ዘመነ ቀጥታ ከግንባር ተናገረ! | "ከግድያ ሙክራ መትረፍ ውድድር ቢሆን አሸንፍ ነበር!"ተመስገንና ዳንኤል "ዘመነን አጥፍተነዋል"

  Рет қаралды 54,413

Roha

Roha

Күн бұрын

Пікірлер: 385
@bkhm6433
@bkhm6433 7 күн бұрын
አልሀምዱሊሏህ ድምፁን ስለሰማሁ ደስ ብሎኛል።
@ErmiErmiyas-i9t
@ErmiErmiyas-i9t 7 күн бұрын
ድንግል ማርያም ትጠብቅህ የዘመኑ ጀግና
@solomonteshom4286
@solomonteshom4286 7 күн бұрын
በትክክል በለካል ጀግናዬ ወንድም አለም በርታልኝ እግዚአብሔር ከጀግናው ከአማራ ሕዝብ ፋኖ ጋር እና ከጀግኖቹ ከፋኖ አማራሮች ወድሞች ገር ከጠላት ይጠብቃችሑ. ድል ለጀግናው ለአማራ ሕዝብ ፋኖ💪💪💪💪💪🙏🙏🙏🙏🙏👍👍👍👍👍❤❤❤❤❤❤
@እሙአብዱእረህማንወሎየዋ
@እሙአብዱእረህማንወሎየዋ 7 күн бұрын
አልሀምዱሊሏህ ዘሜ ዲምፅህን ስለሰማሁ ደስብሎኛል ወሏሂ በጣምቆይስጨነቅ የነበረ ዘመንን እደኔ ያረገዘው አለግን ያረብአሏህየ የዘመንን ጥላት አጥፋልን
@MiskrAzmeraw
@MiskrAzmeraw 7 күн бұрын
@@እሙአብዱእረህማንወሎየዋ የመሃመድ ልጆች የቢላል ልጆች በዚህ ልክ የፍኖን የህልውና ትግል ከተረዳችሁ ትግሉ በቅርብ ቀን ይቋጫል እግዚአብሔር ተዋግቶልናል አላህ ከፊታችን ተሰልፎልናል።
@እሙአብዱእረህማንወሎየዋ
@እሙአብዱእረህማንወሎየዋ 7 күн бұрын
@@MiskrAzmeraw አብሽረ እናሸንፋል
@MiskrAzmeraw
@MiskrAzmeraw 7 күн бұрын
@@እሙአብዱእረህማንወሎየዋ 💪💪
@mulualemmengist186
@mulualemmengist186 7 күн бұрын
ደስስስስ ይበልሽ እህቴ
@AbrhamTs
@AbrhamTs 7 күн бұрын
እኔ እንደ እናንተ አይነት እህቶችን ሳይ ደስ ይለኛል ክበሩልኝ🥰💪💪💪
@ElsabetGirma-j7q
@ElsabetGirma-j7q 7 күн бұрын
ድምፅህ ብቻ ይበቃል የኛ የኢትዮጺያ ዘመነ ፋኖ💚💛❤️🔥
@seay2550
@seay2550 7 күн бұрын
💚 💛 ❤ከምር ፋኖን የሚችል ሃይል በኢትዮጵያ ሰማይ ስር ፈፅሞ የለም!💚 💛 ❤አማራ!💚 💛 ❤ፋኖ!💚 💛 ❤
@Eldana-j5j
@Eldana-j5j 7 күн бұрын
የኛጀግና ዘሜ ድምፅህ ብቻ በቄነዉ አንበሳ ድል ለፋኖ💚💚💚💚💚💛💛💛💛💛❤❤❤❤❤💪💪💪💪💪💪💪💪
@tayalemu9311
@tayalemu9311 7 күн бұрын
ዘሜ 💪ታኮራለህ😄👍 አምላክ የጠብቅህ🙏ምርኮኞች በመልካም መያዝ የአማራን የህሊና ልዕልና ያሳያል👏👏👏👏
@Endale-e4w
@Endale-e4w 7 күн бұрын
አማራ መዳንም ሆነ ህይወቱን ማስቀጠል የሚችለው ቀፋኖ አሸናፊነት ብቻ ነው።
@እግዚአብሔርመልካምነ-ዐ6ሐ
@እግዚአብሔርመልካምነ-ዐ6ሐ 7 күн бұрын
ድንግል ማርያም ትጠብቅህ ዘሜ የኛ ጀግና ❤❤
@HabetamuArehibu
@HabetamuArehibu 7 күн бұрын
መላ የአማራ ፋኖ አማራሮች አላህ ይጠብቃችሁ ❤🎉🎉
@merong-g6w
@merong-g6w 7 күн бұрын
🙏🙏🙏🙏🌹
@user-zy2fv2tk1r
@user-zy2fv2tk1r 7 күн бұрын
ኑርልን ዘምዬ ጀግናችን ፈጣሪ ካንተጋ ይሁን በርታልን💪የአማራ ምድር በየዘመኑ ጀግኖችን ያፈራል በዚ ዘመንም እልፍ ጀግኖችን አይተናል ከብዙዎቹ አንዱ አንተ ነህ እንወድሀለን።ምድራችን ጀግና አትጣ እንደፋኖ አይነት እልፍ ጀግኖች ከዘመን ዘመን ታፍራልን ለህዝባቹ ኩራት የሆናችሁ ጀግኖቻችን በርቱልን በፋኖ የሚደራደር አማራ አይኖርም መቼም አለም እስካለች ድረስ አማራነትና ፋኖነት ይኖራል ሊያውም ከነክብሩ💚💛❤️ፋኖ👑
@SaraSara-kv9vn
@SaraSara-kv9vn 7 күн бұрын
ዘሜ የምትወዳት ድንግል ማርያም በካባዋ ሺፍን ታድርግልን ማርያምን የጌዲዮን አምላክ ከናንተ ጋር ነው የሚመራችሁም ሊቀ መላእኩ ቅዱስ ሚካኤል ነው
@mulualemfeleke875
@mulualemfeleke875 7 күн бұрын
E/r yimsgen
@merong-g6w
@merong-g6w 7 күн бұрын
🙏🙏🙏🙏🌹
@YaredFsiha-s3i
@YaredFsiha-s3i 7 күн бұрын
❤❤❤❤
@TeferamesfiMikiael
@TeferamesfiMikiael 7 күн бұрын
ኣንድ፡ኣዳኝ፡ኣለ፤እርሱም፡የእ/ር፡ልጅ፡ኢየሱስ፡ነው።
@ሚኒሊክዳኛው
@ሚኒሊክዳኛው 7 күн бұрын
መስከረም 10 /2017 የሚለውነረ ጥቅምት 10 ለምን ተደርጎ ተቀነባበረ?
@Abdelatube-hu7sk
@Abdelatube-hu7sk 7 күн бұрын
የኔ ጀግና ፈጣሪ ይጠብቅህ
@selamawittadele4014
@selamawittadele4014 7 күн бұрын
በዕለተ ሰንበት የዘሜን ድምፅ ላሰማን እግዝአብሔር አምላክ ክብር ምስጋና ይሁን! 🙏🙏🙏
@AlemnehMoges-v9b
@AlemnehMoges-v9b 7 күн бұрын
ዘሜዋ ጀግንነት ከነ ግርማ ሞገሥ የታደልክ የምሬ ወንድም የመሣፍንት ልጅ የሽዋው ኮከብ ነህ በርታልኝ የኔ ዘመን ጀግኖች የኣማራይቱ ልጆች❤❤❤ ድል ለጀግናው ፋኖዬ❤❤❤
@belaywonde8282
@belaywonde8282 7 күн бұрын
ድንቅና ብሩህ ና ግሩም ተሰጦ
@abugida794
@abugida794 7 күн бұрын
እውነት ነው ይኽ ፋኖ የአማራን የዘር ፍጅት የሚያስቆም ሀይል ነው
@MiskrAzmeraw
@MiskrAzmeraw 7 күн бұрын
ክፍት ለማንም!በጎነት ለሁሉም 🙏🙏 በሌላ ዘመቻ እስገምንገናኝ ከወዲሁ ድል ለአማራ ፍኖ 💪💪
@ashebirwondimu5726
@ashebirwondimu5726 7 күн бұрын
ዘሜ፤ የምታመልከውና የምትታመንበት ልዑል እግዚአብሔር ይጠብቅህ፤ ይጠብቃችሁ። የምትወዳት ድንግል ማርያም አትለይህ። ድንቅ ንግግር ነው።
@selamawittadele4014
@selamawittadele4014 7 күн бұрын
የዘሜን ድምፅ ላሰማን እግዝአብሔር አምላክ ክብር ምስጋና ይሁን! 🙏🙏🙏
@EnaburaTaso-ty5ju
@EnaburaTaso-ty5ju 7 күн бұрын
ማሸነፍ ብቻ ፋኖ ያሸንፋል💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪
@MekdesAbera-vs1hc
@MekdesAbera-vs1hc 7 күн бұрын
ዘምዬ የኔ አባት ቅዱስ ሚካኤልና እመቤቴ ማርያም ክክፉ ይጠብቅህ የኔ ጀግና🎉🎉🎉❤❤❤
@TeferamesfiMikiael
@TeferamesfiMikiael 7 күн бұрын
የሚፀለየው፡በኢየሱስ፡በኩል፡ወደ፡ኣብ፡ነው።
@Rozashife
@Rozashife 7 күн бұрын
አልሀምዱሊላሂ ዘሜ ድምፅክን ሠማሁ ድሉን አላህ ለፋኖ ድል ለአማራ ህዝብ
@TibebeDiemsse
@TibebeDiemsse 7 күн бұрын
ተመስገን ያበሳውን የጀግናውን የዘሜን ድምፅ ሰማው ። እግዚያቡሔር ከሚወነጨፈው ከሚወረወረው ይጠብቃችው ። ድል ለጀግኖቹ ፋኖዎች ። የግዜ ጉዳይ ነው 100 ፐርሰንት እናሸንፋለን ።
@TaibhMarri
@TaibhMarri 7 күн бұрын
አላህ ይጠብቃችሁ ባላችሁበት በወጣችሁበት በገባችሁበት አላህ ጥበቃው እዝነቱ ሀይሉ ችሮታው አይለያችሁ እንባ ልታብሱ ነውውና እምደሙት እምቆስሉት አላህ ያግዛች የአማራጠምርጥች አማራነቴ ኩራቴ አልሀምዱሊላህ አዛኝ ምርጥ አይገልፀውም ፋኖ አማራየ
@Yitulala
@Yitulala 7 күн бұрын
ዘሜ ለዘላለም ኑርልን ማርያምን ❤❤❤❤
@AdayesMohammed
@AdayesMohammed 7 күн бұрын
ዋውውው የሚያምር አገላለፅ አማራወች ማሸነፍ ብቻ ነው ያለን አማራጭ ድል ለተገፋው አማራ ፋኖ
@filimon683
@filimon683 7 күн бұрын
ዘሜ እናትህ ትውለድ ጀግና ንግግሩ እራሱ ደም ያሞቃል የአማራ ተስፋ በርታ
@s0lomon150
@s0lomon150 7 күн бұрын
ጀግናው የአማራዊት ልጅ ዘሜ🙏🙏🙏💚💛❤
@AliHussen-w2w
@AliHussen-w2w 7 күн бұрын
ዘሜአላህይጠብቅህ፣ዲልላማራ
@athjaathja1785
@athjaathja1785 7 күн бұрын
ውዱ፣እንቁው፣ጀግናው፣ወናድማችን፣አሏህ፣ካንተ፣ጋር፣ይሁን፣የነዛ፣የተበዳዮች፣የአማራ፣ልጅ፣ነሀህና
@ewuketbelete7053
@ewuketbelete7053 7 күн бұрын
❤❤❤
@AbelAbelgashaye
@AbelAbelgashaye 7 күн бұрын
ፈጣሪ ሁሌም ከወንድሞቸ ይሁን አንተ ጠብቃቸዉ እዉነት ለሀገር ለነፃነት እንደወጣችሁ እናቃለን ክርስቶስ ይጠብቃችሁ ይርዳችሁ
@דסלםמהרט
@דסלםמהרט 7 күн бұрын
እውነት ነው ጀግናው መሪአችን እግዚአብሔር አይለህ አጥብቄ እወድሀለሁ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@ALSAAbda
@ALSAAbda 7 күн бұрын
ዘሜ እናቴ ድንግል ማርያም ከነ ልጇ ትጠብህ ሙሉ የአማራ ህዝብ ትጠብቅልን ፋኖ አሸናፊ ነው❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@TeferamesfiMikiael
@TeferamesfiMikiael 7 күн бұрын
ወደ፡ቅድስት፡ማሪያም፡ኣይፀለይም፤ይህ፡የእ/ርን፡ክብር፡መንካት፡ነውና!
@ሰውዬው
@ሰውዬው 7 күн бұрын
💐💐💐 የአማራ ሕዝብ እጅግ በጣም ሰፊና ቆራጥ ጀግና ሃይማኖተነኛ አሸናፊ ነው። ድል ለአማራ ሕዝብ ድል ለፋኖ 🦾✝️☪️💐ወይ ፍንክች !
@degutoruToru
@degutoruToru 7 күн бұрын
እግ\ር ይባርካቹ
@seay2550
@seay2550 7 күн бұрын
💚 💛 ❤ከምር ፋኖን የሚችል ሃይል በኢትዮጵያ ሰማይ ስር ፈፅሞ የለም!💚 💛 ❤አማራ!💚 💛 ❤ፋኖ!💚 💛 ❤
@Dereje-m2c
@Dereje-m2c 7 күн бұрын
ይገርማል የሞራል ጥግ የፈጣሪ ድንቅ ሰጦታ
@belaineshyalew3571
@belaineshyalew3571 6 күн бұрын
ዘሚ ኑርልን በጣም እንወደሃለን። እግዚአብሒር እድሚ እና ጢና ይስጥለን። የኛ ጀግና እነደምታሸንፋ አንጠራጠርም። ድል ለፍኖ....!!!!!👍💪🏼❤️❤️❤️💪🏼💪🏼
@GelaMeteku
@GelaMeteku 7 күн бұрын
እንኳን ድምፅህን ሰማውህ ጀግናው❤❤❤❤
@messiessi3635
@messiessi3635 7 күн бұрын
ዘሜ ጀግናችን ድምፅህ ብቻ ይበቃል❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@tegsetደምሌ
@tegsetደምሌ 7 күн бұрын
ዘሜዋ ምን ላድርግህ የኔጀግና ፈጣሪ ይጠብቅህ ክፎህን አያሰማን አንተ ለአማራ ብቻሳይሆን ለሞላው ኢትዮጵያ ዋልታነክ ዘሜዋ እትወድካለን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉❤❤🎉🎉
@mretueshetu4325
@mretueshetu4325 7 күн бұрын
ድል ለአማራ ፍኖ
@YenesewBalew
@YenesewBalew 7 күн бұрын
ጀግናው
@HayatuMohammed-m9e
@HayatuMohammed-m9e 6 күн бұрын
አልሀምዱሊላህ አላህ እንኳንም ድምፅህን አሰማን ባለህበት አላህ ይጠብቅህ
@MelateAssefa
@MelateAssefa 7 күн бұрын
ዘመነ እግዚአብሔር አብዝቶ ሞገስ ይሁናችው😘😘😘🙏🙏🙏🙏🙏🙏 ሞገስህ እያስደነገጣችው ነው የሚቃዡት 😘😘😘😘❤🙏🙏🙏
@weddyneguse9643
@weddyneguse9643 7 күн бұрын
AMEN
@ethiovoice5788
@ethiovoice5788 7 күн бұрын
ራስ አርበኛ ዘመነ , የአሳምነው ግልገል!!!!!! በውስጥም በውጭም ያለ ጠላት የአንተን ክፉ የሚመኝው አማራ እንዳያሸንፉ , የአሳምነው ህልም እውን አንዳይሆን የሚሹ ናቸው!!!!! My hero ,Zeme, the living Gn. Asaminaw , you have the key to Amhara victory !! Stay strong 💪💪💪💪
@MogesYeshiwas-hn5bh
@MogesYeshiwas-hn5bh Күн бұрын
የዘመነን ድምፅ ስለሰማሁ በጣም ደስ ብሎኛል!! መጥፎ ዜና ሰምቸ ስለነበር በጣም ከፍቶኝ ነበር። ዛሬ ግን የአማራን ብርቅየ ታጋይ የዘሜን ድምፅ ስለሰማሁ በድጋሜ በጣም ደስ ብሎኛል ድል ለአማራ ፋኖ ድል ለፋኖ❤ ሞት ለጅሎች ለገዳዮች ለዘራፌወች ለአፍራሸወች ሞት ለግፈኞች!!
@GenetAbate-ed7gh
@GenetAbate-ed7gh 4 күн бұрын
እግዚአብሄር በሄዳቹሁበት ቦታ ሁሉ ይጠብቃቹህ የኛ ጀግኖች.🙏🏾💪🏾💪🏾💪🏾
@AbrehamDegu-y1k
@AbrehamDegu-y1k 6 күн бұрын
ድንግል ማርያም ትጠብቅህ
@abiysmeret
@abiysmeret 2 сағат бұрын
አቤቱ እግዚአብሔር ይመሥገን።ድምፅህን በመሥማቴ ደሥተኛ ነኝ።
@MelkamuWendmneh
@MelkamuWendmneh 7 күн бұрын
እንጀራ በወጥ ነዉ የሚያበላ አማራ ፋኖ ይችላል
@sileshgessesse4956
@sileshgessesse4956 7 күн бұрын
ግን የዘሜን ንግግር ለመሥማት የሚጓጓ ማነው አቦ ዘሜዋ ኑርልኝ።
@BadryaBadrya-hz5nh
@BadryaBadrya-hz5nh 7 күн бұрын
ዘሜዋ አላህ በሄድክበት ሁሉ አላህ ይጠብቅህ የኛ ጀግና ኑርልንን❤❤❤
@ewuketbelete7053
@ewuketbelete7053 7 күн бұрын
ሙስሊም እህት ወንድሞች ክበሩልን እንቁ የአማራ ልጆች ናችሁ❤❤❤ አብይ ፋኖ ሙስሊም ጠል ነዉ የሚለዉን ፕሮፖጋንዳ ገደል ከትታችሁ ከእዉነት ጋር ስለቆማችሁ እናከብራችሗለን እንወዳችሗለን ። አማራ አንገቱ አንድ ነዉ
@MelshSitotaw
@MelshSitotaw 2 күн бұрын
ዘሜ ኑርልን
@wondwosentafesse9892
@wondwosentafesse9892 7 күн бұрын
እግዚአብሔር አምላክ ለሀገራችን ሰላም እና አንድነት ያምጣልን❤
@solomonmelaku6806
@solomonmelaku6806 5 күн бұрын
ዘሜ ጀግና ፈጣሪ ካንተጋ ይሁን አማራ ያሸንፋል 💪💪💪
@usaamerica-oi5gk
@usaamerica-oi5gk 6 күн бұрын
ድንግል ማርያም ትጠብቅህ ጀግናየ
@tirutasfwu8258
@tirutasfwu8258 7 күн бұрын
ማርያምን ጨቆኝ ነበር ጥላቶች በሚወሩ ወሬ ❤❤❤❤❤
@alexmekonen5116
@alexmekonen5116 7 күн бұрын
God Is With 65 Million Amhara People🙏🏻❤️🙏🏻❤️🙏🏻
@firewgoshu
@firewgoshu 7 күн бұрын
በእዉነት ዘሜ በጣም ደንግጠን እና ፈርተን ነበር እግዚአአብሄር ይመስገን ድምፅህን ስለሰማን እጅግ ደስ ብሎናል ድንግል ማርያም ከአንተ ጋ ትሁን
@gontelbelay8516
@gontelbelay8516 7 күн бұрын
ይሔን ሰው አንድም ይፈሩታል አንድም ይጠሉታል ነው ነገሩ
@GodoliyasNegashAlemayehu
@GodoliyasNegashAlemayehu 7 күн бұрын
Neft eyekemesu meche yinikutal?😂
@AsayeAsterey
@AsayeAsterey 7 күн бұрын
21❤ 12 ከክፉ ነገር ይጠብቁህ አባቴ ጀግናዬ መቼም ባይህ ብሰማህ የማልጠግብህ ምርጥ
@MisrakAlemu-y9e
@MisrakAlemu-y9e 5 күн бұрын
ዘሜ , ቅዱስ ሚካኤል ይጠብቅህ ይምራህ እንደሁሌውም:: የፋኖ ሃይሉ እግዚአብሔር ነው ስለሆነም እናሸንፋለን!!! ❤
@AynalemGebreDegaga
@AynalemGebreDegaga 7 күн бұрын
ድል፣ለፋኖ፣ድል፣ለፋኖ፣እውነት፣ያሸንፋል።
@selam65030
@selam65030 7 күн бұрын
❤❤ይህ ጀግና የቲዋድሮስን የበላይን የምንሊክን የአሉላን የጃገማን ልብ ሁሉ ሰብስቦ የያዘ ቆራጥ ጀግና ነዉ ዘሜ የሳቱ ጉማጅ❤❤❤❤❤
@ruhama3162
@ruhama3162 2 күн бұрын
በእውነት ቃል የለኝም ስለ ዘመነም ስለ ጎጃም ፋኖ በአጠቃላይ ስለ ፋኖ ❤ ።
@getnetalemnew6523
@getnetalemnew6523 7 күн бұрын
አምላከ ቅዱሳን ያበርታችሁ
@GgG-kl1hb
@GgG-kl1hb 7 күн бұрын
እግዚአብሔር ይጠብቅህ
@ShimelashAlemu
@ShimelashAlemu 6 күн бұрын
ዘሜ የበላይ ልጅ ኑርልን የምታምነዉ ቅዱስ ሚካኤል ይጠብቅህ የአማራ ፋኖ በጎጃም በጎንደር በወሎ በሸዋ ያሸንፋል ድል ለአማራ።
@BurtukanDemsie
@BurtukanDemsie 2 күн бұрын
ድልለአማራፋኖ፡እመቤቴትጠብቃችሁ፡ወንድሞቸ❤❤❤❤❤
@AbrehamDegu-y1k
@AbrehamDegu-y1k 6 күн бұрын
ድንግል ማርያም ትጠብቅህ 0:30
@FjfFhghu
@FjfFhghu 7 күн бұрын
እናሸንፋለንዘሜ❤❤❤❤❤❤
@Mimi-ex1dn
@Mimi-ex1dn 7 күн бұрын
ጀግናው አርበኛ ዘሜ ጀግናው አርበኛ አስረስ አይዟችሁ በርቱ ቀያቸሁ ድረስ የመጣውን የገዳይ ቡድንን ድብን አርጋችሁ ታሸንፋላችሁ ደል ለመላው አማራ ፋኖ ።
@solomonbelew7571
@solomonbelew7571 7 күн бұрын
ወላዲት አምላክ ከናተ አትለያችሁ!!!ሰማቱ ቅዱስ ጊወርጊስ ከፊታችሁ ይቅደም!!!
@elezabethayele4280
@elezabethayele4280 7 күн бұрын
ምንአይነት መባረክ ነው አይ አማራ ሊገልህ ሊያርድህ የመጣውን ገዳይህን ለምለም እጀራ ይምታበላ አንተ እየትራብክ ጉድ ነው ምናይነት ቅድስና በጠላቶችህ ራስላይ ፍህም ጨመርክ በትህትና ተበቀልክ አስተማርክ እንኳን ካማራ ምድር ፈጣሪየ ፈጠርከኝ ኮራሁ በኢትዬጵያዊነቴ አማራ ኢትዮጽያን ለማንም አሳል ፎ አይሰጥም ክብር ላማራ👏🏻👏🏻👏🏻👏🏻👏🏻👏🏻👏🏻👏🏻👏🏻💪🏼💪🏼💪🏼💪🏼💪🏼💚💛❤️
@Btybe
@Btybe 7 күн бұрын
ዘሜ መፈክርሕ ውስጥ ሰላም እና እኩልነትለኢትዮጵያ ህዝብ በሙሉ።የሚለውን ብትጨምርበት ሰላም ፈላጊውን የኢትዮጵያ ሕዝብ በሙሉ ያካትታል
@workeaimishaw7679
@workeaimishaw7679 7 күн бұрын
I am proud of you guys FANO I love you so much ❤️💪💪💪🇪🇹🇪🇹🇪🇹💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪🙏🏾🙏🏾🙏🏾
@asfawgezmu3881
@asfawgezmu3881 7 күн бұрын
Zemene,my living hero ! God bless you 😅😅😅😅😅❤❤❤❤
@צבצהחחבח
@צבצהחחבח 7 күн бұрын
የኔ ጀግና ሰው በርቱልን ድል ድለ ለአማራ ፋኖ ፋኖ ድል ለጀግናው አማራ 👍👍👍💪💪💪🔥🔥🔥🐆🐆🐆🐆🐆🐆🐆🐆🐆💚💚💚💚💚💛💛💛💛❤❤❤❤❤❤
@b.6015
@b.6015 7 күн бұрын
አላህ ይርዳችሁ
@danielkebede9174
@danielkebede9174 6 күн бұрын
ዘሜዋ እማምላክ ድንግል ማርያም ትጠብቅህ
@GetachewGetu-ot6ii
@GetachewGetu-ot6ii 7 күн бұрын
ዘምዬ ድምፅህ ብቻ በቂያችን ነው
@Mantegibosh
@Mantegibosh 6 күн бұрын
ዘምየ እመቤቴ ትጠብቅህ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤ዘምየየየየየየየየየየ
@abdelaseid-y6g
@abdelaseid-y6g 2 күн бұрын
ይመቺህ አቦ❤❤❤❤
@MuluAmare-nw4ut
@MuluAmare-nw4ut 5 күн бұрын
ዘሜዋመሪችን❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@kunigebre7360
@kunigebre7360 7 күн бұрын
We absolutely hundred percent definitely Support you and your life. We appreciate your contribution. We appreciate your moral! Thank you so much Our brother Zemene Kase!!
@FATUMAYIMER-t1c
@FATUMAYIMER-t1c 7 күн бұрын
አላህ ይጠብቅህ❤❤
@Yordanosambacew
@Yordanosambacew 7 күн бұрын
አሜን!❤
@FreeAlemayehu
@FreeAlemayehu 3 күн бұрын
ጀግና ፋኖዎቼ
@ethioone8159
@ethioone8159 7 күн бұрын
አይዟችሁ የእውነት አምላክ ከናንተ ጋር ነው ይህንን ጎልያድ እንደ ዳንኤል ድባቅ መምታታችሁ የማይቀር ህቅ ነው ሀይል የእግዚያብሔር ነው 💪🏾💪🏾💪🏾
@yemanberhan5024
@yemanberhan5024 7 күн бұрын
ዘሜዋ በረታ አምላክ በመላው አማራ ክልል የህዝብ አደራ ተቀብላቹ ሊት ተቀን በዱር በገደሉ ለምትዋደቁ ወድ ጀግኖቻችን ከዚ ከሰው በላ ጠንቋይ አብይ አይን ይጠብቃችው
@nadarkhan5369
@nadarkhan5369 7 күн бұрын
ጀግናው ዘመና ካሴ አማራኛን ዳንቴል የሰራበታል ወንዱ
@jgsgsghcsv9530
@jgsgsghcsv9530 7 күн бұрын
ክብር ላታ አምላኪ ዘምየኑርልን❤❤❤
@ybeser
@ybeser 2 күн бұрын
እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ ሁላችሁንም ለአማራ ህዝብ እየታገላችሁ ያላችሁ ሁሉ❤❤❤
@fasilz342
@fasilz342 7 күн бұрын
God be with you!
@shsfvv37
@shsfvv37 8 сағат бұрын
ዘሜ ሺ አመት ኑርልን ❤❤❤❤❤❤❤
@ጥቁርሕዝብ
@ጥቁርሕዝብ 7 күн бұрын
የዓማራንትንሳየበቶሎአሳየኝአምላኬ❤❤❤
@GheHdhd-h4y
@GheHdhd-h4y 7 күн бұрын
ሰማአቱ ይጠብቃችሁ አርበኞቻችን❤❤❤🎉🎉
@senuselemon9196
@senuselemon9196 7 күн бұрын
ዘሜ❤❤❤❤❤
@deredamot
@deredamot 7 күн бұрын
የአማራ ህዝብ የሚገርም ልዕልና ያለው ህዝብ ነው ሲጨፈጭፈው የዋለውንና ከአቅሙ በላይ ሆኖ የተማረከውን በዚህ መልኩ ሲያጠጣና ሲያበላ ሳየው እምባዬ መጣ ጀግና የጀግና ዘር በርቱ።
@gedionfekadeselase5259
@gedionfekadeselase5259 7 күн бұрын
ዘሜ ጀግናችን ድል ለአማራ ፋኖ
How I Turned a Lolipop Into A New One 🤯🍭
00:19
Wian
Рет қаралды 12 МЛН
НАШЛА ДЕНЬГИ🙀@VERONIKAborsch
00:38
МишАня
Рет қаралды 3,1 МЛН
Will A Basketball Boat Hold My Weight?
00:30
MrBeast
Рет қаралды 120 МЛН
ሰበር ዜና እሁድ ምሽት ጥቅምት 17/2018
kokobe የቡልጋ ልጅ ዩቱብ
Рет қаралды 43
ሰበር #ዜና እሁድ #ጥቅምት/17/20 /17/አ:ም
13:49
መሬም መከነሰላም
Рет қаралды 45 М.
How I Turned a Lolipop Into A New One 🤯🍭
00:19
Wian
Рет қаралды 12 МЛН