No video

አፋሮች መረጃ የሚለዋወጡባቸው "የዳጉ" ባህል

  Рет қаралды 12,469

Amhara Media Corporation

Amhara Media Corporation

5 жыл бұрын

አፋሮች መረጃ የሚለዋወጡባቸው "የዳጉ" ባህል

Пікірлер: 53
@samss372
@samss372 5 жыл бұрын
የእሥልምና ተከታዩች በሙሉ እንኳን ለኢድ አልደሀ ባአል በሠላም አደረሣችሁ አፋሮቾን በጣም ነው የምወዳችው እኔ ኦረቶዶክሥ ነኝ ግን የማንኛውንም እምነትና ባህል አልነቅፍም ደሥ ይለኛል ብቻ ያው ኢትዮጵያ ነኝ ሠላማችሁ ይብዛልኝ፡፡
@user-bn4ml1qs9y
@user-bn4ml1qs9y 3 жыл бұрын
አፋሮች ፍቅር ናቸው በጣም ነው እምወዳቸው😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍
@Ahmedabdoid
@Ahmedabdoid 3 ай бұрын
አፋሮች የኔ ጀግና በጣም እወዳቸዋለሁ ብዙ አመት ኑርኩኝ እነሡጋ ጎረቤቶቸ ናቸው ወሎ ወረባቦ ነኝ
@samiraumar6624
@samiraumar6624 5 жыл бұрын
ማሻአላህ የኔ ማሮች የአማራ ልጅ ሁለየም ከኅናችሁ ነን
@meyanyoutube2222
@meyanyoutube2222 5 жыл бұрын
አፋሮች ውስጤናቸው ወላሂ ወሎና አፋርልዩነው ለኔ
@zahraawel9790
@zahraawel9790 5 жыл бұрын
የአፋር ልጆች ሰወዳችው እኔ ወሎ ነኝ በጣም ነው የምወዳችው
@samiraumar6624
@samiraumar6624 5 жыл бұрын
እንኳንም አብሮ አድረሥን. እኔ በጣም ነው አፍረ የምውድው ያው ሥለማውቃችሁ ነው መሥልኝ ከአማራ ክልል ወሎ ሀይቅ ልጅ ነኝ የኔ ማርርርር
@enenegn3484
@enenegn3484 5 жыл бұрын
ሰላም አፋሮች
@user-fm6my4yk9o
@user-fm6my4yk9o 2 жыл бұрын
አፋር ሰያቸው ደስ ይሉኛል
@lubabalubaba3764
@lubabalubaba3764 5 жыл бұрын
ማሻአላህ አልሀምዱሊላሲሉ ሲያምሩ
@fgdbbfffbnbdhb2848
@fgdbbfffbnbdhb2848 5 жыл бұрын
ክክክክክ
@user-zr1rh6lx4x
@user-zr1rh6lx4x 2 жыл бұрын
አፋሮች ውድድድድድ አላህ ይጠብቃችሁ
@zahraawel9790
@zahraawel9790 5 жыл бұрын
እንኳን አብሮ አደረሰን
@user-nv7rj9xk5b
@user-nv7rj9xk5b 2 жыл бұрын
አፋሮች ውስጤ ናቸው እውዳቹሀለው አፋር የፍቅር ሀገር ነት
@salam1297
@salam1297 4 жыл бұрын
አፋር የተወለድኩበት ሀገር
@habeshamedia7822
@habeshamedia7822 5 жыл бұрын
ሰላም
@talalalazemi7195
@talalalazemi7195 5 жыл бұрын
💞💞💞ሠላማችሁ ይብዛልኝ💞💞💞
@yassinusman33
@yassinusman33 Жыл бұрын
ዳጉ ኢትዮጵያን ከፍ አርጎ በአለም ዘንድ ሊያስታወቅ የሚችል ትልቅ እሴት ነው
@samss372
@samss372 5 жыл бұрын
ውይ ደሥ ሥትሉ ብችል ባአካል ማየት እፈልጋለሁ
@user-se2wl3ro7f
@user-se2wl3ro7f 5 жыл бұрын
ስደት ከምወጣ እዛው አንዱን ያፋር ጉብል አግብቸ ብሆንክክክክክል
@user-ot9ed6bu6k
@user-ot9ed6bu6k 5 жыл бұрын
ማሽአላህ
@user-se2wl3ro7f
@user-se2wl3ro7f 5 жыл бұрын
እኔ አፋሮችን በጣም ነው እምወዳቸው አፋር ክልልም ነው የተማርኩት የመረጃ ልውውጣቸው መደማመጣቸው እጂግ እሚደንቅ ነው
@user-nv7rj9xk5b
@user-nv7rj9xk5b 2 жыл бұрын
እኔም እዛ ነው የተማርኩት
@abdullahkhalied1813
@abdullahkhalied1813 5 жыл бұрын
I love ethiopia people
@maryamhayat6952
@maryamhayat6952 5 жыл бұрын
ማሻአላህ
@user-uo1fq4gc9d
@user-uo1fq4gc9d 5 жыл бұрын
ገጠር ደስ ይለኛል
@emmahmed8394
@emmahmed8394 Жыл бұрын
አሳኢታ ያደኩባት ከተማ ነት ነፍቃኝለች
@lubabalubaba3764
@lubabalubaba3764 5 жыл бұрын
በረሀነው ግን ሀገሩ
@tsegayetilahun8221
@tsegayetilahun8221 Жыл бұрын
አረ በናትህ ወንድሜ አፋረኛ ቋንቋ እንዴትነዉ የምንችለው
@selamtubeselmtube2852
@selamtubeselmtube2852 5 жыл бұрын
Afar Siyameru
@zahraawel9790
@zahraawel9790 5 жыл бұрын
💚💛❤
@user-mv8sp2ym4q
@user-mv8sp2ym4q 2 жыл бұрын
ኑማ አኒናይ አፋር ተከይሳው!!
@user-br6vz9ve2i
@user-br6vz9ve2i 5 жыл бұрын
ለአፋር ክልል ያለኝን ፍቅር በትንሹ ላካፍላቹህ በ 10 አመቴ ወደ አፋር ክክል ሂጄ ነበር ዘመድ ጥየቃ 1 ሳምንት እንደቆየን አልመለስም ብየ ጠፋሁ 3 ቀን ተፈልጌ አባቴ ጋር ተመልስኩ እና ደብረሲና ከተማ ሠርግ ታድመን መታወቂያ አስመቱልን ከዛ ሳነበው (አማራዊ ብሄራዊ መግስታዊ ክልል ) ይላል እኔማ እሄን አልፈልግም ባፋረኛ አስወጡልኝ ብየ እርርርርርይ ብየ እነሱም እሺ እናስመታልሻለን በሚል የልጅነት ማረሳሻ ተደርጎልኝ በዛው ቀረ አሁንም ፍቅሬ እዳለ ነው አፋርን ከልቤ ነው የምወደው።
@rabea0072
@rabea0072 4 жыл бұрын
የኔማር ከሁሉም ሀገር አፋርሀገር እወደዋለሁ ተወልጀያደኩበትን እደነሱ አገር አልወደዉም ክብር የለበት ሀገርፍቅር ያለበት ሀብታምናደሀዉ እኩል የሚኖርበት ለወደፊትም ማኖር የምፈልገዉ አፋርክልልነዉ
@emmahmed8394
@emmahmed8394 Жыл бұрын
ያየዉ ነዉ የሚያዉቀዉ
@rahmaali2435
@rahmaali2435 2 жыл бұрын
🇪🇹🌹👌❤
@zahraawel9790
@zahraawel9790 5 жыл бұрын
😍😍😍😍😍
@afartube9684
@afartube9684 5 жыл бұрын
Ye Afar hizbbi bahalu msertu islimina now.
@amehh2537
@amehh2537 4 жыл бұрын
💔💔💔🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇸🇦🇸🇦🇸🇦🇸🇦🇸🇦👍👍👍👍
@toyibanurye150
@toyibanurye150 5 жыл бұрын
Afarochi wiste nachew swodachew
@emmahmed8394
@emmahmed8394 Жыл бұрын
አማራ የዘድሮ ኢድ ሰመራ ሂዳችሁ አክብሩ
@user-sf4xr8nt3v
@user-sf4xr8nt3v 5 жыл бұрын
ያምራሉ ግን ፃጉራችሁ አልተመቸኝም ከፃጉራችውጭ ውብ ናቸው ባልላገባነበር አፋር ክልልግን ወድሜአይሆንም አለኝ
@fgdbbfffbnbdhb2848
@fgdbbfffbnbdhb2848 5 жыл бұрын
ፀጉራቸው ባህላቸው ነው እነዚህ ገጠሬ እደሚባለው ባልስ ይቅርብሽ እደ እቃ ቁጭ ነው የሚያረግሽ የራሳቸውን ዘመድ ነው የሚያገቡት 3 4 5
@user-sf4xr8nt3v
@user-sf4xr8nt3v 5 жыл бұрын
@@fgdbbfffbnbdhb2848 ክክክክ ትክክልነሽ ግን ልጁየወረባቦልጅነው የሚኖርውግን አፋርክልልነው እህት
@user-fz2gn5hf7y
@user-fz2gn5hf7y 2 ай бұрын
5ውሸት 4በላይ አይገባም ወላሂ😅😅😅
@user-ej5fr2mg5n
@user-ej5fr2mg5n 5 жыл бұрын
እኔተ ለአፍሮች ለኦሮሞች ለጉምዞች ልዩዞን እያላችው ትሰጣላች ከክልሉ ው ጭ ያላው ህዝባችሁን እስከመፈጠሩም እረስታችሁታል በቋንቋው እየተማረ እንኳን አይደለም ዋስትናም የለውም እየተዘረፈና እየተሳደደ ይገኛል
@kuwaitnone5877
@kuwaitnone5877 5 жыл бұрын
mekdi getanh አፍርኮ የራሱ ክልል አለው አፍሮች ወሎ ስላሉ ይሄን ያልሽው አፍር ክልል ብዙ አማራ አለ
@fgdbbfffbnbdhb2848
@fgdbbfffbnbdhb2848 5 жыл бұрын
አፉር የራሳቸው መሬት ነው ግን ማንም ብሄር በነጻነት ቤት ሰርቶ ነግዶ ተምሮ የሚኖርባት ሃገር ነው
@emmahmed8394
@emmahmed8394 Жыл бұрын
አፋር የሁላችንም ነዉ ድብር ላይ ሆነዉ ባይመክቶ ሀገራችን እደ ሀገር አትኖርም ነበር ሊታገዙነ ሊበርታቱ ይገባቸዋል
@user-fz2gn5hf7y
@user-fz2gn5hf7y 2 ай бұрын
አፋር ክልል የአማራ ህዝብ ተቆጥሮ አያልቅም ብዛታቸው የኔ ፍቅር ህዝቦች😢😢😢😢😢😢
@user-tx4kz1ch3o
@user-tx4kz1ch3o 2 жыл бұрын
አፋሮች ሙሉለሙሉ ጥሩ ናቸው ማለት አይቻልም እኔኑሬበታለሁ ወላሂ ቡቲክነበር የምሰራው እደምንም ያሳምኑሽና ወላሂ እያሉ ዱቤ እየወሰዱ ስንት ያከሰሩኝ አሉ ደምያፈላሉ አዳዶቹ ከነሱም መሀል ውብ ሞልተዋል
@emmahmed8394
@emmahmed8394 Жыл бұрын
ደግሞ ዉሸት አያስተላልፉም
Bony Just Wants To Take A Shower #animation
00:10
GREEN MAX
Рет қаралды 6 МЛН
Little brothers couldn't stay calm when they noticed a bin lorry #shorts
00:32
Fabiosa Best Lifehacks
Рет қаралды 17 МЛН
Kids' Guide to Fire Safety: Essential Lessons #shorts
00:34
Fabiosa Animated
Рет қаралды 11 МЛН
Joker can't swim!#joker #shorts
00:46
Untitled Joker
Рет қаралды 35 МЛН
የአረፋን  በጉራጌ #ፋና በዓል ዝግጅት
44:25
Fana Television
Рет қаралды 52 М.
ዳናይት በምድረ ቀደምት አፋር |#time
20:00
Kana Television
Рет қаралды 10 М.
ባህላዊ የአፋር ቤት አሰራር  #ፋና_ቀለማት
13:53
አፋር ? 😮😮😮
9:14
Handeri Tube
Рет қаралды 19 М.
አፋር እና አዲሱ የቱሪዝም ስትራቴጂዋ
5:55
Fana Television
Рет қаралды 7 М.
Bony Just Wants To Take A Shower #animation
00:10
GREEN MAX
Рет қаралды 6 МЛН