Reyot - Interview with Artist Ayalew Mesfin

  Рет қаралды 10,840

ebstv worldwide

ebstv worldwide

Күн бұрын

Reyot - Interview with Artist Ayalew Mesfin

Пікірлер: 20
@alizemir7135
@alizemir7135 5 жыл бұрын
ቴዲዬ የዘመናችን ምርጥ። አንጀት የሚያርስ ቃለመጠይቅ ነው ሁሌ የምታሰማን። ጥያቄዎችሕን እንዴት እንደምትቀምማቸው ይገርመኛል። ከመጀመሪያ ጀምሮ የጳውሎስ ኞኞን ነገር ያነሳው ይሆን እያልኩ ሳስብ ነበር። ጥያቄውን ያቀረብክበት መንገድ በጣም አስደስቶኛል። ተባረክ።
@fikirteafowerk244
@fikirteafowerk244 3 жыл бұрын
Gash ayalew hisan hoghe new madenkot ahunim edime tena yistenina agerachin selam yedirglin cher medihanealem thankyu
@addisaddis3562
@addisaddis3562 6 жыл бұрын
ጋሽ አዩዬ የዴንቨር አድባራችን በጣም እንወድሀለን እድሜና ጤና ይስጥህ!!!ሁሌም የምመኘው ሚዲያም የኢትዮጵያ ህዝብም እረስቶታል ብዬ የማዝንለት ሰው ነው ከድምጻዊነት ውጭ ምን ያህል ለወገን ደራሽ እንደሆነ ምን ያህል ሰው በማንኛው መንገድ መረዳት ያለበትን የሚረዳ ልዩ ሰው እንደሆነ ነው እኛም በጣም የምናከብረውና የምንወደው ሰው ነው...አሁንም ምኞቴ እድሜና ጤና ከእረዥም እድሜጋ እንዲሰጠው ነው.
@eyudtube4764
@eyudtube4764 2 жыл бұрын
በጣም የምወድህ የማከብርህ ታላቅ አርቲስት ነህ ኑርልን በደስታ በጤና ጋሽ አያሌዉ
@mekoyakumssa4520
@mekoyakumssa4520 6 жыл бұрын
ጋሽ አያሌው እንዴት ያለህ አዋቂ ነህ እናከብርሃለን ድንቅያችን ሌላው ጠያቂው እንዴት ያለህ ጉበዝ ነህ በርታ።
@simeneshayalew992
@simeneshayalew992 5 жыл бұрын
ጋሺ አያሌው መስፍን ትንሺ ሁኜ እሰማህ ነበር አባቴ ጋር ሁኜ አሁን ሳይህና ስሰማህ አባቴ አያሌው እየናፈቀኝ አለቅሳለሁ
@fekaduworotaw5424
@fekaduworotaw5424 Жыл бұрын
ጋሼ አያሌው እጅግ አድርጌ አከብርሃለሁ ነግርግን ቃለመጠይቅ አድራጊዉ ኢትዮጵያን የማይወድ መሰሪ በመሆኑ በእርሱ ቃለምልልስ በመደረግህ ቅር ብሎኛል
@rhametali1193
@rhametali1193 Жыл бұрын
ጋሽ አያሌዉ ዘመን ተሻጋሪ ሁሌም የማይረሳ ያገሪልጅ ሽመት ኑርልን
@mohsir6664
@mohsir6664 Жыл бұрын
አያሌው መስፍን ስለ ሀገርህ አንድነትና ፍቅር መስበክህን ብናደንቅም እንደ ክርስትና ሰባኪ ለመሆን መሞከርህ ግን ያቺን ሰፊዋን ፣በሀወርታዊዋን፣መልከ ብዙዋን ኢትዮጲያን የገለፅክበትን መንፈስ እጅግ አሳንሶብሀል!!!🤔🤔🤔🤔
@አፀደማሪያም-ገ9ዐ
@አፀደማሪያም-ገ9ዐ 6 жыл бұрын
Fikr New Yewlo Sew Befkir Yetmola Intrviw Nber Edmana Tana Legash Ayalaw Mesfin
@alexfilimonnnn
@alexfilimonnnn 5 жыл бұрын
Why no captions. Please translate somebody. His music his style is awesome
@ወሎየዋአማራ
@ወሎየዋአማራ 4 жыл бұрын
አይ ኢትዮጲያ የማንም ዱርየ አንድ ነጠላ ዘፈን ሰርቶ እየፈነጨብሽ እንደነዚህ አይነት ብርቅየወች ተረሱ
@betochdiramawustenewgbbsbd8397
@betochdiramawustenewgbbsbd8397 6 жыл бұрын
Long leave abatachin ayalew mesfin ye mersa bazar achawutehen neber ke 10 amet nefit ahunm edime yisteh
@eyudtube4764
@eyudtube4764 2 жыл бұрын
ብትናገር ጥሩ ነበር እዉነት እዉነት ነዉ ሰዉ በስራ ስራ ቢፍርበት በታፍረጠርጠዉ ከስተትም አፍሮ ይማር መበረ ጋሽ ጥላሁንም ሆድ ይፍጀዉ አለ ሳይናገር አለፈ እናዛ የበደሉት ሰወች ሳይዋረዱ ቀሩ
@wendimak5021
@wendimak5021 5 жыл бұрын
Living legend
@ebdebdd2582
@ebdebdd2582 Жыл бұрын
Tengara man
@muzamuza7706
@muzamuza7706 6 жыл бұрын
Ww 19 67 ec
@abb1832
@abb1832 6 жыл бұрын
አይን ችግር አለው? መነጵሩ ብዬ ነው
@እርጂኝእመብርሀን
@እርጂኝእመብርሀን 4 жыл бұрын
አው
@line2652
@line2652 6 жыл бұрын
የዘፈቀህ ክክክክ
Reyot: Interview with Ambassador Emiru Zeleke
58:15
ebstv worldwide
Рет қаралды 10 М.
Jossy in Z House Show Interview with Artist Abebe Melese in Israel
1:01:54
Jossy in Z House
Рет қаралды 39 М.
Миллионер | 2 - серия
16:04
Million Show
Рет қаралды 1,5 МЛН
Seja Gentil com os Pequenos Animais 😿
00:20
Los Wagners
Рет қаралды 28 МЛН
黑的奸计得逞 #古风
00:24
Black and white double fury
Рет қаралды 17 МЛН
Artist Zeritu Getahun ዘሪቱ ጌታሁን በቶም ሾው ቆይታ
32:40
TOM SHOW London ተመስገን መለሠ
Рет қаралды 32 М.
ክቡር ዘበኛ እና ጀግኖቹ
12:34
Amjar Entertainment
Рет қаралды 850
Mengizem Media Teborne show Tewolde Beyene with Ayalew Mesfin
37:21
Mengizem Media ምንጊዜም ሚዲያ
Рет қаралды 8 М.
Enchewawet   Artist Fasil Demoz and His Wife Part 1
32:32
አንቀፅ
Рет қаралды 43 М.
//በስንቱ/ /Besintu "ድስት አማረኝ"
29:25
ebstv worldwide
Рет қаралды 158 М.
Demissie Bulto and 1981 genbot 8-10 Mingest Gelebeta Muqera
33:55
Ayalew Mesfin -Tew Chalew Hodie.
4:04
Getu Negash
Рет қаралды 246 М.
JOSSY IN THE HOUSE SHOW INTERVIEW WITH ARTIST GIRMA NEGASH
1:22:31
JTV Ethiopia
Рет қаралды 12 М.
Миллионер | 2 - серия
16:04
Million Show
Рет қаралды 1,5 МЛН