም በ እውነት ቃለ ሂወት ያሰማልኝ 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@DyCh-e4s
@DyCh-e4s 17 күн бұрын
አቤቱ አምላኬ አደራህን ይቅርታህ የበዛነውና ይቅር በለኝ😢😢😢😢😢
@danmar8071
@danmar8071 Ай бұрын
አቤቱ ጌታችን አምላካችን ሆይ ከዝንጉነት፥ ከስሜታዊነት፥ከአሉባልታ፥ከሰማ በለው፥በደነዘዘ አእምሮ ሆነን በደመ ነፍስ ዝም ብል ማስተዋልና ልዑል እግዚአብሔር አምላክን መፍራት ከሌለበት መጨረሻው ጥፋት ከሆነ አምላካችንን ከሚያስዝን ከንቱ አካሄድ በምሕረትህ ነጻ አውጣን፥በቀናውም የአንተ መንገድ መጨረሻዋ ህይወት በሆነች መንገድ እንድንሄድ ከፊታችን ቅድም እኛም እንድንከተልህ እርዳን በቸርነትህ ተራዳን። ሊቀ ሊቃውንት ቆሞስ አባ ገብረኪዳን አባታችንን ቃለሕይወትን ያሰማልን።
@hannateclemariam7510
@hannateclemariam7510 Ай бұрын
ቃልህዎት ያሰማልን አባታችን🙏 የሚገርም ትምርት ነው! ክራስህ ጋር የሚያነጋግር ትልቅ ትምርት ነው🙏ደጋግመን ብንሰማው፡ አቤት እንዴት ሊጠቅመን እንደሚችል። እድሜና ጤና ይስጥልን🙏 አሜን አሜን አሜን🙏
@AddiseAbeba
@AddiseAbeba 20 күн бұрын
ለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይክበር ይመሰገን
@HabibaHabi-fl4yv
@HabibaHabi-fl4yv Ай бұрын
ቃል ህይወት ያሰማልን አባታችን ሊቀ ሊቃውንት አባ ገብረ ኪዳን ከዚህ በላይ የሚያገለግሉበት እድሜናጤና አብዝቶ ይስጥልን እንኛንም ልቦና ይስጠነ እንድንንቃ አየ አባየ ከተቀመጣችሁ ተነሱ ስንባል ቁጭ ያለ ይነሳ ይመስለን ነበር ንስሀን የሰጠ አምላክ የተመሰገነ ይሁን በቸርነቱ ይዞናል ተመስጌን አምላኬ እዚህ ስአት ያደረሰን አሜን አሜን አሜን❤❤❤
@AcsvSbbs
@AcsvSbbs 23 күн бұрын
አሜን፫ቃለሕይወት ያሰማልን አባታችን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን አምላኬሆይ ማስተዋሉን ሰጠኝ ትምርቱን እሰማዋለሁ ማስተዋልየለኝም ተመልሽ ሌላነገር እገባለሁ 😢😢😢😢 የተዋህዶ ልጃች አስቡኝ በፀሉታችሁ ወለተሰንበት እያላችሁ
@AsmilBfs
@AsmilBfs Ай бұрын
የኔ አባት እርሰዎን የሰጠን ፈጣሪ ይመስገን
@BelayHune
@BelayHune Ай бұрын
የዘመናችን ቅዱስ አባታችን ልእድሜዎት እንሳሳለን ኑሩልን ሺአመት ኑሩልን
@YenuGetu
@YenuGetu Ай бұрын
Amen Amen Amen 🙏 🙏🙏🙏🙏🙏🙏❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️
@user-of1uu8pb9fire
@user-of1uu8pb9fire Ай бұрын
ቃል ህይወት ያሰማልን አባ
@alxble6402
@alxble6402 8 күн бұрын
አባታችን ቃለሂወት ያሰማልን
@WeyniWerede
@WeyniWerede Ай бұрын
Abatchn Thank you god blesss💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕Lealem hulu Selami Ystan
@BrhanuKahsay-f1j
@BrhanuKahsay-f1j Ай бұрын
ቃለ ሂወት ያሰመልን እግዛብሄር እድሜ ይስጥልን
@GepI-u6j
@GepI-u6j Ай бұрын
ቃለ ህይወት ያሠማልን🙏 የሠማነውን በልቦናችን ያስቀምጥልን🙏🙏🤲🤲🤲
@ተመስገንጌታየ-ዠ5ኈ
@ተመስገንጌታየ-ዠ5ኈ 6 күн бұрын
ቃለህይወት ያሰማልን ❤❤❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@MeletAbrehaKassa
@MeletAbrehaKassa Ай бұрын
Amen Amen Amen 🙏
@WeyniWerede
@WeyniWerede Ай бұрын
Amen❤❤❤Amen❤❤❤Amen❤❤❤
@Gezayeinatu
@Gezayeinatu 13 күн бұрын
Ameen ameen ameen abba kenyaa ebii kesani nura olee haa buluu waqayyoo sagalee jireenyaa isin haa dhageesisuu ebifamii ❤❤
@alemneshhadi5315
@alemneshhadi5315 Ай бұрын
Kale Hiwet yasemalen erejem edeme ena tena yestelen
@ቤቲጌጡ
@ቤቲጌጡ 13 күн бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማል❤
@tirhastekleweldemikael8480
@tirhastekleweldemikael8480 Ай бұрын
Qale hiwet yesmeslna Abona❤
@LuwamHagos-q7y
@LuwamHagos-q7y 20 күн бұрын
ሰለሙን 1፥1 የሚሆኖው የሆኖው ነው ፥ የሆኖም የሚሆን ነው ❤
@ሶሶኢትዮጵያሶሶኢትዮጵያ
@ሶሶኢትዮጵያሶሶኢትዮጵያ 27 күн бұрын
አሜን 💖❤️💖አሜን ❤️💓💖አሜን ❤️💗❤️💓❤❣️💔❤❣️❤🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹💗💓❤️💖💖❤️💓💓💓
@Djdjjs-y8m
@Djdjjs-y8m Ай бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወትን የሠማልን ተስፍ መንግስተ ሠማያትን ያዉርስል የአገልግሎት ዘመንዎትን ይባርክልን አባታችን ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@etagegnhaile8673
@etagegnhaile8673 Ай бұрын
እነስ አቃተኝ ማመስገን አፌ ብቻ ነው የምያመሰግነው
@BeharuDemisse
@BeharuDemisse Ай бұрын
አባታችን እድሜ ይስጥልን
@LemelemGebeyo
@LemelemGebeyo 16 күн бұрын
ክቡር አባቴ መንገዴን አንዳስተካክል የሚመሩኘ አባቴ ቃለሂወት ያሰማልኝ
@Etagenewu
@Etagenewu Ай бұрын
በእውነት ቃል ሕይወት ያሰማልን እና እንደዚህ አይነት የእግዚአብሔር ቃል የምተመግቡን ዩተበሮች እናመሰግናለን እኛ ሰምተን እንደለወጥ እግዚአብሔር ይራዳን 😭 ከልብ ሆኜ ነው ሰብከት የምሰማው እባክህ አምላኬ በልቤ ሰሊዳ ለይ ፃፍብኝ😢
@hdherhrh6052
@hdherhrh6052 Ай бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን ፀጋውን ያብዛለወት አባታችን
@enkebaber-3905
@enkebaber-3905 22 күн бұрын
Kalehiwotn yasemaln abatachin.
@betelhem-w5j
@betelhem-w5j Ай бұрын
kale hiwet yasemaln abatahnn bdmena betsega ytebkln❤❤❤❤❤❤❤😢😢😢😢😢
@AlmassAlbb
@AlmassAlbb Ай бұрын
ቃለ ህይወትይሰማልን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@GYr-bh8he
@GYr-bh8he Ай бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ እይወት ያሰማልን አባታችን እኛንም ለንስአ ሞት ያብቃን አሜን❤❤❤
@HabtamuYedemie
@HabtamuYedemie Ай бұрын
አባታችን ቃለ ህይዎት ያሰማልን
@DawitSitotaw-c4w
@DawitSitotaw-c4w Ай бұрын
ለንስሐ ያብቃን አባቴ ለማዳመጥ ያብቃን
@LuckyThrone-pb1kw
@LuckyThrone-pb1kw Ай бұрын
Amen Amen Amen! kale hiwet yasemalin ,rejim Edimea ena tina yistot Medhanialem.
@chth9545
@chth9545 29 күн бұрын
ቃለ ሕይወት ን ያሠማልን አባየ❤❤❤❤❤
@mesraklisanework5446
@mesraklisanework5446 20 күн бұрын
አምላክም ይዋሻል(2) ይዘንባል ስንለው ደምኖ ይሸሻል😢😢😢❤❤❤😊😊😊
@genetsiyum-x7d
@genetsiyum-x7d 26 күн бұрын
Kale hiywot yasemalin beedme betsega yitebkilin❤❤❤❤❤
@NatalooHykal
@NatalooHykal Ай бұрын
አብተቺነ ቀልህወቴ የሰመለኔ የኔ አብቴ 🥰🥰🥰🥰🥰አድሜ ከሸነገረ የሰሾት
@etagegnhaile8673
@etagegnhaile8673 Ай бұрын
አበቱ ሁለም እናመሰግናለን
@BirhaneAbay
@BirhaneAbay Ай бұрын
ቃል ህይወት ያሰማልን ኣባታችን ❤❤
@fggh6526
@fggh6526 Ай бұрын
Amen (3)❣️🙏🙏 kale hiyet yasemalinn abatachin bereketachew yiderbnnn😢❤❤❤❤❤
@AsryNagash
@AsryNagash Ай бұрын
አሜን❤❤❤❤❤
@ፍቅረሰው
@ፍቅረሰው Ай бұрын
የኔ ከባት
@mesraklisanework5446
@mesraklisanework5446 20 күн бұрын
ወሂበ መልዓክ ወለተ መድህን ትርሲተ ወልድ ሰይፈ መልዓክ ፍትህ ድንግል ሒሩተ ሥላሴ እህተ ጊዬርጌስ እህተ ሚኪኤል ቃለ ፅድቅ ሰይፈ ሥላሴ አምደ ሚኪኤል ለሀገሬትነ ኢትዬጰይ 🎉❤
@ElmiKemaw
@ElmiKemaw Ай бұрын
እግዚአብሔር በቃለለወንጌሉ ያንቀመኘ እኔማ ብሶብኘል😢 አባቴ ቃለሕይወትን ያሠማልን❤❤
@yen-sf6lz
@yen-sf6lz Ай бұрын
Abatachin edemena tena yesitelen kale hiwoten yasemalen
@LouatLouat-n9v
@LouatLouat-n9v Ай бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃሌ ሂወት ያሰማልን ጸጋው ያብዛላቹ አባታችኅ ተባረኩ❤❤❤
@IehdjDjdhs
@IehdjDjdhs Ай бұрын
Beewunet abataxhin kalehywet yasemaln❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤😊😊😊😊😊
@SalamaSalam-r8r
@SalamaSalam-r8r Ай бұрын
የኔ አባት እድሜ ከጤና ያድልንን ❤❤❤
@kamircudaba8588
@kamircudaba8588 Ай бұрын
ቃለህይወት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልህ በድሜ በጤና ያቆይልን አሜን🥰🥰
@LouatLouat-n9v
@LouatLouat-n9v Ай бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃሌ ሂወት ያሰማልን እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥልን ለአባታችን❤❤❤❤
@GgFc-t8e
@GgFc-t8e Ай бұрын
❤❤❤እግዚአብሔር ጤና ይስጥልን አባታችን
@Heedim-rw4rq
@Heedim-rw4rq Ай бұрын
ቃለ ህይወት ያስማልን አባታችን በውነት❤❤❤❤❤
@Setna1312
@Setna1312 Ай бұрын
አሜን አባታችን ቃለህይወትን ያሰማልን በዕድሜ በጤና ያቆይልን።
@mulatuhailegabrel
@mulatuhailegabrel Ай бұрын
ameeeeeeeeeeeeeeeen
@SalamhAbraha
@SalamhAbraha Ай бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃል ህይወት ያስማልን
@haymanotmelese8120
@haymanotmelese8120 Ай бұрын
እዴሜና ጣናይስጥልን እናተን አያሳጣን እደቸርነቱ ቃለህይወት ያሰማልን 🙏🙏🙏
@BeyuZewde
@BeyuZewde Ай бұрын
ቃለሂወት ያሰማልን
@AsrteNagese
@AsrteNagese Ай бұрын
ቃል ይወህት ያሳማልን ረጅም እድሜ ጤና ይስጥልን
@GeniTilahun
@GeniTilahun Ай бұрын
አባታችን ቃለሕይወት ያሰማል ን በድሜበጤና ይጠብቅልን
@saramedeber2754
@saramedeber2754 23 күн бұрын
አባታችን ቃላት የለኝም እድሜ ከጤና ጋር ያድልልን 🎉🎉🎉🎉🎉
@tadessegebregiorgis891
@tadessegebregiorgis891 Ай бұрын
አባታችን በረከትዎ ይድረሰኝ
@MmMm-c3h5v
@MmMm-c3h5v Ай бұрын
አሜን አሜን አሜን
@tigistmuluken8656
@tigistmuluken8656 24 күн бұрын
ቃለ ሕይወት ያሰማልን ኃይል ያለው ሊለውጥ የሚችል ትምህርት ነው እድሜና ጤናን ይስጥልን አባታችን
@SulaimEtpa
@SulaimEtpa Ай бұрын
እግዚአብሔር ይስጥል ቃለሂይትን ያሰማልን አባታችን❤❤❤
@Marshetyonas
@Marshetyonas Ай бұрын
አባታቸን ቃልህዎት ያስማለን አውነት የአገልገሎት ዘብኖትን ያርዝምልን 🙏🙏🙏
@Heedim-rw4rq
@Heedim-rw4rq Ай бұрын
አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን❤❤❤❤❤❤❤
@Maryamdng
@Maryamdng Ай бұрын
Aminnnnnnn
@aber5403
@aber5403 Ай бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን ድግል ማራም ትጠብቅልን አሜን አሜን አሜን🙏➕🙏➕🙏➕🙏🙏🙏🙏➕➕➕🙏
@muluMulu-ek4sn
@muluMulu-ek4sn 24 күн бұрын
ቃለሂወት❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉
@MaberateBogale
@MaberateBogale 6 күн бұрын
ኦርቶዶክስ የደም ስሬ ናት ❤❤❤
@BizuBersh
@BizuBersh 20 күн бұрын
አባታችን ቃለ ሕይወት ያሰማልን ያገልግሎወትን ዘመን ያርዝምልን ❤❤❤❤❤❤❤
@eshetyehuale8390
@eshetyehuale8390 Ай бұрын
ቃለህይወት ያሰማልን አባታችን በፀሎታችሁ አስቡኝ ወለተ ማርያም እያላችሁ ለንስሃ ያብቃን እግዚአብሄር
@eshetetareke4862
@eshetetareke4862 20 күн бұрын
አቤቱ ፈጣሪየ ልቦና ይስጥን 🙏🙏🙏😢😢😢😢😢😢😢
@genetfeleke4366
@genetfeleke4366 16 күн бұрын
ቃለ ሕይወት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመኖንይባርክሎት🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@alemteklu
@alemteklu Ай бұрын
ቃለህይወት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመናቸውን ይባርክልን
@Asmeretareaya
@Asmeretareaya Ай бұрын
አባታችን እጹብ ድንቅ በልቦናችን የሠረጸ ትምኽርት እድሜዎትን ያርዝምልን
@MuluEmbat-q8f
@MuluEmbat-q8f Ай бұрын
Amen Amen qalhywt yasmaln abatachen xguen ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@daneildaneil6979
@daneildaneil6979 17 күн бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን፡፡
@welansatesfaye5384
@welansatesfaye5384 Ай бұрын
አባታችን ጭካኔ በዛ ምን ያደርጉታል ልቦና ይስጠን!!!
@ጳውለስ
@ጳውለስ Ай бұрын
ቃል ሂወት ያስማልን
@yeshialemmengistu3643
@yeshialemmengistu3643 Ай бұрын
Eninka Eninka Eninka.
@mesraklisanework5446
@mesraklisanework5446 20 күн бұрын
እልልል
@tsehyneshhaile8845
@tsehyneshhaile8845 Ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉
@سلامه-ه1ي
@سلامه-ه1ي Ай бұрын
ኣሜን ኣሜን ኣሜንቃለህወት ያሰማልን እድመና ፀጋዉ ያበዛልን❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@EyuAlemu-g9f
@EyuAlemu-g9f Ай бұрын
🙏🙏🙏
@atsedchala1797
@atsedchala1797 19 күн бұрын
kal hiwot yasemalen
@Addis-ኦርቶዶክሳዊት-wf2kt
@Addis-ኦርቶዶክሳዊት-wf2kt Ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤💙💙💙💙
@DagmawiMelaku-h3x
@DagmawiMelaku-h3x 17 күн бұрын
እንንቃ
@Tewabechmelike
@Tewabechmelike Ай бұрын
kalahiwot Yasamalene abatachen
🛑 || አጥብቀህ ልብህን ጠብቅ | እጅግ ድንቅ ትምህርት በርእሰ ሊቃውንት አባ ገብረኪዳን ግርማ  Aba Gebrekidan New Sibket  2024 #viral
1:51:18
ፈውስ መንፈሳዊ ጣና ቅ/ቂርቆስ ፬ መጻሕፍተ ጉባኤ ሚዲያ Fews Menfesawi
Рет қаралды 826 М.
🔴 የሰጠኸኝን ሥራ ፈጸምኩ || አዲስ እጅግ ድንቅ ትምህርት በርእሰ ሊቃውንት አባ ገብረኪዳን ግርማ || Aba Gebrekidan New Sibket  2023
2:49:56
ፈውስ መንፈሳዊ ጣና ቅ/ቂርቆስ ፬ መጻሕፍተ ጉባኤ ሚዲያ Fews Menfesawi
Рет қаралды 974 М.
Yay😃 Let's make a Cute Handbag for me 👜 #diycrafts #shorts
00:33
LearnToon - Learn & Play
Рет қаралды 117 МЛН
🔴 የዳዊት ልጅ ሆይ ማረን || እጅግ ድንቅ ትምህርት በርእሰ ሊቃውንት አባ ገብረኪዳን ግርማ  Aba Gebrekidan New Sibket  SON OF DAVID
1:40:13
ፈውስ መንፈሳዊ ጣና ቅ/ቂርቆስ ፬ መጻሕፍተ ጉባኤ ሚዲያ Fews Menfesawi
Рет қаралды 410 М.
🔴የተማራችሁትን ወግ ያዙ || እጅግ ድንቅ ትምህርት በርእሰ ሊቃውንት አባ ገብረኪዳን ግርማ || Aba Gebrekidan New Sibket  2022
1:45:44
ፈውስ መንፈሳዊ ጣና ቅ/ቂርቆስ ፬ መጻሕፍተ ጉባኤ ሚዲያ Fews Menfesawi
Рет қаралды 405 М.
🔴 ከሁሉ ታንሳለች ከሁሉ ትበልጣች || እጅግ ድንቅ ትምህርት ርእሰ ሊቃውንት የኔታ አባ ገብረኪዳን ግርማ || Aba Gebrekidan Girma New
2:43:22
ፈውስ መንፈሳዊ ጣና ቅ/ቂርቆስ ፬ መጻሕፍተ ጉባኤ ሚዲያ Fews Menfesawi
Рет қаралды 691 М.