ሩመይሳ የሴት አንበሳ! || ኸሚስ ምሽት ||ሚንበር ቲቪ || MinberTV

  Рет қаралды 19,295

Minber TV

Minber TV

Күн бұрын

Пікірлер: 75
@hdxz7664
@hdxz7664 2 жыл бұрын
ማሻላህ ሀሙስ ምሽትን በናፍቆት ነው ምጠብቀው ሼኩናም ዕድሜዎትን ያርዝምልን ማሜም ሁሴኖም ካሜራ ማን ከበስተጅርባ ያሉ ሁሉ ስራችሁን የኢኽላስ ያድርግላችሁ
@bahriyaakmel5869
@bahriyaakmel5869 Жыл бұрын
Mashallah bartuuu long life and barakallah
@mokede8735
@mokede8735 2 жыл бұрын
እርግጥ ከሚስ ምሽት ጋር የተያያዘ ብዙ ስህተቶች ይሰራሉ እናንተ የተበላሸውን አስተሳሰብ በጥሩ እያሰተካከላቹት ነዉ በርቱ ቀጥሉበት
@kamilahyrdin7098
@kamilahyrdin7098 2 жыл бұрын
ማሻ አላህ ሸሃችን አላህ እድሜዎን ያርዝምልን ሐሚስ ምሸትን በጉጉት ከሚጠብቁ አንዱ ነኝ ብል ማጋጋነን አይሆንም ይሄን በቤተሰብ ጉዳይ የነበረውን ግን ትልቅ ትኩረት ሰጥቼ ስከታተለው ነበር አብዛኛው የሸሃችን ዳሰሳ የሁላችንም ቤት ሚመለከት እንደነበር ነው ለእኔ ግን ይሄ ላንቺ ነው ብሎ እንደቀረበ ነበር እየተሰማኝ ምከታተለው በድጋሚ ሸሃችን ጀዛከላኽይረን እድሜውን ያርዝምልን የእኔ የወጣትነት ግዜ በብዙ አላህንም ቤተሰቦቼንም በማስቆጣት በማመፅ አልፎዋል ነብሳቸውን ከዞለሙ ሰዎች አንዱ ነኝ ግን ከአላህ እዝነት ተስፋ አልቆርጥም ኢንሻ አላህ ለውዱ ልጄ ግን ትልቅ መስዋትነት ከፍያለሁ እየከፈልኩም ነው ከዱአው ከወገቤ ዝቅ ብዬ አሚን ብያለሁ ለልጄ እንዲደርሰው ማለት ነው ሁሴን ማሜ በርቱ አላህ ይጨምርላቹ እድሜና ጤና አብዝቶ ይስጣቹ ሹክረን ጀዛከላሁማ ኽይረን
@ቢንትሁሴንወሎየዋ
@ቢንትሁሴንወሎየዋ 2 жыл бұрын
አህሌን ሚንበሮች እንኳን ሰላም መጣችሁ ከሚሰማው የሚወራው መጥፎ ሁሉ አላህ ይጠብቀን ይሄን ቀን የመጨረሻችን አያድርግብን!
@FF-ot5mg
@FF-ot5mg 2 жыл бұрын
♥♥♥ ሶሎለሁ አለሂ ውስለም ♥♥♥ አሚንንንንንንንንን ያርብ
@umuuahmed721
@umuuahmed721 2 жыл бұрын
አንዳንዱ ሰው መፈላሰፍ ይወዳል እንጂ ኽሚስ ምሽት ማለት ለይለተል ጁምአ ማለት ነው የሽርክ ምሽት ሳይሆን የኢባዳ ምሽት ነው ሰለዋት አላ ረሱል የሚበዛበት ለይል ነው ለሽርክ ውስን ቀን የላቸውም አብዱየ ኽድር እያሉ እኮ ለሁሉም ቀን ሽርክ አላቸው
@zeynebdamte1506
@zeynebdamte1506 2 жыл бұрын
ማሚ በጌታችሁ ይሁንባችሁ ከሸክ ጋር አናኙኝ
@mominaayale2771
@mominaayale2771 2 жыл бұрын
ማሻአላህ አላህ ይጨምርላችሁ ጀዛኩም አላህ ኸየረን በሠማነዉ የምንጠቀም አላህ ያዲርገን ያረብ
@rahmanjemal2220
@rahmanjemal2220 2 жыл бұрын
ወአለይኩም ወሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ አላህ ይጠብቃቹ ወንድሞቻችን ሼሀችን አላህ ይጠብቆት
@robasani8080
@robasani8080 2 жыл бұрын
Shek, May Allaha gives long live and Jannah
@የበረሀዋንግስት
@የበረሀዋንግስት 2 жыл бұрын
ጀዛከላሁ ኸይረን በሰማነው የምንጠቀም አላህ ያድርገን ከቀልብ ድርቀት ከተበላሸ አህላቅ አላህ ይጠብቀን
@ismaelmohammed5148
@ismaelmohammed5148 2 жыл бұрын
አጂብ ሱብሀን አላህ 👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👌👌👌👌👌👌👌
@medinamohmmed6096
@medinamohmmed6096 2 жыл бұрын
ጀዘኩም አላሁ ከይረን ሚምበሮች
@nirakml9385
@nirakml9385 2 жыл бұрын
ማሻ አላህ አላህ ይጫምርላቻ
@haleemaabad-sj8tk
@haleemaabad-sj8tk Жыл бұрын
አሚን ያረብ ጀዛኩም አላሕኸይር
@mmmmmbjjjd7250
@mmmmmbjjjd7250 Жыл бұрын
ምረጦቼአላህይጠብቃችሁ
@Alhamdulilah37
@Alhamdulilah37 2 жыл бұрын
አላህ ይውደዳችሁ የኔ ውዶች ❤
@Zemuyetub
@Zemuyetub 2 жыл бұрын
ኸሚስ ምሽት ልዩ ፕሮግራም ነው ጀዛኩሙሏሁ ኸይር
@nuritmohammed6840
@nuritmohammed6840 2 жыл бұрын
አሰላሙ ዓለይኩም ወረህመቱሏሂ ወበረካቱሁ ሚንበሮች ቤተሰባችን በጣም ዱዓ ያስፈልገዋል በአላህ ስም የሼህን ስልክ ማግኝት ብችል ከአፊያ ጋር አላህ ይጨምርላችሁ
@fatha9404
@fatha9404 2 жыл бұрын
አሚንን አሚንን አሚንን ያረበል አለሚን ጀዛኩምላህ ከይረን ጀዛ
@hibhatullahemam1305
@hibhatullahemam1305 2 жыл бұрын
ዝም ብሏቸው እራሱ ኽሚስ ምሺትን እሚያከብርዉነው ያለበት ይገንበት ይባላል ሁሉም የአላህህ ቀን ነውው የሳምንቱ ዉብ ቀን ጁመአ
@ruqiyaabdllah1446
@ruqiyaabdllah1446 2 жыл бұрын
ያሸኽ አሏህ አፍያ ያድርገውት ጉፋን ይዞት ነው ለባሰን ጡኽረን
@زمزممحمد-ك2ع
@زمزممحمد-ك2ع 2 жыл бұрын
መሻአሏበርትአሏያግዛችው
@Zehara-oi7lf
@Zehara-oi7lf 2 жыл бұрын
Wa wr wb ahlen miberochi
@kedijaawol842
@kedijaawol842 2 жыл бұрын
Shek welahi allhe rejem edma yestot.mashallhe
@hdxz7664
@hdxz7664 2 жыл бұрын
ማሻላህ ተባርከኣላህ ኣላህ ይጨምርላችሁ
@ruqiyaabdllah1446
@ruqiyaabdllah1446 2 жыл бұрын
ሚበሮች አሏህ ይጠብቃቹህ በርቱ
@alhikmamedresa5552
@alhikmamedresa5552 2 жыл бұрын
አሰላሙአለይኩም ወራህመቱላህ ህሚሶች አላህ ይጠብቃቹ ዘመኑን የሚመጥን ዳዋነው ለመሀመድ ፈረጅ ደሞ የተለየ ቦታነው ያለኘ ዱአ ሳረግለት ግጥሞችህአይለቅብህ ሀያት ሰቶህ ለኡማው የምሰራ ያርግህ የኔም መድረሳ አድጎ አንድ ቀን የሚበር እግዳ አደምሆ አምናለሁ
@meryamealemu8336
@meryamealemu8336 2 жыл бұрын
Mashallhe
@setra..3763
@setra..3763 2 жыл бұрын
አሠላሙ አለይኩ ሚንበሮት እንዴት ናቹ ያሸህ ኡሙሮትን ያርዝምልን በሤትነታች ጠንካራ እንድንሆን አድርገዉናል ጀዛኩምላህ
@haha5706
@haha5706 2 жыл бұрын
- لا تخصُّوا ليلةَ الجمعةِ بقيامٍ من بينِ الليالي ، ولا تختَصوا يومَ الجمعةِ بصيامٍ من بينِ الأيامِ إلا أن يكونَ في صومٍ يصومُه أحدُكم ይህ ሀዲስስ
@hibhatullahemam1305
@hibhatullahemam1305 2 жыл бұрын
የእማዉ ዉቦች
@zeynuoda8459
@zeynuoda8459 2 жыл бұрын
Mashallah you guys are doing an amazing job 🙏🙏🙏❤❤❤
@asiyajimmit7893
@asiyajimmit7893 2 жыл бұрын
Masha allah umuri nuf dheradha
@semirayonis6804
@semirayonis6804 Ай бұрын
🤲🏾🤲🏾🤲🏾🤲🏾🤲🏾☝🏼
@seidkase8283
@seidkase8283 2 жыл бұрын
أللهم صل وسلم على نبينا محمد وعلى آله وصحبه أجمعين اللهم فرج همي ويسر أمري وارحم ضعفي وقلة حيلتي يا رب العالمين اللهم فقهي في دين اللهم فاهمني قرعان الكريم ورزقنا تلاوته انا اقره في ليل ونهار يا رب جزاكم الله خير وبارك الله فيكم
@mokede8735
@mokede8735 2 жыл бұрын
ማሜ እወነት ነው ለልጆጅ ዶዐ አናደርግም ልጅ ስናጣ ብቻ ነው ዱዐ ምናደርገው ምናስደርገውም
@salahmehdi381
@salahmehdi381 2 жыл бұрын
Alah ytbqachu hulum wde jemaw bemitarabt zmn enant gn hulunm ymiastarq hasab nw mtansut tnx
@አላህሆይአገራችንንሰላምአ
@አላህሆይአገራችንንሰላምአ 2 жыл бұрын
አሚን
@zeynebabase6266
@zeynebabase6266 2 жыл бұрын
Bertu.minberohe
@saadakemal9520
@saadakemal9520 2 жыл бұрын
እስላም አለይኩም በጣም አሪፍ ነዉ ግን እንደ አሰተያየት ኘሮግራም አቅራቢዎች እኩል ተራ ተሰጣትታቸዉ ብትናገሩ አሪፍ ነበር አንድ ሰዉ ነዉ ብዙ ጊዜ የሚናገረው :) አፍ በሉኝ
@bintbilal6033
@bintbilal6033 2 жыл бұрын
እነሱ እኮ ፕሮግራም መሪ ናቸው
@nadiyamohammednadiyamohamm51
@nadiyamohammednadiyamohamm51 2 жыл бұрын
Aselamualeyikum minberochi endew ostaz mn libelhu wellahi betam wedholew
@keribintbaba246
@keribintbaba246 2 жыл бұрын
አሰላሙ ዓለይኩም ወረህመቱሏሂ ወበረካቱሁ ሚንበሮች ጥያቄዬን አይታችሁ መልስ ስለሰጣችሁ አላህ ኸይር ጀዛችሁን ይክፈላችሁ ለሼኻችንም ረጅም እድሜ ከአፊያ ጋር ይስጣቸው ማሜና ሁሴንም በርቱ አላህ ያጋዛችሁ
@አላህሆይአገራችንንሰላምአ
@አላህሆይአገራችንንሰላምአ 2 жыл бұрын
አህለን
@abdu-tube
@abdu-tube 2 жыл бұрын
አሰላሙ አሊኩም እረህመቱላይ ወበረካቱሁ
@yimerahmed5916
@yimerahmed5916 2 жыл бұрын
አሰላመለይኩም ወራህመቱሏሂ ወበረካቱ!!መሀመድ ፈረጅና ሁሴን ከድር ለአላህ ብዬ እዎዳችሗለሁ!! እኔ የምኖረው በላስቬጋስ ከተማ ነው!! የከተመዋ ቅፅል መጠሪያ የሀጢያት ከተማ ትባላለች:: ሸህ መሀመድ እብራሂምና የእኔ እናት የወድም አማች ልጆች ናቸው! ለእናቴም ዘይነባ አህመድ ዱአ አድርጉልኝ!! በአላህ ፈቃድ ስመጣ እዘይራችሗለሁ!! እኔ በጣም አንገብጋቤ ጥያቄ አለኝ? ልጆቸ የሚውሉትና የሚማሩት ምንም አይነት የእስልምና ሽታ የለለበት ትምህት ቤት በመሆኑ ምን ማድረግ እንዳለብኝ ምክር ቢለግሱኝ!!
@muridaawole3305
@muridaawole3305 2 жыл бұрын
ሼኻችን ጉንፋን ይዞብን ነው ? ላባዕሰጠሁር አላህ አፍያ ያርጎት ድምቀታችን ኖዎት አላህ ያቆይልን ያረብ እንቅፋት አይንካዎ
@munaali2129
@munaali2129 2 жыл бұрын
Ameen
@ahemdineosman7386
@ahemdineosman7386 2 жыл бұрын
Aselamualikum werahemtulahi webrekatu
@mycat2879
@mycat2879 2 жыл бұрын
Ahlen 💕
@فاطمهمحمد-ل3ر3غ
@فاطمهمحمد-ل3ر3غ 2 жыл бұрын
እህልን
@seidahmed6786
@seidahmed6786 2 жыл бұрын
ከቁርዓን ጋር ተያይዞ ያነሱት ዑስታዝ አንድ ነገር ትዝ አለኝ አንድ ጓደኛዬ አሞት እንዲቀራበት ይሄድና የሆነ ክፍያ ከፍሎ ይቀራበታል ገራሚዉ ነገር ካልተሻለህ ባለ ሁለት ሺህ ሶስት ሺህ ይቀራብሃል አሉኝ አለ
@shemsslaveallahsswtfollowr3674
@shemsslaveallahsswtfollowr3674 2 жыл бұрын
First Aselamu Aleykum Wr.Wb Y JEMA!!!
@zeynebdamte1506
@zeynebdamte1506 2 жыл бұрын
ያሸክ አባየ እንኳን ደሕና መጣችሁ
@nuramohamed3900
@nuramohamed3900 2 жыл бұрын
👍👍👍👍👍👍👍
@mosshafizo8932
@mosshafizo8932 Жыл бұрын
Ye amuse perogeram malet becha beki yemeslegal yelegun aseab share adergewalew
@tsigangel859
@tsigangel859 2 жыл бұрын
አሠላም አለኩም ሠላም ሸኪ ማናገር ፈልጊ ነው መሀመድ: ሀሴን:ሠላም አለኩም ።
@abdukerime5360
@abdukerime5360 2 жыл бұрын
mamye a w w kemis meshitn begugut new metebikew bertulign shehachinm edmeyachew yarzmeln
@ካፍሽነኝ
@ካፍሽነኝ 2 жыл бұрын
አህለን🥀🥀🥀
@yasminahmed4073
@yasminahmed4073 2 жыл бұрын
Aslmlykum werahmtulahi kemes micht merhaba endehulywum begugut eytbkuchu newu
@zeynuoda8459
@zeynuoda8459 2 жыл бұрын
Ahlan wasahlan
@dehabinabintibrahim1746
@dehabinabintibrahim1746 2 жыл бұрын
Yemn be lebnet meterter nw ehi sew lalemakber sebeb nw. wetatu lejum bahun seat betam serat yelachwm erguz set gefterew taxi yegebalu arogit shmaglinm endezam. Allah adebunm ahlakunm yamare argo yesten
@zemassefa1397
@zemassefa1397 2 жыл бұрын
አይ ሸኸችን ትልቅ ሰው ሲመጣ መነሳት ትልቅ ሰው ሲናገር ንግግሩን አቋርጦ አለመናገር ትልቅ ሰው ቁጭ ብሎ ሳለ ከትልቅ ሰው ጀርባ አለመቆም አንቱ ብሎ መጣራት ሲልኩ እሽ ብሎ መታዘዝ ወሎ እንጂ አ አ ይኖራል ብለው ነው
@zeynebdamte1506
@zeynebdamte1506 2 жыл бұрын
አሠላም አሊኩም ወራሕመቱላሒ ወበረካቱ ማሚዋዋዋ ኮሚቴን አብበህልኛል አመሠግንአለሁ ወንድም ማሚ የሸክ ቁጥር ግን በጣም እፈልገው አለሁ ለአላሕ የነገርኩትን ለሠው ያልነገርኩት አባየ /ለሸክ ማማከር እፈልጋለሁ አማና ማሚ ቀኑ ጨልሞብኛል
@ካፍሽነኝ
@ካፍሽነኝ 2 жыл бұрын
አላህ ያግራልሽ ነገራቶችን ሁሉ ያቅልልሽ ማሚ ለኸይር ነው እና ደግሞ ጠንከራ ሁኚ ማሚ
@zeynebdamte1506
@zeynebdamte1506 2 жыл бұрын
@@ካፍሽነኝ አሚን ሐያት የሸክን ቁጥር እንደው እምታቁ ታላችሁ ላኩልኝ ዱቃም አርጉልኝ
@Zemuyetub
@Zemuyetub 2 жыл бұрын
لابأس طحورا شخي
@medinajemal2433
@medinajemal2433 2 жыл бұрын
Aaww
@zeynebdamte1506
@zeynebdamte1506 2 жыл бұрын
ማሚ በጌታችሁ ይሁንባችሁ ከሸክ ጋር አናኙኝ
@habibagiragn
@habibagiragn 2 жыл бұрын
Aselam wualeykum werahmetulahi weberekatu
@zeynebdamte1506
@zeynebdamte1506 2 жыл бұрын
አሠላም አሊኩም ወራሕመቱላሒ ወበረካቱ ማሚዋዋዋ ኮሚቴን አብበህልኛል አመሠግንአለሁ ወንድም ማሚ የሸክ ቁጥር ግን በጣም እፈልገው አለሁ ለአላሕ የነገርኩትን ለሠው ያልነገርኩት አባየ /ለሸክ ማማከር እፈልጋለሁ አማና ማሚ ቀኑ ጨልሞብኛል
@ruqiyaabdllah1446
@ruqiyaabdllah1446 2 жыл бұрын
አሏህ ያቅልልሽ ሀቢበቲ
@ዙዙቢትሙሀመድዙዙቢትሙሀመ
@ዙዙቢትሙሀመድዙዙቢትሙሀመ 2 жыл бұрын
አላህ ያቅልልሽ አላህየሚወደውን ነው የሚፈትነው
“Don’t stop the chances.”
00:44
ISSEI / いっせい
Рет қаралды 62 МЛН
Леон киллер и Оля Полякова 😹
00:42
Канал Смеха
Рет қаралды 4,7 МЛН
سورة البقرة كاملة, رقية للبيت, وعلاج للسحر | القارئ علاء عقل - Surah Al Baqarah
3:51:48