ሩጫቸውን የጨረሱ ብዙ ናቸው! በምስሌን ፍለጋ ጉዞ ብዙ ተምሬአለሁ! ሀና ሀይሉ | HANA HAILU |

  Рет қаралды 72,630

Dawit Dreams

Dawit Dreams

Күн бұрын

Пікірлер: 121
@YABSERA.EENGEDA
@YABSERA.EENGEDA Ай бұрын
AMAZING HANA
@desstadessta
@desstadessta Жыл бұрын
ሀኒ ድክም ባልኩበት ሰዓት ሀሳብ የሚሰጠኝ ሰዉ ፈልጌ መጥቼ አስተምረሽኛል። ካንቺ የገባኝ ነገር ከህፃንነትሽ ጀምሮ መሆን የምትፈልጊያትን ሴት በየደረጃዉ እየሰራሻት ነዉ። እኛ ሀገር አርጅተን ሽበት ካላወጣን ሰዉ ወጣት ልምዱን ሲያካፍል የሚያላግጠዉ ይበዛል። ሁላችንም ጠቃሚ ታሪክ አለን። ከስኬታችን እንኳን ባይሆን ከዉድቀታችን እርስበእርስ መማማር እንችል ነበር። አድናቂ ማህበረሰብ የለንም! በዚህ ዉስጥ አልፈሽ እዚህ ደርሰሻል ወደፊት ደግሞ የዚህን ብዙ እጥፍ ሰርተሽ እንደምታኮሪን እርግጠኛ ነኝ። እንኳን ደስ አለሽ!
@Hirut6096
@Hirut6096 Жыл бұрын
ማርየምን በቅርበት ባላውቃት ሳክስ ይመስለኝ ነበር የምር ሀና እጅግ ከምታስቡት በላይ ጠንካራ ተስፋ የማትቆርጥ አዲስ ነገር ለመሞከር የማትፈራ ለሰው ይሉኝታ ቦታ የማትሰጥ በተሰጣት ሀላፊነት ለይ ከምትችለው በላይ የምታገለግል ከቶ አቋራጭ መንገድ የማትጠቀም ሴት ነች የማይታሰበውን የማይደፈረውን የሚመስል ሀሳቦች ስለምታነሳ ብዙ ሰዎች የሷን ሀሳብ እንደ እብደት ስለሚያዩት በሰዎች ሀሳብ ተሰብራ ትቀራለች ብዬ አስብ ነበር ሀናዬ ጀግና ነሽ የሀገሬ ልጅ I am proud of you 💪
@HanaHailu016
@HanaHailu016 Жыл бұрын
Thank you ❤
@rukiyamuhabaw9037
@rukiyamuhabaw9037 Жыл бұрын
የስኬቴ ቀን የሰርጌ ቀን ነው ብየ ትላንት በወረቀት ፅፊ አስቀመጥኩት ዛሬ አንችን ሳይ እዴት ደስ እዳለኝ አይዲያውን ቀድመሽ ብትሰሪውም ማይንዴ እስማርት እንደሆነ አረጋግጠሽልኛል። አመሰግናለሁ
@ehtemariamayele7554
@ehtemariamayele7554 Жыл бұрын
I always consider my birthday on my achievement date
@HelenAgonafir-jm9xc
@HelenAgonafir-jm9xc Жыл бұрын
Amen! I love the fact that you said our source is our Almighty God! I believe our gracious Lord will use you to touch and change many souls! በኡነት ተባረኪ! ዘርዘሪዎች እኛ ነን አብቃዮም ህያው ቃሉ እንደሚለው በስራው የማይሳ ሳተው እግዚአብሔር ብቻ ነው።
@TiruB
@TiruB Жыл бұрын
ጀግና ሴት 👌እንወድሻለን 💚💛❤
@semutigen
@semutigen 11 ай бұрын
batam yamiamr speech wow!!!! Eskahun kadamatkuachaw inspiration vediowoch yanchi 1 naw!!!!!
@cookwithm919
@cookwithm919 Жыл бұрын
የኔ ቆንጆ ልብ ነው ምታናግሪው ከዚህ የበለጠ ደረጃ ያድርስሽ🎉🎉🎉
@bayezinabekebede
@bayezinabekebede Ай бұрын
Thank you very much Ms. for sharing your life experience and your change
@SebeleYohannes
@SebeleYohannes 11 ай бұрын
Oh my. God I have no words to express my feelings Wonderful young woman May God bless you. I thank God for this amaizing generation I am haply for you .God bless❤❤❤Dawit Dreams.
@alemzerfzeleke2907
@alemzerfzeleke2907 Жыл бұрын
if a person works hard never gives up in life no one can imagine where he will end up. waw' you are a special women.
@adanechmeskela759
@adanechmeskela759 Жыл бұрын
በጸሎት ፈጽሞ ተስፋ አትቁረጥ። እግዚአብሔር አንዳንድ ጊዜ ባልታሰበ መንገድ መልስ ይሰጣል።
@fikirtekassa2609
@fikirtekassa2609 Жыл бұрын
ምርጥ ኢትዬጵያዊት።ዘመንሽን የመሰከርሽለት እግዚአብሔር ይባርክ
@yamtube8790
@yamtube8790 Жыл бұрын
ይህ የሚያሥተምረው ሰው በለበት መረጃ ላይ መራመድ ቢጀመር በትክክል እምነት ተስፋ ፍቅር ህይወት አፍርቶ መብላትም ማብላትም አይቸገርም ማለት ነው❤❤❤🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🌺🌺🇪🇹🌺🌻🌻🌼🌏🌎💍🌍💫💫🌻🇪🇹🌍💍🌏🌏🌼 🌻🌻💐💐💐🌻🌻 🌻🌺 እንኳን 🌺🌻 🌻🌹አደረሰሽ🌹🌻 🌻🌻🌾🌾🌾🌻🌻 🌻🌻💐💐💐🌻🌻 🌻🌺 እንኳን 🌺🌻 🌻🌹አደረሰሽ🌹🌻 🌻🌻🌾🌾🌾🌻🌻
@EmuAhlam-jk8gx
@EmuAhlam-jk8gx Жыл бұрын
በጣም ጎበዝነሺ በርች
@MhertBelehu
@MhertBelehu Жыл бұрын
Hani yihe tilik yehiwet miskirnet new.wengel eyeserash new zemenish yibarek.
@dawit3020
@dawit3020 Жыл бұрын
ዳዊት የት ነው መማር ፈልጌ ነበር የት አካባቢ ነው
@yilakachewwoldie3965
@yilakachewwoldie3965 Жыл бұрын
Thann you dave for your free service❤
@nolawiegziabher4526
@nolawiegziabher4526 Жыл бұрын
ከጀግኖቻችን መካከል አንደኛዋ ጀግና አንቺ ነሽ የኔ ውድ ለአንቺ ቃላት የለኝም
@enewaenewaenewa6885
@enewaenewaenewa6885 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይስጥልን ከልብ እናመሰግናለን
@OummuYusuf-nz8dr
@OummuYusuf-nz8dr Жыл бұрын
ፍሪያቹ ፍሪያማ የሚሆነው ትክከለኛ ቦታ ስትተከሉ ነው ዋው
@febendavid9278
@febendavid9278 Жыл бұрын
You are amazing woman❤ Thank you for sharing your story
@WasilaWasila-ps1mi
@WasilaWasila-ps1mi 4 ай бұрын
ጀግና ነሽ❤❤❤❤❤❤
@brtukan8684
@brtukan8684 Жыл бұрын
ጀግና ነሽ!❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@ggff7595
@ggff7595 Жыл бұрын
ከዚ በላይ ተባረክልኝ❤🎉
@Abuki4728
@Abuki4728 Жыл бұрын
You are amazing women thank you for sharing your story ❤❤
@AberaTelahune
@AberaTelahune Жыл бұрын
ተባረኪ
@marriimarrii5524
@marriimarrii5524 Жыл бұрын
ጀግና 😘😘
@ademkedir4693
@ademkedir4693 Жыл бұрын
Here speak, change and motivate more. Good bless you! . She get what she desire. she collect what she sowing!
@RabiyaTube618
@RabiyaTube618 Жыл бұрын
ማሻአላህ ዋው ልዩ ነሽ እራሴን እዳይ ነው ያግሽኝ ተባረኪ ድንቅ ሴት ነሽ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@hemanoothrmanoot.hemanoothrman
@hemanoothrmanoot.hemanoothrman Жыл бұрын
መጽሀፉን የት ነው እምናገኘው? በውጭ ሀገር ያለነው በተለይ በማዳም ቤት
@truestorytellers1958
@truestorytellers1958 Жыл бұрын
Your amazing hanny, keep shining 🎉
@حليمهإبراهيمابراهيم
@حليمهإبراهيمابراهيم Жыл бұрын
የአላህ እዴት ደስ ይላል
@lensaayele1462
@lensaayele1462 Жыл бұрын
You are amusing and talented! It is great advice ❤
@AlmiHailu
@AlmiHailu 10 ай бұрын
Wow you are so blessed.
@mimiAtena
@mimiAtena Жыл бұрын
አቤት አደበት. ዘርሽ ይብዛ ሀንዬ ❤❤
@birukkifle8447
@birukkifle8447 Жыл бұрын
“Invest on yourself and the result is priceless .” Thanks for sharing your insight!
@toybamohammed7016
@toybamohammed7016 Жыл бұрын
Masha Allah konjo Allah yichamrlsh
@silentgirl1943
@silentgirl1943 8 ай бұрын
amazing giirltebarki ,ur nice girl,fetari bedeneb erdetoshal
@GutemaBekela-pl6wb
@GutemaBekela-pl6wb 3 ай бұрын
Wooow thank you...
@kiya2127
@kiya2127 10 ай бұрын
Wow betam des yemil books new barichilgn my sis enem tilk deram alegn ena ke anchi bezu nager temirelew betam amsgsnelew❤❤
@asterbeyene1036
@asterbeyene1036 Жыл бұрын
በትክክል❤❤❤❤❤
@nigusiezeleke18
@nigusiezeleke18 Жыл бұрын
Great!!!!!!!!!
@lukassidamo500
@lukassidamo500 Жыл бұрын
ይለቃቅ ቆየ
@Fandshaፋንድሻ
@Fandshaፋንድሻ Жыл бұрын
ይለቀቅ❤😢
@bettyyilma5539
@bettyyilma5539 Жыл бұрын
Thank you. Amazing
@ffgfffsamira
@ffgfffsamira Жыл бұрын
እኔ ደግሞ አይድያ የለኝም ግን ነገሮችን አንዴ ካየሁ እረዳለሁ ኣእምሮዬ ለኣይድያ ሳይሆን ለመረዳት ቢቻ ክፈት ነው ምን ትመክሩኛላቹህ በኣላህ ኒገሩኝ
@bereketyumura9975
@bereketyumura9975 Жыл бұрын
Amen Amen 100,000,000 times!!
@rahmatidrees-ds9fy
@rahmatidrees-ds9fy Жыл бұрын
Wallahi mirt set allah duniyashin yasamirilish allah ketitegnawun mengedim yimrash abo
@HiHello-zh1dz
@HiHello-zh1dz 11 ай бұрын
Wow🥰🥰🥰
@Sofiyakonjo-bj8ls
@Sofiyakonjo-bj8ls 11 ай бұрын
She is so sweet
@MastewalTeferi-n4n
@MastewalTeferi-n4n Жыл бұрын
Tebareki ❤❤❤
@yandabatlijochshow
@yandabatlijochshow Жыл бұрын
ጌታ ባርኮሻል
@HjxDighx
@HjxDighx Жыл бұрын
፣Tekekel FEXARE kegna belay legna yesbelenal!!!❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉
@Sofiyakonjo-bj8ls
@Sofiyakonjo-bj8ls 11 ай бұрын
❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉amazing...🎉🎉🎉
@Etech1616
@Etech1616 Жыл бұрын
ምርጥ ነሽ❤
@HananFkadu
@HananFkadu Жыл бұрын
ጀግኒት
@zinash1
@zinash1 Жыл бұрын
ማርያምን ደጋግሜ ብሰማሽ አልጠግብም በፈጣሪ ስም
@liyafantahun3287
@liyafantahun3287 Жыл бұрын
Teleke meleket ❤❤❤❤ tnx hani t barki
@yamtube8790
@yamtube8790 Жыл бұрын
ሳይሮጥ ወይም እንድሜውን በሙሉ የተኛ ነውእሩጫየን ጨርሻለሁ የሚለው ።
@deehope9477
@deehope9477 Жыл бұрын
Lol, I like this comment, & I just want to mention the origin of it!! It's from the Bible, 2 Timothy 4÷7 Paul is the first man who finished his race.... check it out! 😊GBU!!
@SAMARUKADIRE
@SAMARUKADIRE Жыл бұрын
Tha first message mye one ❤
@brtukan8684
@brtukan8684 Жыл бұрын
ይለቀቅ ምነዉ ቆየ😢 እ🤔
@የማርያምልጅ-ዘ6ዀ
@የማርያምልጅ-ዘ6ዀ Жыл бұрын
ጀግናሴትነሽ እንወድሻለን❤❤
@ademkedir4693
@ademkedir4693 Жыл бұрын
Here speak change and motivate more. Good bless you! . She get what she desire. she collect what she sowing!
@tarikua2939
@tarikua2939 Жыл бұрын
Thank you ❤️❤️
@selamawitayele4162
@selamawitayele4162 Жыл бұрын
ጀግኒት🎉🎉🎉🎉🎉
@solomonsadebo2266
@solomonsadebo2266 Жыл бұрын
wowowowow ethiopia or africa jagenochi all💖💖💖💘💘💘💘😘😘😘😘
@kidistmelka-fo3gj
@kidistmelka-fo3gj Жыл бұрын
Selami selami
@ChachiyeeYekirstosambassador
@ChachiyeeYekirstosambassador Жыл бұрын
Wawuu😮 amazing 👏👏👏
@sosinashemsu9923
@sosinashemsu9923 Жыл бұрын
Amazing girl
@Jerusalem-mk7dd
@Jerusalem-mk7dd 5 ай бұрын
Wow🔥🙌🙌
@addisabebayehu9918
@addisabebayehu9918 Жыл бұрын
ዳዊት ድሪምሶች ከፍቅር የመነጨ አስተያየት ልስጣችሁ, የምትጋብዙዋቸው ሰዎች ህይወትን የኖሩ እና ከኖሩት ከልምዳቸው ተነስተው የሚያካፍሉ ቢሆኑ ጥሩ ነው።
@rehmamohammed2755
@rehmamohammed2755 Жыл бұрын
Smart woman 🎉
@tsegayetrades
@tsegayetrades Жыл бұрын
Beautiful soul
@deehope9477
@deehope9477 Жыл бұрын
.... & Personality too!😊
@dagimeles7174
@dagimeles7174 Жыл бұрын
Trust in God
@SemiraBedru-y6d
@SemiraBedru-y6d Жыл бұрын
Yene jegina mesache neber
@selam801
@selam801 Жыл бұрын
የምር በጣም ጀግና ሴት ነሸ❤😊
@FufaArsiisiree-pw6fe
@FufaArsiisiree-pw6fe Жыл бұрын
Andegnaaaaaaa❤❤
@danielhenok3828
@danielhenok3828 Жыл бұрын
👋👋👋
@newphonewpuone8689
@newphonewpuone8689 Жыл бұрын
❤❤❤❤❤
@DagimGoa
@DagimGoa 7 ай бұрын
Metsahaffu yeti new magegnawu
@HanaHailu016
@HanaHailu016 6 ай бұрын
Any book store
@jemimossa5572
@jemimossa5572 Жыл бұрын
ፈገግታ ሱና ነው ሰደቃም ነው ብለዋል ነብዩ ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም እና ፈገግታሽ አነጋገረሽ ያጠግባል
@minagirl6447
@minagirl6447 Жыл бұрын
ለካፊር ነዉደ ታዲያ
@zinash1
@zinash1 Жыл бұрын
​@@minagirl6447በሽተኛ
@edentiumlisan7048
@edentiumlisan7048 Жыл бұрын
​@user-vv2io8lw3h😊 opinion oo p
@jemimossa5572
@jemimossa5572 Жыл бұрын
@user-vv2io8lw3h መሳቅ 17ጡንቻወችን ሲያጨናንቅ መቆጣት ደግሞ 34ጡንቻወች ላይ ጫና ይፈጥራል አየሽ መሳቅሽን ወድጀዋለሁ ግን የሳቅሽው በራስሽ ነው ሀይርን ነገር በመፃፍ ወደ እስልምና መጣራት ይቻላል ሳትስቂ መልእክት ብትፅፊ ሀይሩ ይበልጥልሽ ነበር
@jemimossa5572
@jemimossa5572 Жыл бұрын
@user-vv2io8lw3h ታዲያ እየሱስ ለማን ነው ኤሉሄ ኤሉሄ ለማን ተውከኝ ያለ ለማን ነው አንች ስትጨነቂ ተውከኝ የምትይ ለፈጣሪሽ አይደለም ያ ፈጣሪ አላህ ነው እየሱስን ከማሪያም ማህፅን የፈጠረ እንዴት በሴት ተፀንሶ የተወለደ እንዴት ፈጣሪ ይሆናል አየሽ ብታገናዝቢ ማንም ሰው ሲወለድ ሙስሊም ነው አንችም ሙስሊም ነበርሽ በውሀ ተታጥበሽ ክርስትና የወሰድሽ ታውቂያለሽ ስትወለጅ ሙስሊም እንደሆንሽ እናትሽም ስትወልድ እንደገና ካልታጠበች ስትወልድ ሙስሊም ትሆናለች ይሄን ታውቂያለሽ መጀመሪያ አንች 80ቀን ሳይሞላሽ እናትሽም ሆነች አንች ብትሞቱ ሙስሊም እንደምትሆኑ አልተማርሽም አየሽ ይሄን በደንብ አስቢበት አንድ ቀን መውለድሽ አይቀርም እና ይሄን እወቂ
@mpmp3943
@mpmp3943 11 ай бұрын
❤❤❤🎉🎉🎉
@mletemesfun7790
@mletemesfun7790 Жыл бұрын
💪
@netse-family
@netse-family Жыл бұрын
👑❤️
@mwje1289
@mwje1289 Жыл бұрын
ክርስቲያኖች ሊማዛ ትጉሉን ሰው የፈጣሪ ተምሳሌት ነው። ይሄ ማለት ፈጣሪ ሰው ይመስላል ማለት እኮ ነው
@የጊባዊእረኛቻናል
@የጊባዊእረኛቻናል Жыл бұрын
ይለቀቅቅቅቅቅቅቅቅ የምትሉ በላይክ
@DerejeSime-p3f
@DerejeSime-p3f Жыл бұрын
Amazing❤
@dagemawitworku5691
@dagemawitworku5691 Жыл бұрын
Nurelen
@yezinamulu6727
@yezinamulu6727 Жыл бұрын
👍👍👍👍👍👍❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️
@HdhddhJrjfj-ll6ye
@HdhddhJrjfj-ll6ye Жыл бұрын
የቡዚ እምነት ተከታይ መሆናችሁን ለማሳወቅ ነው በቢጫ ልብሰ የተጥለቀለቃችሁት?
@rekiksolomon8927
@rekiksolomon8927 Жыл бұрын
Hultgna anyem beseatachu post kalaregachu
@chalagezu5189
@chalagezu5189 Жыл бұрын
Agriculture nw ende yetemarshiwu
@SimonLeake-ct6fm
@SimonLeake-ct6fm Жыл бұрын
Hi dremer
@MathewosGirma-ih6hn
@MathewosGirma-ih6hn Ай бұрын
Hana Hana ye Hawassa University Awada farti nash ish!
@zeah22
@zeah22 Жыл бұрын
❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉😊😊😊😊😊😊😊😊
@ggff7595
@ggff7595 Жыл бұрын
❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉
@RabiyaTube618
@RabiyaTube618 Жыл бұрын
መፅሐፉ የት ይገኛል😊
@HanaHailu016
@HanaHailu016 Жыл бұрын
ጃፋር
@vgdhhx2127
@vgdhhx2127 Жыл бұрын
Yigarlmal
@ffgfffsamira
@ffgfffsamira Жыл бұрын
Yileqeq qoyachuh ko
Walking on LEGO Be Like... #shorts #mingweirocks
00:41
mingweirocks
Рет қаралды 6 МЛН
Players vs Pitch 🤯
00:26
LE FOOT EN VIDÉO
Рет қаралды 122 МЛН
PIZZA or CHICKEN // Left or Right Challenge
00:18
Hungry FAM
Рет қаралды 14 МЛН
"አስተውሎ ማደግ" ሐና ኃይሉ @dawitdreams @Dawit Dreams
1:19:58