KZ
bin
Негізгі бет
Қазірдің өзінде танымал
Тікелей эфир
Ұнаған бейнелер
Қайтадан қараңыз
Жазылымдар
Кіру
Тіркелу
Ең жақсы KZbin
Фильм және анимация
Автокөліктер мен көлік құралдары
Музыка
Үй жануарлары мен аңдар
Спорт
Ойындар
Комедия
Ойын-сауық
Тәжірибелік нұсқаулар және стиль
Ғылым және технология
ፈሪሀ ክፍል 98
39:25
ፈሪሀ ክፍል 99
33:20
How to treat Acne💉
00:31
Beat Ronaldo, Win $1,000,000
22:45
Quando eu quero Sushi (sem desperdiçar) 🍣
00:26
Каха и дочка
00:28
ፈሪሀ ክፍል 97
Рет қаралды 570,282
Facebook
Twitter
Жүктеу
1
Жазылу 183 М.
Feriha - ፈሪሀ
Күн бұрын
Пікірлер: 485
@ትግራይዓደይማሙቐይ
4 жыл бұрын
እናት ዛህራ በጣም ናፈቅሽኝ😓
@user-ob5lj9sn5j
4 ай бұрын
እኔም ናፍቃኛለች😢😢
@اميحيحمدي-ف6ج
4 жыл бұрын
ላቫንት ዝምታሃ በጣም ደስ ቡሎኛል ሲዎድህ❤❤❤
@aishasaif5015
6 жыл бұрын
ኮራይ ሁሌም ምርጥ ሠው ነክ
@patheriahilwa3979
6 жыл бұрын
98
@deeddeed2583
Жыл бұрын
ዘሀራ ነበረች የቤቱ መሪ አሁንማ ብትትናቸው ወጣ ዘሀራየ የኔ ውድ እናት ናፈቅሽኚ ሀሢድ የሆነ ደራሢ አሦጣሽ ካሡን አሥቀምጦ
@ሰላሜነሽድንግል-ኀ1ቸ
6 жыл бұрын
የፈሪሀና የኢሜር አድናቂነኝ ሁለየም እከታተላለሁ ፈሪሀየ የኔውድ ቀጥይበት አንች ባትኖሪ አልከታተልምነበር ኤሜርም
@محمدمحمد-ح5ب9ز
5 жыл бұрын
አይ የፈሪሀ ጥላቷ የበዛው
@naseematariq2142
2 жыл бұрын
እኔራሡ ፈሪሀና ኢሚር ባይኖሩ ማየት ያሥጠላኝ ነበር ሌላዉ ቀርቶ ሲጣሉ ድብር ነዉ የሚለዉ😰😰😰💖💓❤💔
@naseematariq2142
2 жыл бұрын
አወ ፈሪሀን የሚጠሏት ብዙ ናቸዉ ምክንያቱም ብቸኛ ስለሆነች ነዉ❤😰😰
@retafikerfiker190
4 жыл бұрын
ኢሚር 🤣 :- በጥበቃ ላስወጣክ እኔ ላስወጣክ ወይስ እራስህ ትወጣ 😂😂😂😂
@deeddeed2583
Жыл бұрын
😂😂😂
@BkFk-sp9yx
5 ай бұрын
😅😅😅😅😅😅😅
@ShshayLUL
3 ай бұрын
😂😂😂😂
@makiyamohammed7546
5 жыл бұрын
እረ በጥፌ በላት ሌቫንት፡፡ወይ ሰኒ ሸይጣን ግድ አግቡኝ፡፡ኮራይ የኔ ምርጥ ፣ ዱባ ካንሱ ስታስጠሊ ፡፡ ወይ ፈሪሀ አይናውጣ የሆነች ሴት እቤትሽ ገባች ፡ሚስኪን ፈሪሀ እናትሽ ዘሀራ በመሄዶ በጣም ተጎዳሽ፡
@makiyamohammed7546
5 жыл бұрын
እረ ኢሚር ይችን ዱባ ካንሱ ገፍትረህ ጣላት አጠቅምህም ምን እያደረገች ነው የያዘችህ እጅህን፡፡ከፈሪሀ በስቸቀር እጅህን ሲይዙህ ሰቶች እኔ እራሱ እቃጠላለሁ፡፡
@rahmetahmed3635
5 жыл бұрын
እኔ ም እደዛዉ ጢስ ነው የምለዉ
@armazsegede2651
4 жыл бұрын
Anchi yaziw😜
@ريمريم-ر9د
3 жыл бұрын
እኔም እደዛው ከሷ ሌላ እድይዙት አልፈቅድም
@Aminah-zn5ws
5 ай бұрын
በጣም ታስቂያለሽ ባለ ኮሜቷ ድሪማ ነው ግን ፍቅር ያሲዛል😊
@YoiPpk
4 ай бұрын
እኔምተቃጠልኩ😖😖😤😅😅
@fentaneshihabtamu1926
4 жыл бұрын
ኢሚር ከፈሪሃ ውጪ የሌላ ሰው እጅ ስይዝ ዴሜ ይፈላል
@gelilataye3151
3 жыл бұрын
Enem
@ድንግልሆይ-ጐ2ዐ
3 жыл бұрын
እኔም ጭምር ለላ ሶው ሆኖ እሚታየን እጠላዋለው ለኢሚር
@መሲቲቲዩብ
Жыл бұрын
😂😂እኔም
@Sifaansifaan-m5d
6 ай бұрын
❤❤❤❤❤
@Hiwotsara2903
4 ай бұрын
ዑኮ 🤣🤣🤣
@ነኢማቢንትሙሀመድ
6 жыл бұрын
ዛህራ በመሄዷ ቅር አለኝ ማን እንደ እናት 😢
@tsehaygeni9668
6 жыл бұрын
በጣም ያስጠላል ምስጊን ዘሐራ አቢሕ፡፡
@tigistbirru4622
5 жыл бұрын
Betam
@MohammadAli-xz5kq
5 жыл бұрын
ላራሻሩክንወዳበያት፣
@powerpower847
4 жыл бұрын
Baxme
@gfftggt6311
4 жыл бұрын
Betam debronal enat zahra kelelat
@yabseragirma1606
Жыл бұрын
ፍቅር ማለት ሰዉን ከነ ሁሉ ነገሩ መዉደድ ማለት ነዉ ከነ ክፋቱ ከነ ጥፋቱ ..... ልክ ኮራይ ሀንዴን እንደሚያፈቅራት ማፍቀር ያ ነዉ።
@የንጉስልጅነኝያውምያ-አ3ኘ
6 жыл бұрын
ውድ ወች እንኳን፣ደህናመጣህሁ የፍሪሀ፣አድናቂነኝ. ውድድድድድድድድድ
@nesrinahmed3848
4 жыл бұрын
Lemun yeteklay minister Dr. abey lij erasu athognm deneth
@Bzunesh-bi8iy
Жыл бұрын
❤❤❤❤❤❤
@Soyad-k6q
Ай бұрын
😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂@@nesrinahmed3848
@ማሂዘአማሀራሣይንት
6 жыл бұрын
ሀይይይ ውዶቸ ይህንን ፊልም በሥአቱ ወደኛ የምታደርሡት ሠዎች እናመሠግናለን
@xnxndndndnsnxnxnxnxndndndz5599
5 жыл бұрын
ማሂ ዘ አማሀራ ሣይንት
@MahiMahi-g4s
8 ай бұрын
ውይ ፈሪሀ ፈርዶብሽ ያንቺ እኩዮች ወጥተው ይዝናናሉ አንቺ እቤት ትሰቃያለሽ ኡፍ ድህነት ከሰው በታች ያደርጋል
@ሰላሜነሽድንግል-ኀ1ቸ
6 жыл бұрын
ውይይይ ዘሀራ በጣም ናፈቀችኝ
@ምአዛY
6 жыл бұрын
ዘሀራየ ወዴት ነሽልኝ ናፈቅሽኝ
@ተምኪንቅመም
5 жыл бұрын
ቀላል ቤትዋ ይህይ መራገጫኦነ
@awrawr2893
5 жыл бұрын
ምአዛ Y sa
@ዜድነኝወሎየዋ-በ1ጰ
3 жыл бұрын
አቤት ሊቫንት ስወድህ ጀግና እኮ ነህ
@hasankadir1741
5 жыл бұрын
ካንሱ እና አንዴ ክክክክክክክክክ አይ ደስ አለኝ ካንሱ ስታለቅሽ ማየት ነበር የናፈቀኝ
@tubea6779
2 жыл бұрын
የፈሪሃ ስቃይ ግን በጓደኞቾ ጥቃት በቤት ዉስጥ በኢሚር በስንቱ ትሰቃይ😢😢
@Amuki-j6e
Жыл бұрын
Levant becha naw yamaygodat❤❤❤❤❤❤
@Amuki-j6e
Жыл бұрын
Ya Levant enna ya fariha bahari yemesala hulatu cenfara bet aymachachawm zim yala bota naw miwadut❤❤❤❤❤❤
@azizaaf6603
3 жыл бұрын
ክክክክክክክክክ ፈረሀ ከብሮጀክቱ ሌላ ጉዳይ የለንም ስለዚህ ይቅረታ አቶ ሌቨንት ጋ መሆድ አለብኝ ስትለው ንግግሯ እንደት ደላኝ የታባክ ቅጥል በል ኢሜረ
@Helenhelen-l5d
2 ай бұрын
😂😂እኔም ትንሽ ብታራርጠው ደስ ይለኛል
@ጽግውግውግውኝውኝውኝ
3 жыл бұрын
ሌቫንት ደስ ይል ነበር በወንዳወንድነቱ ነገር ግን ከፈሪሀ ትንሽ ፎንቃ ነገር ሳይገባለት አይቀርም 😉
@whereisthelove8844
3 жыл бұрын
Yemigermew demo eske mecheresha aysakalewun betam yasaznal
@هيفاءهيفاء-ط3ط
Жыл бұрын
😂😂😂😂
@selamnkulu5642
Жыл бұрын
እረ በደምብ ነዉ ገባበት
@habshihabshi3043
4 жыл бұрын
ኪኪኪኪኪ የፈሪሀ እና የምራቷነገር ያስቀኛል እቅፍ ስታረጋት ፈሪሀ ደሞ ግፍተር እሰው ፊት ደህና መስለው ዞር ሲሉ ከሚቦጭቁ ሰዎች ይሰውረን እንኳን እንዲህ ያለ ምራት ይቅርና 😣😒😒
@SilsKar
6 ай бұрын
አሚንንን
@jamilajamila2419
6 жыл бұрын
እፍፍፍ ሊባንትን ስውድው እርጋታውው
@saarauae7093
5 жыл бұрын
Zherna akistuh sitasxalu
@milonmilon3481
4 жыл бұрын
በትክክል
@hiwanhailay7108
3 жыл бұрын
ስወዳቹ
@naseematariq2142
2 жыл бұрын
ሌባት እረጋታዉ ደስይላል ግን እሴት ያበዛል😔
@መሲቲቲዩብ
Жыл бұрын
የኢሚር እናት ምን አጨረጨራት😂ባል አላት አይደልእዴ😂😂😂
@MedinaA-q3m
5 ай бұрын
😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂ሰውሲይዘው ያናዲዳል
@naseematariq2142
2 жыл бұрын
ፈሪሀ ማር ኢሚር ሥወድህ 💞💞💞💞💔❤
@jehhe4752
Ай бұрын
በዚህ ፊልም የተነሳ ወላሂ ልቢን እያመመኚነው ከቶ ጨጓራየን ለጡትደ😂😂😂😂😂😂😂😂
@deeddeed2583
Жыл бұрын
ሀዴ እደሚዳቆ ጆሮዋን አቁማ ትቀዳለች ነገር😂 ቱ ያችሥ ከፋ እኔ ግን እወድሻለሁ ብታበሽቂኚም😘
@روضةالدرعي-ب2ن
5 жыл бұрын
Korayel hulem mirt saw nek esk korayen metwedut
@ሰላሜነሽድንግል-ኀ1ቸ
6 жыл бұрын
ካንሱ ይድፋሽ ደግሞም አትልፊ ኤሜር የፈሪሀነው
@tigistaraga6655
5 жыл бұрын
Feriha yanebawutin inba ney ina iyiliny ishi ke enate gar sileyat indi akife alsamkuwatim sidet melkam meslony be andi ken teleyewat ahun gin ye enaten negr ayiche inbayen afeseskuny
@gfftggt6311
4 жыл бұрын
Ewenet neh feriha betam ywedatal
@kadijaa8750
3 жыл бұрын
በጣም እናመሰግናለን ወዶቼ ❤️♥️❤️♥️😍
@anuukonjooo927
5 жыл бұрын
እፉፉፉ ዛራየ ውድ እናታችን በ. ጣም ነው የናፈቅሽኝ እባክሽ ነይ እና ካንሱ ድፍት ያርግሽ ኤምር ሁሌም የፈረሃ ነው አትልፍ አንች ውሻ
@ybsam459
4 жыл бұрын
Ye ewnt eko aydelem eko🤣🤣
@mahbubatube8142
Жыл бұрын
አልመጠም ብለልች ቂድም ተገነንተን ነበር አገጠሚ 😂😂😂😂
@fatumaibrahim5378
2 жыл бұрын
ጉልፊዳን እና ሀቲስ ሲያወሩ በሳቅ ነዉ እሚገሉኝ😁😁😁😁😁😘😘😘😘
@mahbubatube8142
Жыл бұрын
ኢኔ ረሱ
@fatumaibrahim5378
Жыл бұрын
@@mahbubatube8142 😂😂😂😘
@هيفاءهيفاء-ط3ط
Жыл бұрын
😂😂😂😂😂😂😂እኔእራሱ😂😂😂😂😂
@fatumaibrahim5378
Жыл бұрын
@@هيفاءهيفاء-ط3ط 😂😂😂😂
@bikib4975
3 ай бұрын
እኔሥ ደሥ ሢሉ
@ዜድሙሀበ
4 жыл бұрын
ዎይኔ የመሀመት ምስት አቀጠላችኝ ድፍት ብየረግሽ አይኔ በየይሽ ውይ ስጠለት ከነአክስቱወ
@እረዴትየድንግልልጅእናቴን
6 жыл бұрын
ለሰይር እና ለአክስቶ ስል ፊልሙ አስጠላኝ
@burtukanlove3125
6 жыл бұрын
እነሱን ከ ፍልሙ መበረር ነዋ ክክክክ
@Zainab-rq9ul
6 жыл бұрын
Enam btam new yastlage bnsu mknyat
@makiyamohammed7546
5 жыл бұрын
እንደኔ ወይ ተቃጠልኩ፡፡
@اميحيحمدي-ف6ج
4 жыл бұрын
እንየም
@ጓልእሮብኦሮባ
4 жыл бұрын
ለንም
@makiyamohammed7546
5 жыл бұрын
ሌቫንት ስወድህ እኮ፡ምርጥ ነህ እኮ
@MaryamMaryam-cb9ov
6 жыл бұрын
ሰላም ናችሁ የፈሪሀእና የኢሚልአድናቄወች
@fekadutsiyon1145
5 жыл бұрын
ደና ነን አለን አለን ክብሩ ይስፋ ለጌታ!!!!
@tagesechtesema6195
5 ай бұрын
ወይኔ ወይዘሮ ዘሀራ አንቺ ብትኖር ልጅሽን ሰኒም ጫፏን አትነካትም ነበር 😢
@አሚራአሙቲ
6 жыл бұрын
ያገሬ ልጆች እንዴት አደራቹ አለህ ይጠብቃቹ
@zemarimelayktnyasmaln9721
6 жыл бұрын
Amriya Sultan egziabher yemsgn Amen
@deeddeed2583
Жыл бұрын
አሚን ማርየ
@NahaNaha-ys3bg
6 ай бұрын
አሚንንንንንን
@Tigist-k2v
5 ай бұрын
Aemn
@tcxjhvc2190
Жыл бұрын
ፈሪሀዬ የኔ ልእልት እደው ምን ልሁንልሽ😢😢😢😢😢😢😢❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@seblefentaw1642
5 жыл бұрын
የፈሪሀ አባት ጨጓራየን ላጥከው ወይኔ መብሸቅ
@kokobgabrsilasy2118
4 жыл бұрын
Mare
@fatumaibrahim5378
2 жыл бұрын
አረ አፈር ይብላ እኔም ደሜን አፈላዉ🤨🤨🤨🤨
@foziy-d1s
3 ай бұрын
😢እኔም ወላሂ
@languagelanguage8375
3 жыл бұрын
ወይ የመመህት ሚስት ይድፋሽ ፈሪሃ ትግስቱን ይስጥሽ
@ምአዛY
6 жыл бұрын
ዉይ የመሀመድ ሚስት እና አክት አስጠላችሁኝ
@ተምኪንቅመም
5 жыл бұрын
እኔንማ አቃጥለው ሊደፍኝነው ኡፍ
@whereisthelove8844
3 жыл бұрын
Enesu baynoruma filmu ayamrim neber
@adiyanaadu4628
6 ай бұрын
ሌቫንት ሰው መበቀል ይችልበታል በቀል ማለት በቀዝቃዛ ሰሀን የሚያቀርቡት ምርጥ ምግብ ነው ሚባለው እንደዚህ ነው 😊
@mekiyatube2063
5 ай бұрын
🤔🤔
@SaronWubshet-gs9ym
4 ай бұрын
🤔🤔😕😕
@fuzmuhmammed3707
4 жыл бұрын
ወይ እኔ አልችልም ይች ዶቂት በጥፉ ነወ እምጠፈጥፊት የህመህመት ሚስት ተብየዋ አሁንም አቃጠለችኝ አላህ ይድፊሽ
@mahbubatube8142
Жыл бұрын
አሪፍ ጥዶች አለች ለራ እዉነቱወን ነዉ
@fatumaibrahim5378
2 жыл бұрын
ፍፍፍፍፍፍፍፍፍ አሁንስ ሀሊል ቢመጣና ፈሪሀን ና ኢሜርን ባስታረቃቸዉ እሱካልመጣ አይታረቁም😥😥😥
@Fፊነኝየጃማዋ
Жыл бұрын
መቸነው እሚመጣው😮
@fatumaibrahim5378
Жыл бұрын
@@Fፊነኝየጃማዋ ትንሽ ጠብቂዉይመጣል😂አሚርን እና ፈሪሀን ያግታቸዋል😂😂😂
@Fፊነኝየጃማዋ
Жыл бұрын
@@fatumaibrahim5378 የምርሽነው😢🤔🙈😁😂
@fatumaibrahim5378
Жыл бұрын
@@Fፊነኝየጃማዋ ሀሊል ሢመጣነዉ እሚታረቁ ሁለቶችንም ያግታቸዋል ያኔ ኢሜርእዉነታዉንያቃል😂😂😂
@deeddeed2583
Жыл бұрын
@@fatumaibrahim5378 😂😂😂
@kadijaa8750
3 жыл бұрын
ወወዎ ፈሪሀዬ ሁለም ይወድሸል
@NeverGiveup-yl3qb
6 жыл бұрын
አይ ካንሱ የኢሜርን እጅ ለመያዝ ብላ ፈራሁ ክክክክ ጉርጥ ፊት 🤧ዛሬ ወጥ በወጥ ሆነች ከደስታ የተነሳ ክክክክክ አይሱን ደም ግፊትዋ 90/100 ጨመረ ክክክ ሰኒም ከልብ /dog/ነሽ ሌቫንት የኔ ቀብራራ 👍አንድ ቀን የመልስ ምትህን ትቀበለዋለህ ዋዉ ሌቫንት አስገባህለት ለኢሜር ቀኑ ሲደር የመልስ ምቱን ያየዋል ላራ ቀስ በቀስ ከሂልከር ፍቅር እየጠለፈሽ ነው አስተያየትሽ ያማልላል 😃
@ameenaa9692
5 жыл бұрын
Hgfdxzbn😜🙄😅🥵🙉☺️😴
@mariyamsaikhsaikh3978
4 жыл бұрын
Kkkkkkk😂😂😂😁😁😁😁😁😃😃😃😂😂
@bikib4975
3 ай бұрын
እንዴ የጋብቻ ጥያቄ እንዳቀረበላት ማለት ነዉ ለሷ
@eluuuuuuuuyyy
2 ай бұрын
😂😂😂😂
@ሀበሻነኝ-ገ1ሰ
6 жыл бұрын
ኢሜርን ከፈሪሀ ውጪ እጁን እንኳን የምትይዘው ሴት ሳይ ጨጓራየ ከጥቅም ውጪ ይሆናል ሆ አንቺ ካልሱ ነሽ ካልስ ዞር በይ ካጠገቡ ጡጦ ፊት
@seadakassaw7569
6 жыл бұрын
ክክክክክ ጡጦ ፊት እውነትም ጡጦ ፊት ሀሀሀሀ
@ሀበሻነኝ-ገ1ሰ
6 жыл бұрын
@@seadakassaw7569 እንዴት እንደምጠላት የፈለገ ነገር አንድን ሰው ባፈቅረው ቀድሞ የማውቃት ጓደኛዬ ፍቅረኛ ከሆነ እንኳን እኔ እሱም ፈልጎኝ ቢጠይቀኝ እሺ አልለውም እንኳን ሳይወደኝ
@asfghhg3158
6 жыл бұрын
ክክክክክክ በሰቅ ገደልሽኝ
@ትግስትዘይኔየተዋህዶልጅት
5 жыл бұрын
Kkkkkkkkk
@ሰአድወሎ-ከ7ከ
5 жыл бұрын
@@ሀበሻነኝ-ገ1ሰ ጡጦ ፊት ክክክክክክክክክክክክክክ
@mihrettsegaye2255
5 жыл бұрын
አይዞሽ ፈሪሐ ውዴ
@lijhayufau
3 ай бұрын
ሠኒም እጅሽ ይሠበርልሽ ፈሪሀን የመምታት መብት ማን ሠጠሽ ዘዋሪ😤ሠኒም ሥጠላሽ😤😤😤😤😤😤😤
@JuuuiHahsje
5 ай бұрын
የኔውድ ሌቨት አሣዘነኝ😢😢😢
@ቲቲነኝቲቲነኝ
6 жыл бұрын
አይ ካንሱ አለም ጫፍ ያለሽ መስለሽ የአሚር መያዝሽ አታገኙም ቀፍፊት ነሽ ሲጠላሽ
@GufBux
8 күн бұрын
ካንሱ ሲጋራ እያጨሰች ነው ካፎ ውስጥ እሚወጣው ጭስ 😮😮😮😂😂😂😂😂😂
@aa-kp7ls
4 жыл бұрын
ኢሚር ዉሻ ፈሪሀ ማር
@freeyihidego7294
6 жыл бұрын
ላራ በጣም አምሮብሻል
@رحمهو
6 жыл бұрын
ኩረያ ውድድድድ በጠም ጥር ሰው
@frtutube4547
6 жыл бұрын
በጣም እናመሰግናለን ❤ ክፍል 100 በጉጉት እንጠብቃለን
@frtutube4547
6 жыл бұрын
በጣም ይቅርታ ክፍል 98
@zaidasss3336
6 жыл бұрын
98 ሰታይ ነው ወይስ ማየተ የስኖሽ ነው ክክክክክ
@madiemdie1052
4 жыл бұрын
Like
@deeddeed2583
Жыл бұрын
@@frtutube4547 😂😂😂
@saronayalew9374
4 жыл бұрын
ፈሪሃዬ እንደዉ ምን አወረደብሽ ይች ሠሂር እምትባል ከነ አክስቷ በጠበጠችሽ የኔ ምስኪን አሳዘኔሽኝ አሁንስ።
@መሲቲቲዩብ
Жыл бұрын
ፈሪሀን ትቶ እዴት አስቻለዉ ይሄ ደደብ ኤሚር😂😂😂ካሱን ይገትታል አይ ወንድ ቱአለይክ😂😂
@HaJc-in1yb
Ай бұрын
😂😂😂😂😂
@ማሂዘአማሀራሣይንት
6 жыл бұрын
ሠሂር እሥከአክሥትሽ እና ምህመት ሥታሥጠሉኝ
@tidi2528
3 жыл бұрын
ኢጭ ይህ ድራማ አሁንስ እያስጠላኝ ነው የኢሚር
@tidi2528
3 жыл бұрын
መነጫነጭ የፈሪሀ መጃጃል እዝህ መሀል ሀዴ ካሱ. ኡፍ
@boritosafay8458
4 жыл бұрын
ካንሱ ይድፋሺ ማሰጠሌ ለኢሚር አትመጥንዉም 😪😪😪😤😤😤
@deeddeed2583
Жыл бұрын
ክክክክ
@jamilajamila2419
6 жыл бұрын
በጣም እናመስግን አለን
@KaramDagnl
2 ай бұрын
ሌቫንትምርጥ ሰዉ ይመችህ❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@elsaamare4472
5 жыл бұрын
በህይወቴ. ዘመን. እንደ. ፈሪያ. መከራና. ስቃይ. አይቼ. አላውቅም. ስታሳዝን. በፈጣሪ. አፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍ
@makiyamohammed7546
5 жыл бұрын
በጣም ፊልም አይመስለኝም እራሱ፡፡
@mariyamsaikhsaikh3978
4 жыл бұрын
Ufffffffffffffffff Enim 😢😭😭😭😭😭😭😭😭
@roazroackj6722
5 жыл бұрын
እና አተ ነህ ቤታችንን በአበባ የሞላከው ቱሊን ፈታ አደረግሽኝ ይመቻችሁ እወዳችሗለሁ ሁላችሁንም፣፣፣
@እቴነሽደስታከሳውዲአርብያ
6 жыл бұрын
አመሰግናለሁ
@SeniYallew
6 ай бұрын
ይቺ ቁራጭ የሆነች የሰሂር አክስት ግን አይደብራትም ካንሱ ከንቱ ድካም😅😅😅😅
@eluuuuuuuuyyy
2 ай бұрын
አሚር እኮ ማፍቀር ቢቻ ሣይሆን ሁሉምነገር መረዳት አትችልበትም ዝምብለህ ትሮጣለህ ሊቫንት ግን ሁሉም ይችላል የምር
@aa-kp7ls
4 жыл бұрын
ሠሂርንእናአክሥቷንካሡንሀዴንአርጎከዝባላኪሥዱሎአሥባልትዳርመጣል ኤጭሥታሥጠሉኝኧረእናተንሥሹጥያርጋችሁአቦ👊👊👊ይገባችሁአንእሽግንቀጥሉየማትረቡ
@seblefentaw1642
5 жыл бұрын
አየ ፈሪሀ ካንች ይበልጥ እኔ ተቃጠልኩ
@hanikonjoo5183
6 жыл бұрын
Feriha yeachi betam new yekafeneg😢😢😢😢enam enda achenew yekafegn😢😢
@yetwffd5666
5 жыл бұрын
😗😙😘😍
@HalimaAdem-si2ye
24 күн бұрын
ኢሄባላገርየፃፈዉ አ1ዲ ቁጥር የመሠለ ሤትሁላ በጠበጣት ፈሪሀን አይዞን ውዷ
@YoiPpk
4 ай бұрын
ኡኡኡኡ ተቃጠልኩኮ ካሱአፈርብይ😮😮😊😊😅😅
@Tube-nf1mc
4 жыл бұрын
ውይ እሄ ፊልም መጨረሻውን አይቸ እፍፍፍፍፍ
@rabiaabdu9326
6 жыл бұрын
ላራ ሥወድሽ
@seblebirhanu6879
3 жыл бұрын
መቼ ነው ይህ ፊልም በቃና የሚደገመው♥
@mahbubatube8142
Жыл бұрын
ትልቅ ጨማ አድርጊየለዉ ሀዴይ ሀሀሀሀሀሀሀ
@Amuki-j6e
Жыл бұрын
Bismillah kansu mekap setqaba men temaslalach emir kasuwa gar ayhedm
@haimanotasaye925
5 жыл бұрын
እረ ጨጓራየ ተላጠ እርግዝና ሲባል ውውውውውውውገገገገገገላላላላላላይይይይይይይ
@aa-kp7ls
4 жыл бұрын
ሚሥኪንመህመትየዉሸትእርግዝናይችየማትረባሠሂር እርግዝናትላለችዴ ሆ ሆ ሆ
@fatumaibrahim5378
2 жыл бұрын
😁😁😁😁😁
@هيفاءهيفاء-ط3ط
Жыл бұрын
😅😅😅😅😅
@tsehaygeni9668
6 жыл бұрын
ሊቫንት የኔ ምስጊን ዚምታክ፣ ትግስትክ መታደል ነዉ ። አይ ፈሪሐ ሁሌ ፀጉርሽን ነዉ የምነቅልልሽ ስትይ ዛሬ ጀማመርሻት አይደል ክክክክ
@yeabsratube3802
6 жыл бұрын
ሰይር እኮ ባትኖር ሚያናድድ አይኖርም
@user-ob5lj9sn5j
4 ай бұрын
ካሡ አች የተረገመሽ የጅሽን ታገኝ አለሽ👊😡😁 ኢሚር ደግሞ የሌላ ሠዉ እጅ ሲይዝ ደሜ ይፈላን😡😡
@bikib4975
3 ай бұрын
መህመት ቆፍጠን በል እሥኪ
@ጽግውግውግውኝውኝውኝ
3 жыл бұрын
ካንሱ እና የመህመት ሚስት አቃጥለው ሊደፉኝ ነው 🙆
@ahmeddhari3598
Жыл бұрын
😂😂😂eko
@Jojo-z7y4b
Жыл бұрын
አሪፍ ጥዶች አለይ ላራ በትክክል
@naffhababaanaf2770
2 жыл бұрын
😪😲😱😤😫😖 እንቅልፌ መጣ
@هيفاءهيفاء-ط3ط
Жыл бұрын
ሰሂር 😂😂ፈሪሀ😂😂😂😂😂አቃጥላልደፋትእኮነውሰሂር😂😂😂😂😂
@yonietifekaradam5864
6 жыл бұрын
ይቀንየልና 😍
@AyonalamMhz
Жыл бұрын
ኮራዬ እና ሌቫንት አሳዘኑኝ 😀😀😀😀
@asfghhg3158
6 жыл бұрын
እኔ ፈሪሀን ብሆን ኖሮ የምህመትን ሚሥት እድህ እያቀጠለችኝ ዝም አልላትም ነበር አርጄ ነበር በብሊት ብሊት ነበር ገነጠጥዬ ቆፍሬ ቀብራት ነበር ከዘም ፍርዴን በደስታ እቀበል ነበር ።እዴት እደምተቀጥል
@MohammadAli-xz5kq
5 жыл бұрын
ትክክል፣
@mariyamsaikhsaikh3978
4 жыл бұрын
Tekekel enim 😠😠😠😠😠😠
@tcxjhvc2190
Жыл бұрын
ሊቫት የወዶቹ በላይ❤❤❤❤❤❤😂😂😂😂
@taralema6070
2 жыл бұрын
ኦፍፍፍ ማፍቀር እደዚህ ስቃይ ነው ኢሚር ኮራይ ተሰቃያችሁ
@ሀዪነኝጢባራሟ
6 жыл бұрын
ሁለቱ ሠወች ይውጡልን ሠሂርና አክስቲቱ ይውጡልኝ አስጠልተዉኛል
@tsehaygeni9668
6 жыл бұрын
Kkkk nber gen enesu kewetu dramaw yastelal wude
@NeverGiveup-yl3qb
6 жыл бұрын
Hayate Endris አንቺን ከሚከፋሽ አሁኑኑ አስወጣቸዋለው አነዋስ
@SamiraAli-o9d
3 ай бұрын
የኢሜር ፍቅርአበቃ😂😂😂
@ነኝእናቴንናፋቂዚነትእሸት
4 жыл бұрын
በየኸዳቹህበትታለፈሪሀአይሣካላቹህምካሡእለለ ችበትእኳንዝምብትይ
@obeobe8532
5 жыл бұрын
ውይ ሰሂር አቃጥላ ገደለችኝ😢😢😢😢😢😢😢😢እሷን አለማየት የት ልሂድ😕😕
@selamnkulu5642
2 жыл бұрын
ለኔም ስሂር እና ኣክስትዋ ኣቃጠሉኝ ሳናድድ
@mahbubatube8142
Жыл бұрын
ቱርክ ሂጂ ኢዘ የለችም አሉ ከከከከከከ
@ቅድሚያለተውሂድ-ኰ2ቘ
Жыл бұрын
ክክክክ እኔም
@ቅድሚያለተውሂድ-ኰ2ቘ
Жыл бұрын
@@mahbubatube8142አታደርጊውም ማነን ነው የለችም ያሉሽ
@ተከርብቻለሁ
2 жыл бұрын
ሊባንት ወንዳወንዲ ነዉ በዚህ ሁሉ ሰዉ ተከቦ አይፈራም ።
39:25
ፈሪሀ ክፍል 98
Feriha - ፈሪሀ
Рет қаралды 718 М.
33:20
ፈሪሀ ክፍል 99
Feriha - ፈሪሀ
Рет қаралды 742 М.
00:31
How to treat Acne💉
ISSEI / いっせい
Рет қаралды 44 МЛН
22:45
Beat Ronaldo, Win $1,000,000
MrBeast
Рет қаралды 155 МЛН
00:26
Quando eu quero Sushi (sem desperdiçar) 🍣
Los Wagners
Рет қаралды 14 МЛН
00:28
Каха и дочка
К-Media
Рет қаралды 3,2 МЛН
27:20
በገዛ ቤቷ ባሏ ፍቅረኛውን ይዞ የመጣባት ሴት(ክፍል 36)
GIRDOSH TUBE
Рет қаралды 167 М.
36:32
ፈሪሀ ክፍል 106
Feriha - ፈሪሀ
Рет қаралды 981 М.
36:39
ፈሪሀ ክፍል 95
Feriha - ፈሪሀ
Рет қаралды 580 М.
39:20
Yefekir Neger - የፍቅር ነገር - ክፍል 2
Yefekir Neger - የፍቅር ነገር
Рет қаралды 627 М.
38:59
ፈሪሀ ክፍል 114
Feriha - ፈሪሀ
Рет қаралды 1,1 МЛН
10:18
أمير وفريحة #110
أسميتها فريحة - Asmeituha Fariha
Рет қаралды 1,8 МЛН
37:46
ፈሪሀ ክፍል 96
Feriha - ፈሪሀ
Рет қаралды 541 М.
38:47
ፈሪሀ ክፍል 132
Feriha - ፈሪሀ
Рет қаралды 434 М.
25:50
ዘጠነኛው ሺ ክፍል 18 - Zetenegnaw Shi Sitcom part 18
EBC Entertainment
Рет қаралды 120 М.
00:31
How to treat Acne💉
ISSEI / いっせい
Рет қаралды 44 МЛН