አጭሩ ኢትዮጵያዊ

  Рет қаралды 2,904,284

Fana Television

Fana Television

Күн бұрын

Пікірлер: 1 500
@rimbentabdo1560
@rimbentabdo1560 6 жыл бұрын
በመጀመርያ አልህምድላህ አለኩሊሀል በዚ አጋጣሚ እንደዚ አይነት ምርጥ ጎደኝ ማግይቱው ደስ የሚል ነገር ነው እና እሱውም ደስ የሚል በራስ መተማመን አለ እርግጥኝ ነው ብዙው ነገር መስራት እንደሚችል ሁሉም ሰው እኩል ነው እኩል ነው ሲባ በቁመት አደለም ሰው ሰው በመሆኑ እና ጤና ይስን አላህ መልካሙን ይወፍቅህ ሂዳያም ይስጥህ
@HalimaSultan-k7f
@HalimaSultan-k7f 9 күн бұрын
አማርኛ
@HalimaSultan-k7f
@HalimaSultan-k7f 9 күн бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@rabiabintmohammed5089
@rabiabintmohammed5089 6 жыл бұрын
ጌታየ አልሀምዱሊላህ ከጤና ጀምሮ ሙሉ አካል አሟልተህ ለሰጠኸኝ ጌታየ ላቅ ያለ ምስጋና እደ ክብርህ የላቀ እደ ችሎታህ የጠራ እደ ግዛትህ የሰፋ ምስጋና ይገባህ አልሀምዱሊላህ ያረብ
@selamwalelign9865
@selamwalelign9865 6 жыл бұрын
የኔ ውድ አይዞህ ሙሉ አካል አለህ ምንም እንዳትሸማቀቅ አንተ ትልቅ አቅም ችሎታ አለህ ከማንም የማይተናነስ ጥሩ ነገር እንደሚገጥምህ እርግጠኛ ነኝ በህይወትህ አይዛህ ወንድሜ ፍጣሪ ያለ ምክንያት አይፍጥረንም ያዘጋጀልክ አለ ታገኛለህ ምንም ተስፍ እንዳትቆርጥ ያመጣህ ልጅ እውነት ፍጣሪ ይስጥህ ውንድሜ እንዲህ ነው ሰው ማለት በጎ ብታደርግ ይጨመርልሀል እንጅ አይቀነስብህም ተባረክ ማሪ
@iyyy4091
@iyyy4091 6 жыл бұрын
ende anchi ainet astesaseb yalew sew bemebrat tefelgo emigegnbet ager lay new yalenew selii..... bicha yasaznalll
@HaleefaAiman
@HaleefaAiman 6 жыл бұрын
9
@rahmaaaaaa7101
@rahmaaaaaa7101 6 жыл бұрын
Hv
@ቲጅየወሎልጅ
@ቲጅየወሎልጅ 5 жыл бұрын
የኔ አባት ወይይይይይይ አይዞህ ፈጣሪ ካንተ ጋ ነው በሰው ዘንድ የረከሠ በእግዚብሔር ፊት የከበረ ነው ሰው ቢሰድብህ አትጨነቅ ።በነገራችን ላይ ይህን ልጅ በትወና አለም ባየው ደስስስ ይለኛል
@ٱممعاذ-ذ2ح
@ٱممعاذ-ذ2ح 6 жыл бұрын
ሱበሀን አላህ የአላህ ስጦታ ብዙ ነው አልሃምዱሊላህ በሁሉ ነገር አስተካክለህ የፈጠርከኝ ጌታየ ምስጋና ይገባህ ያረብ ☝ ያረብ የምወልዳቸውንም ልጆች በሁሉ ነገር የተስተካከሉ አድርግልኝ ሁሉ ነገራቸው የተሟላ ።አብሺር ወንድማችን ቁመት ብቻ ነውጂ ሌላው ነገር የተሟላ አካል ስላለህ ጌታህን አመስግን ከዚህ የባሰ ስንት ፍጥረታት አለ አይደል
@tamaralakov3999
@tamaralakov3999 6 жыл бұрын
😁😁😁😁😁😁😁😁😁😁😁💜💜💜❤❤❤❤❤💜
@vsgsgsggs572
@vsgsgsggs572 6 жыл бұрын
ሡብሀን አላህ ይህ የአላህ ስጦታነው የሠጠንም መቀማት የሚችል ነው ሁልግዜ አሚሮህ የሚዝናናበትን ነገር አላህ ይስጥህ
@erinabella5455
@erinabella5455 5 жыл бұрын
በእግዚአብሔር መልክ የተፈጠርኽ በጣም የምትወደድ ሰው ነህ: ጉበዝ አክተር እንደምትሆን አልጠራጠርም : ደግሞ እግዚአብሔርን ይረዳሃል :
@petpet2948
@petpet2948 6 жыл бұрын
በጣም ደስ የሚል ልጅ ነው፣ ባለው ችሎታ የተወሰነ አሰልጥነው ቢያሰሩት እንዲሁ ንግግሩ እንኳን ይጣፍጣል ደጋግመው ቢሰሙት አይጠገብም፣ በእውነት ሊታገዝ ይገባዋል፣በርታ የኔ ውድ
@ሳራየማሪያምልጅ
@ሳራየማሪያምልጅ 6 жыл бұрын
ደስ ሲል እግዚአብሔር ፍፃሜህን ያሳምርው ወንድሜ
@temimatemima3730
@temimatemima3730 Жыл бұрын
🥰🥰🥰🥰ሱብሃን አላህ የኔ ጌታ ጥራት ይገባህ አሱ አንድን ነገር ሲሰጥ መካሻ አለዉ ትልቅ ቦታ ያድርስክ
@KefaleAlemu
@KefaleAlemu 6 жыл бұрын
Thank you for recording and posting this interesting video. I am amazing by Asnake's Iskista performance and humorous speeches. I am pretty sure that Asnake will be a great artist (celebrity). Please help him!
@zuzuzuzu128
@zuzuzuzu128 6 жыл бұрын
የኔ አባት አፉ እራሱ እንዴት ደስ ይላል ፈጣሪ ይመስገን ጤና ሙሉ አካልን የሰጠን ተመስጌን ምኞትህ ተሳክቶልህ ለማየት ያብቃኝ ትዳርም ይመጣል ላንተ ያላትን ይሰጥሀል ምናልባት ከተቀመጡት መሀል እኔም ልሆን እችል ይሆናል ማንያውቃል ፈጣሪ ከማን እንደምያጣምረን ብቻ ይመችህ አቦ ተባረኩ ይህን የመሰለ ውድ ወንድም ስላስተዋወቃችሁን።
@tamaraadem5599
@tamaraadem5599 6 жыл бұрын
አልሀምዱሊልህ ሁሉም ያላህስጦታነው
@senaitw3121
@senaitw3121 6 жыл бұрын
Tamaraመሻአላህ በጣም ደስ የሚል ፕሮግራም ነው Adem ቐ
@ganetganet2858
@ganetganet2858 6 жыл бұрын
Tamaraመሻአላህ በጣም ደስ የሚል ፕሮግራም ነው Adem welcome
@aphiwemkhosana7496
@aphiwemkhosana7496 5 жыл бұрын
Tamaraመሻአላህ በጣም ደስ የሚል ፕሮግራም ነው Adem xx
@ስለማይነገርስጦታውእ-ነ3መ
@ስለማይነገርስጦታውእ-ነ3መ 6 жыл бұрын
ስለ ኩሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን የእግዚአብሔር ስራ ድንቅ ነው እባካችሁ የጥበብ ሰወች አግዙት ጓደኛው ደግሞ ምርጥ ልጅ ነህ እግዚአብሔር ይርዳችሁ
@elroitube27
@elroitube27 6 жыл бұрын
*እግዚአብሔር ሰላሙን ያብዛልህ ተፈጥሮ ማንም ሊቀይር አይችልም ከሰሪው ውጪ* ሁሉን ታደርግ ዘንድ ቻይ እንደ ሆንህ፥ አሳብህም ይከለከል ዘንድ ከቶ እንደማይቻል አወቅሁ።" (መጽሐፈ ኢዮብ 42: 2)
@ሀዩነኝየአልኢስላህተ-ፐ3ገ
@ሀዩነኝየአልኢስላህተ-ፐ3ገ 6 жыл бұрын
ሱብሀን አላህ ያአላህ ስራ እኮ ይገርማል አልሀምዱሊላህ ረቢ ለአለሚን ሲያወራ ደሞ ደስ ሲል አብሽር ፈታ ትላለህ የኔ ማኛ
@baida7479
@baida7479 6 жыл бұрын
ሱባሀን አለህ ያራህማን አልሀምድሊላህ ለሁሉም ነገር
@gggg1787
@gggg1787 6 жыл бұрын
😘😘😍😭😭
@احمدحمني-ر5ذ
@احمدحمني-ر5ذ 6 жыл бұрын
r
@laki1118
@laki1118 6 жыл бұрын
ዜድ ነኝ ከኮቻ Baida thhfds
@zeusolmpia2215
@zeusolmpia2215 6 жыл бұрын
እግዝሓብሔር ሆይ ስራህ ድንቅ ነው ክብር ምስጋና ላንተ ይሁን OMG
@ፍቕሪዩመንገደይ-ፀ9ቨ
@ፍቕሪዩመንገደይ-ፀ9ቨ 6 жыл бұрын
ሱብሃን አሏህ ኣልሓምዱሊላህ ኣሏሁ ኣክበር ሞራልህን ግን ሳላደንቅ ኣላልፍም ጎበዝ ነክ ኣላህ ያግዝህ
@lubabaabdo4101
@lubabaabdo4101 6 жыл бұрын
Subhan.allha alhamdulilha.ya.allha.sera.naw.
@irslammobeen1440
@irslammobeen1440 6 жыл бұрын
ፍቕሪ 'ዩ መንገደይ hii
@አቡሪማአህመድ
@አቡሪማአህመድ 6 жыл бұрын
ፍቕሪ 'ዩ መንገደይ selam new
@አቡሪማአህመድ
@አቡሪማአህመድ 6 жыл бұрын
ፍቕሪ 'ዩ መንገደይ ፊብ ላየ ላገኚሽ
@sakenahdiera7748
@sakenahdiera7748 6 жыл бұрын
የኢለሂ ነገራ ቡዙነዉ ከተፈጠሪኩ ኢሰከሁን የለዬዉ ነገሪነዉ ኤሄንን አጪረ ልጅ የሃሰብን ሁሉ ፈጠሪ ይሙለልክ በኡነት በጠም አዛኝ አለዉ
@ሚዛነምድርአንበጣ
@ሚዛነምድርአንበጣ 6 жыл бұрын
ጤናና ዕድሜ ስራና እንጀራ እንዲሁም ቆንጆ እምትወደህ ሙሽራ ፈጣሪ ይስጠህ አሜንንንንንንንንንንንንንንን
@ቢንትስራጅ
@ቢንትስራጅ 6 жыл бұрын
እኔን አይዞህ ሃቢቢ አንተም እኛም አላህ ዘንድ እኩል ነን ምናልባት ትበልጠንም ይሆናል
@hilinaarsemalej7805
@hilinaarsemalej7805 6 жыл бұрын
ትክክልብለሻል @
@Me-gn3os
@Me-gn3os 6 жыл бұрын
ትክክል ነሽ እህቲ
@mohmmaf7512
@mohmmaf7512 6 жыл бұрын
@@hilinaarsemalej7805 ትክክል
@ዶርአብይአህመድያገሬጀግና
@ዶርአብይአህመድያገሬጀግና 5 жыл бұрын
ትክክል
@سلطان0553العصيمي
@سلطان0553العصيمي 5 жыл бұрын
ትክልነሺ
@saburasaburazebura7649
@saburasaburazebura7649 6 жыл бұрын
ሱበሀን አላህ .ሙሉጤጣ ለሰጠህ .አላህ .ምስጋና .ይገባው አልሀምዱ ሊላህ .የኔ ማር አላህ ያግዝህ ..ሁሉም የአላህ ስራ ነው ..
@ኑዘናእንበል-ቨ4ሐ
@ኑዘናእንበል-ቨ4ሐ 6 жыл бұрын
ሥብሀን አላህ ሙሉ ጤና የሠጠን ፈጣሪን አመሥግኑ ይሄ የፈጣሪ ሥራ ነውና
@raskamuzu4183
@raskamuzu4183 6 жыл бұрын
የጉራጌ ልጅ ነኝ tda min ytbs wede lje eko new
@እኔከሙስሊሞችነኝእኔከሙስ
@እኔከሙስሊሞችነኝእኔከሙስ 6 жыл бұрын
የጉራጌ ልጅ ነኝ i
@khadijasultan4428
@khadijasultan4428 6 жыл бұрын
ን።አዳራሽ።የምታቁ።ከ
@housemadmadhouse6645
@housemadmadhouse6645 6 жыл бұрын
@@እኔከሙስሊሞችነኝእኔከሙስ من
@housemadmadhouse6645
@housemadmadhouse6645 6 жыл бұрын
google في هذا المنتدى العام قفل
@qed8187
@qed8187 6 жыл бұрын
የማንንም እራቁታም የፊልም ከምታስሩ ይህን ልጅ አስታሮት እስቲ ኢትዮጵያዊነት ይስማችሁ እግዚአብሔር መጨረሻው ያሳምርለት ወንድማችን
@የአፄዎቹዘርነኝ
@የአፄዎቹዘርነኝ 6 жыл бұрын
የኛ ሀገር ችግራችን በፈጣሪ ስራ ገብተን ሰውን ማሸማቀቃችን ነው አይዞህ ጠንክር ትልቅ ደረጃ ትደርሳለህ ወንድም ነገ የተሻለ ይሆናል
@fafa-vx6zu
@fafa-vx6zu 6 жыл бұрын
TG ነኝ ..
@hayitbaharu2960
@hayitbaharu2960 6 жыл бұрын
.
@omardemon1284
@omardemon1284 5 жыл бұрын
አላያችሁም የውጪው ሙዴል የአለም አጨሯን አግብቶ ልጀአደወለደ አይ የኛሳው
@omardemon1284
@omardemon1284 5 жыл бұрын
አይዞህ የፈጣሪ ስራነው የኔ አሳዛኝ
@dhhh9739
@dhhh9739 2 жыл бұрын
@@omardemon1284 💔😄🙄😜🤫🤓🤛💔😭😭jkguiò7777yccfo99909⁰09956 . Lllllkjjjlop00777p💔💔j 9
@mosestube2390
@mosestube2390 6 жыл бұрын
Wow በጣም ደስ የሚል personality . GOD BLESS him
@lakachewbelachew1581
@lakachewbelachew1581 6 жыл бұрын
wonder full !! continue yo are so big and inteligent. i expect a great from you. you could`t be les capacite than the others.
@hajaramohammad7139
@hajaramohammad7139 6 жыл бұрын
አብሽር ወንድሜ ሁሉም የጌታ ስጦታነው ጌታህን አመስግን ሰውች ይደግጡም ምንም ይበሉ አንተ ከነሱ አታስም
@ebrotube1113
@ebrotube1113 6 жыл бұрын
ሱባሀን አላህ አልሀምዱሊላህ ያረቢ
@zahrakebede9429
@zahrakebede9429 6 жыл бұрын
ሱበሀን አላህ የጌታ ስራ ድንቅ ነው አልሀምዱሊላህ አብሽር ወንድምየ በጣም አድናቂህ ነኝ ዘና ያልክ ነህ
@AfricaLalibelaSML
@AfricaLalibelaSML 6 жыл бұрын
የስው ልጅ ተፈጥሮ ሁሌም ልዩነት አለው ስው ሁሌም በሰውነቱ ነው መከበር ያለበት 👍🏾😘❤️👈🏾 ውጭ ሀገር በቴሌቪዥን ፕሮግራሞች ላይም ብዙ ፕሮግራም አላቸው በሂወታቹው ላይ የተመረኮዘ በፊልም የእውነተኛ የሂወት ኑሮ አግብተው ወልደው ስራ ቤት ሁሉ ነገር እንደ ማንኛውም በቁመት እረጅም የሚያረገው እለታዊ ኑሮ ሲኖር እጅግ ድንቅ ነው👏🏽🤝❤️😘👈🏾 አሁንም በወንድማችን በቁመቱ ይህንን ስራ መስራት አይችልም ከመባል የስራውን ቦታ እድል መክፈት ነው እንደሱ የለት እህት ወንድሞች በር ተዘግቶባቸው በገጠር በከተማ ኢትዮጵያ ስንት የተረሱ ወገኖቻችን ስንት አለ😢🤔👈🏾 Facebook KZbin ቴለቪዥን ላይ ከማቅረብ ብቻ አስናቀን ወቶ አየነው ሌሎችንም በር መክፈት ነው ሁሌም ሀገራችን የተለያየ ነገር ካለ አንድ ስው ላይ የፈጣሪ ቁጣ ነው ብለው እምነት ስለ አለም ይህ ስው ገለልተኛ ሆኖ በሂወቱ መኖር ይጀምራል ይህ እንዳይሆን ለውጥ በገጠር በከተማው ትምህርት መስጠት አለበት🤔🤔🤔 ፈጣሪ ሁሉንም ነገር አንድ አይነት አድርጎ አለም ላይ ፍጥረትን ቢያስቀምጥ ምን እንሆን ነበር ልዩነት ጥላቻ ፍራቻ ንቀት ቅናት መሆን የለበትም ልዩነት ስለሌለው ለማወቅ ጉጉት ማረግ ፍቅር በእሱ ቦታ እኔስ ቢሆን ብሎ ለሌላው ማሰብ ስላምን ይጨምራል አመስግናለሁ👏🏽👍🏾❤️😉👈🏾
@احمدالعواضي-ح3ق
@احمدالعواضي-ح3ق 6 жыл бұрын
rahima welo y rebi Yaalahi Alahi ysthi
@fatoomfareed9442
@fatoomfareed9442 6 жыл бұрын
የኛ የኢትዮጵያ ብርቅዬ ጀግና ደሥሢል ንግግሩ ምናምን ሡብሀን አላህ ኧረሥለፈጣሪ ለዚ ጀግናችን ሥራ ሚሥት ፈልጉለት
@fatoomfareed9442
@fatoomfareed9442 6 жыл бұрын
😍😍😍😍😘😘😘
@mesishanbel6017
@mesishanbel6017 6 жыл бұрын
Thanks God for everything❤
@ekram5806
@ekram5806 6 жыл бұрын
ሡበሃናላህ አልሃምድሊላህ አሏህ አክበር አብሽር ምንም አዳይከፋህ ሁሉም የላህሥጦታነው ሁሉንምነገር ሠው በፍላጎቱሣይሆን የሚያገኘው አላሥ ምርጫነው ሙሉአላል ሥለሠጠህ አላህን አመሥግን ሁሉምነገር ሥንሞት ፈራሽነው ኢንሻኣላህ ነገ በአኸራ በትሣኤቀን አላህ ይሠጥሃል
@ድንግልንእወዳታለሁአማላጄ
@ድንግልንእወዳታለሁአማላጄ 6 жыл бұрын
እግዚአብሔር ስራው ውብና ግሩም ነው
@marta-mk5we
@marta-mk5we 3 жыл бұрын
የኔ ምሥክን ሢያሣዝን
@ዶክተርአብይጀግናችንኢትዮ
@ዶክተርአብይጀግናችንኢትዮ 6 жыл бұрын
የእግዚአብሔር ፍጡር ሁሉ ውብና ድንቅ ነው ምን ያስደነብራቸዋል አይዝህ😍😍😍
@Genettube
@Genettube 6 жыл бұрын
የኔ ማር ደስ ሲል እግዚአብሔር ትልቅ ደረጃ ያድርስህ
@alamamaha1369
@alamamaha1369 6 жыл бұрын
Genet mekbe
@alamamaha1369
@alamamaha1369 6 жыл бұрын
Genet
@EeEe-rc8rj
@EeEe-rc8rj 6 жыл бұрын
እግዚአብሔረ ይመስገን ሙከራክ ቆንጆ ነዉ
@asressugoshu9627
@asressugoshu9627 6 жыл бұрын
I Love you my brother!!
@አምላኬሆይይቅርበለን
@አምላኬሆይይቅርበለን 6 жыл бұрын
በጣም ደስ የሚል ወልጣፋ ልጅ ነው። አአ መምጣቱ ጥሩ ነው። ጓደኛው ጠሩ ነው ሃሳብህ ሲም ካርድን ዘመን ድራማ ላይ ለናየት እንደምብጓጓው እሱም አያጣም። በጣምደግ ሰው ነህ እግዚአብሔር ይባርክህ።
@خالدالقحطاني-ض8ن
@خالدالقحطاني-ض8ن 6 жыл бұрын
ሱባሀን አላህ የፈጣሪ ሥራ ብዙ ነው ።
@nrvana1623
@nrvana1623 5 жыл бұрын
ግሩምና ድንቅ ነው! የሚረዳው ቢያገኝ ውጤት የሚያስቆጥር ባለሞያ ይሆናል ብሎ ለመገመት አይከብድም ።ከሁሉም በላይ ግን ማነቱን በፀጋ ተቀብሎ ደስተኛ ሆኖ መታየቱ ነው!
@safiyaaaa2257
@safiyaaaa2257 6 жыл бұрын
ሱብሀን አላህ የአላህ ስራ ዋናው ጤና መሆንህ ነው ወንድም አይዞህ
@jibanmiah5534
@jibanmiah5534 6 жыл бұрын
Tty
@samra3023
@samra3023 5 жыл бұрын
ሠበሀን አላህ ዋና ዉ አፌያነዉ
@اسكوت00
@اسكوت00 5 жыл бұрын
@@jibanmiah5534 amry Amr
@اسكوت00
@اسكوت00 5 жыл бұрын
Aaamry
@اسكوت00
@اسكوت00 5 жыл бұрын
Amry
@tayutalhn4368
@tayutalhn4368 6 жыл бұрын
የውነት አዝናኝ የሁነ ልጆ ነው እስቲ እፍሊም ስራ ብታስገቡት ደስ ይላል
@NN-tw5pz
@NN-tw5pz 6 жыл бұрын
አደበቱ ሲያምር ፈጣሬ ሰላምህ ያብዛልህ
@የፍቅርእናትእመቤታች-ደ8ገ
@የፍቅርእናትእመቤታች-ደ8ገ 6 жыл бұрын
እግዚአብሄር ሥራዉ ግሩም ነዉ አይሣሣትም የሚገርመዉ ነገር ትላት ከሠዎቼ ጋር ሡቅ ሄጄ ይሄንን ያክላል ግን ወድ ይመሥላን ግን ሤት ናት የእግዚአብሄር ሥራዉ ይገርማል እግዚአብሄር ይጠብቅህ
@zamm9794
@zamm9794 6 жыл бұрын
አልሀም ድሪላህ ስራህ ብዙ ነው ስራህ ድቅ ነው
@jamilam9870
@jamilam9870 6 жыл бұрын
ምን።እደምል አላቅም ብቻ አልሀምዱሊላ እገዙት የአገሬ ልጆች የኔማር አብሽር ለኸይሩ ነው
@Arabana-kobo
@Arabana-kobo 6 жыл бұрын
የኔ ምርጥ አማርኛህ ፈገግ ያረጋን ትምርት ቤት ይደበድቡኛል ሥትል አሣዘንከኝ
@zazizawwwazuza9118
@zazizawwwazuza9118 6 жыл бұрын
የስደት ጓደኛማቾቹ aas
@hiwotakalu222
@hiwotakalu222 6 жыл бұрын
.
@sahadiyajamal9524
@sahadiyajamal9524 6 жыл бұрын
የስደት ጓደኛማቾቹ ያርብብ ያአላህ ስጦታነው ምንም አይባልም
@ያአሏህእዝነትሰፊነው
@ያአሏህእዝነትሰፊነው 6 жыл бұрын
ለፈጣሪችሁ ስትሉ። ተባበሩት ይህ ያአላህ ታአምር ነውና ባቅሙ ሰርቶ ይብላ ደስ ይለዋል
@ZedZTube
@ZedZTube 6 жыл бұрын
አላህ የፈለገው ይሰራል አሁን ላይ ግን ሰው ያስፈልገዋል በሚድያም ቢያስተዋውቁት አሪፍ ነው
@ፉኖያባቱልጅ
@ፉኖያባቱልጅ 6 жыл бұрын
ሱባሀንአላ
@almajid9033
@almajid9033 5 жыл бұрын
Oomi yaa
@almajid9033
@almajid9033 5 жыл бұрын
@@ፉኖያባቱልጅ oomiyaa
@فاطمهحسن-ي6ي
@فاطمهحسن-ي6ي 6 жыл бұрын
የኔ ወድም አላህ አችግረውም እና መፍትሄውንና ላተ የሚበጀውን ይፍጠርልህ ወድሜ
@አሣምነውጽጌጀግናችንበሥም
@አሣምነውጽጌጀግናችንበሥም 6 жыл бұрын
እግዚአብሔር ሥራው ድቅነው ወድም አይዞህ
@alambenny413
@alambenny413 6 жыл бұрын
የእግዚአብሄር ስራው ድቅ ነው አይዞህ ወድሜ ሁሉም ነገር ለበጎ ነው በሰው ዘድ የተጠላ በእግዚአብሄር ዘድ ከፍ ከፍ ይላል። አይዞህ ትክክለኛ አድራሻ ከተገኝ አይኑን እናሳክመው ሰማይና ምድር የዘረጋው። እግዚአብሄር በሰማይ ይከፍለናል ወገን እንርዳው
@ሊዲያሲሳይየልኡሌእህትወዲ
@ሊዲያሲሳይየልኡሌእህትወዲ 6 жыл бұрын
እደው አፈር ልብላአ ሲያሳዝን እግዚአብሄር በምህረት እጆቹ ይጎብኝህ የኔ ጌታ
@ኢናሊላሂወእናሊሂእራጅኡየ
@ኢናሊላሂወእናሊሂእራጅኡየ 6 жыл бұрын
ሱባሀን አላህ አይዞህ ውድም
@ቱቲኣቢሀበሻዊት
@ቱቲኣቢሀበሻዊት 5 жыл бұрын
ንአምላኽ ኣምላኽ ሥጦታ ከባድ ነው ፈጣሪ እንዴኛ ሥራ ሣይሆን እንዴሡ ቸርነት ያሥበን
@ኢስላምነውሂወቴሂጃብነውው
@ኢስላምነውሂወቴሂጃብነውው 6 жыл бұрын
ሰብሀን አላህ አልሀምዱሊላህ የአላህ ታአምር
@phonetastic4013
@phonetastic4013 Жыл бұрын
እግዚአብሔር አምላክ የልቦናህን መሻት ያፈፅምልህ ወድሜ ❤❤
@fatumaomar5329
@fatumaomar5329 6 жыл бұрын
Subahan Allah የኔ ወድም ሞራልህ ግን ማሻአላህ
@keliyyenermiliji105
@keliyyenermiliji105 6 жыл бұрын
የእግዚአብሄር ሥራዉ ደንቅ ነዉ አዛህ ወድሜ የእዉነት በጣም አስዘነህኝ እግዚአብሄር መነት የለዉ ከላ
@helensweet5226
@helensweet5226 6 жыл бұрын
የኔ ጌታ የፈጣሪ ስራ
@አለሁአክበርለእለእለለ
@አለሁአክበርለእለእለለ 6 жыл бұрын
አለሁ አክበር
@mvgihff6211
@mvgihff6211 6 жыл бұрын
አጂብ ነው የአላህ ስራ አልሃምዱሪላ ነው አለኩሊ ሃሊን አብሽር አላህ ቁመትም የጨምርልክ ይሆናል
@Genettube
@Genettube 6 жыл бұрын
እስቲ ፊልም ውስጥ ቢሰራ ቆንጄም ተዋናይ ይሆናል አግዙት
@اميحبيبتي-ي6ت
@اميحبيبتي-ي6ت 6 жыл бұрын
አወን
@batheenaalamere2937
@batheenaalamere2937 6 жыл бұрын
Genet Mekbeb zerefines
@kamalahmad5304
@kamalahmad5304 6 жыл бұрын
Genet mekbebe ተደ
@jibriladr3964
@jibriladr3964 6 жыл бұрын
W
@majorkesete6109
@majorkesete6109 6 жыл бұрын
Genet mekbebe bjklkvxj
@hanatekalgn35
@hanatekalgn35 2 жыл бұрын
አይዞህ፣የኔ፣አባት፣ለበጎ፣ነው፣እኛም፣እርሱን፣እናማርራለን፣ይሁን፣የማይቻል፣የለም፣እርሱ፣ታማኝ፣አምላክ፣ነው
@semirabintyimer8120
@semirabintyimer8120 6 жыл бұрын
ሱባሃን አላህ አጅብ አልሀምዱሊላህ አላህ ኸይሩን ነገር ይፍጠርልህ
@عبودعبود-ش8ج7ك
@عبودعبود-ش8ج7ك 6 жыл бұрын
SEMIRA YIMER YESUF ሱበሀንአላህ
@hdhbhc2721
@hdhbhc2721 6 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይርዳህ ወንድሜ ስታሳዝን ውይ አንጀቴን ነው የበላው የኔ ጌታ
@wudadisskifle1427
@wudadisskifle1427 6 жыл бұрын
እግዚኦ አምላኬ ስለሁሉም ነገር አመሰግናሀለው😑😑😑
@dinkeshfikre5122
@dinkeshfikre5122 6 жыл бұрын
Wudadiss Kifle bcjri
@halahala1387
@halahala1387 6 жыл бұрын
ሙዚቃ
@yibrahberhezelelow1032
@yibrahberhezelelow1032 6 жыл бұрын
Wudadiss Kifle the
@mariamtube2119
@mariamtube2119 6 жыл бұрын
@@yibrahberhezelelow1032 አይዝህ፣ወዲም
@kinglove9138
@kinglove9138 5 жыл бұрын
የኔ ጌታ የፈጣሪ ስጦታ ነህ አላህ ያግዝህሀል አይዞህ
@hayatmohammed3260
@hayatmohammed3260 6 жыл бұрын
ሱብሃን አላህ አልሃምዱሊላህ
@rhuhijugughuj2069
@rhuhijugughuj2069 5 жыл бұрын
አብይ
@አለምየማርያምልጅ-ገ7ቀ
@አለምየማርያምልጅ-ገ7ቀ 6 жыл бұрын
ዋናው ጤና አይዞሕ እግዚአብሔር ካንተ ጋር ነው ደስ ሢል በድንግል
@እሮዝፍላወር
@እሮዝፍላወር 6 жыл бұрын
አላህ የፈጠርው አላህ ይደርስለታል እሱፈጥሮታል ጥልው አይጥለውም።
@gdff6025
@gdff6025 5 жыл бұрын
ሙቀንመለሠ
@gdff6025
@gdff6025 5 жыл бұрын
ሙሉቀንመለሠ
@fatoomfareed9442
@fatoomfareed9442 6 жыл бұрын
ግን በጣም ማደንቀው አብሮት ሊያሣክመው ያመጣው ወድማችን በፈጣሪሥም ለማመሥገን እፈልጋለሁ ሁሌም አብረኸው እደምትሆን ባለሙሉ ተሥፋነኝ 😍😍😘😘😘
@rahmahussain4345
@rahmahussain4345 6 жыл бұрын
አላህ ምን ይሳነዋል ጥበቡ የሱ ሱበሀን አላህ አላህ ይገዝህ ወንድም
@dagefatamirat2215
@dagefatamirat2215 3 жыл бұрын
የእግ/ር ሥራ በጠም ይገርመል አይዞህ ወንድሜ
@ሊዲያሲሳይየልኡሌእህትወዲ
@ሊዲያሲሳይየልኡሌእህትወዲ 6 жыл бұрын
ውይ ጎደኛው እግዚአብሄር እዲሜ እና ጤና ይስጥህ እዳተ መልካም ጎደኞች ያብዛልን ኦፍ
@ሚጣያባቷልጅ
@ሚጣያባቷልጅ 6 жыл бұрын
የኔ ማር እማ ትሙት እኔን ከፈለገ አገባዋለሁ 😘 ደሞ አይዞህ
@-sarbettube8949
@-sarbettube8949 6 жыл бұрын
ሚጣ ያባቷ ልጅ ስልክሽን አኑሪለት
@lidiyaqueen668
@lidiyaqueen668 6 жыл бұрын
Ergtega neshe
@ሚጣያባቷልጅ
@ሚጣያባቷልጅ 6 жыл бұрын
Kdst Yemariyam አወ ማር
@ሚጣያባቷልጅ
@ሚጣያባቷልጅ 6 жыл бұрын
Muatek Muatek ማማ የ የሱን ቢልኩልኝ ይመረጣል
@jshahsgagga7852
@jshahsgagga7852 6 жыл бұрын
ሚጣ ያባቷ ልጅ 0940165865 ywe ysu slki ghni mza enhah nhne adera
@ድንግልሆይለንስሀአብ-ቨ2ደ
@ድንግልሆይለንስሀአብ-ቨ2ደ 6 жыл бұрын
ግሩም እና ድንቅ ሆኜ ተፈጥራለሁና እግዚአብሔር ሆይ ለዘላለም ስምህ የተመስገነ ይሁን
@ድንግልሆይለንስሀአብ-ቨ2ደ
@ድንግልሆይለንስሀአብ-ቨ2ደ 6 жыл бұрын
ይገርማል የሰራዊት ጌታ እግዚአብሔር ስራህ ግሩም እና ድንቅ ነው
@degendegen78
@degendegen78 6 жыл бұрын
እንዲህ ያለ ሰው በውጭው አለም ምን ያህል ክብር አንዳላቹው. ባዎቁ ምን ያስፈራቸዋል. ሁሉም ያምላክ ፉጡር ነው ምነው. ስልኩን ባዎቅነው አንደንድ ነገሮችነ በረደናው.
@haymanote1808
@haymanote1808 6 жыл бұрын
አለ ስልኩ እዚህ ላይ
@moonmoonlove8108
@moonmoonlove8108 6 жыл бұрын
Tesfai Mebrhatu ትክክል
@ndndndfffg1571
@ndndndfffg1571 6 жыл бұрын
Dnk new egziabher Sra tiyatr bet bimokr tru new
@nonenone3420
@nonenone3420 6 жыл бұрын
thank you for your support me too I want help him in America they have their own restaurant and everything accessible even tv show our people always negative I’m 5.6 tall they used to call me lots of names here in America they respect everyone equally.
@Solomon-vy2kh
@Solomon-vy2kh 6 жыл бұрын
ስልክ ቁጥሩ ከቢድዮው 6ኛው ደቂቃ ላይ አለልህ። 251 940 16 58 65 ነው።
@shewit1307
@shewit1307 6 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይርዳህ ውዴ የኛ ሀገር ሰው የሰው ክብር የለንም እጂ አስተሳሰብ አደኛ ነበርን
@zainabsaid7394
@zainabsaid7394 6 жыл бұрын
ሱበሀን አላህ
@mulmbtatasfeya9847
@mulmbtatasfeya9847 6 жыл бұрын
ዋው ጋዜጤኛአዋ ስእነምግባርእሽ ደስይላል በርእቺ
@የአሏህባሪያነኝ-ለ5ዠ
@የአሏህባሪያነኝ-ለ5ዠ 6 жыл бұрын
ሱበሀን አላህ ሱበሀንክ ያኢላሂ የሚታሻውን ትፈጥራለህ ሱበሀንክ ሚስኪንየ ያገላቱኛል ሲል አደሳዘነኝ 😢
@tttttttt4950
@tttttttt4950 6 жыл бұрын
Himekys
@rukiyeyimer7503
@rukiyeyimer7503 6 жыл бұрын
የኔ ማር አላህ እድሜና ጤና ይስጥህ አይዞህ ወንድሜ ሁሉም ያልፍል ጥሩ ደርጃ ትደርሳለህ
@Solomon-vy2kh
@Solomon-vy2kh 6 жыл бұрын
አስናቀን ለመርዳትና መደገፍ የምትፈልጉ ስልክ ቁጥሩ 251 940 16 58 65 ነው። ከዚህ ቪዲዮ 6ኛው ደቂቃ ላይ አለላችሁ።
@fathimafathima8859
@fathimafathima8859 6 жыл бұрын
6 ደቂቃ ላይ ምንም አይነት ስልክ ቁጥር የለም
@saifraslan264
@saifraslan264 6 жыл бұрын
ewuntegna yesu slk new?
@areksenroble3052
@areksenroble3052 6 жыл бұрын
Bloo Bloss እባክህ እኔ ፈልገዋለሁ ትክክለኛ ቁጥሩን
@Solomon-vy2kh
@Solomon-vy2kh 6 жыл бұрын
Esh efeligalew enem gena aldewolkum.
@Solomon-vy2kh
@Solomon-vy2kh 6 жыл бұрын
ehite ke 5:58ሴከንድ እስከ 6:24 ሰከንድ ቁጥሩቪዲዮው ስር ይታያል።ለአንቺ እንዴት እንደማይታይሽ አላውቅም። Enem yehen kuter ayeche new gena alidewolkum.minalbat ye eresu woyim yeguadegnaw lehone yichilal.
@saudiksa7174
@saudiksa7174 6 жыл бұрын
አይዞህ የኔጌታ አይዞህ ፈጣሪ ስራ ነው ሙሉ ጤና ስላለህ አይዞህ ሰውን አትለምን ፈጣሪን እጅህን ዘርጋ ለፈጠረህ አይዞ ፈጣሪ ይከፍትልህ አሚን!!!!!
@mirara7545
@mirara7545 6 жыл бұрын
ወንድሜ አላሕ በራሕመቱ ያሠብከውን ያሣካልክ
@aminamo7383
@aminamo7383 6 жыл бұрын
የኔ ወንዲም አላህ ይገዝህ አልሀምዱሪላ በል ምክንያቱም የፍለከውን ትንገራለክ አይዞክ እሄ የሱስራነው በና
@አንተንብየተባልኩዱርየ
@አንተንብየተባልኩዱርየ 6 жыл бұрын
ሡባሀናላህ ያረቢ ጥራት ምሥጋና ይገባህ
@wvsvwvsebeh2765
@wvsvwvsebeh2765 6 жыл бұрын
ኤች ፈጣሪ አደለም
@sheytemaki9901
@sheytemaki9901 6 жыл бұрын
Save from dawenlod
@Youarebad21
@Youarebad21 6 жыл бұрын
my kids love this guy, they watch this over and over, he should have a kids show.
@mekdes9004
@mekdes9004 6 жыл бұрын
ጠያቂዋ በጣም ባለጌ ነሽ መለስ ብለሽ እራሽን ገምግሚ
@nonenone3420
@nonenone3420 6 жыл бұрын
she think she is smart unfortunately she is uneducated ..
@genat1797
@genat1797 6 жыл бұрын
Mekdes ganatkamal
@ኢትዮጵያለዘለዓለምት-ሰ7ጸ
@ኢትዮጵያለዘለዓለምት-ሰ7ጸ 6 жыл бұрын
የኔ ቆንጆ እግዚአብሔር ስራው ድንቅ ነው ህዝቡ ግን ያሳዝናል ይቅር ይበላችሁ
@hghjhfhh6620
@hghjhfhh6620 6 жыл бұрын
ሡብሃንክ እረቢ
@ሳላሜእየሱስኖውሳላሜእየሱ
@ሳላሜእየሱስኖውሳላሜእየሱ 6 жыл бұрын
ዎይኔ ፋጋግታው ዳስ ሲል የፋጣር ስራ ሁሉም ልክ ነው ትልቅ ቦታ ስትዳርስ አያለው በይ በይ በይ ማሙሽዬ 💃💃💃💃💃💃💃💃💃💃💃💃💃ok
@selame913
@selame913 6 жыл бұрын
ቁመትህ ይጠር እንጂ ልብህ ትልቅ ነው መንፈስህ ጠንካራ ነው። ትልቅ ስፍራ እንደምትደርስ ተስታውቃለህ።
@siltiyoutube5768
@siltiyoutube5768 3 жыл бұрын
አረ ሞቶወል
@እግዚአብሔርእረኛዬነ-ረ2ዐ
@እግዚአብሔርእረኛዬነ-ረ2ዐ 6 жыл бұрын
እግዚአብሔር ሆይ ስራህ ድንቅ ነው ሁሉንም እንዴት እንደምታኖር ታውቅበታለህና እባክህ በነገሮች ሁሉ እርዳው።
@Cristina-oo6lu
@Cristina-oo6lu 6 жыл бұрын
እግዚያአብሄር ክንተጋ ይሁን ወንድሜ አንቺግን እንዲት በእግዚያአብሄር ስራ አክንቤት አልሄድክም ትይዋለሽ ልቦናይስጥሽ
@mariyam1223
@mariyam1223 6 жыл бұрын
ሱብሀንአላህ
@bekeldebebe802
@bekeldebebe802 5 жыл бұрын
U
@ሠላምየቴዲአፍሮአድናቂፍቅ
@ሠላምየቴዲአፍሮአድናቂፍቅ 6 жыл бұрын
ምስኪን አይዞህ ሁላችንም እኩልነን፡የእግዛብሄር ስጦታነዉ እዉነት አበረታቱት፡ፊልም፡ትወናይችላል
@snagn7311
@snagn7311 6 жыл бұрын
ሡብሀን አላህ
@ኣዶኤፍሬም
@ኣዶኤፍሬም 6 жыл бұрын
ወይ የግዛኣብሔር ድንቅ ስራ እግዛኣብሔር የፈለገዉ ይሰራል
@حبشيهوافتخرحبشيهوافتخر
@حبشيهوافتخرحبشيهوافتخر 6 жыл бұрын
ሡበሀን አላህ የአላህ ሥራ
Quando A Diferença De Altura É Muito Grande 😲😂
00:12
Mari Maria
Рет қаралды 45 МЛН
Tuna 🍣 ​⁠@patrickzeinali ​⁠@ChefRush
00:48
albert_cancook
Рет қаралды 148 МЛН
She made herself an ear of corn from his marmalade candies🌽🌽🌽
00:38
Valja & Maxim Family
Рет қаралды 18 МЛН
ያልተነገረለት ከዳይመንድ የተሰራው አስገራሚ መስጊድ
15:21
Abel Birhanu የወይኗ ልጅ 2
Рет қаралды 181 М.
//በስንቱ// BESINTU ''የልጅ ፍቅር'' S3 Ep1
36:07
ebstv worldwide
Рет қаралды 880 М.
Quando A Diferença De Altura É Muito Grande 😲😂
00:12
Mari Maria
Рет қаралды 45 МЛН