የእኛ ቀናት #19 ዳዊት በድጋሚ አለቀሰ::

  Рет қаралды 183,060

የገኒ ቤተሰብ Reality Show

የገኒ ቤተሰብ Reality Show

Күн бұрын

አኛ ከተስማማን አንቺ ምን አገባሸ ተባልኩ።
#genisfamily #የገኒ ቤተሰብ #RealityShow#እኛ እና እኛ#
+251911452520 My Telegram.Viber and WhatsApp address
የልጅን መክሊት ሙሉጌታን ዩቲዩብ ቻናል በዚህ / @meklitmulugeta1 ሊንክ ገብተው subscribe ያድርጉ።
ማስጠንቀቂያ፡-በየትኛውም መንገድ የዚህን ቻናል ቪዲዮዎች በ Facebook መልቀቅ በኮፒራይት እንደሚያስጠይቅዎና የFacebook ገጽዎም እንደሚያዘጋ መጠቆም ወደናል።
Artist Genet Nigatu Channel
/ @artistgenetnigatu1371
Reality Show channel
/ @realityshow7187
For more information follow our page...
Instagram- @Official_genet.nigatu
Facebook- የገኒ ቤተሰብ Reality show
/ artistsgenet.nigatu
Tiktok- @genet_nigatu#genisfamily #የገኒ ቤተሰብ #RealityShow#የእኛ ቀናት#

Пікірлер: 272
@kideszone
@kideszone Жыл бұрын
በዴቭ ዉጤት ገኒ ስትደሠት እኔ ልጆቼን አስቤ አለቀስኩኝ🤗🤗🤗 ይህ moment የሁሉም ቤተሰብ dream ነው...
@ኢትዮጵያዊነኝ-ዸ7ጀ
@ኢትዮጵያዊነኝ-ዸ7ጀ Жыл бұрын
ዳዊት ዝም ብዬ ሳየው ቤተሰቡንም ሀገሩንም እሚያኮራ ልጅ እንደሚሆን አልጠራጠርም እመቤቴን ውስጤ የሚነግረኝ በቃ ዳዊት ቀለሜ ነው ! እባክሽ ገኒ እገዛሽ እንዳይለየው ።
@_Elroi_
@_Elroi_ Жыл бұрын
ውይ እንደው ዳዊቴ ሁሌ አንጀቴን እንደበላህ ነው የኔ ጌታ እግዚአብሄር ይጠብቅህ! ገኒዬ ምርጥ እናት
@sebletube7412
@sebletube7412 Жыл бұрын
እሮዚ በማሪያም ደምሪኝ
@samriathuobi5288
@samriathuobi5288 Жыл бұрын
ማርያምን እኔ አራሱ አንጀቴን ነው የሚበላኝ ለምን እንደሆነ አላቅም እናት እደለለው ልጅ
@fatumawase
@fatumawase Жыл бұрын
@@sebletube7412 ደምሪኝ
@fatumawase
@fatumawase Жыл бұрын
@@samriathuobi5288 ደምሪኝ
@TubeTube-vf4yb
@TubeTube-vf4yb Жыл бұрын
@@sebletube7412 እህቴ ደምሪይ
@ወለተገብርኤል-ቘ7ፈ
@ወለተገብርኤል-ቘ7ፈ Жыл бұрын
እግዚአብሔር ሁሌም በነገር ካንተ ጋር ይሁን ዴቭ መጨረሻህን ያሳምርህ በርታ ቱቱቱ ብለናል
@yesintiezer9143
@yesintiezer9143 Жыл бұрын
የዚህ ቻናል subscriber እና የ ዳዊት ስብዕና (ጠንክሮ መስራት፣የ እውነት ፍቅር፣ሩቅ አሳቢነት፣አሸናፊነት.......) ከጊዜ ወደ ጊዜ እየጨመረ መሆኑን እየታዘብን ነው ። ፈጣሪ ይባርካችሁ።
@yosephtemesgen1100
@yosephtemesgen1100 Жыл бұрын
Wow geni ባንች ውስጥ ኢትዮጵያን አሳየሽን you are amazing. You are their mother, their sister, their friend, their teacher.... Hulun neger nesh ፈጣሪ ያጠንክርሽ
@hilwa2889
@hilwa2889 Жыл бұрын
ገኒየ የኔ ውድ ዳዊት በጣም ነው የሚያሣዝነኝ ልብ ስስ ነው የኔ ጌታ ሳየው ገና እንባየ ይመጣኛል
@Panda-ch6zs
@Panda-ch6zs Жыл бұрын
Let me tell you something from my experience I am the youngest from my house and both of my siblings are an "A+ "students and I was an average student and most of the time the teachers would come up and starts complaining about my grades to my siblings or they would come up to me and compare me to my siblings like " if you don't understand something why don't you go and ask your siblings? "or "look at your sibling's grade and look at yours"and that hurts SO MUCH I can still feel that pain, those words doesn't motivate me to push harder but they broke me in to small pieces and I want to point out 2 things 1,don't blame Dawit for leuls grade 2,and don't compare leul to Dawit I can asure you that you are hurting his feelings even if they are not visible.... Pls don't hurt your children for some elementary grade bs... Tnx.
@melathailslassie319
@melathailslassie319 Жыл бұрын
Very True
@bright7447
@bright7447 Жыл бұрын
100% true!
@mulugojamanteneh3720
@mulugojamanteneh3720 Жыл бұрын
ገንዬ እጅግ ደስ ትላላችሁ። ሁሌም ደስ ይበላችሁ። የልዑል መምህር ለማስረዳት የተጠቀመችው ቃላት ፈፅሞ ከመምህር ማይጠበቅ ነው። በተለይ 63 ማምጣቱ " ሽኽም" ነው ከማለት ይልቅ ሌላ ገንቢ ቃላት ብትጠቀም መልካም ነበር። አንዳንዴ ልጆቻችን ጥሩ ውጤት ማያመጡት ምክንያት መንስኤው ከልጆችንና ከቤተሰብ ብቻ ሳይሆን ከመምህራን ችግር ጭምርት ነው። ልዑሌ በሚቀጥለው እጅግ ጥሩ ውጤት እንደምታመጣ አያጠራጥርም♥
@TubeTube-vf4yb
@TubeTube-vf4yb Жыл бұрын
እህቴ ደምሪይ
@Christina_Army
@Christina_Army Жыл бұрын
ሸክም eko adelem yalechiw ሼም nw Eko nw yalechiw degmesh simiw ehte
@mulugojamanteneh3720
@mulugojamanteneh3720 Жыл бұрын
@@Christina_Army lyunetu mndnew?
@flowersbaby6983
@flowersbaby6983 Жыл бұрын
Betam bendezich aynet moral bemineku astemariwech yesentu tesma chelmual .wey lebchaw betmekrew eko teru new betesebichu fin anden hetsan shame menamn ayalu moral menkat. Engenim andun betam madnek yetaybachewal.
@emebetbekele2306
@emebetbekele2306 Жыл бұрын
ውይ ዳዊት እግዚአብሔር ሞገሱን ያብዛልህ። ምን አይነት ፍቅር ነው ። ገኒ ታድለሽ
@martamar1829
@martamar1829 Жыл бұрын
ዳዊት በጣም ድንቅ ልጅ ነክ ፈጣሪ ይጠብቅህ ልኡል ቀስ እያለ ይስተካከላል አሁን ልጅነትም ጭምር ነዉ
@meronseyfu1174
@meronseyfu1174 Жыл бұрын
ዴቫ እኔንም ሁሌ ሲያለቅስ እንዳስለቀስኝ ነው ከምር እንደዚህ አይነት ፍቅር እንደዚህ አይነት መተሳሰብ በጣም ታስቀናላችው ገኒዬ በጣም እድለኛ ነሽ በልጆች ተባርከሻል
@betelhemdesalgn7570
@betelhemdesalgn7570 Жыл бұрын
አስለቀሳቹኝ የኔ ጌታ የምር እውነት ቤተሰብ እግዚአብሔር ይጠብቃቹ
@sifenshume7726
@sifenshume7726 Жыл бұрын
ዴቫ የኔ የዋህ ለወንድምህ ባቢ ጥሩ ውጤት እንዲያመጣ ያለህ ፍላጎት በጣም ከፍተኛ ነው የኔ አልቃሻ አይዞህ በሚቀጥለው እንዳንተ ጎበዝ ሆኖ አንደኛ ወቶ ያኮራሃል 🥰ባቢ ደግሞ ወንድምህን አክብረው እሱ የምልህን ስማው ከዛን እንደሱ ጎበዝ ትሆናለህ በተረፈ ወዳችዋለው ክፉ አይንካችሁ 🥰
@ሔለንተስፋዬ
@ሔለንተስፋዬ Жыл бұрын
ገኒዬ ልጆችሽን ስወዳቸው ዳዊት ግን ለኔ ልዩ ነው የኔ ጌታ ቦጅቧጃ አዛኝ እንደ ሴት እንባ እሚቀድመው ጎበዝ ነው ተንከባከቢው የነገው የኢትዮጴያ አስጠሪ ነው ዴቢ በርታ እድግ በል የኔ አንበሳ።💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💚💚💚💛💛💛❤️❤️❤️
@fatumawase
@fatumawase Жыл бұрын
ደምሪኝበቅንነትዋውዋውው😥
@mekdiewasihun3668
@mekdiewasihun3668 Жыл бұрын
የዴቫ መጨረሻ ማየት በጣም ናፈቀኝ የምር ፈጣሪ ይጠብቅህ ወንድሜ
@marthaseyoum7198
@marthaseyoum7198 Жыл бұрын
የአስተማሪዋን አስተያየት በጣም አልወደድኩትም ። ልጅ ተጠንቅቆ ነው ማስረዳት
@ወለተገብርኤል-ቘ7ፈ
@ወለተገብርኤል-ቘ7ፈ Жыл бұрын
የልፋትሽ ዋጋዎች ናችው ገንዬ እግዚአብሔር ለቁም ነገር ያብቃልሽ የዳዊትን እንባ አብሱለት ከምር አሳዘነኝ ባባ እትግት እንዲል ምከሩት በጣም ነው ዴቭ የሚወደው ጥሩ ውጤት አምጥቶ ዴቭን ይካሰው ተባረኩ ሀ0ሌም በፍቅር ያኑኣችሁ
@hanahana2595
@hanahana2595 Жыл бұрын
ገኒ ከልጆችሸ ውሰጥ ዳዊት ብብ ነገር ነው🥺🥺 ለቁም ነገር ያብቃልሸ ልጆችሸን💖🙏
@Eyerusalem_
@Eyerusalem_ Жыл бұрын
ዶቩ የሚገርም ልጅ ነው wow ልብ እሳራፊ የሆንክ ልጅ በጥም ጎበዝ በዚሁ ቀጥል scholarship መሞከር አለበት top schools እንተ ስትጎብዝ ታናሽክም ካንት ይማራል
@mariyamawit
@mariyamawit Жыл бұрын
ዳዊትዬ አታልቅስ በሚቀጥለው ጥሩ ውጤት ያመጣል ሁላችሁም ጎበዞች በርቱ
@duressotesso3082
@duressotesso3082 Жыл бұрын
የኔ ጌታ ለቅሶ አታ ብ ዛ አይንህ ይጎዳል በሆነ ባልሆነ ሳለቅስ አድገ በጣም ጎድቶኛል አይነ ተጎዳ አንጀት ትበላለህ ስታለቅስ ከዝ ቦሀላ ግን አታልቅስ
@evejandi3167
@evejandi3167 Жыл бұрын
ገኒዬ ጀግና እናት ነሽ በጣም ነው ምወድሽ❤️❤️❤️
@ermiyasabebe3232
@ermiyasabebe3232 Жыл бұрын
ዳዊት ጀግና ነህ 💪💪💪
@sebletube7412
@sebletube7412 Жыл бұрын
ኤርሜ በጌታ ደምረኝ
@ermiyasabebe3232
@ermiyasabebe3232 Жыл бұрын
@@sebletube7412 ከምን
@fatumawase
@fatumawase Жыл бұрын
@@sebletube7412 ደምሪኝ
@fatumawase
@fatumawase Жыл бұрын
@@ermiyasabebe3232 ደምሪኝ
@መሲፍቅርከወሎ
@መሲፍቅርከወሎ Жыл бұрын
የኔማር ዳዊት በጣም ነዉ የሚያሳዝነኛ ለምንእደሁ አላወቅም በርታ የኔ ወንድም ትልቅ ደረጃ ትደርሳለህ ኢሻአላህ
@tsion1952
@tsion1952 Жыл бұрын
ገኒ ፕሮግራምሽን አየዋለሁ ለልጆቸሽ ያለሽን መሰጠት እወደዋለሁ የምመክርሽ ግን ልጆችሽን አለማዊ ነገር ላይ ብቻ ትኩረት አድርገው እንዳያድጉ መፀሀፍ ቅዱስን እንዲያነቡ አብራችሁ እንደቤተሰብ ይህንን እንድታደርጉ ምክሬ ነው።
@weynshetendris1414
@weynshetendris1414 Жыл бұрын
ዳዊት ደስ የሚል ልጅ በዛ ላይ በትምርቱ ጎበዝ ኡፉፉ ተባረክክክ
@EthioMelkamfria4
@EthioMelkamfria4 Жыл бұрын
dawitye lewendmh yaleh amelekaket tileyaleh mrt lig neh egziabher ybarkh
@haregmak1519
@haregmak1519 Жыл бұрын
ዴቫ ልዮ ነክ ተባረክ❤ ዴቫ እንኳን ለቤተሰብ ለሀገር ትተርፉለክ እመቤቴ ትጠብቅክ ባቢቢቢቢቢቢቢቢቢቢ የቅድስን አሳዮን😝😝😝😝
@Peacefullife0404
@Peacefullife0404 Жыл бұрын
I’m crying seriously best brother
@gigidubai8039
@gigidubai8039 Жыл бұрын
አይ እናት ለዘላለም ትኑር ለልጆቻ የማትሆነው የለም
@mesereteshete4436
@mesereteshete4436 Жыл бұрын
ዳዊት በጣም እወደዋለሁ ልጄ ነው የሚመስለኝ ገንየ ሁሉንም እወዳቸዋለሁ ደስ ስትሉ
@samizumkan6364
@samizumkan6364 Жыл бұрын
አስተማሪዋ ምንድነው የምትለው ሼም ነው 63 ትላለች እንዴ ሰርተፍኬት ላይ በሚቀመጥ ውጤት ልጆቹን አንመዝን ብለን ኡ እንላለን እሷ ሼም ምናምን ትላለች ንገርልኝ ገኒ ልዑል እንደ ዳዊት ቢሆን ጥሩ ነው ካልሆነ ግን በጣም ትልቅ ቦታ መድረስ የሚችል ልጅ ነው
@The_future_is_mine-293
@The_future_is_mine-293 Жыл бұрын
I couldn't control my eyes when I saw Dawit crying.
@ቅድሚያለተውሂድ-ኰ6ቈ
@ቅድሚያለተውሂድ-ኰ6ቈ 10 күн бұрын
ዳውትወድሜን ይመስለኛል የኔአባት
@Sheqala
@Sheqala Жыл бұрын
اللهمَّ صل🌹 وسلم🌹 وبارگ🌹 علي سيدنا❤️ وحبيبنا❤️ محمد عدد ما ذكره الذاكرون🌹 وغفل عن ذكره الغافلون🌹 عدد ما كان🌹 وعدد ما يكون 🌹وعدد الحركات والسكون انت الاحسن لا مثيل لك اللهمَّ صل🌹 وسلم🌹 وبارگ🌹 علي سيدنا❤️ وحبيبنا❤️ محمد عدد ما ذكره الذاكرون🌹 وغفل عن ذكره الغافلون🌹 عدد ما كان🌹 وعدد ما يكون 🌹وعدد الحركات والسكوناللهم صل على سيدنا محمد🌹عدد خلقک🌹ورضا نفسک🌹وزنة عرشک🌹ومدآد كلماتک🌲وعدد الذكرين🌲والذاكرآت🌷وذرآت وآلرمال🌷ف لأرض والبحار⁦🌺والجبال🌻ولانهار🌻وعدد مالا يحص عدد🌷على اله⁦🏵️⁩وصحبه🌹اجمعين🌷اللهم امين🌿يارب العالمين🍀استغفر الله العظيم الذي لا اله الا هو الحي القيوم واتوب اليه 🌼اللهم صل وسلم وبارك على سيدنا ونبينا محمد وعلى اله وصحبه 🌷اجمعين🌹⁦❤️⁩💞🌴💞اللهم صل وسلم وبارك على سيدنا محمد صلاة يفرح بها القلب الحزين ويفك بها العقل الرهين. ويرحمنا بها أرحم الراحمين في كل وقت وحين وعلى آله وصحبه أجمعين وعباد الله الصالحين
@ሙናየመራቢቴዋ
@ሙናየመራቢቴዋ Жыл бұрын
ያለ መምህሩ ፍቃድ የዳዊትን ወረቀት መንካትሽ ትንሽ ይደብራል ልክ እንደ ትንሹ ከክፍል ኃላፊው ጋር ብታወሩ ጥሩ ነበር 👍በተረፈ ደስታችሁ ደስ ይላል 👌👌👌🥰🥰🥰
@foyatabebe5739
@foyatabebe5739 Жыл бұрын
Congrats Dave. Luel will improve.
@destamuche8570
@destamuche8570 Жыл бұрын
May God blessing this family .I love you Geni family.
@zufanmisganaw398
@zufanmisganaw398 Жыл бұрын
ዳዊቴ ጎበዝ ልጅ በጣም ደስ ይላል በርታ
@dghfh2600
@dghfh2600 Жыл бұрын
የምወዳችሁ በትሰብ ተባረኩ ክፉ አያጌናችሁ የዳዊት ላይ የምታዮ የአባትነት የሰጭነት የንጹ ልብ ነው ሰያለቅስ ማየት አልወድም የእወነት አለቀስኩት ዳዊት የአንተ እውቅት ከላይ ነው የአምላክ ሰጦታ ነው ጸልይ በዝህ እውቀትና ቅንነት አንተ ሀገረን የምታሰተዳድረ /የሀገር መሪ የምትሆነው በረታ ዴግም መጽሐፍ ቅዱስን አምብብ እሽ እወዳችሁለው❤👈
@fatumawase
@fatumawase Жыл бұрын
ደምሪኝበቅንነትዋውዋውው💃
@የኮሜቶችታዛቢ
@የኮሜቶችታዛቢ Жыл бұрын
ውይ ይሄ አባቱን መሳይ ዳዊት በቃ ታልወዴቄ ለወደፊት ያሻሽላል ያኮራሀል
@Zuzu_habesha5
@Zuzu_habesha5 Жыл бұрын
አይ ትልቅ ወንድም 😍😍
@TubeTube-vf4yb
@TubeTube-vf4yb Жыл бұрын
እነደማመር በቅንነት
@melkamtadese4807
@melkamtadese4807 Жыл бұрын
መክሊትዬ ዳዊትን ተንከባከቢው
@mcell1734
@mcell1734 Жыл бұрын
ባቢ ዳዊትን የመሰለ ወንድም ፈልገህ አታገኝም ። መስማት ማክበር መውደድ መታዘዝ ይይኖርብሀል❤ ያለዚይ ግን ስጠኝ ትትሰጠኛለህ 😂❤❤❤
@ረዲከልደታ-ነ1ነ
@ረዲከልደታ-ነ1ነ Жыл бұрын
ጎበዝ ዴቨ አንደኛ ሳይ እራሱ ስታሳዝነኝ
@konjetalemudegifie2400
@konjetalemudegifie2400 Жыл бұрын
ፍትህ የደም ምድር ወለጋ ላይ ለሚጨፈጨፉ ወገኖች
@aberashayele66
@aberashayele66 Жыл бұрын
ፍትህ በፋኖ አማሮች ለምገደሉ ለወለጋ ኦሮሞ ሕዝቦች!!!!!!!!!!!!!
@konjetalemudegifie2400
@konjetalemudegifie2400 Жыл бұрын
@@aberashayele66ውይ ተባለ እንዴ ለመሆኑ ከየት ነው የነቃሽው እባክሽ
@hanna9502
@hanna9502 Жыл бұрын
ምንድነው ግን ኢትዮጵያ ውስት english የመጀመርያ ቃንቃ ሆነ እንዴ? ትምህርት ቤት ውስጥ ሁሉም ነገር በ english ነው እናንተም በማህል የምታወሩት በ English ነው
@adu8301
@adu8301 Жыл бұрын
ዳዊት ሰወደው የምር የኔ ሆድ ባሽ🥰🥰🥰🥰
@mesfintesfaye9709
@mesfintesfaye9709 Жыл бұрын
ዴቭ የኔ ምስኪን የኔ ጌታ
@sebletmene8539
@sebletmene8539 Жыл бұрын
እግዚአብሔር እንድዚህ አይነት ፍቅር የተሙላበት ቤተስብ እንድሰጠኝ ምኞቴ ነው ከስድት መልስ አምላኬ 🙏
@hamdaabdirahman6715
@hamdaabdirahman6715 17 күн бұрын
የኔጀግና ዳዉይትየ በወድምህዉጤትመዉሠድ አተአለቀስክ
@amydenekew3854
@amydenekew3854 Жыл бұрын
Bravoooo Dave you are smart and genus berta telek bota entbekalen and Kidus and Leul too beta.m telyalachehu God yetbkachehu zemnachehu yebarek
@sarontesfaye6923
@sarontesfaye6923 Жыл бұрын
The teacher shouldn't be saying that infornt of him እውነት በ 5ኛ ክፍል shame nw aybalem
@dinberekulich5718
@dinberekulich5718 Жыл бұрын
ኸረ ይሄ ልጅ በማልቀስ አይንኑን ሊያጠፋ ነው እንዴ ? ደግሞ አብሬው ማልቀሴ እውነት ቸቆጭው ገኒ።
@rehima4916
@rehima4916 Жыл бұрын
ምርጥ ወንድም ለወንድሙ ነው ሚያለቅሰው
@hereiam3692
@hereiam3692 Жыл бұрын
dawiteye yene konjo ymer ewdhalew egziabher be moges be kiber yasadegeh ...geniye i hope senbet tmhert bet exposure binorew please asbibet
@mahibelsti814
@mahibelsti814 Жыл бұрын
ቤተክርስቲያን ስትኤዱ ቪዲዎ ስሩልን
@hanihani6495
@hanihani6495 Жыл бұрын
Gegena Enate 'u re a hero Geni.....It very hard to manage four children....but u did it very well....
@amhara74
@amhara74 Жыл бұрын
ስወዳችሁ ገኒ ምርጥ እናት😍😍😍😍
@TubeTube-vf4yb
@TubeTube-vf4yb Жыл бұрын
እነደማመር በቅንነት
@deremulatu5469
@deremulatu5469 Жыл бұрын
Betam yemigermegn neger lijochish sisku eskalew siyaleksum endezaw
@fasikahabeshawit6515
@fasikahabeshawit6515 Жыл бұрын
I like your family 👨‍👩‍👦 ❤❤❤❤❤❤❤❤
@haimanotzelalemgudfay
@haimanotzelalemgudfay 2 ай бұрын
hualme eyalkesku new aycha yemchresw yetlyachu nachu menale endenant bargegn
@yostinamengistie1581
@yostinamengistie1581 Жыл бұрын
Sijemer yebetu deg liji dave new❤❤😍
@frehiwotkassahun1486
@frehiwotkassahun1486 Жыл бұрын
እግዚአብሄር ይጠብቅልሽ ገኒየ ሁሌ አዲስ ነገር ጠብቃለሁ ደስ ሚል ቤተሰብ
@TubeTube-vf4yb
@TubeTube-vf4yb Жыл бұрын
እነደማመር በቅንነት እህቴ
@nextchampions5824
@nextchampions5824 Жыл бұрын
Geni dawitn anchi nesh yaslekeshiw he was trying to control it ayzoh ayzoh aybalim camera fit atasleksut
@eskaleskal4467
@eskaleskal4467 Жыл бұрын
ዴቨዬ የኔ አልቃሻ ወደባሸነህ አንተእያየው እኔም አለቀሰኩኝ የዬቆንጆ እግዚያብሔር ለቁምነገር ያብቃል ገኒዬ ምነኛ እድለኛነሸ ፈጣሪሸን አመሰግኚ ተባረኩልኝ❤❤❤❤
@askaldesie4791
@askaldesie4791 Жыл бұрын
ማትስ በከላሥ በጣም ነበረየምሰራ ፈተና ግን ኤከስ ይገባብኛል መምህሬምሁነሺ ነው ይለኘ ነበረ ወጥቸ በብላከ ሰሌዳአስረዳነበረ ግን ፈተናየ ወጤት ይዘቅጣል
@lijmilytube1553
@lijmilytube1553 Жыл бұрын
ዳዊት ምሰኪን የሚያሳዝነኝ ልጅ ለወንድሙ እሱ ሲያለቅሰ ትንሹ ልጅሸን ግን ይቅርታ አሰለምጅዉ ለምን ሲታዘዝ እሺ ማለት አለበት ይቅርታ ማለት ትልቅነትነዉ
@ameieworkgima3849
@ameieworkgima3849 Жыл бұрын
ገኒ ባልፈው ልጅቷ ስትሞት በማጨብጨብሽ ትንሽ ደብሮኛል ሞትቪሽን ተረድቻለው ግን በእኔ ልጆች ብሆን ብልሽ አሰብሽዋል የማንም ሞት አያስደስትም በውነት
@gotuagotua9005
@gotuagotua9005 Жыл бұрын
የመጀመሪያ ልጅ ወይ የመጨረሻ ልጅ ምንግዜም በጥባጭ ነው እኔ የመጀመሪያ ልጅ 1 ዱ በጥባጭ ነኝ ግን ጎበዝ ነበርኩ ትንሿ ይመችሽ ከአንተ ጋ ነኝ ጎብዥ bro
@bezamoges2017
@bezamoges2017 Жыл бұрын
የኔ የዋህ ለወንድምህ ተቆረቆርክ አባቴ
@መሲፍቅርከወሎ
@መሲፍቅርከወሎ Жыл бұрын
ዳዊት ምን አናደድወ ሀሀሀሀቢወድቅ ምንአሻህ
@artistgenetnegatu
@artistgenetnegatu Жыл бұрын
ገኒ መድሃኔ ነኝ ካስታወሺኝ በጣም ብዙ ነገር አወርተን ነበር 😢😢 ?? ለማንኛውም ገኒ እንኮን ደስ አለሽ እድለኛ ነሽ ገኒ 😍😍😍😍 እኔ እንደዚህ ጎብዤ ቤተሰቦቼን ለማስደስት ያብቃኝ
@ETBeMore
@ETBeMore Жыл бұрын
I mean, I am happy for the kid, but is that a private school with messed up desks & walls? የሀገራችን መቆርቆዝ፣ Private schools in Addis used to be known for their clean and beautiful compound and class rooms. What happened? አይ ይሄ እድገት
@misayeyoutube8383
@misayeyoutube8383 Жыл бұрын
ገኒ በጣም ምርጥ ፍሚሊ ስወዳችሁ
@manusha8023
@manusha8023 Жыл бұрын
ዳይቴ በቃ የኔ መልካም አተስታለቅሰ አለቀሰኩ አመቤቴ ያሠብከዉን ታሳካልህ ዘመንህ ይባረክ ሁላችሁንም እወዳችዋለዉ በስስት የማያችሁ ቤተሠብ
@zelekeMayet
@zelekeMayet Жыл бұрын
This is one of the wonderful and great resources in our lives.
@eyerustadese4916
@eyerustadese4916 Жыл бұрын
ባቢ ዳዊትን ያክብር እቀፈው ሲባል ለምንድን ነው ቅር የሚለው አናዶኛል😊 ዳዊት የኔ ባባ አይዞክ💚
@ጀሙኡህትካልድ
@ጀሙኡህትካልድ Жыл бұрын
ሲያለቅስ በወንድሙ ዉጤት አሳዘነኚ
@hiwotloha9070
@hiwotloha9070 Жыл бұрын
የኔ ሆደ ቡቡ ዴቫዬ አይዞኝ ይለወጣል ገና ልጅ ነው የኔ ጌታ ባቢዬ ትምህርት ላይ አተኩርህ እህትህን ወንድምህን ተከተል በቀጣይ ለውጥ እንጠብቃለን
@rhamethabtemuyoutube7632
@rhamethabtemuyoutube7632 Жыл бұрын
ሁሌምደስተኛናቸዉሲምሩገና ከልጆችአባትጋታሪቂ የነባባ ታሪኩ ት/ም ሊሆነንይገባል።
@sarontesfaye6923
@sarontesfaye6923 Жыл бұрын
The teacher shouldn't be saying that infornt of him እውነት በ 5ኛ ክፍል shame nw aybalem
@foziyamohammed3110
@foziyamohammed3110 Жыл бұрын
ቤተሰብሺን ይጠብቅልሺ ፈጣሪ ግን ቲጂ ልጂሺን ካድሱ ቤትሺ አለየናትም በታሳይን መልካም ቤት ላችናለልጆችሺ ይሁንላችሁ የኔ መልካም
@seadaashebir6808
@seadaashebir6808 Жыл бұрын
አሜዚንግ ቤተሰብ ነው ታምራላችሁ
@ኢልሀምአወል
@ኢልሀምአወል Жыл бұрын
አላህ በልጆችሽያስደስትሽ እድሜ ጤና ይስጥሽ
@martahayle351
@martahayle351 Жыл бұрын
Auf yene enba yfses endet endemwedew btay fetari lekum neger yabkachu hulachunm dev gin lje hula new yemimeslegn
@abenezermesfin4378
@abenezermesfin4378 Жыл бұрын
የህ family ይለያል
@Bezopiavlog
@Bezopiavlog Жыл бұрын
እኔ ዳዊትን ባየሁት ቁጥር አልቅሼ ማለቄ ነዉ ሁለቱን ስወዳቸዉ ልዑሌን እና ዳዊትን
@meryayu6415
@meryayu6415 Жыл бұрын
ሙሉጌታን ስትጋብዘው አንጀቴ በላሽው ገኒ የሚገርም ያላለቀ ፍቅር እዳለ ነው የተሰማኝ የኔ ውድ ልዩ ነሽ
@amanwalle2956
@amanwalle2956 Жыл бұрын
ለምን ይሆን ይህን ቤተሰብ ሳይ እባዬ የሚመጣዉ
@tiruneshmelka9920
@tiruneshmelka9920 Жыл бұрын
ወይኔ ወንድም ማለት እንደዚህ ነው ተባረኩ
@hiwet7879
@hiwet7879 Жыл бұрын
ልዮ ቤተሰብ ስወዳችሁ
@eyerusalemgetachew4234
@eyerusalemgetachew4234 Жыл бұрын
Betam taskenalachu tbarekulign
@solomonsol7174
@solomonsol7174 Жыл бұрын
ጀግና እናት❤👍
@caalliitubechannel1033
@caalliitubechannel1033 Жыл бұрын
Woww l love you this family ❤❤❤❤👍
@samizumkan6364
@samizumkan6364 Жыл бұрын
የኔ ልዑል አንተ አስተማሪዋ ካስቀመጠችው ሚዛን በላይ ነህ
@fatumaendris3757
@fatumaendris3757 Жыл бұрын
ፍቅርርርር.የሆምነ.ቤተስብ.ስወዳችሁ
@dejenbekele2280
@dejenbekele2280 Жыл бұрын
Dawit yene hode bubu siyasazin
@AbiAbi-fn5gr
@AbiAbi-fn5gr Жыл бұрын
ወይኔ ዳዊት እንደእኔ ቶሎ ሆድ ይብሰዎል
የእኛ ቀናት #48 ይቅርታ እያልኩት ቀድሞ መታኝ!
18:30
የገኒ ቤተሰብ Reality Show
Рет қаралды 125 М.
የእኛ ቀናት #25 የልደቴ ቀን አብረኸኝ አትሆንም ተባለ።
17:55
የገኒ ቤተሰብ Reality Show
Рет қаралды 192 М.
Spongebob ate Michael Jackson 😱 #meme #spongebob #gmod
00:14
Mr. LoLo
Рет қаралды 10 МЛН
SHAPALAQ 6 серия / 3 часть #aminkavitaminka #aminak #aminokka #расулшоу
00:59
Аминка Витаминка
Рет қаралды 2,2 МЛН
哈莉奎因怎么变骷髅了#小丑 #shorts
00:19
好人小丑
Рет қаралды 55 МЛН
ዳኒ በለሊት መጣ ቤቱ ተበጠበጠ
20:19
Tsga Royal
Рет қаралды 245 М.
የእኛ ቀናት # 82 ቅዱስና ዳዊት በምግብ ምክንያት  ተደባደቡ!
17:10
የገኒ ቤተሰብ Reality Show
Рет қаралды 121 М.
የ ቲጂ ጤና ያሳስበኛል / Ethiopian Tiktoker
7:09
የኛ ገፅ
Рет қаралды 8 М.
የእኛ ቀናት #18 ልጆቼ መዘረፌ ፕራንክ ነው ሲሉኝ ተበሳጨሁ።
10:14
የገኒ ቤተሰብ Reality Show
Рет қаралды 460 М.
የእኛ ቀናት #202 እኔ እና ልጆቼ በተገኘንበት ቦታ ተደናገጥን!
22:46
ዳኒ ዛሬም ለሷ ቦታ አለኝ አለ.እውነታው ወጣ😱😭😭
26:22
AB Tube አብርሽ ቱዪብ
Рет қаралды 39 М.
"የእኛ ቀናት" #10 ዳዊት ድንገት ምኞቱን አፈንድቶ አለቀሰብን።
12:28
Spongebob ate Michael Jackson 😱 #meme #spongebob #gmod
00:14
Mr. LoLo
Рет қаралды 10 МЛН