KZ
bin
Негізгі бет
Қазірдің өзінде танымал
Тікелей эфир
Ұнаған бейнелер
Қайтадан қараңыз
Жазылымдар
Кіру
Тіркелу
Ең жақсы KZbin
Фильм және анимация
Автокөліктер мен көлік құралдары
Музыка
Үй жануарлары мен аңдар
Спорт
Ойындар
Комедия
Ойын-сауық
Тәжірибелік нұсқаулар және стиль
Ғылым және технология
ፈሪሀ ክፍል 83
39:41
ፈሪሀ ክፍል 84
37:35
To Brawl AND BEYOND!
00:51
Каха и дочка
00:28
Sigma Kid Mistake #funny #sigma
00:17
Try this prank with your friends 😂 @karina-kola
00:18
ፈሪሀ ክፍል 82
Рет қаралды 487,695
Facebook
Twitter
Жүктеу
1
Жазылу 183 М.
Feriha - ፈሪሀ
Күн бұрын
Пікірлер
@salamyayo6955
2 жыл бұрын
ሊባት እርጋታ ውበት አስተዋይነት በጣም ደስ ይላል ስወድድድ❤👍
@SofyatadeseTadese-qq7mk
4 ай бұрын
ፈገግታዉ እዴት ደስ እደሚለኝ ዋዉዉዉዉዉ
@hccc7151
2 жыл бұрын
ኮራይ እና ላራ ብጣም ምርጥ ስው ነው❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤💞💞💞💞💞💞💞
@MateBaBey
Жыл бұрын
ወይኔ ዘሀራ በልጅነቷ እንዴት እንደምታምር ስርአት ያላት ልጅ ናት😊😊😊❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@Jojo-z7y4b
Жыл бұрын
ላራ ግን ከሴቶቹ ሁሉ ትለያለሽ ደስ ስትይ በተለይ ካሱ ሰለፈሪ ስታወራ እምከሌፌት ደስ ሲል🤣🤣🤣🤣
@nebiyata332
3 жыл бұрын
ላራ እና ኮራይ በጣም ምርጥ ሰው ውይ የፈሪሀ ቤተሰቦች ትግስታቸው ፈተናው በዛ 😢😢😢
@Ffjjg-og2jm
5 ай бұрын
በጣም😢😢😢
@tube3686
4 жыл бұрын
ከዚህ ድራማ የምወዳቸው እና ያልተቀየሩት ላራ እና ኮሪያ
@MaryamMaryam-cb9ov
6 жыл бұрын
ሰላም ምረጥ የሀገሬ ልጅች እንዴት ናችሁ እኔ እግዚአብሔር ይመስጌን ደህና ነኝ ምረጣች የፈሪሀ እና የኤሚር አድናቄወች ሰላማችሁ ይብዞልኝ።
@alikamama4212
5 жыл бұрын
ሶሦ
@Etsub-ff6de
9 ай бұрын
ውድድድድ ❤❤❤
@bitanyabegashaw3801
6 жыл бұрын
ላራ እውነተኛ ሠው ናት ደስ ስትል
@fjedidyou9890
6 жыл бұрын
ላራ እውነተኛ ሠው ናት ደሰ ሰትል
@saadahassan6427
Жыл бұрын
@@fjedidyou9890በጣም😢 እንጂ
@samamasri37
5 жыл бұрын
ወይዘሮ ዛህራ የድሮ ፍቅር በማስታውሻ ደስ ይላል
@sfaasfsas6360
4 жыл бұрын
በጣም
@foziy-d1s
3 ай бұрын
❤❤❤
@MakiHeni-sf7ju
2 ай бұрын
ኮራይ ጥሩ ሰው ነው እሱ ብቻ ነው የፈሪሀን ማንነት ሲያቅ ያልተለወጠው በርግጥ ስህተት ሰርታለች😢😢 ግን ሁሉም አካበዱ ምስኪን ፈሪሀ ኢሚር ሰይጣን ሆኗል😂😂
@አላህወኪልአላህወኪል
5 жыл бұрын
ሶፊያ ሀሠን ስታምሪ ዋውውው በጣም ቆጆነሽሽሽሽ
@hikmaysgrljsfarenjibharylg9200
3 жыл бұрын
በተለይ ስትስቅ
@Roza-o7n
5 ай бұрын
Koy echi lji manechi@@hikmaysgrljsfarenjibharylg9200
@ቃሉዬምክ
4 жыл бұрын
ዛራ ሰዎደሽ የኔ እናት ❣️❣️
@zainabadam9536
2 жыл бұрын
ላራን የሚወዳትእንደኔ 👍
@ፈድሉያአላህእትዮጲያንሰላ
6 жыл бұрын
ጉልሱምና ኮሪሃ ቢፋቀሩ ደስዪለኛል ሃንዴ ሁሌም ደሜን እዳፈላሽዉነዉ
@NeverGiveup-yl3qb
6 жыл бұрын
ፈድሉ ከዲር ኮራይ በሀንዴ ተለክፋል ለጉልሱም ቦታ የለውም
@ፈድሉያአላህእትዮጲያንሰላ
6 жыл бұрын
Emir Feriha ሚናልባት ቦታካለዉ ጉልሱም ትሻላለች ሃንዴ ብታፈቅረዉ ኡንካን ጥቅሙዋ አልጋላይ ብቻነዉ ፊቅር ሚንደሆነ አታቅም ሰዉ ስያዝን ስሰቀይ ማየት ያስደስቴታል እኔሳስበዉ የኡነት በህሪዋ ዪመስለኛል ካራክተሩን በደብ ተላብሰዋለች ትንሽ ተፈጥሩ ያገዛት ዪመስለኛል
@NeverGiveup-yl3qb
6 жыл бұрын
ፈድሉ ከዲር ያስብላል ነገር ግን ብዙ ግዜ ድራማ እሚሰሩ ሰዎች ተቃራኒያቸውን ነው ሚተውኑት ሀንዴ እንዳልሽው ኮራይን ትወደዋለች እንጂ አታፈቅረውም ምታፈቅረው ኢሜርን ነው
@makiyamohammed7546
5 жыл бұрын
ላራ የኔ ምርጥ እዚህ ፊልም ላይ ምርጥ ሴት አንችብቻ፡፡ቀጥይበት የኔ አስታዋይ
@DeborahAlex-jt6su
5 ай бұрын
Koray ,Lara , zhara merte sewoche ❤❤❤
@hshsg3751
Жыл бұрын
ጀግና ሌቨት ኢምር ይቀጠል እደቸዉን ክፈሊለቸዉ ከዘ እነሡም የርፈሉ
@7ayat1000
2 ай бұрын
ማነው ግን እንደኔ የዘሀራ ፈገግታ ❤❤❤❤ከልቡ ፈገግ የሚያደርገው❤❤❤❤
@teheeheururhehehe6172
6 жыл бұрын
ላራ ስወድሽ በጣም ምርጥ ልይ ሰወድሽ የኔ አስተዋይ
@saarauae7093
5 жыл бұрын
lara yen wude
@ነኢማyoutube-y1z
4 жыл бұрын
ስወዳት
@የንጉስልጅነኝያውምያ-አ3ኘ
6 жыл бұрын
እንኳን ደህናመጣችሁውዶች፣ ኢሚር፣ግን. አበዛከው፣ ፍሪሀ፣አይዞች፣ውዴ
@sfaasfsas6360
4 жыл бұрын
ፈሪሀ ማሬ አይዞሾ
@vvv6974
5 жыл бұрын
ላራ ለዘላለም ውሰጥ ነሸ ቆንጆ
@aliyanmodisam2714
3 жыл бұрын
ላራ የኔ ጣፍጭ እድሜ ይስጥሽ
@ነኝወሎየዋየወታደሩሚስትአ
3 жыл бұрын
የመህመት ፍቅረኛ ታስቀኛለች😂😂😂😂😂
@fatumaibrahim5378
2 жыл бұрын
😂😂😂😂
@abbaamuraad3628
5 жыл бұрын
አይዞሽ ወ/ሮ ዘሀራ አጀትሽን አቆሰሉሽ እነዝህ ደነዝ ሁላ 😭😭😭በጥም ያማል ክፊ ልጂ እፍፍፍፍፍፍ
@መሲቲቲዩብ
Жыл бұрын
ትክክል ላራ መዳሀኒቶን ትወሰድ😂😂😂😂ሂዳ
@tita2619
6 жыл бұрын
ሌቫንት እርጋታህ ውስጤ ነው የላራ ግልፅነት በጣም ደሲላል
@ከታገሱትሁሉምያልፋል-ወ3ቀ
6 жыл бұрын
ሌቫንት አነጋገሩም ጭምር
@sameeraalbalooshi8191
5 жыл бұрын
በጣም
@milonmilon3481
4 жыл бұрын
በትክክል
@ريمريم-ر9د
3 жыл бұрын
እኔም ስወድላቸው ውስጤ ናቸው
@نىا-س3ض
2 жыл бұрын
ላራየበጣምነውየምወድሽ💋💋💋💋💋
@ቅርስነትተክሌቅርስነትተክ
4 жыл бұрын
ፈርሀ የእሜር ጥንካሬው ናት በእውነት አይ ፍቅር ፈርሀ ኑርልኝ 10000000000000009
@fatumaibrahim5378
2 жыл бұрын
እሱም ብሏታል ያላቺ ደካማነኝብሏታል😭💔
@makiyamohammed7546
5 жыл бұрын
ሚስኪን ዘሀራ ስታሳዝኝ፡፡ስታምሪ ደሞ፡ቆንጆየ ነበር ሽ በልጅነትሽ አሁንም ቆንጆ ነሽ፡፡ግን አትጨነቂ አድዞሽ
@sfaasfsas6360
4 жыл бұрын
ነአም
@sfaasfsas6360
4 жыл бұрын
ዋዉ ወይዘሮ ዘሀራ አይዞሾ በጣም ቆጆ ነሽ
@gjshskbs4762
6 жыл бұрын
ላራ ምርጥ ልጅ እኮ ነሺ ስወድሺ
@ከታገሱትሁሉምያልፋል-ወ3ቀ
6 жыл бұрын
በጣምምምምምም የምርጥ ምርጥ
@aa-fk1os
5 жыл бұрын
Rayyabammacca
@shemsunuri1884
6 жыл бұрын
ላራ በጣም የተረጋጋሽ ነሽ ስውድሽ
@ነኢማyoutube-y1z
4 жыл бұрын
እኔም ስወዳት
@Zahra-hn4vv
Жыл бұрын
ላራ የኔ ማር ስትመቸኝ❤❤
@ዘምዘምያሲን
5 жыл бұрын
ሌቫት። ምርጥ ሰው እሰይ እንኲን አሳድድከው ኢሚርን
@ዘምዘምያሲን
5 жыл бұрын
ሊቫት እደት አስደሰትከኝ ኢሚር። ተቃጠለ ኢሚር ሀብትያለህ አትብቻ መሰለህደ ደነዝ
@ሀዩያስልጤዋከአልከሶ
3 жыл бұрын
ዘራ በልጅነቷ ስተምር
@firdousmuhammad-nk4su
15 күн бұрын
የኔ ውድ ልቫት ምርጥ ሰው❤❤
@mekiyaabdilhadi1998
Жыл бұрын
ዛሀራ ለክ ለሁሉም ሰዉ ታሪክ አለዉ ይጋርመል ያመጀመራ ፈቅር መቼም መርሰት አይቸልም ያልጂናት ፈቅር ከበድ ነዉ
@اميحيحمدي-ف6ج
4 жыл бұрын
ላራ የንየ ውድድ ስዎድሽ በጣም ጡሩ ሰዉ ነሽ ማርየ
@vvv6974
5 жыл бұрын
ዛሬም በጣም ነው ቁምነገር እየሰራችሁ ነው 👍
@abrhamzemene2121
11 ай бұрын
ላራ/Lara❤❤❤❤
@tizatawarkuussa8541
5 жыл бұрын
Lara baxma xuru liji nesh
@ZuzubintTesfaye
11 ай бұрын
ላራዬ የኔ ዱባ ስወድሺኮ❤❤❤❤😂
@fikerilem7355
4 жыл бұрын
Emire abezhaw eko
@LeliseAbdujebar-l7b
11 ай бұрын
Unet new
@YodetFaris-ed1fb
4 ай бұрын
Enem debirognal😔
@SuziYared
4 ай бұрын
Betam
@HALIMAMUHDIN-y8k
Ай бұрын
betam😢
@LamrotHailu-j8c
9 күн бұрын
Betam
@rdfccgvcb8304
4 жыл бұрын
ላራ ጥሩ ሰው ነሽ ፈጣሪ ይባርክሽ ውዴ
@taralema6070
2 жыл бұрын
ተባረክ ሌባት
@mareyetarekegn9440
4 жыл бұрын
ላራ ትክክለኛ ሠው ነሺ
@amiinaahuseen3654
5 жыл бұрын
I love Lara she is best uuuuphaa Lara
@sabilaxisabilaxi6983
5 жыл бұрын
ላራ ምን አባት ላሪግልሽ ስወድሽ እኮ ልካንሱ የትምልስሽን መልስ በጣም ደስ ሲል
@መቅዲየድንግልማርያምልጅመ
3 жыл бұрын
በጣም ውድድድ
@AnnoyedBabyTurtles-ze8sh
2 ай бұрын
ሌቨንትን የሚወድ ላይክ ግጩኝ በናታችሁ ጥሩሰውነው እዳቸውን ሊከፍልላቸውነው
@የድንግልማርያምልጅምንይሳ
5 жыл бұрын
ላራየ ሲወድሽ
@ዘምዘምያሲን
5 жыл бұрын
ላራ ውስጤ ነሽ ጋልፆ ሰው አድናቂሽ ነኝ ፍቅር
@MohammadAli-xz5kq
5 жыл бұрын
ላራየኔማርውድድድድድድድድድነውእማረግሽ፣
@ሔለንነኚያጣየዊቀበጥ
4 жыл бұрын
ላራ ተመችሺኝ ውድድድድድድ
@FatumaSeid-s6l
Ай бұрын
ዘሀራ ልጅ ሁና ሥታምር ለዘላለም አላለችም
@hanafikr2576
6 жыл бұрын
Zare adegna wowwww enkuwan metachuln
@masala.tbrklostza3013
5 жыл бұрын
ለራድንቅናአሥተዋይነሽ በጣምወድሻለው
@hshsg3751
Жыл бұрын
የለራ እናት መጀመሪየ በጠም ቆንጆ ነበረች አሁን ግን በእሰት ተቀጥሎ የወጠ ድኒች ትመሥለለች
@noonoo3732
7 ай бұрын
😂
@sameraassen3690
5 ай бұрын
😂
@Selamgaltigray
2 ай бұрын
😂😂😅
@keryashafi8996
2 жыл бұрын
ልባንት የኔ ዉድ የሜምትን እዳ ልካፍልላትነዉ ባጣ ምዳሣለኝ ይማቺ የኔ ቆንጀዉ
@ከታገሱትሁሉምያልፋል-ወ3ቀ
6 жыл бұрын
ላራ ከምንም ነገር በላይ አስተዋይነትሽ ደስ ይለኛል
@saarauae7093
5 жыл бұрын
lara qemami yhoshi Liji eko nashi
@hossenhossen6502
Жыл бұрын
ሊቨት መልካም ሠው🥰🥰
@abdiabdella1842
5 ай бұрын
,አዎ😊
@ጌታቸውአሰፋ
5 жыл бұрын
አቶ ሊቫት ምርጥ ሰው መጨረሻ ከፈሪሀ ፍቅር እንዳይዘው እንጂ
@ሠላምለሀገሬፍቅርለወ-ኸ1ኸ
5 жыл бұрын
ቀላል ይዞታል
@fatumaibrahim5378
2 жыл бұрын
ቀላል ያጮለዋል😂😂😂😝
@noonoo3732
7 ай бұрын
@@fatumaibrahim5378😂😂ሞትሁ ቢሆንም ሰውን።ይረዳል😅
@MedTi-jv2wh
6 ай бұрын
ቀላልይዞቴ😂
@Cell-g1q
Ай бұрын
😂😂😂😂😂
@fatima-653
5 жыл бұрын
ወይ ከንሱ ትላንትነም ታወዉቃሽ ዛሬም እሜር ላኔ ግድ አይሳጣዉም ትያላሽ ክክክክክክክ ኣራ ካንሱ ባሳቅ አፈናዳሽኝ።
@mariyamsaikhsaikh3978
4 жыл бұрын
Kkkkkkk😂😂😂😂😂
@sameraassen3690
5 ай бұрын
😂😂
@madinamdina1041
6 жыл бұрын
ሰኒም በጣም ባለጌ ነሽ የሌባ አይነ ደርቅ መልሶ ልብ አድርቅ አሉ
@fatumaedris4727
4 жыл бұрын
Madina Mdina ሀ
@هيفاءهيفاء-ط3ط
Жыл бұрын
በጣምማስመሰልትችላለይ
@WasoKhan-kn4ci
9 ай бұрын
😂😂😂😂
@bashzz3785
6 жыл бұрын
ኢምር ተዉ አታናደኝ👊👊👊
@NeverGiveup-yl3qb
6 жыл бұрын
baSh Zz ነገር አብርጂ
@zab544
5 жыл бұрын
ኢሚር ፈራ ነህ
@jjfgg4599
4 жыл бұрын
baSh Zz tyuuuihbu
@محمداجمةة
6 жыл бұрын
ለባት ኣርፍ ሰው ነው ለፈርሀ ይረዳታል።ፍቅር ስለ ኣለው
@ህልመኛዋ
2 ай бұрын
ኡፍፍፍፍ ሦፍያ አሣዘንሽኝ ወላሂ ደሞ ትግሥቷ😢😢😢😢😢
@ለሁሉምጊዜአለውለሁሉ-ጘ5ጠ
4 жыл бұрын
ሀልዱን ጎበዝ የኢቶ ወዲቢሆን. ያን ፎቶ አይቶ. ቶሎ አንገቷን ነበር የሚይዛት
@whereisthelove8844
3 жыл бұрын
Kkkkk anko ygedlat neber enji
@deeddeed2583
Жыл бұрын
እሄ ጉብዝና ነውደ አዛባ ነቱ እጅ ወድ አደለም ደደብ ትንሽ አቆጠቁጠውምደ ሚሥቱ ሌላ ሥማግጥ ቱ🤔
@hadayaabudalah4591
6 жыл бұрын
አቤት የመሀመት ጪንቀት በዳ ላይ እዳ የውሽት እርጉዝ አርግዣለሁ ትላንት ቺ እደ አፈር ብይ ፈሪሀ አይዞሽ የኔ ጀግና እንኳን አሁን የእውነት ሠአ በውሽትም ዘመንሽ ጀግና ነበርሽ የኔ አሠተማሪ ያልፋል ሁሉም ነገር ለበጎ ነው። 83 ላይክ ጉጪኝ በሀደ ሞት ክክክክክ
@NeverGiveup-yl3qb
6 жыл бұрын
Hadaya Abudalah በሀንዴ ሞት ከመዳም ....ገጨሁሽ
@NeverGiveup-yl3qb
6 жыл бұрын
Melsehew Andualem መሀመት ምንም የማይገባው ዱዝ ነው ለራሱ ፍቅር እየተጎነጨ እህቱ አፍቅራለች ብሎ ብራከተዮ ይላል ኢሜር እኮ እንደ መሀመት ቢሆን ኖሮ ድራሹን ባጠፋው ነበር መኪናውን ሰብሮበት ይህን ያህል ትኩረት ሰቶ ክፈለኝ አላለም ከሰሂር የሚማግጠው ሰውዬ ማን ነበር ስሙ ስሙ ይጥፋና ሲያስደበድበው ኢሜር አስደበደበኝ ብሎ በራሱ ላይ ነገር አመጣ ያን የመሰለ መኪና ከጥቅም ውጭ አርጎ ይጎርራል
@ማርያምአማላጅነችለደጅሽአ
4 жыл бұрын
@Melsehew Andualem ምህመት ነው።
@hannazaru3520
6 жыл бұрын
ላራ እውነተንኛ ልጅ ጎበዝ
@mihrettsegaye2255
5 жыл бұрын
ሊቨት የውነት ረጋ ያልክ ነክ
@asmaa8749
5 жыл бұрын
እኜ በጣም ነዉ የቸኮልኩት ሀንድ የፈረሀን ዉሸት ሰታዉቅ ምንትል ይሆን ግን በጣም ጋግቻለሁ
@makiyamohammed7546
5 жыл бұрын
ሌቫንት ምርጥ ሰው ስወድህ፡፡
@ሁልዬነኝስደታኛዋ
4 жыл бұрын
ለረ ውስጤ ነሽ❤
@saliyaawoul249
4 жыл бұрын
Lara yane webi💖
@samiyeeyeearsilej5276
5 жыл бұрын
Fariha beey woshashish nuro Emeri ate achem nabara
@طيبهمحمد-ز2ز
2 жыл бұрын
ላራ ቅመም😘😘😘😍
@sasasadf6051
5 жыл бұрын
እባክክ አምላኬ ኢሜልና ፈሪያን አሥማማልኝ ከዛም የማሎዳት ካሱ ሥትቃጠል ልያት እንዴት እንደጓጓሁ እፉፉፉፉፉፉ ካሱ ጥፍጥፍ አይንሽ ይጥፋ
@sameerauae2380
4 жыл бұрын
አይዞሽ አትነደጂ ክክክክክ መለት አምለክሽን ለምን አስቻገርሽ ውዴ ሁልም ይሆነል በሰቱ
@fatumaibrahim5378
2 жыл бұрын
መርዝ ታበላቸዋለች ኢሜርና ፈሪሀን 😭💔ካሡ-🤨🤨
@deeddeed2583
Жыл бұрын
@@fatumaibrahim5378 😭😭😭😭የሧሥ ከፋ ሀልዱ ጋር አልገልንን ብሎ ደራሢው እኛንም አዛገችን ኡፍፍ
@fatumaibrahim5378
Жыл бұрын
@@deeddeed2583 ሣህ
@Sነኝ-t5l
4 жыл бұрын
የኔ ማሬ ዘሀራየ እይ ልጅነት
@saronayalew9374
4 жыл бұрын
ሊቫንት መልካም ሰው እርዳቸው እስኪ ሁሉ በዳ ተጨንቀው።
@ልጄእወድሻለሁማማ
4 жыл бұрын
እህት ስላየሁሽ ደስ ብሎኛል
@صالحالحبشي-ن3ر
3 жыл бұрын
እዴ ሊቫት ያለሠው ያብዛልን
@ayke_____ayke
Жыл бұрын
እውይ ላራ የመልሥ ምት ሥለኔ ግድ አይሠጠውም እና ምን ጠብቀሽ ነበር ይመችሽ😊😅
@gehns9769
3 жыл бұрын
ውይላራውስጤናትይመቺሽ
@ابوعلي-ب2ص3ح
2 ай бұрын
Lara merete sawe madanetune mawesade jamere alache lara tekekele👍👍👍👍👍👍😆😆😆😆😆
@sooqusabya7335
5 жыл бұрын
ላራ የኔ ቀምም ስወዲሽ
@ryhhgghv2350
3 жыл бұрын
ከሌቫት ፍቅር ያዘኝ ከባለመርከቡ እደዚህ አይነት ባልነዉ እምፈልገዉ
@deeddeed2583
Жыл бұрын
😂😂😂
@SilsKar
7 ай бұрын
መጀመርያ ኢምርን አሁን ሊባትን
@sameraassen3690
5 ай бұрын
እኔም ጀመረኚ መሰል😂😂
@سارههندي-ز5ش
Жыл бұрын
ሊቫት ላራ ኮራይ የሚወደዱ ሰዎች ናቸው
@deeddeed2583
Жыл бұрын
እዚህ ፊልም ላይ ኮራየን ኢሚርን ሀደን ፈሪሀን ዘሀራን ላራን ሊቫትን ነው የምወዳቸው
@mastugirma1873
6 жыл бұрын
Laraa yen wudiii baxami fiqri yhunshii liji nashiii fariyaa yanchii gadanyaa bithuni nuruu xiruu qumnagaranyaa inaa tamanyii thuni nabariii
@Sumayafanit
3 жыл бұрын
ሐራ የኔ ቆንጆ
@yeabsratube3802
6 жыл бұрын
ላራ የኔ ምርጥ እውነተኛ
@tagesechtesema6195
6 ай бұрын
Levant መልካም ሰው❤
@hawahawa5819
6 жыл бұрын
አይላራየየኔምርጥ
@NeverGiveup-yl3qb
6 жыл бұрын
1ኛ እኔ ነኝ ቁጥር አታውቁም እንዴ ሆ አርፋጅ ሁላ ዘሃራ ምነው እንዲህ ተናደድሽ ሆ እንደዛ ስትወጂው የነበረ የልጅነት ጉዋደኛሽን በተረጋጋ መልኩ ብታናግሪው ምን አለ ሶፊያ ምስኪን የኔ ማር አይዞሽ 😘
@seadakassaw7569
6 жыл бұрын
ክክክክክ አሁን እሪዛ አለ ምን ይሰራላታል
@NeverGiveup-yl3qb
6 жыл бұрын
Seada Kassaw አይ እንደ ዝም ብላ በእርጋታ ብታናግረው ምን አለ አቶ ሀሰን እኮ ምንም አላጠፋም የዘሃራ ቤተሰቦች ናቸው የደበደቡትና የለዮአቸው የዘሃራ ቁጣ ልክ አቶ ሀሰን እንደበደላት አይነት ነው
@goldencell7727
6 жыл бұрын
@@NeverGiveup-yl3qb اك
@ሒዊነኝ
6 жыл бұрын
ሰኒም እድሜሽ ይጠር አንቺ ደረቅ
@fhjdgj-zv4ll
Жыл бұрын
ላራዬ ምርጥ ሠው
@ያልተኖረውልጅነቴ
3 жыл бұрын
ዋው ለቫት ጥሩ ሰው
@FatMa-uw9wb
17 күн бұрын
ውይ ካሱ 🫢🤔
@setahali
4 ай бұрын
Cansu😅😅😅😅😅😂😂😂
@Ffjjg-og2jm
5 ай бұрын
ላራ ምርጥ እኮነሽ🥰🥰🥰
@MeserGeleta
4 ай бұрын
Emer meskn uuufff en feriha😭😭😭
@bikib4975
3 ай бұрын
ዛህራም ፍቅ ያዛት😂😂😂
@የህልሜተዋናይ
7 ай бұрын
ላራቲ የኔ ውድ ስወድሽ❤❤
39:41
ፈሪሀ ክፍል 83
Feriha - ፈሪሀ
Рет қаралды 704 М.
37:35
ፈሪሀ ክፍል 84
Feriha - ፈሪሀ
Рет қаралды 467 М.
00:51
To Brawl AND BEYOND!
Brawl Stars
Рет қаралды 17 МЛН
00:28
Каха и дочка
К-Media
Рет қаралды 3,3 МЛН
00:17
Sigma Kid Mistake #funny #sigma
CRAZY GREAPA
Рет қаралды 29 МЛН
00:18
Try this prank with your friends 😂 @karina-kola
Andrey Grechka
Рет қаралды 8 МЛН
38:59
ፈሪሀ ክፍል 114
Feriha - ፈሪሀ
Рет қаралды 1,1 МЛН
37:53
ፈሪሀ ክፍል 72
Feriha - ፈሪሀ
Рет қаралды 544 М.
37:46
ፈሪሀ ክፍል 96
Feriha - ፈሪሀ
Рет қаралды 542 М.
46:07
Qizim 164-qism (milliy serial) | Қизим 164 қисм (миллий сериал)
Sevimli TV
Рет қаралды 231 М.
41:05
ፈሪሀ ክፍል 92
Feriha - ፈሪሀ
Рет қаралды 484 М.
39:32
ፈሪሀ ክፍል 76
Feriha - ፈሪሀ
Рет қаралды 487 М.
39:23
ፈሪሀ ክፍል 109
Feriha - ፈሪሀ
Рет қаралды 1 МЛН
40:24
ፈሪሀ ክፍል 81
Feriha - ፈሪሀ
Рет қаралды 474 М.
10:18
أمير وفريحة #110
أسميتها فريحة - Asmeituha Fariha
Рет қаралды 1,8 МЛН
00:51
To Brawl AND BEYOND!
Brawl Stars
Рет қаралды 17 МЛН