♦️አሮጌ እንጅ ዐዲስ ነገር የለም♦️ ሊቀ ትጉኃን ደረጄ ወወይንዬ♦️

  Рет қаралды 4,943

Quanquayenesh Media

Quanquayenesh Media

Күн бұрын

Пікірлер: 27
@wubeethiopian6281
@wubeethiopian6281 7 күн бұрын
እግዚአብሔር ልፋትህን ይቁጠርልን መምህር በመንገድህ ሁሉወላዲተአምላክ ትቅደምልህ በርታልን🙏
@WudieYbza
@WudieYbza 7 күн бұрын
እግዚአብሔር እናንተን ሰጥቶናል።የእግዚአብሔር ክብር ከፍ ይበል።
@hirutwoldemichael6278
@hirutwoldemichael6278 7 күн бұрын
ሰብልዬ እንዴት ሰነበትሽ 🙏 ፈጣሪ ሥራሽን ይባርክልሽ መምህራችን እንኳን ደህና መጡ 🙏🙏🙏
@seblenegenkebabilon258
@seblenegenkebabilon258 7 күн бұрын
❤❤❤የአንተን ልፋት ቆጥሮ እግዚአብሔር ይማረን😢
@nikodimos-l1z
@nikodimos-l1z 7 күн бұрын
ዘ-ወይንዬ በርታ እግዚአብሔር ይርዳህ እኔ ልጠይቅ ምፈልገው በአሁን ሰአት የጥንት መፅሀፍት እየተለቀሙ ለኤምባሲና ለግለሰብ ፈረንጅ እየሸጡ ነው:: በቀ.ኃ.ሥ ጊዜ 1947 የታተመ መፅሀፍ ቅዱስ በደላላ እያፈላለጉ በውድ ዋጋ አራት መቶ ሺ ብር ጀምሮ እየገዙ ነው:: ለምን? አባቴ በቆዳ የተለበጠ 1947 በንጉሱና በሊቃውንቱ ልፋት የታተመ ቅ/ መፅሀፍ አለው እያጠፉ ነው ስለጥንቷ ነገስታት ኢትዮጵያ ታሪክ የሚናገሩ መጣፍ የአባ ተስፋ ሥላሴ መፅሀፍ የት ገባ? ደረጄ እባክህ ..በአባ ሲኖዳ ስም ጠይቅልን
@dagimabiyu244
@dagimabiyu244 6 күн бұрын
መምህራችን እድሜ ከጤና ይስጥልን❤
@ስብሃትለአብለወልድለመንፈ
@ስብሃትለአብለወልድለመንፈ 7 күн бұрын
ሊቀ ትጉኃን መምህር ደረጀ ለኢትዮጵያ ትውልድ ያለአጋዥ የለፋሀውን ልፋትና ዋጋ እግዚአብሔር ይቁጠርልህ!!!
@ማርታ_የኪድዬ16
@ማርታ_የኪድዬ16 7 күн бұрын
ስለ እግዚአብሔር ስለ ድንግል ማርያም ብላችሁ የአባታችን የአባ ተስፋ ሥላሴ ሞገስ መጽሐፍ የት ምን ላይ ናቸው❓😢😢😢አንጀቴ አረረ ተቃጠለ
@mametohem7990
@mametohem7990 4 күн бұрын
መምህር ደረጀ ፈጣሪ ይጠብቅህ መካም ሰውናችው🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏👏👏👏👏👏👏🙏👏❤❤❤❤❤❤👏👏🎉🎉🎉
@meskeremnisrane5515
@meskeremnisrane5515 6 күн бұрын
እግዚአብሔር ይርዳልን
@tiruworkteshale7113
@tiruworkteshale7113 Күн бұрын
እግዚአብሄር በመንገድህ ሁሉ ይጠብቅህ❤
@tadeleGullat-oo6nj
@tadeleGullat-oo6nj 2 күн бұрын
ጎበዝ ነሽ እይታሽን አደንቃለዉ ማን እንደ አንቺ በርቺ እህታችን ሴትን በሴት ነዉና በናንተ ያምራል
@kiyyatamiru4791
@kiyyatamiru4791 6 күн бұрын
ፈጣሪ ይጠብቃችህ ✝️⛪በጣም ደስላል 🙏🙏🙏
@solomonabrham2811
@solomonabrham2811 7 күн бұрын
Amen 🙏
@ሙሉእመቤትዘውዴ
@ሙሉእመቤትዘውዴ 6 күн бұрын
ከኔ እድሜ ቀንሶ ይስጥህ በእውነት ተስፋ አንቆርጥም እናንተን እያየን
@tgteshome9859
@tgteshome9859 7 күн бұрын
👍👍👍👍👍
@Japy-dj6uq
@Japy-dj6uq 7 күн бұрын
❤🙏🙏🙏⛪
@emanuvalemanuval7142
@emanuvalemanuval7142 7 күн бұрын
🤲🏻🤲🏻🤲🏻🙏🏻🙏🏻💚💛❤⛪👆
@Japy-dj6uq
@Japy-dj6uq 7 күн бұрын
♥️🙏🙏🙏⛪⚖️
@gelatch24
@gelatch24 7 күн бұрын
ለቅኖች ብቻ የተዘጋጀውን ውዱን ቻናሌን ገብታችሁ ትማሩበት እና ሳብስክራይብ ታደርጉ ዘንድ ስጋብዛችሁ በታላቅ ደስታ ነው❤❤❤
@Serkalem-mn6zo
@Serkalem-mn6zo Күн бұрын
Memihrachin endihum sebliy enquan beselam metachu ❤❤❤
@konjitdemse7537
@konjitdemse7537 7 күн бұрын
አሁንም የፈጣሪ ጥበቃ አይለይህ
@tirsiteguale7628
@tirsiteguale7628 7 күн бұрын
ግብረ፡ገብ፡ትምህርት፡በትምህርት፡መስጠት፡አልበት፡
@ኦርቶዶክስነኝYouTube
@ኦርቶዶክስነኝYouTube 6 күн бұрын
እየሩሳሌም ለመሂድ ብሩን ለምን አትናገሩም ግን
@tgteshome9859
@tgteshome9859 7 күн бұрын
👍👍👍👍👍
АЗАРТНИК 4 |СЕЗОН 3 Серия
30:50
Inter Production
Рет қаралды 1 МЛН
ቀሲስ መንግስቱ(የእናቴ ልጅ)
24:50
Wuro Gabi
Рет қаралды 33 М.
Yemidrebedaw Tilaye
7:01
Zemari Solomon Abubeker
Рет қаралды 743