ፈሪሀ ክፍል 169

  Рет қаралды 1,287,146

Feriha - ፈሪሀ

Feriha - ፈሪሀ

Күн бұрын

Пікірлер: 893
@taralema6070
@taralema6070 2 жыл бұрын
ፕ የኔ ቆጆ ፈሪሀ እዲህ ነው ጠላትን ድቫቅ መምታት አብሶ ለኢሚር አባትና እናት የፅዳት ልጅ ሲሉሽ ለበሩ እንኳን የኦናል ሆቴል ተካፍይ ሆሽ👌😍💪
@mekiyatube2063
@mekiyatube2063 4 ай бұрын
በጣም አደንቃታለሁ 💕
@ዜድነኝየቤተሰቦቸናፋቂየአ
@ዜድነኝየቤተሰቦቸናፋቂየአ 5 жыл бұрын
ውይ ፈሪሀ ሀብታም በመሆንሽ ደስ ብሎኛል ደግ አደረግሻቸው
@fetawitaboa-i1i
@fetawitaboa-i1i Жыл бұрын
ማነው ይሄን ድራማ እስከ አሁን እየደጋገመ ሚያየው😍😊
@hiwotdebaye3152
@hiwotdebaye3152 Жыл бұрын
እኔ😢
@KamalDanur
@KamalDanur Жыл бұрын
እኔም
@እሙዩቱብ-ፐ7የ
@እሙዩቱብ-ፐ7የ Жыл бұрын
❤❤❤❤
@wshhjh
@wshhjh Жыл бұрын
እኔ ብዙ ግዜ ደግሜ ደጋግሜ አየሁት
@Hነኝሰብስክራይብአርጉራማ
@Hነኝሰብስክራይብአርጉራማ Жыл бұрын
እኔ
@HanaGerma-j7r
@HanaGerma-j7r 2 ай бұрын
ሁሉም አድ ላይ ኮበለሉ አድ ላይ ደሞ ተመለሱ ለማንኛውም ፈሪሀና ሀዴ ልዩ ናቹ❤❤❤❤❤
@Menbi-b3r
@Menbi-b3r 2 ай бұрын
ወይ ፈሪሀ የኔ ጀግና የፅዳት ልጅ ሲሉሽ አንቺ ግን ሀብታም ሆነሽ አብረሻቸው ሆቴል ውስጥ መስራት ጀመርሽ የኔ ጎበዝ እኮ ነሽ ፈሪሀ ኢሚር አንተ ደግሞ አናደኸኛል
@zuzuyetube3312
@zuzuyetube3312 3 жыл бұрын
ወይ ሌቫንት ከሰዉ የማይጠብቅ አፍቃሪ ወንዳወንድ ልዩ ሰዉ ነዉ ❤❤❤
@naseematariq2142
@naseematariq2142 2 жыл бұрын
ሌባት ቀደም አሪፍ ነበር አሁን ግን ጠለዉት ምክንያቱም ፈሪሀን ከባሏ ለይቶ ወሠዳት ይገርማል😱
@Yነኝነፍጠኛው
@Yነኝነፍጠኛው 2 жыл бұрын
አንች እምሳም ተወድሽ
@ፋፊወሎየዋ-ደ9ጀ
@ፋፊወሎየዋ-ደ9ጀ 2 жыл бұрын
@@Yነኝነፍጠኛው 😳😳😳😂😂
@zkiya989
@zkiya989 2 жыл бұрын
@@Yነኝነፍጠኛው 🤣🤣
@meharinetsereab8086
@meharinetsereab8086 Жыл бұрын
@@naseematariq2142 lvvvvva
@ourgamalak7607
@ourgamalak7607 5 жыл бұрын
ወይኔ ፈሪሀ ምን ላርግሽ የገባሽ ወድ እኮነሽ ሁሌም አሸናፊነሽ እኮ
@ksaksa4221
@ksaksa4221 Жыл бұрын
@Bruk6299
@Bruk6299 2 ай бұрын
❤​@@ksaksa4221
@Bruk6299
@Bruk6299 2 ай бұрын
❤​@@ksaksa4221
@elsaelsa2760
@elsaelsa2760 3 жыл бұрын
ከምር ይሄ ፊልም እብድ አረገኝ ስንት ጊዜ ነው ደጋግሜ የአየሁት 😍😍❤️❤️❤️
@يرب-ز4و
@يرب-ز4و 3 жыл бұрын
ዋውሳህ
@denkenshkadi1840
@denkenshkadi1840 3 жыл бұрын
Kkkkkkkkkkk inde ine🤔🤣🤭
@mlove4025
@mlove4025 3 жыл бұрын
እኔም ነኝ ያበድኩት 🥺👌🥺
@denkenshkadi1840
@denkenshkadi1840 3 жыл бұрын
@@mlove4025 እኔም 😹😹😹🤣😥
@wayinshetkasaye255
@wayinshetkasaye255 2 жыл бұрын
Inem yemir
@mekiyatube2063
@mekiyatube2063 4 ай бұрын
ፈሪሀዬ በጣም ነው የማደንቅሽ ከበፊት ጀምሬ ዛሬ እዚክ ላይ ደርሰሽ አንችን የፅዳት ሰራተኛ ልጅ እያሉ ሲያቋሽሹሽ ከነበሩት ሰዊች በልጠሽ ተለውጠሽ ስላየሁሽ ጎበዝ ህይወት እንደዚክ ነች 💕💕💕
@appuae6948
@appuae6948 4 жыл бұрын
ፈሪሀ ውዴ ችርስ አለችውኮ የኔ ቅመም ህዝቡን አፈዘዝሽው ኢሜር ስሙን። ቀለበት እያረክነው ልብህ ግን ከፈሪሀነው ክክክክክክእውነት አሳከኝ በስራህነው
@almazalemu5966
@almazalemu5966 5 жыл бұрын
ወይ አሁንሥ አዘኖኩኝ በጣም የፈሪሀና የኢማርመለያየት በጣም አስጨነቀኝ መህመትም ሚስትህበጣም ባለጌናት
@ZssZss-hj3tr
@ZssZss-hj3tr 4 ай бұрын
አያቺሁ እማይቀየር ነገር የለም የፅዳልይሢሎት ፈሪሀን ተቀይራ አሣየቻቸዉ ጀግና 💪
@mekiyatube2063
@mekiyatube2063 4 ай бұрын
በጣም ጀግና አይገልፃትም 👌
@aminatweloyewa2882
@aminatweloyewa2882 5 жыл бұрын
አይይይ ኢሚር በፈሪሀ ጊዜ ቤትህ ምርጥ ነበር ምግብ ሰርታ አንተን ትጠብቅ ነበር ኤይስ ግን አዝረክርካዉ ተኝታ አገኘሀት እናም አዝነህ ተመለስክ በእዉነት ያሳዝናል አይዞህ ለበጎነዉ
@milonmilon3481
@milonmilon3481 4 жыл бұрын
እውነት
@appuae6948
@appuae6948 4 жыл бұрын
እውነትሽን ነ ሀሀሀ
@appuae6948
@appuae6948 4 жыл бұрын
የኔናት ትክክልነሽ ሰርታ መጠበቅ ብቻ ሳይሆን ቁጅናዋጋር ታምራለች እግድህ በስራውነው
@دحوم8العنزي
@دحوم8العنزي Жыл бұрын
ሳህ ወላ😂😂
@mihrettsegaye2255
@mihrettsegaye2255 5 жыл бұрын
ዋው ፈሪሐ ውዴ አንቺን ሲያይ ኢሚር ደርቆ ቀረ
@Fatema-mg4hd
@Fatema-mg4hd Жыл бұрын
በጣም😂😂😂
@እናቴናፈቅሽኝልኑርተደብቃ
@እናቴናፈቅሽኝልኑርተደብቃ 5 жыл бұрын
እኔ ፈሪሀን ለማየት አይደለም የምገባው ኮሜንቶች በጣም ታዝናኙኝ አላችሁ ኑሩልኝ አቦ ይመቻችሁ
@እሙዬየወልድያዋሽቅርቅር
@እሙዬየወልድያዋሽቅርቅር 5 жыл бұрын
አሜን እኔም ልክ እንዳንች ውስጤ ናቸው ኮሜንተሮች
@rumakadir7961
@rumakadir7961 4 жыл бұрын
🇾🇪😁🙄😛😨🙈👧👦
@fatmamekonen6321
@fatmamekonen6321 4 жыл бұрын
እኔም እዳችው የኔውዲ
@noora3984
@noora3984 Жыл бұрын
እኔም እደዛው
@deeddeed2583
@deeddeed2583 Жыл бұрын
ወይ እኔም ሥወዳችሁ ፈሤ እሥቲያመልጠኚ ነው😂
@hgygyuhh8202
@hgygyuhh8202 5 жыл бұрын
ፈሪያ የኔማር አድናቂሽነኝ
@ሻሎምናታኔምነኝየክርስቶስ
@ሻሎምናታኔምነኝየክርስቶስ 3 жыл бұрын
እንደ ሌቫንት ቅመም ሰው አለ ምርጥ ነው ስወደው
@HaniYasin-cb5tm
@HaniYasin-cb5tm 11 ай бұрын
Enem
@mymathermaryam812
@mymathermaryam812 2 жыл бұрын
ኣረ ረ ፈሪሃዬ የኔ ልእልት ብምኽንያት ነኝ የሚወድሽ☝💋💋💋
@fuzmuhmammed3707
@fuzmuhmammed3707 4 жыл бұрын
ህወት እንደዚህ ናት ወዶች ደግሞ እሚታመነወ ከስንት አንድ ነወ አይ ፈራሀ በጣም አድናቂሽ ነኝ አንች ፍቅር እንጂ ብር አልፈለግሽም ነበር ግን እሱ
@mihrettsegaye2255
@mihrettsegaye2255 5 жыл бұрын
ፈሪሐ ውዴ ህዝቡን አፈዘሻቸው ስወድሽ የኔ ቅመም❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@naseematariq2142
@naseematariq2142 2 жыл бұрын
የኔዉድ ፈሪሀየ ማር ሠራሽላቸዉ ደግ አደረግሽ💖💖💖💖❤❤❤❤😍😍😍😘😘🙏
@hadramohammed8464
@hadramohammed8464 4 жыл бұрын
ዋው ፈሪሀ ልእልት እኮ ነሽ ስወድሽ💋💋💋💋💋👈
@meronleulekal843
@meronleulekal843 2 жыл бұрын
ሁሉም ሰው ከሶስት አመት በኋላ ከየኮበለለበት እየተመለሰ ነው 😄😄😄
@betelove1798
@betelove1798 Жыл бұрын
ክክክክክእኮ ይገርማል 😂😂😂😂
@zahraz9376
@zahraz9376 Жыл бұрын
እደዚህ ኮሚት ያሳቀኝ የለም🤣🤣🤣
@deeddeed2583
@deeddeed2583 Жыл бұрын
😂😂😂😂
@VipVip-ii1ox
@VipVip-ii1ox Жыл бұрын
እረ በሣቅ እኔ ራሡ እያልኩነበር😂😂😂
@rabiaaamani6888
@rabiaaamani6888 Жыл бұрын
😂😂😂
@fatumaibrahim5378
@fatumaibrahim5378 2 жыл бұрын
ሰርገኛወች ፈሪሀን ሲያዩ አፉቸዉን ከፍተዉ ቀሩ🤣🤣🤣ኢሜር ና ኤስ ደርቀዉ ቀሩ🤣🤣 ፈሪሀየ የኔዉድ አዝናለሁ ያንሁሉ ስቃይ አሳልፋቹሁ እደዚህ መሆን የለባቹሁም ነበር ግን ሀብታም ሆነሽ ከነሱ እኩል በመሆንሽ በጣም ደስ ብሎኛል ግን አሸናፊ ነሽመቸምቢሆን 💔💔💔❤❤❤
@ተከርብቻለሁ
@ተከርብቻለሁ 2 жыл бұрын
በጣም ❤
@Amuki-j6e
@Amuki-j6e Жыл бұрын
Awo wdde tkikl nash . Dagmo farihan enna Levant siyayu hullum afachawn kaftaw qarru😅😅😅😅😅😅
@rahimahm2618
@rahimahm2618 5 жыл бұрын
የሚጠቀሙት የሙዚቃ ክላሲካ ልቤን ነው የሚያደማው ያሳዝናል በጣም ነው የምወደው
@kahasitgaltigray325
@kahasitgaltigray325 2 жыл бұрын
ኣምላኬ ሆይ እንደ ሌቫንት ኣፍቃሪ ወንድ ስጠኝ እስኪ ኣሜን በሉኝ
@batelham9990
@batelham9990 Жыл бұрын
አሚን😍😍😍
@zerinaibrahim6056
@zerinaibrahim6056 Жыл бұрын
Amin
@eluuuuuuuuyyy
@eluuuuuuuuyyy Ай бұрын
በጣም የምር ለሚወዱት ሠዉ ደሥታ መኖርነዉ😂😂
@medinaali1637
@medinaali1637 5 жыл бұрын
ሊቫት አዲናቂህ ነኚ ምርጥሠዉ
@علمح-ص1ر
@علمح-ص1ر 5 жыл бұрын
ፈርሃየ። ህዝቡን ኣፈዘዝሽዉ። ስወድሽ
@zab544
@zab544 5 жыл бұрын
ፈሪሀ የኔ ዉድ የኔ ጀግነ ነሽ ስወድሽ ከልብ ነዉ አይዞሽ
@ወለላዥ
@ወለላዥ Жыл бұрын
ዋይ ፈርሀ የኔ ጅግና 💟💟💟💘💘💘ሳወድሸ
@sasasasa7154
@sasasasa7154 4 жыл бұрын
ፈሪሀ የኔ ልዩ በጣም ዉብ እኮ ነሽ
@tufazzalhossin1569
@tufazzalhossin1569 4 жыл бұрын
ስወድሽ ፈሪሀ
@kadegahalreqa2459
@kadegahalreqa2459 5 жыл бұрын
ውይ ፈሪሀና ኤስ ሰማይና ምድር ኤስ ዝርክርክ ናት የበላችበትንኳ አታነሳውምደ ኢሚር ደሞ ያሳዝነኛን ሞኝነቱ እደት ያጉዝን ለማሸነፍ ብሎ ትዳር ሊመሰርት ወሰነ ያለ ፍቅር ለሌላ ሰው ብሎ ሂወቱን ዝብርቅርቅ አደረገው ይሄ ፊልም የተጋነነ ነው በእውነቱ አለም እደኢሚር አይነት ሞኝ የለም
@ኢትዮጵያለዘላለምትኑ-ደ3ጨ
@ኢትዮጵያለዘላለምትኑ-ደ3ጨ 5 жыл бұрын
ትክክል ነው።
@selammamotube7574
@selammamotube7574 5 жыл бұрын
በኛ ላይ ደርሶ አላየነውም እንጂ ፍቅር እውር ነው ይላሉ ።ለነገሩ ብዙ በፍቅር ተቀጥቻለው እሄው 3አመቴ ።ሌላ ሰው ማየት አልቻልኩም
@كنفيكن-و7ل
@كنفيكن-و7ل 4 жыл бұрын
ሣሕ
@tagistagis8190
@tagistagis8190 4 жыл бұрын
D
@milonmilon3481
@milonmilon3481 4 жыл бұрын
በትክክል
@zenahzenaa6404
@zenahzenaa6404 5 жыл бұрын
ዋውውውውው ዛሬ አንደኛ ነኝ ፖሊሥ ላይክ ግጩኝ ግን መኪና ጋ ያጋጭሽ እንዳትሉኝ ሥዴተኛ ነው ሆ
@MaryamMaryam-cb9ov
@MaryamMaryam-cb9ov 5 жыл бұрын
ዉይ ማር አረ ምንም አይካብን እሺዬ ላይክ አድረጌልሻለሁ ማማዬ ጥቅሙ ግን ምንድን ነው ላይክ😂😂😂
@mominahabdo4218
@mominahabdo4218 5 жыл бұрын
@@MaryamMaryam-cb9ov የኔም ጥያቄነው ይሄ መሩየ
@mominahabdo4218
@mominahabdo4218 5 жыл бұрын
ላይክ ላይክ
@zenahzenaa6404
@zenahzenaa6404 5 жыл бұрын
@@MaryamMaryam-cb9ov የኔ ማር በጣም አመሠግናለሁ ለላይቁ ለጥቅሙ እኔም ሢሉ ሠምቼ ነው ማሮቼ
@maryamalkh410
@maryamalkh410 5 жыл бұрын
P
@aminatjemal2974
@aminatjemal2974 4 жыл бұрын
ኤሚር ይገባሀል ፈሪሀዬ የኔ ማር አይዞሽ
@adelalghafri2071
@adelalghafri2071 3 жыл бұрын
አይገባውም ለሷ ብዙ ዋጋ ከፍሏል እናም አልጠበቀቺውም ለውሳኔው
@fikerteatlabacwe356
@fikerteatlabacwe356 3 жыл бұрын
ያወዛግባል፡በኔ፡በኩል፡በማንም፡ላይ፡አልፈርድም
@ኢስላምሠላምነው
@ኢስላምሠላምነው 5 жыл бұрын
ወይ ትልቅ ስሕተት ፈሪሀ እና ኢምር እንደምትገነኚ እርግጠኛ ነኛ እውነተኛ ፍቅር ሊታመም ይችላል እንጂ በፍፅም አይሞትም
@ሰአድወሎ-ከ7ከ
@ሰአድወሎ-ከ7ከ 5 жыл бұрын
ትክክል ማር
@ኢስላምሠላምነው
@ኢስላምሠላምነው 5 жыл бұрын
@@ሰአድወሎ-ከ7ከ አውን ሠአዲየ
@azahahmad3785
@azahahmad3785 5 жыл бұрын
Awe lk bleshal
@farihalovetati7
@farihalovetati7 5 жыл бұрын
Leke nesh ene gin le esi kelebat sadrgi taketye limot now telk sehitet
@hasetigonderewa1374
@hasetigonderewa1374 5 жыл бұрын
Ferya yna wud ayzoshi
@hanichoyenobelehanichoyeno8664
@hanichoyenobelehanichoyeno8664 5 жыл бұрын
ውይ ሊቫንት ውስጤ ነክ ለፍቅር መስዋእት መክፈል የምትችል ጀግና
@መሲወለየዋ-ዐ1ጠ
@መሲወለየዋ-ዐ1ጠ 5 жыл бұрын
እእእእእእእህህህህህህ ፈሪሀና ኤሜር በጣም የገርም አሉ ሁሌም የሜወድት ሠው መርሳት እዴህ ቀላል አደለም አድቀን አብራችሁ ትሆን አላችሁ
@aaa3551
@aaa3551 Жыл бұрын
አቤት ኮሜት ከፊልሙ ይልቅ ኮሜቱ ፈታ ያደርጋል😂
@ስዲነኝወለዬዋቀበጣ
@ስዲነኝወለዬዋቀበጣ 5 ай бұрын
በጣም😂😂
@saraslam6564
@saraslam6564 5 жыл бұрын
ጎበዝ ፈሪሀ ደፈረስሽባቸዉ ይገባቸዋል
@SameeraSaad-os3qy
@SameeraSaad-os3qy 10 ай бұрын
ወይ የሀ ፍልም ስንት ግዜ እንደየሁት😮😮😮😮
@hshhdu5060
@hshhdu5060 3 жыл бұрын
ለፈሪሀቃላትያጥረኛል የሴቶቹአለቃ ❤❤❤❤❤❤❤
@Sameera-mv3md
@Sameera-mv3md 5 ай бұрын
ሳህ
@aminatjemal2974
@aminatjemal2974 4 жыл бұрын
ልእልቷ ፈሪሀ የኔ ልዩ የሁሉ በላይ
@fatumaibrahim5378
@fatumaibrahim5378 2 жыл бұрын
አይኢሜር ፈሪሀኮ በስአቱ ምሳ እራት ቁርስ አዘጋጂታነበር እምጠብቅህ 💔😭ግን ኤስ ሰክራና የበላችበትን ሳታነሳ ነዉ የተኛቺዉ🤣🤣🤣🙈🙈የፈሪሀ መጥቀምና መጉዳት አሁን ይሰማሀል ግን ላተም ሆነ ለፈሪሀ ይሄ አይገባቹሁም ነበር ብትደማመጡ እደዚህ አትሆኑም ነበር ምንዋጋ አለዉ መደማመጥ እሚባል ነገር አታቁም ብቻ ብዙትምህርት አለዉ ቀጥሉበት 💔💔❤❤❤💔😭😭😭😭
@መሲቲቲዩብ
@መሲቲቲዩብ 11 ай бұрын
😂አች ግን የኮሜንት ሱስ አለብሺ እደእኔ
@FtsumGher
@FtsumGher 5 ай бұрын
Ere ante tleyalek yemr yemusemuh ymesl endale tsafkew eko
@ZssZss-hj3tr
@ZssZss-hj3tr 4 ай бұрын
እደት እደሣኩ😂😂😂
@fatumaibrahim5378
@fatumaibrahim5378 4 ай бұрын
@@መሲቲቲዩብ አወ🤣
@fatumaibrahim5378
@fatumaibrahim5378 4 ай бұрын
@@ZssZss-hj3tr ሳቂ🤣
@ኡሙአኖርኢንሸአላህኡሙአኖ
@ኡሙአኖርኢንሸአላህኡሙአኖ 5 жыл бұрын
ፈሪሀየኔቢጤነሺ ለስው አትመለሺም አድናቂሺነኝ ወዳወድነሺኮ ጀግና ውድድድድ
@patheriahilwa3979
@patheriahilwa3979 5 жыл бұрын
እናመሰግናለን
@Fatma-cx7lq
@Fatma-cx7lq 5 жыл бұрын
ኢስገጣጣነሽ
@samirawetloves6053
@samirawetloves6053 5 жыл бұрын
በናታቹ የፍቅር ነገር ልቀቅሉኝ የኔየ ድንጋይ ራስ ናፊቀኛለች
@አህላምወሎየዋያዱእህት
@አህላምወሎየዋያዱእህት 5 жыл бұрын
ፈሪሀየ የኔ ውብ አድናቂሽ ነኝ ስኒም አች ከቱ ስላሳ ወንዶችን ስታጋፊነበር ዛሬ ላይ አንዱንም አጣሽ ኢሚር ምንም ዴስተኛ አይዴል አላዝንልህም እስይ ከፈሪሀ እርቀህ መቸም ቢሆን ዴስተኛ አኮን አተ አስመሳይ
@toyibaseyid1977
@toyibaseyid1977 5 жыл бұрын
የኔማር ፈሪሀ
@AyonalamMhz
@AyonalamMhz 11 ай бұрын
ኮመንት ሳነብ ፊልሙን ሳላይ ያልቃል መልሽ ወደኃላ መመለሰስ 😀😀😀😀😀😀
@ZuzubintTesfaye
@ZuzubintTesfaye 10 ай бұрын
ወላሂ እኔም😂😂😂😂😂😂😂
@aal4746
@aal4746 5 жыл бұрын
ፈሪሀ የኔቀበጥ ሁሉን አስፈዘዝሻቸው እኮ
@YoiPpk
@YoiPpk 3 ай бұрын
በጣም❤❤😂
@fatumaibrahim5378
@fatumaibrahim5378 2 жыл бұрын
ይገርማል ኤስን ያፉዝ ሰብራይዝ አረጋት ኤሜርን ፈሪሀ ሰብራይዝ አረገችዉ🤣🤣🤣🤣🤣
@erikmedia5078
@erikmedia5078 Жыл бұрын
ሃንዴም ለኮራይ
@fatumaibrahim5378
@fatumaibrahim5378 4 ай бұрын
@@erikmedia5078 🤣🤣🤣
@cifufuugifuguig6271
@cifufuugifuguig6271 4 жыл бұрын
አድናቂሽ ነኝ ፈሪሃ ሁሉንም ውሃ አረግሽ አይ ኢሚር መሬት መሬት አሳየችህ ወንድ ናት መሞቷ ነው የሚያበሽቀው
@azizaaf6603
@azizaaf6603 3 жыл бұрын
👌👌👌👌👌👍😍😘😘😘😘
@sameraassen3690
@sameraassen3690 4 ай бұрын
@rrtt8189
@rrtt8189 5 жыл бұрын
ዋውፈሪሀጀግናነሽ
@burthalakuliggg5432
@burthalakuliggg5432 5 жыл бұрын
አረ ፈሪሀ ተመቸሸኝ የየኔ ውድ
@rumakadir7961
@rumakadir7961 4 жыл бұрын
No
@rumakadir7961
@rumakadir7961 4 жыл бұрын
Bitiful
@kahisuhagos4071
@kahisuhagos4071 Жыл бұрын
አስ በጣም ነኝ የምጣላሽ ግን ቀንቸ ሞሁኑ ኣለበት የቀናሀዉ በፈረሀ ስም ሞሆኑ ኣለበት 😂😂 ግን በጣም ኣዝነለዉ የእዉነት😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢
@saronayalew9374
@saronayalew9374 4 жыл бұрын
ሀሀሀሀ አይ ኦናል ከዝናብ እናመልጣለን ብለን ጎርፍ ሊያሶሰደን ነው አልክ ልክ ነህ ፈሪሃን የድሃ ልጅ ስለነበረች አፍ እምታሲዝ ምራት ሰጣችሁ ክክክ
@ሂክማነኝወሎየዋየናቴናፋቂ
@ሂክማነኝወሎየዋየናቴናፋቂ 4 жыл бұрын
😂😂😂😂😂😂😂😂😂ልክነው
@aass8616
@aass8616 5 жыл бұрын
ፈሪሀ የኔ ጅግና
@abbaamuraad3628
@abbaamuraad3628 5 жыл бұрын
ፈሪሀ ሙጤ ብቅ አለይ ወይ ሊባንት ውድድድድድ ክክክክክ
@ጽግውግውግውኝውኝውኝ
@ጽግውግውግውኝውኝውኝ 3 жыл бұрын
እፉፉፉፉ ፈሪሀ ምን አባቴ ላርግሽ ማኛ እኮ ነህ 💋💋 ኢሚር ሀፉዝ ድፍት ባረገህ
@Amuki-j6e
@Amuki-j6e Жыл бұрын
Ere batman naw miyassqaw😂😂😂😂
@lidudxb8764
@lidudxb8764 4 жыл бұрын
ፈሪሀ ጀግኒት ኢትዮጵያዊ ወኔ ነው ያለሽ አስደስተሽኛል!
@kadijaa8750
@kadijaa8750 3 жыл бұрын
welcome to l love ድራማ ፈሪሀ የኔ ቆንጆ ኢሚር ሺቢለወ ♥️♥️♥️
@ሀዪነኝጢባራሟ
@ሀዪነኝጢባራሟ 5 жыл бұрын
ኢሚር ፈሪሀን ሲያይ ፈዞቀረ
@connexioncnx5158
@connexioncnx5158 4 жыл бұрын
ፈሪሀን ስወድሽ የኔ ማር👌👌
@appuae6948
@appuae6948 4 жыл бұрын
በስራው ነው እህቴ ፈዞ የቀረው
@ምራኝመንጉዱን
@ምራኝመንጉዱን Жыл бұрын
ጌታየ ሆይ እንደፈሪሀ ጀግና ሴት አድርገኝ
@hjjdhndbhsh9339
@hjjdhndbhsh9339 3 жыл бұрын
ፈሪሀየየኔ ውድ አድናቂሽ ነኝ ❤🌹😘
@finecomfinecom2009
@finecomfinecom2009 5 жыл бұрын
አቤት ሰኒም ፈሪሀና ሌቫንት እጅ ለእጅ ሲያያዙ እንደት አባቷ ተቃጠለች
@sumeyajemalsumeyajemal1970
@sumeyajemalsumeyajemal1970 4 жыл бұрын
ያቃጥላትይቺውሻ
@denkenshkadi1840
@denkenshkadi1840 2 жыл бұрын
@@sumeyajemalsumeyajemal1970 አሜን 🤓😂እኔም አልዉደትም
@etusamiloveshowfromsaudiar9678
@etusamiloveshowfromsaudiar9678 5 жыл бұрын
ስላም ውዶቼ አንድም አረፍዳችሁ የ ሀንዴ አድናቂ ነኝ ላይክ ስጡኝ
@nayimatukie5836
@nayimatukie5836 5 жыл бұрын
ሳህ
@aynalmgirmay5385
@aynalmgirmay5385 5 жыл бұрын
wowww frha endet endakorashei yne absa tgstshen wddkwet
@martabetlem7969
@martabetlem7969 4 жыл бұрын
RRr
@zenebechzenebech2040
@zenebechzenebech2040 3 жыл бұрын
አይ ወንዶች እኔ አላምንም ኤሚር S,አገባ
@mlove4025
@mlove4025 3 жыл бұрын
@sarasnvn9711
@sarasnvn9711 2 жыл бұрын
ኢሚር የ የሞተ አሳ መስለ አይፍቅር እንግድህ ቻለዉ የኔ ድንጋይ ራስ
@ሚሚየሥላሴባሪያ
@ሚሚየሥላሴባሪያ 5 жыл бұрын
ፈሪሀ ውዴ ጨዋታው ተጀመረ።
@sonyshopmailshopmail349
@sonyshopmailshopmail349 5 жыл бұрын
ፈሪሀ እኔውድድድ ስታምሪ ቆንጆ ነሽእኮ
@rahmetahmed3635
@rahmetahmed3635 5 жыл бұрын
ፈሪሀ 💋💋😘😘😘
@rahimahmohammed3703
@rahimahmohammed3703 5 жыл бұрын
@@rahmetahmed3635 💋💋💋💋💋💋💋💋💋
@UserUser-vo1js
@UserUser-vo1js 5 жыл бұрын
የምወዱቱ ሰው የለላ ሰው ስሆን ከማየት ለላ ምን አለ በሽታ የእውነት ያማል ፈሪሃ አይዞሽ
@hccc7151
@hccc7151 2 жыл бұрын
የኔ ቆንጆ ፈረሀ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️
@መክያወሎይቶብ-ዸ4ቸ
@መክያወሎይቶብ-ዸ4ቸ 5 жыл бұрын
ፈሪሀ እናሊባት አሁን አምሮባችሆል ምክንያቱም ሁለታችሁ ግልፀኞችናችሁ
@lailakam9946
@lailakam9946 5 жыл бұрын
Meka Seid
@aa-kp7ls
@aa-kp7ls 4 жыл бұрын
ኧረ አላመረባቼዉም ሌቫት ያረጀነዉእሧእኮ ዋዉዉዉነዉነዉሥታምርሌባትንጥሎብኝአልወዴዉም
@rahmetahmed3635
@rahmetahmed3635 4 жыл бұрын
@@aa-kp7ls ተይጂ ሊቫትም ምርጥ ሠዉ ነው እዳዉም እርጋታዉ ደስ ይላል
@HaniYasin-cb5tm
@HaniYasin-cb5tm 11 ай бұрын
@@aa-kp7ls yaraja. Min malat faligash naw levent ewanatagna afqari bigabu destayen alchilawm
@RyU-bb7ds
@RyU-bb7ds 3 жыл бұрын
የሀንደ ቃላቶች ይገርሙኞል
@አንተንብየተባልኩዱርየ
@አንተንብየተባልኩዱርየ 5 жыл бұрын
ሀንደ ውስጤ ነሽ የኔ ቆንጆ እንባሽ ቅርብ ነው
@zuzubintbaba4656
@zuzubintbaba4656 5 жыл бұрын
ልክ እንደኔ እንባዋ ቅርብ ነው ስራዋን አደንቅላታለሁ
@missyuemamtamami120
@missyuemamtamami120 5 жыл бұрын
lik endene
@አንተንብየተባልኩዱርየ
@አንተንብየተባልኩዱርየ 5 жыл бұрын
@@missyuemamtamami120 በጣም እወዳታለሁ ምርጥ ካራክተር
@አህላም.ወለዮዋ
@አህላም.ወለዮዋ 5 жыл бұрын
@@missyuemamtamami120 አፈርቢይሠሂር
@aa-kp7ls
@aa-kp7ls 4 жыл бұрын
ኡፍፍፍ ፈሪሀ ኢሚር ይታረቁ ከኢሤጋያሥጠላል ኢሚር ፈሪሀእወይ ሥወዳት 💞💞💞💋💋💋
@hasnamohammad7282
@hasnamohammad7282 3 жыл бұрын
ዋው ፈሪሀ ስዎድሽ ከልቤ ነው
@appuae6948
@appuae6948 4 жыл бұрын
አሁን ልክክክ አተደተበቀልካት ልትበቀልህነው እሰይ ደግ አረገችህ ያይንህ ቡለት እስካሚለቅ ድረስ ፈዘህ ቀረህ እረተመቸሽኝ ፈሪሀየ ውድድድድድ አደርሽሻለሁ
@יינטיפרקאדמס
@יינטיפרקאדמס 5 жыл бұрын
ፈሪሀ እንደዛሪ አስደስተሺኝ አታውቂም ጎበዝ ጎበዝ ሰራሺላቸው ቪዲወውን ባየ ቁጥር ያይሻል እናም ያብዳል ጣል ጣል ላደረገሺ ወንድ እንደዚህ ማድረግ ነው
@rahmetahmed3635
@rahmetahmed3635 5 жыл бұрын
ሳህ እዉነት ነው
@ZuzubintTesfaye
@ZuzubintTesfaye 10 ай бұрын
ፈሪሀ የሴቶች በላይ አፍዘዘቻቼውኮ😢😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂
@Sነኞየሀይቆቀበጥየአብደሬ
@Sነኞየሀይቆቀበጥየአብደሬ 2 жыл бұрын
ሌባንት ምረጥ ሰው ነህኮ ትለያለህ💕💕💕
@ተከርብቻለሁ
@ተከርብቻለሁ 2 жыл бұрын
ኦናል ከዚናብ እንሸሻለን ብለን ጎርፍ ሊገጥመን ነዉ መሠል አላላም ክክክክ ኤስን ፈራት ለምደህ በፈሪሀ😂😂😂
@VipVip-ii1ox
@VipVip-ii1ox Жыл бұрын
😂😂😂😂😂
@Sara_Jesus
@Sara_Jesus Жыл бұрын
😂😂😂😂😂😂😂
@የዝምታጣዕም
@የዝምታጣዕም 4 жыл бұрын
ሀንደ ዬኔ ቆንጆ አደንቅሻለሁ ዛሬስ
@aal4746
@aal4746 5 жыл бұрын
ፈሪሀ የኔውድ ሁሉን አስፈዘዝሻቸው እኮ
@mlove4025
@mlove4025 3 жыл бұрын
ፈሪሀ የኔ ውድ 🇸🇦🇸🇦🇪🇹🇪🇹😍😍❤️❤️
@taralema6070
@taralema6070 2 жыл бұрын
ካፕቴን ምርጥ አፍቃሪ ስወድህ👌😍
@እሙየየነቴነፍቂ
@እሙየየነቴነፍቂ 5 жыл бұрын
ፐፐፐፐ ፍርሀኮ ያበዴ ውበት ነው ያለሺ አይ ስኒም እድሁ ቀርሺ አች አሮጊት ኤስ መቸም ኢሜር ያች አይሆንም
@እስልምናዬውድስጦታዬነው
@እስልምናዬውድስጦታዬነው 5 жыл бұрын
ክክክክክ ለማነው አስተያየቱ
@milonmilon3481
@milonmilon3481 4 жыл бұрын
በትክክል
@slamahslamah2041
@slamahslamah2041 3 жыл бұрын
ኡፉፉፉፉ ፈሪሃ ማር እኮ ነሽ
@layoussama7244
@layoussama7244 4 жыл бұрын
Feriha yene wudd sitamir yene suger ❤❤❤❤💘💘
@Sነኞየሀይቆቀበጥየአብደሬ
@Sነኞየሀይቆቀበጥየአብደሬ 2 жыл бұрын
ካሱ አምሮበሻል የኔ እብዲየ💕
@mtfbcc7353
@mtfbcc7353 4 жыл бұрын
ደግ አደረግሽ ፈሪሃ ከሁላቸው አንች ትበልጫለሽ
@HfhHfjk
@HfhHfjk Ай бұрын
ፈሪሀዬ የጀግኖች መጨረሻ ♥️🥰ይስጥሽ አድናቂሽነኝ ❤የኔ ጠካራጨ♥️♥️እደዛሬ አስደስተሺኝ አታቂም 🥰🙌
@dhdjndjs4158
@dhdjndjs4158 4 жыл бұрын
ምህመት ፈሪሀን ቢሆን ይመታት ነበር ሰሂርን ግን ዝም አላት
@appuae6948
@appuae6948 4 жыл бұрын
ፈሪሀ አምሮባታን እውነት እሱግን የሞተ እሬሳ መስሏን ሀሀሀሀ ክክክክ
@ማርያምኣደይኣዶኣደናይ
@ማርያምኣደይኣዶኣደናይ 5 жыл бұрын
ልቫንት ስወድህ እኮ
@fatumaibrahim5378
@fatumaibrahim5378 2 жыл бұрын
መብቴን ላስከብር ነዉ የመጣሁት አላለችም ሰኒም ማፈሪያ ነሽ🤣🤣🤣🤣🤣🙈🙈
@VipVip-ii1ox
@VipVip-ii1ox Жыл бұрын
😂😂😂😂
@fatumaibrahim5378
@fatumaibrahim5378 Жыл бұрын
@@VipVip-ii1ox 😂😂😂😂
@deeddeed2583
@deeddeed2583 Жыл бұрын
😂😂😂
@eluuuuuuuuyyy
@eluuuuuuuuyyy Ай бұрын
😂😂😂😂😂😂
@makiyamohammed7546
@makiyamohammed7546 5 жыл бұрын
ዋው ካንሱ አውርጃት እኔን እንዳቃጠልሽኝ፡፡ሰኒም
@አመቱላህወሎየዋያውምየደሴ
@አመቱላህወሎየዋያውምየደሴ 5 жыл бұрын
ክክክክክክክክክ ካንሱሱሱሱሱሱሱ ፈሪሀ ታድርገዋለች ብየ ያሰብኩት ካደረገች ቶሎ በመርፌ ውጊኝ
@ፈቲሀፈቲሀ-ኸ7በ
@ፈቲሀፈቲሀ-ኸ7በ 5 жыл бұрын
ክክክክክክ እኔም በጣም ነዉ ያሳቀችኝ
@rahimahmohammed3703
@rahimahmohammed3703 5 жыл бұрын
@@ፈቲሀፈቲሀ-ኸ7በ kkkkk
@makiyamohammed7546
@makiyamohammed7546 5 жыл бұрын
ዋው ፈሪሀ የኔ ጀግና ስወድሽ እኮ፡፡ኩራትሽ ብቻ ይበቃል ወይ አጠገቤ ባገኝሽ ሳም ነበር የማደርግሽ፡፡ሌቫንት ስወድህ፡፡
@ስደቱማሕተቤንአጠበቀው
@ስደቱማሕተቤንአጠበቀው 5 жыл бұрын
እኔም በጣም እሜወደኝ በጣም እመወደው እሱም ከኔ ላላ ሰው ያለ እማይመስለው እኔም ከሱ ውጭ ጭራሽ ወዶችም ወድ መስለው አይታዩኝ ግን አብርን እዳንኖር እመካከላችን ትልቅ ምክንያት አለ ሰው ከሜወደው ጋ ካልኖር የዘላለም የልብ ህመም ነው
@anoud3268
@anoud3268 5 жыл бұрын
ትክክል የኔ ቆንጆ ሰው የሚወደው ጋ ቢኖር ኑር እፍፍፍፍፍፍ
@seadahassenzegeye388
@seadahassenzegeye388 5 жыл бұрын
Lk ende ene malet new sigerm sew temesasayun ayatam yibalal
@marimaa801
@marimaa801 5 жыл бұрын
እኔም እንደዛ ነበርን እሁሁሁሁ በሠዋገር ያማል
@የሳሮንሞዛዛነኝS
@የሳሮንሞዛዛነኝS 5 жыл бұрын
@@marimaa801 ሁላችን እንደዚ ነኝ ሴቶችየ ኣይዛቹ በርቱ እግዛብሄር ካለን ከባሎቻችን ድጋሜ እንገናኛለን
@aminatseid280
@aminatseid280 4 жыл бұрын
ማር ልክ እንደኔ ከባድ ነው ሂወት እንድህ. ነቺ ግን ልርሳው ወይም እሱን የሚተካ መቼም አላግኝም
@የፍቅርህሞርኮኛነኝያንተዉ
@የፍቅርህሞርኮኛነኝያንተዉ 5 жыл бұрын
የኢሜር ቀለበት ዉሸትነዉ ቆይ ተመልሰህ ትመጣለህ ወደ ፈሪሀ የኔ ውድ ፈሪሀ አይዞሽ ተመልሶ ይመጣል
@nagiba4432
@nagiba4432 5 жыл бұрын
ፈሪሀ በጣም አኮራሽኝ
@hammzzhh4813
@hammzzhh4813 5 жыл бұрын
ፈሪሀ
@azizaaf6603
@azizaaf6603 3 жыл бұрын
ፈሪሀዬ የኔ ውብ ውብ እኮነሽ ክክክክክ ኢሜረ ገና ሲያያት ወሀ ነው የሆነው
ፈሪሀ ክፍል 170
39:04
Feriha - ፈሪሀ
Рет қаралды 1,2 МЛН
Feriha & Emir #38
11:08
Feriha - Magyar Szinkron
Рет қаралды 2 МЛН
How Much Tape To Stop A Lamborghini?
00:15
MrBeast
Рет қаралды 158 МЛН
Random Emoji Beatbox Challenge #beatbox #tiktok
00:47
BeatboxJCOP
Рет қаралды 62 МЛН
😜 #aminkavitaminka #aminokka #аминкавитаминка
00:14
Аминка Витаминка
Рет қаралды 3,2 МЛН
ፈሪሀ ክፍል 61
41:02
Feriha - ፈሪሀ
Рет қаралды 690 М.
ፈሪሀ ክፍል 173
42:08
Feriha - ፈሪሀ
Рет қаралды 1,7 МЛН
ፈሪሀ ክፍል 156
38:58
Feriha - ፈሪሀ
Рет қаралды 732 М.
ፈሪሀ ክፍል 172
41:36
Feriha - ፈሪሀ
Рет қаралды 1 МЛН
ፈሪሀ ክፍል 171
41:00
Feriha - ፈሪሀ
Рет қаралды 899 М.
How Much Tape To Stop A Lamborghini?
00:15
MrBeast
Рет қаралды 158 МЛН