ሩቅያ እንቅልፍ በማጣት በመባነን በሀሰብ በጭንቀት ተቸግረዋል እንግዲያውስ በጥሞና አዳምጡት

  Рет қаралды 224,525

Amriya Tube

Amriya Tube

Күн бұрын

• ሩቅያ እንቅልፍ በማጣት በመባነን በ... ጠቃመ ሩቅያ ነው በእንቅልፍ ማነስ በመባነን በሀሳብ በጭንቀት ለተቸገራቹ በአሏህ ፍቃድ ትልቅ መፍትሄ ነው

Пікірлер: 387
@hayutube4119
@hayutube4119 Жыл бұрын
ያረብ ሁላችንም ካለንበት ችግር መከራ ጪቀት አላህ ያውጣን በአላህ ዱአ አድረጉልኝ ቁረአን እዳከትም አልገባሺ አለኝ 😭😭😭😭😭ያረብ አላህ ያግራልን ለሁላችንም
@Alhamdulelahi
@Alhamdulelahi 3 ай бұрын
አሚንንን
@Tayba123-ni7xs
@Tayba123-ni7xs 3 ай бұрын
አሚንንንንን
@QwsAs-o9u
@QwsAs-o9u Ай бұрын
አሚን አችንም አላህያግራልሽ
@user-eh3hw2sl1i
@user-eh3hw2sl1i 3 жыл бұрын
ያኡመተ መሀመድ ዱአአርግልኝ አላህ ከሰብርኞቹይስርገኝ አባቴንም አላህ ይረሀመዉእህቶቸ አላህ በስደት ሀዘንን አያስናካችሁ በጣምከባድነዉ ብቻ አላህምዱሊላህአለኩሊ ሀል
@madinamadina1065
@madinamadina1065 2 жыл бұрын
አላህይራሀመዉማማየ
@mabubamohammad1517
@mabubamohammad1517 Жыл бұрын
አላህይሶብርሺሁቤ
@sameera1128
@sameera1128 2 ай бұрын
A​@@mabubamohammad1517
@najatibrahim4078
@najatibrahim4078 4 жыл бұрын
ጀዛኩመላህ ህይሩን. ያአላህ እኔ ያላተማንም አዛኝ እርዳት የለኝም አተው በርህመትህ ሙሉ ጤናየን ሙሉ አፊያየ ከይማን ጋር ሁሉንም ነግር አይች።ስምች የምችልበት ልቦና ስጠኝ ያርብ
@ergobekares1493
@ergobekares1493 4 жыл бұрын
ያረብብብብብብብብብ
@ethiopia5582
@ethiopia5582 4 жыл бұрын
አብሽሪ
@ethiopia5582
@ethiopia5582 4 жыл бұрын
ዱአአድርጊ
@መሬምዩቱብ-ሠ1ቘ
@መሬምዩቱብ-ሠ1ቘ 4 жыл бұрын
አሚን አላህ ይወፍቅሽ
@fadeelafadeela8850
@fadeelafadeela8850 3 жыл бұрын
@@ergobekares1493 ዩዪዪዪዮዮዮዮዮዮዮዮዮዮዮዮዮዮዮዮዮዮዮዮዮዮዮዬዮዮዮዮዮዮዮዮዮዮዮዮዮዮዮዮዬዮዬዬዮዮዮዬዬዮዬዮዮዮዮዮዬዮዮዮዬዮዮዮ
@rukuya1238
@rukuya1238 4 жыл бұрын
ማሽላ ተባረክ አለ ቁራን እንዲ ገባኝ ዱአ አድርጉልኝ የሙስሊም ኡማ ለሁላችንም ያረብ ☝☝☝🇸🇦🇸🇦🇸🇦💚💚💚🌹🌹🌹
@user-eo2bz7yj4q
@user-eo2bz7yj4q 4 жыл бұрын
አሚን
@ethethetheth3767
@ethethetheth3767 4 жыл бұрын
💗
@fatiyakadir4717
@fatiyakadir4717 4 жыл бұрын
የረቢ ይወፍቅክ ለኘም አለህ ቀኝንይምረን የረብ
@EE-kc2cp
@EE-kc2cp 4 жыл бұрын
ያርብ፣ሁሉም፣ነገርባትነው፣እና፣አትፍርጃህን፣አቅርብልኝ፣ቁረአንን፣አግራልኝ፣ያርብ
@safeermall2788
@safeermall2788 4 жыл бұрын
አላሁ ሱበሀኑ ተአላ ያግራልሽ
@hayatmola9576
@hayatmola9576 3 жыл бұрын
ማሻላህ 🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲 አላህ ሱበሀናታላ ለሁላችን አፍያ ይስጠን አሜን ያረቤላለሚን
@JamilaSaeed-lx3er
@JamilaSaeed-lx3er 11 ай бұрын
😊😢😮were qrtr
@yakubaby8996
@yakubaby8996 11 ай бұрын
​@@JamilaSaeed-lx3erف ف 😊😊
@Rahma3dar5
@Rahma3dar5 11 ай бұрын
አሚንን ያረብ
@JamilaEndro
@JamilaEndro 10 ай бұрын
አሚን
@ZinetMohammed-nw6nc
@ZinetMohammed-nw6nc 5 ай бұрын
አሚንው ያረብ
@user-ir9nc6nt4s
@user-ir9nc6nt4s 3 жыл бұрын
ማሻአሏህ ተባረከሏህ እኔ ወላሂ ይሂን ሳልከፍት አልተኝም የምር በጣም ፈዋሼ ነው ሠላም አለው
@አልሀምዱሊላሂ-ቘ7መ
@አልሀምዱሊላሂ-ቘ7መ 2 жыл бұрын
ማሸአላህተባረከላህ
@user-uc5hi7ef4d
@user-uc5hi7ef4d 2 жыл бұрын
እኔም
@mirmir6326
@mirmir6326 2 жыл бұрын
በጣም እውነት ነው🙏🙏🙏🙏🙏🙏❤❤❤❤❤
@fadeilarasedyoutube5752
@fadeilarasedyoutube5752 2 жыл бұрын
@@አልሀምዱሊላሂ-ቘ7መ፧፧፧
@ahmedeshetueshetu2768
@ahmedeshetueshetu2768 2 жыл бұрын
@@አልሀምዱሊላሂ-ቘ7መ ዝግ ርእስ ግጥች
@hyyh9041
@hyyh9041 6 ай бұрын
مشاءله ስወደዉያአላህያረብቁረአንንንአተአግራልንያረህማንያኢላሂ ጪቀታችንንም አተበሡብር የምንወጣ አዲርገን የአላህ🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🌹🌹🌹🌹🌹🌹💐💐💐💐📚📚🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲አሚሚሚሚሚሚንንንንያረብ ጀዛኩምአለህሃይርንንንን🎉🎉🌹🌹🌹🌹
@mekabintkemal4255
@mekabintkemal4255 3 жыл бұрын
ማሻ አላህ ጀዛኩም ኸይር አላህ ሆይ አንተ መጨረሻየን አሳምርልኝ ያረብ
@لاإلهإلاللهمحمدرسولالله-ن4ش
@لاإلهإلاللهمحمدرسولالله-ن4ش 4 жыл бұрын
ማሻአሏህ ጀዛከላህ ኸይረን ያረሂም ያረብ ያለብን ችግር ሁሉ አላህ ይገላግለን ያረህማን ያረሂም ያረቡል አረሽ ከሪም ውዶች እናንተም በዱአ አንረሳሳ አላህ ተባረክ ይጥብቀን
@ethethetheth3767
@ethethetheth3767 4 жыл бұрын
ኢንሻአላህውዴ
@lubabalubaba6438
@lubabalubaba6438 3 жыл бұрын
ያ ረ ቢ አልህ አፍያ ይድርግኝ አይችግር ው ም ❤❤❤
@ZainabZainab-gq7xd
@ZainabZainab-gq7xd 2 ай бұрын
ማሻ አላህ ሙስልም መሆኔ ያስደሳኛል አልሀምዱሊላ አለህ ያሽረን ከሁሉም ህመም
@mahabobayalahbariya539
@mahabobayalahbariya539 4 жыл бұрын
መሸለህ ታበረክ አለህ የረቢ ጭንቀት እና ትከዜ አርቅልን ያለህ ምን ዩሁምን በንተ ጥበቃ ስር ነን ያረቢ
@user-ec2uf6pr8q
@user-ec2uf6pr8q 4 жыл бұрын
ማሻአላህ ኔያመተል ኤስላም ቆረሀን መደሀኔታችን በልዩ ድምጽ ማሻአላህ ተባረክ ሀላህ
@user-dn6tg7ek6y
@user-dn6tg7ek6y 3 жыл бұрын
መሻአላ
@rehima9715
@rehima9715 3 жыл бұрын
አሚንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንን ያረብ እኔ ከሌት ተቀን እንቅልፉ ማፊ በዱአችሁ አትርሱኝ ያለሁት ስዴት ላይ ወየኔ ላብድ ነው ያረቢ ሰብርኒ ኢላሂ ተወከልት አለይክ አንተው ፈርጄኝ ያረህማን ያረሂም ያመሊክ ያቁዱስ አሰ ሰላሙ ያሙዕሚኑ ያሙሀይሚኑ አል ሙተከቢሩ አል ጀባሩ አል አዚዝ ..........😭😭😭😭😭😭😭😭😭
@user-ly7ey5xr6k
@user-ly7ey5xr6k 3 жыл бұрын
እፍ እኔም
@user-oi8kv1wl2b
@user-oi8kv1wl2b 2 жыл бұрын
mar
@erhmetzewdu6607
@erhmetzewdu6607 Жыл бұрын
አላህያረጋጋንእኔምነኝ ዱአአረጉልኝ ባልተወነጃጀለ ቀልብ አላህይቀበለን
@seadaawol-xe1gu
@seadaawol-xe1gu Жыл бұрын
ሁላችንም ረሂሙ ጌታ አላህ ያሽረን በዱአ እንበርታ
@HawultAli
@HawultAli 3 ай бұрын
ኧረእህትወድሞችዱአአርጉልኝሰውበሌለበትለሰውመጥፍየሚያስብያአላህያውምበስደትኢላሂከነዛአላህይጠብቀን
@zaianbalqassim4325
@zaianbalqassim4325 4 жыл бұрын
መሸአላህ.አተያረህማን.ያአላህ.የዝነትህን.በርክፈትለን
@adamscell1125
@adamscell1125 2 жыл бұрын
አሰላሙ አለይኩም ሙሰሊም ወድም እህቶቸ በዱአችሁ አትረሱኝ በጣም ተጨኀንቂለሁ እዚህ በቤቨሰቦች እዚህ ባለሁበት ሁኔታ እደው በአሏሁ ዱአአድረጎልኝ ነገሮችን አሏህ እዳመቻችልኝ 😭😭
@zeynebmustafa2640
@zeynebmustafa2640 2 жыл бұрын
አብሽሬ አላህ የፈጠረን ጌታ አሊም ማሬነውእናአብሽሬውላችንም ጭቀትላይነን አላህ ፈረጃውን ያምጣው እረይሙ
@Fufi-bs1kj
@Fufi-bs1kj 9 ай бұрын
አይዞሽ ክህቴ አላህ ከጭቅሽ ይገላግልሽ
@user-eo2bz7yj4q
@user-eo2bz7yj4q 4 жыл бұрын
ماشاء الله تبارك الله اللهم اغفر لي اللهم ارحمني يارب العلمين اللهم امين
@mariammudasir5780
@mariammudasir5780 4 жыл бұрын
ማሻአላህ አላህ ለኔም ቂርአት እዲያገራልኝ በዱአ አትርሱኝ ያጀመአ
@gamilah1994
@gamilah1994 3 жыл бұрын
እስልምና፣ኩራቴ፣ቁረአንመዳኒቴ
@user-tc8pi6xs6t
@user-tc8pi6xs6t 3 жыл бұрын
ትክክክል100
@semirakemal3483
@semirakemal3483 Жыл бұрын
🎉🎉
@user-vt5sb6pp9y
@user-vt5sb6pp9y 2 ай бұрын
100
@WondeRasta
@WondeRasta 10 ай бұрын
የኢልም ባለበሰቶች አላሕ ይጠብቃቺሁ እኛም ሰምተን የምንጠቀም አላህ ያዲርገኀ አሚን የረብ
@hawalove2323
@hawalove2323 Жыл бұрын
😥😥እህት ወንድሞቸ ዳእዋ አርጉልኝ እንቅልፍ እሚባል አልተኛም ነብሴ ልትወጣ ነው በጭቀት አላህ ከክፉ ነገር ይጠብቀን ያርብ
@erhmetzewdu6607
@erhmetzewdu6607 Жыл бұрын
ያራህማን እሱሚያየንጌታ ይረዳን የተያዘ ነው የሚያቀው
@zemzembeyene9749
@zemzembeyene9749 Жыл бұрын
ጀሊሉ ይርዳን በሁሉም ነገር እሱ ቻይ ነው ያረብ እኔም እየተቸገርኩ ነው ኢላሂ ያረብ
@JamilaEndro
@JamilaEndro 10 ай бұрын
የአላህ አላህ ይሁነን
@sameera1128
@sameera1128 10 ай бұрын
​@@JamilaEndroየኸ
@جميلةص
@جميلةص 2 ай бұрын
አብሽሪ አላህ ያሽርሽ
@فممللل
@فممللل 2 жыл бұрын
ማሻአላ በጣም ደሰ ይላል ጀዛት አላሁምኸይር
@mekiyashikur1583
@mekiyashikur1583 4 жыл бұрын
Masha Allah 😭😭😭☝️☝️
@gamilah1994
@gamilah1994 3 жыл бұрын
ያረብ፣በራህመት፣አላተማንአለኝ፣አፊያየንመልስልኝ፣ሀዘኔንምሶብርኒ፣ያረብ፣ታተየሆነውን፣ሶብር፣ወፍቀኝ፣ወድሜንም፣ጀነትን፣አተወፍቅልኝ፣እሱን፣ለሱአተውብኝ፣ያረብ፣አተሁነኝ፣እኔስአቅቶኛል
@zeynebmustafa2640
@zeynebmustafa2640 2 жыл бұрын
አብሽሬ አላህ ይሶብርሽ እእቴ
@lubabasaied5907
@lubabasaied5907 4 жыл бұрын
ማሻ አላህ አቦ ዱአ አርጉልኝ ሀሳብና ጭቀት ሊገለኝ ነው እቅልፍም አጥቻለሁ ሀሳቤም አይሳካ ጭቀቴም አይለቀኝ ምንም እደማስብ አይገባኝ ግራ አጋብቶኛል ቁራአን ስሰማ በጣም እራሴን ያመኛል ያስለቅሰኛል ለአላህ ብላችሁ ዱአ አርጉልኝ ያለሁት በስዴት ነው 💔😭
@fafi753
@fafi753 4 жыл бұрын
የኔ ውድ አይዞሽ አትጨናነቂ አላህ ያግዝሽ እኔም ምን እንደማስብ አላቅም ግን እንቅልፍ እምቢ ይለኛል
@lubabasaied5907
@lubabasaied5907 4 жыл бұрын
@@fafi753 አሚንንንንን እህቴዋ ሱባሀን አላህ ወላሂ እኔም እንደዚሁ ነኝ
@samiramanajer7260
@samiramanajer7260 3 жыл бұрын
እኔም፡እንቅልፍ፡እቤአለኝ
@user-di5fl5xo7y
@user-di5fl5xo7y 2 жыл бұрын
ለዚች አጭር አለም አትጨነቂ አብሽሪ ሁሉንም ለአላህ ስጪው
@seadaawol-xe1gu
@seadaawol-xe1gu Жыл бұрын
አብሽር የኔ አህት በዱአ በርች ችግርሽን ሁሉንም ለአላህ ጩሂ ለምኝው ሰሚ ጌታ ነው አላህ ይርዳሽ አላህ ያሽረን
@lulit3264
@lulit3264 3 жыл бұрын
ما شاء الله تبارك الله
@ፋጡማወሎየዋያውምለጌሂዳ
@ፋጡማወሎየዋያውምለጌሂዳ 3 жыл бұрын
ማሻአላህ ያጀመአ ዱአ አድረጉልኝ ጪቀት ልሞትነው እቅልፈም አይወሰደኝ ሥተኛ በቅጀት እየባነኩእነሣለሁ ኡኡፍፍ
@pookumol7075
@pookumol7075 3 жыл бұрын
ልክ እደኔ ሁሌ ቅዥት ነው
@zufanzufan4105
@zufanzufan4105 4 жыл бұрын
እቅልፍ ነስቶኛል አሳብና ጭቀት ምንደሑ አላቅም እሕ የት ልግባ መላበሉኝሲ 😭💔👈 ልቤድነው ለሰው ግን ቆሚለሑ ልቤግን የለም መሐል እራሴንም ያመኛል ልቤ ይቃጠላል የምወዱኝሲ ምከሩኝ 😭
@user-wz4pi9qh5b
@user-wz4pi9qh5b 4 жыл бұрын
እኔም እንዴች ነኝ ሁቢይ
@vyivg257
@vyivg257 4 жыл бұрын
ሱረቱል በቀራ እና ሱረቱ ሶፍ እና ሱረቱ ጡሀ ሱሩቱ ሙልክ ቅሪ በተደቡር ወደ አላህ አልቅሺ ለሊት ላይ ተነስተሽ ሌላ አማራጭ የለንም ከአላህ ውጭ አላህ ያንሳልን እኔ የዚህ በሽታ ተጠቂ ነኝ አንዷ ብቻ አላህምዱ ሊላህ አለ ኩሊ ሀል
@user-mb8fd9ii2b
@user-mb8fd9ii2b 4 жыл бұрын
@@vyivg257 የኔ ውድ አብሺሪ አላህ የሚወደውን ነው የሚፈትነው አላህ ያሺርሺ
@omuamartube4028
@omuamartube4028 4 жыл бұрын
አይዞሽ ማማየ ሙሉ ልብሽን ለአላህ ትተሽ ዱአ አዲርጊ ይተውሻል ሶላትሽን በደብ ስገጂ ከቻልሽ ሱና በመፆምና በመስገዲ ተበራቺ ሁቢ
@sihamabduabdu8382
@sihamabduabdu8382 4 жыл бұрын
አላህ ካንቺ ጋር ይሁንእስቲግፋር አብዚ
@SadaMohammed-i3u
@SadaMohammed-i3u Ай бұрын
ጀዛካልህኸይር. 🎉
@mdet1495
@mdet1495 3 жыл бұрын
ما شاء الله
@fatouma1904
@fatouma1904 4 жыл бұрын
መሻላ መሻላ ጀዛክላሑ ኸይረን
@RahmaRahma-vu4ve
@RahmaRahma-vu4ve 3 жыл бұрын
ማሻአላ ጀዛኩም አላህ ኸይርን
@user-es3pi4gu3h
@user-es3pi4gu3h 2 жыл бұрын
ማሻ አላህ ወጀዛኩም አላህ ኸይረን
@seadawelloye
@seadawelloye Жыл бұрын
አሚንንን ያረብ
@TemreTemre-yv9rt
@TemreTemre-yv9rt 7 ай бұрын
አላህጀዛህንይክፈልህ/በጣምደሥይላል
@HawaNurye-c2d
@HawaNurye-c2d Жыл бұрын
ማሻአሏህተባረካላህ አሏሁመ አሚንያረብ ጀዛከሏህኸይር
@rahmaerahmay6914
@rahmaerahmay6914 2 жыл бұрын
ጀዛ ኩሙላኸይረን
@እሙሰይድእሙኢምራን
@እሙሰይድእሙኢምራን 4 жыл бұрын
ጀዛክ አላህ ኸይር
@لاإلهإلاللهمحمدرسولالله-ن4ش
@لاإلهإلاللهمحمدرسولالله-ن4ش 4 жыл бұрын
ጀዛኩሙላህ ኸይረን
@wolgbalafaris5227
@wolgbalafaris5227 3 жыл бұрын
አላህ ሆይ መሀሪ ነህና ማረን🙏
@SetAkmelw
@SetAkmelw 2 ай бұрын
አላህ ሆይ ማሀሪ ነክ አዛኝ ነክ ጨቆኛል 😭😭😭 ማርኝ ያርብ በእቅልፍ እጦት ተሰቃየው በሰደት ነው ያለሁት ዱአ አድርጉልኝ
@SayedAhmada-zo9mb
@SayedAhmada-zo9mb 2 ай бұрын
አብሺሪ እኔም ወለሂ ትንሽ ነዉተኘዉ😢
@QwsAs-o9u
@QwsAs-o9u Ай бұрын
አይዞን
@ZenabaAhmed
@ZenabaAhmed Ай бұрын
ጀዛከላሕኸይር
@لاإلهإلاللهمحمدرسولالله-ن4ش
@لاإلهإلاللهمحمدرسولالله-ن4ش 4 жыл бұрын
ጀዛኩምላህ ኸይረን ኢሻአሏህ
@user-bt7dn7he9w
@user-bt7dn7he9w 4 жыл бұрын
ማሻአላህ ጀዛከላህ ኸይር
@swswit2309
@swswit2309 Жыл бұрын
አሚንንንንን😢😢😢😢
@فممللل
@فممللل 2 жыл бұрын
ማሻአላ በጣም ደስ ይላል ጀዛት አላህ ኸይር
@samiramuhammad3547
@samiramuhammad3547 Жыл бұрын
ጀዛኩምአላህኸይር❤❤❤❤❤❤❤
@user-jq5cg1ss6g
@user-jq5cg1ss6g 3 жыл бұрын
ጀዛኩሁምአላህ ኸይር
@wazircell4191
@wazircell4191 3 жыл бұрын
አላህመጨረሻችንንአሣምርልን
@user-jb2om7io5p
@user-jb2om7io5p 3 жыл бұрын
ጀዛከላከይረን ጀዛ
@sartt3581
@sartt3581 4 жыл бұрын
ማሻላህ ማሻላህ ማሻላህ ጀዛኩማላሁ ኸይርን
@mynam8080
@mynam8080 4 жыл бұрын
ጀዘኩ ምላህ ካይር
@ethiopiahager9884
@ethiopiahager9884 2 жыл бұрын
Maashaalaa maashaallaa jzk
@naif60697
@naif60697 3 жыл бұрын
ጀዛኩሙላህ
@Douglas-vv1nu
@Douglas-vv1nu Жыл бұрын
አላህ ሆይ መሃሪ ነህና ይቅር በለን ማሬን ❤❤❤❤❤❤
@ameenaadam5892
@ameenaadam5892 2 жыл бұрын
መሸአላህ ጅዛኩም ኸይር
@መሬምዩቱብ-ሠ1ቘ
@መሬምዩቱብ-ሠ1ቘ 4 жыл бұрын
አላህ ያሃፍዘን ያረብ
@ruqiyaruqiya5476
@ruqiyaruqiya5476 3 жыл бұрын
🤲🤲
@FezaKedir
@FezaKedir 2 күн бұрын
አልሀምዱሊላ ሙሥሊም ላደረከኝ❤❤❤❤❤❤❤❤
@የነገንማንያውቃል-የ1ወ
@የነገንማንያውቃል-የ1ወ 4 жыл бұрын
ያረብ አንተአፍያአድርገን የሰይጣንመጫወቻአታድርገንኢላሂ
@jvjg9885
@jvjg9885 3 жыл бұрын
ማሻ አላህ
@hannamohammad2594
@hannamohammad2594 4 жыл бұрын
ማሻ አላህ አሚንንን
@SeadaAmniu
@SeadaAmniu 2 ай бұрын
ያኡመተ መሀመዲ በዱአችሁ አትርሱኝ ቁረአን አልገባኝ አለ
@user-yh4kn1kg3b
@user-yh4kn1kg3b 4 жыл бұрын
Jazakum allah kayer ያረብብብብ አንተ ጪንቀት ሀሣብ ትካዜን አንሣልን የአላህ ያላንተ እረዳት የለንም ያረብብብብብ የመጣብንንም በሽታ አንተ አንሣልንንንንን
@samkwt8566
@samkwt8566 4 жыл бұрын
አሚንን
@dgjk9416
@dgjk9416 2 жыл бұрын
አሚንንን
@seadaawol-xe1gu
@seadaawol-xe1gu Жыл бұрын
አሚሚሚሚሚንንንንንንንንንንን አላሁመ አሚሚሚንንንንንንንንንን ያረበል አለሚን
@moomoalkaaber2171
@moomoalkaaber2171 3 ай бұрын
amin yareb😢😢😢😢😢
@awolebetula7976
@awolebetula7976 4 жыл бұрын
ጀዛኩም አላህ ከይረ
@user-mb6kh4ih6x
@user-mb6kh4ih6x Ай бұрын
አሚንንንን❤❤❤❤
@hawamohammed8452
@hawamohammed8452 4 жыл бұрын
Masha Allah 🙏
@samiramanajer7260
@samiramanajer7260 3 жыл бұрын
ማሻ፡አላህ😘😘😘😘😘😘😘😘😘
@user-wp9cc8ih3h
@user-wp9cc8ih3h 3 жыл бұрын
ماشاءالله👍
@almazyasin9193
@almazyasin9193 4 жыл бұрын
ጀዛከላህ ከይር
@user-gb7qd1sm5d
@user-gb7qd1sm5d 3 жыл бұрын
ማሸአላሕ
@mesrahussain5504
@mesrahussain5504 Жыл бұрын
Ameen Ya Allah 💚💚💚
@user-ue1jn6rm7t
@user-ue1jn6rm7t 4 жыл бұрын
ماشاء الله ማሻ አላህ
@user-md6fd6fj2e
@user-md6fd6fj2e 3 жыл бұрын
ያጀማአ ድዋ አድርጉልኝ አሞኛል ወገቤን አላመጠኝ ያላህ ምንልሁን ጨነቀኝ
@የጉድቤት
@የጉድቤት 3 ай бұрын
ማሻ ኣላህ ጀዛኩም ኣላህ እከይር
@user-lg7jz9bu1c
@user-lg7jz9bu1c 2 жыл бұрын
مشاالله تبرك الله
@user-xl6yi2bz9p
@user-xl6yi2bz9p 2 жыл бұрын
ማሻአላህ ተባረከላህ አልሀምዱሊላህ
@user-md6fd6fj2e
@user-md6fd6fj2e 3 жыл бұрын
ማአሻአላህ
@tutiwatikader1652
@tutiwatikader1652 4 жыл бұрын
ሱለላሁአሊህወሰለም ጀዛከላህኸይር አሚንንያረቢ አሚንንንንን
@rahimayarahmanbara2252
@rahimayarahmanbara2252 4 жыл бұрын
መዳኒትና መፍትሄውን በድህምት ለታመሙ ስዎች ካላችሁ
@user-rp5bm7wi3u
@user-rp5bm7wi3u 3 жыл бұрын
እኔን አሞኛል
@sameeraabdi9160
@sameeraabdi9160 2 жыл бұрын
እኔም አባቴ ህፃን ወንድሜ
@NoreNore-b4v
@NoreNore-b4v 8 ай бұрын
እናም
@shemelaadelala7068
@shemelaadelala7068 4 жыл бұрын
ማሻሃላህ፡
@seadaseada2614
@seadaseada2614 3 жыл бұрын
ጀዛኩምአላህኸይር
@ቅዲሜለተዉሂዲ
@ቅዲሜለተዉሂዲ 3 жыл бұрын
መሻላህ መሻላህ መሻላህ አላህ ይጨምርላችሁ
@sabbiyasabbiya1155
@sabbiyasabbiya1155 2 жыл бұрын
ማሻአላህ ጀዛካላሁምከይረን
@zeyinebaseid3080
@zeyinebaseid3080 3 жыл бұрын
ጀዛከላሁኸይ ኸይረንጀዛ
@hannamohammad2594
@hannamohammad2594 4 жыл бұрын
ጄዛህ ከላ ሀይር ፍል ዱንያ ወል ሀዬራ
@cell5440
@cell5440 4 жыл бұрын
አላህ ይጨምርላቺሁ አቦ
@user-jl2ht1kp2h
@user-jl2ht1kp2h 3 жыл бұрын
ግን ስታስጠሉ በምሀል የምታስገቡት ሀረካ ደምነው የሚያፈላ እፍ አላህ ዩሱቱር አለነ
@user-nn3fk6yr8c
@user-nn3fk6yr8c 3 жыл бұрын
ጀዛኩም አላህ
@hirj2602
@hirj2602 3 жыл бұрын
ጀዛክላህ
@mylovemame1930
@mylovemame1930 4 жыл бұрын
መሻላህ አላህ ይጨምርላቹ
@naif60697
@naif60697 4 жыл бұрын
ኢንሻአላህ
@allahisone9310
@allahisone9310 4 жыл бұрын
Mash allah tebark allah jizakume allah hayrn
@wddhdss9742
@wddhdss9742 3 жыл бұрын
Mashallha Mashallha👍👍👍👍mashallha🌹🌹
@marimah1640
@marimah1640 2 жыл бұрын
masha allah alahume werehamni ,alahume egfrliy yarehman erohim yarb anta hulun chay neh yaailahi erdan🇸🇦🇸🇦
@lobabaahmad-sq2ji
@lobabaahmad-sq2ji Жыл бұрын
አሚንን አሏሁም አሚን ያርብ
@lailamuhammad98
@lailamuhammad98 4 жыл бұрын
ማሻአላህ ጀዛኩሙላህ ኽይር
@ፉፊነኝየማሚምርኮኛ
@ፉፊነኝየማሚምርኮኛ 3 жыл бұрын
مشالامشالا
@fetiyanuri5911
@fetiyanuri5911 2 жыл бұрын
አሚን አላሁመ አሚን ወሰላላሁ አለይሂ ወሰለም ተስሊመን ከሲራ አልሀምዱ ሊላህ አላ ኒእመቲል ኢስላም ወላሂ
@ሀሊማየቦረናዋ
@ሀሊማየቦረናዋ 3 жыл бұрын
አገራችንን በዱአ አትርሷት
@user-oh8kt1hl7r
@user-oh8kt1hl7r 9 ай бұрын
ማሻእላህ
@zeiiiitube6802
@zeiiiitube6802 3 жыл бұрын
ማሻአላህ ላአዚም ጀዛኩመላሁ ህይረን
@msfatema5467
@msfatema5467 4 жыл бұрын
ጀዛካላ ኸይር
@foziakamil4250
@foziakamil4250 3 жыл бұрын
ማሻአላህ.ውዷ.እህቴ.ሁሌ.አስታውሽን.ለአላህ.ብረሽ.ስተኛ
ሸሪአዊ ሩቅያ
31:18
Amriya Tube
Рет қаралды 71 М.
የጠዋት ዝክር# ازكار صباح
36:56
ቁርአን ብቻ// quran bicha tube
Рет қаралды 1,8 МЛН
Sigma Girl Pizza #funny #memes #comedy
00:14
CRAZY GREAPA
Рет қаралды 4 МЛН
The FASTEST way to PASS SNACKS! #shorts #mingweirocks
00:36
mingweirocks
Рет қаралды 16 МЛН
나랑 아빠가 아이스크림 먹을 때
00:15
진영민yeongmin
Рет қаралды 18 МЛН
Alat yang Membersihkan Kaki dalam Hitungan Detik 🦶🫧
00:24
Poly Holy Yow Indonesia
Рет қаралды 11 МЛН
አያተል ኩርሲ 🤲🤲🤲
1:30:04
እማ አሎበይኝ YouT
Рет қаралды 144 М.
አዝካሩን ኖም
38:39
mrm አበበ
Рет қаралды 13 М.
7 Fatiha 7 Ayetel Kürsi 7 İhlas 7 Felak 7 Nas Kur'an-ı Kerim Rukye
24:23
fussilet Kuran Merkezi
Рет қаралды 81 МЛН
سور الرزق{ يس  الواقعة }يتبعهما دعاء الرزق السريع
38:59
من أجمل تلاوات القرآن الكريم
Рет қаралды 81 МЛН
Sigma Girl Pizza #funny #memes #comedy
00:14
CRAZY GREAPA
Рет қаралды 4 МЛН