እኛ እና እኛ ምዕራፍ ሁለት ክፍል 6 ተለቀቀ! REALITY SHOW SEASON TWO EPISODE 6 IS REALESED! /Geni’s Family/

  Рет қаралды 213,450

የገኒ ቤተሰብ Reality Show

የገኒ ቤተሰብ Reality Show

3 жыл бұрын

#GenisFamily #Genet #RealityShow
+251911452520 My Telegram and WhatsApp address
Artist Genet Nigatu Channel
/ @artistgenetnigatu1371
Reality Show channel
/ @realityshow7187
For Any Questions Use Our Instagram Page Below
INSTAGRAM- @reality_show_2020
TWITTER- @GeniFamily
TikTok- @reality_sh0w
TELEGRAM- @Geni’s Family Reality Show
FACEBOOK-Genet Nigatu

Пікірлер: 496
@LijTofik
@LijTofik 3 жыл бұрын
በጣም ጠካራ እናት ነሽ ገኒ ለብዙ እናቶች ተምሳሌት ነሽ 🙏
@user-et6kp7dn8c
@user-et6kp7dn8c 3 жыл бұрын
በትክክል
@yebcihatube6883
@yebcihatube6883 3 жыл бұрын
ቶፌዬ በናትክ ደምረኝ ሼር አርገኝ አዲስ ነኝ
@aemenwegnehe858
@aemenwegnehe858 3 жыл бұрын
በጣም እኔ ሀብትስጠብቅነው ያደጉት እናቴ የይ የከተማልጂ ቀበጥ
@harertube4637
@harertube4637 3 жыл бұрын
@@yebcihatube6883 የብቻ ደምራኝ ቤተሰብ እንሁን
@harertube4637
@harertube4637 3 жыл бұрын
@@yebcihatube6883 የብቻ ደምራኝ ቤተሰብ እንሁን
@aymenita
@aymenita 3 жыл бұрын
ገኒ መልካም ሴት ነሽ ለብዙ እናቶች ና ቤተሰቦች ተምሳሌት ነሽ
@henokezt
@henokezt 3 жыл бұрын
ከዚ ቤተሰብ እንደኔ ፍቅር የያዘው መነው
@user-et6kp7dn8c
@user-et6kp7dn8c 3 жыл бұрын
እኔ
@aslaamaslaa.6193
@aslaamaslaa.6193 3 жыл бұрын
እኔ
@user-wo7tf9tn3s
@user-wo7tf9tn3s 3 жыл бұрын
Enem
@haniyoutube5765
@haniyoutube5765 3 жыл бұрын
ማነው ይሄን ቤተሰብ እንደኔ እሚወደው
@user-nv5kd1ns4c
@user-nv5kd1ns4c 3 жыл бұрын
እኔ ማሬ
@Betesebmediaa
@Betesebmediaa 3 жыл бұрын
አዲስ ነኝ እባካቹን ደመራቹ ቤተሰብ አርጉኝ እባካቹን
@alemmegenta6228
@alemmegenta6228 3 жыл бұрын
Wudeeed
@user-ln1st6dm3m
@user-ln1st6dm3m 3 жыл бұрын
እኔበጣምነዉየምወዳቸዉ
@leyila3594
@leyila3594 3 жыл бұрын
ዋውውው አንደኛ ነኝ የዚ ቤተሰብ አድናቂዎች እና የሚወድ ማነው እና የኢትዮጵያ ወዳጆች እስኪ ላይክ አርጉኝ
@Betesebmediaa
@Betesebmediaa 3 жыл бұрын
አዲስ ነኝ እባካቹን ደመራቹ ቤተሰብ አርጉኝ እባካቹን
@sebahtube3947
@sebahtube3947 3 жыл бұрын
እንዛመድ ተደምሬአለሁ መልካምነት ለራስ ነው
@smegd2020
@smegd2020 3 жыл бұрын
@@Betesebmediaa yes
@yeabtazreact
@yeabtazreact 3 жыл бұрын
@@smegd2020 የሀገር ልጅ በፎቶዬ በኩል በመስፈንጠር ቤተሰብ ይሁኑ
@yeabtazreact
@yeabtazreact 3 жыл бұрын
@@sebahtube3947 የሀገር ልጅ በፎቶዬ በኩል በመስፈንጠር ቤተሰብ ይሁኑ
@leyila3594
@leyila3594 3 жыл бұрын
እሄን ፅሁፍ የምታነቡ እና እሄን ቤተሰብ የምትከታተሉ ሁሉ በያላቹበ ሰላማቹ ይብዛ ፈጣሪ ሀገራችንንም ሰላም ያርግልን ሡዳንንም ወደመጢችበት በሽንፈት ትመለስ አሚን በሉ
@genetromi6314
@genetromi6314 3 жыл бұрын
የዚህ ቤተሰብ ፍቅር እዳሰለቀሰኝ ነው ተባረኩ ከክፉ ይጠብቃቹ
@leyila3594
@leyila3594 3 жыл бұрын
@@genetromi6314 አሚን
@rahmaksa4978
@rahmaksa4978 3 жыл бұрын
አሚን ያረብአላህ
@rahmaksa4978
@rahmaksa4978 3 жыл бұрын
@@genetromi6314 ትክክል
@user-wv3br6ht3g
@user-wv3br6ht3g 3 жыл бұрын
ገኒዬ በኛ ጊዜ እኮ አይስክሬም የለም አለች 😂በስርአቱም በልተን ባደርን ግልጽ ናት ስወዳት
@user-ux8qx8xj1z
@user-ux8qx8xj1z 3 жыл бұрын
ገኒየ ወርቅ የሆንሽ እናት መክሊትዬ የኔ ቃጨጫ 🥰🥰🥰 እናት ለዛላለም ትኑር ማን እንዳእናት 🥰🥰🥰🥰
@Betesebmediaa
@Betesebmediaa 3 жыл бұрын
አዲስ ነኝ እባካቹን ደመራቹ ቤተሰብ አርጉኝ እባካቹን
@sebahtube3947
@sebahtube3947 3 жыл бұрын
እንዛመድ ተደምሬአለሁ መልካምነት ለራስ ነው
@MASITUBE
@MASITUBE 3 жыл бұрын
Awo mini endeennet yenewudi
@user-dy5hk8xc4h
@user-dy5hk8xc4h 3 жыл бұрын
የመክሊትና የቅዱስ ፍቅር ገራሚ ነውኮ ፀባቹ ሳይቀር ያስቀናል የኔ ርጦች ሺ አመት ኑሩልኝ
@yedehalijtube6613
@yedehalijtube6613 3 жыл бұрын
በቅንነት እንደማመር
@zineshkw1681
@zineshkw1681 3 жыл бұрын
ገኒዬ የኔ ማር እግዚአብሔር ይጠብቅልሽ አችም ወተሽ በሰላም ጊቢላቸው በገባችሁበት ሁሉ መደሀኒያለም ሞገስ ይሁንላችሁ በርቱ🎂🎂🎂❤❤❤❤
@hanlove412
@hanlove412 3 жыл бұрын
ገኒ ስታምሩ ገኒ ጴንጤ ትመስለኝ ነበር እረስቼው ነው ገብርኤልን ስትል ነው ኦርቶዶክስ መሆንሽን ያወኩት ቅዱስ ገብርኤልዬን ስወደው 🌺በተረፈ love u
@wolloethiopia8195
@wolloethiopia8195 3 жыл бұрын
የኔ እናት ገንየ ዘመንሽ ሁሉ ይባርክ ልጆችሽም ጥሩ ደርጃ እድደርሱልሽ መልካም ምኞቴ ነው የናቶች ሁሉ አርእያ ነሽ። በአንድ ቃል ስገልጥሽ የኔ አንበሳ ነሽ እናትነትን ከሷ ተማሩ ላይክ ሸር ስብስክራይብ
@burtukanalemu2494
@burtukanalemu2494 3 жыл бұрын
በማርያም አያምሩም የኔ ውቦች ፈጣሪ ይጠብቃቹ ገንዬ ምርጥእናት በምን ሂሳብ ነው ዲስ ላይክ የምታደርጉ የሰው ቅንቅኖች ተው ቅንሁኑ ለራሳቹ ነው ግን
@amiraayidayoutube5072
@amiraayidayoutube5072 3 жыл бұрын
ገኒዬ በጣም አድናቂሺ ነኚ የኔ እናት ለኔም በፀሎት አስቡኚ ሁለት ልጆቼ ጋር በልጅነት የወለኳቸው ይመጡልኛል እናተን ሳይ ልጆቼ ጋር ተሰባስቤ መኖር ያምረኛል እኔም 4 ሴት ልጆች እናት ነኚ
@Betesebmediaa
@Betesebmediaa 3 жыл бұрын
አዲስ ነኝ እባካቹን ደመራቹ ቤተሰብ አርጉኝ እባካቹን
@sentisenti6782
@sentisenti6782 3 жыл бұрын
Wawwwwww
@user-kr4so2pt3r
@user-kr4so2pt3r 3 жыл бұрын
እናታችሁ ዘላለም ትኑርላችሁ እናት የደስታ ምንጭ ናት
@user-kn6rq8sb2y
@user-kn6rq8sb2y 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ዘመናችሁን ይባርክላችሁ ደስ የምትሉ ቤተሰቦች ለሌላውም አርያ የምትሆኑ ገኒ እድለኛ ነሽ እንደዚህ የተባረኩ ልጆች ስለሰጠሽ እግዚአብሔርን አመስግኝው የእውነት ።
@genatgetahew8163
@genatgetahew8163 3 жыл бұрын
እናት እናት የሚለው ቃል እስኪ በምን አይነት ቋንቋ ይገለፅ ለገት ንጋቱ የእውነት ምርጥ እናት ናት ቃላት የለኝም ብቻ ፈጣሪ ይጠብቅሽ
@lididuye
@lididuye 3 жыл бұрын
You're so modest Geni! You don't show off. You don't spoil your kids!
@haymitube
@haymitube 3 жыл бұрын
ገንዬ የእናቶች ተምሳሌት ስወድሽ 😍😍😍😍😍😍
@Betesebmediaa
@Betesebmediaa 3 жыл бұрын
አዲስ ነኝ እባካቹን ደመራቹ ቤተሰብ አርጉኝ እባካቹን
@sebahtube3947
@sebahtube3947 3 жыл бұрын
እንዛመድ ተደምሬአለሁ መልካምነት ለራስ ነው
@thaybakasa2176
@thaybakasa2176 3 жыл бұрын
ማሮቼ እዴት እዴሚያምርባችሁ አንዳችሁ ለአንዳችሁ ያላችሁ ክብር ጠንካራ እናት ነሽ ገኒዬ
@asdaad9010
@asdaad9010 3 жыл бұрын
መገን እናት ለናቶቻችን እረጅም እድሜ ተጤናጋ ይስጥልን
@yohanes.belayegzaberfkerne5942
@yohanes.belayegzaberfkerne5942 3 жыл бұрын
የኔ መልካም. እናት ገኒየ ወይ. ፈጣሪ. ይጠብቃችሁ ፍቅራችሁን ያብዛልኝ. እናት ሺ አመት ትኑርልን.
@user-vl7kh3uo9p
@user-vl7kh3uo9p 3 жыл бұрын
አንዳንድ ጊዜ እያወቅንም ሆነ ሳናዉቅ ካንደበታችን የሚወጣው ቃል ቅዱስ መላእክት እመስላለሁ ሲል በጣም ነው የደነገጥኩት😳🙁
@sarasfamilyshow1401
@sarasfamilyshow1401 3 жыл бұрын
Amazing wow well done to you beautiful family loved it ❤❤❤🌲🌲❤🌲❤☃️🌲
@hagshxhc3593
@hagshxhc3593 3 жыл бұрын
ሁሉንም አላለም የኔ ጣፋጭ በኔ ወጭ ጋብዝልኝ ገኒ
@Kiyavlog33
@Kiyavlog33 2 жыл бұрын
በጣም ነው ምታስቀኑት 🥰🥰እውነት እኔም ልክ እንደናት ነው ምሆነው ከእናቴ ጋር እናት ፍቅር ናት እኮ ገኒን ሳያትማ ቁጭ እናቴን ሰላማቹሁ ብዝት ይበልልኝ ወዷችውዋለው ኑሩልኝ ኢትዮጵያን በናተ ውስጥ አያታለው ብቻ ክፉ እይንካቹሁ❤️❤️❤️❤️❤️❤️
@mulukendemewoz6088
@mulukendemewoz6088 3 жыл бұрын
Wow Tamralachihu.Gin ene yemaryam lijoch atmeslugnim neber😍
@missethiopia4959
@missethiopia4959 3 жыл бұрын
ለ ትንሹ ልጅሽ የፈለገወን ኬክ እንዲበላ ጋብዥልኘ ።በጣም ነው የምወደው ።ወረታሸን እከፍላለሁ በፈጠረሽ አምላክ ይዤሻለሁ።
@user-wv3br6ht3g
@user-wv3br6ht3g 3 жыл бұрын
😂😂😂😂😂😂እኔም እወደዋለሁ
@yidnekachewdamte7509
@yidnekachewdamte7509 3 жыл бұрын
I like him a lot too. He so cute!
@user-qu7vd8pk5d
@user-qu7vd8pk5d 3 жыл бұрын
የገኒ ቤተስቡች እንዴት እንደምታስቀኑ እግዚአብሔር ያኑርሽ በልጁችሽ ተደስቼ እነሱን ያል ላይክ ግጩኝ
@tikdemlegessa3683
@tikdemlegessa3683 3 жыл бұрын
ትልቅ ደረጃ ይደረሱልሽ የኔ ቆንጆ ገንዬ ተባረኩ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@user-gb6pq2oq3n
@user-gb6pq2oq3n 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ፍቅራችሁን ያብዛላችሁ ገንየ ስዉዳችሁ ለብቻነዉ ኑሩልኝ
@duressotesso3082
@duressotesso3082 3 жыл бұрын
እኔ ግ ን ዳዊት ነው ሰሙ 3 ኛው ልጅ ፍልም አክተር የሚሆን ይመስልኛል
@meseretbelhu5177
@meseretbelhu5177 3 жыл бұрын
ቤተሰብ ቤተሰብ ሚሆነው በውስጡ ፍቅርም ጸብም ሲኖረው ነው እናንተ ደግሞ ታድላችኋል እናትያይቱ እድለኛ ነሽ እግዚአብሄር ወዶሻል የተመረጡ ረጋ ያሉ ስርአት ያላቸው ልጀችን ሰጥቶሻል እናንት ልጆቿም የምር ታድላችኋል የምቶዳችሁ የምትረዳችሁ እናት አለችላችሁ ሁሉም ነገር ከላይ ሲቸሩ ያምራሉ የመጨረሻ ታስቀኑኛላችሁ
@yidnekachewdamte7509
@yidnekachewdamte7509 3 жыл бұрын
Soooooo beautiful! God protect and bless u all!
@zebibaseid5
@zebibaseid5 3 жыл бұрын
በፈገግታ ጨረስኩት ደስ እምትሉ ቤተሰቦች
@user-rl6tt6yv1t
@user-rl6tt6yv1t 3 жыл бұрын
እፍፍፍ በማርያም ደስስ ስትሉ በጣም ነው የምታስቀኑት እግዚአብሔር ከክፉ ሁሉ ይጠብቃችሁ ውድድድ ነው የማደርጋችሁ
@neimayeallhabarya9998
@neimayeallhabarya9998 3 жыл бұрын
ገኒ ምርጥ እናት ምርጥ ቤተሰብ ፈጣሪ ይጠብቃችሁ
@konigetachew8592
@konigetachew8592 3 жыл бұрын
ገኒ በጣም ደሰ ትላላችሁ በሚቀጥለው ከባለቤትሸ ጋር አብራችሁ ስታሳልፉ ማየት እንፈልጋለን በጣም ደስ ትላላችሁ ከባለቤትሽ ጋር የመታረቅ ተስፋ ይኖር ይሆን? የጋብቻ ቀለበት ከእጅሸ ስላልወለቀ በመላው አለም የምንገኝ የኢትዮጵያ ልጆች ተስፋ አድርገን ነው።
@zewdineshhaile3727
@zewdineshhaile3727 3 жыл бұрын
ገኒ በልጅ መባረከ እንዴት ደስ ይላል ፈጣረ ይባርክልሽ ፈቅር በጠፋበት ዘመን አንዱ ላንዱ ከብር በነፈገበት ስዓት ይህ ቤተሰብ ለሁላች ተምሳሌት ነው እግዚአብሔር ይባረካችሁ እናትና አባታችሁን ጤናና እድሜ ይስጥላችሁ ።
@kefyalewaynadis7191
@kefyalewaynadis7191 3 жыл бұрын
Wow seferi yalewu icecrem beit betam konjo new yemiserut
@salamasoupia675
@salamasoupia675 3 жыл бұрын
በጣም ደስ ትላላችሁእድሜሽን ያርዝመው
@user-fz8sr6yw1v
@user-fz8sr6yw1v 3 жыл бұрын
*ከወረተኛ ጓዴኛ ከዘመድ ምቀኛ አላህ ይጠብቅን* _ከመሬት እሾህ ከሰው እቅፋት አላህ ይጠብቀን_ *እዴ ወዝ ውሃ ከሚሄድ ፍቅረኛ እዴ ንፋስ ከሚነፍሱ ሰዎች አላህ ይጠብቀን* _ይችን ፁሁፍ የምታነቡ በሙሉ ፕሮ ፋይሌን በመጫን subscribers👈የምትለዋን በመጫን ቤተሰብ ሁኑ ለአዱኛ ና ለአኼራችን የሚጠቅሙንን ፕሮ ግራሞች ታገኛላችሁ አብረን እንማማር አህለን ተፈደሉ ቤቴ ቤትኩም🥀🥀🥀🥀🥀🥀🥀🥀🥀🥀🥀🥀
@kingDavid-eg5rf
@kingDavid-eg5rf 3 жыл бұрын
er background layi yiw music title mndnw??? betam nw dse milaw (metelut) ;)
@user-lb7ye4xy1l
@user-lb7ye4xy1l 3 жыл бұрын
ያርቢ ሀገራችንን ሰላም አደርግልን🙏🙏🙏🙏🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@leyila3594
@leyila3594 3 жыл бұрын
አሚን
@sebahtube3947
@sebahtube3947 3 жыл бұрын
እንዛመድ ተደምሬአለሁ መልካምነት ለራስ ነው
@user-fj9ef6mq5b
@user-fj9ef6mq5b 3 жыл бұрын
ምርጥ እናት ነሽ ገኒ ልጆችሽን ለቁም ነገር ያብቃልሽ
@zahraabdo9944
@zahraabdo9944 3 жыл бұрын
እናታቹ ጀግናት ፍቅራቹ በጣም ደስይላል አይስክሬም ዋው ናይስ
@user-sw2og2ft4m
@user-sw2og2ft4m 3 жыл бұрын
ውይ የኔ ማሮች እውነት እኔ ብዙ ጊዜ ስለማያችሁ አብሬያችሁ ያለሁ እና የኔ ቤተሰብ የሆናችሁ ያህል ነው የሚሰማኝ ገኒዬ ኮንፊደስሽ እና እናትነትሽ ለልጆችሽ ያለሽ ግልፅነት የናቴን አይነት እናት ነሽ ብቻ የራሴን ያለፍኩትን ትዝታዬን ትቀሰቅሱብኛላችሁ ብቻ ውድድድድድድ
@mesuyoutube1089
@mesuyoutube1089 3 жыл бұрын
ዋው ስታምሩ እኮ በፈቅር ነው የምወዳችሁ ስላማችሁ ይብዛ ገኒዬ
@vencyethopia2832
@vencyethopia2832 3 жыл бұрын
ከመተክል ጭንት ዜናየሚረጋጋ ምርጥመዝናኛ
@elsieyobe9765
@elsieyobe9765 3 жыл бұрын
Family ande lay bemekina mehed yelebachewem tiru aydelem yibalale beterefe selamachu yibeza🙏🙏🙏
@berhnealamu1182
@berhnealamu1182 3 жыл бұрын
Wowwww edme ena tena lehulchum mignote new ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️
@bateyyoutube3038
@bateyyoutube3038 3 жыл бұрын
የገኒ ቤተሰቦች እንደምን አላችሁ ሰላም እግዚአብሄር ይሁንላችሁ 🙏🙏🙏
@Love-ej5tp
@Love-ej5tp 3 жыл бұрын
ገንዬ ምርጥ እናት ❤️❤️🙏ይባረኩልሽ ስታምሩ ❤️❤️
@makigursha3106
@makigursha3106 3 жыл бұрын
የገኒ የዛሬ መፈክር ተመቸኝ 200 ብር ነው ያለኝ! እሰይ ልጆችዬ ፍላጎታችሁን ቁልፍ 😂😂😂😂😂😂😂❤️
@mariyaayele7306
@mariyaayele7306 3 жыл бұрын
😂😂😂😂😂😂
@martamichael4863
@martamichael4863 3 жыл бұрын
You guys looks lovely. For all off you one one 😘😘😘😘😘 weddddddd . ....
@user-xg2yk7nl2z
@user-xg2yk7nl2z 3 жыл бұрын
በእዉነት ገኒንና ልጆቿን ሣላደንቅ አላልፍም
@mekdestenamergia4367
@mekdestenamergia4367 3 жыл бұрын
ይመችሽ ገንዬ እንዴት አንደምወድሽ
@ayenewfentie2479
@ayenewfentie2479 3 жыл бұрын
ታምራላችሁ ገኒ የኔም ባለምላይ ውድ የሆነች እናት አለችኝ ግን ግን እናት የሌለው ሲያያች ሥሜቱ ከባድ ነው !
@lalakeyu4539
@lalakeyu4539 3 жыл бұрын
በጣም ታምራላችሁ አስተያየት የምሰጠው ታላቁ ልጅሽ ታናሽ ወንድሙን በጣም ይጫነዋል ተከታትለሽ ለማስተው ሞክሪ እወዳችዋለው
@user-xh9rx4zv7s
@user-xh9rx4zv7s 3 жыл бұрын
ማሻ አላህ ስወዳችሁ እናተን ቤተሰቦች አላህ ይጠብቃችሁ
@lyubelete3662
@lyubelete3662 3 жыл бұрын
ገኒዬ ከነቤተሰቦችሽ እወድሻለሁ ሰላማችሁ ብዝዝዝት ይበል
@Betesebmediaa
@Betesebmediaa 3 жыл бұрын
አዲስ ነኝ እባካቹን ደመራቹ ቤተሰብ አርጉኝ እባካቹን
@user-ri9xq2or8r
@user-ri9xq2or8r 3 жыл бұрын
ኡፍ ስወዳቹ እኮ ከቤተሰቦቼ ጋር እደዚ ዘና ምልበት ቀን ናፈቀኝ ገኒዬ ምን እደምልሽ አላውቅም አንቺ የብዙ እናቶች ተምሳሌት ነሽ አላህ ይጠብቅላቹ መክሊትዬ እናታችሁን በጣም የሞዳቹ
@user-vh2zh6mp9y
@user-vh2zh6mp9y 3 жыл бұрын
የኔመልካም እንኳን ደህናመጣችሁ ዉዷቸ
@Mariam-zh2ie
@Mariam-zh2ie 3 жыл бұрын
ደስ የሚል ቤተሰብ እግዚአብሔር ይጠብቃችው ከክፉ ገነር ሁሉ ይሰውራችው
@Betesebmediaa
@Betesebmediaa 3 жыл бұрын
አዲስ ነኝ እባካቹን ደመራቹ ቤተሰብ አርጉኝ እባካቹን
@meroleta7430
@meroleta7430 3 жыл бұрын
ገንዬ ስወድሻ በጣም ነው ምወድሽ በዛላይ ልጆችሽ ደስየሚሉ ናቸው ፈጣሪ የጠብቃቹ ወዳቹዋለሁ ኑሪልኝ
@saranigatu6037
@saranigatu6037 3 жыл бұрын
ውይይይይይይ ቅዱስ ግን ቀላል አዝግ ነው ከቤተሰብኮ 1በጥባጭ አይጠፋም
@sebahtube3947
@sebahtube3947 3 жыл бұрын
እንዛመድ ተደምሬአለሁ መልካምነት ለራስ ነው
@aragefentaaragefenta1655
@aragefentaaragefenta1655 3 жыл бұрын
ገኒየ ምርጥ እናት ነሽ እኮ ፈጣሪ ይጠብቅሽ
@kumashiriqita9647
@kumashiriqita9647 3 жыл бұрын
Welcome 💗💗💯
@user-eo3ni9mk2i
@user-eo3ni9mk2i 3 жыл бұрын
ይመቻችሁ ዉዶች ገንዬ የምወድሽ😘😘
@user-gf7yl5mt4p
@user-gf7yl5mt4p 3 жыл бұрын
ቅድስና ማክሊት የሚጣሉትኮ ሥለሚዋደድ ነው እኔም ወድሜካ እደተጣላን እንውላለን ግን እኔ እቤት ከሌለሁ እሱም የለ
@user-fi8ed5qm7w
@user-fi8ed5qm7w 3 жыл бұрын
በሀገራችሁ ላይከናታችሁጋፈታ ገኒየ አችምልጆችሽም ሰላማችሁብዝትይበል
@avicii2350
@avicii2350 3 жыл бұрын
yemr tenafkachuwal betam 😍😍😍
@hagshxhc3593
@hagshxhc3593 3 жыл бұрын
እደው አዳችሁ እኳ እናታችሁን እንብላ አይባልም ጉድ አየ የዛሬ ዘመን ልጅ ትላለች ገኒ
@Betesebmediaa
@Betesebmediaa 3 жыл бұрын
አዲስ ነኝ እባካቹን ደመራቹ ቤተሰብ አርጉኝ እባካቹን
@genetdebebe8019
@genetdebebe8019 3 жыл бұрын
እናንተን አለመውደድ አይቻልም
@Betesebmediaa
@Betesebmediaa 3 жыл бұрын
አዲስ ነኝ እባካቹን ደመራቹ ቤተሰብ አርጉኝ እባካቹን
@user-vq4kw6yh3r
@user-vq4kw6yh3r 3 жыл бұрын
ገንዬ የኔ እናት ዘመንሽ ሁሉ ደስታ ይሁን ከነቤተሰብሽ
@aakk1718
@aakk1718 3 жыл бұрын
ውይ ስታምሩ የገኒ ልጆች
@AaAa-gq7bv
@AaAa-gq7bv 3 жыл бұрын
ምርጥ እናት ነሽ ገንየ የኔውድ ተምሳሌት ነሽ ለኛ። ላልወለድነው💔💔💔💔💔
@bezaabebe8364
@bezaabebe8364 3 жыл бұрын
በጣም ነው የምታምሩት እናታችን ያቆይላችሁ
@user-zv7eo4ki3x
@user-zv7eo4ki3x 3 жыл бұрын
መታደል ነው እንደህ ገናት ጋራ መጫወት 🥰🥰🥰🥰ስታምሩ
@lemlembirhanu4753
@lemlembirhanu4753 3 жыл бұрын
ገኒ ደስ ትላላቹ ግን ልጆችሽን ፃም እንዲፃሙ ማረግ አለብሽ
@yeabtazreact
@yeabtazreact 3 жыл бұрын
የሀገር ልጅ በፎቶዬ በኩል በመስፈንጠር ቤተሰብ ይሁኑ አበረታቱኝ አመሰግናለሁ
@alomuhamed5936
@alomuhamed5936 3 жыл бұрын
Who. I love ❤️ u All of. U Gênât nigatuu. Family. Love you much. Good. Blessed you. 🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻
@mimidibrye7427
@mimidibrye7427 3 жыл бұрын
ዋው ስታምሩ እኮ እግዚአብሔር ይጠብቃቹ
@kedimyaleewuket8582
@kedimyaleewuket8582 3 жыл бұрын
ምርጥ እናት ነሽ ገኒ ለብዙ እናቶች ተምሳሌት
@slntayehutube4462
@slntayehutube4462 3 жыл бұрын
እንኳን ደህና መጣቹህ
@umunabel7583
@umunabel7583 3 жыл бұрын
ልጆች ጌጥ ናቸው አላህ ያሳድግልሽ🤩
@gibtsawitkassa9169
@gibtsawitkassa9169 3 жыл бұрын
I like you guys,you’re show very cute.💕💕
@shitayeterragn7705
@shitayeterragn7705 3 жыл бұрын
መልካም ግዜ እመኝልሃለሁ በርቱ ሌላውን ሊያስተምር ፍቅርና መቻቻልን ካሳያችሁ መልካም ነው ለኔ በርቱ በርቱ ።
@Betesebmediaa
@Betesebmediaa 3 жыл бұрын
አዲስ ነኝ እባካቹን ደመራቹ ቤተሰብ አርጉኝ እባካቹን
@safiaaa5162
@safiaaa5162 3 жыл бұрын
ደስስ ትላላቹ አላህ ያሣድግልሽ
@susutube6227
@susutube6227 3 жыл бұрын
ገኒ ምርጥ እናት የእናቶች ተምሳሌት ነሺ እኮ ይመቻችሁ❤️❤️❤️❤️
@askidesta4271
@askidesta4271 3 жыл бұрын
Wuyi swedachu Love you all family 😘😘😘😘😘😘
@zawudanshwarkinehzd1963
@zawudanshwarkinehzd1963 3 жыл бұрын
ስታምሩ፡ሰላማችሁ ብዝት ይበል
@bvu1803
@bvu1803 3 жыл бұрын
በጣም ደስትላችሁ 😍😍😍😍😍💐💐💐👍👍👍👍👍👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏
@MohammedAli-ds7qi
@MohammedAli-ds7qi 3 жыл бұрын
በጣም ደሥትላላችሁ
@filagotfilagot1843
@filagotfilagot1843 3 жыл бұрын
ውዶቼ ፍቅሮቼ የኔ ማሮች ምን ብዬ ልግለፃችሁ ቃላት የለኝም ኑሩልኝ ውድድድድድድድድድድድድድድድድ
@eluna3elshuti797
@eluna3elshuti797 3 жыл бұрын
በጣም ታምራላቹ ሙሉ ፋሚሊያችሁን ውድድ ነው ማረገው♥♥
@bettybekle1686
@bettybekle1686 3 жыл бұрын
Welcome geney sewedacheu Ethiopia lezelalem tener
@helenbirhanu5839
@helenbirhanu5839 3 жыл бұрын
yihnn betesb befikr new yemwedewu egzabher yitebkachihu 😘😘😘😘😘😘❤
@user-go6by7cr8r
@user-go6by7cr8r 3 жыл бұрын
በጣም ነው የምታምሩት😍😘😘
@nafisa4591
@nafisa4591 3 жыл бұрын
ማሻ አላህ አላህ ይጠብቃችሁ
@user-ez9nu9by4c
@user-ez9nu9by4c 3 жыл бұрын
ወይኔ የዳዊት ፀባይ ተመቸኝ የኔ ፀባየ ሠናይ
Vlog እሰራለው ብዬ ሞቼ ነበር 🥹🥹
3:46
Blen_bailey
Рет қаралды 14 М.
Survive 100 Days In Nuclear Bunker, Win $500,000
32:21
MrBeast
Рет қаралды 120 МЛН
Box jumping challenge, who stepped on the trap? #FunnyFamily #PartyGames
00:31
Family Games Media
Рет қаралды 23 МЛН
Идеально повторил? Хотите вторую часть?
00:13
⚡️КАН АНДРЕЙ⚡️
Рет қаралды 12 МЛН
አንዳንድ መስመር የሚያልፉ ሰዎች አሉ
14:17
የእኛ ቀናት #141 ዳዊት የገጠመው አስደንጋጭ ነገር!
9:50
የገኒ ቤተሰብ Reality Show
Рет қаралды 66 М.
አስራ ተበቀለችኝ!!! MAHI&KID VLOG 2021
25:54
MAHI&KID VLOGS
Рет қаралды 135 М.
እንኳን የሚያቃጥል ሶስ አንቺንም ችለናል ተባልኩ!
48:52
የልቤ እውነት Artist Genet Nigatu
Рет қаралды 243 М.
"የእኛ ቀናት" #13 ሁላችንም ፈዘን ቀረን:
17:51
የገኒ ቤተሰብ Reality Show
Рет қаралды 59 М.
"የእኛ ቀናት" #10 ዳዊት ድንገት ምኞቱን አፈንድቶ አለቀሰብን።
12:28
Survive 100 Days In Nuclear Bunker, Win $500,000
32:21
MrBeast
Рет қаралды 120 МЛН