ሩታ እና አብርሽ ክዳኒጋ ታረቁ

  Рет қаралды 51

ኢክራም ይቱብ

ኢክራም ይቱብ

Күн бұрын

Пікірлер: 25
@እዪባነኝከወሎ
@እዪባነኝከወሎ 2 ай бұрын
ሰላም ሰላም እንኮንደህናመጣሺ እህቴ አሪፍቆይታነበረን በርች እሸቱ ያምራል ፍትፈታውም😂ሀገራችነንንም ሰላም ፍቅርአንድነትና መተሳሰብን ያድልልንንን🎉
@tube-sy8iv
@tube-sy8iv 2 ай бұрын
አሰላሙ አለይኩም ወራህመቱላህ ወበረካትሁ አህለን እህታችን እንኳን ደና መጣሽ ደስ የሚል ቆይታ ነበረን አስተማሪ ቪድዮ ነው በርቺልኝ
@susu21
@susu21 2 ай бұрын
Aselamu aleykum werahmetulahi weberekathu ahlin ekruye inkan selam metashe mamaye berchilgn tenkrilgn mamaye berchi 🎉🎉🎉🎉🎉
@foziya1654
@foziya1654 2 ай бұрын
ሰላም ለዚህ ቤት 🎉🎉🎉🎉አሠላምወአለይኩም ወራህመቱላሂወበርካት ሰላምቺሁ ይብዛ በያላቺሁበት የነበርን ቆይታ ሀሪፍነበር ሀገራቺንንን ሰላምያድርግልን
@FafiTubef
@FafiTubef 2 ай бұрын
አሰላም አለይኩም ወራህመቱሊላሂ ወበርካትሁ አህለን ውደ ማሻአላህ በርቺ አሪፍ ቆይታ ነበር ባለሽበት ሰላምሽ ይብዛ🎉❤
@ሀዩነኝ
@ሀዩነኝ 2 ай бұрын
አሰላማሊኩም ሰላም ሰላም እንኮን ሰላምመጣሽ ሰላምናጤናለሁላችንም አረ በቀሎ😮 ትዝታች😢 ናፍቆኛል አሪፍቆይትነበረን በርችልኝ❤🎉🎉🎉🎉
@kegnabet1002
@kegnabet1002 2 ай бұрын
ሰላም ሰላም ጤናይስጥልኝ እንዴት ነሽ ሩታ ዳኒ አብረሽ አንድላይ ሆነው የሚሠሩት ስራ ጥሩ ነው የነበረን ቆይታ ጥሩ ነው በርቺ
@DehabMohammed-w3z
@DehabMohammed-w3z Ай бұрын
Aselam alikum werahametulahi hayati ruta Ena eberesh serachewe eyeserunew achi atsebi deram new lemanegnawe berchiii
@zharaessa1248
@zharaessa1248 2 ай бұрын
አሰላም አለይኩም ወራህመቱሏሂ ወበራከቱሁ አህለን ወሳህለን ኤክሩየ እንኳን ደህናመጣሺ በጣም ደስ የሚልና ሀሪፍ የሆነ ቆይታ ነበረን መታረቃቸዉ ደስ ይላል በርቺልኝ በቀጣይ በአድስ ርዕስ ና ቢድወ እጠብቅሻለሁ ሰላምና ፍቅር ለሀገራችን ይሁንልንንንን
@EkramYemameኢክራምይማም
@EkramYemameኢክራምይማም 2 ай бұрын
ሰላም ሰላም ሰላም ማሻአላህ ማሻአላህመጣን ታዝት🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@ወተትሜድያሂቡ_hibu
@ወተትሜድያሂቡ_hibu 2 ай бұрын
አስላማለይኩም ወረህመቱላሂ ወበረካቱወ ውድ ማሻአላህ በርች ምርስጥ ቆይታ ነብር በርች
@MeymemTube
@MeymemTube 2 ай бұрын
አሰላም አለይኩም ወራህመቱሊላህ ወበረካትሁ አህለን ውደ ማሻአላህ ውድ ሀሩፍ ቆይታ ነበር ሀገራችንን ሰላም አላህ ያድርገው❤🎉
@Elfenesh
@Elfenesh 2 ай бұрын
Selam Selam new wedewa betam betam koonjonew beresh betam deselal ymel new enkan beselam metash
@selamtube1319
@selamtube1319 2 ай бұрын
ሰላም እህታችን ዋውውውው በጣም ያምራል እሽት ቦቆሎ ተጠብሶ ከወረው ይልቅ ቦቆሎ ነው የማረከኝ እስኪ ጠበሽውና እየበላን ወረውን ትፈተፍቻለሽ እሺ የኔውድ❤❤❤
@sofl-lc6tl
@sofl-lc6tl 2 ай бұрын
አሰላም አለይኩም ወራህመቱላሂ ወብረካቱሁ ሰላም ዋወወወወ አሪፍ ቆይታ ነብረ በረቸልኝ ዉድ ሰላም ፍቅር ላገረቸን 🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@ሀዩነኝ
@ሀዩነኝ 2 ай бұрын
@Merma2m
@Merma2m 2 ай бұрын
Thank you for sharing Our country will not be like our country
@mamanew7281
@mamanew7281 2 ай бұрын
ዋው ደስ ይላል እንኳንም ታረቁ ይቅር ባይነትን አላህ ይወደዋል ለመታረቃቸው የማይወድ ካለ ጆሮውንም አይኑንም ይጋርድ ክክክክክክ
@Alemtube-x6g
@Alemtube-x6g 2 ай бұрын
ሰላም ሰላም ውድእና የተከበራቹ የሀገሬ ልጆቸ እደምን ቆያቹ ሰላማቹ ይብዛ በያላቹበት የፈጣሪ ጥበቃ አይለያቹ በጣምደስ ይላል ዲራማው አለቀ ማለት ነው😂😂😂😂
@samriTube12-hm3kc
@samriTube12-hm3kc 2 ай бұрын
ሠላም ሠላም እሕቴ እንኳን ደሕና መጣሽ አይ የነሡ ድራማ ማብቂያ የለውም ነገ ደሞ ይቀጥላል😅😅😅😅 በሌላ ድራማ ይመጣሉ እኛም እንከታተላለን😮 እኔ የሚያሣዝኑኝ የመዳም ቅመሞች😅😅😅
@asheirkatueb2416
@asheirkatueb2416 2 ай бұрын
السلام عليكم ورحمه الله وبركاته السلام عليكم ورحمه الله وبركاته سلام سلام عليكم ما شاء الله تبارك الله ما شاء الله ما شاء الله يا اهلا وسهلا يا اهلا وسهلا واو واو واو واو واو واو❤❤❤❤
@እሙሀሙዲሁለገብYouTube
@እሙሀሙዲሁለገብYouTube 2 ай бұрын
ሰላም አለይኩም ሠላም እህት ሰጀመር ውሸት ነዉ ድራማው ሰልቅባቸው አሁን ደግሞ በምን ወሸት ይመጡ ይሆን
@samiryoutube7115
@samiryoutube7115 2 ай бұрын
አሰላሙ አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረከቱ አህለን ወሳህለን ኢክሩዬ እኳን ሰላም መጣሽ ውዴ አይ ዲራማው ተቋጨ አለቀ ታረቁ ስንል ፅጌ አሳፈረኝ ጭርሲል አልወድም አለች ይቀጥላል
@destayoutube
@destayoutube 2 ай бұрын
መታርቃችው መልካም ነው ግን አበዙት ተታለሉ ተደባደብ አበዱ የሚለውን ብታቆሙ ምናለ በራሳችው የቀን ውላሎችውን ብታሳዩን ቤተስብ ለማንኛውም እግዚአብሔር ልቦና ያድለን እውነት ነው የምለው እደዚህ ጥሩ አይደለም
የፍቅር ታሪክ
36:12
ኢክራም ይቱብ
Рет қаралды 500
Try this prank with your friends 😂 @karina-kola
00:18
Andrey Grechka
Рет қаралды 9 МЛН
We Attempted The Impossible 😱
00:54
Topper Guild
Рет қаралды 56 МЛН
🛎️ብሩክ ጥሎ ሄደ ሁሉም ነገር አብቅቷል💔😱
24:49
Biruk Tube ብሩክ ቱዩብ
Рет қаралды 144 М.
ሩታ እና አብርሽ ድግሱን ጀመሩት🙈❤️❤️
19:13
AB Grace አብርሽ ግሬስ
Рет қаралды 329 М.
🛑 || አጥብቀህ ልብህን ጠብቅ | እጅግ ድንቅ ትምህርት በርእሰ ሊቃውንት አባ ገብረኪዳን ግርማ  Aba Gebrekidan New Sibket  2024 #viral
1:51:18
ፈውስ መንፈሳዊ ጣና ቅ/ቂርቆስ ፬ መጻሕፍተ ጉባኤ ሚዲያ Fews Menfesawi
Рет қаралды 1 МЛН
ምን ላይ ናችው ትዳር ወሰጥ ወይሰ ላጤ
1:38:27
ኢክራም ይቱብ
Рет қаралды 380
ሴትልጅ ለባሏ ታማኝ የቤት ንግስት ናት
2:21:52
ኢክራም ይቱብ
Рет қаралды 1,1 М.
ሐረግ ( ክፍል 49)
39:02
ለዛ
Рет қаралды 311 М.
የየት ሀገር በሀል ነው ይከ ነገር
39:43
ኢክራም ይቱብ
Рет қаралды 333