እሩዝብሪያኔአሰራር

  Рет қаралды 357

Shewaye Tube

Shewaye Tube

Күн бұрын

Пікірлер: 90
@qorontosmedia
@qorontosmedia 2 ай бұрын
ሠላም እህታችን በጣም የሚያምር ጣፋጭ የሆነ ይሩዝ አሰራር እና የምንጠቀመውን ግብአት ስለአሳየሽን እጅግ አመሰግ ናለሁ። ባለሽበት ሠላምሽ ይብዛልሽ። ትሩ ሥራ ነው። በርቺ
@አኢሻኢስላማዊክ
@አኢሻኢስላማዊክ 3 ай бұрын
አሰላአምአሌኩሙ ወራህመት ውላአሂይ ወበርካአቱ አህለን ሳአዳአ ማአሻአላህ በጣአም የሚያምር የብሬአሌ አሰራአር አሳየሽን በርቺይ ይስለም አድክ ቆጆ ምሳአነው መጣአን አዘጋጁ
@FafiTUBE-y7u
@FafiTUBE-y7u 3 ай бұрын
ሰላሙአለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱሁ አህለን ወሳህለን ዋውውውው ማሻአላህ ምርጥየሆነ የምግብ አሰራርነው ያሳየሽን እጂሽ ይባለክ ሙያሽን ስላካፈልሽን
@HAWAYIMAMABEGAZ
@HAWAYIMAMABEGAZ 3 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ሰላምሺ ይብዛ እንካን ሰላም መጣሺ ዋውውውውበጣም የሚያምር የብርያኔ አሰራር ነው ያሳየሺን ባለሞያ እጅሺ ይባረክ🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@kemir264
@kemir264 3 ай бұрын
ሰላም ጤና ይስጥልኝ እንኳን ደህና መጣሽ ማሻ አላህ ምርጥ የሆነ ምርጥ የሆነ የምግብ አሰራር ነው በርች ወደፊት አዳድስ አሰራሮችን እንጠብቃለን ሀገራችንን ሰላሟን ይመልስልን የሀገር ሰላም ነው የናፈቀን
@susu-bm3oc
@susu-bm3oc 3 ай бұрын
አሰላሙአሊይኩም ወረህመት ወላሂ ወበረካትሁ እህታችን እካን ደህና መጣሽ ባለሽበት ሰላምሽ ይብዛ ሀሪፍ ቆይታ ነበር ማሻአላህ ብልአፊያ ሀሪፍ ምግብ አሰራር ነው በርች ያለሽን እውቀት ስላሳየሽን እናመሰግናል
@ኒናስ.ኑኑሻ
@ኒናስ.ኑኑሻ 3 ай бұрын
አሰላሙ አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበርካቱ እይኳን ሰላመጣሽ እህቴ እንኳን በጣም ቆጆና ደሰ የሚል ስራ ነበር ማሻአላህ በጣም ሀሪፍ ቆይታ ነበር በርችልን
@EtwaEndro
@EtwaEndro 3 ай бұрын
ዋአለይኩም ሰላም ወራህመቱካላሂ ወበረካትሁ ማሻ አላህ የኔ ውዴ በርችልኝ በጣም የሚያምር አሰራር ነው በቀጣይ በሌላ በጥሩ ስራ እንገኝ🎉🎉❤❤❤
@fafigogamiwa4383
@fafigogamiwa4383 3 ай бұрын
ዋዉ በጣም የሚገርም በጥራት እና በብቃት የተሰራ ብሪያኒ ነዉ የኔ ባለሙያ እጅሽን አይቆርጥመዉ ቆንጆ ሙያ ስላጋራሽን እናመሠግናለን ክበሪልኝ በአለሽበት ሰላምሽ ይብዛ ከአንች ወደፊት ብዙ ነገሮችን በጉጉት እንጠብቃለን
@ውላጋሀራዩቱብ
@ውላጋሀራዩቱብ 3 ай бұрын
አህለን ወሳህለን ውዴ እንኳን ሰላም መጣሽ ዋውው ማሻ አላህ ምርጥ አሰራር ሀሪፍጨቆይታ ነበር እጅ ይባረክ ቀጥይበት ውዴ
@እሙሂክማ-ዠ4ለ
@እሙሂክማ-ዠ4ለ 3 ай бұрын
አሠላማሊኩም እራህመቱላሂ ወበረካትሁ እንኳን ዴህና መጣሽ ውዴ ማሻአላህ በጣም አሪፍየሆነ የሩዝ ቢሪያኒ አሠራርነው ያሣየሽንበርች ጎበዝበጣም ያምራል❤❤🎉🎉
@HabtamHata
@HabtamHata 3 ай бұрын
ሰላም ሰላም እህታችን ሰላምሽ ይብዛልኝ በአለሽበት ሀገር ዋውውው በጣም ደስስ የሚል የምግብ አሰራርነው ክብር በይልኝ እጅሽ ይባረክ በርች እህቴ ❤🎉
@faiza5
@faiza5 3 ай бұрын
አሰለሙ አለይኩም ወረህመቱለሂ ወበረከቱ ኡንኳን በሰለም መጠሺ ውድ እህቴ ውውውውውውው መሸ አለህ መሸ አለህ የኘ በለሙየ በሪቺ አሪፊ አሰራሪ ነው 🎉🎉
@GetuGetu-bw1ls
@GetuGetu-bw1ls 3 ай бұрын
እግዝያብሕር ይመስገን ሰላም እህቴ እንካን ደናሀ መጣሽ ዉዴ ዋው በጣም ቆንጆ የሆነ የብርያኔ አሰራር ነዉ የኔ ባለሞያ ብርችልኝ የነበረን ቆይታ በጣም አሪፍ ነበር
@tsehayfikertube
@tsehayfikertube 3 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን እህታችን ሰላምሽ ይብዛ እንኳን ሰላም መጣሽ አሪፍ አሰራር ነው እጂሽ ይባረክ እናመሰግንአለን ስላሳየሽ ፈጣሪ ለአገራችን ሰላም ያምጣልን
@fatiyatube2106
@fatiyatube2106 3 ай бұрын
አሠለሙ አለይኩም ወረህመቱለሂ ወረከቱ አህሌን ወሰሀለን ውድ እህቴ በሪቺ መሸ አለህ መሸ አለህ የኘ ጀግነ በሪቺ🎉
@selamtube1319
@selamtube1319 3 ай бұрын
ሰላም ሰላም ዋወ በጣም አሪፍ የምግብ አሰራር ነው እጂሺ ይባረክ በርቺ የኔ ውድ❤❤❤❤❤❤
@rahmatube5596
@rahmatube5596 3 ай бұрын
ሰላም ሰላምሽ ብዝት ትርፍ ይበል እንኳን ደህና መጣሽ ዋውውው ምርጥ አሰራር ነው ያሳይሽን እጅሽን ይባረክ በጣም ደስ የሚል ቆይታ ነበር እናመሰግናለን ሰላም ፍቅር አንድነትን መተሳሰብን ፍጣሪ ይስጠን በርቺ❤
@saraazanawtube
@saraazanawtube 3 ай бұрын
ሠላም ሰላም ውድና የተከበራችሁ ኢትዮጵያን በሙሉ ሰላማችሁ ብዝዝት ይበልልኝ እህት እንኳን ደህና መጣሽ ያወቁትን ማሳወቅ መልካምነት ነውና አሪፍ አሰራር ነው ያሳየሽን እጅሽ የተባርከ ይሁን በርችልን
@Minitewabeፍቅር
@Minitewabeፍቅር 3 ай бұрын
ሰላም ሰላም እንዴት ነው በጣም ቆንጆ ነው አሪፍ ምግብ ነው ያዘጋጀው በጣም ደስ ይላል ያለው ነገሮች በጣም ቆንጆ ነው በዚሁ❤❤❤
@kidist_tube1
@kidist_tube1 3 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ሰላምሽ ይብዛ እንኳን ደህና መጣሽ የኔውዴ ዋዉዉዉ በጣም አፍሪና ምርጥ የሆነ የምግብ አሰራር ነው የስራሽው እጅሽን ይባረክ ይሁን ከልብ እናመሰግናለን ❤❤❤❤🎉🎉
@Zuzu_habesha5
@Zuzu_habesha5 3 ай бұрын
አሰላሙ አለይኩም ወረህመቱ አሏሂ ወበረካቱ አህለን እህቴ እንኳን ደህና መጣሽ ማሻአ አላህ ተባረከላህ የኔ ባለሞያ በጣም ያምራል በርችልኝ እህቴዋ 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉😢🎉
@birhanwoloyetube1002
@birhanwoloyetube1002 3 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ሰላም ላንች ይሁን እህታችን እንኳን ደህና መጣሽሰላምን ፍቅርን ሀገራችነን ሰላም ያድርግልን አሪፍ ቆይታ ነው በርች አሪፍ ነው የሰራሽው እህታችን🎉🎉🎉
@Radiahmed
@Radiahmed 3 ай бұрын
ማሻ አላህ ምርጥ ባለ ሞያያ ነሸ ውዴ አሪፈ አሠራር ነው ያሣየሸንን ጎበዝ በዚሁ ሥራሸ ቀጥይበት ካንቺ ብዙ ሞያ እጠብቃለንን እናመሰግናለን ❤❤❤
@alemyetube-
@alemyetube- 3 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ደህና መጣሽ በጣም ደስ የሚል ቆንጆ ቆይታ ነበረ ስለመጣሽ በጣም ደስ ብሎኛል። ዋው በጣም ምርጥ አሪፍ አሰራር ነው እናመሰግናለን ሀገራችንን ሰላም ያደርጋሉ
@kalkldanmekuanint8015
@kalkldanmekuanint8015 3 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን እህታችን ስላመ ክርስቶስ ይብዛልሺ ዋው በጣምር በሪያኒ ነው የስራሺው በጥራት እጂሺ ይባርክ ስላካፈልሺን እናመስግናለን❤❤❤
@weloyew77
@weloyew77 3 ай бұрын
ሰላም ጤና ይስጥልኝ ውድና የተከበራቹ የገሬ ልጆች ሰላም ፍቅር መዋደድን አንድነትን ባላችሁበት የወፍቃቹ አሪፍ ደስ የሚል ቆይታ ነበርን አሪፍ አስራር ነው 👍🏻እናመሰግናለን ሰላም ፍቅር ለሀገር ኢትዮጵያ ያምጣልን
@zskitchenethio7784
@zskitchenethio7784 3 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ቆንጆ አሰራር ነው Wowwww ይጣፍጣልም በሁሉም ተወዳጅ ሙያሽን ስላካፈልሽን እናመሰግናለን 🙏🙏🙏
@kalikidankalikidantube
@kalikidankalikidantube 3 ай бұрын
ሠላምሺ ይብዛ እነኳን ደና መጣሺ ዋዉዉዉ በጣም ቆጆ አሠራር ነዉ ባለሞያ ነሺ እጂሺ ይባረክ
@barekatyoutube5196
@barekatyoutube5196 3 ай бұрын
ዋውውው ሰላም ጤና ይስጥልኝ ውድ እህታችን እንኳን በሰላም መጣሽልን የኔ ባለሙያ እጅሺ ይበረክ እና አመሰግናለን በርችልን እግዚአብሔር በአሌንባት ይጠብቅን ሰላም ለሀገራችን ለህዝብችን ያብዘልን ❤❤❤
@emanTube201
@emanTube201 3 ай бұрын
ዋዉ ሲያምር ሲያዩት ያስጎመዣል ትቺያለሽ ማማየ በጣም የሚያምር አሰራር ነዉ በፅዳት የተሰራ ሁሉነገር ያምራል በርቺልን እጂሽ ይባረክ❤❤❤❤❤
@kabeerayoutube
@kabeerayoutube 3 ай бұрын
ሰላም ሰላም እንዴት ነሽ ውዴ ውሃ በጣም ቆንጆ አሪፍ ምግብ ነው ያዘጋጀሹ በጣም ደስ ይላል ያለው ምግቦች በጣም ጥሩ ናቸው ❤❤
@mulat7
@mulat7 3 ай бұрын
ዋውውውውው እግዚአብሔር አምላክ ይመሰገን የእግዚአብሔር ይብዛልሽ በጣም ምርጥ ሩዝ ነው ይተባረክ ይሁን ጎበዝ ለኢትዮጵያ ሰላም ይሀን
@rawdatube8972
@rawdatube8972 3 ай бұрын
አሠላም ወአለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካተሁ ሠላም ጤና ይስጥልኝ እህት የኔ ባለሞያ ማሻ አላህ ማሻ አላህ ብያለሁ ሞያሽን ሥላካፈልሽን ከልብ አመሠግናለሁ🎉
@tube-sy8iv
@tube-sy8iv 3 ай бұрын
አሰላሙ አለይኩም ወራህመቱላህ ወበረካትሁ አህለን እህታችን እንኳን ደና መጣሽ ጥሩ ቆይታ ነበር እናመሰግናለን ምርጥ የበርያኒ አሰራር ነው🎉
@weyni2816
@weyni2816 3 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ሰላምሽ ይብዛ እህቴ በርቺ ሁላችሁም ያአገሬ ልጆች እግዚአብሔር ይጠብቃቹሁ በጣም ጥሩ ቆይታ ነበርን ሰላም ለሀገራችን ይሁን በጣም ምርጥ ነው ዋውውውው
@EshetTube
@EshetTube 3 ай бұрын
ሰላም ሰላምሺ ይብዛ እንዴት ያምራል ባለሙያ እጆችሺ ይባረኩ የመዳም ቅመም ድሮም በሙያ አንደኛ እና የተጨበጨበላት ቅመም ነቺኮ በርቺ ከልብ አድርገን እናመሰግናለን
@ዘቢባዩቱብ
@ዘቢባዩቱብ 3 ай бұрын
አሰለሙ አለይኩም ወረመቱለሂ ወበረከቱ አህለን እንኳን በደነ መጠሽ ዋውውው በጠም ደስስ የሚል ቆይታ ነበር በርቺልኝ ሰለም ፍቅር አንድነት ለሀገረችን ይሁን😘😘😘👍👍👍
@እሙሀሙዲሁለገብYouTube
@እሙሀሙዲሁለገብYouTube 3 ай бұрын
ሰላም አለይኩም ሰላም እንካን ስላም መጣሽ ያምራል በውነት ትሰለሚ ባለሞያ ማሻአላ ነዉ እህት በርች እነሱ ለመብላት አች ለመሥራት ጎበዝ👌👌👌
@bogalachyoutube
@bogalachyoutube 3 ай бұрын
ከእግዚአብሔር ከአበታችን ከልጅም ከእየሱስ የሆና ሰለም ለአንች ይሁንንንን ውድ እህታችን የናበራን ቆይታ እግዚአብሔር ይበራክ ሀገራችን ኢትዮጵያ እግዚአብሔር ይጠብቅ በራችችችች የኔ በለሙያያያያያ እጅሽ ይበራክ የምግብ አሰራራ ስለ አስየሽ እናማሰግናለን 🎉🎉🎉🎉
@AtsedeZerfu-ei3fq
@AtsedeZerfu-ei3fq 3 ай бұрын
ስላም እንኳን ደና መጣሸን ሩዙ ብሉኝ ብሉኝ ይላል ባለሞያ አሰራርሸ አቀራርብሸ ዋዋዋው በጣም ቆንጆ አሰሪር
@EkramYemameኢክራምይማም
@EkramYemameኢክራምይማም 3 ай бұрын
ሰላም አለይኩም ሰላም እንኻን ሰላም መጣሽ ያምራ ልበውነት ትሰለሚባሞያ ማሻአላህ ነዉ እህቴ በርች እነሱለመብላትአች ❤❤❤❤❤
@merontube7105
@merontube7105 3 ай бұрын
ሰላም ለዚህ ይሁን ሰላም ለአገራችን ለምድራችን ለኢትዮጵያ ይሁን እንኳን ደህና መጣሽ ነው ባለሙያ ባለሙያ ነሽ እዚህ ነው የአማራ ምግብ ለሚባሉ ምን ያህል እንደሚ ዋው ዋርቼ በሌላ በአዲስ
@hira-lq3ev3zt2o
@hira-lq3ev3zt2o 3 ай бұрын
አሰላም አሌይኩም ወረመቱላህ ወበረከሀቱ አህላን እህቴ መሸአላህ መሻአላህ አረ እንዴት የምረል 😋👌👍በለ ሞያ የመዳም ቅመሞች በሞያ መንም እኮ አይደርሰችሁም በቀጠይ በሌለ ቪዲዮ እንጠብቅሸሌን በርች እህቴ❤❤
@yohannatube
@yohannatube 3 ай бұрын
Wow yamral konjo azegejajet New yasayeshin Ejochish yibareku shewaye yawekishiwin muyawi limdishin Hulem betigat beqininet silemitagarin enameseginalen ketoyibet
@emuferahtube
@emuferahtube 3 ай бұрын
ሠላም ሠላም እህቴ ሠላምሽ ይብዛልኝ የኔ ውድ እንኮን ደህና መጣሽ ውድ ሃገራችን ሰላምን ፍቅርን አንድነት እነ ተራት ለሀገራችን ያምጣለን
@AtsedeZerfu-ei3fq
@AtsedeZerfu-ei3fq 3 ай бұрын
በረያኔው በጣም ቆንጆ እሰራር ነው በርቺልን
@selamethiopiantube4662
@selamethiopiantube4662 3 ай бұрын
ሰላም ጸጋ ይብዛልሻችን ሰላም ያደርግልን ፈጣሪ ስደት ነው ያላችሁላቸው እግዚአብሔር አምላኬ ይጠብቃችሁ ሰላሜ ይብዛልሽ ቆንጆ ነው የሰራሽ
@ساراهمحمد-ز6ن
@ساراهمحمد-ز6ن 3 ай бұрын
ማሻአላህ ብያለሁ እጅሽን ይባርከው
@EUMtubebewg9ve6jl7v
@EUMtubebewg9ve6jl7v 3 ай бұрын
ሰላም ሰላም ጤና ይስጥልኝ እንኳን ደህና መጣሽ እጀሽ ይባለክ 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@dammeetube1
@dammeetube1 3 ай бұрын
Baga naagaan dhuftee obbolleetikoo qalii woow woow ogeeti nama harkii kee haa ebbifamuu qaxaleekoo❤ bayyee namati tolaa jabadhuu itti fufii
@AMIR465
@AMIR465 3 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉 Ashamaa harkaa fune jira jirtu ijoole biyya kotti hundii kessanu bakka jirtanitti Rabii isin walin yaa jiratu jabadhu jabadhu ruzaa barreda hojetee
@Alemtube-x6g
@Alemtube-x6g 3 ай бұрын
ሰላም ሰላም ውድእና የተከበራቹ የሀገሬ ልጆች እደምን ቆያቹ ሰላማቹ ይብዛ በያላቹበት የፈጣሪ ጥበቃ አይለያቹ የኔ ባለሙያ በርቺ ጎበዝ ገና ብዙ ነገር እን ጠብቃለን❤❤❤❤❤❤
@yeshigetu6769
@yeshigetu6769 3 ай бұрын
Selm lachi yehun yene ehite enkuan baselm matshi selyihush Des bilognal wooow batem gobize balmoya nashi ejochishen kurtemte ayekachawu barchi bakitye balila video yaganagni lahagarchin selmun andenatuan yamaliseln egzbher ameeeni
@አይናለምባያብልዩቱብቻናል
@አይናለምባያብልዩቱብቻናል 3 ай бұрын
Wawuuu endet newu yemiyamrewu ewunet betam newu yemiyamrewu aserarsh keleru bcha betam tekami newu gerami aserar
@tadeluyoutube8486
@tadeluyoutube8486 3 ай бұрын
Nagaan mana kanaf ha ta,u baga nagaan dhufte sanyii ofii wow bayyee namati tola jabadhu itii fufi wan bekan ira walif qodun garidha jabadhu waqayyoon jalalaa nuf ha kenu biyyaa kenyati nagaha nuha busu waqayyoon wan hunda dandaha inni karaa isa iraa nuha qabu
@aduyoutv8249
@aduyoutv8249 3 ай бұрын
Wawaww enkan dena metashe berchilgn wde betame arife koyeta nebr bercholgn byalchubet egzaber yetbekachu agerchen selamun yametaln
@ZiyadaMahmud
@ZiyadaMahmud 3 ай бұрын
አሰለሙ አለይኩም ወራህመቱለህ ወበራካቱሁ መሻ አለህ አለህ ያግዝሽ እኛ አራብ ሀገር ያሚንኖር ልጆች አለህ ራቶን ደግፎን ነዉ እንጅ ድሮም አብደን ነበር በስራ ብዘት በሀብ ነፍቆት
@Amiinakitchen
@Amiinakitchen 3 ай бұрын
aselamuu alekuum wormatuullhii woerktuu baga nagan dhuftee nagan siif habaytuu qalii jajabadhuu yemii yemmii❤❤❤
@fayizamohammed
@fayizamohammed 3 ай бұрын
ሰሌም ሰላምሺ ይብዛ እኮንንደህናመጣሺ ሰላምናፍቅርንያብዛልንሰናምለህዝባችንይሁን ሰላም ለህዝባችንይሁን❤❤❤❤ሰላምለሀገራችንይሁት❤❤
@Azeb1
@Azeb1 3 ай бұрын
wowww ejish yebarek yeney balemoya des ymil aserar new berichi melekam sera❤❤
@mesikebe5692
@mesikebe5692 3 ай бұрын
Selam lench yihun wude enkuan beselam metash fetari Agerachn selam yadergilen legnam fekir yisten🎉🎉🎉🎉
@cookingcorner8348
@cookingcorner8348 3 ай бұрын
Selam selam weda selameshe yebeza ekwane dena mexashe endat neshi hulu selam new berche ena siri weda wowwwwww masha Allah ❤❤❤❤
@mediyoutube2916
@mediyoutube2916 3 ай бұрын
Selam lanechi yihun enkuwan beselam bedeseta be fikirrr be tenaa metashi selemetashi selayahushi desss belognal harifff koyitaaa neberrr berechi keteyibat ejushi yibarek wudeeee
@Jalaneshow10
@Jalaneshow10 3 ай бұрын
Nagaan waaqayyoo isin yaa baayyaattuu obbollootaa koo Akkam jirtu ebbifaami Hadhoo koo Waaqayyoo si yaa ebbisuu kanuma caalati itti fufi hojii gaaridhaa nageenyi
@obseegorba
@obseegorba 3 ай бұрын
Naganii waqayoo manaa kanafii yaa bayatuu bagaa naganii dhutee jabadhuu nyataa baredaa turee ebifamii
@Tube-cq6ow
@Tube-cq6ow 3 ай бұрын
Selamesh yebza wude ihete unkuan dena metash wooooow betam deeesssssss yemil ye megeb Aserar nw eshe betam yemitem mehonun ke aseraru yastawukal
@yousiftamrat
@yousiftamrat 3 ай бұрын
selam enekan dena mexash des ymil koyta neber enamseenalen ejish yebarek berichi❤❤❤
@RozatubeRozatube-c3l
@RozatubeRozatube-c3l 3 ай бұрын
💟💟💟💟
@RahaoroShow79
@RahaoroShow79 3 ай бұрын
Welcome baga Naayani dhufatee umata fiqirii jabesa Hindi kesanu jabesa Hindi kesanu wali hiramadha jabdha wali jabesa woowo woowo yada baredadha iti fufii ❤❤🎉🎉
@Rabiitube-qb4cw
@Rabiitube-qb4cw 3 ай бұрын
Salmishi yebzalgna enkowan Dena mexashi Hagerchin Ethiopia salm yadrglin wwwwwww ijshii yebareki bexam arfe asrarine new gobeza berachi arfe qoyiata nebar
@metitube933
@metitube933 3 ай бұрын
Selamish bezitibalilesh yene konjo hunkean beselam metash hode egzaber hagerachinin selam yadergilen fikir ina andinet yisten aref koyita nabare
@susu21
@susu21 3 ай бұрын
Selam selam selam inkan selam metashe wow berchilgn tenkrolgn Wow👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌 betam desss yrmil koyta neberrn berchilhn mamaye brrchi mamaye 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@RozatubeRozatube
@RozatubeRozatube 3 ай бұрын
ማሻአላህብያለሁ❤❤❤🎉🎉✅✅
@HappyBirds-gr6ro
@HappyBirds-gr6ro 3 ай бұрын
ማሻአላህብያለሁ❤❤🎉🎉🎉
@micumegebaserar-2722
@micumegebaserar-2722 3 ай бұрын
Selam Lanci Yehun Ehitace Selameshen Yabezaw Egziyabehar Amelak Hageracinen Selam Yadereglen Ejeshin Yebarekew Bereci
@zeydeytube6915
@zeydeytube6915 3 ай бұрын
Enken beslam metsh selamtsh des yembla neber berta eht wowww betam dess yelale edsh yebrk mar shar sergen betam enmsgenla wed berga eht selam hezbetan hegerya
@metefeleke9600
@metefeleke9600 3 ай бұрын
Betam yamerale yileyale wude ende baleh moya neshi ende leka ayi.esilegnem neber wude beka anchen yageba yetadeleh new❤
@mesisedeteyawatube7524
@mesisedeteyawatube7524 3 ай бұрын
selam egezaberi keulachine gare yeune kesedate beselam yemelesen weto kemeqerete yeseweren ejocheshe yebariku qurexemate ayenkashe
@ፋጡማዩቱብ-ጨ4ቀ
@ፋጡማዩቱብ-ጨ4ቀ 3 ай бұрын
ማሻአላህበርቺእህቴቴቴ❤❤❤🎉🎉
@MazaLakew
@MazaLakew 3 ай бұрын
Wawaw berchilgn wde byalchubet egzaber yetbekachu agerchen selamun yametalen melkam geze lehulachume
@Amhara-daily
@Amhara-daily 3 ай бұрын
ለአለማት እዝነት የተላኩት፤ልባችን ላይ እንደ ማህተም የታተሙት ውድ መልዕክተኛ ላይ የጀባሩ ሰላት እና ሰላም ይውረድ!
@asheirkatueb2416
@asheirkatueb2416 3 ай бұрын
السلام عليكم ورحمه الله وبركاته وعليكم السلام ورحمه الله وبركاته ما شاء الله تبارك الله ما شاء الله ما شاء الله ما شاء الله ما شاء الله ما شاء الله ما شاء الله ما شاء الله ما شاء الله ما شاء الله ما شاء الله❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@shebeezaawol.
@shebeezaawol. 3 ай бұрын
Ethiopia ❤wowww Baxami yamerle yene wudi konjo good share aglate barchee sirash tagore barchee azoshe yene ❤ Ethiopia zalalam tenure emuaaa barchee weddd like aglate barchee tagore like wowww Baxami daselea weddd Amen Amen ❤ Ethiopia
@ellahamshow
@ellahamshow 3 ай бұрын
Selam wudee enkuwan selam metash selamiah yebzaa hagerachinin aman yadrgilin hulum negar dass yelal aseraru melkam mead melkam gize
@Aesha-vx7no
@Aesha-vx7no 3 ай бұрын
መሻአላእህቴ❤❤❤❤
@AbedirsediTuebAbedirsedrTueb
@AbedirsediTuebAbedirsedrTueb 3 ай бұрын
አሰለሙአለይኩሙ ወረመትወበረከትወወወወወወወወወወወጸጸኡከን በሰለሚመጠሺወወወወወወወ🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@Susuahmed1986
@Susuahmed1986 3 ай бұрын
Ruze beriyani eko shekuretun bedenb buni esekihon derese betebese alebesh wudi yemselegnal kebesa bew yanechi lemn keye bew lemanegnawum berechi wudi
@saniatube2360
@saniatube2360 3 ай бұрын
𝕊𝕖𝕝𝕒𝕞 𝕖𝕙𝕖𝕥𝕒𝕔𝕙𝕖𝕟 𝕖𝕟𝕜𝕦𝕟𝕖 𝕕𝕖𝕟𝕒 𝕞𝕖𝕥𝕒𝕤𝕙𝕖 𝕨𝕠𝕠𝕠𝕠𝕠𝕠𝕠𝕨 𝕓𝕖𝕥𝕒𝕞𝕖 𝕓𝕖𝕥𝕒𝕞𝕖 𝕜𝕠𝕟𝕛𝕚𝕠 𝕟𝕒𝕨
@Rahemitube
@Rahemitube 3 ай бұрын
ሰላአዋለይኩህም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ አህለን እኳን ደናአ መጣሽ ማሻላህ በጣም ደስ የሚል ምግብ ነዉ የሰራሽዉ የኔ ባለሞያአ አገራችን ሰላአም ያብዛልን ፍቅርን አድነትን ይስጠን ዘረኝነትን ያጥፋልን
SISTER EXPOSED MY MAGIC @Whoispelagheya
00:45
MasomkaMagic
Рет қаралды 19 МЛН
Сюрприз для Златы на день рождения
00:10
Victoria Portfolio
Рет қаралды 2,7 МЛН
버블티로 부자 구별하는법4
00:11
진영민yeongmin
Рет қаралды 27 МЛН
ዘ-ኤርትራ ብ ኣወል ስዒድ / THE- ERITREA BY AWEL SAID
1:25:50
Shewaye Tube is live!
53:38
Shewaye Tube
Рет қаралды 75
SISTER EXPOSED MY MAGIC @Whoispelagheya
00:45
MasomkaMagic
Рет қаралды 19 МЛН