ሮፍናን ከከፍተኛ ተቋዉሞ በዋላ ኮንሰርቱን አቀረበ። ለምን ተቋወሙት? ዘሪቱ ዝምታዋን ሰበረች!

  Рет қаралды 72,280

Axum Sound (አክሱማዊ ድምፆች)

Axum Sound (አክሱማዊ ድምፆች)

Күн бұрын

Пікірлер
@wubalemalemu4091
@wubalemalemu4091 Ай бұрын
ቆይ ወዴት ወዴት? ሌሎችስ ዘፈኖች የማን ሆነው ነው? ለነገሩ ከዞረብን ቆየን የፈጠረን አምላክ ይርዳን፡፡
@Konjit-n7w
@Konjit-n7w 2 ай бұрын
ሀዋሳዎች ጀግኖች በርቱልን
@axumsound7012
@axumsound7012 2 ай бұрын
👍👍
@Efuye
@Efuye Ай бұрын
ክብር የሐዋሳ ጀግኖች ለምለሙ እንጅ ቃላት የለም
@FrehiwotTariku-l2j
@FrehiwotTariku-l2j 2 ай бұрын
Waw thanks Awasa u are working for the next generation God Bless u❤
@naolioromiiyaa
@naolioromiiyaa Ай бұрын
ክብር ላአዋሳ ህዝብ 🙏🙏🙏🙏🥰🥰💪💪💪
@salem4086
@salem4086 Ай бұрын
የሀገረ ሕዝብ የሚያስፈልዉ የጌታ ደም እንጅ የዘፈን መንፈስ ሀገራችን ላይ አንፈቅድም ።በአጠቃላይ. ወደ ሀገራችን አያስፈልግም. አዋሳ የቅዲሳን ከተማ ናት የኢ/ያ ለአለም ለማስተዋወቅ የፈለገ ወደ ጌታ እምጣ. ፈራ ፈጣር ያለት ሀገር መሆኑዋን አወቁን እንጅ አስነዋር ነገር ወደ ሀገር በማስገባት. ለአለም አታስታዉቅም ።ምድራችን ባዉ ።አንተም. ብትሆን የመዳኑ ቀን ዛሬ ነዉ ወደ የሚትዘፊነዉን ተዉ እና ጌታ ተቀበል ባይ ።ሀገራች ከጌታ ዉጭ አታስተናግም ደባል ነገር።
@Helen-e1j
@Helen-e1j 2 ай бұрын
ሀዋሳዬ እናትና አባት ሆና ያሳደገችኝ የፍቅር አገር i love you
@zagwemedianetwork
@zagwemedianetwork Ай бұрын
ድሮም አልወደውም ነበር በጣም ነው ዘፈኑን የምጠላው::
@mehretyebzalgn1786
@mehretyebzalgn1786 2 ай бұрын
ለስው ልጆች ሁሉ ነፍሱን የስጠየሚወድህ ኢየሱስ ክርስቶስ ይወድሀል ና ወደሚያሳርፈው ጌታ ኢየሱስ ክርስቴስ ይወደናል❤❤❤
@wendosenteshome873
@wendosenteshome873 Ай бұрын
ወዎ መሆን አለበት ይሄ በርትቶ መቀጠል አለበት ሀገራችንን ለጭለመው አበት ለያስገዙብን ነው
@GOVERNORKINGPAUL
@GOVERNORKINGPAUL 2 ай бұрын
ሮፎናን ብቻ ሳይሆን ቴዲ አፎሮም የ666 አባል ለመሆኑ ሌላ ማረጋገጫ አያስፈልገውም ዘፋኝ መሆኑ ብቻ በቂ ነው በዚያም አጋንንት ይዘፍናሉ ትንቢተ ኢሳያስ 13:21 የሚያደርጉት ሁሉ በጭምብለል ነው።
@መንገደኛነውልቡሽ
@መንገደኛነውልቡሽ 2 ай бұрын
@@GOVERNORKINGPAUL አፌ ቁጥር ይበል
@ThuonLiga
@ThuonLiga Ай бұрын
ልክ ናዉ ሮፍናን የተበለዉ የሀገር ባህል የምለዉ Jesus ወይም ኢየሱስ የምለዉን ትሼርት በመስለበስ እና በመስደናስ ናዉ እንደ ልክ በሌሎች ሀረት አይተን ሰምተን የተጸያፍናቸዉን ነገር ወዴ ሀገረችን እያመጣ ባህል ምናምን ይለለል በሰዉ ዳከማ ጎን ልገበ አስቦ ናዉ እንጅ❤
@kasahunalebachew8686
@kasahunalebachew8686 Ай бұрын
ሌሎችንም እንዲህ በመቃወም ህዝብን ለክርስቶስ ኢየሱስ ምንግሥት እንማርክ 🙏❤️🙏
@ChaltuWakgar
@ChaltuWakgar Ай бұрын
አዋሳ ተባረኩ ዘሪቱ ጌታ ይባርክሽ
@YonathanNegash-e5s
@YonathanNegash-e5s Ай бұрын
በርቱ ሀዋሳዎች ተመችታቹኛል
@zahraliban5714
@zahraliban5714 Ай бұрын
እንደተባሉው ከሆነ እንኳን ተከለከለ
@MesteMar-l4y
@MesteMar-l4y 2 ай бұрын
ሶዶ መምጣት የለበትም ወጣቱን ለማጦዝ ነው
@ErmiasEngdayehu
@ErmiasEngdayehu Ай бұрын
ሀዋሳ ላይ የ666 መንፈስ አይሰራም ትውልድ የኢየሱስ እንጂ የአንተ አይደለም።❤❤
@MihiMihi-t7p
@MihiMihi-t7p Ай бұрын
የጎዝደ ድምፅ ቃና ላይ 😮❤
@Elsa-tg1ec
@Elsa-tg1ec Ай бұрын
😭😭😭😭ጌታ ሆይ ማረን ማረን ወንድም ሮፍናን ጌታ ይወድሀል ዘፈን ሀጽያት ነው ንቃ እባክህ አለም ዛሬ ከፍ አድርጋህ ነገ ታዋርዳለች
@newaymulu7712
@newaymulu7712 2 ай бұрын
ለራሱ እራሱ ነው የሚያውቀው በመጀመሪያ ራስህ ንሰሀ ግባ
@wendosenteshome873
@wendosenteshome873 Ай бұрын
ተሰስተሀል ወንድሜ እሄ ንሰሀ የመግበት እና የለመግበት ጉደይ አይደለም የ አዎሮፓ አገሮች በግልጺ ሴይጠን ስሠለክ በ አይነችን አይተናል የ እንድ ሆን ነው ምትፈለገው
@wendosenteshome873
@wendosenteshome873 Ай бұрын
ስመለክ ለመለት ነው
@MekdesMulat-wh3ny
@MekdesMulat-wh3ny Ай бұрын
ልክ ነው
@newaymulu7712
@newaymulu7712 Ай бұрын
@@MekdesMulat-wh3ny 🙏🏾
@newaymulu7712
@newaymulu7712 Ай бұрын
@@wendosenteshome873 awo
@RomanWoelebo
@RomanWoelebo 2 ай бұрын
በእየሱስስምይወጋከኢትዮጲያምድርከአለማችንም
@axumsound7012
@axumsound7012 2 ай бұрын
👍
@birhanemulugeta587
@birhanemulugeta587 Ай бұрын
@@RomanWoelebo የእናንተ እኮ.በጣም ጅሎች ናችሁ ወጋውት ፍሽን ነው ከምትወጉት በእዬ ጬፍ በካራቴ ስብርብሩን አስወጡት እናንተ ግን ምን ጉድ ናችሁ።
@tadelealemseged2086
@tadelealemseged2086 2 ай бұрын
ምንም እንኳን የክርስቲያኖች ቁጥር በጣም እየጨመረ ቢሄድም የአህዛብን ሰይጣናዊ ፕሮግራም በተቃውሞ ብቻ መመለስ አይቻልም ጴንጤዎች ጸልዩ ወንጌልን አዳርሱ ዘፈን ለመዝሙር ቦታ እየለቀቀ ይሄዳል ።
@birhanemulugeta587
@birhanemulugeta587 Ай бұрын
ምን ምን ምን.
@Dere-Orthodox
@Dere-Orthodox 2 ай бұрын
Never give up ☝️☝️☝️☝️ in Ethiopia
@AlmazTmariam
@AlmazTmariam Ай бұрын
አዋሳዎች በርቱ የናንተ አርአያ አዲስ አበቤዎችም እንከተላለን በርቱ ጉዳዩ ገብታችኃል ማለት ነው
@AmanuelEliasAmanuelElias
@AmanuelEliasAmanuelElias Ай бұрын
ሮፍናን የእኛ አገር ስም አይደለም የጨለማው አለም ስም ነው በዚህ ልጅ ተሰውሮ የሚሰራው የአውሬው መንፈስ በክርስቶስ ኢየሱስ ስም ሽባ ይሁን!! ወላይታን አደንዝዞ መጣ እንጂ መች ተወ ይህ ልጅ ካልተመለሰ በቅርብ ዓመታት ይሞታል።
@AberaDatamo
@AberaDatamo Ай бұрын
ሐዋሳ ሕዝብና መንግሥት የትውልድ አደረ ተወጥታችኻል :: ይሄ የጴንጤ ወይም የኦርቶዶክስ ወይም የሙስሊም ጉደይ አይዶለም ይሄ ሁሉንም ሃይማኖት ይመለከተል !!!
@ashenafimengistu2537
@ashenafimengistu2537 Ай бұрын
መጀመርያውኑ የፕሮቴስታን አማኝ የነበረቺው ላልሺው አያስኬድም ወይም አታቂያትም አልበሙዋንሰርታ እስክጨርስ ኦርቶዶክስ ነበረች እድሜ ለኤልያስ መልካ በሱ ፍልስፍና ውስጥ ናት ያለቺው
@BsjjsHsn-z9t
@BsjjsHsn-z9t 2 ай бұрын
ይሄ ነገር የሀገር ጉዳይ ጭምር ነው።ምድሪቱ ከጥፋት ለማምለጥ እርኩሰትን ማስወገድ ነው።
@RakebAbebe-m6o
@RakebAbebe-m6o Ай бұрын
habesha sew siyalflet aywedm bezalay sostegnaw ayn malet trgumun sataki denez
@ShukriAbdi-x3x
@ShukriAbdi-x3x 25 күн бұрын
እኔ ራሱ ዛሬ እየ ገባውኔ
@AbrhamkebedeAbrhamkebede
@AbrhamkebedeAbrhamkebede Ай бұрын
😮
@FethanegestTesfay
@FethanegestTesfay 2 ай бұрын
We all should oppose such destructive activity
@selamawitokubay-p1y
@selamawitokubay-p1y Ай бұрын
Awssa ye geta nat yhi Hulu yoni astmro ayhonem
@bereketyumura9975
@bereketyumura9975 Ай бұрын
ለውድ ሮፊናን ኢየሱሲ/ስ ሞቶልሃል ስለዚህ ይወድሃል።
@EthiopiaSweet
@EthiopiaSweet Ай бұрын
እንዳለው ዘሬቱ ልጃን ገብራው ወይስ ????
@MussaAbdo-iy8ws
@MussaAbdo-iy8ws Ай бұрын
@abiye
@solomongebre4774
@solomongebre4774 2 ай бұрын
676 የሚባል የለም ወይ ፡፡
@MeseretG.michael
@MeseretG.michael Ай бұрын
@@solomongebre4774 369 ነው የሚለው የዚህ ሚስጥር ዶክተር ሮዳስ በደንብ አብራርተዋል የቀመር ቁልፍ ነው
@kalkidanabebeA-yl4xo
@kalkidanabebeA-yl4xo 2 ай бұрын
አትርሱኝ! ጭር ሲል አልወድም!
@johannesbeatz
@johannesbeatz Ай бұрын
@@kalkidanabebeA-yl4xo ሰይጣን ነው አ እንዲህ ያለ? ቃልየ
@AnisYousuf-w8u
@AnisYousuf-w8u 9 күн бұрын
yih enen bind ayadergegnm coz am muselim...ante bzih litamn tichlaleh you right!! ene gon alamnbetm
@shilemesbelete4477
@shilemesbelete4477 Ай бұрын
ሰው ነኝ የሚል ፍጡር ሁሉ ለምን ይሆን የራሱን ማንነት በእርግጥ አውቆ ነው ስለሌላው የሚያወራው? ሰው መሆኑንስ እንዴት ተረዳው? አንቺም የዚህ ዜና ዘጋቢ ሰውመሆንሽን እንዴት ተረዳሽው? ስለሌላው ስታወሪ መጀመሪያ ማንነትሽን እንዴት ተረዳሽው? ስለ ሮፍናን 666 መሆን ከመዘገብሽ በፊት 666 ማለት በደንብ ገብቶሻል? ሎቹስ ገብቷቸዋል? እያንዳንዱ ግለሰብ ይህ 666 አሰንዳለበትስ ያውቃል?
@aynalemkassaye731
@aynalemkassaye731 Ай бұрын
ቀናችበት የሮፍናን ጦስ ውሰጂ
@GetachewWendemu
@GetachewWendemu 2 ай бұрын
😮😮😮😮😮
@habtomhadgu2178
@habtomhadgu2178 Ай бұрын
It's not fair to call him and blame him for no reason. Pointless accusation!!! ቅናት አሰመሠለብሽ
@axumsound7012
@axumsound7012 Ай бұрын
👏👏👏
@johannesbeatz
@johannesbeatz Ай бұрын
ፈጣሪ ልቦና ይስጥሽ እህትአለም 666 ብሎ መጮህ ምንም ጥቅም የለውም ምናልባት ላንች ይጠቅምሽ ይሆናል እንጅ KZbin የሚከፍልሽ ህዝብን ከማቦዘን እና ከማሳቀቅ ያለፈ ጥቅም የለውም። ከቻልሽ በደንብ ጥናት አድርጊ እና ትክክለኛ መረጃን ይፋ አድርጊ ... ብዙ ጊዜ ሰው እሚያስበውን እና እሚያሰገርመውን ነገር ለሰው ማካፈል ይፈልጋል!! ምናለበት በ እግዚአብሔር ድንቅ ተፈጥሮ ብንደነቅ እና ለሰው ልጆች ብናካፍል ምክንያቱም የሰውን ልብ የሚያጠነክረው የድንግል ማርያም ልጅ ክርስቶስ ነው። በእግዜር የጠነከረ ልብ ለዳቢሎስ አይገዛም በ ስጋው ላይ ይሰለጥናል። አንች ብቻ አይደለሽም ብዙዎች ይጮሀሉ ብቻ ፈጣሪ ይጠብቃችሁ 🙏
@wendosenteshome873
@wendosenteshome873 Ай бұрын
ተሰስተሀል ቢዙ ወደ እሱ የምየመሩ መስራጀዎች አሉ
@keniantamru2309
@keniantamru2309 Ай бұрын
Ye sew lij le fird yimetal eskezaw aniferared!
@KedestTeshome
@KedestTeshome 2 ай бұрын
Zefen balwedem gen ye menafqsn mezmur rasu ke rofnan zefen ayleym ende ahya menkebalel ede jib mechoh new srachew 😅😅😅 zeritu tesastalech malqes neberebat gibate meret sifetsem yqelat neber ahun eyader Yan gebgbatal ye fexari amlakem qalem yilal eko aymenafqan sheweduat :
@godismysavior2684
@godismysavior2684 Ай бұрын
Eraswa zertu wendem setem yhoneche lezbeyan nat ye666 teketay nech
@JojoOjoj-m2y
@JojoOjoj-m2y Ай бұрын
Medere penete sele Rofenane sataqu ataweru Demo esu penete bihone noro bedeseta teqebelute neber😂😂 Penete bayenore bemen eneseqe neber😂😂😂
@samisami400
@samisami400 Ай бұрын
Yes he's 666 rofnan
@NebyuHussien
@NebyuHussien 2 ай бұрын
VERONIKANA ROFNAN TEMELESU MEETMEKETKET AMETACHU MNFELEGAHU
@HsbshshXjdjd
@HsbshshXjdjd Ай бұрын
666❌❌❌❌❌
@DrbLove
@DrbLove 2 ай бұрын
hunkan tekelekele. hunkan, 666 manfas igzabiher yigtsatsew!
@berhanekebede-sr6zs
@berhanekebede-sr6zs Ай бұрын
Betfelegu gedelut yehe evil
@GezahegnGeno-dj2co
@GezahegnGeno-dj2co Ай бұрын
ሮፍናን ከፈለገ ከአገራችን ኢትዮጵያ ወጥቶ ወ666 አገረ እኔግልዝና አሜርካ ይህድ!!! ኢትዮጵያ ከእንግድህ ለፈጣሪዋ ብቻ እንጂ ዳግም ለሰይጣን አትሆንም!!!
@teddysebehat-ce6my
@teddysebehat-ce6my Ай бұрын
መርጦ አልቃሽ ጋዜጠኛ
@meketealemesged1259
@meketealemesged1259 Ай бұрын
Axum bado.
@tofikeuman7495
@tofikeuman7495 Ай бұрын
ከጰንጤ በላይ ሰይጣን አለ?
@axumsound7012
@axumsound7012 Ай бұрын
እኛ የትኛውም ህምነት ለመቃወም ይን ስራ አልሰራንም!
@Meron824
@Meron824 Ай бұрын
መብቱ ምን አገባቹ😏😏😏
@AberaDatamo
@AberaDatamo Ай бұрын
እንጨት ይግበብሽ
@AbrhamkebedeAbrhamkebede
@AbrhamkebedeAbrhamkebede Ай бұрын
😮
@AbrhamkebedeAbrhamkebede
@AbrhamkebedeAbrhamkebede Ай бұрын
😮
@AbrhamkebedeAbrhamkebede
@AbrhamkebedeAbrhamkebede Ай бұрын
😮
@AbrhamkebedeAbrhamkebede
@AbrhamkebedeAbrhamkebede Ай бұрын
😮
@AbrhamkebedeAbrhamkebede
@AbrhamkebedeAbrhamkebede Ай бұрын
😮
Арыстанның айқасы, Тәуіржанның шайқасы!
25:51
QosLike / ҚосЛайк / Косылайық
Рет қаралды 700 М.
小丑教训坏蛋 #小丑 #天使 #shorts
00:49
好人小丑
Рет қаралды 54 МЛН
''ይቆጨናል'' ባጫ ደበሌና የተማረኩት ኮሎኔሎች|ETHIO FORUM
18:13
Ethio Forum ኢትዮ ፎረም
Рет қаралды 316 М.
«Келінжан 4» телехикаясы. 25-бөлім /Телесериал «Келинжан 4». 25-серия (субтитры на рус)
34:56
Khabar TV - Шоу, телехикаялар және бағдарламалар
Рет қаралды 1,2 МЛН