ሪቼ እና ያልተሰሙ ትዝታዎችዋ /ትዝታችን በኢቢኤስ/

  Рет қаралды 31,051

ebstv worldwide

ebstv worldwide

2 ай бұрын

ዘወትር ሰኞ ምሽት በ አቅራቢ ዮናስ ተዘጋጅቶ በሚቀርበው ትዝታችን በ ኢቢኤስ ፕሮግራም የ ሪቼ ትዝታዎች እንዲመለከቱ ተጋብዘዋል
Tiztazchin on EBS airs every Monday night, presented by host Yonas. On today's episode, we delve into the memories of Richie's neighborhood.
ይህ ፕሮግራም ዘወትር ሰኞ ማታ እንደ ስሙ ሁሉ ትዝታ ጠቀስ" የሆኑ ጉዳዮች ላይ ብቻ የሚያጠነጥን ነው። ለአብነትም የሙዚቃ፣የከተሞች፣ የትምህርት ቤቶች፣ የመዛግብት፣ የቀድሞ ቁሳቁሶች፣ የልዩ ልዩ ቅርሶች፣ የአልባሳት፣ የሃውልቶች እና የመሳሰሉ ጉዳዮችን በትዝታ ይቃኙበታል።
"Tiztachin be ebs" is a captivating show that delves into nostalgia, exploring old music, cultures, aging cities, and schools. Join us as we journey through memories and evoke nostalgia in every episode!
EBS TV-Watch on Roku(PC/Mac & iPhone/iPad & Android Devices) : iptv.ebstv.tv/
ያለዎትን ጥያቄና አስተያየት በ አጭር መልዕክት 7696 ላይ ይላኩልን
Follow us on: linktr.ee/ebstelevision
#ኢቢኤስ
#EBS
#Tezetachen_on_EBS

Пікірлер: 74
@mekonnenjimma2351
@mekonnenjimma2351 2 ай бұрын
ሪቼ በዘመኑ በጣም ደስ ይሚል ለልጆች ማራኪ ቦታ ነበር ወደ ግቢው ሲገባ በግራ በኩል ባለው አዳራሽ ከረንቡላና የጠረጴዛ ቴኒስ የነበረ ሲሆን ወደ ዋናው ቤት በረንዳውን አልፎ ሲገባ ባለው ኮሪደር ፊሊፐር መጫወቻ የነበረ ሲሆን ከሱ በመቀጠል በቀኝ በኩል የቦይሊንግ ጫማ መከራያና መቀየሪያ ክፍል ቀጥታ ሲታለፍ ሬስቱራንት ወደ ዋናው አዳራሽ ሲገባ ባለ 12 የቦይሊንግ መጫወቻ አዲድ ሲኖሩት በውስጡ እየተዝናኑ ቡና ይዘው ተቀምጠው ማየት የሚችሉበት ቦታዎች የነበሩት ሲሆን ግቢው ግርማው ሞገስ ያለው ጋርተኑም ያማረ ነበር ።
@Zray-rx8ps
@Zray-rx8ps 2 ай бұрын
ከዛሬ 45 አመት በፊት ልጆች እያለን አባታች ይዞን ይመጣ ነበር ትንሾቹን መኪኖች እንነዳ ነበር። ብዙ ብዙ ትዝታም አለኝ። Tank you Yoni !
@AYeneneh
@AYeneneh 2 ай бұрын
I remember all what you said vividly we used to go there regularly the manager of riche gash Nigusse let him rest in peace was a very close friend of our father, it was a wonderful place of the time for recreation
@AYeneneh
@AYeneneh 2 ай бұрын
One more thing you may have not mentioned , there was a dart playing corner and a restaurant in front of the bowling section. The walls were decorated with , the tourism advert posters called 13 months of sun shine. There was a wooden box with glass a door for selling toys , outside the big building there was kids play ground and gazebos
@user-px7vw5su6b
@user-px7vw5su6b 2 ай бұрын
By the way,was he Haileleoul's father?
@tofikali9576
@tofikali9576 2 ай бұрын
እስከዛሬ ከተሰሪት ሰፈሮች የሰዓት መሙያ ነው የተሰራው ዬኒ ጊዜ ሰጥተክ በደንብ እንደምታሳየን ተስፍ አደርጋለሁ
@meserachbekele5368
@meserachbekele5368 2 ай бұрын
It was the best place to enjoy I can’t believe to see reche like this it’s so sad lataverena restaurant we used to enjoy European food I hope someone do something about this please we grow up behind this place
@fani4779
@fani4779 2 ай бұрын
ሰፈሬ ቡዙ ነገር ነው የተቀየረው በጌታ 😢❤
@benai5241
@benai5241 2 ай бұрын
ሪቼን በዚህ ሁኔታ ወድሞ የመቃብር ስፍራ መስሎ ማየቴ በጣም ያሳዝናል😢 ኮልጅነት ትንሽ የመጫወቻ መኪና ጀምሮ ፣ የጌም መጫዎቻ ማሽን በዑ25 ሳንቲም የሚሠራ፣ night club ፣ best Restorant ፣ ቦውሊንግ ፣ ዳርት ምኑ ተዘርዝሮ ያልቃል የፈረንጅ ፣ ብዙ ኤርትሪያኖች .. ምርጥ ቤት ነበር ...😢
@meskidad1078
@meskidad1078 2 ай бұрын
I raised and born in cherkos yarda sifer I remember ke shewa dabo , dabo sinlke ena ke tilahun gesase petrol station gas ⛽ enilake niber rictha I really like the co-host's today well-done yoni ❤❤
@devovic6389
@devovic6389 2 ай бұрын
ሪቼ ካፌ፣እሪኩም፣ታምሩ ቤት፣በእምነት(ሐረግ)፣ቦናንዛ፣ሚስማክ...ደሞ የተዝናናንባቸው ነበሩ
@gocowboys4281
@gocowboys4281 2 ай бұрын
አበበ ሀይሌ ቡና ቤት በጣም የታወቀ የድሮ አራዶች የሚቀጣጠሩበት ምርጥ የከተማው ጮሌዎችና ከረምቡላ ተጫዋቾች የፈለቁበት ነበር
@eskedartessema6318
@eskedartessema6318 2 ай бұрын
ዮንዬ ዋውውው
@tizunetatn8803
@tizunetatn8803 2 ай бұрын
ዋው❤️so many childhood memories ❤️🙏🏽ጋሽ ሁልጊዜ!😢 ሪቼ(እምቧይ መስክ)! 😢bowling, car race, 😢ክፍለጦር መስከረም ቡና ቤት! 😢
@seifuhaile5552
@seifuhaile5552 2 ай бұрын
የሪቼ ትዝታን አስመልክቶ የቀረበዉ ፕሮግራም በቂ ዝግጅት የተደረገበት አይመስለኝም ስለሪቼ ብዙ ማቅረብ ይቻል ነበር ወንደሰን(ጫ)ሰላም ብለናል
@ahmedomar9709
@ahmedomar9709 2 ай бұрын
I remember, it was 42 years back. I was KG student and my father used to take me there to play car inside circle shape ground.
@eliasadhana9158
@eliasadhana9158 2 ай бұрын
ዬናስ ስያስለቅሱ አሰንብተዉ መለሱህ ? እንኳን ተመለስሽ አባቴ
@abegeta7488
@abegeta7488 2 ай бұрын
Einidih bemehonu betam naew yazenihut betam yemiwedew sefer neber❤
@TruthEz
@TruthEz 2 ай бұрын
ቋንቋችን በፊደሎቻችን ይፃፍ። 👈🏾 @ አቤጌታ
@user-px7vw5su6b
@user-px7vw5su6b 2 ай бұрын
Betam.
@melkam9917
@melkam9917 2 ай бұрын
አስጎበኚው አንደኛ ነው።
@tulu027
@tulu027 2 ай бұрын
ስለሺ ዶሮ ስለአየሁህ በጣም ድስ ብሎኛል:: ስለሺ ዶሮ ታዋቂነቱ በፉጨቱ ነበር::
@user-px7vw5su6b
@user-px7vw5su6b 2 ай бұрын
What a pity,sadness I feel seeing Rece in this situation.It was our favourite place for meeting with friends to play bowling.Noooo .😢
@tigistschelling3584
@tigistschelling3584 2 ай бұрын
ሰሞኑን ሪቼን እያሰብኩ እንዴት ሆነ ያ ቦታ ስል ነበር ወይ ጉድ ይህን በማየቴ ደስ ነው ያለኝ ሪቼ በጣም ዘመናዊ መዝናኛ ቦታ ነበር የብዙ ቆንጆዎች መጣበሻ ቦታ ዴት መውጫ 😎 ቦሊንግ መጫወቻው bar Restaurant የሚረሳ አይደለም አዲስ ውስጥ አለ የሚባል ቦታ ነበር አሁን ያለበትን ሁኔታ ለማወቅ ስግዋጋ ይህን በማየቴ ደስ አለኝ አዘንኩም እንደዚህ ቦታው በመሆኑ ☺️ ተስፋ አደርጋለሁ እንደገና በአዲስ ታድሶ እንደሚቀርብ ቦሊንግ መጫወቻውን እንደገና ቢሰራ እላለሁ ለእኔ መጀመርያ ይህን ጫወታ እዛ ነበር ያየሁት 😊 ዬናስ አመሰግንለሁ የልጅነት ጊዜዬን አስታወስከኝ 😊
@romantsehay7354
@romantsehay7354 2 ай бұрын
እውነት ነው አረ ብዙ ትዝታ ያሳለፍንበት በተለይ ቅዳሜ ከሰዓት አይ ጌዜ ወጣትነታችንን አስታወሰኝ ጫማ ተከራይተን ቦሊንግ ስንጫወት እስትራይክ ስንመታ አቤት ያለ ደስታ😄❤
@samuelfeleke220
@samuelfeleke220 2 ай бұрын
ሪቼ ስሙኒ እየከተት የቁማር ማጫወቻ ማሽን ነበር ጇተኒ የተጀመረው እዛ ነው❤
@SS-wt9ur
@SS-wt9ur 2 ай бұрын
ሪቼ ከዋናው ቦውሊንግ መጫወቻ ሌላ ሲገባ በስተግራ ከረምቡላ ማጫወቻ ፑልም የነበረው ይመስለኛል በስተቀኝ የተሟላ የልጆች መጫወቻ ለራሱ ቦታ የተዘጋጀለት በባትሪ ሳንቲም እየተከተተበት የሚሠራ የልጆች መጫወቻ መኪናም ነበር ቦውሊንግ መጫወቻ ከመገባቱ በፊት ጌም መጫወቻ 2 ወይም3 የሚሆኑ 25 ሣተ ንቲም ይመስለኛል የሚወስዱት
@selamselam3065
@selamselam3065 2 ай бұрын
እውነትም ትዝታችን
@HassetViews
@HassetViews 2 ай бұрын
ዮኒቲ የትዝታችን ንጉስ እናመሰግናለን❤❤
@demiacct
@demiacct 2 ай бұрын
My hood ❤
@Ya-rm4qp
@Ya-rm4qp 2 ай бұрын
ሪቼ ድምፃዊ ጸጋዬ እሸቱን ያፈራ ሰፈር ነዉ ። ሪ ቼ ( የመዝናኛ ማዕከል ) ሪክሬሽን ቼንትሮ።
@ShegerBusiness
@ShegerBusiness 2 ай бұрын
ደስስ የሚል አገላለፅ ነው:: አመሰግናለሁ!
@TruthEz
@TruthEz 2 ай бұрын
ሪቼ - ሪክሪአዚዮኔ ቼንትሮ ።
@mesgenagayim4707
@mesgenagayim4707 2 ай бұрын
ጸጋዬን ማነው ሪቼ ያደረገው
@kassuabrham4291
@kassuabrham4291 2 ай бұрын
ኑርልን ዮኒዬ ሰፈሮቹ ሳይፈርሱ በቪዲዮ አስቀርልን!!ሌላው ዮኒዬ አዲሱ ገበያ፣ሩፉኤል፣ዮሀንስ ዳትሰን ሰፈር ፣አራት መንታ፣ጎጃም በረንዳ፣ራስ ደስታ፣እንቁላል ፋብሪካ፣መርካቶ ...አስታውሰን እስቲ ዮኒዬ ሀሳቤ ነው!
@user-ch8gw9ri1c
@user-ch8gw9ri1c 2 ай бұрын
ሪቼ ሰፈራችን 1ብር ከ 15 ሳንቲም ነበር መግቢያ ሸርተቴ እሽክርክሮሽ መጫወቻ ነበር
@robelbitew6550
@robelbitew6550 2 ай бұрын
Aye, Riche Dero Lij eyalen Ehud, Ehud
@TruthEz
@TruthEz 2 ай бұрын
ቋንቋችን በፊደሎቻችን ይፃፍ። @ ሮቤል ቢተው
@selam-pz5ds
@selam-pz5ds 2 ай бұрын
ዠዋዡዌ መጫወቻ ነበር ከጨርቆስ ትልቁ የልጅነት ትዝታ መጫወቻ ሪቼ እና ጊዮን ናቸው
@christianeshale6621
@christianeshale6621 2 ай бұрын
ሪቼየሚባል ቦሊንግ መጫወቻነበር እሚያስታውስኝ ቦሊንግ ልጫወት እሄድ ነበር ጥሩ ትዝታ ነው::✍️
@saraamagreedavid6763
@saraamagreedavid6763 2 ай бұрын
Yoni tena ena edme yesthe .lejochem bante endemewtu tesfa adergalehue .
@TruthEz
@TruthEz 2 ай бұрын
ቋንቋችን በፊደሎቻችን ይፃፍ። @ሳራ
@zemetayeyegletwe2475
@zemetayeyegletwe2475 2 ай бұрын
Bowling yetechawetnebet! Zenache ena arada mehone alebhe eza lemegebate. Aye geza!
@coffeeloverone
@coffeeloverone 2 ай бұрын
ሊፋርስ ነው መስለኝ መስነባበቻ ይመስለኛል
@watchoful1
@watchoful1 2 ай бұрын
ሪቼ ሰፈሬ 25 ሳንቲም ተጨምሮባት የምትነዳ ትንሽ መኪና ነበረች
@ETHIOPIA7773
@ETHIOPIA7773 2 ай бұрын
yoni welcome 🎉🎉🎉
@rahelamen6225
@rahelamen6225 2 ай бұрын
ሰፈራችን❤❤❤❤
@akliledamte8390
@akliledamte8390 2 ай бұрын
💯💯💯💯
@romantsehay7354
@romantsehay7354 2 ай бұрын
አረ እኛም የዛሬውን አያድርገውና ሪቼ ቦሊንግ እንጫወት ነበር በወጣትነታችን አይ ዘመን ሁሉ እንደቀላል አልፎ ዛሬ ትዝታ ሆኖ ሲነገር ይገርማል ባገራችን ያላየነው የለም እምዬ አገሪ ከጀርመን😍❤😄 አዎ በአንድ ብር 20 ዳቦ ነበር የምንገዛው የዳቦው መጣፈጥ ደሞ አይወራ ጥምዝ ጥምዝ የሆነ በአምስት ሳንታም ሁለት ማለት ነው የምንገዛው በ ብር 20 ይሆናል ማለት ነው ብዙ ቤተሰብ ያለው በ ብር ነው የሚገዛው ስለዚህ እኛም ቤት ልጅ የልጅ ልጅ የአክስት የአጎት ልጅ የሚረዳ ዘመድ ስላለ ብዙ ወጣቶች ስለሆንን የብር ዳቦ 20 ተገዝቶ ሁለት ሁለቷን እያነሳን ሻያችንን ከፔርሙስ ውስጥ ቀድተን ሁሉም በየሰዓቱ ወደ ት/ቤት እንሄዳለን 😄
@genethailu9853
@genethailu9853 2 ай бұрын
ምርጡ ሰፈራችን ነበር
@user-tl6gl8nk5o
@user-tl6gl8nk5o 2 ай бұрын
ያደግንበት ሰፈር ምንም ኣላሳየህንም። ተመልሰህ በደምብ ቪድዮ ቀርፀህ ብታሳየን እጅግ ደስ ይለናል። ከ 40 ኣመት በፊት የተለየነው ሰፈር።
@yifruhaile6216
@yifruhaile6216 2 ай бұрын
RECE is a combination of RE means Recreation and CE means center ,
@TruthEz
@TruthEz 2 ай бұрын
Re - Recreazione Ce - Centro
@user-ep6fy9fs7l
@user-ep6fy9fs7l 2 ай бұрын
❤❤❤
@kukumekbeb
@kukumekbeb 2 ай бұрын
❤❤❤❤
@zemetayeyegletwe2475
@zemetayeyegletwe2475 2 ай бұрын
Yonas please ye Mule zefene yekenesena tarikune atakwartebene.
@TruthEz
@TruthEz 2 ай бұрын
ቋንቋችን በፊደሎቻችን ይፃፍ። @ዝምታዬየገለጠው
@zarenew931
@zarenew931 2 ай бұрын
5:18 ዶ/ር ጠበቃ መኩርያ ታፈሳ ወፍ ከሰማይ የሚያወርዱ አንደበተ ርቱእ የሚገርም ተስጥኦ ያላቸዉ ሰዉ ነበሩ። Polo - the Sport of Kings የሚጫወት አበሻ እሳቸዉን ብቻ አቃለሁ። ፈረሶቻቸዉ ወደ ጨዋታ እና ግልቢያዉ ቦታ ሲሄዱ ማየቱ በራሱ የሪቼ ሰፈር ኩራት ነበር። ሪቼ ሰፈር ሲነሳ ስለ መላ ሻይ ቤት ምንም አለመባሉ ገርሞኛል። መላ ሻይ ቤት የፒያሳ አራዶች ሳየቀር የሚሰበሰቡበት ትንሽየ ነገርግን የብዙ የድሮ አራዶችን ታሪክ ያዘች ነበረች። የዛኔ አራዳ ጥርስ የለዉም ያሁን አራዳ ….. የለዉም የተባለበት ቦታ ነው። ሻይ በበራድ ሰማያዊ ማንቆረቆርያ እየተቀዳ የቦብ ማርሌይን ስእል ጊታሩን እየተጫወተ በትልቁ ተለጥፎ እነ Could You Be Loved, Three Little Birds, No Woman No Cry, የመሳሰሉትን ዘፈኖች ከአርባ አመታት በፊተ የሰማሁበት ሻይ ቤት ነው።
@Dani-Harer
@Dani-Harer 2 ай бұрын
ሪቼ የቀድሞ ሰፈሬ የልጅነት ግዜዬን ብዙ ትዝታዬ ያሳለፍኩበት 😍 ሆቴሉ የለም ማለት ነው? ቦውሊንግ መጫወቻ ሁሉ የለም ማለት ነው?🤔
@user-fv9oj8fx2y
@user-fv9oj8fx2y 2 ай бұрын
Ye reche lej yemtnagerew ewnet kuleche yale new aref arada.
@abdelaseid4483
@abdelaseid4483 2 ай бұрын
Well come yoni yoni I like you
@user-em7jz2yh1k
@user-em7jz2yh1k 2 ай бұрын
❤❤❤❤🎉🎉🎉
@gersutadros5960
@gersutadros5960 2 ай бұрын
Yonas letasfersaw new
@TruthEz
@TruthEz 2 ай бұрын
ቋንቋችን በፊደሎቻችን ይፃፍ። @ገረሱታድሮስ
@gersutadros5960
@gersutadros5960 2 ай бұрын
Oka bro dawlud enb alen bro
@TruthEz
@TruthEz 2 ай бұрын
ከ ሀ እስከ ፖ ባሉት ፊደላት በመጠቀም አስተያየቱ ይፃፍ። @@gersutadros5960
@yonastekle606
@yonastekle606 2 ай бұрын
Ere yoni donat bet teresa
@Tulu07
@Tulu07 2 ай бұрын
የኢታሎ ቫሳሎ በዝነስም ነበረ፤
@romantsehay7354
@romantsehay7354 2 ай бұрын
እነቶቶ አነጋስቤሪኖ የሚባሉም የከተማው ሰዎችም ይመጡ ነበር😄
@user-px7vw5su6b
@user-px7vw5su6b 2 ай бұрын
Didn't know Italo used to administrate it.
@Tulu07
@Tulu07 2 ай бұрын
@@user-px7vw5su6b yes he did own it in the early 70s!
@user-px7vw5su6b
@user-px7vw5su6b 2 ай бұрын
Good to know,thank you.
@lanteTV1
@lanteTV1 2 ай бұрын
8:36 የሸዋው (ልዥ) ❌ ልጅ 9:00 ልትገቡ ነው (በቃ እንግዲህ)❌ 9:25 (ትግረኛ) ትችላለች ❌ ትግርኛ NOT ትግረኛ This is not Tigray slang! Thanks SAJIDE
HOW DID HE WIN? 😱
00:33
Topper Guild
Рет қаралды 49 МЛН
🤔Какой Орган самый длинный ? #shorts
00:42
WHO LAUGHS LAST LAUGHS BEST 😎 #comedy
00:18
HaHaWhat
Рет қаралды 23 МЛН
የአዲሱ ገበያ ትዝታዎች   /ትዝታችን በኢቢኤስ/
26:26
ኦሎሞፒያ //ትዝታችን በኢቢኤስ//
39:14
ebstv worldwide
Рет қаралды 85 М.
አብነት እና ትዝታዋ   /ትዝታችን በኢቢኤስ/
27:04
DO YOU HAVE PARENTS LIKE THIS?
0:19
dednahype
Рет қаралды 37 МЛН
ЖВАЧКИ!!!
0:47
Li ALINA
Рет қаралды 1,6 МЛН
القطة الشجاعة 😭😭🐱 #shorts
0:35
7amoda Gaming
Рет қаралды 37 МЛН
Nico’s new friend!#nico #smartnico #funny #dog #cute
0:24
Nico_thepomeranian
Рет қаралды 20 МЛН