የእኛ ቀናት

  Рет қаралды 28,164

የገኒ ቤተሰብ Reality Show

የገኒ ቤተሰብ Reality Show

Күн бұрын

#የልቤእውነት#genetnigatu#የገኒቤተሰብ#ሪያሊቲቮው#geni'sfamily
#የልቤእውነት#genetnigatu#የገኒቤተሰብ#ሪያሊቲቮው#geni'sfamilyrealityshow#meklitmulugeta#kidusmulugeta#donkeytube#Ebs#artistgenetnigatu
+251905832283 My Telegram/ WhatsApp address
የልጄን መክሊት ሙሉጌታን ዩቲዩብ ቻናል በዚህ / @meklitmulugeta1 ሊንክ ገብተው subscribe ያድርጉ።
ማስጠንቀቂያ፡-በየትኛውም መንገድ የዚህን ቻናል ቪዲዮዎች በ Facebook መልቀቅ በኮፒራይት እንደሚያስጠይቅዎና የFacebook ገጽዎም እንደሚያዘጋ መጠቆም ወደናል።
Artist Genet Nigatu Channel
/ @artistgenetnigatu1371
Reality Show channel
/ @realityshow7187
For more information follow our page...
Instagram- @Official_genet.nigatu
Facebook- የገኒ ቤተሰብ Reality show:-www.facebook.c...
Facebook-Artist Genet Nigatu:-www.facebook.c...
Tiktok- Our days ?Geni's Family:-www.tiktok.com...

Пікірлер: 65
@blackhabeshawit5954
@blackhabeshawit5954 Ай бұрын
ቲጂዬ 💝እኮ ምርጥ አራዳ ናት እኮ ስወድሽ 💝በዛ ላይ ድንግል ማርያም ሁሌም አንደበትሽ ላይ ናት 💝
@ሁሉምበጊዜውሆነ
@ሁሉምበጊዜውሆነ Ай бұрын
ገኒ እና ቲጂ ስወዳችሁ በሳቅ ውስጥ ቁም ነገር ነዘል እግዚአብሔር እድሜ ጤና ይስጣችሁ👏 🥰🥰🥰🥰
@chfucuuccyyc2338
@chfucuuccyyc2338 Ай бұрын
ሁሉት ምርጥ እናቶች ስወዳቹህ ❤❤❤❤❤
@ablakat4821
@ablakat4821 Ай бұрын
ቲጅ ሸዊት የት ጠፍች ጓደኛሽ እህትሽ ኧረ እሷም ከናንተጋር አሳዩን ገኒየ ቲጅየ መልካም ናችሁ ተባረኩ❤
@hawatube4864
@hawatube4864 Ай бұрын
ተናግራለች እኮ ሸዊት የልብ ጓደኘየ አይደለችም የስራ ባለደርበየ ናት የሽዊት የልብ ጓደኛ ሄለን በድሉ ናት ብላለች
@fatumamehamed3270
@fatumamehamed3270 Ай бұрын
በናታቹሁ ድራማ ስሩ ያምርባቹሀል ፍቅራቹሁ ይብዛ
@meklitmulugeta1
@meklitmulugeta1 Ай бұрын
😂😂😂😂this is really funny
@fantayeedo3733
@fantayeedo3733 Ай бұрын
ዋው ስታምሩ እንደዚህ ግልፅ የሚነጋገር ጉዋደኛ በጣም ደስ ይላል እድሜና ጤና ይስጣቹ ስወዳቹ ❤❤❤
@Muna336
@Muna336 Ай бұрын
የፍቅር ሰወች እድሜና ጤና ይስጣችሁ አይለያችሁ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@alebatse6865
@alebatse6865 Ай бұрын
ስወዳቹ ትልቅ ትምህርት ነው ለገባው ያስተላለፋቹት መርጬ ነው ምሰማው አለች ቲጂ ታድለሽ ገንዬ ሰልም ብሎ ጠብ አላቅም እውነት ነው ❤❤❤
@SaronbeleteSaron
@SaronbeleteSaron Ай бұрын
Hahahaha አቦ ገኒና ቲጂ የእውነት በጣም ደስ ትላላችሁ ጓደኝነታችሁ በጣም ደስ ይላል
@lidacall2815
@lidacall2815 Ай бұрын
ግን ደስ ይላሉ ሸዊት ደሞ ብትኖር የበለጠ ሲቀጥል ገኒ ነገር አታክሪ ላሽ በይ በቃ
@MulusewKassahun
@MulusewKassahun Ай бұрын
ብዙ አትጨቃጨቁ ገኒም ትንሽ ቀነስ አድርጊ በተረፈ እወዳችኋለሁ
@Mesart-mr9sr
@Mesart-mr9sr Ай бұрын
ዋው ደስ የሚል ጥምረት ዘና ታረጉኛላችሁ በርቱ❤❤❤❤❤
@SaronbeleteSaron
@SaronbeleteSaron Ай бұрын
❤❤❤❤❤ ስታምሩ ጌታን
@belayshibshi8990
@belayshibshi8990 Ай бұрын
ገኒ አንደኛ
@FTuxcyixju-yw5nd
@FTuxcyixju-yw5nd Ай бұрын
እኔ እናትነት አይቸ እየላኩላቸው ልጀምር ነው ሁለት ጓደኞች አሉኝ❤
@Eagle1503
@Eagle1503 Ай бұрын
የምወዳቹ ሁለቱ አርቲስቶች ደስ ስትሉ
@antenehdesta6413
@antenehdesta6413 Ай бұрын
እናንተ አዛውንት ጥንዶች በዚህም መጣችሁብን ታምራላችው ቀጥሉበት
@selmejons5098
@selmejons5098 Ай бұрын
ውይ ቲጂዬ ደሰ ሰትሉ ፍቅር በፀብ ይጀመራል አላለችም ምርጥ አባባል
@Ethopia22
@Ethopia22 Ай бұрын
የኔ ወርቅ ቲጂዬ ❤❤❤❤❤❤❤❤ገኒ እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ ሰታምሩ ❤❤❤❤❤❤❤❤
@samitesfay9927
@samitesfay9927 Ай бұрын
Des yemtelu godegamoche nachu fetari yechemralachu ♥️♥️♥️♥️
@MelkamMelese-e2x
@MelkamMelese-e2x Ай бұрын
tigyee yene mar swedish ,geniyee❤❤❤
@meskeremtadesse6470
@meskeremtadesse6470 Ай бұрын
Abo ayleyachu betam tamiralahiuu atitfu
@yosephgeto1345
@yosephgeto1345 Ай бұрын
ስወዳቸው እስኪ ተቧቀሱ
@HayuEmureyanamharawit
@HayuEmureyanamharawit Ай бұрын
ተው አላህየ ከአሁን ቡሀላም ቢሆን አንድት የልብ ጓደኛ ስጠኝ 😢😢😢ልጅነቴማ በብቸኝነት አለቀ😊😊🔥💔
@alemkebede5848
@alemkebede5848 Ай бұрын
ደስ ሰትሉ።
@fatumamehamed3270
@fatumamehamed3270 Ай бұрын
ትጂ ሁኔታሽ ቀልድሽ ሳቅሽ ምን አልባት ታዉቋት ይሆን ሳራ በጋሻዉን ትመስይኛለሽ በፊት ብሄራዊ ትያትር ትሰራ ነበር አሁንማ አሜሪካን ገብታለች
@yemisrachlakew3568
@yemisrachlakew3568 Ай бұрын
ቲጂዬ ግን አሪፍ ነገር ነሽ❤
@FTuxcyixju-yw5nd
@FTuxcyixju-yw5nd Ай бұрын
በሥላሴ ስም ደስስስስስ ስትሉ ስትጨቃጨቁም ታምራላችሁ❤😂
@Dmch-l8y
@Dmch-l8y Ай бұрын
wow❤❤❤yessss❤❤❤❤
@AsnakechTafese-r3h
@AsnakechTafese-r3h Ай бұрын
Love u both!❤
@HayuEmureyanamharawit
@HayuEmureyanamharawit Ай бұрын
🎉🎉🎉🎉ስወዳችሁ የኔ ሁለት ውብ ሴቶች❤❤❤❤
@sadisdi3340
@sadisdi3340 Ай бұрын
ሥወዳች ❤❤❤
@eyerusalemalemayehu7508
@eyerusalemalemayehu7508 Ай бұрын
Tigiye ❤❤❤
@LamrotGetachew-yt1iw
@LamrotGetachew-yt1iw Ай бұрын
እወዳቹዋለው❤
@MonaTubeሙና
@MonaTubeሙና Ай бұрын
ስወዳችሁ እንደኔ ማነው ሚወዳቸው እስኪ ደምሩኝ
@shiwotyoutube7006
@shiwotyoutube7006 Ай бұрын
ፍቅራችሁን ያብዛላችሁ
@hiwotmelese3350
@hiwotmelese3350 Ай бұрын
እናንተ ውስጥ በጣም የምወዳት ጓድኛ አለችኝ የልጅነት እኛን አያለሁ
@tigistdires9064
@tigistdires9064 Ай бұрын
❤❤❤❤❤
@fevenbelay3362
@fevenbelay3362 Ай бұрын
አስጨነቃቹን እኮ
@meaziiluve8652
@meaziiluve8652 Ай бұрын
Huff dess seteluu❤
@SamrawitEsayas-yn8sz
@SamrawitEsayas-yn8sz Ай бұрын
ዉይ ቲጂዬ😂😂😂
@ebbaftube
@ebbaftube Ай бұрын
❤❤❤😂😂
@dtfxyjh6271
@dtfxyjh6271 Ай бұрын
አረቲጅ አለባበሥሽ
@tsionemariam1121
@tsionemariam1121 Ай бұрын
Feta new yaderegachihugn
@haliluyaelbitel692
@haliluyaelbitel692 Ай бұрын
ቲጂዬ ትግስትሽ
@emug2223
@emug2223 Ай бұрын
Tegye eskye kemmshow Fekre yashnffale kenyee yetshalle deddbe 😂😂😂
@AlexZenabe
@AlexZenabe Ай бұрын
ስወዳችሁ ወይ ❤❤❤❤
@AlamTesfai
@AlamTesfai Ай бұрын
ስውዲሽ❤❤❤❤❤
@almaztewelde1605
@almaztewelde1605 Ай бұрын
❤️❤️❤️🙏🏾🙏🏾
@መስከረምነኝባለማህተቧ
@መስከረምነኝባለማህተቧ Ай бұрын
እህ ሁሌ ኑ በፈጠራችሁ
@FaFa-hj1tl
@FaFa-hj1tl Ай бұрын
ክክክክክ
@WhCh-zp9mm
@WhCh-zp9mm Ай бұрын
🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰👍
@ezentemenfesawi5005
@ezentemenfesawi5005 Ай бұрын
ቲጂ በሰላም ነዉ ዘንድሮ ዘማሪ ጭምር ነበርሽ ጡትሽን በጠቁር ጡት ማስያዣ የምታስተዋዉቂን የራስሽ ፕሮግራም ላይ ሳላስብ ሳልዘጋጅ አረ ተይ ተይ ለምግብም ወግና ባህል አለን ማስታወቂያ ለመስራታቹ ነጋሪ አንፈልግም ግን በልክ ስለልጆቻችሁ ስለፈጣሪ ቀስ ግድየለም ሁሉም ይደረሳል ይህ ሀብት የሚሉት ነዉ አይደል የታባቱ ደሞኮ ጠፊነዉ አትጓጉለተ እሺ
@samuelsleshi1588
@samuelsleshi1588 Ай бұрын
ምንድነው መጫጫህ እረ ወደዛ በዚህ እድሚያቹ ልክ እንደ ባለፈው አመት በአል ተከባበሩ እንጂ እኛ ዘና ማለት ነው ምን ፈልገው ምን በወጣን ዋይ ዋይ ምንሰማው ውይ ገነት ግን ባሰብሽ ኢትዮጲያዊነት ባህሉን አሳዩን እንደ ህፃን አትሞላቀቁብን
@sadisdi3340
@sadisdi3340 Ай бұрын
ምችግ አለዉ ሆይ አይ የኛ ሠዉ
@abiinang727
@abiinang727 Ай бұрын
😂😂😂😂😂😂
@LubabaAhmed-e1c
@LubabaAhmed-e1c Ай бұрын
😂😂konjo becha
@Amazonwill-yt6hd
@Amazonwill-yt6hd Ай бұрын
2 አራዳ የድሮ አራዳ የፍት ጥርስ የለውም 😂
@GggGggg-cg3wd
@GggGggg-cg3wd Ай бұрын
ስታስቁ ስትጨቃጨቁ ተናሽናተላቅነውየምትመስሉት
@emebetdesalegn2167
@emebetdesalegn2167 Ай бұрын
ሸዌትስ በጣም ጋደኛ ነበራችሁ ቴጂ
@madi2644
@madi2644 Ай бұрын
ሰላምናችሁ
@sarabest9640
@sarabest9640 Ай бұрын
❤❤❤❤
ቲጂ ገኒን አዋረደቻት..... @comedianeshetu @ebsworldwide
20:18
ትዕግስት ግርማ - Tigist Girma
Рет қаралды 160 М.
የእኛ ቀናት #206 ልጄ ሰርፕራይዝ አደረገችኝ!
9:31
የገኒ ቤተሰብ Reality Show
Рет қаралды 43 М.
Osman Kalyoncu Sonu Üzücü Saddest Videos Dream Engine 269 #shorts
00:26
SISTER EXPOSED MY MAGIC @Whoispelagheya
00:45
MasomkaMagic
Рет қаралды 19 МЛН
This dad wins Halloween! 🎃💀
01:00
Justin Flom
Рет қаралды 38 МЛН
የእኛ ቀናት #205 መስቀልን ከሙሉጌታ ቤተሰብ ጋር!
10:42
የገኒ ቤተሰብ Reality Show
Рет қаралды 87 М.
እወድሀለሁ ብዬው አላውቅም። ቲክቶከር ኤልዳና በቀለ።
40:08
የልቤ እውነት Artist Genet Nigatu
Рет қаралды 250 М.
መርዝ አበሉኝ! ራሴን ላጠፋ....
48:05
Qin Liboch
Рет қаралды 169 М.
እርጉዚት #1 ህይወቱን የሚጠላው እኔ ሳረግዝ ነዉ::
32:17
የልቤ እውነት Artist Genet Nigatu
Рет қаралды 40 М.
Osman Kalyoncu Sonu Üzücü Saddest Videos Dream Engine 269 #shorts
00:26