ሩዝ መግሉባ በዶሮ አሰራር Ruz Megiluba

  Рет қаралды 76,536

ፌርዶስ Fardos Tube

ፌርዶስ Fardos Tube

Күн бұрын

የተጠቀምኩት ግብአት
1ዶሮ
4ኩባያ ሩዝ
ድንች
ኩሳ (ኩኬበር)
በይድጃን
ካሮት
ሽኩርት ቲማቲም የፈረጅ ቃሪያ
ቀረፍ ,የደረቀ ሎሚ, ወረቅ ቃር
የቲማቲም ድልህ( ማጁን ሳልሳ)
ቅመሞቹ ፡-
1ማንኪያየተቀላቀለ የዶሮ ቅመም(ቡሀራት ሙሸከል)
1ማንኩያ ከሙን
1 ማንኩያቁንዶ በርበሬ
1 የዶሮ ማጅ( ክሎር)
1የሻይ ማንኪያ ደርቆ የተፈጨ ሎሚ
መጨረሻ ለሩዙ የምግብ ከለር (ቢጫ)

Пікірлер: 201
@nejatraya
@nejatraya 2 жыл бұрын
አሰላም አለይኩም ወረህመቱላህ ወበረካቱ እንዴት ነሽ እሙ ፊርዶስ ማሻላህ ቆንጆ የመግሉባ አሰራር ነው መግሉባ ለሚበሉት የሚስማማ ግን ለሚሰራው ዘይቱና ሙቀቱ ትንሽ ከበድ ቢልም ምግብነቱ በአረቦቹ ዘንድ ተወዳጂ ነው ቆንጆ አሰራር እጂሽ ይባረክ ጠንክሪ 🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹
@user-vl8he9ls3i
@user-vl8he9ls3i 11 ай бұрын
❤❤❤❤
@VkVn-z2j
@VkVn-z2j 11 күн бұрын
ሀሪፍ ነው የኔ ዉድ በርችልን
@jmhabeshatube2096
@jmhabeshatube2096 3 жыл бұрын
ማሽ አላ መማዬ አሪፍ ስራ ነው እናመሰግናለን ያወቅሽውን ስላሳወቅሽን በርችይ ❤️
@user-vi8kf9pg6s
@user-vi8kf9pg6s 3 жыл бұрын
ዋው ቀለል አድርገሽ ነው የሰራሽው በርች ቡዙ እንጠብቃለን የምወድሽ ❤️
@ZeynebZeyneb-ng3ms
@ZeynebZeyneb-ng3ms 3 ай бұрын
ማሻ አሏህ
@lashna7007
@lashna7007 3 жыл бұрын
Walkum selam warhmtulah wabrkathu @
@nejuhabeshayoutube3684
@nejuhabeshayoutube3684 2 жыл бұрын
ሰራሁት በጣም ያምራል በርች እህት
@TsgstFzgs
@TsgstFzgs 9 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን እንኻን ደህና መጣሽ እህቴ በርች ዋው በጣም ያምራል የሰሩ እጆችሽ ይባረኩ
@fardostube8682
@fardostube8682 9 ай бұрын
አሚን
@tube-wu7zw
@tube-wu7zw 2 жыл бұрын
ሰላም ሰላም የኔ ባለሙያ እጅሽን ይባርከው
@usamiiloveu5320
@usamiiloveu5320 3 жыл бұрын
ማሽአላህ በርች ውድ @
@wudnshl
@wudnshl Жыл бұрын
ቆጆነው🥰
@zainabalma1071
@zainabalma1071 2 жыл бұрын
መሸ አላህ ቀለል ያለ አሰረር ነው ነጌ ሰርቼ ቀምሰለዉ
@GeCr-xn2nl
@GeCr-xn2nl 27 күн бұрын
ማሻአላህ በርችልን
@eyobanaapptube325
@eyobanaapptube325 Жыл бұрын
እጅሸ ይባረክ❤❤❤❤
@fardostube8682
@fardostube8682 Жыл бұрын
Amin
@selmanhusan1994
@selmanhusan1994 3 жыл бұрын
ዋው ደስ የሚል አሰራር ነው እህቴ ባለሽበት ሰላምሽ ይብዛልኝ ❤️
@ssll7812
@ssll7812 5 ай бұрын
እጅሽ ይባረክ በጣም ኣሪፍ ነው ሞክሪያለው❤❤
@fardostube8682
@fardostube8682 5 ай бұрын
አሚን
@user-dq1ok2ts8h
@user-dq1ok2ts8h 3 жыл бұрын
ዋአለይኩምአሠላም. ወራህመቱሏሂ. ወብካቴሁ. ማሽአሏህ. ቆጆነው
@maymounaadam7297
@maymounaadam7297 4 ай бұрын
ማሻአላህ 👍👍👍👍
@xghfchfhtuyy8853
@xghfchfhtuyy8853 5 ай бұрын
ማሻአላ በርች ያምራል
@Fntie
@Fntie 5 ай бұрын
ማሻላህ ውዴ
@abayneshbrhanu
@abayneshbrhanu Жыл бұрын
ሰላም እግዚአብሔር ከሁላችን ጋር ይሁን እህቶቸ እህት ፌርጆስ እጂሽ ይባረክ እማ በጣም ቆንጆና የሚያምር አሰራር ነው በርችልን
@user-ly5xu2gh1i
@user-ly5xu2gh1i Жыл бұрын
ማሻአላህ
@gmotubegmotube7032
@gmotubegmotube7032 3 жыл бұрын
ማማዬ ዋው ነው 1ኛ እናመሰግናለን ማምዬ በርችልን ቆንጂዬየ ❤️
@kalidotube9046
@kalidotube9046 3 жыл бұрын
ማሻ አላህ በርቺ ጉበዝ
@user-nw3wt5ij6i
@user-nw3wt5ij6i Жыл бұрын
ማሻአሏህ አለይኪ በርቺ እህት ቆንጆ ነው
@user-do9pc1qt3z
@user-do9pc1qt3z 3 жыл бұрын
ሰላም ውድ በጣም እናመሰግናለን በርችልኝ ጎበዝ💋💌**
@zuzuyutube8163
@zuzuyutube8163 2 жыл бұрын
ማሻአላህ በርች እህት
@jamojamo1996
@jamojamo1996 3 жыл бұрын
ዋወወ ደስ የሚል አሰራር ነው ያምራል ሰርቸ እቀምሰዋለሁኝ 😂❤️
@user-ul3su1qb2g
@user-ul3su1qb2g 2 жыл бұрын
ማሻአላማሬ
@sofiya1349
@sofiya1349 Жыл бұрын
ጉጓዝ በረች አሰራረሺምረጋ በለሺነወ ቀጥየበት
@fardostube8682
@fardostube8682 Жыл бұрын
እሽ አመሰግናለሁ
@user-yo1xr4mf5o
@user-yo1xr4mf5o 3 жыл бұрын
ሰላም ሰላም ማማዬ ሰላምሽ ብዝት ይበልልኝ የኔ ቆንጆ አሪፍ ቀለል አድርገሽ ነው የሰራሽው በርች ❤️
@banchishitu9840
@banchishitu9840 3 жыл бұрын
ጓበዝ ባለሙያ ነሽ ተባረኪ ይብዛልሽ
@AsdRty-cn8fd
@AsdRty-cn8fd Ай бұрын
ማሽአላህ ቅምዋ
@muramura4154
@muramura4154 8 ай бұрын
ተባረኪ እጆችሽ ይባረኩ አንቺን አይቼ ዛሬ ትክክለኛ መግሉበ ሰራሁ እንዳንቺ ብዙም ከለሩ በያምርም በርቺልኝ እማ❤
@fardostube8682
@fardostube8682 8 ай бұрын
አመሰግናለሁ ብል አፊያ
@hayatahmed9062
@hayatahmed9062 2 жыл бұрын
ጥሩ ነው
@hayuemureyanyeharbuwawoloy570
@hayuemureyanyeharbuwawoloy570 2 жыл бұрын
ማሻ አላህ ♥💖
@mamekdestefere4043
@mamekdestefere4043 3 жыл бұрын
በርች
@hayiaGshs
@hayiaGshs 7 ай бұрын
❤❤❤❤
@whwshsus6180
@whwshsus6180 3 жыл бұрын
Betam des yemile aserare new keteyebete 👍😍♠️
@user-me3tr3lh5t
@user-me3tr3lh5t 2 жыл бұрын
በጣምአሪፍነው በርችውደዋ ካንች አይቸ ባለሟያ ሁኛለሁ አላህ ይጨምርልሽ
@hayathahamad164
@hayathahamad164 Жыл бұрын
በርቺእህታችን
@ለመኖርእንኑር
@ለመኖርእንኑር Жыл бұрын
ማሻአላህ በርቺ
@zubaydazubayda6188
@zubaydazubayda6188 Жыл бұрын
እህቴ በርቺ ጎበዝ❤❤❤❤❤❤❤ ማሻአላህ
@fardostube8682
@fardostube8682 Жыл бұрын
😍🙏
@user-br3re6ev4e
@user-br3re6ev4e 3 жыл бұрын
ማሽአላህ በርች @
@gggccc7647
@gggccc7647 3 жыл бұрын
slam lzeh bet yhun mashallah gobez balmuya nshi berch #
@user-el6mj2yv8g
@user-el6mj2yv8g 2 жыл бұрын
በጣም አሪፍነው ሠራሁት
@madetube4563
@madetube4563 3 жыл бұрын
አሰላም አሊኩም ማመዬ ሰላምሽ ይብዘፅኝ ማሽ አላ አሪፍ አስራር ነው ማማዬ ❤️
@msms6715
@msms6715 3 жыл бұрын
aslamualykum wrahmtula wberkatu mashallah wed ejeshi ytebark yhun berch #
@user-me3tr3lh5t
@user-me3tr3lh5t 2 жыл бұрын
ማሻአላህ ፌርድ በርች
@fatoumaabdo8054
@fatoumaabdo8054 Жыл бұрын
ማሻ አላህ በርቺ ቆጆነዉ ሠርቼ አየሁት
@zom.ferdos3922
@zom.ferdos3922 2 жыл бұрын
ማሻ አላህ ፊርዲዬ በርች
@martitube7960
@martitube7960 3 жыл бұрын
Yene konjo betam merete aserare new berechilen wedye ♠️
@Tube-ou6gt
@Tube-ou6gt 3 жыл бұрын
Mashallhe allhe yichamerlsh gobazhe anchyi yamegb balmuya lejishe modal nuru ferja bandaya kebrte
@fardostube8682
@fardostube8682 3 жыл бұрын
Hhhh Amesgnalhu Nejuye
@mmmjjj4628
@mmmjjj4628 3 жыл бұрын
aslamualykim wrahmtula wberkatu mashallah btam turu new #
@tamerali3218
@tamerali3218 Жыл бұрын
ሀሪፍነው በርች ማማየ🎉🎉🎉
@fardostube8682
@fardostube8682 Жыл бұрын
አመሰግናለሁ
@amEzaamm-gy6zl
@amEzaamm-gy6zl 3 ай бұрын
❤❤❤በጣምያምራልእኔምዛሬሠርቸዋለሁ
@haniimimi3010
@haniimimi3010 3 жыл бұрын
ወአለኩም ሰላም ወረህመቱላ ወበረካቱሁ ማሽአላህ@
@taibah5903
@taibah5903 11 ай бұрын
ማሻአላህ እኔም ያቺንአይቼሰራሁ እጅሽንአይቆርጥመዉ
@fardostube8682
@fardostube8682 11 ай бұрын
አሚን ብል አፊያ
@helitfkrr5205
@helitfkrr5205 3 жыл бұрын
የኔ ቆንጆ በጣም ያምራል በርችልኝ😍
@user-bf9lt2jh5g
@user-bf9lt2jh5g 2 жыл бұрын
ማሻአላህ በርች ወድ
@mmmsdsd2120
@mmmsdsd2120 3 жыл бұрын
walykumslam wrahmtula wberkatu mashallah ejeshi ybarek #
@getulama3711
@getulama3711 3 жыл бұрын
Wow betam liyuu yehona migibe new teberaki gobezi**
@abdurehmanmuhammed4579
@abdurehmanmuhammed4579 3 жыл бұрын
ማሻአሏህ አሪፈ ነው በርቺ
@zanbensanotube1156
@zanbensanotube1156 3 жыл бұрын
Aslamu alayiku warahimatulahe wabarakatu masha allahbyijanin yisilam yadika arif abisay nasha baricha Allah yichamirilish
@yechalewelelteweld411
@yechalewelelteweld411 11 ай бұрын
በርቺ ፈጣሪ ይባርክሽ❤❤❤❤❤❤
@fardostube8682
@fardostube8682 11 ай бұрын
አሚን
@emuhikmayoutube3840
@emuhikmayoutube3840 3 жыл бұрын
አሰላማሊኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ
@አዚዛኡስማን-የ6ሰ
@አዚዛኡስማን-የ6ሰ 3 жыл бұрын
MshaAllah gobzi ketyebti 💒@
@Tube-hd6ym
@Tube-hd6ym 3 жыл бұрын
ዋው አሪፍ ነው በርችልኝ ዉዴ
@Tube-gf1dt7654
@Tube-gf1dt7654 3 жыл бұрын
ማሻአላህ በርች ሀሪፍነው
@tgsttgst74
@tgsttgst74 3 жыл бұрын
ቆንጆነው
@tgsttgst74
@tgsttgst74 3 жыл бұрын
በርችእህት
@jlovelove8313
@jlovelove8313 3 жыл бұрын
አሰላም አሉኩም እህት ፍርዶስ ሰላምሽ ይብዛልኝ ማማዬ ውዴ ❤️
@egzeabhirtalaknew7394
@egzeabhirtalaknew7394 3 жыл бұрын
እሪፍ እሰራር
@dddooo8116
@dddooo8116 3 жыл бұрын
walykumslam wrahmtula wberkatu mashallah btam turu adergshi new ysrashiw wed #
@lubabaahmed1337
@lubabaahmed1337 3 жыл бұрын
በርችልኝ
@user-cq7by6tz2c
@user-cq7by6tz2c 3 жыл бұрын
ሰላም ሰላም ማማዬ አሪፍአሰራር ነው በርችይ ጎበዝ ❤️
@ayetehegaleayechehalew8350
@ayetehegaleayechehalew8350 3 жыл бұрын
Yene wede betam new yemiyamerewe meret aserare new♠️
@samiragyiolhf2454
@samiragyiolhf2454 Жыл бұрын
Wawwww
@user-kv2ro9qu2y
@user-kv2ro9qu2y 9 ай бұрын
😢❤❤❤❤❤❤❤❤ማሻአላህ❤❤❤❤
@hhhhhh1411
@hhhhhh1411 3 жыл бұрын
Wow betam balemuya neshe wedye ♠
@zuzuyutube8163
@zuzuyutube8163 2 жыл бұрын
የኔ ቅመም ልይ እኮነሽ
@fardostube8682
@fardostube8682 2 жыл бұрын
አመሰግናለሁ ዙዙየ
@merontesema7307
@merontesema7307 3 жыл бұрын
Yene wedye enkuwan dena metashe teru asrare new yasayeshen berechilen ♠️
@user-wt4nw9xs1n
@user-wt4nw9xs1n 8 ай бұрын
በርችእህት ለቤትሺአዲስነኝ
@ሰላምቱዩብ-ኈ9ኘ
@ሰላምቱዩብ-ኈ9ኘ 3 жыл бұрын
MshaAllah ejish yebrki wed@
@abdutube2717
@abdutube2717 3 жыл бұрын
በርች ማማየ
@nabellamuneer7730
@nabellamuneer7730 4 ай бұрын
እህትለኔደሞያአረቦችመሽዊትአሰይኝግንይቅሪታ
@Jana-mn9xy
@Jana-mn9xy Жыл бұрын
Mashallh!I. is good food
@user-ji3mv2pu1x
@user-ji3mv2pu1x 3 жыл бұрын
ሰላም ሰላም ማማዬ በርችይ አሪፍ አሰራር ነው የምወድሽ እናመሰግናለን ❤️
@amaetu904
@amaetu904 3 жыл бұрын
Wow mashallaa shukurani ye habati **
@RahmaRahma-qi5bl
@RahmaRahma-qi5bl 7 ай бұрын
مآش الله
@zedalove2435
@zedalove2435 3 жыл бұрын
Selam lezi bet yihun betam Enemesginalen beriche yene liyu u **
@matet6838
@matet6838 3 жыл бұрын
aslamualykum wrahmtula wberkatu btam turu adeergeshi new ysrashiw wed #
@lovelove2755
@lovelove2755 3 жыл бұрын
Thank u so mach for sharing Nice Food my sis i like ite**
@tgstalemu1353
@tgstalemu1353 3 жыл бұрын
በርችልኝ ውደ
@fardostube8682
@fardostube8682 3 жыл бұрын
እሽ ማማየ አመሰግናለሁ
@bintaedm1379
@bintaedm1379 3 жыл бұрын
MashAllah Allah yecmrlesh @
@abeleabelo2407
@abeleabelo2407 3 жыл бұрын
Selam lanchi yehun eheteye berechii teru aserare new 😍♠️
@user-mh9vi5vs1y
@user-mh9vi5vs1y 3 жыл бұрын
walykumslam wrahmtula wberkatu mashallah wed #
@saudiriyadh1667
@saudiriyadh1667 3 жыл бұрын
በርቺ ነፂየ ፈጣሪ ካንቺጋራ ይሁን
@fardostube8682
@fardostube8682 3 жыл бұрын
Amen Ashu
@romiethio1022
@romiethio1022 3 жыл бұрын
Yene gobeze berechilege sis ♠️
@jemilamuhamd2484
@jemilamuhamd2484 3 жыл бұрын
Wow
@SetayewGirema
@SetayewGirema 5 ай бұрын
Gobeze. Yena. Kojioo. Enketllshalen
@fardostube8682
@fardostube8682 5 ай бұрын
amesginalhu
ДОКАЗАЛ ЧТО НЕ КАБЛУК #shorts
00:30
Паша Осадчий
Рет қаралды 1,9 МЛН
Cute kitty gadgets 💛
00:24
TheSoul Music Family
Рет қаралды 22 МЛН
Fake watermelon by Secret Vlog
00:16
Secret Vlog
Рет қаралды 15 МЛН
የባሏን እናት የምታሰቃየው ሴት መጨረሻ
24:51
ስላም  ቤተስብ  ምርጥ  የዶሮ  አስራር  ትወዱታላቹ   ስሩት
8:24
Atsede Zerfu አፅደ ዘርፉ ዩቱብ
Рет қаралды 1 М.
አሪፍ እሩዝ መግሉባ አሰራር
9:33
ቲቲሻ Tube
Рет қаралды 8 М.
ДОКАЗАЛ ЧТО НЕ КАБЛУК #shorts
00:30
Паша Осадчий
Рет қаралды 1,9 МЛН