ፕሮግራሜ ታገደ እኔም ኢቲቪን ለቀቅሁ | ጠያቂው ሲጠየቅ | ሀገሬ ቴቪ

  Рет қаралды 8,223

ሀገሬ ቴሌቪዥን Hagerie TV

ሀገሬ ቴሌቪዥን Hagerie TV

Ай бұрын

የመጀመርያዋ የቴሌቪዥን የኦሮምኛ ዜና አንባቢ እና የመጀመርያዋ የክፍሉ ሴት ጋዜጠኛ በድርያ ሙሃመድ ጋር የተደረገ የህይወት ውጣውረዶች እና ስኬቶች
በማኅበራዊ መገናኛዎች ያግኙን
ፌስቡክ: / hagerietv
ትዊተር: / hageriet
ኢንስታግራም: / hagerie_television
ቴሌግራም: www.t.me/Hagerie_TeleVision
ዩቲዩብ: / hagerietv
ዌብሲይት: www.hagerie.tv

Пікірлер: 21
@Gelahun-gl4bw
@Gelahun-gl4bw 26 күн бұрын
በድሪያ ጀግና ሴት ። እንኳን ለዚህ አበቃሽ እድሜ ጤና ይስጥሽ።
@arsenalfc2285
@arsenalfc2285 26 күн бұрын
እናትም ልጅም ለሰጣችሁን ጥሩ ቃለ መጠየቅ እግዚአብሔር ይስጣችሁ አንድ አስተያየት ግን አለኝ ቃለ መጠይቁ በአማርኛ ከሆነ በአማርኛ በአንግሊዘኛ ከሆነም እንዲሁ በአንግሊዘኛ ነው ሊሆን የሚገባው ሆኖም ግን ልጅቷ የተሰባጠረ ( እንግሊዘኛና አማርኛ) ቃላቶችን ነው ስትጠቀም የሰማናት ስለዚህ ቃለ መጠይቁ ለአትዮጵያ ሕዝብ እንደመሆኑ መጠን የሕዝቡን እንግሊዘኛ አቅሙን ስለሚታወቅ ወደ ፊት ቃለ መጠይቅ ስትደረግ በኘሮግራሙ ቋንቋ ቢሆን ይመረጣል። በተረፈ ሁላችሁንም እግዚአብሔር ይስጣችሁ ኢትዮጵያን ሰላም ያድርጋት አሜን።
@gebrehannabalcha6280
@gebrehannabalcha6280 23 күн бұрын
በድሪያ መሃመድ ጓል ዘሐረር ምርጥ ጋዜጠኛ ነች ዜና ስታነብ ኦኤልኤፍ ትመስላለች !
@belihumulugetraaytenfisu8516
@belihumulugetraaytenfisu8516 23 күн бұрын
ሰላም በድርያ ሰላምሽ ይብዛልኝ። ጠያቂው ሲጠየቅ የሚል ዝግጅት ባጋጣሚ ስትጠየቂ ሳይ የተስማኝን ልዩ ስሜት ለመግልጽ ቃል ያጥረኛል። የወንድሜንና አለቃዬን ከዚህ ዓለም መለየት የሰማሁት በጥልቅ ሃዘን ነው። በአካል ለጊዘው ባይሆንልኝም በስልክ ባገኝሽ ደስታዬ እጥፍ ድርብ ነው። ሙሉጌታ ነኝ ካስታወስሽኝ።
@user-nl4xx4po1t
@user-nl4xx4po1t 26 күн бұрын
መሽ አላህ እናታችን በድሪያ እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጠወት ግን ልጅዋ አለባበሶዋ አስተካክይ ቢሎዋት ኸይር ነዉ ይች እዱኒያ ናት ነገ አህየራችንን አንርሳ ለማለት ነዉ እዱኒያ ቀሪ ናት የነገዉ ቤታችንን እናስተካክር መጨረሻችንን አሳምርልን ያረብ የሙስሊም ልጅ ሃያ ፣ስትር ያለ አለባበስ ነዉ የሚበጀን
@teshomeashagere454
@teshomeashagere454 11 күн бұрын
በድርያ በጣም የማደንቅሽ ጋዜጠኛ ነሽ ሁለት ተከታታይ ፕሰሮግራም በኢቲዩብ እየተከታተልኩኝ አሁንም ይቺ ሰው ብዙ የምትሰራው ስራኮ አለ ለምን ሰለሠላም ለምን አትሰራም እያልኩ ሳስብ የቺምየፕሮግራም መዝጊያ ላይ ስለአረቅ ለመስራት ሀሣብ አለኝ ብለሻል በድርያ ምን አስክንሆን ነው የምትጠብቂው ? ሀገራችን በጥላቻ አረም ተወራለች ነገ ዛሬ ሳትይ በድርያ ፈጥነሽ ተነሽ ዝም ያለው ብዙሀኑ ከጎንሽ ነው!!!
@tibebubelete24
@tibebubelete24 27 күн бұрын
በድሪያ፣ ድንቅ ቃለ ምልልስ። ታይቶ የማይጠገብ።
@meseretdibabe8020
@meseretdibabe8020 15 күн бұрын
በጣም
@Massawa2002
@Massawa2002 15 күн бұрын
ወ/ ሮ በድሪያ መሓመድ ላበረከቱት ሕዝባዊ ኣገልግሎት በጣም ኣመሰግነታሎህ : በተለይ ደግሞ ሴቶች እንደሁለተኛ ዜጋ የሚታይበት የነበረ ጊዜ ያን ሁሉ ኣጥር ስብረው እዚህ ደረጃ መድረስዎ ለፈጣሪ ምስጋና ኣደርሳሎህ : ዕድሜና ጤና ለርሶ ይሁን :
@shemsiyakedir9989
@shemsiyakedir9989 29 күн бұрын
በዚህ ሰአት እንደዚህ አይነት በሳል ጋዜጠኛ ነው የሚያስሀልጋት ኢትዮጵያ
@korichafantaye1135
@korichafantaye1135 22 күн бұрын
Mother and daughter GOD BLESS ALL YOUR FAMILY ❤🙏❤🙏❤🙏
@BirhaneAsayehegneAsfaw
@BirhaneAsayehegneAsfaw 23 күн бұрын
Journalist Bogal, U may allowed me to explain what very few things regarding former School'Memhirt,' & TV journalist, W/o Bedria MA. On the top of being a self content teacher(request broad subjects managing ability), Bedria is a multilingual person since 1978 (1968EC) that I know when she used to speak 9Oromefa,Haderigna,Amaregna, Somalegna, English & Tigregna. Her this ciommunication skill & knowledge had been applied for positive outputs among individuals close to her as well to society, whenever she involved. Bedria was, and I believe even now, strong lady/ person/ in so many things including being her simple behaviour that could be transformed to others at least if she engaged in consultancy. Thank U Mr. Bogale for inviting W/o Bedria!
@user-jf5dv6sl5j
@user-jf5dv6sl5j 28 күн бұрын
በድሪያ ረዥም እድሜ ከጤና ጋር እመኝልሻለው:: የሚዲያ ባለስልጣናትና ባለቤቶችም ይቺን ፋናወጊ : በሳልና ምርጥ ሴት አስብዋት::ታተርፋላችሁ::
@inshallaheveninghewillbebe9201
@inshallaheveninghewillbebe9201 28 күн бұрын
In shaa Allah rajem edema yewfekesh mama
@bzeleke2487
@bzeleke2487 28 күн бұрын
Number one journalist
@kiflenegussie7742
@kiflenegussie7742 28 күн бұрын
ሰላም!!በርካታ አዘጋጆች፣ተሣታፊዎችና ባለሙያዎች ነበሩ።ጥቂቶቹ፤እነ ሣሙኤል፣ጫልቱ፣__በህይወት አሁን የሉም።ነፍስ ይማር።
@inshallaheveninghewillbebe9201
@inshallaheveninghewillbebe9201 28 күн бұрын
Mashallah mashallah betam melekam enete ❤❤❤
@user-qz8wh4bi6u
@user-qz8wh4bi6u 17 күн бұрын
Edmenton tena yistish enwedishale
@gebrehannabalcha6280
@gebrehannabalcha6280 23 күн бұрын
በድሪያ አንቺና ወ/ሮ ኦርጅናል ወልደ ጊዮርጊስ አዲስ አበባ ፖሊስ አደራሽ ውስጥ የሴቶች ጉዳይ በየጊዜው ስብሰባ ትዝ አይልሽም ?
@gebrehannabalcha6280
@gebrehannabalcha6280 23 күн бұрын
ሳሙኤል ዳባን አዲሱ ሚካኤል ወረዳ ስምንት ፓስተር ላይ አውቀው ነበር ነፍሱን ይማረውና
Can teeth really be exchanged for gifts#joker #shorts
00:45
Untitled Joker
Рет қаралды 14 МЛН
버블티로 체감되는 요즘 물가
00:16
진영민yeongmin
Рет қаралды 35 МЛН
UFC Vegas 93 : Алмабаев VS Джонсон
02:01
Setanta Sports UFC
Рет қаралды 216 М.
Haha😂 Power💪 #trending #funny #viral #shorts
00:18
Reaction Station TV
Рет қаралды 9 МЛН
Mengizem Media Teborne Show With Getish Mamo Part 1 ከጌትሽ ማሞ ጋር
48:16
Mengizem Media ምንጊዜም ሚዲያ
Рет қаралды 110 М.
የ ክትፎ ጁስ ጠጥቻለሁ..Abbay Tv -  ዓባይ ቲቪ - Ethiopia
1:13:28
Abbay TV Entertainment
Рет қаралды 175 М.
Can teeth really be exchanged for gifts#joker #shorts
00:45
Untitled Joker
Рет қаралды 14 МЛН