ፕሮቴስታንትዝም ብጣፋ ደስ ይለኛል ስል የነበረው ኦርቶዶክሳዊዉ ያላሰበ ገጥሞታል |MELOS | ተናገር እውነቱን | Elshaddai tube |ኤል ቃል tube

  Рет қаралды 4,202

Elshaddai Tube

Elshaddai Tube

Күн бұрын

Пікірлер
@natnaelkassahun8111
@natnaelkassahun8111 6 күн бұрын
ኢርምዬ ከተረጋጋህ እኮ ባንተ ውስጥ እኮ ለክርስቶስ የሚቀና አና የሚገልጥ እሳት አለ የጌታ ፀጋ አንተናያንተ የሆኑት ሁሉይብዛልህ
@HanaHanicho-g5t
@HanaHanicho-g5t 6 күн бұрын
ኤርሚ በናትህ አንተ በጣም ተረጋጋና አሰተምር በጣም ብዞች ወደጌታ ይመለሳሉ አንተ በጣም ተረጋጋ ስልህ አትቆጣ ጌታ ዘመንህን ይባርክ እንወድሀለን
@eliassella5676
@eliassella5676 5 күн бұрын
Betam tekekel ebakachu mekerut
@fantayefonja4295
@fantayefonja4295 6 күн бұрын
ደግነቱ አጠፉሞ እበዛለን❤❤ እውነት ነው በደብ ነው የሚጠሉን
@kk-fe5ur
@kk-fe5ur 6 күн бұрын
አክሊለ እንዳይጠፋ ፈተና እንዳይበዛበት ብዙ የሚፀልዬለት አባቶች አሉ ።።።።። ነገ ቄስ ዲበኩሉ አክሊልን እግዚአብሔር ይፍታክ ይባርክህ ሲሉት እንዳትናደዱ
@zewdneshzegeye9259
@zewdneshzegeye9259 6 күн бұрын
ለምን እኛ እኮ የክርስቶስ ልጆችነን እርቅ አንጠላም። ጠላቶቻችንን እንወዳለን። ሠጥቆራ ነው ሰው ሲታረቅ የሚያሠወ
@mercy9108
@mercy9108 5 күн бұрын
እግዚኦ ውሽት ውሸት ውሽት ሲጀመር እነሱ ተግባብተው ይቅርታ ተባብለውዋል ኦርቶዶክስ አንድ ወጥ ትምህርት ነው :ያላት እግዚአብሔር ይመስገን :: በሀሳብ ቢለያዩ የሚዳኝ የበላይ አካል አላት የስርዓት ቤት ናት :: የክርስቶስ ቤተክርስቲያን ናት የምንለው በምክንያት ነው ::ማንም እንደፈለገ የሚዘውረው ትምህርት የለንም ::በዓለም አቀፍ ኦርቶዶክስ አንድ ትምህርት ነው እንኳን በሀገር ጴንጤስ more than 2000 denimination ይልቅስ አስተውሉ በጠላት አትሸወዱ እየሱስ በደሙ የመሰርታት የዓምላኬ ቤት ኦርቶዶክስ ለዘላለም ትኖር ❤❤❤❤❤❤
@gengalo417
@gengalo417 Күн бұрын
Betekiristani egnaa neni enjii aqum ayidelem okay, kuristos yemeseratew Betekiristani egnaa neni enjii yeqom bet or manignawum ye hayimanot aqumii ayidelem okay ena yemelih anid neger naw bible anibeb okay
@yewbdartiksie9476
@yewbdartiksie9476 6 күн бұрын
እውነት ለመናገር አግሊለ የሚሉት ሰውዬ እንደው በዚያ ቤት ስለሚከበር እንደገና የሚያገኘው ጥቅማ ጥቅም ስላለ እንጂ በእውነት ምንም የሀይማኖት ሰው አይደለም አኬ ለኑሮው ያደረ ሰው ይመስለኛል እንዴት ቢባል እንደሚያውቀው እውቀት በዚያ ቤት መኖር የማይገባው ሰው መሆን ነበረበት ብቻ በአንዳንድ ነገር ትይዟል ደግሞም ሀይማኖት የሌለው እያስመሰለ የሚኖር ሰው ነው ብዬ እላለሁ
@TalaKbret
@TalaKbret 6 күн бұрын
መነፍቅ ማ ነው ለምሰል የሚሰግድ እግዛብሔረ አምላክ በእጅ ለተቀረፀምሰል ለሰእል የሚሰግድ ነው
@qochfm2qx
@qochfm2qx 6 күн бұрын
ሜላ እየበሰለ መጥቷል
@fantayefonja4295
@fantayefonja4295 6 күн бұрын
ምንም አይነት የእግዚሐበር ቃል እውቀት የለውም ግን አውቆ የጨረሰ እየመሰለው ይታበያል ደሞ በኩራት ነው የሚናገረው
@getahunasnakew6202
@getahunasnakew6202 6 күн бұрын
ይህ አክሊለ የሚባል ሰው በእውነት የጽድቅ መንገድን የቸከተለ አይደለም ምክንያቱም ውስጡ ክፋትና በቀል የተሞላ ማንነት ያለው ሰው መህኑን ውስጡ ያሳብቃል፤በተለይ አሃሃ የሚለው ማሽላ እያረረ ይስቃል ዓይነት ይመስለኛል ።
@eyesusgetanew7338
@eyesusgetanew7338 4 күн бұрын
@@getahunasnakew6202 በጣም የሚገርመው ነገር ድርጅት አያድንም ሰው በእየሱስ ክርስቶስ አምኖ ነው መዳን የሚገኘው ስለዚህ በማንኛውም ቤተ እምነት የሚኖር ሰው በእየሱስ ክርስቶስ ካመነ ይድናል ። ኦርቶዶክስነት አያድንም ።
@TalaKbret
@TalaKbret 6 күн бұрын
አኝ ክረሲቲያኖች የሜንሰብከው የተሰቀለውን ክረሰቶሰ እንሰብካለን
@kk-fe5ur
@kk-fe5ur 6 күн бұрын
ወገኖቼ አክሊል እና አባት ዲበኩሉ ባይስማሙ የሚዳኛቸው ቅዱስ ሲደኖዶስ አባቶች አሉ ግንንንንን ባይሆንም በአገልግሎት ፈተና የሚባል ነገር አለ እሱ እናሳልፋለን አትመፃደቅ ቀለመወርቅ አንተ ኦርቶዶክስ ትከፈላለች ስትባሉ አሜን እያላቹ ስትደሰቱ አልነበር ።
@AbigailMoses-w7l
@AbigailMoses-w7l 6 күн бұрын
😂😂😂😂 ወይ አንድ ነኖች የዛሬ ሺ አመት ነው ምትዳኙት?? እስኪ አንተ ወንድ ነህ የአኬ ወይ የዲበኩሉ ትምርት ነው በል እስኪ አትልም ለምን ሁላችሁም ኦርቶዶክስ ናችሁ ግን የተበጣጠሰ ትምርት ነው ያላችሁ ወጥ ቢሆን ትምርታችሁ አንዳቸው ስተዋል እራሳችሁ ትሉ ነበር 😂😂😂😂 ተበጣጥሰን አለቅን እኛ ኦርቶዎች ብላችሁ ዝፈኑ የውሸት የስድብና የተረት ቤት እንኳንም ከናንተ ተለየሁ
@zewdneshzegeye9259
@zewdneshzegeye9259 6 күн бұрын
ውሸት በቃ ባህል ሆነባችሁ አይ ኦርቶዶክስ
@kk-fe5ur
@kk-fe5ur 5 күн бұрын
@AbigailMoses-w7l አስተምሮ አንድ ነው ። ተስማምተው ተታርቀዋል አንቺም ከኛ ስለተለየሽ እንኳን ደስ አለሽ
@AbigailMoses-w7l
@AbigailMoses-w7l 5 күн бұрын
@ አለም ሁሉ ድኗል እና አልዳነም ሌላውም ክፍፍል አንድ ነው አንድ ነን😂😂🤣🤣በግል ፀብ ነው እንዴ የተጣላችሁት ?? በትምህርት ልዩነት መስሎኝ😂😂 ዶክትሪን ቀነስ ፍቅር ጨመር ነዋ?? ልዩነታችን ውበታችን ይላል ይሄ ነው በመታረቅና በመጣላት ያሉ የትምርት ልዩነቶች አይ ኦርቶ😂😂
@kk-fe5ur
@kk-fe5ur 5 күн бұрын
@AbigailMoses-w7l ተነጋግረው የአገላለፅ ልዬነት መሆኑን ተነጋግረው ጨርሰዋል እንደቤተክርስቲያን የነገረ ድህነት ትምህርታችን አንድ ነው ።
@AbigailMoses-w7l
@AbigailMoses-w7l 6 күн бұрын
አንድ ነን የቃላት ልዩነት ነው እኛ ኦርቶዎች 😂😂😂😂
@abelbeyene1750
@abelbeyene1750 6 күн бұрын
በባይጣሉ ደስ ይለን ነበር
@josiwube6316
@josiwube6316 6 күн бұрын
Egzbher libona yostachew . Ye some Christian bebaed amilko yetechamaleku sibisib. Metsaf duba yemibal eyanebekunew be orthodx
@frehiwotteshome1333
@frehiwotteshome1333 6 күн бұрын
Min tiyake alew
@JOHNFIKRE1
@JOHNFIKRE1 6 күн бұрын
ስጀመር ከኦርቶዶክሳውያን አንድም ሰው የፕሮቴስታንት ሀይማኖት በመኖሩ ደስተኛ ይሆናሉ ብዬ አላስብም ምክንያቱም አባታቸው ዲያብሎስ ስለሆነ ለእኛ መልካም አያስቡም
@truth7844
@truth7844 3 күн бұрын
ቋንቋህን ግን አስተውለሃል ከሳሽ ሆነህ ከመቅረብህ በፊት። ልጁ ፕሮቴስታንቲዝም ነው ያለው ወይስ ፕሮቴስታንት? በሁለቱ ቃሎች መሃል ትልቅ ልዩነት እንዳለ ሳትረዳ ቀርተህ ነው? ዝም ብለህ ባታጮኸውና እምነትን በመከላከል ስም የሰዎች አይምሮ ላይ ሰይጣናዊ ቤትህን ባትሰራስ ምን ይመስልሃል? ማንኛውም ፕሮቴስታንት ግለሰብ ከየቤታችን ውስጥ ያለ ወንድም ፣ እህት ወይም አክስት መሆኑን ለምን ትረሳለህ።
@mekde-k5h
@mekde-k5h 5 күн бұрын
አይ 😅😅😅እናንተ አኬም ቀሲስም አንድ ልክ ነበሩ የመረዳት ችግር ትንሽ ቀሲስ ጋር ነበረ እሱም በመጨረሽ አኬ ልክ እንደነበረ አምኖ በቤተክርስቲይን ትምህርት ተመዝኖ በይቅርታ ታለፍ ሰማችሁ😂😂😂 ማንም በፈለገበት መንገድ አይፍታም😂😂😂😂😂😂😂😂😂
99.9% IMPOSSIBLE
00:24
STORROR
Рет қаралды 31 МЛН
It works #beatbox #tiktok
00:34
BeatboxJCOP
Рет қаралды 41 МЛН
1% vs 100% #beatbox #tiktok
01:10
BeatboxJCOP
Рет қаралды 67 МЛН
ቀለሜ ዲቤት ፈርቶ ፈረጠጠ! ያሬዶ vs ኃይሉ ዮሀንስ, መዝሙር ያሬድ, ተመስገን የጌታ
1:08:29
December 31, 2024
1:58:20
Utopia
Рет қаралды 14
ወዴት ነው የምትሸሽ  የተፃፈውን አንብብ ~ እፎይ ~ አቡሐይደር
2:14:14
መድሎተ ጽድቅ - MEDLOTE TSIDK
Рет қаралды 70 М.
99.9% IMPOSSIBLE
00:24
STORROR
Рет қаралды 31 МЛН