ሮቤል ከብሬክስ እና ከመሲ በይበልጥ ማንን እንደሚወድ በተግባር አሳየ 😱🥰🥰

  Рет қаралды 55,016

Brex Habeshawi

Brex Habeshawi

Күн бұрын

#BrexHabeshawi#Brex#ብሬክስሀበሻዊ
ብሬክስ ሁሌም አዲስ 🆓🆕
ሰላም፣ፍቅር፣አንድነት፣በጎነት
Welcome to my channel I'm Brex from Ethiopia
if you subscribe to my channel you get more benefit with tech news, Vlogging video around Ethiopia, Funny Videos, and also Challenges So check my channel and subscribe now🔽😊
⏩ / brexhabeshawi
😊Please write a comment, share, and like the video. ENJOY!!!
የ Brex Habeshawi ትክክለኛ የሶሻል ሚድያ አድራሻዎች
👇👇🔽🔽🔽🔽🔽👇👇🔽🔽🔽🔽🔽👇👇
ዩትዩብ 🔴 / brexhabeshawi
ፌስቡክ 🔵 brex.habeshawi.92
ኢንስታግራም📷 brex_habeshawi22
ትዊተር 🐦Twitter.com/Brexhabeshawi66?s=09
ቲክቶክ 🌏 tiktok.com/@brexhabeshawi22
ቴለግራም📺 t.me/BrexHabes...
ፌስቡክ ፔጅ ✔ BrexHabeshawi0/
Ethiopia | Ale Tube | Ale Tube Extra | Ale Tube | Ale KZbin | Alex Brown | Ale KZbin | Alexis Alex | Alex Tube | ethiopian comedy , Ethiopian KZbinr, funny reaction, Ale Tube Ethiopia, Famous KZbinr, Ethiopian Artist, Ethiopian movie,Nahi Tube,mahikid vlogs,ክህሎት,Making Money on Instagram and Telegram, bitcoin,bitcoin mining,cryptocurrency,crypto,bitcoin today price,bitcoin today news,amharic comedy,habesha couple prank,unexpected prank, ethio comedy, funny videos, music video, ethiopian funny video, ethiopian drama, Ethiopian Reaction, Ethiopia today , ebs,seifu on ebs,new ethiopian movie 2019, babi, ባቢ, babiyoutube, babi ethiopia, ethiopian,teddy afro,fana tv,9 shi part,amharic film,betoch,tigrigna music,ebs tv,ethiopian drama,ethiopian comedy,ዘጠነኛው ሺህ ክፍል 14 - zetenegnaw shi sitcom drama part 14,hanan tarik,amharic musicnew ethiopian movie,new ethiopian movie 2019, brex, brexhabeshawi, ብሬክስ,ብሬክስሀበሻዊ,ብሬክስሐበሻዊ,brex&messi,messitube,messibrex,mahikid vlogs,Fanisamri,Vlogs,
ethiopian movie,full ethiopian movie,ethiopian drama,ethiopian new movie,new ethiopian film,ethiopian movies,best ethiopian movie,new ethiopian movies,amharic movie,ethiopian comedy,ethiopian film,ethiopian new drama,ethiopian movies 2019,ethiopian,ethiopian new movie 2019,new ethiopian music 2019,latest ethiopian movies,funny ethiopian comedy,new ethiopian music seifu fantahun on ebs show,x,seifu show,seifu on ebs,seifu fantahun show,seifu fantahun on ebs,seifu fantahun show 2018,seifu fantahun late night show,seifu fantahun,seifu fantahun prank,funny pic seifu show,seifu on ebs this week,seifu on ebs this week 2018,new ethiopian music 2019,ethiopian new music,zebiba girma,ethiopian music 2019,zebiba girma gerager,new ethiopian music,ethiopian music,new amharic music 2019,ethiopian song 2019,new ethiopian song,gerager,ethiopian love music,ethiopian new song,new ethiopian music 2019 this weeksenselet drama,senselet,ethiopia,ethiopian news,ethiopian,ethiopian films,ethiopian drama,ethiopian music,ethiopian actress,ethiopian film,zemen drama,senselet drama movie actress tg,ethiopian movies,ethiopian dating,ethiopian new movie,ethiopian tv,ethiopian artist,ethiopian new music,ethiopia zena,senselet drama actress tigist milkesa sisters,new senselet video,ethiopian comedy,ethiopia,ethiopian drama,ethiopian film,ዘጠነኛው ሺህ ክፍል 15,ethiopian,new ethiopian comedy,ዘጠነኛው ሺህ,ምን ልታዘዝ ድራማ,ethiopian news,new ethiopian movie 2019,ethiopian music,ethiopian movie,funny ethiopian comedy,ethiopian series drama,betoch,አስቂኝ ድራማ,teddy afro,hope music,ethiopian music,new ethiopian mmusic,ethiopian music new 2019ethiopian comedy,new ethiopian comedy,new ethiopian comedy 2019,new ethiopian movie 2019,ethiopian,new ethiopian music 2019,funny ethiopian comedy,ethiopia,ethiopian film,new ethiopian movie,new ethiopian film,new ethiopian music,ethiopian movie,ethiopian comedy 2019,ethiopian drama,comedy,ethiopian news,full ethiopian movie,new ethiopian comedy in 2019,new ethiopian comedy tomas 2019ethiopian,new ethiopian music,ethiopian comedy, Seifu on EBS, Seifu Fantahun, New Ethiopian Music, New Ethiopian Protestant Mezmur, New Ethiopian Orthodox Mezmur, Eregnaye, Dink Lejoch, Donkey Tube, Comedian Eshetu, Zehabesha, Ethio Forum, Abiy Ahmed, Ethiopian News, Breaking News, Gege Kiya, Gigi Kiya, Yoni Magna, Jiji Kiya, Teddy Afro, Minew Shewa, Saron Ayelign, Veronica Adane, Selam Tesfaye, Hanan Tarq, Dallol Entertainment, Babi, Abrelo HD, AC, Aser Tad, Manda, ZEHA, Kana TV, EBSTV Worldwide, Fana TV, TPLF, Ethio 360, Yeneta Tube, New Tigrigna Music, New Oromo Music, Adanech Abebe, The ATR, Rakeb Alemayehu, Ehuden be EBS, Kdamen Keseat, New Ethiopian Movie, New Ethiopian Amharic Movie, New Ethiopian Film, Ethiopian Comedy, Habesha Tik Tok, New Ethiopian Music 2022, Hachalu Hundessa, Arts TV Worldwide, Frash Adash

Пікірлер: 449
@tgabebetube4392
@tgabebetube4392 2 жыл бұрын
የሮቤልን ብልጠት አለማድነቅ አይቻልም ሁሉቱም እዳይከፉበት ያደረገው ጥረት😍💞 እድግ በል
@febenshow-7153
@febenshow-7153 2 жыл бұрын
የእናትና አባትን ፍቅር እያገኘ የሚያድግ ልጅ እንዴት እድለኛ ነው ፈጣሪ ያሳድግላችሁ ብሬክስዬ🙏
@hadya-3063
@hadya-3063 2 жыл бұрын
በጣም ሳኡድ የሚወለድ ልጅ ነወጅ እየተሀወለ እደቃ
@fatumatube1543
@fatumatube1543 2 жыл бұрын
ሳውዲ የሚወልዱትም የሚልኩት ስለሚቸግራቸው ነው እኔም በፍርድ ነበር አሁን ግን በራሴ ሲደርስ ተረዳሁት አትፍርዱ
@medinayoutube3274
@medinayoutube3274 2 жыл бұрын
ስላም ብሬክስ እና መሲ ሮቤልን ሳሚልኚ ባአላህ 🇪🇷🇪🇷🇪🇹🇪🇹💙💙💙💙💙👍👍
@lloveethiopa7130
@lloveethiopa7130 2 жыл бұрын
@@fatumatube1543 እሕቴ#ሠብስክራይብ ቤተሠብ ሑኝኝ ደምሪኝ💞🇪🇹
@lloveethiopa7130
@lloveethiopa7130 2 жыл бұрын
@@hadya-3063 እሕቴ#ሠብስክራይብ ቤተሠብ ሑኝኝ ደምሪኝ💞🇪🇹
@ateeakapptube5393
@ateeakapptube5393 2 жыл бұрын
ወላሂ ስሜቱ በጣም ከባድ ነው ለመግለጽ ለራሱ ይከብዳል 🌹 አቱ አዛኝ ነቢይ 🌹አንቱ የሁሉ በላጭ 🌹አንቱ የፍቅር ተምሳሌት 🌹አንቱ የአደም ልጆች የበላይ ፈርጥ 🌹አንቱ የሚስኪኖች አባት 🌹አንቱ የወጀለኛ አማላጅ 🌹አንቱ የአላህ ወዳጅ 🌹አንቱ የዕዝነት ነቢ 🌹አንቱ ያለም ብረሀን 🌹አንቱ የነብያት መደምደሚያ የአላህ ሰላት ና ሰላም በአቱላይ ይሁን ፊዳከ አቢ ወኡሚ ያረሱለላህ🌹🌹ፖሮፋይሌን በመጫን ቤተሰብ አ
@Tekeltv1
@Tekeltv1 2 жыл бұрын
*_ሶስት ሁኖ መጫወት ደስ ይላል 😂😂😁😂ሶስት ያልሆናችሁ ለሶስትነት ያብቃችሁ 😁😂😁😁አሜን በሉ ለደረሳችሁ ነው ደስ ትላላችሁ ሮባ እና ቤተሰቦቹ_*
@eduyedingillijedu2494
@eduyedingillijedu2494 2 жыл бұрын
amen 😌🙌
@nuratube7991
@nuratube7991 2 жыл бұрын
አንታ አሁን እንኳን ሶስት ሁለትስ ሆነሃል 😂😂😂
@weynshetsete7317
@weynshetsete7317 2 жыл бұрын
@@eduyedingillijedu2494 amen
@ሱሱSSነኝየማዳምቅመማ
@ሱሱSSነኝየማዳምቅመማ 2 жыл бұрын
@@nuratube7991 ክክክክክ
@ዜድወሎየዋቤትአምሀራ
@ዜድወሎየዋቤትአምሀራ 2 жыл бұрын
አሚንን
@hadya-3063
@hadya-3063 2 жыл бұрын
እሮቤል እያየሁት አደገ ማሻአላህ አሁንማ ልጅ ካለበት ይቱብ ነው የምሮጠው እስኪ ዱአ አድርጉልኝ ሀገር ገብቸ እደወልድ
@seaditube-lz2zu
@seaditube-lz2zu 2 жыл бұрын
ሰላም ላንች ይሁን የኔ ልዬ እህት በአላህ ዴምሪኝ አድስ ነኝ
@ሀዋወረባቦ
@ሀዋወረባቦ 2 жыл бұрын
አላህይስጥሽማሬ
@destagalkahsu2743
@destagalkahsu2743 2 жыл бұрын
ዋውውው ሮቤል ብጣዕሚ መስተውዓሊ እዩ ኣየዳለየን ፍቅርኩም ናይ ፍቕሪ ኣምላኽ ይግበረልኩም ፅቡቃት fame lie
@Tube-zh2zb
@Tube-zh2zb 2 жыл бұрын
እኛ ጡዋት ተነስተን ፊታችንን ስንታጠብ ሌለኛው ደግሞ ኩላሊቱን የሚያሳጥብ አለ!! እና ሙሉ ጤናህን ለሰጠህ ጌታ ምስጋና ይገባዋል!! ፕሮፋይሌን በመጫን ነው ዴቤቴ ቤተሰብ ሁኑ 🇪🇹👈ኑኑኑኑ
@betylove2767
@betylove2767 2 жыл бұрын
እውነት እውነት እላለሁ ለካ ትዳር የሚያምረው በልጅ ነው ሰታምሩ ሰታሰቀኑ በማርያም ❤❤❤
@tiruyeebabumolla9501
@tiruyeebabumolla9501 2 жыл бұрын
የፍቅራቹህ ሚስጥር እሮቤል እድግ በል ልጅ እሮቤል ከብሬክስ &ከመሲ በመወለድህ እድለኛ ነህ አድገህ እናትና አባትክን ለማገልገል ያብቃህ የኔ ጌታ እድግ በልልኝ♥♥♥
@ዙዙቲነኝየኡሚናፋቂ
@ዙዙቲነኝየኡሚናፋቂ 2 жыл бұрын
ይገርማል ደሞ እኮ በየተራ ነው ሂዶ ያቀፋቹሁ ወላሂ ማሻላህ ምርጥ ፍቅር ልጅ አላቹሁ ባይኖራቹሁም ሀብታም ናቹሁ ልጅ የአላህ ሥጦታ ነው እና
@beli7375
@beli7375 2 жыл бұрын
የኔ ውዶች ስታምሩ እግዚአብሄር ፍቅራችሁን ብዝት ያድርግላችሁ ሮባዬ ፍቅር እድግ በል
@كونسلفيةعلىالجادة
@كونسلفيةعلىالجادة 2 жыл бұрын
እኛ ጧት ተነስተን ፊታችንን ስንታጠብ ሌለኛው ደግሞ ኩላሊቱን የሚያሳጥብ አለ !!እና ሙሉ ጤናችንን ለሰጠን ጌታ ምስጋና ይገባው የትም ቦታ ሁነት አሏህን እናመስግን ፕሮፋይሌን በመጫን ቤተሰብ ትሆኑ ዘንድ በአክብሮት እጠይቃለሁ
@ጎጃምአማራንኝ
@ጎጃምአማራንኝ 2 жыл бұрын
በእውነት እግዚአብሔር ይጠብቅላችሁ ልጅ የእግዚአብሔር ስጦታ ነው
@ማሜሀድ
@ማሜሀድ 2 жыл бұрын
ሮባየ አሏህ ያሳድግህ የምር በጣም ብልህ ልጂ ነው ለቁም ነገር ያብቃው
@selamtube1319
@selamtube1319 2 жыл бұрын
ነይ ቤተሰቤ ሁኚ ውዴ❤❤
@selamtube1319
@selamtube1319 2 жыл бұрын
አንደኛ ነኝ መስን እና ብሬክስን እንደ እኔ የሚወዳቸው👍👍💚መወፈር እፈልጋለው ለውፍረት ሲሪልን ያላችሁ እየገባችሁ እዩት አዲስ ቪዲዮ ለቂቃለው ይመልከቱ ምርጥ ቅርፅ እንድትዪዙ😍😍😍😍😍😍
@zebibahayiluyimer8541
@zebibahayiluyimer8541 2 жыл бұрын
እኔ በደብረ እፍልጋለሁ ግን ብዙም ምግብ አልደፍር እፍፍፍ
@Tube-kk2vt
@Tube-kk2vt 2 жыл бұрын
ምርጥ 🌹ባል 🌹ምርጥ አባት 🌹ምርጥ አስተማሪ 🌹ምርጥ አለ አዛኝ ናፋቂ 🌹 ምርጥ መሪ🌹 ምርጥ 🌹 ነብይ 🌹 መሀመድ 🌹ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም 🌹 ፖሮፋይሌን 🌹በመጫን🌹ኑ ወደቤቴ 🌹የተማ
@ניצן-ד6ב
@ניצן-ד6ב 2 жыл бұрын
ይሄን ቆንጆ ጣፋጭ የሆነ ልጅ ውድድ ነው የማረግህ የኔ ብልህ እድግ በልልኝ ዘመናችሁ ይባረክ እንደነአንተ አይነት ፍቅር ለሁላች ይደለን ለሁሉም ምሳሌ ሆናችጏል ተባረኩልኝ።👍👏👏👏
@lloveethiopa7130
@lloveethiopa7130 2 жыл бұрын
እሕቴ#ሠብስክራይብ ቤተሠብ ሑኝኝ ደምሪኝ💞🇪🇹💐
@Tekeltv1
@Tekeltv1 2 жыл бұрын
*_ሮቤል ግን እብድ ነው ኧረ 😂 ይመቸው የምር የእናትና አባት ፍቅር እያየ የሚያድግ ልጅ ዘደ መጥፎ ቦታ አይገባም 😊🤗እናንተም በሰላም አሳድጉት_*
@masaratmasarat8514
@masaratmasarat8514 2 жыл бұрын
ቆይ በየባታዉ የማላጣዉ ሠዉ ቢኖር አንተን ነዉ አንድ አቀርህም ለማንቻዉም በርታ 😁😃😃😃😃🤔🤔🤔🤔
@Tekeltv1
@Tekeltv1 2 жыл бұрын
@@masaratmasarat8514 *መሰረት አንችም ዘዋሪ ስለሆንሽ ነው በየ ቦታው የማታጭኝ 😂😂😂😂ወይ መሲ ነይማ ፕሮፋይሌን ነክተሽ ቤተሰብ ሁኝ እህቴ 😍🥰እንግዳ ክቡር ነው ቤተሰብ ሁኝማ*
@Zdነኝየህልሜደራሢ
@Zdነኝየህልሜደራሢ 2 жыл бұрын
@@Tekeltv1 ጎሽ🤣🤣
@Tekeltv1
@Tekeltv1 2 жыл бұрын
@@Zdነኝየህልሜደራሢ አወ እውነቴን ነው እኮ 😂😁😂😂😂
@Tekeltv1
@Tekeltv1 2 жыл бұрын
@@Zdነኝየህልሜደራሢ *Z በይ ነይ ወደ ቤት ፕሮፋይሌን ነክተሽ 🥰😍🥰😍*
@ekramali6409
@ekramali6409 2 жыл бұрын
የኔ ማር እሮብየ ❤️❤️❤️🥰🥰🥰 አላህ ያሣድግህ ብሬክሥ & መሢ ፍቅር ያብዛላችሁ 🥰🥰🥰
@Susu.Tube123
@Susu.Tube123 2 жыл бұрын
አሏህዬ የኔ ጌታ አንተ የሰጠኸኝን የዐይኔ ማረፊያ ልጆቼን አንተው ጠብቅልኝ ከውድ እናታቸው ጋር መጥፏቸውንም በዐይኔ እንዳታሳየኝ። እንዲሁም ሷሊህ ሷሊህ የሆኑ ዝርያዎችንም አብዝተህ ስጠኝ ከዛም በመልካም አብረህ አኑረህ የሚበጀን በሆነ ሁኔታ ወደ አንተው ፀጋ ወደ ሆነችው ትልቋ ጀነትህ ሳትለያየን አብረህ አኑረን ያረብ። وَٱلَّذِينَ ءَامَنُواْ وَٱتَّبَعَتْهُمْ ذُرِّيَّتُهُم بِإِيمَٰنٍ أَلْحَقْنَا بِهِمْ ذُرِّيَّتَهُمْ وَمَآ أَلَتْنَٰهُم مِّنْ عَمَلِهِم مِّن شَىْءٍۢ ۚ كُلُّ ٱمْرِئٍ بِمَا كَسَبَ رَهِينٌ አሏህ ፀጋህን ወፍቀን ከውርደትህ ጠብቀን። ልጅ ለሌላቸው እና መውለድ ላልቻሉ ወንድሞቼ እና እህቶቼም ፈተና የሌለባቸውን መልካም መልካም ልጆች ዙርያዎችን ወፍቃቸው። አቡ ሑዘይፋ ወአቡ ረቢዕ ወአቡ ዘይነብ ኢብኑ ሙሐመድ አስሰለፍይ🇪🇹🇪🇹⤵⤵⤵ ወደ ቻናላችን ለመቀላቀል #ሱሱTube በማለት በተሰብ ይሁኑ ሰብስክራብ ላይክ ሸር ያድርጉ
@fantafanta6047
@fantafanta6047 2 жыл бұрын
ወይ አሮቤል የኔማረዋ እናት አባት እኮ ልዩ ናቸው😍😍😍👍👍👍😢😢😢😢😢😢😢
@konjo7249
@konjo7249 2 жыл бұрын
ልጃቹ ማር ነው የልጂ አዋቂ በእኩል ነው ያያቹ ይደግላቹ መሢ ቁመናሺ ሢያምር 😍😍😍😍😍😍😍
@KidusYared12
@KidusYared12 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይባርክልን ደስ የሚል ቤተሰብ።
@ዝናሽቱዩብz
@ዝናሽቱዩብz 2 жыл бұрын
የኔጌታ ሮቤልዬ እድግ በልልኝ ልጆች ውሀ ካዬ ፍቅራቸው ልዩነው ልጅ እኮ መልጅነቱ አባቱነው የሚወደው ግን ማን እደ እናት እህህህህህህ
@fatumatube1543
@fatumatube1543 2 жыл бұрын
ሰላም ሰላም ውድ የሀገሬ ልጆች በያላቹሁበት ሰላማቹሁ ብዝት ያርግላቹሁ መሲና ብሬክስ ልቻቹሁንም በጣም ነው የምወዳቹሁ አላህ ያሳድግላቹሁ በተረፈ በቅንነት አበረታቱኝ ብርታታቹሁ በጣም ስለማስፈልገኝ ነው
@lloveethiopa7130
@lloveethiopa7130 2 жыл бұрын
እሕቴ#ሠብስክራይብ ቤተሠብ ሑኝኝ ደምሪኝ💞🇪🇹.💐
@አሴጋልራያአላማጣ
@አሴጋልራያአላማጣ 2 жыл бұрын
ሮቤሎ የወንድሜ ልጅ ዉድድድ እግዚአብሔር አምላክ በጥጠቡ ያሳድግል💋💋💋💗💗💗
@menbiasalfa.a
@menbiasalfa.a 2 жыл бұрын
መሲ ብሬክስ ልጂ ሮቤል እንኳን ደህና መጣችሁ በጣም ደስ ትላለችሁ ፍቅሩን ያብዛላችሁ ሰላማችሁ ይብዛ በያላችሁበት ሮቤል ሁለታችሁንም ይወዳል ውሀ ሲባል ሻንጣውን ይዞ ሮጠ ሊስጣት ውሀ 👍💚💛❤
@lloveethiopa7130
@lloveethiopa7130 2 жыл бұрын
እሕቴ#ሠብስክራይብ ቤተሠብ ሑኝኝ ደምሪኝ💞🇪🇹🤔💐
@mekdes-ei5lp
@mekdes-ei5lp 2 жыл бұрын
ሮባዬ አንተን ለማየት ተደፍቸ ነበረ የኔ ምርጥ ❤❤❤❤
@የወሎጭስነኝ
@የወሎጭስነኝ 2 жыл бұрын
መሲ..ብሬክስ..ሮቤል..በስስትነውየማያችሁአላህይጠብቃችሁ💖💖💖
@masaratmasarat7383
@masaratmasarat7383 2 жыл бұрын
ይማቻቹ በሰቅ ገደለኝ ሮቤል👍🇪🇹
@emuhayte
@emuhayte 2 жыл бұрын
አሰላም አሊኩም ወርህመቱላሂ ወበርከቱ ሰላም ወድ ያሀገሪ ልጅች ሰላም ለናተ ይሁህ አላህ አገራችነን ሰላም ያድርግልን እኛንም ለሀገራችን ያብቃን ሀሉም የሚአምርው ፍቅር አድነት ሲኑር ነው አላህ ዘርኝነትንም ያጥፋልኝ ያርብ ማሻ አላህ በርች ማማየ ማሻ አላል መጣም ጡሩ ትምህርት ነው ይ መቻችሁ ብሪክስና መሲየ ይሩቤል እድግ በል👍🇪🇹🌹
@netsiskitchen6155
@netsiskitchen6155 2 жыл бұрын
Wow beautiful family
@selamtube1319
@selamtube1319 2 жыл бұрын
ነይ ቤተሰቤ ሁኚ ውዴ❤❤❤
@AaAa-bf8dv
@AaAa-bf8dv 2 жыл бұрын
@@selamtube1319 ♥️♥️♥️♥️♥️👍👍👍
@zdatube2730
@zdatube2730 2 жыл бұрын
ዋው በጣም ደስ ይላል ለሁለታችሁም እኩል ፍቅር አለው እግዚአብሔር ያሳድግላችሁ በነገራችን ላይ ብሬክስና መሲ ምን ተገኝቶ ነው እንደዚህ የወፈራችሁት መፍትሄ ካለው ለኔም ብትጠቁሙኝ ❤
@selamtube1319
@selamtube1319 2 жыл бұрын
ነይ ቤተሰቤ ሁኚ ውዴ😍😍
@Tig12342
@Tig12342 2 жыл бұрын
ብሬክስ በውነቱ ተባረክ ሚስቱን የሚኒከባከብ እናቱን የሚወድ ወንድ ነው የኢትዮጵያ ወንዶች ከሚስቱ ጋር ችግሩን ከሳለፈ በሃላ ሸሌ ሰት ሲያይ ያንን ሁሉ ይረሳል አንተ ለነሱ ምሳሌ ነክ እረጅም እድሜ ይስጥክ መሲ ቆንጆ አንድ እህት ውለጂ
@clickcell4333
@clickcell4333 2 жыл бұрын
🤣🤣🤣🤣
@አዚመሀመድ
@አዚመሀመድ 2 жыл бұрын
ሮቤል የኔጣፋጭ አላህ ያሳድግላችሁ❤️💛💚🥰🥰🥰🌹🌹🌹😍😍😍
@yordi8453
@yordi8453 2 жыл бұрын
Demerige yeni konjo
@ወለተሚካኤል-ኸ3ቸ
@ወለተሚካኤል-ኸ3ቸ 2 жыл бұрын
ወይኔ ሮቤልዬ እግዚአብሔር ያሳድግህ ደሞ ስሙ ደስ ሲል የመፅሐፍ ቅዱስ ስም ነዉ
@hadramohammad6470
@hadramohammad6470 2 жыл бұрын
ፍቅራችሁ እስከመጨረሻ ያድርግላችሁ መሲ ተከባከቢ ብሬክስን ተጠቀቂ የዱባይ ሴቶች ባል እየቀሙ ነው 😄😄😄
@ፋፈነኝእማየንአባየንናፋቂ
@ፋፈነኝእማየንአባየንናፋቂ 2 жыл бұрын
ክክክክክክክክክክክ
@saditube5199
@saditube5199 2 жыл бұрын
እውነት😂😂
@enatalemwondimu3858
@enatalemwondimu3858 2 жыл бұрын
ሮቤል እግዚአብሔር ያሳድግህ 😍😍😍
@alambahrain4786
@alambahrain4786 2 жыл бұрын
ወይኔ በልጠቱ ሁላታቸሁንም በየተራ እዳትቀየሙበት የኔ ጌታ የኔም ልጅ እደዝህ ነበር አሁን ላይ እኛ ተየያየንበትጅ እግዚአብሔር ለቁም ነገር ያብቃላቸሁ
@miyamwkiya7146
@miyamwkiya7146 2 жыл бұрын
ያባትና የናት ፍቅር ያየ ልጅ መታደሉ💋💘💘❤❤
@yordi8453
@yordi8453 2 жыл бұрын
Demerige yeni konjo❤
@almirutitube
@almirutitube 2 жыл бұрын
አሠላሙ አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረከትሁ የዝህ ቻናል ቤተሠቦች በሙሉ ሠላም ሠላም እንደምን አላችሁ ሠላማችሁ በያላችሁበት ብዝት ይበልልኝ ለሁላችንም ፍቅርን :ደሥታን: መውደድን: እዘኔታን ያድለበን :: ሀገራችንን ሠላም ያድርግልን እኛም በሰላም ለሀገራችን ያብቃን ሥደት በቃ ይበለን በጣም ደሥ ይላል በርቱልኝ ዛሬን ካለፍን ነገ ካሰብነው ደረጃ ላይ አብረን እደርሳለን አብሸሩልኝ ጉዞ ለለውጥ ይቀጥላል........
@ማርያምእናቴእመቤቴድንግል
@ማርያምእናቴእመቤቴድንግል 2 жыл бұрын
በሰምአም እሮቤልየ ሁሉም እዳይከፋቸው እድግ በል ባባየ በጣም ነው የማከብራችሁ የምወዳችሁ እግዚአብሔር አይለያችሁ❤❤❤❤
@uaesara8261
@uaesara8261 2 жыл бұрын
ወይ ሮቤል መታደልህ የናት አባት ፈቅር በሰው ሀገር ዘና ያደርጉሀል
@rabiamohamedyoutube5406
@rabiamohamedyoutube5406 2 жыл бұрын
Kkkkķk🤣🤣habibi wellahi mashallhi asaqengi allahi yasadigilachihu mesi
@kerya5102
@kerya5102 2 жыл бұрын
ግን ለምንድን ነው ወድ ልጅ ለእናቱ ያደላል ሴት ደግሞ ለአባቷ ወላሂ እኔም አባቴን ነው የምወደው እናቴንም እወዳታለሁ ግን አባቴን በይበልጥ እወደዋለሁ ሮባ የኔ ምርጥ አላህ ያሳድግክ እህት ውለዱለት😁❤❤❤
@sofi-Tube
@sofi-Tube 2 жыл бұрын
አሰላሙአለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱሁ ሰላምናችሁልኝ መሻአላህ በርቱልኝ አላህ ሀገራችንን ሰላም ፍቅር አንድነት መተሳሰብን ይወፍቅልን. በዱአ በፄለት እንበርታ ሀገር ማለት እናት ናት በተረፈ ደስ የሚል ቆይታ ነበር በርቱልኝ ኑ
@asrat9817
@asrat9817 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ወንድ ልጅ እናቱ ነው የምወደው 😘😘
@selamtube1319
@selamtube1319 2 жыл бұрын
ነይ ቤተሰቤ ሁኚ ውዴ❤❤❤
@maryamfentesh8476
@maryamfentesh8476 2 жыл бұрын
የኔ ውድ ልጅኮ ነው እንደዛ ፈንጥዞ ፈንጥዞ ጉልበቱን ያዘ ሮባ የኔ ውድ እግዚአብሔር በሀብት በጤና ባርኮና ቀድሶ ያሳድግህ
@እግዚአብሔርፍቅርነው-ጰ7ፐ
@እግዚአብሔርፍቅርነው-ጰ7ፐ 2 жыл бұрын
ዋውውውው ደስ ስትሉ እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛላችው።
@akliluethiopia
@akliluethiopia 2 жыл бұрын
እሮቦልየ እደግ በጣም ነው ምታምሩት ሰላማቹህ ይብዛ የሀገሬ ልጆች
@lloveethiopa7130
@lloveethiopa7130 2 жыл бұрын
እሕቴ#ሠብስክራይብ ቤተሠብ ሑኝኝ ደምሪኝ💞🇪🇹💐
@hayat2582
@hayat2582 2 жыл бұрын
ልጂ ግን ማሻአላህ ጎበዝ ነው. ሁለታችሁንም አላዳላም
@tuba6802
@tuba6802 2 жыл бұрын
ሮቤል የኔማር ቀስ ብሎ አይሄድም በሩጫ ነው ሁሉነገር የኔ አባቴ አላህ ያሳድግህ
@bogibogi3330
@bogibogi3330 2 жыл бұрын
ሮቤል የኔ ውድ እድግበል አባባየ ልጆች ፍቅር እኮናቸው
@jonairahdiya1901
@jonairahdiya1901 2 жыл бұрын
በጣም ሥወደዉ ይሄን ልጅ አሏህ ያሣድግህ የዉድድድ
@HabibaHabibi-s7p
@HabibaHabibi-s7p 8 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤ ቤብዬ ቆጆ የመልካሞች ልጅ ለተቸገሩ ደራሾች
@quite701
@quite701 2 жыл бұрын
በፍቅር ላይ ፍቅር ይጭምርላቹህ ምርጥ ጥንዶች ❤😘🇪🇹
@gabreelgabre6813
@gabreelgabre6813 2 жыл бұрын
የኛ ውለታ እዲ ነው እናት ዘጠኝ ወር ሙሉ በሆዷ ተሸክማ ከዛ አምጣ ወልዳ ተሸክማ ጡት አጥብታ ተጨቃ ተጠባ አሳድጋ ከዛ እዲ ነው የተመታ ትውልድ ወይኔ መሲ ቆጆ የዛሬ ልጅ ወድም ሴትም ወደ አባታቸው ነው የሚያመዝኑት
@lloveethiopa7130
@lloveethiopa7130 2 жыл бұрын
እሕቴ#ሠብስክራይብ ቤተሠብ ሑኝኝ ደምሪኝ💞🇪🇹💐
@SOFYe-TIKUYE
@SOFYe-TIKUYE 2 жыл бұрын
ኑ ዲናችንን እንማር🎧👉🏼ኑ የኪታብ ተፊሲሮችን ለጀማሪወች የቃል በቃል ተፍ ሲሮችን እንማር ግዜችንን እንጠቀም የሙሥሊም ግዜ ዉድነች ከማይረባ ወሬ ለዱኒያችንም ለአኼራችንም የሚጠቅመንን ቃለሏህ ቃለረሱል እንማር ፕሩፋይሌን ተጭናቹ ተቀላቀሉ ወደቻናሌ 📖
@hiwottubeamen6143
@hiwottubeamen6143 2 жыл бұрын
selam.ekan.dena.metachu.wedochi🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺
@tube3808
@tube3808 2 жыл бұрын
📚 አቡ ሁረይራ (ረ.0) እዳስተላለፉት የአላህ መልክተኛ (ሰ.ዐ .ወ) እንደመህ ብሏል ሐይል ማለት ተፎካካሪዎቹን ታግሎ 🥀 የሚያሸንፍ ሳይሆን በቁጣ ወቅት ራሱን መቆጣጠር የሚችል ነው 🙏 ሀዲሱን ቡኻሪና ሙስሊም ዘግበውታል _።
@bertyeshet2229
@bertyeshet2229 2 жыл бұрын
ሮበል ቆንጆ ልጅ እግዚአብሔር ያሳድግህ
@gebeyanews
@gebeyanews 2 жыл бұрын
ዋው በጣም ደስ ትላላችሁ፣ሮቤልን ፈጣሪ ያሳድገው
@tegeist1858
@tegeist1858 2 жыл бұрын
እመብርሓን ፍቅራቹህን ታብዛላቹ❤❤❤️💚💚💚💚💚🌹🌹🥀🥀🌷🌷🌷💚💚💚❤️❤️❤️❤❤❤ ስወዳቹ ብርክስየ መስየ እሮቢልየ💚💚💚❤️❤️❤️❤❤❤🌹🌹🌹🌷
@tegeist1858
@tegeist1858 2 жыл бұрын
እድግበል ሮቤል ❤❤❤❤❤❤️❤️❤️❤️
@ባለማተቧነኝያተውታማሚ
@ባለማተቧነኝያተውታማሚ 2 жыл бұрын
🤣🤣አይ ብሬክስ ሴት ብትሆን ወደ አተ ነበር የምታደላው 🥰
@adissbehaylu8880
@adissbehaylu8880 2 жыл бұрын
በቃ ሴት ይውለዱ
@yefkrbiteseb5534
@yefkrbiteseb5534 2 жыл бұрын
አስላም አለይኩም ወረህመቱላሂ ወበረካትሁ የኔውድ ልጅ እሮቤልየ አላህ ያሳድግህ 😍😍😍😍
@ሩቅያጀማል
@ሩቅያጀማል 2 жыл бұрын
ሮቢል ማሻአላህ አላህ ያሳድግህ ያገር ጀግና ያርግህ
@sarasara-vm2rs
@sarasara-vm2rs 2 жыл бұрын
ይገርማል ጌታ ያሰድግ ታድላችሁ በጣም ነው ምታምሩት
@hyme7165
@hyme7165 2 жыл бұрын
እሮቤልየ የኔ ዉድ እድግ በልልኝ ጥሎብኝ ሥወደዉ እመብረሀን ታሳድግህ
@መድናmedina
@መድናmedina 2 жыл бұрын
ወይኔ ሮባየ ወላሂ ተኮሉ 😄😄😄😄😄😄 እድግ በል ሱስ ሆነብኝ ሁሌም አምጡት 💕💕
@lloveethiopa7130
@lloveethiopa7130 2 жыл бұрын
እሕቴ#ሠብስክራይብ ቤተሠብ ሑኝኝ ደምሪኝ💞🇪🇹💐
@መድናmedina
@መድናmedina 2 жыл бұрын
@@lloveethiopa7130 እሺ
@-Ele
@-Ele 2 жыл бұрын
አደርጋለዉ ብለህ አትናገር አድርገህ አሳይ ። አገዛለዉ ብለህ አትናገር ገዝተህ አሳይ ። አሆናለዉ ብለህ አትናገር ሆነህ አሳይ ወይም ሆነህ ተገኝ።📚 ፕሩባይሌ ተጭናቹ ቤተሰብ ሁነ
@hity8293
@hity8293 2 жыл бұрын
ሮባ አሏህ ያሳድግህ መሲ ሰውነትሽ አሁን መለስ ብሏል ማሽዓሏህ
@ወለተማርያምእመቤቴሆይአን
@ወለተማርያምእመቤቴሆይአን 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር። ይመስገ ሠላማችሁ ይብዛል ውዶች የኔ ጌታ እግዚአብሔር ይሳድግላችሁ ልጃችሁ አይ ልጆች ፍቅር ናቸው።
@lloveethiopa7130
@lloveethiopa7130 2 жыл бұрын
እሕቴ#ሠብስክራይብ ቤተሠብ ሑኝኝ ደምሪኝ💞🇪🇹💐
@ዜድወሎዬዋ-ሐ9የ
@ዜድወሎዬዋ-ሐ9የ 2 жыл бұрын
እናተ ደግሞ ጨምሩበት እህት ውለዱለት አብሮ ይጫወታል ለናተም ልጅ በልጅነት ነው ሆ ደግሞ አግዛት መሲን አንተ እቀፈው ይመቻችሁ
@shmsbnetnuritube502
@shmsbnetnuritube502 2 жыл бұрын
ወላሂ ሮቤል ማየት ሱስ ሆነብኝ አላህ ያሳድግላቹ
@lidiyaqueenofmamanddad187
@lidiyaqueenofmamanddad187 2 жыл бұрын
እኔም አባቴና እናቴን እኩል ነው የምዎዳቸዉ🥰🥰🥰
@selamtube1319
@selamtube1319 2 жыл бұрын
ነይ ቤተሰቤ ሁኚ ውዴ❤❤❤
@ሰአድነኝየሀይቋ
@ሰአድነኝየሀይቋ 2 жыл бұрын
ፍቅር የሆነ ልጅ አላችሁ አላህ ያሳድግላችሁ ሳያዳላ እኩል ጎበዝ ነው
@ፍቅያሸንፋንቻናል
@ፍቅያሸንፋንቻናል 2 жыл бұрын
ማሻላህ
@qweqwe444
@qweqwe444 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ያሳድግህ ሮቤል
@aminamametub694
@aminamametub694 2 жыл бұрын
እኔንየገርመኝ ማወቁ እናቱም ጋ አባትም ጋ ማሻአላህ
@yordi8453
@yordi8453 2 жыл бұрын
Demerige sewedeahi
@ZuzuYouTube
@ZuzuYouTube 2 жыл бұрын
ሰላም ሰላም ሰላማቹው ይብዛልኝ ብሬክሰ
@rewdatube581
@rewdatube581 2 жыл бұрын
አሰላም አለኩም ወራመቱላሂ ወበረካቱ ሰላም ጤና አንደንት ድል ፍቅር ለሀገራችን ይሁን ማሻ አላህ ተምራላቹ ፍቅራቹ የዘላልም ይሁናላቹ🌹🌻
@hiwi_ti3182
@hiwi_ti3182 2 жыл бұрын
Fetar Be xibebi yasdigo 😍😘😘
@نجاةالإدريسي-ت5ش
@نجاةالإدريسي-ت5ش 2 жыл бұрын
ከሮቤል ጋር ፍቅር ያዘኝ
@awelwollotube6068
@awelwollotube6068 2 жыл бұрын
በአላህናበመጨረሻውቀንየሚያምን መልካምይናገር አሊያምዝም ይበል ነብዩሥለላአለይሂወሠለም ውድየሀገሬልጆች ፕሮፋይሌንበመጫንወደቤቴጎራይበሉ።
@yordi8453
@yordi8453 2 жыл бұрын
Demerige konjo❤
@ዮስራ
@ዮስራ 2 жыл бұрын
ተውት አትፈታተነት ሩብየ ጅግና የኔ አስተዋይ ልጅ
@tijsttijst4757
@tijsttijst4757 2 жыл бұрын
ሰላም ሰላም ሰላማችሁ ይብዛ ሮቤልየ ፣❤️❤️❤️❤️❤️
@hiwilove19
@hiwilove19 2 жыл бұрын
ሳብስክራይይ እግዝኝ
@lloveethiopa7130
@lloveethiopa7130 2 жыл бұрын
@@hiwilove19 እሕቴ#ሠብስክራይብ ቤተሠብ ሑኝኝ ደምሪኝ💞🇪🇹
@የአሳምነውልጅከወሎ
@የአሳምነውልጅከወሎ 2 жыл бұрын
ሴት ውለድ እንድትወድህ እኔ አባቴ ነፍሴ እስክትወጣ ነው የምወደው
@nafisahussein7547
@nafisahussein7547 2 жыл бұрын
Masha Allah
@zainazaina2750
@zainazaina2750 2 жыл бұрын
Wow Beautiul Family
@حليمةعبدالقدير
@حليمةعبدالقدير 2 жыл бұрын
አላህ ያሳድግላችው ልጆች በዝ እድመላይ ስሆኑ እደ ጉዲ ይጣፊጣሉ
@zaharamuhammad2691
@zaharamuhammad2691 2 жыл бұрын
ወድልጀ የታወቀ ነዉ እናቶን ነዉ እሚወደዉ ሴት ልጀየ አባቶን
@yordi8453
@yordi8453 2 жыл бұрын
Demerige yegeri leje
@emitube-5760
@emitube-5760 2 жыл бұрын
መሲ የኔ ቆንጆ እንዴት እንዳማረብሽ ደስ ስትይ ከነፀባይሽ
@jgxjijfxvj4413
@jgxjijfxvj4413 2 жыл бұрын
ዋው እግዚአብሔር ያሳድግ 😍😍😍🌹
@fatemaa7263
@fatemaa7263 2 жыл бұрын
ሴት ልጅ ቢትሆን አንትገ ነው የበቧ ሚትላክ ብሬክስ ክክክክ ማን እንድ እናት ሮቤል አላህ ይስድጊክ 👍🏼👍🏼👍🏼👍🏼👍🏼👍🏼
@seaditube-lz2zu
@seaditube-lz2zu 2 жыл бұрын
ሰላም ላንች ይሁን የኔ ውድ እህት በፈጣሪ ዴምሪኝ አድስ ነኝ
@zainazaina2750
@zainazaina2750 2 жыл бұрын
i MISS YUO ROBA WEDAAA
@mkdlawt5463
@mkdlawt5463 2 жыл бұрын
Yen mar🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰shewodat🥰🥰🥰
@zemzems2429
@zemzems2429 2 жыл бұрын
ሮባ የኔ ፈጣጣ😄🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🏃‍♂️
@foziyat848
@foziyat848 2 жыл бұрын
ማሻአለህ አለህ በራህመቱህ የሰድግህ
@yordi8453
@yordi8453 2 жыл бұрын
Demerige yeni konjo yegeri leje
@ራቢTubeራቢይቲዮብ
@ራቢTubeራቢይቲዮብ 2 жыл бұрын
ሥታምሩ🌹🌹🌹
She made herself an ear of corn from his marmalade candies🌽🌽🌽
00:38
Valja & Maxim Family
Рет қаралды 18 МЛН
VIP ACCESS
00:47
Natan por Aí
Рет қаралды 30 МЛН
To Brawl AND BEYOND!
00:51
Brawl Stars
Рет қаралды 17 МЛН
ዕንቁ (ክፍል 49)
31:23
Birabiro Tube ቢራቢሮ
Рет қаралды 14 М.
የሌማት ትሩፋቱ ትሩፋት
3:46
Voice of Addis Urban Agri
Рет қаралды 25 М.
እበላለሁ ብላ ተበላች 🤣🤦🏻‍♂️
19:45
Brex Habeshawi
Рет қаралды 70 М.
She made herself an ear of corn from his marmalade candies🌽🌽🌽
00:38
Valja & Maxim Family
Рет қаралды 18 МЛН