አውሬዎቹ ይነክሱኝ ጀመር፡፡ Kesis Ashenafi and wro etaferaw

  Рет қаралды 1,710

AGAPE ZE ORTODOX ቀሲስ ዘማሪ አሸናፊ ገብረ ማርያም

AGAPE ZE ORTODOX ቀሲስ ዘማሪ አሸናፊ ገብረ ማርያም

Күн бұрын

Пікірлер: 44
@aynalemashe6794
@aynalemashe6794 2 күн бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን እጅግ በጣም ድንቅ ምስክርነት ነው አሜን አሜን አሜን ክብሩን መድኒያለም ይውሰድ እድሜና ጤና ይስጦት
@TekuamNegash-w6g
@TekuamNegash-w6g Күн бұрын
ዘማሪት እታፈራው ለደነባ ሰንበት ትምህርት ቤት መሠረት ነሽ እግዚአብሔር አምላክ ባለሽበት ይጠብቅሽ❤❤❤❤❤❤
@dinkineshalemayehu9893
@dinkineshalemayehu9893 2 күн бұрын
አሜን🙏 እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን🙏 የእመቤታችን የቅድስት ድንግል ማርያም ጸሎት፣ ምልጃ፣ በረከት ዘወትር አይለየን አሜን🙏
@dinkineshalemayehu9893
@dinkineshalemayehu9893 2 күн бұрын
"እናመስግነው እናመሰግነው አምላካችን ምስጉን ነው የተመሰገነ ምስጉን ነው የተመሰገነ" አሜን🙏 አሜን🙏 አሜን🙏ዝማሬ መልአክት ያሰማልን🙏
@AbrahamTaspo
@AbrahamTaspo 2 күн бұрын
ድቅ ምስክርነት ነዉ እድሜ ከጤናጋር ይስጥልን ክብሩእግዚአብሔር ይዉሰድ አሜን አሜን አሜን 🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹
@alesaalesa3518
@alesaalesa3518 3 күн бұрын
አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ይመስገን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን እረጂም እድሜና ጤና ለእናቶች
@kedeshkeedesh3872
@kedeshkeedesh3872 Күн бұрын
እልልልልልል እልልልልልል እልልልልልል እልልልልልል ዝማሬ መላክትን ያሰማልን 👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹💕💕
@mesi557
@mesi557 2 күн бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን ቀስስ አሸናፊ ለእናቶቻችን እድሜና ጤና አብዝቶ ይስጣቸው🤲🕊❤❤
@AbrahamTaspo
@AbrahamTaspo 2 күн бұрын
እካን ደና መጡ የኔ ወርቅ እናት 💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐
@dinkineshalemayehu9893
@dinkineshalemayehu9893 2 күн бұрын
አሜን🙏 አሜን🙏 አሜን🙏 ደስ የሚል ምስክርነት ነው ደስ ይላል ጥልቅ እምነት ያላቸው ናቸው እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን🙏 እውነት ነው ልጆችን የሚጎዳ ነገር በትምህርት ቤት አለ ሁል ጊዜ ከት/ቤት ሲመጡ ውሎአቸው እንዴት እንደነበረ መጠየቅ እንዲጠነቀቁ መምከር አስፈለጊ ነው። ከዛ በተረፈ ዋናው እግዚአብሔር ነው ጠበቂ🙏 ። እድሜ ይስጥልን ደስ የሚል ቃለ መጠይቅ ነበር ቃለሕይወት ያሰማልን አሜን🙏 በእድሜ በጸጋ ይጠብቅልን አሜን🙏
@kedeshkeedesh3872
@kedeshkeedesh3872 Күн бұрын
አሜን አሜን አሜን እናታቺን እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጦት 💞💞💞💞💞
@webet2273
@webet2273 3 күн бұрын
እግዚህህአብሄር ይመስገን በደበት ትምህርት ቤት ያደጉ ሁሌም መሰረታቸዉን አይለቁም በጣም ታድላቹ እግዚህአብሄር ፀጋዉን ያብዛላቹ እረጅም እድሜ ከጤንነትጋር ይስጥልን በጣም ደስ የሚል ቆይታነዉ ❤❤❤🙏🙏🙏
@yeshalemabebe7527
@yeshalemabebe7527 3 күн бұрын
አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ይመስገን አባታቸን እቨ አባታችን እናታችን እግዚአብሔር አምላክ እረጀም እደሜ እና ጤና ከመላው ቤተሰበሀ ጋር ይሰጥልን እናታችን አባታችን አሜን አሜን አሜን እልልልል እልልልል እልልልል ዝማሬ መልአከት ያሰማልን እናታችን አባታችን በጣም ጥሩ ትምሀርቶ ትምርያልው አባታቸን እግዚአብሔር አምላክ እረጀም እደሜ እና ጤና ከመላው ቤትሰበው ጋር ይሰጥልን የአገልግሎት ዝመነውትን እግዚአብሔር አምላክ የባርከልን አባታቸን ቃል ሕይወት ያሰማልን መምህራችን
@sisayabera512
@sisayabera512 3 күн бұрын
ቃለ ህይወትን ያሰማልን ብዙ ተምሬበታለሁ ቀሲስ እናመሰግማለን በእውነት ❤
@zewdnesh4830
@zewdnesh4830 3 күн бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን እግዚአብሔር ለሁታችሁም ያገልግሎታችሁን ዘመናችሁን ይባርክልን። እናመሠግናለን
@EyerusBrhen
@EyerusBrhen 3 күн бұрын
እግዚአብሔር ይመሰገን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን በጣም ደሰ የሚል የተማርኩበት ወይይት እግዚአብሔር እደሜ ጤና የሰጥሽ መምህር እናመሰግናለን ❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉
@ማስሬየጌታ
@ማስሬየጌታ 3 күн бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን እግዚአብሔር ይጠበቅልን አህታችን እናታችን በእግዚአብሔር ቤት ማደግ መመረጥ ነዉ ደግሞ ከነ ቀሲስ ጋር ታድላችሁ ጥልቅ የእግዚአብሔር ፍቅር እንደነበራችሁ ያስታዉቃል እስከ አሁንም ደጁን ትናፍቃላችሁ በረከታችሁ ይደርብን ደግሞ የኔ ቢጤ አልቃሻ አለ ለካ ሳለቅስ ይቀለኛል ቃለ ህይወት ያሰማልን ❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@zewdikesete8509
@zewdikesete8509 2 күн бұрын
አሁንም ይመልሥልን ፍቅሩ ያድለን እጅግ ደስ ይላል እግዝአብሄር ይመስገን ቸርነቱ አያልቅም
@adenilfu2166
@adenilfu2166 3 күн бұрын
Amen amen amen egzabher yemsegen betam teru temhert new memher ❤❤❤❤❤❤
@freweinigebremedhn6160
@freweinigebremedhn6160 Күн бұрын
Amen Amen Amen 🙏 ❤
@genetgebreslasie1885
@genetgebreslasie1885 3 күн бұрын
Amen amen amen amen 🙏 🙌 👏
@salamtata3005
@salamtata3005 3 күн бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን እናታችን ፈጣሪ እድሜ ከጤና ይስጦት እጅግ የሚያስተምህ ቃለ መጠየቅ ነበር እናታችን ከልጅነት እስከ እውቀት ቤተክርስትያን እያገለገሉ መኖራቸው በጣም ደስ ይላል ከመምህራችን ጋሪም ድራማ መሳይ ትምህርት እየሰጣቹ ህዝቡን እያገለገላቹ ስላደጋች እግዚአቤሔርም ረዳቹሁ አሁንም እሱ ይጠብቃችሁ ባላቹበት እናመሰግናለን
@kedestfisaha534
@kedestfisaha534 3 күн бұрын
አሜን አሜን አሜን አሜን ❤
@EdenLovely
@EdenLovely Күн бұрын
Amen amen amen kela hewoten yasemalen Egezaber yestelen 🙏 edime tsena yestelen ❤❤❤
@tizitamoreda2227
@tizitamoreda2227 Күн бұрын
ለዛሬ መንፈሳዊ ጥንካሬ ከሆኑኝ የደብራችን የደነባ ማርያም ሰንበት ት/ም አገልጋዮች አንዷ እቱዬ አንዷ ነች እናንተን አይተን በደጁ ፀንተን ኖረናል ምሳሌያችን እናመሰግናለን።
@azmeraeri1381
@azmeraeri1381 3 күн бұрын
Yene enat betam des yelalu Egzabhier yebarkot
@tigestwotetenh3041
@tigestwotetenh3041 Күн бұрын
Amen 🙏 ❤
@SebleHaile-o3g
@SebleHaile-o3g 3 күн бұрын
ቃለ ህይወትን ያሠማልን
@tigistbekele12
@tigistbekele12 3 күн бұрын
ቃለሕይወት ያሰማልን
@zufanlake632
@zufanlake632 3 күн бұрын
Amen
@Elias_editboy
@Elias_editboy 3 күн бұрын
ቃለህይወት ያሠማልን❤❤❤
@eyerusalemdori4707
@eyerusalemdori4707 3 күн бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን
@elsabetbutler4940
@elsabetbutler4940 3 күн бұрын
እጅግ ጥሩ የሆነ የቤተሰብ ጥንካሬን የሚያሳይ የህይወት ተሞክሮን የሚያስገነዝብ ቃለመጠይቅ ነዉ እናመሰግናለን ቀሲስ አሸናፊ ገብረማርያም። በጣም ይቅርታ የአባትህን ስም አሳስቼ ኮመንት ስላረኩኝ ባለፈዉ።
@ሀይማኖትኢየሱስየኔከፍታ
@ሀይማኖትኢየሱስየኔከፍታ 2 күн бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን እግዚአብሔር ይመስገን እድሚና ጤና ይስጣችሁ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@abrehettewelde3502
@abrehettewelde3502 3 күн бұрын
Ezgabiher yibarkach
@meharitetekia148
@meharitetekia148 3 күн бұрын
Kale hiwet yesmealna
@cherinetmussie
@cherinetmussie 3 күн бұрын
ቃለሕይወት ያሰማልን!!!
@Mihretyirga-g7v
@Mihretyirga-g7v 2 күн бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@asfawchane8074
@asfawchane8074 3 күн бұрын
ቀሲስ አሹዬ ! በጣም ደስ ብሎኛል እህታችንን እታፈርን ስላቀረብካት ። በጣም ደስ የሚል ድምፅ ነበራት ።በጣም ትዘምር ነበር ። እህቷም ሰብሊም በጣም ትዘምር ነበር በተለይ " የአብ ቃል አክብሮሽ " አልረሳቸውም ።
@agapezeortodox
@agapezeortodox 3 күн бұрын
አስፍዬ❤
@ዘማሪአለሙብርሀኑየማርያም
@ዘማሪአለሙብርሀኑየማርያም 3 күн бұрын
❤❤❤❤❤
@ሰለማይነገርስጦታውእግዚአ
@ሰለማይነገርስጦታውእግዚአ 3 күн бұрын
❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉
@teshalegutema2691
@teshalegutema2691 3 күн бұрын
❤❤❤
@yashica5085
@yashica5085 3 күн бұрын
❤❤❤❤
ለኔማ አይሆንም አትበሉ እንዲያግዛችሁ ፍቀዱ። kesis ashenafi #duet #habesha #ethiopian #eritrea
16:13
AGAPE ZE ORTODOX ቀሲስ ዘማሪ አሸናፊ ገብረ ማርያም
Рет қаралды 1,4 М.
በምስጋና ኑሯችንን የመቀየር ምስጢር። Kesis Ashenafi
29:00
AGAPE ZE ORTODOX ቀሲስ ዘማሪ አሸናፊ ገብረ ማርያም
Рет қаралды 30 М.
To Brawl AND BEYOND!
00:51
Brawl Stars
Рет қаралды 17 МЛН
Enceinte et en Bazard: Les Chroniques du Nettoyage ! 🚽✨
00:21
Two More French
Рет қаралды 42 МЛН
How Strong Is Tape?
00:24
Stokes Twins
Рет қаралды 96 МЛН
ንግሆ ንግሆ  ዝስምዑ እኩባት መዝሙራት New Eritrean Orthodox Tewahdo Mezmur
33:11
#new🔴ጸሎትን አትናቁ || ሊቀ ሊቃውንት ስምዓኮነ መልዓክ ||#kendil_media #ቀንዲል_ሚዲያ
43:34
መዝሙረ ዳዊት Mezmure Dawit - ሐሙስ (መዝ 81-110)
1:00:02
ዜማ ተዋህዶ Zema Tewahdo
Рет қаралды 151 М.
ልብ የሚነካው የዘማሪው ታሪክ፡፡
20:05
AGAPE ZE ORTODOX ቀሲስ ዘማሪ አሸናፊ ገብረ ማርያም
Рет қаралды 312
እነዚህን ሰዓታት ለጸሎት እንጠቀማቸው። Kesis Ashenafi #habesha #abelbirhanuየወይኗልጅ #duet #ethioforumኢትዮፎረም
16:29
To Brawl AND BEYOND!
00:51
Brawl Stars
Рет қаралды 17 МЛН