ሮዚን ገድያት ነበር 🫢

  Рет қаралды 296,607

remu khan

remu khan

Күн бұрын

Пікірлер: 540
@jamilaadem7093
@jamilaadem7093 Жыл бұрын
ይሄ ፕራንክ በዛ በጣም በዛ በዚህ ቀልድ ህይወት በቀላሉ ይጠፋል
@sadas6943
@sadas6943 Жыл бұрын
ዋ የዛች የመጨረሻይቱ ቀን አላህ ፊት ሥቀረብ ምን ይሆን ምላሻችን😥ዋ ነፍሤ የአላህን ህግ መጣሥ የመጨረሻይቱ ቀን መነው አፈር በሆንኩ ታሥብላለች😥
@sulaimanfantu6361
@sulaimanfantu6361 Жыл бұрын
ትክክል።ወላኢ
@hassanalkhameiri406
@hassanalkhameiri406 Жыл бұрын
ኤወላህ አላህ መጨርሻችንንያሳምርውያርብ
@jachannel2548
@jachannel2548 Жыл бұрын
ዛሬ እነሱ የዱኒያን ደስታ ያዩት አላህ ይቅር ባይነውና ይቅር ይበለን ሁላቺብንም
@Seid404
@Seid404 Жыл бұрын
ሳህ 😥
@sadasada8771
@sadasada8771 Жыл бұрын
ትክክል ወላሂ
@user-fo8je1md8n
@user-fo8je1md8n Жыл бұрын
አኡዙቢላህ አረተይ ሞትን አታስታዉሽ ገላሽ ለማንም አታሳይ ልቦናይስጥሽ ባሠብሽጨርሶ
@aamfamilytube4131
@aamfamilytube4131 Жыл бұрын
👍
@nazrul4837
@nazrul4837 Жыл бұрын
ትክክል
@jemilaatube1904
@jemilaatube1904 Жыл бұрын
@@nazrul4837 ውዴ ደምሪኝ
@ssuyuetub8306
@ssuyuetub8306 Жыл бұрын
ትክክል ለሁን መስሎታል
@Samitrghh
@Samitrghh Ай бұрын
ዛሬ ወላይታ እና ሀድያ ሲዳማ ከንባታ ስብሰባ ነበር አንድ የብልፅግና አባል ለተጠየቁት ጥያቄ መልሳቸው በጣም ያናድዳል በጣም በንቀት ነበር ህዝቡ ጥያቄው ጦርነት ይቅር ከሰሜኑ ጦርነት ጀምሮ ልጆቻችን እያለቁ ነው አብዛኛው ቤተሰብ የት እዳሉ አያውቅም መቼ ነው ልጆቻችን የት እዳሉ የምናውቀው ከሞቱም ንገሩን ተብለው ሲጠየቁ 1ሺ ደብብ አሰልፈን አንድ ገሎ ሌላው ይሞታል ይማረካል ምንም እየጠቀሙን አይደለም ብለው በትእቢት ነው የመለሱት 100 የሚበልጥ መኪና ለስራነው ብለው እንቢ ያሉትን በግዴታ ወስደዋል ፍት ለደቡብ ህዝብ ድምፅ ሁናቸው😮
@user-wk1lt6hr5c
@user-wk1lt6hr5c Жыл бұрын
ማነው እንደኔ ፕራንክ ያስጠላው 👍👍👍👍
@rosakejela1459
@rosakejela1459 Жыл бұрын
Angeshgishognal besu mikinat KZbin liteta new
@user-wk1lt6hr5c
@user-wk1lt6hr5c Жыл бұрын
@@rosakejela1459 👍❤️👌
@mitamitemita1705
@mitamitemita1705 Жыл бұрын
አብሶ የነዚ
@mhsenailmhsenail2098
@mhsenailmhsenail2098 Жыл бұрын
እረ እኔራሱ ጋዝጋዝብሎኛል
@blentube3002
@blentube3002 Жыл бұрын
ውዶቼ ደምሩኝ😘😍
@xgghi5031
@xgghi5031 Жыл бұрын
ወይኔእኔየምር መስሎኝ መደንገጤ🙆እረበውሃቀልድየለም😂😂😂😂
@likeehabbesha8597
@likeehabbesha8597 Жыл бұрын
እስቲ ረሙ የቸኮሌቶች ንጉሥ ነው ምትሉ
@aamfamilytube4131
@aamfamilytube4131 Жыл бұрын
😂😂
@blentube3002
@blentube3002 Жыл бұрын
ደምሩኝ ውዶቼ😍😘
@jemilaatube1904
@jemilaatube1904 Жыл бұрын
@@aamfamilytube4131 ውዴ ደምሪኝ
@aamfamilytube4131
@aamfamilytube4131 Жыл бұрын
@@jemilaatube1904 ደምሬሻለሁ ባለፈው ውዴ😘😘
@halimatube6233
@halimatube6233 Жыл бұрын
የቸኮሌቱ ንጉሥማ ባሌ ነው ክክክክ ደምሩኝማ
@user-rs8is4pe5o
@user-rs8is4pe5o Жыл бұрын
አምላኬ ሆይ ከሠደት መልሠ ዲካማቺንነ የሚያሠረሳ ትዳረ ይሠጠን እደዚህ የሚያዝናና🙏💔
@stube3784
@stube3784 Жыл бұрын
አይዛሺ እማዪ ዋናዉ ጤና ቤተሰብ እንሁን😍😍
@user-lj4lh3un4f
@user-lj4lh3un4f Жыл бұрын
ረሙ ቸኮሌት ሮዚ ግን ወንድምሽ የት ሄዴ
@Dryahyashow
@Dryahyashow Жыл бұрын
ደምሪኝ ውደ
@yisehakmekuriya8677
@yisehakmekuriya8677 Жыл бұрын
Camera manu esu new
@rahel4637
@rahel4637 Жыл бұрын
በቅንነት ደምሩኝ የገሬ ልጆች 🙏🙏
@blentube3002
@blentube3002 Жыл бұрын
ውዶቼ በቅንነት ደምሩኝ😘😍
@user-gp9sf9cn7g
@user-gp9sf9cn7g Жыл бұрын
የትውልደ በሰፈር ነው
@habtamuayenew5683
@habtamuayenew5683 Жыл бұрын
እ ምርጦች ሰላማችሁ ይብዛ ግን እየተጠነቀቃችሁ አንዳንዴ ቀላላል የሚመስሉን ነገሮች መጥፎ ሆነዉ ስስለሚመጡ መጠንቀቅ ነዉ ። መልካም ጊዜ ይሁንላችሁ
@jemilaatube1904
@jemilaatube1904 Жыл бұрын
ደምሪኝ
@tebabe
@tebabe Жыл бұрын
ፕራክ እድ ቀን እውነት ሞት እዳለ እወቁና በልኩ ሁኑ😥 ኑ የሱፍራ አሰራር ላሳያችሁ ፕሮፍይሌን በመጫን ተቀላቀሉ
@hikmamuhdin4985
@hikmamuhdin4985 Жыл бұрын
በዛውማ በገድላቸው ደህና ነበር መቀጣጫ ይሆናሉ አቦ
@jemilaatube1904
@jemilaatube1904 Жыл бұрын
ደምሪኝ
@hikmamuhdin4985
@hikmamuhdin4985 Жыл бұрын
@@jemilaatube1904 እደምርሽ አለሁ ግን ሁኔታሽ ታይቶ ደሞ እቀንስሽ አለሁኝ
@halimatube6233
@halimatube6233 Жыл бұрын
@@hikmamuhdin4985 አኡዙቢላህ ከቻልሽ ኸይር ተመኝ አለዛ ዝምበይ
@hikmamuhdin4985
@hikmamuhdin4985 Жыл бұрын
@@halimatube6233 ክክክክክክ እነሱ ያልፈሩትን አንች ምን አስፈራሽ
@fitsumlemi707
@fitsumlemi707 Жыл бұрын
ደዘዬ ሀገሬ ተናፍቀሻል ሮዚና ጀማዎቹ በጣም ደስ ትላላቹ አንድ ነገር ልበል ቢያንስ ዞር ዞር ብላቹ ብታውን የበለጠ ብታሳዩ ለናንተም ወተር ፓርኩን ለማያውቁትም ማስተዋወቅ ነበር በተረፈ ይመቻቹ
@per2752
@per2752 Жыл бұрын
ወይኔ እሮዚየ እደት እዳዛዘናችሁኝ እኮን አላህ. አተረፈሽ እናቴ
@user-jr9lt3wm1i
@user-jr9lt3wm1i Жыл бұрын
ሰራችልህ እረሙ ድንጉጥ ነህ እርህራሄህ ደስ ይላል
@Lesewe-hm2fe1sv9A
@Lesewe-hm2fe1sv9A Жыл бұрын
ሢጀመር ሀረካቷ ያሥታውቃል ውሸት እደሆነ😁😁😁😁 አይ ጂሥም በቃ ተሠጣ😷😷😷😷
@f-io7sj
@f-io7sj Ай бұрын
ውድችም አላህን ፍሮ አርተይ አተገላለጨአላህ ይጠብቀን
@hayattube8821
@hayattube8821 Жыл бұрын
ጥሩ ሰው ማለት እድሜው ረዝሞ ስራው ያማረለት ነው በተቃራኒው ደግሞ መጥፎ ሰው ማለት እድሜው ረዝሞ ስራው የተበላሸ ሰው ነው ይችን ኮመት ያነበበ ፕሩፍይሌን በመጫን ጎራ ይበሉ ጠቃሚ እውቀት ይማሩበታል🥀👈
@yordi8453
@yordi8453 Жыл бұрын
Demerige sewedeshi❤❤
@sus2475
@sus2475 Жыл бұрын
አወ አላህ ልቦና ይስጠን
@blentube3002
@blentube3002 Жыл бұрын
ውዶቼ ደምሩኝ😘😍
@jemilaatube1904
@jemilaatube1904 Жыл бұрын
@@blentube3002 ውዴ ደምሪኝ
@jemilaatube1904
@jemilaatube1904 Жыл бұрын
@@sus2475 ውዴ ደምሪኝ
@addisaddis8701
@addisaddis8701 Жыл бұрын
ዉይ ሮዜ እዉነት መስሎኝ አስደነገጥሽን ረሙ ሚስኪን ፕራንክ ይቅርባቺሁ ❤❤❤❤
@zebutube9644
@zebutube9644 Жыл бұрын
🎀 ጠቃሚ //// ምክሮች 🎀 🌸 በእጅህ የያዝከውን አትልቀቅ ካጣኸው በኃላ ይቆጭሀልና !! 🌸 ባጣኸው ነገር አትበሳጭ የተሻለውን አላህ ይሰጥሀልና !! 🌸 የበደለህን ይቅር በል አላህ ይቅር ባዮችን ይወዳልና!! 🌸 ስትደሰት ብቻ ሳይሆን ስትከፋም አልሀምዱሊላህ በል አላህ አመስጋኞችን ይወዳልና !! 🌸 ባለህ ነገር አመስግን አላህ ይጨምርልሀልና !! 🌸 በወንድምህ ውድቀት አትደሰት ነገ ሌላ ቀን ነው ባንተ ይደርሳልና !! 🌸 የትም ብትሆን አላህን ፍራ አላህ ካንተ ጋር ነውና!! 🌸 ድሆችን እርዳ ሰደቃ ወንጀልን ታብሳለችና !! 🌸 ሰወችን አትመቀኝ ምቀኝነት መልካም ስራን ትበላለችና !! 🌸 ወደ አላህ ተጠጋ እሱ ለባሪያው ቅርብ ነው እና !! 🌸 አላህን አፍቅረው እሱ የእውነተኛ ፍቅር ባለቤት ነውና !! 🌸 አላህን ፍራው ወደርሱ ትቀርባለህና!! 🌸 ተስፋህ ባአላህ ይሁን ሁሉን ማድረግ የሚችል ጌታ ነውና !! 🌸 ያንተ ያልሆነን ነገር ያንተ ለማድረግ ብዙ አትድከም ውሳኔው የአላህ ነው እና!! 🌸 በሁሉም ነገር ላይ ታገስ አላህ ከታጋሾች ጋር ነውና !! 🌸 ለሁሉም ነገር አትቸኩል ችኮላ የሸይጧን ነው እና !! 🌸 አትበሳጭ ብስጭት የሸይጧንን በር ትከፍታለች እና !! 🌸 የትም ብትሆን አላህን አስታውስ ያስታውስሀልና !! "ሀያዕ ከ ኢማን ነዉ ይህ ምክሬ ላንቺ ነው!" ውዷ እህቴ ሆይ ተሸፈኚ በሀያዕሽም ንግስት ሁኚ •┈┈•◈◉❒{💎}❒◉◈•┈┈• 【ምክር ለሙስሊሟ እህቴ➧
@atiyaabdella3458
@atiyaabdella3458 Жыл бұрын
ረሙ የምትሰሩት ስራ ሁሉ ይመችኛል ግን ምቶደት ከሆና ሂጀብ አስለብሳት በአላህ እኛም ዱአ እናዳርገለን እንሻለ
@betysisay4321
@betysisay4321 Жыл бұрын
Here tewu gn 🤣🤣🤣
@user-hs3pd4sj9n
@user-hs3pd4sj9n Жыл бұрын
የእውነት የንሮ ውድነት የሚስፈራራንማ እኛን በስደት ሀገር ያለነውን ነው ኢሄንን ሁሉምግብ እያቀረባችሁ ንሮ ተወደደ ማለትኮ ሼምነው በረከቱን ለሀገራችን ያውርድ ሰላሙን ይመልስልን ቸሩ አምላካችን እግዚአብሔር አሜን
@neimasalah1179
@neimasalah1179 Жыл бұрын
ምስክን ወላሂ አትቀለድ በውሃ ሞተ ነበርኮ ሮዝዬ አይዞሽ የኔ እብድ 🥺🥺 ወላሂ እውነት መስሎኝ አፈር ብሉ 🙄🙄
@Dryahyashow
@Dryahyashow Жыл бұрын
ሞግሸ ሰብስክራይብ አዲርጊኝ
@user-jd8qy1ue3i
@user-jd8qy1ue3i Жыл бұрын
እድሜ ለኛ ለተመልካቾቻቹ ፏ በሉ ይቱብ ብር 😊
@enasshahen4103
@enasshahen4103 Жыл бұрын
😂😂
@Alemf2k
@Alemf2k Жыл бұрын
ደምሩኝ እህቶች
@jemilaatube1904
@jemilaatube1904 Жыл бұрын
@@Alemf2k ውዴደምሪኝ
@halimatube6233
@halimatube6233 Жыл бұрын
የመዳም ቅመሞቹ ብንደጋገፍ ኑማ ወላሂ
@blentube3002
@blentube3002 Жыл бұрын
እስቲ እኛ ሸቃሎችንም ደምሩን😍😘
@mikibuze916
@mikibuze916 Жыл бұрын
Prank በዚ ይብቃ 🙏🙏🙏
@user-od6kz2rq6z
@user-od6kz2rq6z Жыл бұрын
ግን ነጭ የለበሰችው ቀሸም ናት እየሞተች ቢሆንም
@per2752
@per2752 Жыл бұрын
ወይኔ የምር መስሎኝ ደግጨ ነበር
@zuzutyoub8177
@zuzutyoub8177 Жыл бұрын
እስኪ በዚህ ሁኔታ ብትሞችስ ኧረ አላህን ፍሪ
@user-sj2ir5wv4e
@user-sj2ir5wv4e Жыл бұрын
ሁለት እብዶች የዛሬዉ ያበደነው የቭራክ ብራክ ስታምሩ
@youtbe2754
@youtbe2754 Жыл бұрын
ስታምሩ ዋው❤❤❤
@abdulrezak939
@abdulrezak939 Жыл бұрын
ሲጀምር ገና ሲከታት እንደሰመጠ ሰው በሰከንድ ውስጥ እክት ስታደርግ ቸኮልች😂
@mamaenyew379
@mamaenyew379 Жыл бұрын
ረሙ ቸኮሌት ረሙ ጣፋጭ ረሙ ከርሚላ ረሙ ፍቅርርርር
@yordi8453
@yordi8453 Жыл бұрын
Demerige yeni wud❤❤
@aamfamilytube4131
@aamfamilytube4131 Жыл бұрын
ኦህ 👍
@blentube3002
@blentube3002 Жыл бұрын
ደምሩኝ😍
@weynshetabey3588
@weynshetabey3588 Жыл бұрын
ትንፋሽ ልስጣጣት ሲል አላት አላለችም 😂😂😂😂
@sebelyoutube
@sebelyoutube Жыл бұрын
እዴት እደደነገጥሁ 😭😭😭
@bisankedir6605
@bisankedir6605 Жыл бұрын
አይ ሮዚየ መጨረሻ ላይ🤣የሌለ ፈርታለች ግን ደስ ይላል ትላለች 😅
@fafizuzutube7522
@fafizuzutube7522 Жыл бұрын
ክክክክክ
@hayatbereket7650
@hayatbereket7650 Жыл бұрын
ለጤናሽ ያርግልሽ
@RUKIYATube485
@RUKIYATube485 Жыл бұрын
ፕራንክ ዳውንዳውን🤣 ተው ግን ወደ እኔም ቤት ጎራ በሉ አብረን እንደግ ሀገር ልገባ ትንሽ ነው የቀረኝ
@user-wz1fx8kv1t
@user-wz1fx8kv1t Жыл бұрын
ወይ ረሙ የኔ እዋህ እንዴት እንደ ደነገጠ
@yordi8453
@yordi8453 Жыл бұрын
Demerige sewedeshi❤❤❤❤
@meklitbellehu7272
@meklitbellehu7272 Жыл бұрын
You have a beutyfull and good friends. God blase you.😍😍😍
@ailmaabshiwlweazbro6959
@ailmaabshiwlweazbro6959 Жыл бұрын
እር ሮዚ አላህን ፊሪ እንደ ወንድ ራቆታን ያርብ 😭😭
@zarirose4470
@zarirose4470 Жыл бұрын
ስጠራት ሁሉእሮዝዬ ነው የሚላት ፍቅራችሁን ያብዛላቹ
@belayneshamare4137
@belayneshamare4137 Жыл бұрын
አናንተ ሁለት ታፋቾች ይመቻችሁ 💞💞🙏
@medujemal2981
@medujemal2981 Жыл бұрын
ወይኔ እረሙ እንዴት እንዳሳዘንከኝ
@bemneta4318
@bemneta4318 Жыл бұрын
ሮዚዬ ማንም ምንም ቢልሽ እኔ ግን ስወድሽ
@addisababanazareth1525
@addisababanazareth1525 Жыл бұрын
total price to go to Kuriftu????????????👉👉👉👉👉👉
@mameali5612
@mameali5612 Жыл бұрын
ወላሂ ሞተች ብዬ ነበር የመሰለኝም ስገባ እንደማችል ያሳያል ግን ከማስገባትህ በፊት መቻሏን መረዳት አለብህ
@bezabeza900
@bezabeza900 Жыл бұрын
ሮዚ ጀግና ስወዳቹ❤👈
@makeiawerkenh9671
@makeiawerkenh9671 Жыл бұрын
የዚች የልጅ መጨረሻ አላህ ይስቱር
@user-qx7sc4hu8b
@user-qx7sc4hu8b Жыл бұрын
ወላሂ ከዉነቷ መስሎኝ መደገጤ ርሙም በጣምነበር የደነገጠዉ ፊቱ ያስታዉቃል 🤔🤔🤔😳😳😳
@zeynyamelkamu2265
@zeynyamelkamu2265 Жыл бұрын
ፈጣሪ ይጠቦቃቹህ
@teodorecity
@teodorecity Жыл бұрын
ምንድነው ግን ሁሌ prank prank prank እስኪ አሪፍ idea አምጡ ብዙ አያራምድም በዚ ከቀጠላችሁ ለማለት ነው
@tigist9632
@tigist9632 Жыл бұрын
ይሄ እራሱ አንድ ወሬ😅ሲጀመር ምክክር ነዉ ቱ😅😅
@babatube-i7o
@babatube-i7o Жыл бұрын
ሴት ልጅ እኮ ስትሸፈን እኮ ነዉ ምታምረዉ
@AbiAbi-fn5gr
@AbiAbi-fn5gr Жыл бұрын
ኤጭ ይሔ ፕራንክ የሚሉት እንት እንደሚያሰጠላ
@husabe5441
@husabe5441 Жыл бұрын
ዋዉዉዉ በጣም ታምራላችሁ
@haileselassiemartha
@haileselassiemartha Жыл бұрын
ጥሩ ነው በርቱ!! ግን Prank/ ፕራንክ ማለት ( እራሳችሁ ላይ የሆነ የማይታሰብ ነገር አድርጋችሁ) ማስደንገጥ ነው እንጂ ሌላው ላይ እንዲህ አይደረግም::
@selambersuyutob8637
@selambersuyutob8637 Жыл бұрын
ጎበዞች ብርቱ
@kerya5102
@kerya5102 Жыл бұрын
ወላሂ ከምር መስሎኝ ኡፍፍ የስራችሁን🙄🥰🥰🥰
@Demenamorke2146
@Demenamorke2146 Жыл бұрын
ሮዝ ይመችሽ ራሙ ምስክን 🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣
@hushi719
@hushi719 Жыл бұрын
ምርጥ አዝናኝ ቪድዮዎች ፕሮፋይሌጋ አለ
@ysha3343
@ysha3343 Жыл бұрын
መኝታ ክፍሏ ያለች መሰላትእና በቁምጣ ይህንንን የፈረስ ጭራ መሬትላይ ክክክክክ
@tebshagg444
@tebshagg444 Жыл бұрын
Nice acting
@khadejatasfaa6433
@khadejatasfaa6433 Жыл бұрын
ዊ ረሙዬ የኔ ቸኮሌት😍😘🙆
@wellotube2
@wellotube2 Жыл бұрын
ከዲ ደምሪኝ እህቴ
@halimatube6233
@halimatube6233 Жыл бұрын
ነይማ እህቴ ደምሪኝ
@Hif939
@Hif939 3 ай бұрын
እችን ልጅ መን ነው እደኔ የምጠተል ኤጭ የእስለም ሀቅል የምበል ነገር አድ
@danieldesalegn5386
@danieldesalegn5386 Жыл бұрын
ተው እንጂ😂😂😂 አንድ ሰው ዋና ባይችልም ዉሃው ከቁመቱ ካልበለጠ አይሰምጥም
@hayatmuhammad82
@hayatmuhammad82 Жыл бұрын
ቆይ ግን ማን ነው እደኔ ግራ የገባው እደት ነው ተቀላቅለው ስጋ የሚበሉት
@seblistars9721
@seblistars9721 Жыл бұрын
ሁለቱም ሙስሊይም ናቸው
@hayatmuhammad82
@hayatmuhammad82 Жыл бұрын
@@seblistars9721 እነሱ ሙስሊም ናቸው እነዚህኞቹ ግን ሙስሊሞች አይደሉም እና ሲበሉ ግራ ተጋባሁ
@jemilaatube1904
@jemilaatube1904 Жыл бұрын
@@seblistars9721 ውዴ ደምሪኝ
@alhamdulilah7895
@alhamdulilah7895 Жыл бұрын
ወይኔ ሙስሊም ሁኖ እደዚህ መሸጋለጥ ያረቢ አላህ ሂይዳ ይሥጠን
@toyba1599
@toyba1599 Жыл бұрын
እደት እደመወዳችሁ ዋዉ የምወዳቸውም ቲክ ቶከሮች አሉ ዋዉዉዉ 😍😍😍😍
@wellotube2
@wellotube2 Жыл бұрын
ጦይቢ ደምሪኝ የኔ ውድ
@mekiyamohammed2785
@mekiyamohammed2785 Жыл бұрын
ረሙዬ በጣም ነው ዴስ የምትሉት ረሙ ቼኮሌታ
@user-hm5sn1om5v
@user-hm5sn1om5v Ай бұрын
አች ሙስሊም አሠዳቢ በሙሺ🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥
@samuelmulu7419
@samuelmulu7419 Жыл бұрын
አንድ ቀን ተቸግራችሁ ሰውን አድኑኝ ብትሉ ማንም አያድናችሁም ለምን ፕራንክ ይመስላችኋል ብቻ ህይወታቹን እንዳያሳጣችሁ
@user-sq1tj1oj3h
@user-sq1tj1oj3h Жыл бұрын
አኡዙቢላሊ ሚኒኪ የማንም እጂ እሚዳብስሽልጂ አላልሂድያይስጥሽ
@user-hs7hw4km6z
@user-hs7hw4km6z Жыл бұрын
አኡዙቢላህ በቁሟ የሞተች አላህ ሒዳያ ይስጥሽ ሞት አለ ምናለ ሞትን ብታስታውሽና ወደ ራስሽ ብትመለሽ ሁሌ እንደተበላቀጥሽ ቱ አላህ ሆይ መጨረሻየን አሳምርልኝ😢
@Samitrghh
@Samitrghh Ай бұрын
ዛሬ ወላይታ እና ሀድያ ሲዳማ ከንባታ ስብሰባ ነበር አንድ የብልፅግና አባል ለተጠየቁት ጥያቄ መልሳቸው በጣም ያናድዳል በጣም በንቀት ነበር ህዝቡ ጥያቄው ጦርነት ይቅር ከሰሜኑ ጦርነት ጀምሮ ልጆቻችን እያለቁ ነው አብዛኛው ቤተሰብ የት እዳሉ አያውቅም መቼ ነው ልጆቻችን የት እዳሉ የምናውቀው ከሞቱም ንገሩን ተብለው ሲጠየቁ 1ሺ ደብብ አሰልፈን አንድ ገሎ ሌላው ይሞታል ይማረካል ምንም እየጠቀሙን አይደለም ብለው በትእቢት ነው የመለሱት 100 የሚበልጥ መኪና ለስራነው ብለው እንቢ ያሉትን በግዴታ ወስደዋል ፍት ለደቡብ ህዝብ ድምፅ ሁናቸው😮
@fatoomabdu1483
@fatoomabdu1483 Жыл бұрын
እረ እረዳገባሁ ዘንድርወ ቆይ የኔባል ለረሙ ወንድሙ ነዉ እንዴ🙄🙄🙄🙄ወላሂ የሚገረመኝነገር በጣምነዉ መልካቸዉ የሚመሳሰለዉ 😂😂😂እ ግራ ገባኝ ፍትህለኔ
@user-cu8me2wy4s
@user-cu8me2wy4s Жыл бұрын
እሱ ራሱስ ቢሆን ክክክ
@blentube3002
@blentube3002 Жыл бұрын
ውዶቼ ደምሩኝ😘😍
@fatoomabdu1483
@fatoomabdu1483 Жыл бұрын
@@user-cu8me2wy4s እረ 🙄🙄🙄🙄ልኑርበት
@neimaali2398
@neimaali2398 Жыл бұрын
ሮዚ ወዴምሽናፍቆናል የትገባ በቀጣይ አሳይን😜
@hananry7106
@hananry7106 Жыл бұрын
በውሀአትቀልዱ. እኔአዴ. ሳየው. ቀላልመስሎኝ. ስገባግን. ከባድነበር. በሂወቴ. ቁመቴየጠቀመኝ. ነገር ቢኖር. ያኔ ነው. እረጅም. በመሆኔ. ያው. ተርፌለሁ. ግን. በጣምከባድነው. ዋናየማትችሉ. እባካችሁ. እዳትዳፈሩት. ሂወትን. ያሳጣል
@hanasisay7125
@hanasisay7125 Жыл бұрын
ፕራንክ እሰራለሁ ብለህ ፕራንክ ተደረክ ግን እውነት መጀመሪያ ላይ እውነት መስሎኝ ነበር በጣም ነው የደነገጥኩት
@saraamagreedavid6763
@saraamagreedavid6763 Жыл бұрын
የቀበጡ እለት ሁሉ ነገር በልክ ሲሆን ደስ ይላል ኦቨር ሆነ
@fafi6898
@fafi6898 Жыл бұрын
*ረሙ እበላለሁ ብለክ ተበላክ😂😂😂😂አሳዘከኝ*
@ami.habeshawit
@ami.habeshawit Жыл бұрын
_ረሙ ቸኩላታ አንተ ሰርፕራይዝ ነው የሚያምርብህ_
@user-do3mc6fc3v
@user-do3mc6fc3v Жыл бұрын
ረሙ ምሳኪን እኔማ አዉቄ ነበረ ሮዚ ላባስ በሳሪት ላበሺ
@seadiseadi4644
@seadiseadi4644 Жыл бұрын
የኔ እብዶች ውስጤ ናችሁ❤
@helenbekele4288
@helenbekele4288 Жыл бұрын
Good
@azibazib9038
@azibazib9038 Жыл бұрын
ሮዚ ማር ሰወድሺ የኔ ልዩ
@fetitube9478
@fetitube9478 Жыл бұрын
እረሙ ደነገጠ የምር ግን እኔም ደግጭ ነበር ሰራሽለት 😆😆😆😆😆
@user-tp1li5wg3q
@user-tp1li5wg3q Жыл бұрын
እወዳችዋለሁ
@emukiya1
@emukiya1 Жыл бұрын
እስተፍረላህ አሁን ይች ሙስሊም ነኝ ስትል ትንሽ አታፍርም
@jcgjgy3543
@jcgjgy3543 Жыл бұрын
Yarado timichegnalik eko 😂😂😂😂👏👏👏👏
@samritube645
@samritube645 Жыл бұрын
*አይ እናንተ የተመታችሁ እንዲያው ምን ይሻላችሁ ቤኪም አለ ዛሬ ግን ስጋ አብራችሁ እየበላችሁ ባልሆነ መቼም ዘንድሮ ከሀይማኖት ገንዘብ በልጦብናል*
@wakjiradinsa1366
@wakjiradinsa1366 Жыл бұрын
አየር ስጣት 😂😂😂😂
@salemtegen8077
@salemtegen8077 Жыл бұрын
እንድዬ ልትገላነው ይሄ ስራ እንደቀልድ የሚታይ ነገር ከባድ ነው ልትገላት ነው የማነህ ገገማ
@senichoalehegne8436
@senichoalehegne8436 Жыл бұрын
Bekiye Ena yared❤❤❤
@jemalgetachew1557
@jemalgetachew1557 Жыл бұрын
Ba sababe letesem ramu😂😂😂😂
@user-wp2gl6hg2j
@user-wp2gl6hg2j Жыл бұрын
አሠላማሊኩምሠላምናችሁ
@yordi8453
@yordi8453 Жыл бұрын
Demerige sewedeshi❤❤❤
@aamfamilytube4131
@aamfamilytube4131 Жыл бұрын
ወአለይኩም ሰላም
@alihassen2142
@alihassen2142 Жыл бұрын
ጎበዝ አቦ ትለያለሽ....😂
@user-fq6ug7vt8m
@user-fq6ug7vt8m Жыл бұрын
የኔ የሚገርመኝ ሙስሊሞችም ክርስቲያኖችም አንድ ላይ የሚበሉት ስጋ ነው አጅብ ስልጣኔ
@user-zj8dp2dh1i
@user-zj8dp2dh1i Жыл бұрын
አኡዙቢላህምንሰአትላይነውየደረስነውግን ያአላህ
@seidtubee
@seidtubee Жыл бұрын
ዋው በጣምነው የተዝናናነው በተረፈ ሀገራችን ኢትዮጵያን ሠላሞን ያምጣልን
@jemilaatube1904
@jemilaatube1904 Жыл бұрын
ደምሪኝ
@abigailbiruk6633
@abigailbiruk6633 Жыл бұрын
ማርያምን እኔም የታባቱ ነው ያልኩት
@jfjxxgjxy6291
@jfjxxgjxy6291 Жыл бұрын
እረሙ ፕራንኩ ውሀ በላው 😁😁😁🥰👌
@solofficial7339
@solofficial7339 Жыл бұрын
ሰላም ለእማማ🇪🇹🇪🇹🇪🇹😭
ሮዚን ጭቃ ደፋውባት😂
16:27
remu khan
Рет қаралды 408 М.
ዱባይ ተሰደድን😲
23:52
remu khan
Рет қаралды 263 М.
The Joker kisses Harley Quinn underwater!#Harley Quinn #joker
00:49
Harley Quinn with the Joker
Рет қаралды 42 МЛН
GTA 5 vs GTA San Andreas Doctors🥼🚑
00:57
Xzit Thamer
Рет қаралды 26 МЛН
Zombie Boy Saved My Life 💚
00:29
Alan Chikin Chow
Рет қаралды 35 МЛН
ሴቶቹ ተፋጁ
20:28
Bishukiya33
Рет қаралды 437 М.
ሞቼ ነበር !
12:24
Amanu Creation
Рет қаралды 170 М.
በመቅዲ ቀልድ አላቅም ፡ ከጆሲ ጋር ተጋጨን 😳
14:39
Alazar (የእናቱ ልጅ)
Рет қаралды 47 М.
ካሜራ እፈራለው አለች😁
12:45
remu khan
Рет қаралды 92 М.
አለቀሰች😳
10:12
Janiy Tube
Рет қаралды 389 М.
💦ማርክ የኔ እናተ ነገር አበቃ🥹
20:12
Wina ዊና
Рет қаралды 149 М.
የ 10 ሚልዮን ብር መኪና ገዛን🤗
16:03
remu khan
Рет қаралды 386 М.
The Joker kisses Harley Quinn underwater!#Harley Quinn #joker
00:49
Harley Quinn with the Joker
Рет қаралды 42 МЛН