አውሬው በግልፅ ሊገለጥ ጫፍ ደርሷልና ንቁ! ሌሎችንም አንቁ !

  Рет қаралды 9,348

የምፅዓቱ አዋጅ ነጋሪ  Awaj Negari Official

የምፅዓቱ አዋጅ ነጋሪ Awaj Negari Official

Күн бұрын

Пікірлер: 44
@grmamitiku7260
@grmamitiku7260 14 күн бұрын
ነቅተው የሚያነቁ ንቁዎች ዘመናችሁ ይባረክ ።
@FikerFikerkebede
@FikerFikerkebede 14 күн бұрын
ሰላም፡ለእናንተ፡ይሁን፡መምጫው፡የጌታችን፡ደርሶአል፡አሜን።
@IsraelYinges-p9w
@IsraelYinges-p9w 13 күн бұрын
ጌታ እንደተናገር እደሌባ ይመጣል የማንቃት ስራ እየሰራህ ስለሆነ ጌታ ፍፃሜህን ያሳምረልህ ወዳጀ
@abebaseyiume8949
@abebaseyiume8949 14 күн бұрын
የጌታችንና የመድሀኒታችን ፀጋ ይብዛላችሁ የዘለዓለም ወገኖቻችን በርቱ እያነቃችሁን ነዉ
@biniamgunta776
@biniamgunta776 13 күн бұрын
❤ይልቃል አስራት ጥሩ ለሕዝብ የሚሆን ማነቃቂያ እየሰራህ ስለሆነ እግዚአብሔር ይባርክህ🎉
@user-pj5vb7qx3w
@user-pj5vb7qx3w 7 күн бұрын
ጌታ እየሱስ ሆይ ቶሎ ኛ
@MiranAbayna
@MiranAbayna 14 күн бұрын
እየከፋ ስሄድ ግዜው መሸሸግያችን እግዝአብሔር ነው። ጭንቀት ቀርባለችና የሚረዳንም የለምና ጌታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ሆይ ቶሎ ና
@Tetagizaw
@Tetagizaw 14 күн бұрын
እ ውነት ነው ንጉሳች ሊመጣልን ነው
@AnwarTriche-o5d
@AnwarTriche-o5d 14 күн бұрын
ሰላም ለእናንተ ይሁን ጥሩ እይታ ነው
@azebmehari8639
@azebmehari8639 14 күн бұрын
ዘመናቹ ይባረክ ያባቴ ብሩካን በርቱ አበራቱ መልእክታቹ እያነቃን ነው።
@wodehord7063
@wodehord7063 14 күн бұрын
መንፈስ ቅድስ በሰዎችም ተጠቅመ ስለምታነቃቃ አመሰግናለው እኔንም ወንድሞቼና እህቶቼ ሁልጊዜ በምገባን መንገድ በፈለከው መንገድ ተናገረን እርዳን እኔኝ ወንድሞቼን አብዝቶ ባርካችው ፀጋው እጥፍ ይብዛላችሁ❤❤❤
@DeregeDegu
@DeregeDegu 13 күн бұрын
በዚህ ዘመን ላለነው አማኞች ሀሰተኛው ክርስቶስን ለመግለጥ ለማስታወቅ አውሬ ዘንዶ ከማለት የሰላም ኖቤል ተሸላሚ ሊሆን የሚችል ነው።ይህንን ምስቅልቅል የሚፈታ ነውና።
@ahnadahmed6339
@ahnadahmed6339 13 күн бұрын
እግዚአብሔር ይባርካችሁ
@nebeyatkifle2795
@nebeyatkifle2795 14 күн бұрын
Amen Amen amen 🙏🏻 maranata ✝️ 🙌 ♥️
@TSEGAYEG-m2p
@TSEGAYEG-m2p 14 күн бұрын
ተባረኩ
@firehiwotabebe8254
@firehiwotabebe8254 14 күн бұрын
እውነት ነው ጊዜው አልቋል! ስለምታነቃቁን እግዚያብሔር ይባርካችሁ ::
@aklilubashe
@aklilubashe 12 күн бұрын
ኢትዬየያ ከተባረከች በኃላ ይሁን እንጅ ??
@berhanuwebshet5129
@berhanuwebshet5129 14 күн бұрын
በርቱ
@basazin-hb5ow
@basazin-hb5ow 11 күн бұрын
🙏🙏🙏🙏🙏🙏❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️
@jesusisvisaofheaven
@jesusisvisaofheaven 14 күн бұрын
Betam enameseginalen
@MekaduLemu
@MekaduLemu 14 күн бұрын
Higziaber yibarkachu tebareku hinakchun silage tebareku
@Fikirtedebalk
@Fikirtedebalk 13 күн бұрын
🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@ammarsgdg9332
@ammarsgdg9332 14 күн бұрын
ተባረክ ❤️❤️❤️❤️
@demissiekebede22
@demissiekebede22 11 күн бұрын
የጌታ ኢየሱስ መምጣት ለእኛ ለምን አምን ማራናታ ነው በእግዚአብሔር ልጅ ለማያምኑት ግን ቁጣ ነው ተራራም ከበጉ ቁጣ አያድናቸውም።
@dagmawitwakeyo3181
@dagmawitwakeyo3181 14 күн бұрын
Tebarku. Maranata
@ገጀረት
@ገጀረት 14 күн бұрын
GBU 🙌
@amerechakako8104
@amerechakako8104 14 күн бұрын
Bahulu geta Iyesusi yibarkahu ❤❤❤
@israelmiso5552
@israelmiso5552 14 күн бұрын
The only One Solution that is JESUS!!!!!!!!❤
@nardossileahi707
@nardossileahi707 14 күн бұрын
⛪️
@najaiAli-e3m
@najaiAli-e3m 14 күн бұрын
Jesus Christ is Lord God is bless you ❤🙏♥️
@andargachewsiyoum3965
@andargachewsiyoum3965 14 күн бұрын
Geta zemenachun yibark
@aklilubashe
@aklilubashe 12 күн бұрын
እኛ ከሄድን በኃላ ነው አውሬው የሚመጣው የሚሉትን አስተማሪዋች ትምህርት ስታቀርቡ አልነበረም ወዴት ጠኃ ጠጋ ?
@Dream9b
@Dream9b 13 күн бұрын
Putin የ አርማገዶን መሪ ነው ኃይል የ እግዚአብሔር ነው
@jesusisvisaofheaven
@jesusisvisaofheaven 14 күн бұрын
Please libanosn wdma tihonalech yemilewn tiks situgn abatoche❤❤❤
@awajnegariawajnegari
@awajnegariawajnegari 14 күн бұрын
ትንቢተ ዘካርያስ 11 ሊባኖስ ሆይ፥ ደጆችህን ክፈት፥ እሳትም ዝግባዎችህን ትብላ። 2 ፤ የጥድ ዛፍ ሆይ፥ ዝግባ ወድቆአልና፥ ከበርቴዎችም ጠፍተዋልና ዋይ በል፤ እናንተም የባሳን ዛፎች ሆይ፥ ጽኑው ጫካ ተቈርጦአልና ዋይ በሉ።
@AderawEgigu-u7l
@AderawEgigu-u7l 14 күн бұрын
ቡትርፍ 😂😂😂😂
@alemuamare3167
@alemuamare3167 14 күн бұрын
ዝም ብለህ ስማ እምቢ ካልክ ያለቦታህ ነው የገባኸው በኢየሱስ ስም ጮኸኽ ውጣ!
@BerhaneBekele-gh7iz
@BerhaneBekele-gh7iz 13 күн бұрын
Geta yabralachihu ayrfedbachihu
@BerhaneBekele-gh7iz
@BerhaneBekele-gh7iz 13 күн бұрын
Be nohi zemeni endezi denizizew tefu ahunim dinzazew yibka libachihun kifeti geta ywedachiwal
@alemuamare3167
@alemuamare3167 13 күн бұрын
@@AderawEgigu-u7l ሳቅ በኋላ ታለቅሳለህ
@danielmuluneh3100
@danielmuluneh3100 14 күн бұрын
በርቱ
የሶርያ የመፈራረሻዋ የመጨረሻው ምዕራፍ ላይ መድረሷ ታውቋል።
23:30
የምፅዓቱ አዋጅ ነጋሪ Awaj Negari Official
Рет қаралды 2,6 М.
路飞做的坏事被拆穿了 #路飞#海贼王
00:41
路飞与唐舞桐
Рет қаралды 25 МЛН
Леон киллер и Оля Полякова 😹
00:42
Канал Смеха
Рет қаралды 3,6 МЛН
So Cute 🥰 who is better?
00:15
dednahype
Рет қаралды 17 МЛН
ከስህተቷ ያልተማረችው ፈረንሳይ ዳግም በአደባባዮቿ እግዚአብሔርን ተሳደበች።
24:42
በደማስቆ ሶርያ ምን እየተከናወነ ነው ?
23:28
የምፅዓቱ አዋጅ ነጋሪ Awaj Negari Official
Рет қаралды 6 М.
ከቤተክርስቲያንና ከብዙሃኑ ላይ የኮበለለው እሴት እንዴት  ይመለስ?
30:20
የምፅዓቱ አዋጅ ነጋሪ Awaj Negari Official
Рет қаралды 3,7 М.