ፕሮፌሰር እንድርያስ እሸቴ ከዚህ ዓለም በሞት ተለዩ

  Рет қаралды 4,657

The Screen Scene!

The Screen Scene!

Күн бұрын

The Screen Scene
ፕሮፌሰር እንድርያስ እሸቴ ከዚህ ዓለም በሞት ተለዩ #youtube #ethiopian #Prof Andreas Eshete #viralvideo
key word
In memory of Professor Andreas Eshete -- Semhal Meles Zenawi,
professor andreas eshete interview,
የእውቀት ካባ ፕሮፌሰር እንድሪያስ እሸቴ- በፋና ግለሰብ,
meaza birru interview with andreas eshete,
ፕ/ር አንድሪያስ እሸቴ ከመአዛ ብሩ (ሸገር ሬዲዮ) ጋር ,

Пікірлер: 35
@tselatadnew4567
@tselatadnew4567 17 күн бұрын
ትልቁ አባት አረፈ ነፍስህ በሰላም ትረፍ አንተ የዩኒቨርስቲ ብቻ ሳትሆን የአገር ባለውለታ ነበርክ የዩኒቨርስቲው ምስኪን ሰራተኞች አባትም ነበርክ ውለታህ መቼም አየረሰም ለቤተሰቦችህ መጽናናትን አመኛለሁ።
@user-lx4qt8te6o
@user-lx4qt8te6o 16 күн бұрын
@@tselatadnew4567 አዲስአበባ የትምህርት ከበታ የሱስ የሴቶች ንግድ ጫተራ ደደብ መፈልፈያ እንዲሆን ካደረጉት ገነት ዘውዴ ሟቹ ናቸው ።ትልቁን ድርሻ ። ስም ከመቃብር በላይ ነው።
@felekeshikur3576
@felekeshikur3576 14 күн бұрын
RIP for the great Lourate and brave mind, intellectual prof Andrew.
@hayudable3816
@hayudable3816 17 күн бұрын
RIP professor Andrias Eshete
@wenshettamerate642
@wenshettamerate642 14 күн бұрын
RIP❤❤❤❤❤❤❤❤❤Eithipiawyan yeseralachewen sayhone yemigedelachewen yakebralu😢 lezi new wedehoila yekerenew😢
@seleshiketema7746
@seleshiketema7746 12 күн бұрын
Rest in peace !!!
@hayatabdu9702
@hayatabdu9702 17 күн бұрын
rip
@peter-f7z
@peter-f7z 17 күн бұрын
RIP
@orchidwubshet9768
@orchidwubshet9768 13 күн бұрын
ኢትዮጲያ ታላቅ ሰው አታለች።ፕሮፌሰር ታሳዝነኛለህ😭😭😭
@AbushAbush-j9v
@AbushAbush-j9v 17 күн бұрын
Nebs yemar talak sew neber
@nigatutaye3178
@nigatutaye3178 16 күн бұрын
Rest In Peace. You are humane. You are a renowned intellectual.
@paulosdula6922
@paulosdula6922 16 күн бұрын
May god have mercy on his soul in this world and in the afterlife. Amen.
@felekeshikur3576
@felekeshikur3576 14 күн бұрын
ኢትዮጵያ ታላቅ ሠው አጥታለች።
@Gudetabekoji8888
@Gudetabekoji8888 17 күн бұрын
የኢትዮጴያ የተማረ ጠቀኝ ዛሬ እራሰሱ እና ሀገራችን አርፋለች።
@Askutezu1977
@Askutezu1977 16 күн бұрын
በወያኔ ጊዜ ኤርትራ ሄደው ስለተፈናቀሉ ኢትዮጵያዊን ያወሩት ማስታወሻ ይሁናቸወ።
@S1219M
@S1219M 17 күн бұрын
የሟቹ ጠቅላይ ሚንስተር አማካሪ ነበር አሉ። አይይይ... አማካሪ¡
@Brukwakjira
@Brukwakjira 16 күн бұрын
አዎ ጀግና የኢኮኖሚ አማካሪ ነበሩ አንተ የደደብ ጫፍ ሁለቱም እንቁዎች ናቸው ቅጥል በል ሙጀሌያም የደብተራ ሽንት ውጤት መለስ ሞቶም ጀግና ነው በአለም መሪዎች ሁላ world class mind ያለው ተብሎለታልም እንድርያስ እሸቴም ታላቅ ምሁራችን ነበሩ እየታወሱም ይኖራሉ ቅጥልልልል ድብንንን በል የቀረርቷም ዘርማንዘር
@user-lx4qt8te6o
@user-lx4qt8te6o 17 күн бұрын
አገራችን መከራዋን ከጠነሰሱት አንዱ ። RIP
@abay3517
@abay3517 17 күн бұрын
ከሞተ ቆየ እኮ ከነመለስ ጋር ኢትዮጵያን ያመሳት ጊዜ ነው የሞተው።
@S1219M
@S1219M 17 күн бұрын
እውነት ነው!
@Brukwakjira
@Brukwakjira 16 күн бұрын
አማራን በጭፍንነት ስላልደገፈ መለስን በምክንያታዊነት በጣም ይወደውና ያምንለትም ስለነበረ ነው ዋነኛ የጥላቻችሁ ምክንያት ቅጥልልል በሉ መለስ በአለም መሪዎችም ሳይቀር በህይወት እያለና ሞቶም የተመሰከረለት world class minded leader የተባለለት ነው ፕሮ/ር አንድርያስ እሸቴም ታላቅ ምሁራችን ነበሩና እየታወሱ ይኖራሉ ምድረ መተታሞች የጠጅ ቤት ሸላይ ቀረርቷም ልጅ አዬ እናንተ🤭😂😂😂 ዋጡት
@user-dm1gu9hj8h
@user-dm1gu9hj8h 15 күн бұрын
እኔ ግን የማይገባኝ ይህን ኮሜንት የጻፈው አማራ መሆኑን በምን አወቅህ? ላለፉት 35 ዓመታትና ከዚያ በላይ በአማራ ላይ የተሠራ ትርክት ነው እንዲህ እንድታስብ ያደረገህ። አማራ እየተለየ ወለጋ እንዲገደል የተደረገውም በዚህ ሕወሃትና ኦነግ በፈጠሩትና ባጋነኑት ትርክት ነው። ለዚህ ነው አማራው ችሎ ችሎ ወደኋላ ላይመለስ የተነሳው። ለዚህ ነው እኛ በቁጥር ከሃገሪቱ ማጆሪቲ ነን ትርክቱን ለማስተካከል ያለን አማራጭ ስልጣን መያዝ ነው የሚሉት። ​@@Brukwakjira
@danielfeisa3284
@danielfeisa3284 17 күн бұрын
የኢትዮጵያ ጠላት ከሞተ ቆየ እኳ !!!
@wenshettamerate642
@wenshettamerate642 14 күн бұрын
Bekumehe yemoteke ante alehe denkoro😂😂
@tolaararssa2961
@tolaararssa2961 17 күн бұрын
ዘረኛ የኢትዮጵያ ህዝብ ጠላት ለዛሬው ግድያና የዘር ፖለቲክ ፕሮፌሰር የኢትዮጵያ አንድነት ካንሰር go to heal.
@HaylemariamWoldesemayate
@HaylemariamWoldesemayate 17 күн бұрын
ግብረሰዶማዊ፣መቃብሩ፣የትነው።
@S1219M
@S1219M 17 күн бұрын
ኃይማኖት የለውም ማለት ነው?
@user-no6dm8fw1d
@user-no6dm8fw1d 17 күн бұрын
እሬሳም ይሞታል እንዴ???
@genettefera6404
@genettefera6404 16 күн бұрын
vvvv
@asfahaabate8310
@asfahaabate8310 17 күн бұрын
እንዴ ይህ ከብት ከሞተ እኮ ሰነበተ ምናልባት እድር አልተቀመጡም ነበር ቤተሰቡ
@Rahel-j4y
@Rahel-j4y 17 күн бұрын
Mhaym
@Brukwakjira
@Brukwakjira 16 күн бұрын
አዬ መሃይም አያፍርም የሚባው እኮ በምክንያት ነው ደደብ የመተታም ደብተራ ልጅ አይፈረድብህም በአፍህ መች ይጠራና ፕሮፌሰሩ!!
@genettefera6404
@genettefera6404 16 күн бұрын
Hh
@desalegnfikadu-uv5zb
@desalegnfikadu-uv5zb 14 күн бұрын
RIP
The CUTEST flower girl on YouTube (2019-2024)
00:10
Hungry FAM
Рет қаралды 48 МЛН
WILL IT BURST?
00:31
Natan por Aí
Рет қаралды 47 МЛН