እራሱን አካል ጉዳተኛ አሰመስሎ የሚለምነው የድርጅት ስራ አስክያጅ

  Рет қаралды 372,854

Sile HiwotTV

Sile HiwotTV

Күн бұрын

Пікірлер: 515
@hermelawolde1950
@hermelawolde1950 6 ай бұрын
ከወንጀሉ በዋላ የምትሰጪው ትምህርት ድንቅ ነው እኔ በጣም ኘሮግራምሽን ተከታታይ ነኝ በጣም ነው ምወድሽ ❤ በርቺልኝ የኔ መልካም እህት ከመልክ ከስርሃት ከፀባይ ጋር ያደለሽ ድንቅ ሴት
@Eyob-mz8to
@Eyob-mz8to 6 ай бұрын
😤
@Amina-y4v
@Amina-y4v 6 ай бұрын
አህታቺን ብስራት የሚገርም ትምህርት ነው የምታቀርቢው አላህ ይጠብቅሽ አህታቺን በርቺ
@ኤፍታህወለተሀና
@ኤፍታህወለተሀና 6 ай бұрын
የሚገርም ምክር ነው እናመሰግናል የማዳም ቅመምች ይህ ለእኛ ነው ዛሬን ሳንኖር ለነገ ለምናስብ ( እያሰብን ለምንኖር) በነገራችን ላይ ወዶችዬ እየኖሩ ማሰብና እያሰቡ መኖር የሰማይና የምድርን የሚያክል ልዩነት አላቸው .... ይህን አድርጌ ያንን አድርጌ የሚቀጥለው አመት ሀገሬ እገባለሁ (የመድኃኒአለም ነገ አያልቅ )ያም አመት ይደርሳል እኛ ግን ካለፈው አመት ብሶብን ሌላ አመት እንጨምራል.... ኡፍፍፍ የስደት ኑሮ ምርር ብሎኛል ወላዲቷል
@ተስፋኛዋቢንትኑረዲን
@ተስፋኛዋቢንትኑረዲን 6 ай бұрын
ወላሂ ትክክል ነው ይህ ያኔ ታሪክ ነው አሁኑማ ቤተሳቦቼ ተሰለችተዋል ዘንድሮማ ኢንሻአላህ ብር እዤ በልሄድ እረሴን እዤ እሄደለው
@merrydegena693
@merrydegena693 6 ай бұрын
ምን የመዳም ቤት ቅመሞች ስራቸውን ብቻ እንጂ ይለምናሉ እራሳቸውን እየቀየሩ ??? ማያገናኝ ነገር
@chalaalemu6710
@chalaalemu6710 6 ай бұрын
It’s a sickness
@abadimehari-x2z
@abadimehari-x2z 6 ай бұрын
ወረኛ ሁላ እና ኣትመጭም ወድ እዝች ኢትዮ ምትባል ስኦል
@እማዬኑሪልኝሣይከፍሽዘላለ
@እማዬኑሪልኝሣይከፍሽዘላለ 6 ай бұрын
😢😢😢ትክክል
@beletebelachew3659
@beletebelachew3659 6 ай бұрын
ኑሪልን እህታቺን የምታደርጊዉ ሀገር ማዳን ነዉና የሀገሬ ዓምላክ በሰላም ከነቤተሰብሺ ይጠብቅሺ ::
@MarthaSilkebo
@MarthaSilkebo 6 ай бұрын
አቤት ይህ ሰው ያለበት ሁኔታ በጣም ነው ያሳዘነኘ።ከዚህ ሁሉ ጀርባ ምን እንዳለ ያልገመተ ሰው ኢትዮጵያዊ አይደለም ማለት ነው።እግዚአብሔርን አጥብቀን እንያዝ በፀሎት እንትጋ እኛን እና ቤተሰባችንን እናስመልጥ ።
@danielfeisa3284
@danielfeisa3284 6 ай бұрын
እኔ ከዛሬው ፕሮግራም ብዙ ተምሬያለሁ አመሰግናለሁ ተባረኪ ስነ። ህይወት ህይወቴን ለወጠው 🙏🙏🙏
@Hiwot-b8v
@Hiwot-b8v 6 ай бұрын
ብስራትዬ የተናገርሽው ሁሉ ትክክል በተለይ መጨረሻ ላይ ያልሽሁ ልክ ነው ትልቅ ትምህርት ነው በተለይ ስለገንዘብ የሰጠሽን አመለካከት በጣም ጥሩ ነው👍👍👍
@ወዲክፍላይ
@ወዲክፍላይ 5 ай бұрын
ትጽብይ ኢና ከኣ ጸኒሕና ድቃስና ገዲፍና ብዝኾነ ጽባሕ ክንጽበ ኢና thank you Eri TV🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷
@marelermias
@marelermias 5 ай бұрын
በአሳዛኝና መሰል ጉዳዮች ድግግሞሽ አዕምሮሽ እንዳይጎዳ እየተጠነቀቅሽ። ምርጥ ፕሮግራም ተባረኪ።
@EshetuChabo
@EshetuChabo 5 ай бұрын
@@marelermias አነብቤኻለኹ ሽግግሮሽ ትራንሥፈረንሥ አደል..ኹሌም ቀናና በጎ ማሠብ የተሻለ ነገን ለሠዉልጅ በሙሉ ያጎናፅፋል
@desalegnsherkabu8261
@desalegnsherkabu8261 5 ай бұрын
ጎበዝ ልጅ :: አስተማሪ ነሽ እህታችን:: ዕግዚዖ መሀረነ ክርስቶስ፡፡ይህም ከሰው ልጆች ባህሪ አንዱ ክፍል ሊሆን ይችላል፡፡ በበሽታ አመኻኝተን አድበስብሰን ሳናልፍ ከእንዲህ አይነት የማይጠቅም እና አደገኛ ፍፃሜውም ወንጀል ሊሆን ከሚችል ባህሪ እንጠበቅ፡፡ ስለቪዲዮው አቅራቢዋንና ያገዟትን ሁሉ ፖሊስንም እናመሰግናለን፡፡ እውነት ነው ወይስ ልብ ወለድ እስክንል ድረስ ግን አስገራሚ ሆኖብኛል፡፡
@MeryemAliAhmed
@MeryemAliAhmed 6 ай бұрын
ኦፍ እደዉ ምን ላድርግሽ ሁሌ ድምፅሽ አገላለፅሽ ምክርሽ በጣም በጣም ቆጆ ነዉ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@emamaethiopia216
@emamaethiopia216 6 ай бұрын
አቀራረብሽ ደስ ይላል ብስራት❤ በዚህ አጋጣሚ በልመና የሚገኘው ገንዘብ ቀላል አይደለም ለካ ለዛ ነው ሱስ የሚሆንባቸው። እግዚኦ መሃረነ ክርስቶስ ምንም ነገር ሱስ ሲሆን ከባድ ነው
@Sara-o8c1c
@Sara-o8c1c 6 ай бұрын
Selam Bisiriye yene qojo ine yachiin melikt ide e/r qal demisemaw new misemash ketinyawum yagerachiin midiya sile hiwoti bexam wedewalo Achi xibebenya na asiteway set wayim libaam set nesh balish na betesebish tadilew"; yene xafac fexari zemenishin yibarko ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@JainamJainam-j1u
@JainamJainam-j1u 6 ай бұрын
❤❤❤❤❤ እናመሰግናለን የኔዉድ በረች
@MohammedMohammed-wh9tl
@MohammedMohammed-wh9tl 6 ай бұрын
ብስራትዬ ጥሩ ትምህርት ነው እናመሰግናለን አላህ ይጠቅሽ❤❤❤❤
@dawithoma1604
@dawithoma1604 12 күн бұрын
Very educational. Keep going✅
@Zofan-u5w
@Zofan-u5w 6 ай бұрын
የሚገርም ነው መንፈስ ነዉ የሚጫወትበት እግዚሐቤር ይማረዉ
@letebrhanambaye2155
@letebrhanambaye2155 6 ай бұрын
You are right girl
@letebrhanambaye2155
@letebrhanambaye2155 6 ай бұрын
We Love you so much
@shallomandegna1720
@shallomandegna1720 6 ай бұрын
yes
@AzebYohanes-bd2ds
@AzebYohanes-bd2ds 6 ай бұрын
I really like the way u tell the stories. U sounds awesome 😮... don't let anyone else tell the stories. BIG UP !! KEEP THE GOOD THINGS UP ✨
@dawithoma1604
@dawithoma1604 12 күн бұрын
👌👌👌Excellent
@RahelAlemayehu-t4r
@RahelAlemayehu-t4r 6 ай бұрын
❤❤❤❤ Thank you very much Bsrat
@yrgalmebokure8810
@yrgalmebokure8810 6 ай бұрын
THANK YOU SO VERY MUCH. 🙏🙏🙏. Good job 👍 Great 👍 ❤
@Alexybw-i4z
@Alexybw-i4z 6 ай бұрын
አቀራረብሽ መጨረሻዉ ምን ይሆን እያልኩ በጉጉት እንድሰማሽ ጆሮ ገብ በሆነ በድምፅሽ ቅላፄ እያሰዋብሽ ትምህርት ሰጪ የሆነ ትረካሽን እየጣመኝ ነዉ የሰማሁሽ። አንቺ ዉብ ፅድት ያልሽ እርግት ያልሽ እዩኝ እዩኝ የሚያሰብል ደም ግባት ያለሽ ቆንጅዬ ሴት። ( አንቺ የወርቅ ማንኪያ ..የዳይመንድ ሰንሰለት ) ከዚህ በኋላ ከሰር ሰርሽ እየተከተልኩ በምትለቂዉ ትምህርታዊ ቪዲዮ እራሴን አንፅበታለሁ። ❤❤❤ ደሞ ዉድድ አደረኩሽ እጷ እጷ ❤❤❤
@EshetuChabo
@EshetuChabo 5 ай бұрын
@@Alexybw-i4z ጥሩ ሠብዕና የተጎናፀፍክ ቀና ልቦናና ለጋሥ ተክለሠዉነት የተዋኀደኅ ኢትዮጵያዊኛ የምትናገር አኽደዛዊነትሕን [individuation]
@AbebaTewolde-k8d
@AbebaTewolde-k8d 6 ай бұрын
ተባረኪ ጥሩ ምክር ነው አሁንም ቀጥይበት ደስ ይላል የማናቀው አሳወቅሽን ካን በሗላ ብዙ ነገር ነው ያሰብኩትአስተምረሽኛል የኔ ቆንጆ
@zackifle6768
@zackifle6768 6 ай бұрын
Wow yegermal. Great job 👏 good story 👏 👍
@FitfutLeg7577
@FitfutLeg7577 6 ай бұрын
❤❤❤❤❤ ብስራት ገመቹ የኔ ቆንጆ ስወድሽ እሳቤሽና ትንታኔሽ ከእድሜሽ በላይ ሆኖ ይታየኛል እጅግ በጣም እወድሻለሁ ድንግል እመቤቴ ትጎብኝሽ። ጎበዝ በርቺ የኔ ማር🎉🎉🎉🎉
@najahtn809
@najahtn809 6 ай бұрын
Wow አገላለፅህሽ ለሰው የም ገባ❤❤❤🙏🙏🙏
@TigistBeyene-g4p
@TigistBeyene-g4p 6 ай бұрын
ብስሩ እናመሰግናለን ምርጥ ትምህርት ነው
@regibenoah6362
@regibenoah6362 6 ай бұрын
በጣም የሚገርም ታሪክ ነው። ጎበዝ፣ በርቺ ትንታኔሽ በእውነት ይበል የሚያስችል ነው።
@ZebibaBelay-dn4dt
@ZebibaBelay-dn4dt 6 ай бұрын
ኣቀራረብሽ በጣም ኣሪፍ ነው❤
@gamechuasefa3899
@gamechuasefa3899 5 ай бұрын
GOD BLESS YOU MY SISTER
@mestetuBirhan
@mestetuBirhan 6 ай бұрын
በጣም ይገርማል አቀራረቡ ይሄ ልጅ ሲቀረጽ ከቦታዉ ነበርኩ ምርጥ አስተማሪ ፊልም ነዉ፡፡ሰወችይማሩበታል ብዬ ተስፋ አደርጋለሁ፡፡
@Eng.CherinetGosoma-bh6xv
@Eng.CherinetGosoma-bh6xv 5 ай бұрын
በመጀመሪያ ደረጃ የሰው ልጅ ምበላው እና እራሱን ምንከባከበው ከየትኛዉም ሱስ÷ እራሱን እና ትዳሩን ከመዋሽት ነፃ ሲሆን ብቻ ነው:: የዚህ ባለታሪክ physical status የሚያሳየው "ድብን" ያለ ሱሰኛ አንደሆነ ነው በርግጥ በዚህ ዘመን በተለያየ ደረጃ ላይ ያሉ ሱሰኞች ስለበዙ አንድ ሰው ሱሰኛ መሆን ዓለመሆኑን መለየት እጅግ ከባድ ሆኖአል:: በመጨረሻም በ ውስጡ ሠላም ያለው ማንነት ያለው ሰው ምንም በቂ ገንዘብ ባይኖረዉም ሰላም ያለው አለባበስ ÷ሰላም ያለው ጠረን ÷ሰላም ያለው አመጋገብ እና ሰላም ያለው ትዳር ለመምራት ይጥራል ደግሞም ያስታዉቅበታል:: አመሰግናለሁ! Eng. Cherinet Gosoma
@asterweldegibrial1625
@asterweldegibrial1625 6 ай бұрын
ማሜ እናመስግናለን ሚዛናዊ ሰው መሆንህ ለዚህ ነው በርታ አስተማሪም አራሚ የሆነ ምክር
@ZainabZeynu
@ZainabZeynu 6 ай бұрын
ሱበሃን አላህ ያዝልኝ ስለው ፈተው ለቀቀው አለ ስት አይነት ሱሱ አለ እሄ ስግብግብነት ነው። አላህ ይጠብቀን ያረብ የለት ጉርሴን አታሰጠኝ ከነ ልጆች ያአላህ
@ደላይሰላም-ፀ7ሰ
@ደላይሰላም-ፀ7ሰ 6 ай бұрын
ትልቅ ትምህርት ነው ሰላምሽ ይብዛ መሰረት የቐንየልና።
@eteneshgeberemichael5630
@eteneshgeberemichael5630 6 ай бұрын
Good job, sister. Always show as good honst history. Thank you for everything ❤️. Have a nice blessed one 🙏 God blessed all countries.
@Sane-mf4ux
@Sane-mf4ux 5 ай бұрын
ወይ ፈጣሪ ይቅር ይበሎ😢😢😢
@MuhammadAli-yf3cx
@MuhammadAli-yf3cx 5 ай бұрын
ጀግና.ሰውነሽ.ለምሰጪን.አቂመረጃ.እናመሰግናለን.በርቺ
@Biruktimasresha
@Biruktimasresha 6 ай бұрын
አቤት እግዚኦ ስንት ጉድ አለ አቤቱ አምላኬ በጉልበቴ በላቤ እንዳድር ስላደረከኝ አመሰግንሀለው ፍፃሜዬን አሳምርልኝ አባቴ ልቦና ይስጣችሁ
@kutkut-o9x
@kutkut-o9x 6 ай бұрын
ትክክል ነሺ❤❤❤❤❤
@mamTesfaye
@mamTesfaye 6 ай бұрын
በጣም በጣም ለመስማት አጓጊ አርገሽ ነው ምታቀርቢው😮❤❤❤
@SebleMesfin-c4t
@SebleMesfin-c4t 5 ай бұрын
ውይ የብዙ ሰው ህይወት እየነካሽ ነው የኔ ቆንጆ
@hayatomar4575
@hayatomar4575 6 ай бұрын
ሱበሀን አላህ አላህ መጨረሻችንን ያሳምርልን
@UMUELHMTUBኡሙእልሀምቱዩብ
@UMUELHMTUBኡሙእልሀምቱዩብ 6 ай бұрын
ደሚሩኝማ እስት
@ShDh-vx8ku
@ShDh-vx8ku 5 ай бұрын
አሚን
@LiliLili-xm8mj
@LiliLili-xm8mj 5 ай бұрын
በጣም ልክ ነሽ ግን
@MaryoMichael
@MaryoMichael 6 ай бұрын
ልክነሽ አፌቁርጥ ይበል❤❤🎉🎉ብስርዬ
@ጨዋሴትከላይነውየምትሰጠው
@ጨዋሴትከላይነውየምትሰጠው 6 ай бұрын
አቀራረብሽ እንደ ቸኮሌት ይጣፍጣል Good Job
@EnateArsema
@EnateArsema 6 ай бұрын
በጣም የእውነት ጎበዝ ናት ከልቧ ነው የምትሰራው❤❤❤❤❤
@FitfutLeg7577
@FitfutLeg7577 6 ай бұрын
ከዚህ ህመም እግዚአብሔር ይጠብቀን አሜን። ገራሚ ታሪክ ነው
@አለምገራሚ
@አለምገራሚ 6 ай бұрын
አንቺ ልጅ አቀራረብሽ ምክርሽ ለራስሽ ያለሽ ክብር ስወድሽ ይህ ሰውየ ግን ፀበል ያስፈልገዋል ወዶ አይደለም በሽታ ነው
@ነኝየድኔተማሪ
@ነኝየድኔተማሪ 6 ай бұрын
❤❤❤❤
@ነኝየድኔተማሪ
@ነኝየድኔተማሪ 6 ай бұрын
❤❤❤
@mekedes4jesus
@mekedes4jesus 6 ай бұрын
ሰው እንዴት ሙሉ ጤንነት እያለው ፣ ጥሩ ስራና የገቢ ምንጭ ኖሮት ሰላማዋ ቤተሰብ እያለው እንዲህ ዐይነት ፀያፍ ስራ ይሰራል? እግዚአብሔርን የማይፈራ ሰውን የማያፍር ደፋር ሰው ነው።በዚሁ ዘመን ሰውጤንነት ባጣበት ዘመን በራስ ላይ ሟሟረት?!
@አለምገራሚ
@አለምገራሚ 6 ай бұрын
@@mekedes4jesus ይህ የመናፍስት በሽታ እኮ ነው ባይሆን ኖሮ ገንዘቡን ይጠቀምብት ነበር በሆነ ምክንያት እርኩስ መንፈስ አድሮበት ነው ይህ ሰው እስር ሳይሆን እክምና ነበር እሚያስፈልገው በእምነቱም ስፆሎት ፀበል ስግደት ሚስቱ ብሆን አላሳስረውም እረደዋለሁኝ እንጂ
@mekedes4jesus
@mekedes4jesus 5 ай бұрын
@@አለምገራሚ ትክክል!
@oromtitiiibrahim1238
@oromtitiiibrahim1238 6 ай бұрын
😂😂😂😂😂በጣም የቅርብ ቤተሰቤ በዚ ሱስ ተጠቃብኝ አደባባ እየወጣ ባይለምንም በቃ አሮጌ ልብስ ይወዳል ገንዘብ ይወዳል እርግጠኛ ነኝ የቤተሰቡን ሁኔታ የማያቅ ሰው ደሀ ብሎ ልቡ እራርቶ ይሰጠዋል 😢😢😢ደከመን ሰለቸን አሮጌን ጣል ያለክን እጠብ አሳጥብ ...እያለን አረጀ የሰማይ አምላክ ብቻ ያውቃል ሁሉን ችግር ነው
@sosenabirhanu3085
@sosenabirhanu3085 4 ай бұрын
ብስራትዬ ጥዑም አንደበት❤❤❤
@sussegemsmean7064
@sussegemsmean7064 6 ай бұрын
ጎበዝ የሆንሽ ልጅ ትክክል ነሽ።
@selemonweldegebriel2085
@selemonweldegebriel2085 6 ай бұрын
This is very very nice advice and Beautifull program all the time I follow u Riley I like 👍 Tankyou for cooperation BESERAT GEMAHU I agree by this performance.
@meskeremgirma2507
@meskeremgirma2507 6 ай бұрын
በጣም የሚገርምታሪክ ነው ለማመን ይከብዳልአላማው ምን ነበር
@abebateklemariam4929
@abebateklemariam4929 6 ай бұрын
አንቺ፡ልጅ፡በጣም፡አነጋገርሽ፡በእርጋታ፡ደስትያለሽ፡ተባረኪ፡ 9:24 9:29
@Mekedesmesele
@Mekedesmesele 5 ай бұрын
አቦ ምርጥ ነሽ ኡፍፍ ከታሪኩ ጀርባ የምታቀሪቢያቸው መልእክቶች ቡዞቻችነን የሚያንጽ ነው
@Alexybw-i4z
@Alexybw-i4z 6 ай бұрын
የአንደበቶችሽ ፍሬዎች.....ለአእምሮዬ ማርና ወተት ነዉ....🎉🎉🎉❤ ኣቦ ተባረኪ በባልሽ ቀናሁ 😅
@zinayehuberiso944
@zinayehuberiso944 5 ай бұрын
unbelievable please!!? My seawater sister's ❤❤❤❤
@Petruspetrus1
@Petruspetrus1 6 ай бұрын
እግዝኦ መሐረነ ክርስቶስ ምምንተ ማርያም መሐረነ ክርስቶስ ☝☝☝☝☝
@tigisthussen6844
@tigisthussen6844 6 ай бұрын
ወይይ ጉድድድድድ እጅግ በጣም የሚገርም የስነ ህይወት ታሪክ ነው ።ሆሆሆሆ ሆሆ ስንት አይነት ሠው አለ እዝህች ምድር ላይ ?????🤭🤭🤭🤭🤭🤭🤭🤭
@shimelesdejene2265
@shimelesdejene2265 5 ай бұрын
ድርሰት ነው ወይስ እውነተኛ ታሪክ ግራ ገብቶኝ ነው እህቴ
@መሰረትአበራ
@መሰረትአበራ 6 ай бұрын
በጣም ይገርማል የእውነትም ታሟል😢
@SewmehonTubeሠውመሆን
@SewmehonTubeሠውመሆን 6 ай бұрын
ይገርማል ሱበሀን አላህ ይጠብቀን ከደዚህ አይነት ክፉ ተግባር
@SpjooG9u
@SpjooG9u 6 ай бұрын
ከገንዘብ ጋር አንድ ነገር ላስታውሳቺሁ አንድ ወንድሜ የነገረኝን ላካፍላችሁ በተግባር ሁኖ የታየ ነው በወያኔ ጊዜ ሀብታችሁን ለመንግስት አሳውቁ ሲል ነጋዴ ነበረችና ላለማሳወቅ ስትል ብሩን ከውሀ ታንከር ውስጥ አኖረችው ከትቂት ቀናቶች በሇላ ከፍታ አይችውመልኩን ቀይሮ ሲቀጥል እንክት እንክት ይላል በዚሁ መልኩ አመድ ሆነ ሴትዮዋም ወይኔ ብሬ በማለት ሳትጠቀም ከሰረች ብሎ አጫውቶኛል ገንዘብ ማለት ይሄዳል ይመጣል ስለ ዚህ መልካም ስራ እንስራበት ከማለቁ በፊት
@kidistteka2276
@kidistteka2276 3 ай бұрын
enem semchewalhu
@azebmelake6399
@azebmelake6399 6 ай бұрын
Yene jegina set anichy bicha awiry gobez yelibi adiris well done berichy lemisema turu mikiri new ! Medanelem yibarikishe ❤❤❤❤
@militeteklemariam6504
@militeteklemariam6504 6 ай бұрын
Wow what a beautiful story thanks 🙏🏾 for your advice and explanation by the way I love your earrings (ተላል)ይባላል ኤርትራ የብሄረ ትግረ መንአምርና ብሌን ባህላዊ ጉትቻ ነውና በጣም ያምራር thanks 🙏🏾 for everything
@kalkidanmihretu8127
@kalkidanmihretu8127 6 ай бұрын
It is so amazing story
@EphrataMekonnen-v7i
@EphrataMekonnen-v7i 6 ай бұрын
Gobez set bsri ❤❤❤❤
@Tedispecial
@Tedispecial 6 ай бұрын
ሰላም ስለህይወት❤❤❤🎉🎉🎉🎉
@እሙእራውዳልጅንናፍቄ
@እሙእራውዳልጅንናፍቄ 3 ай бұрын
የኔቆጆ በጣምነው የምወድሽ የምከታተለው ፕሮግሪምሽን በጣው እወዳዋለሁ ያስተምሪል ❤❤❤❤❤❤❤❤
@jffhjhgfghjjj2188
@jffhjhgfghjjj2188 6 ай бұрын
አላህከጠላቸውሰራወች ልመና አላህየሚወደውየላይእጆችንእጀየታችእጆችን አደለም አደራህን ያርብ ከንደዝህአይነትቆሻሻ ጠብቀን
@BethlehemNegash-xm9sh
@BethlehemNegash-xm9sh 6 ай бұрын
ብስርዬ ምርጥ አንቺ የአገር ባለውለታ ነሽ እግዛብሄር ከነመለዉ ቤተሰብሽ ይጠብቅሽ እኔ በፈቅር ነዉ የምዉድሽ የማደቅሽ❤❤❤ኑርኝ የኔ ምርጥ
@bogalechdabesa7132
@bogalechdabesa7132 6 ай бұрын
Please keep providing enlightment to the citizens. Who knows, you may creatively change the attitude of so many Ethiopians.
@Getahun-m5f
@Getahun-m5f 6 ай бұрын
ፈጣሪ ሆይ ምን ጉድ ነው
@nigistiberhane9150
@nigistiberhane9150 6 ай бұрын
የሚገርም ነዉ አቤት ተመስገን አምላኬ ብሎ መኖር ጥሩ ነዉ ሚስኪን ሚስቱ እንኴን አልሞተች የመለመን ልምድ አይለቅም አሉ ብዙዎች እናመሰግናለን እህታችን❤🎉🎉🎉🎉🎉
@betelhemgebray7285
@betelhemgebray7285 6 ай бұрын
እግዚአብሔር ይሚወደውን ስራ ነው የምትሰሪው ተባረኪ
@MrmiDlgagi
@MrmiDlgagi 6 ай бұрын
አመሠጊነለን🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉😢😢😢😢😢
@samerashams8673
@samerashams8673 5 ай бұрын
ትክክል ነሸ🙏
@merrydegena693
@merrydegena693 6 ай бұрын
እግዚኦ በጣም ያሳዝናል አልጠግብ ባይ ሲተፋ ያድራል
@legantegkidan8989
@legantegkidan8989 6 ай бұрын
ጥሩ ድራማ ነው
@NerdiAsefa-si2jq
@NerdiAsefa-si2jq 6 ай бұрын
ስራው ይፍረስ መንፈስ ነው ጌታ ኢየሱስ ከዚህ እስራት ይፈተዋል
@SaudiEthio
@SaudiEthio 5 ай бұрын
ጥሩ ደራሢ ነው የፃፈው
@YouTubeMB-z4k
@YouTubeMB-z4k 6 ай бұрын
ከገንዘብ ጋር ያለንን ግንኙነት አለማወቅ. Well said
@Abrahamkiros-t5d
@Abrahamkiros-t5d 6 ай бұрын
መጽሀፍ ቅዱስ ገንዘብን መውደድ የአጥያት ስር ነው ይላል ። ገንዘብ መውደድ ማለት እንደዚ ነው
@gebrehiwethaile4131
@gebrehiwethaile4131 6 ай бұрын
ጥሩ አድርገሽ ነው የተወኖሽው ድራማይ ሊሆን ይችላል ከሚለው ልብወለድ ነው
@argetageneti6495
@argetageneti6495 4 ай бұрын
እንደዝህ ዓይነት ሰዎች የተቸገሩትና አካል ጉዳተኞች እንዳይረዱ ያደርጋል
@ahmedabduslam
@ahmedabduslam 6 ай бұрын
በጣም የምወደው ፕሮግራም ነው ። ግን ግን ባንክ የለም እንዴ....🤔🤔🤔🤔
@rahelamare9877
@rahelamare9877 5 ай бұрын
እውነት ነው ብስሪ ምክሮችሽ ትክክለኛ ነው ቅድሚያ ለራሳችን ማሟላት ያለብንን ሳናሟል ብር ማስቀመጥ ይሄ ጤንነት አይመስለኝም ክፋ መንፈሰ ነው እንደዛሬው አይነት ባለታሪክ አይምሮአተቸው በትክክል እያገናዘቡ አይመስለኝም
@SaraSara-lb2tx
@SaraSara-lb2tx 6 ай бұрын
አሁንኮ የተቸገሩትንም ማወቅ አንችልም ሆሆሆ ምን አይነት ጉድ ነው
@mekelesalemayehu6279
@mekelesalemayehu6279 6 ай бұрын
ሳይሰለቸኝ ነው የምሠማሽ ዋው 🎉
@firehiwotbelay2180
@firehiwotbelay2180 5 ай бұрын
Biseatye. U empower me
@its-mahii9432
@its-mahii9432 6 ай бұрын
Hooo😮 beyesus sim
@negedelemma7021
@negedelemma7021 4 ай бұрын
እግዚኦ መሀረነ ክርስቶስ
@halimaali4383
@halimaali4383 2 ай бұрын
Mogn nw yeteleye account kefto ayaskemitim?
@SenaitSeni-v4f
@SenaitSeni-v4f 6 ай бұрын
Aseteway kumnegere reb yemiset temert new programeshe Geta EYESUS yebarekeshe ehete!!!!!!
@AhmadAhmad-vo7ym
@AhmadAhmad-vo7ym 5 ай бұрын
እውነትነው❤❤❤
@yikunoamlakayalew7961
@yikunoamlakayalew7961 6 ай бұрын
እግዚኦ ማረነ ክርስቶስ
@memeaweke5363
@memeaweke5363 6 ай бұрын
ከዚ በፊት አንድ ታሪክ ሰምቼ ነበር ሴትየዋ ቆንጆ የኔቢጤ ናት ቁንጅናዋን ያየ ባለሀብትም አገባት ምግብ አብሳይም ፅዳትም ዘበኛም ያለው ቆንጆ ቤት መኖር ጀመረች ( ቆንጆ ትዳርም ያዘች ማለት ነው ) ግን.....ምግብ በፈለገች ሰአት እና ጠዋት እየተነሳች ግን ስለ እመብርሀን ብላ ትለምን ነበር : ምግብ ለመጠየቅ ስለመብርሀን ትንሽ ምግብ ብሎ በገዛቤታ መለመን ምን ማለት ነው??ድህነትን መውደድ ማለት ይህ ነው :: እኔ ግን መንፈስ ይመስለኛል::
@lomi-Q9rv
@lomi-Q9rv 3 ай бұрын
ፈጣሪ አዉጣኝ😭😭😭😭😭😭😭😭
@genimulat9858
@genimulat9858 6 ай бұрын
👏👏👏👏👏yegrmal becha merte akrarebe
@wellowello1084
@wellowello1084 6 ай бұрын
አህቴአይዞሽ በርቺ ጎበዝ ነሺ ዉነት አናመስግናለን
@አዳማናዝሬትአዳማ
@አዳማናዝሬትአዳማ 6 ай бұрын
በኢየሱስ ስም😢😢😢😢
«Жат бауыр» телехикаясы І 30 - бөлім | Соңғы бөлім
52:59
Qazaqstan TV / Қазақстан Ұлттық Арнасы
Рет қаралды 340 М.
24 Часа в БОУЛИНГЕ !
27:03
A4
Рет қаралды 7 МЛН
የሙሽራ ወንድሙን ህይወት ያጠፋው ወጣት
1:02:17
ሚሰቱን በቀበቶ የሚገርፈዉ ባል
40:33
Sile HiwotTV
Рет қаралды 344 М.
«Жат бауыр» телехикаясы І 30 - бөлім | Соңғы бөлім
52:59
Qazaqstan TV / Қазақстан Ұлттық Арнасы
Рет қаралды 340 М.