ምሬ ወዳጆ ወደ ላሊበላ ለሚጓዙ አስቸኳይ መግለጫ ሰጠ| የአረጋ ከበደ መሻር እና አዲሱ መስተዳድር | የአብይ ደብዳቤ| የኢትዮ ሶማሊያ ጦ.ር.ነት በይፋ ተጀመረ

  Рет қаралды 6,582

Ethio247 Media - ኢትዮ247 ሚዲያ

Ethio247 Media - ኢትዮ247 ሚዲያ

Күн бұрын

Пікірлер: 4
@BewketuZewdu
@BewketuZewdu 4 сағат бұрын
ድል ለፋኖ ለፋኖ ዋርከው ይችላል የዘመነ ወንድም የመሳፍንት ልጅና የመከታው ወንድም የአሳምነው ግርፍ❤❤❤❤❤❤
@Asnakech100
@Asnakech100 16 сағат бұрын
የሚያሳዝን ነው፣ ቀዳማዊ ኃይለስላሴ የወሎውን ረሐብ ደብቀው ሕዝብ እንዲያልቅ አላደረጉም፣ ንጉሱ በእውነቱ ያልታደሉ ናቸው፣ በወሎ ድርቅና ረሐብ ያጋጠመው በኛ አቆጣጠር 1965 ነበር፣ በወቅቱ ልጅ ብሆንም የ7ኛ ክፍል ተማሪ ነበርኩ፣ በዚሁ አመት ሕዝቡ ወደ ከተሞች ሲሰደድ የኢትዮጵያ መከላከያ ሰራዊት የእርዳታ እህል የማሰራጨት ስራ ሲሰራ የነበረ ሲሆን በርካታ የምእራባውያን የእርዳታና የሕክምና ቡድኖች በመላው ወሎ ጠቅላይ ግዛት ተሰማርተው ድጋፍ አድርገዋል፣ በዚህም በርካታ ሰዎች ቢሞቱም ከፍተኛ ቁጥር ያላቸውን ዜጎች ሕይወት ደግሞ ለማትረፍ ተችሏል፣ በወቅቱ በገጠር ቀበሌዎች ሳይቀር የእንግሊዝ፣ የፈረንሳይና የጀርመን የአውስትራሊያ እና የሌሎችም ሐገራት ዜጎች የሕክምና ድጋፍ ሲሰጡ፣ አልሚ ምግብና ርዳታ ሲያድሉ፣ አይተናቸው የማናውቀው ሔሊኮፕተሮች እርዳታና መድሐኒት ሲያመላልሱ ይውሉ ነበር፣ 1966 ድርቁ አልፎ እጅግ ከፍተኛ ምርት የተገኘበት፣ የሐገሪቱ የግል ታላላቅ እርሻዎች ሑመራ መተማ ከፍተኛ ሰሊጥ ኤክስፖርት ያደረጉበት ጊዜ ነበር፣ ይህም በታሪክ ተመዝግቧል፣ የሚያሳዝነው ሐቁ ይህ ሆኖ ሳለ ወታደራዊው የደርግ መንግስት በ1967 ንጉሱን በሕዝብ ለማስጠላት ድርቁ ካጋጠመ ከ 2 አመት በኋላ በንጉሱ ላይ አሳዛኝ ፕሮፓጋንዳ ሰራባቸው፣ ራሱ ደርግ ግን በ1977 ለኢሰፓ ምስረታና 10ኛው የአብዮት በአል ሽር ጉድ እያለ ውስኪ ከአውሮፓ በመርከብ እያጋዘ ድርቁን በመደበቅ በመላ ሐገሪቱ አንድ ሚሊዮን ዜጎች በረሐብ እንዲረግፉ አድርጎ አልፏል፣ የሐገራችን ነገር አሳዛኝ ነው፣ የቀ/ኃ/ሥ ግፍ መንግስቱን፣ መለስንና አቢይን አስነስቶ ሐገራችንን ወደብ አልባ ደካማ አደረጋት፣ በዚህ አላበቃም አሁን ደግሞ ሕዝብ በኑሮ ውድነትና ረሐብ እየተሰቃዬ፣ በዘረኝነት እየታገተ፣ እየታረደ፣ በቁሙ በእሳት እየተቃጠለ ሰሚ አጥቶ የ12 ቢሊዮን ዶላር ቤተ መንግስት ዘረኛውና ጨካኙና እብዱ አቢይ አሕመድ እየሰራ ነው፣ የከተማዋንም መላ ቅርሶች በማፍረስ አ/አ ታሪክ አልባ ባድማ ከተማ ሆናለች፣ መቼ ይሆን ከዚህ አዙሪት የምንወጣው? የንጉሱ ስርአት የራሱ ችግሮች ቢኖሩበትም የ 1965 ድርቅ እውነታዎች ግን ከላይ የተጠቀሱት ናቸው ፣ በዚህ ላይ አስተያየት ቢሰጥበት ደስተኛ ነኝ፣ አመሰግናለሁ !!
@Ethio247media
@Ethio247media 12 сағат бұрын
Appreciate 🙏
@mulugetaejigu8003
@mulugetaejigu8003 20 сағат бұрын
ዘንድሮ ቢቀርስ ባያከብሩ ም/ም. ታሪፉም ከአቅም በላይ ነው ለድሮን መግዣ
Массированный удар РФ по Украине в Рождество
1:06
The evil clown plays a prank on the angel
00:39
超人夫妇
Рет қаралды 53 МЛН
人是不能做到吗?#火影忍者 #家人  #佐助
00:20
火影忍者一家
Рет қаралды 20 МЛН