KZ
bin
Негізгі бет
Қазірдің өзінде танымал
Тікелей эфир
Ұнаған бейнелер
Қайтадан қараңыз
Жазылымдар
Кіру
Тіркелу
Ең жақсы KZbin
Фильм және анимация
Автокөліктер мен көлік құралдары
Музыка
Үй жануарлары мен аңдар
Спорт
Ойындар
Комедия
Ойын-сауық
Тәжірибелік нұсқаулар және стиль
Ғылым және технология
🛎️ሀይሚ በድንገት መጣች ብሩክን ሳትሰናበተው ሄደ 😱💔
24:09
ሩታ ወደ ቤተሰቤ ሸኘኝ አለችው.አብርሽ አለቀሰ😭😭😭
16:20
Правильный подход к детям
00:18
Chain Game Strong ⛓️
00:21
VIP ACCESS
00:47
Cool Items!🥰 New Gadgets, Smart Appliances, Kitchen Tools Utensils, Home Cleaning, Beauty #shorts
00:40
ሩታ ይዘኧኝ ጥፋ አለችው.ቤተሰብ ተስፋ አስቆረጣት😭😭
Рет қаралды 297,411
Facebook
Twitter
Жүктеу
25000
Жазылу 331 М.
AB Grace አብርሽ ግሬስ
Күн бұрын
#abtube #famly
Пікірлер: 7 900
@BirukTuba5335
8 ай бұрын
ጀግና ሴት የተሰበረን ልብ ጠግና የራሷ ባል ታደርጋለች ያች ሴት ሩታ ነች ሩታን የምትወዱ እስኪ በላይክ👍 ደምሩኝ
@FikirteEshete
8 ай бұрын
ያንተስ ፊል ም አለቀ
@uthg7338
8 ай бұрын
😂😂@@FikirteEshete
@እግዚአብሔርፍቅርነው-ቈ3ረ
8 ай бұрын
❤❤❤❤
@LamaFahad-t2u
8 ай бұрын
yantes wudeme
@HidCix
8 ай бұрын
ማርክ አደለም@@FikirteEshete
@menbi-l7l
8 ай бұрын
አይዞህ ወድሜ ከጎንህ ነን ፍቅር ዋጋ ይፈልጋል መጬረሻዉ ያምራል ታያለህ ከጎንህ ነን የምትሉ በላይክ አሳዮ 👌
@sofitube9859
8 ай бұрын
ወለሂ ሙቤ እውነትክን ነው አብርሽ አይዞክ ሩታዬ የኔ ጃግነ ሴት አይዞሽ እህቴ
@Hayatfkadu
8 ай бұрын
ግን ለምንድነው በአካል አብርሽ ወንድምየውን ማያናግረው ኧረ እኛ
@HalimaYouTube-w3r
8 ай бұрын
እሩታ ይጣላሎ ብላ ሰለፈራች ከሚጣሎ የባስ መጥፎ ችግር ከሚፈጠር ይሻላል🎉🎉🎉🎉🎉@@Hayatfkadu
@NaeemaImam-tp9fp
8 ай бұрын
@@sofitube9859ሙቤ አይደለም በሱ ሰም ነው
@menbi-l7l
8 ай бұрын
@@Hayatfkadu ችግር እዳይፈጠር ነዉ
@SharkyzzRBLX
8 ай бұрын
ለሩታ ወንድም አድርሱልኝ ። እባክህ በፍቅር አምላክ ብለህ እነነዚህን ልጆች አታስጨንቃቸው አንለምንህ አፈቀረች እንጂ አልባለገችም። እሩታ አና አብርሽ አይዟችሁ የፍቅር አምላክ ከናንተ ጋር ነው የሚል ላይክ ደምሩኘ
@eseyasberhe7842
8 ай бұрын
የሰው ስሜት የሚረዳና የሁለቱን መንገድ በቅጡ የተረዳው አይደለም ፣ ለመረዳትም አቅምና ብቃት ያለው አይመስለኝም።
@lerosalam3712
8 ай бұрын
❤❤❤🎉🎉🎉🎉❤🎉❤🎉❤🎉
@nomo6793
8 ай бұрын
የምር ዛሬ አሥለቀሰችኝ እሩታ ለምን መጀመሪያ ፈቀደ 😢😢😢በናታችሁ የምታቁት ካላችሁ አናግሩት😢😢😢😢የሩታን ወድም
@Sahiba-ru9en
8 ай бұрын
🌷🌷💞💞💞💞
@Zenebzenb
8 ай бұрын
አሁን ነው ትዝ ያለው ከንቱ አሳልፎ ሰቷት
@sarimra
8 ай бұрын
የኔ ጀግኖች አይዞችሁ ይሄው የሚዋደድ ሰው ፈተና ይበዛባቸዋል ሁሉም ያልፌል😢😢😢 ደምሩኝ ቅመሞችዬ❤❤❤🎉
@GgGg-fp1ug
8 ай бұрын
❤❤❤❤❤የገልብ
@MohMoh-gl6gi
8 ай бұрын
❤❤❤❤❤ ሩታዬ የምንወድሽ በምክንያት ነው ወንድሜ ከለከለኝ ብለሽ የአብርሽን ልብ ብትሰብሪው ኖሮ እኛ እራሱ እንጠላሽ ነበረ አንቺ ግን ለፍቅር ጥግ ድረስ መስዋት ከፍለሻል ለኔ ጀግና ሴት ነሽ ምርጥ አፍቃሪ እወድሻለሁ
@fatumsiedmola8229
8 ай бұрын
ወላሂ እራሱ ችግሩ ባንድ ባይሆኑ ነበር የሚያስጠላዉ አሁን ባንድ ናቸዉ ነገም ሌላ ቀን ነዉ❤❤❤❤
@Mekdi8871
8 ай бұрын
በትክክል 👌👌👌
@Janah-pk7dkRututbe
8 ай бұрын
ትክክል❤❤❤😢😢😢
@FfFff-vr2gn
8 ай бұрын
በጣም ልዩ ናት❤❤❤
@bdggg2768
8 ай бұрын
ትክክክል❤❤❤❤❤😢😢😢
@Rozaguraga
8 ай бұрын
ሩታ በአብርሽ አትጨክንም ቦምብ ቢፈነዳ እስከሂወትዋ መጨረሻ አብረው ተጋብተው ወልደው በደስታ ይኑሩ የምትሉ ላይክ ግጩኝ❤❤❤
@ጅሩሚዲያTube
8 ай бұрын
ደምሩኝ
@DdfcDfff
8 ай бұрын
😂😂😂😂😂😂
@Sahiba-ru9en
8 ай бұрын
,ሳህ አይለያዩም እስከ መጨረሻ ጠላታቸው ቅጥል ይላል እንጂ❤❤❤❤🎉🎉🎉
@Hnanmelaku-ye6ee
8 ай бұрын
Anchi fetari neshi enda besewu hiwet endih yemtferjiwu
@SeSe-go4co
8 ай бұрын
😅😅😅😅😅😅
@HwaaAhmed-vr5gr
8 ай бұрын
ከናብርሽ የምወድላችው ነገር ቢኖር የተፈጠረውን ነገር በግልፅ ነው የሚናገሩት ለተመልካች ክብር አላቸው ❤❤❤❤❤❤❤
@Samr-ct1nf
8 ай бұрын
በጣም
@bdhhdhdbdhsjxbx9839
8 ай бұрын
በጣም እያንዳንዷ ውጣ ውረድ በግልፅ ነው የሚያሳዩት የኔ ውዶች
@Semira-r2b
8 ай бұрын
በጣም
@marykuki6319
8 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤በትክክል
@Fati-w8o
8 ай бұрын
Bexam lega keber alechow 😢😢😢😢gene yenesu xelat ehen eyayu yedesetalu 😢😢😢😢mecheme yalaf andee qeni😢😢😢😢😢😢😢mene abate lehunelechoew
@ggi.youtube
8 ай бұрын
መጀመሪያ አብርሽን ፍለጋ ከአድሣባ ቡታጅራ ሥትሄድ ዝምያለዉን አሁን ሁሉነገሯሢሥተካከል ምን መቀሥ አደረገዉ ወንድምከሆነ ያኔነበር መከልከል ሩታጎበዝነሽ የማይፀፅትሽንነገርማድረግሽ ለወንድምሽ ብለሽ አብርሽንትተሽዉ ቢሆን መቸምፀፀቱአይለቅሽም ወንድምሽንብተይዉግን ዝምድናቺሁአይበጠሥምየሆነነገርብትሆኝበትይመለሣል የምትሉ👍ግጩ
@anshaebrahim3901
8 ай бұрын
ትክክል እንደዛ ስታለቅስ
@LidiyaTesf
8 ай бұрын
ሲጀመር ዩቱበሮች የሚያቀርቡት ነገር ሁሉም ፊልም ነው የማይመስል ነገር ነው ሚያወሩት ለገንዘብ ብቻ ነው እውነት እያስመሰሉ ሚለቁት
@anshaebrahim3901
8 ай бұрын
@@LidiyaTesf ደግ አረጉ አያገባሽም
@LidiyaTesf
8 ай бұрын
@@anshaebrahim3901 አላዛኝ
@LidiyaTesf
8 ай бұрын
@@anshaebrahim3901 edieat
@ሱሱነኝወሎዬዋየሩታዬምርኮ
8 ай бұрын
በአብርሽና በሩታ መሀል ማንም ጣልቃ አይግባ እምትሉ ብቻ😥👍
@HayatMohammed-n9c
8 ай бұрын
አይባልም ቤተሰብ ቤተሰብነው
@kakajqj1215
8 ай бұрын
ወድም ወድም ነው አይባልም
@MichaelTesema-ek3iq
8 ай бұрын
Ayibalim
@rukhiyamuhammad711
8 ай бұрын
😢😢😢😢😢
@Leena-lu3db
8 ай бұрын
Bateseb Mengizam Menor Alebet Mefked Alebet
@WiaTube770
8 ай бұрын
ሩታ እና አብርሽ አብረዉ እንዲኖሩ የሚመኝ ማነዉ እስኪ 👍👍
@UMUELHMTUBኡሙእልሀምቱዩብ
8 ай бұрын
ደሚርኝማ 2:47
@SophiaAbdullah-q9i
8 ай бұрын
እኔእመኛለሁ
@RahilRahil-w9o
8 ай бұрын
❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉
@SaadaAbera
8 ай бұрын
ደምረኝ
@TesfenashTesfenash
8 ай бұрын
Wina heluna mark ayitaqumi😢😢
@AbGrace138
8 ай бұрын
አብርሽ እና ሩታ መቼም አይለያዩም የሚል ብቻ❤❤👍👍
@አላህወኩል
8 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤😢😢😢😢😢
@Firiyeethiopan
8 ай бұрын
ሀይሚ አይደለችም@user-tn2og3fl7q
@DekenshLamore
8 ай бұрын
❤❤❤❤😢
@hhjjhbbhhjj
8 ай бұрын
እሩታ አይደለችም በሥሟ እየነገዱባት ነዉ@user-tn2og3fl7q
@NTTSUHWALE
8 ай бұрын
እናተ በሰው ስም ትነግዳላቹ
@NasirHayat-cq6yp
8 ай бұрын
የሩታ ወድም የት ነበር እስከዛሬ እዴ ሲጀመር አብርሽ ምርጥ አባትና እናት ያሳደገው ልጅ ነው ጨምላቃ ልጅ አረለም ሩታና አብርሽ አይለያዩ ምትሉ እስቲ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@ኢለሀም-ቨ2ኰ
8 ай бұрын
ሳህ
@ሜላትተጫን
8 ай бұрын
እኔም እያልኩ ነበር አሁን ለምን
@bdhhdhdbdhsjxbx9839
8 ай бұрын
እኮ ይህ ምቀኛ
@Mየኔውድ
8 ай бұрын
እኮ አሁን ያዙኝ ልቀቁኝ ይላል
@anshaebrahim3901
8 ай бұрын
ምቀኛ ነው የአብርሽን ደስታ ውሀ ሊቸልስበት አፈር ይብላ
@ZedoYasin
8 ай бұрын
ዋው ሩታ ለፋቅር ትልቅ መሰዋት ከፈለች ጀግና ሴት አብር ትክክለኛ ውሳኔ ነው የወሰናቹት ማድረግ ያለባቹን ሀላፊነት ሁሉ ተወታቹአል ካሁን ቦሀላ ምንም ሚፀፅታቹ ነገር አይኖርም ሩታዬ ትለያለሽ
@ፀሐይዩቱብBanchuየድንግልማ
8 ай бұрын
ምን ከፈለች አረ ለፍቅር ስንት አሚከፈል መሰዋት አለ
@halima8741
8 ай бұрын
@@ፀሐይዩቱብBanchuየድንግልማ እረ በቤተሠብም እሚመጣ ጣጣ መስዋት ነው ያወቀ ያቀዋል ጭቀቱ ምን ያህክል እደሆነ
@dgjfjhg961
8 ай бұрын
😢በጣም@@halima8741
@kdsankds2141
8 ай бұрын
ጅግና ሴት የተሰበረን ልብ ጠግና የራሷ ባል ታደርጋለች ያች ሴት ሩታ ነች ሩታን ኣብርሽን የምትወዱ❤❤❤❤❤❤ብቻ ላይክ
@TemimaNasir-cv2jw
8 ай бұрын
ዉድ ደሚሪኝ 7:19
@XayadXayad-h4c
8 ай бұрын
Jlafo
@Membr-fc8kr
8 ай бұрын
😅😅😅😅😅😅😅😅😮😅😅😅😅
@user-yr4dv5ji3y
8 ай бұрын
😂😂😂😂😂😂
@WeynshetAgzaw-ke1wx
8 ай бұрын
😂😂😂😂 ይሔ ኮሜንት ከላይ አይቼው ነበር ያስቃል
@xcamgMan
8 ай бұрын
ትግስትም ገደብ አለው ውሳኔሽ ትክክል ነው፡ ሩት አንቺ ትለያለሽ የፍቅር ንግስት ነሽ ፡በምድር ላይ ላለን ለሰው ልጆች ሁሉ ፍቅርን ያስተማርሽ ልእልት ነሽ ፈጣሪ ይጠብቅሽ
@Fufu-vt9pt
8 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@aw56609
8 ай бұрын
🎉🎉🎉🎉ያልፋል😢
@anshaebrahim3901
8 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤
@Haymi113
8 ай бұрын
እግዚአብሔር ጣልቃ ገብቶ ነገሮች ሁሉ ይስተካከላሉ❤
@ሀይሚ-19
8 ай бұрын
አሜን
@DgrDh-pu5vc
8 ай бұрын
ሀይሚእወዲሸለሁ 14:35
@DgrDh-pu5vc
8 ай бұрын
❤❤❤❤❤
@pickalemayou1153
8 ай бұрын
አሜን
@ሜር
8 ай бұрын
ኣይዛቹ ፍቅር ያሸንፋል😢 ማነው እንዴነ ሰለ ማርክ የተጨነቀ ያለ👍
@እግዚአብሔርፍቅርነው-ቈ3ረ
8 ай бұрын
❤❤❤❤
@UMUELHMTUBኡሙእልሀምቱዩብ
8 ай бұрын
ደሚርኝማ 6:24
@SetiAl-jv4yi
8 ай бұрын
❤❤❤❤❤
@Rahma-tube-t5u
8 ай бұрын
እኔም ውዴ
@abitiamare-lk1bd
8 ай бұрын
እኔ ❤❤❤❤
@Afiya.tube_2
8 ай бұрын
አንድ ላይ ወደፊት💪ማንም አይለያችሁ የኔ እንቁወች❤
@rahmarahma-kp2ck
8 ай бұрын
❤❤❤🎉
@Rihu6
8 ай бұрын
የሩታ ወንድም ግን የፍቅርን ምንነት ያቀው ይሆን ካወቀውስ እንደት እስከዚህ ድረስ ነገራቶች ካማረባቸው ብኃላ የሚረብሻቸው በዛላይ የአብሪሽ እህትስ እንደት ዝም አለች አድስ አበባ ያለችው ብቻ ፈጣሪ ከመጥፎ ነገር ይጠብቃችሁ አብሪሽና ሩታ🙏
@ziyadah132
8 ай бұрын
የራሷን ኑሮ ትኑር የሩታ ወንድም ስለምታየው ልጅታ መጥፎ ቦታ አትደርስም አብርሽ ጨዋ ጨዋ ያሳደገው ልጅ ነው እኔ እነ አብርሽን በደንብ ስለማቃቸው ፍትህ ለሩታ ሴት ልጅ ሀገር የላትም ባሏ ባኖራት ቦታ ነው ምትኖረው
@YoditGoitom-y1d
8 ай бұрын
💯👌
@ziyadah132
8 ай бұрын
በሁሉም ቤት ብዙ ታሪክ ይኖራል ወንድ ለሴት እህቱ ይጨነቃል ነገር ግን በዚህ ልክ ማካበድ አያስፈልግም ልጅታ ከአላማ አታስቀራት የሩታ ቤተሰዎ ውላሂ በክብር ፍቀዱልኝ ብሎ ጠየቀ ካልተፈቀደላት መቼም ቤተሰዎቻን አታገባ የሆነ ቦታ ሂዱና ሲስማሙ ትመለሳላቹሁ በዚህ ልክ ማልቀስ የለባቹም እንኳን ላፍቅር ሌላ ቦታ ልኑር ይቅርና ለሞትስ ትሰጥ የለም እህትህን አረ እንተሳሰብ
@ekrem24-r6x
8 ай бұрын
@zi❤❤❤❤yadah132
@ekrem24-r6x
8 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤በትክክል❤❤❤
@fatimamuhammad7518
8 ай бұрын
ትክክክል በተለይ ባሁን ሰአት ሁሉም የራሱን ኑሮ እየኖሩ
@Atede-pw7bz
8 ай бұрын
እስከዛሬ ኮሜንት ፅፌ አላቅም ነበር ዛሬ ግን አሣዘነችኝ የኔ እናት ፍቅር እኮ ከባድ ነው
@fhgdjdjgf7310
8 ай бұрын
ጠንካራ ሴት ከራሷ አልፎ ለምትወዳቸውም ሰወች መሰዋትነት ትከፍላለች😢😢ሩታየ እና አብረሽ ፈጣሪ ከናተጋረ ይሁን ተረጋጉ ❤❤❤❤ለውሳኔ አትቸኩሉ
@satt3291
8 ай бұрын
ሳህ ትክክል ብለሻል
@LEMI-l3e
8 ай бұрын
😢😢😢❤❤❤
@SsSs-yh9guግሬስ
8 ай бұрын
ያአመቱ።ምርጥ።ጀግና. ሴትአፍቃሪ።ብየሻለሁ።።የሴቶች ተምሳሌት
@ኢለሀም-ቨ2ኰ
8 ай бұрын
በጣምጀግናናት ሴቱሴትአለ ቤተሰብ አይቻልምሲሎት ልብንአድምታ የምሰብረዉ እደሩታአይነት ጀግናአላየሁም
@SsSs-yh9guግሬስ
8 ай бұрын
መገፋት።ጥሩነው
@amaamm-mn5jh
8 ай бұрын
ትልቅ ልጅ ናት የራሣን ሂወት ትኑር ተዋት የሠው ወሬ አትሥሙ😢😢❤❤
@UMUELHMTUBኡሙእልሀምቱዩብ
8 ай бұрын
ደሚርኝ 9:47
@ጅሩሚዲያTube
8 ай бұрын
ደመሪኝ
@MusfaGemal
8 ай бұрын
ደምሩኝ
@LEMI-l3e
8 ай бұрын
❤❤❤❤😢😢😢😢
@የሩታአድናቂነኝ
8 ай бұрын
እሺ እኔን ደምርኝ
@weynakasa
8 ай бұрын
በአብርሽ እና በእሩታ መሀል ማንም ጣልቃ አይግባ የምትሉ ብቻ 😢😢 👍👍👍👍
@alafdalplus5072
8 ай бұрын
ጀግና ሴት ነሽ አንች ለፍቅር መክፈል ካለባችሁ ምንም አይነት መስዋትነት ክፈሉ ደግሞ ይሀ ቀን አልፎ አንድ ላይ ትኖራላችሁ በደስታ እዉነተኛ ፍቅር ዉስብስብ የበዛበት ነዉ እቅፋት ይበዛበታል እስከመጨረሻዉ ታገሉ❤
@Muluwork-h4b
8 ай бұрын
ይህ ወንድም ተብዬ ምን አይነት ጨካኝ ነዉ የፍቅር አምላክ እንድህ በፍቅር ይፈትነዉ እላለሁ
@Kamila-tm2rd
8 ай бұрын
ሩታዬ ጀግና ነሽ ጀግና ባልም አለሽ አብርሽ ለሷ ህይወትህም ሥጣት አሷ እደምሰጥህ እርገጠኛ ነኝ
@Samira1786-p2s
8 ай бұрын
ጀግና ነሽ ሩታዬ ለፍቅር መፀዋት መክፈል እድህ ነው የሩታ ና የአብርሽ ወዳጆች ደምሩኝ ሩታ ጀግና ናት የሚል በላይክ
@GenetDerba-yv9vc
8 ай бұрын
❤️❤️❤️❤️
@GelilayedemufreJesusmylife
8 ай бұрын
Demrign wde@ekramemohamad7392
@AjibaShemsu-n1t
8 ай бұрын
በአብርሽና በሩታ መሀል ማንም ጣልቃ አይግባ እምትሉ ብቻ😢😢😢😢😢😢😢
@ilove251
8 ай бұрын
Mark aydelem 😂😂
@Elhem-kd1hg
8 ай бұрын
ያማትምቀኛ የልጅቤትያፈርሣል አሁነዉ የሚከለከለዉ መጀመሪያነበርሣይጀመርሣይወጠን አሁን ፍሬአፍርተዉ ቁምነገርደርሠዉ ደሥታበሚያዩትግዜየላጠብ ሢያሥጠላ
@ጅሩሚዲያTube
8 ай бұрын
ደምሩኝ😢
@ስአዲውሎየ
8 ай бұрын
ክክክክክክ እኛባልነውነው እዴ ምንሁሎንም የምንወሰነው እኛነን አላቹሁ
@Nddbdb-jp3sh
8 ай бұрын
❤❤
@GeteTigistu
8 ай бұрын
አብርሽ አስተዋይ ሁኑ አብርሽ አሁንም ታገስ ከቤተሰቧ ጋር ደሞ በፍቅር ብቻ አሸንፋቸው እሺ አባ በቃ አንተ እሩታን ጋ በሰላም ኑሩ ግን ከሷ ቤተሰብ ጋ በፍፁም ክፉ እንዳይወጣክ ዞሮ መገናኘታችሁ አይቀርም እና በሰላም እግዚአብሔር ይርዳችሁ
@sunnitalam7293
8 ай бұрын
ወንድምሽ ያልፈለገው ታላቅሽ ስለ ሆነ የበላዩ ስለምትሆኝ ነገ ላዛ ነው አፍሮ ምንም አትሆኑም እመኝኝ አትፍሪ ስንቱን የሚያስፈራውን ነገር ንደሽ እዚህ ደርሰሻል ዋናው የእናትሽ ያባትሽ ፍቃደኝ ስለሆኑ ደስ ሊልሽ ይገባል የኔ ማር የወንድምሽን ነገር ከውስጥሽ አውጠሽ ጣይው ቅድር ሁሌም አሸናፊ ነው ምልካም ሴት ሁሉ በእጇ ነው የኔ ውድ ስወድሽ ሁሌም ደስታሽን ማየት የሚፈልገ ስንት ወዳጅ አለሽ
@Mየኔውድ
8 ай бұрын
ትክክል ዋናው እናት እና አባት ናቸው በርግጥ እናት እና አባት ባይኖሩ ሀላፊ እናት ይኖርበታል ግን ምን ክፋት የለውም አብሩሽ የዋህ ጠንካራ ሴት አክባሪ ነው❤
@አፍያዩቱብ
8 ай бұрын
ቅናት አስመሰለበት ልጁ ጠካራ እና ጎበዝ ልጅነው ተዋት ትኑርበት::ደሞ ዋና ወላጆችሽናቸው እህት ወንድም አይመለከታቸውም::
@ኡሙፉአድቲዩብ
8 ай бұрын
ወለጆቸ ፈቅዶወል ወድሞወ ነዉ
@zainabazainaba1936
8 ай бұрын
@@ኡሙፉአድቲዩብእ ወላጆቻ ከፈቀዱ ለምን ወድማ በዚህ ልክ አችጀጋሪ ነው ወላሂ
@ኡሙፉአድቲዩብ
8 ай бұрын
@@zainabazainaba1936 አነአድ ወድሙቹ እድ ነቸዉ እኔ አበት እነት ፈቅዶ ኒከ አሰሩ የኒከዉ ቀን አድም አጠፈተለ አጠፈወላ እየለ ብዙ ደረስን የገጥመል ዘረ ሊየይኝ ስመጥ የፈረል ሁል ልጅስስም በል ስየይ የፈረል ከብዙ አመተት እነት አስተረቀችን እሩታ ህፀን አይደለች ወድሞወ የሆነነገረ ፈልጎ ነዉ ከእነት ከአበት በለይ ምንም ነገረ ይለማ በአለህ ታች
@TemimaNasir-cv2jw
8 ай бұрын
እነት ነ አባት ፈቃድ ወደሜ ደሚነዉ የዙነ ሊቃቁኝ አለ
@pickalemayou1153
8 ай бұрын
yes
@Soso-by8qk
8 ай бұрын
አብርሽ የሀይማኖት አባቶችን ጨምረህ ሽምግልና ላክ ችግሩን ይፈቱታል በተረፈ ሠላማችሁ ይብዛዛ እኖዳችሆለን ❤❤❤❤❤
@እኔስደተኛዎነኝ
8 ай бұрын
ትክክል ብለካል ወድም
@tgistEshetu-tc7pi
8 ай бұрын
ምን የሃይማኖት አባት ያቃሉ መስቀል ስላሠሩ ኦርቶዶክስ መሠሉህ መናፍቅ ናቸው ሁለቱም
@Mas-bn2by
8 ай бұрын
አዎ ሽማግሌ ብላክ እርፍ ነው ካለ ሽማግሌ ክብር የለም ለቤተስብ ክብር ስባል ሽማግሌ ላኩ
@anshaebrahim3901
8 ай бұрын
@@tgistEshetu-tc7piከዝህ ውጭ
@صفيه-ق3ث
8 ай бұрын
ማን አለ እዳቺ ለፍቅር ዋጋ የምከፍል ተኔ ውድ አይዞሽ አብርሽ ግን ሩታን እስከ እድሜ ዘመንህ ብታድከፍት መቸም አይቀናህ
@selamyamenemh1100
8 ай бұрын
ሩታ ግን ሰት ናት ቃልዋ አታጥፍም ለፍቅር ዋጋ የምትከፍል ዋውውውው❤👌
@melonimarkon1813
8 ай бұрын
ቅድስት አርሴማ እናቴ ለወንድምሽ የፍቅር አምላክ ሆዱን ያራራው ሌላ ምን ይባላል ❤❤❤ አይዞቹ እሩታዬ አታልቅሺ ፀሎት አርጊ
@amandemissew7890
8 ай бұрын
ሩታዬ የኔ እናት አንቺ ማክበር ያለብሽ ከእግዚአብሔር በታች ወላጆችሽን ነው ። ወንድምሽ ከነሱ በዃላ ነው ስለዚህ ። አንቺ ደግሞ ትልቅ ልጅ ነሽ የሚጠቅምሽን እና የሚጎዳሽን ስለምታውቁ አትጨነቁ እስካሁን ሁሉን አክብረሽ እዚህ ደርሰሻል ካሁን በዃላ የራስሽን ውሳኔ ወስኜ የኔ ቆንጆ ። አንቺ የጀግኖች ጀግና እግዚአብሔር ለኛ ለሰው ልጅ ለፍቅር ሲል እንደተሰቀለ ሁሉ ። አንችም የፍቅር ጀግና ነሽ ። አብርሽዬ አንተም እንደሷ ስለሆንክ አይዞህ በርታ ። ይህ ሁሉ ያልፋል የኔ ጀግና አይዞህ ። ትወጡታላችሁ አምናለሁ ። አደራ እንዳትጠፊብኝ ስለ መድሐኒያለም ። ሰላማችሁ ብዝዝዝዝዝዝዝት ይበልልኝ የኔ ውዶች ። ❤❤❤❤❤❤❤❤
@توكلالىالله
8 ай бұрын
ትክክል❤👌
@hggff9535
8 ай бұрын
ለምሳሌ እኔ አመት ከ6ወር ነው የጨርሰብን ቤተሰብ ጥምም ብለዉ ከዛ ተስፋ ልቆርጥ ትንሺ ሲቀረኝ ነው እሺ የተባለው ግን አንድ ወንድሜ እስካሁን ድረስ አያናግረኝም 😢ብዙ ጊዜ ይቅርታ እልኩት ግን ስልኩንም ጆሮየ ላይ ነው የሚዘጋው እናም ተስፋከእግዚአብሔር ነው ጸልዩ
@ማርያምአማላጅናትክርስቶስ
8 ай бұрын
የወድም ነገርማ ዝም ይሻላል ጌታን
@Arsu_2116
8 ай бұрын
ከዛስ ትዳርሽስ እንዴት ሆነ
@gdggggdffg6401
8 ай бұрын
የሩታዬ ወንድም ግን ከይቅርታ ጋር በፍቅር መሀል አትግባ እግዚአብሔር ያጣመረውን ሰው አይለየውም የምትሉ በላይክ
@Sarah-kg6mb
8 ай бұрын
ዉሸት ነዉ ለዪቱብ መነገጃ ነዉ
@አለ.ለኔ.የተሻለ.ነገር
8 ай бұрын
እውነት ነው ❤😢❤
@anshaebrahim3901
8 ай бұрын
@@Sarah-kg6mbውጭ ከዝህ
@Sarah-kg6mb
8 ай бұрын
@@anshaebrahim3901 አጭብጫቢ ነሺ አይንሺ ይወጣ
@sulaimanmeka1718
8 ай бұрын
እስከዛሬ ምንም አልፃፍኩም ነበር አሁን ግን በቃ ተዋቸው አቦ በቃ ፍቅር ያሸንፋል ❤
@Fatma2300-pt2mp
8 ай бұрын
አብርሽ😢ቡታጅራ ይዘኸት ሒድ ምንም ኧያመጣም ምን አስቦ ነው😢እስከሁን ዝም ብሎ አሁን የወደፊት ኑሮ 😢ጀምረው😢አይዞአቹ😢ወዴትም እዳቴዱ ሌላ ችግር ይፍጠራል😢😢ትልቅ ሠው ይግባበት😢😢የምትሉ😢❤❤
@bdhhdhdbdhsjxbx9839
8 ай бұрын
ኤጭ መጀመሪያ ምክኒያቱን ሳታውቁ ይሱን ቅስሙን ለመስበር አትቸኩይ መጀመሪያ ልኳት የለ አሁን ደሞ በቅርቡ ጠብቁ ብሎ ነበር ይሱስ ምን እደዚህ ያዙኝ ልቀቁኝ ይላል@@BilagiAmare
@yalem2598
8 ай бұрын
አወ ልክ ነሽ ወደዛ ሂዱና ትልልቅ ሽማግሌወች ሰብሰብ አርገው ይላኩ ቤተሰብ ከዚህ በኋላ መለየት ላይችል ዝም ብሎ ነው ሚረብሻቸው
@Semufika45
8 ай бұрын
ትክክል ብለሻል ውዴ
@Semufika45
8 ай бұрын
@@BilagiAmare ምኑ ጋር ነው ወንድሟ ትክክል ሆኖ የታየሽ መጀመሪያ ለምን ፈቀዱላት ከጊዜ በኅላ ለምን በዚህ ልክ ወንድሟ ሊያስጨንቃቸው ተነሳ ሁሉቱም በፍቅር ጠብ ካሉ በኅላ የራሳቸው ህይወት ሊኖሩ መንገድ መያዝ ከጀመሩ በኅላ ምንም ትክክል አይደለም መጀመሪያ እንኳን አንባ ገነን ቢሆን ያምርበት ነበር አሁን ግን ወንድሟ የሚያደርገው ነገር ለሷም ለቤተሰቦቿም ጥሩ አይደለም አብርሽ በጣም እዋህና ጀንተል ያለ ልጅ ነው እሷ ደግሞ አባቷ እና እናቷ ፈቅደውላታል እድሜዋ ደግሞ ከ18 በላይ ናት ስለዚህ ማንኛውም ነገር መወሰን ትችላለች አበቃ ቅድሚያ በደንብ ሳታውቁ ለመተቸት አትሩጡ።
@yalem2598
8 ай бұрын
@@Semufika45 ትክክል ከዚህ ከደረሱ በኋላ እንዲህ መበጥበጥ ቅናት ነው ምለው እንደኔ
@badriya-m9b
8 ай бұрын
ሸር ሸር ለሩታ ወንድም በፍቅር ማሀል አትግባ አብርሽ. ጥሩ ልጅ ነው አብርሽ ለሩታ እንደ ባል እንደ አባት እንደወንድም ነው ከማንም በላይ ያስብላታል እባክህን የሩታ ወንድም በስም ንገሩን ፍቱት
@zdtube5093
8 ай бұрын
ወድምየው ምን ልሁን ይላል አያገባት እህቱናት ሲቀጥል መብቷ ነው የፈለገችውን ማግባት ወይም ማፍቀር ስርአት ያዝ በሉት አብሽሩ አብሬሽ እና እሩታ ፈተና ለኸይር ነው
@mehaleta1348
8 ай бұрын
ከቤት ውሥጥ ታላቅ ወድምካለ የምር ለሤቷ ባልም ሆነ ፍቅረኛ ሢኖራት የምር ነው የምላቹ በጣም ይቀናል,ግን ደሞ አብርሽና ሩታ በፍፁም አይለያዩም ❤❤❤❤
@SelamSelina-o9l
8 ай бұрын
ሴት ልጅ ለዉሳኔ ፈጣን ናት ግን ቢሆንም ከቤተሰብ ፍቃድ ዉጪ ሳቶጡ ቢያን ትልልቅ ሺማግሌዎችን ይዘክ ብትሞክር ጥሩ ይመስለኛል የኔ ዉዶች ፈጣሪ ይርዳችሁ የፍቅር አምላክ🙏🙏🙏
@alemtdese2570
8 ай бұрын
እውነት ነው.
@abayabay3382
8 ай бұрын
ትክክል ብለሻል እህቴ❤❤❤❤❤
@user-vx1el3ho7n
8 ай бұрын
ምንም ከቤተሰብ መውጣት አይደል እንት አባት ቢሆኑ እሺ ወንደም አይገባውም ማለት ግን እንደዚ ምንም መረግ የሌላባት ነገር ነው ከዚ በላይ ምን ተርገው
@ENTISWARENTU
8 ай бұрын
Amin wellahi
@ስአዲውሎየ
8 ай бұрын
ሲጀምር እውነትአይመሰለኝም አባትእናእናቶው ፍቀደው ድሟዋየሚከለከልበት ምክንያትአይኖርውም ደሞ ካሜራ ደቅነው ይዘህኝ ጥፈ ትላለች
@werkikode4838
8 ай бұрын
አብርሽና ሩታዬ እኔን ግራ ይግባኝ አይዞን ይህም ያልፋል ፍቅር አሸናፊ ነው ሩታዬ ወደፊት ወደኋላ እንዳታይ ቤተሰብ የትም አይሄድም ነገ መታረቃቹ አየቀርም አትፍሪ ዋናው እናትና አባትሽ እንኩዋንም ባንቺ ደስተኛ ሆኑ የኔ ቆንጆ አብርሽ አንተ ደሞ ወደ ገደለው እዳገባ ትንሽ ታገስ ነገሮች ሊስተካከሉ ይችላሉ መልካም መንገድ ቻዎ
@anshaebrahim3901
8 ай бұрын
እረ በጣም ጨዋ ነው ነገን እሚስብ
@zienatyousef2734
8 ай бұрын
አይዟችሁያልፋል ግን ወንድሟ አበዛው አብርሽ የዋህነው ሩታን አይጎዳትም ከሱጋ ብትሄድ እምትሉ ላይክ🎉
@anshaebrahim3901
8 ай бұрын
ግን ይዞት ቢጠፋ ለኤልዱ ችግር ነው
@R-tt7cn
8 ай бұрын
አረ ምንያመጣል @@anshaebrahim3901
@marim2-i3i
2 ай бұрын
🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏😂😂😂😂
@MeronTekile
8 ай бұрын
.አብርሸ እና ሩታ መቼም አይለያዩም የሚል ብቻ 👍👍💚💚💔 ጀግና ሴት የተሰበረን ልብ ጠግና የራኳ ባል ታደርጋለች ያት ሴት ሩታ ነች ሩታን የምትወዱ እሰኪ በላይክ❤❤❤ ደምሩኝ❤❤❤❤😢😢😢😢👌👌👍👈
@kinze-qu9te
8 ай бұрын
ማፍቀር እኮ መታደል ነው ከምናፈቅረው ሰው ጋ እንድንኖር ፈጣሪ ይፍቀድልን 😢❤❤
@fatumsiedmola8229
8 ай бұрын
ወላሂ በጣም ግን አብዘሀኛወቹ አንኖረዉም😭😭😭
@AAa-ig3uv
8 ай бұрын
አመን አሚንንንን የረብ
@ZahraH-t8s
8 ай бұрын
አሚን ያረብ
@user-jk2tb7go6r
8 ай бұрын
አሜን😢
@eduyedingillijedu2494
8 ай бұрын
Amen
@aynalemwaza1982
8 ай бұрын
መቼም ብሆንም አብርሽ ና ሩታ እንድለዩ አንፈልግም የምል እንደኔ😥😥😥👍👍👍👍👍👍
@netsanetworku2852
8 ай бұрын
እስኪ ፅሎት አድርጉ፣ጧት ጧትም ፀበል ተጠመቁ ፣ስበኤ ግቡ ፍቅር ከእምነት ነው ሚጀምርው፣ ፈተና ሲመጣ ማጠንከሪያ ነው ቢሆንም ግን ፀሎት አድርጉ😢 ፀበል ተጠመቁ
@mimimola7057
8 ай бұрын
ልክ ብለሻል ውዴ እግዚአብሔር ከችግሮቻችን ሁሉ በላይ ነው
@meronkenfe9589
8 ай бұрын
እውነት ነው በሁሉም ነገረ የፈጣሪን ፍቃድ መጠየቅ ይበልጣል አንዲትም በሰው የሚሆን የለም ❤❤❤
@Semufika45
8 ай бұрын
ኧሯ አብርሼ ለሁሉም ነገር ከቤተሰብ ፍቃድ መውጣት የለባትም የምትሉ 👍👍👈😭ደሞ የሩታ ቤተሰቦች ግን መጀመሪያ ለምን ፈቀዳችሁላት አሁን ሁለቱም በፍቅር ጠብ ብለው ለወደፊት ህይወት ለመመስረት ጉዞ በጀመሩበት ጊዜ ለምን ማስተጓጎል ምን አመጣው በዛ አሁንስ😭ወይኔ ለነገም አስቡ እንጂ 😢 አብርሽ ሌላ ቦታ እንዳትሄዱ ቀጥታ ቡታጅራ ተመለሱ ምንም አይፈጠርም 😢ወንድሟ ግን ምን አስቦ ነው አበዛው ዋይ😢
@accacc5974
8 ай бұрын
እንዴ ቤተስቦቾ አካበዱ ብዙ የበለጠ ባል ኬት ሊመታ😊
@መዲየከላላዋይቱብ
8 ай бұрын
እና ያለበተሠብ የተመሠረተነገረመጨረሻውአያምረም አታለቅልቁ ይህንተማለት አብረሽ በበተሠብ ማሥለመነውያለበት@@accacc5974
@UMUELHMTUBኡሙእልሀምቱዩብ
8 ай бұрын
ደሚርኝማ 1:35
@T8ch-sc5tb
8 ай бұрын
ወድሟ ምን አስቦ ነው እስከዛሬ ዝም ብሎ ሂወቷን ባያበላሽባት😢😢😢
@MelatSime
8 ай бұрын
አብርሽ ሽማግሌ ላክ እንዴ ምንሆነህ ነው ፡ለቤተሰብም ክብር ነው ላንተም ጥሩ ነው
@firehiwotabate5120
8 ай бұрын
እውነት ነው ይዛት ጥፋ አንድን ግዜ እውነትኛ ፍቅር ሳይሆን ሀብት ነው የሚያስቀድመው እንዚህ ሙሉ ቤተሰብ ምርጥ ናቸው ከዚህ በላይ ምን ይፈልጋ ቀይ አብርሽ ማንም እንዳታ ሰሙ የምር😮😮😮
@munaYemitowa
8 ай бұрын
ከወንድም የፍቅር መቀስ አላህ ይጠብቃቹ ዋናዉ እናት ና አባት ከፈቀዱ እሡ ዝም በሉት ለጊዜዉ ግርግር ቢፈጥርም ምንም አያመጣም ፍቅር ያሸንፋል❤❤❤ ቆይ ምን አሥቦ ነዉ ታላቆች እኮ ታናሾቻቸዉ ቀድመው ፍቅረኛም ሆነ ትዳር ስይዙ አይወዱም ቢሆንም የሩታ ወንድም ተብዬ ክፋት ግን ከፋ ወይኔ በሃሣብ እሩታ ከሥታለች እናናም አብርሽ ተከባከባት የምትሉ በላይክ አሣዩኝ።
@anshaebrahim3901
8 ай бұрын
እሱ እኮ ፍቅረኛ አለው
@bdhhdhdbdhsjxbx9839
8 ай бұрын
ልክ የኔ ወንድም አይነት ነው ግን ቆራጥነቷን ካዬ ይመለሳል እንጂ በዬቤታችን ብዙ ችግር ነበረ ከጊዜ ቡሀላ እህቴ ብሎ ይመጣን ልክ እደኔ ዋናው እናት አባት ነው ደግሞ እሽ ብሎ ሰጥቶ የለ አሁን ምቀኝነት እንጂ
@ጦይቢነኝየወሎዎቀበጥ
8 ай бұрын
*_እኔ ወንድሜ 3አመቱ አያናግረኝም ስደውልለት ማነሽ ያለብኝ ሰአት አለ ወሏሂ ወንድም ለእህቱ ምቀኛነው ግን አባት ተፈቀደ የራሱ ጉዳይ እናም በሩታ ብቻ አይደለም የሀነገር💔💔💔💔💔_*
@ጦይቢነኝየወሎዎቀበጥ
8 ай бұрын
@@anshaebrahim3901*_ቆይ አችልጅ ታቂቸዋለሽደ???_*
@anshaebrahim3901
8 ай бұрын
@@ጦይቢነኝየወሎዎቀበጥ ወንድም ፍቅረኛ እንዳለው አቃለሁ
@WasKan-oi9hu
8 ай бұрын
እሩታ አልፈሻል ፍቅር እንደዚህ ዋጋ ሲከፈልለት በዚህ ዘመን አንችን አየሁ የምር ጀግና ሴት ነሽ ወንድምየውም ሊገምታቹሁ ሊሆን ይችላል
@አዘብጓልትግራይ
8 ай бұрын
ሩታ ግን ጀግና ሰት ናት ቃልዋ አታጥፍም ለፍቅር ዋጋ የምትከፍል ዋዉዉ 👌👌
@meritubemeri
8 ай бұрын
ደምርኒ ሓፍተይ❤🎉
@dgjfjhg961
8 ай бұрын
በጣም😢 እግዚአብሄር መጨረሻቸውን ያሳምርላቸው
@ኢለሀም-ቨ2ኰ
8 ай бұрын
በጣም
@TgTg-tg12
3 ай бұрын
አብርሽየ የዋህ ስለሆነ እንባው ቶሎ ነው እሚመጣው የኔ አባት😢😢😢❤❤ፈጣሪ በመሀል ገብቶ ነገሮችን ሁሉ ያስተካክል🥰🥰
@TamiAbaba-zu8rx
8 ай бұрын
ምን አይነት ወድም ነዉ በፈጣሪ 😢😢😢😢😢 እስኪበ ሩታየና በአብርሽ መሀል ጣልቃ አይግባ የምትሉ
@UMUELHMTUBኡሙእልሀምቱዩብ
8 ай бұрын
ደሚርኝማ 9:11
@fousiadxb987
8 ай бұрын
አይግባ የአላሕ ምን የተረገመ ነዉ በአላሕ
@SUSUነኝጩጨዋያአባቴንግስት
8 ай бұрын
ድራማ እየመሰለኝነው ምክኒያቱም የሄን ያክል ወራት ተቀምጣ ዝም ብለው አሁን እንዴት
@jasnasnaks6503
8 ай бұрын
ደምሪኝ
@user-uv2vv8el9nyaAR
8 ай бұрын
ደምርኝ😭😭😭
@melataskal9201
8 ай бұрын
የምር በጣም ነው ደስ ያለኝ ምክንያቱኡ ሩታኣየኤ ቃልሽ ኣላጠፎሾም የኔ ጅግናኣ ፎቅራኣቹኡ ያኣብዛላቹኡ ፈጣሪ ትልቅ ረጅም ይስጣቹኡ❤❤❤❤
@mebiratianabo8577
8 ай бұрын
አይዞክ አብርሽ ተስፋ አትቁረጥና በቃ እናትና አባት ከፈቀዳት ይዛት ሂድ ቦሀላ በ ሺማግሌ ይታሬቁ የምትሉ 👍
@emoydseta2899
8 ай бұрын
😂😢😢ተው
@3TOybaYemer
8 ай бұрын
ትክክል
@anshaebrahim3901
8 ай бұрын
@@emoydseta2899ዝበይ
@Garckebeb
8 ай бұрын
አዛቹ 😥😥
@wmedihn9571
8 ай бұрын
መጀመሪያ ይሄንን ያክል እርሜጃ ከመሄድሽ በፊት ቤተሰቦችሽን ማስረዳት ነበረብሽ ምንም እንኳን ይሄንን ያክል ለፍቅር መስዋት ብትከፍይም ችግራችን እኛ ስናድግ እራሳችንን ስንችል ቤተሰብ ምንም ዋጋ ከፍለዉ አይመስለንም እዚህ የመድረሳችን ሚኪኒያት ከእግዚአብሔር በታች በሀሳቤ የተስማማቹህ ላይክ ቤተሰቦቻችን ክብሮቻችን ናቸዉ ።
@Arsu_2116
8 ай бұрын
እኔ ለምሳሌ ለሁሉም ነገር ላማክራቸው ፈልጋለው ግን ገና ሳነሳ ሀሳብ የኔ ሀሳብ ሁሌ ስህተት እንደሆነ ነው ሚናገሩት ሁሌ የበታች እኔ አሁን ምንም አልናገርም ብዙ ነገር አለ በደፈናው አይፈረድም
@anshaebrahim3901
8 ай бұрын
ያቃሉ ምኑን ታስረዳቸው ሆ
@makamohamed3279
8 ай бұрын
አብርሽ የሄዳችሁበት ቦታ ከልለ ከነ ጋሽዬ ጋር ተመካከር ና እቤት ውሰዳት ከዛም ነገሮችን በቤተሠብ አሥተካክሉ እንጅ ሌላ ቦታ ርቃችሁ መሔድ የለባችሁም የምትሉ እጅ አውጡ የት ናችሁ 👍👍👍
@anshaebrahim3901
8 ай бұрын
ትክክል❤
@NatanAddis-k9c
8 ай бұрын
ትክክል
@aw56609
8 ай бұрын
አይይ🎉😢
@Murshida.KadirShukre
8 ай бұрын
በዝሙት ሊኖሩ ሳይጋቡ😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂
@anshaebrahim3901
8 ай бұрын
@@Murshida.KadirShukreቲሽ አብርሽ ጨዋ ነው ነካም አያደርጋት ወደ ጋብቻ ሳይገቡ
@MulatAndargie
8 ай бұрын
የሩታ ወንድም ግን ግፈኛ አና የህቱን ደስታ የማይፈልግ ነው ተዋት ይች የዋህ አፋቃሪ ከምትወደው አብርሽ ጋር ትኑርበት መልካም ቤተሰብ ውስጥ ነው የገባችው ከህይወቷ ውጣላት
@SuSu-ch8np
8 ай бұрын
ጥፋቱ እስከዛሬ የት ነበር ብዙ ከሄዱ ቡኋላ የሚረብሻቸው ቢያንስ አሁን ወደ ትዳር እያመሩ ነው ከፈለገ ሽማግሌ እንድልክ ከፈለገ በምክክር ነውጅ
@እመቤትቡታጅራዋ02
8 ай бұрын
😂😂😂😂😂😂😂
@menberelegesse4717
8 ай бұрын
ሩታዬ የኔ ጀግና ነሽ ወንድም ባል አይሆንም ለአብርሽ መሰዋት እየከፈልሽ ነዉ አሱም ላንቺ ህይወቱን ያሳልፋል100/% ሰዉ እኮ ካፈቀረ ሰዉ ጋር መኖር የሚችለዉ ወንድም የተባልከዉ ሰዉ ሐበታም የተበለ ብታመጣላት ምርጫዋ አንድና አንድ አብረሐም ብቻ ነዉ አቦ ቦሪንግ አታድርገን ሩታዬ የኔ ቡቡ አታልቅሽ እኔም በጣም ነዉ ያሰለቀሳችሁኝ❤❤❤❤❤
@ekrem24-r6x
8 ай бұрын
በትትክክል ውድ❤❤❤❤🎉
@hhhj5172
8 ай бұрын
የአጎቴ ልጅ ነበረች እና በጣም የምትወደው የምታፍቅረው ልጅ ነበራት እሱም ይወዳታል ከዛ ወንድሟ አይሆንም ብሎ ከለከላት እሷ እምቢ ብላ ይዟት ሌላ ሀገር ሄዶው አብረው አሁን 2 ልጅ ወልደው ጥሩ ትዳር ይዘው የነሩ ነው ወንድሟ ታርቀው ስለዚህ ሩታዬ አብርሼ የማንም እንዳትሰሙ ወንድምሽ ነገ መጦ ራሱ ይቅርታ ይጠይቅሻል ትዳር ያንቺ ያንቺ ብቻ ነው ወደፊት እንጂ ወደኃላ የሚባል የለም 👌👌👌🙏🙏🙏
@hawaahamed9273
8 ай бұрын
ወንድም ተብየው የቅናት ነው እሚመስስልብህ እረፋ በክብርህ እየተለመንክ ነው ? ምን ያድርግህ አብርሽ አታሰቃያቸው ይህ ልጅ ከላይ ከታች እያለ ትዳር ሊመሰርት ስታየው ለዛኛይቱ መሰለህ እንደ ሀሀሀ እረፋ በክብርህ እምትሉ ላይክ
@ብትአብዱሠኢድ
8 ай бұрын
እደት በህቱ ይቀናል ወሬኛ ምን አይነት ንግግር ነዉ እህቱ ነችኮ በቃ አልፈለገም በሦሻል ሚዲያ እድትዘል በቃ ሤት ቁጥብ በቤቷ ሥትደበቅ ነዉ በቃ ደግሞ ብዙ ጊዜ ታለቅሳለች ሦሻል ሚዲያ ላይ ሥለዚህ ይሠማዎል ወድም ነዉ አለቀ
@hawaahamed9273
8 ай бұрын
የምን መዝለል ነው እምትዘለው እኮ ለወደፊት አብሬው እኖራለሁ ካለችው ጋ ነው " ያ " ደግሞ መብቷ ነው ቀለበት ያሰረላት እንጅ የሚቆጣጠራት እሱ ወንድም ብቻ ነው አበቃ አያገባውም እሚያገባው እስካሁን ነበር አሁን ወጣች አለቀ
@BilagiAmare
8 ай бұрын
ስለምን ቅናት ነው እምታወሪው እህቱ እኮናት መጀመሪያ ቤተሰብ ያስጠይቅላት ሴት ልጅ እኮ ቤተሰብ ሳይፈቅድላት እንደዚህ አትሆንም ስለዚህ መጀመሪያ ክብር ለቤተሰቦቿ
@zanb6852
8 ай бұрын
እና ቅናት ካልሆነ መጀመሪያ ለምን ፈቀደላት እስከዛሬ የትነበር ሲቀጥል አብርሽ ባለውለታቸው ነው አልገባቸውምጅ ይችልጅ ካልፈቀደልሽ ዞርበይ ቢላት እራሧን የሆነነገር ነው አምታደርገው
@SaeedImam-l5j
8 ай бұрын
@@zanb6852በጣም ይገርማል እስከዛሬ ፈቅዶላት አይደል እዴ ዬሄደችው አሁን እትልቅ ቦታ ደርሠዋል ያበቃ ነገር ነው ከበፊቱ ነበር መያዝ ያለባቸው አሁን ግን ምንም ቢሉ አይመለሱላቸውም
@ew5374
8 ай бұрын
በዛ ወንድሟ አይገባም የራሷን ህይወት መኖር መብቷ ነው አብርሃም ጥሩ ልጅ ነው ዝም ብለሽ ሂጁ ሩታዬ ተይው ወንድምሽ ባለጌ ነው በሰው ህይወት ይሄን ያክል ማካበድ ምንድን ነው አብርሃምና ሩታ በሰላም ኑሩ የራሳችሁን ህይወት ኑሩ
@zeynebtube8627
8 ай бұрын
ወንድሟ ጀግና ነው አብረሽ ነው ጥፋተኛ ከወደዳት ሽማግሌ ቢልክ እሱ እንድህ አይልም ነበር
@k4konie991
8 ай бұрын
100% agree with you, he is just a brother , as long as her parents happy who is he to agree or disagree. She is giving him to much unnecessary respect
@MadinaSaid-js1rk
8 ай бұрын
አብርሽና ሩታ አታልቅሱ አይዞችሁ
@SaraSara-nw4nh
8 ай бұрын
ወንድሞም የራሱ ምክንያት ይኖርዋል ትክክል ነው ግን በስርአት ተጋብተው ቢኖሩ ጥሩነው
@omaalemayehu5713
8 ай бұрын
ትክክል
@MimiAgzhew
8 ай бұрын
ምን አይነት ወድም ነው ከአብርሽ ነበሐጠ ከዬት ላመጣ ኘው ይሄ ምቀኝነት ነው ሩታ ግኖ ጀግና ነሽ በዋላ ይቅርታ ይልቻል
@ፀሐይዩቱብBanchuየድንግልማ
8 ай бұрын
ወንድሟ ትክክል ነው የይቱብ ፍቅር
@ሀዩወለዬዋ-መ2ጨ
8 ай бұрын
👍👍👍👍👍👍@@ፀሐይዩቱብBanchuየድንግልማ
@sebrinatube
8 ай бұрын
የምር አንዳዱ ወንድም ምቀኛ ነው ይሄ አዝኖላት አይደለም
@merkatosefere2836
8 ай бұрын
@@ፀሐይዩቱብBanchuየድንግልማ አረ ባክሽ ቆምዋ ስትቀር እሳዋ እሱ ግን ሸል ብሎዋ ያገባል ከዛ ግን ምትጋዳው እሳ ነች በተለይ ሴት ነች አንዴ እድልሽን ካሳለፉሽ ሁለተኛ ላይኖር ይችላል 👍😂
@SeBintBaba
8 ай бұрын
ማንኛውም ጤነኛ ወንድም ባህሉን እምነቱን እሴቱን የሚያከብር ከጋብቻ በፊት ወንድ ተከትላ እንድትሄድ አይፈቅድም ። የአብርሽ ሥራ ወላጅ ፈቅዶለታል ሽማግሌ ልኮ ማግባት ነው እናተ ተረጋጉ ። እኛ ቤት ቢሆን ብለን እናሳብ።
@almazjanka8624
3 ай бұрын
ይህንን ሃሳብ የፃፍኩት በዛሬው እለት ሩታ አብርሽ እይለመናት ጥላው በምሄዷ በጣም አዝኜ ነው ትዳር ላይ መቻቻል ግዴታ ነው ማንም ፍፁም አይደለም ጥፋት ይኖራል ሩታዬ ይህንን ሁሉ አስታውሽ እባክሽ አብርሽን ጥለሽው አትሂጂ ለጠላት በር አትክፈቱ ቆም ብለሽ አስቢበት በዋላ ከፈጣሪ የሚመጣው ቅጣት(ግፍ) የከፋ ይሆናል
@tsehaydesalew4649
8 ай бұрын
ከይቅርታ ጋር ይህ ቅናት ያስመስልበታል አህቱን ደስታ ማየት አለበት አብርሼ አተን የመሰለ አማች አግኝቶ ነው ይመስለኛል ሀሳቡ ተከሲስ ነው
@ንሴብሖለእግዚአብሔር
8 ай бұрын
እናትና አባቷ ከፈቀዱ ወንድሞ ችግር የለውም ነገ ይታረቃሉ አንዳንድ ወንድም ምቀኛነው😢
@الحمدالله-ك5و6س
8 ай бұрын
ቤተሠብ ቢልክ ይፈቅዱ ነበር የምር በሁላ ጠብ ቢመጣ ብሎ አስቦ ነዉ ወንድሞ የምር የዛሬ ዘበን ሰዉ አይታመንም ለሷ ነዉ የምር ግን ልጅቱ አልገባትም
@uthg7338
8 ай бұрын
@user-sp3zl7rb7e😢😢😢😢😢በጣም😢😢
@Belcacanalee
8 ай бұрын
@user-uu3ts9lhአ2n አው ዛሬ አያስታውቅም ነገ አሶላት ነው ውንድምዋዋ😢😢
@abebabedir4392
8 ай бұрын
በጣም አስመሰልበት ማርያምን ወድሜ ምቅኛ
@KedjiaAdem-u5i
8 ай бұрын
የስደት እህቶቸ ፈጣሪ የቤተሰቦቻችሁን ክፉ አያሰማችሁ❤❤❤
@hanamengstu8557
8 ай бұрын
Amen
@mrunknown5009
8 ай бұрын
አሜን
@tayitutube891
8 ай бұрын
Ammeen Ammeen Ammeen Ammeen lubbuu
@UMUELHMTUBኡሙእልሀምቱዩብ
8 ай бұрын
ደሚርኝማ 5:56
@MozainAbdo
8 ай бұрын
አሚንንንንያረብብብብብ❤❤❤🎉🎉🎉
@WtipirerOitfdhhf
8 ай бұрын
እሷን ለመቆርቆር ሳይሆን ወይም ለሷ አሲቦ ሳይሆን የወንድ ምቀኛ አብርሺን የመሰለ ወንድ እያገኛ.አቦ በልጅቱ ንግግር ተደነቅኩኝ ጎቦዝ በርች.የፈለገ ብፈጠር ከአቡዬ አንደትለይ በመሃላቹ ስንት ምቀኛ እንዳላቹ ብያቅ ኖሮ እንድህ አይሆንም ነበር.😢😢😢
@merkatosefere2836
8 ай бұрын
ትክክል ነሽ እሳዋን እየጋዳት እንጂ እየጠቀማት አይደለም አብርሽ ግን በጣም ያሳዝናል ለሱው ጥሩው አይደለም ለወደፉትም ቢሆን በጣም ጠንካራ ካልሆነ ከባድ ነው ለሱው ሁሌ ችግር ሲደራረብበት😭🙏
@anshaebrahim3901
8 ай бұрын
ቀላል ምቀኛ ሲስጠላ
@gxydyxyyx3629
8 ай бұрын
እኔ ልጅ ሆኔ አስታዉሳለሁ ታላቅ እህቴ ቤተሰብ 2 ጊዜ ሽማግሌ ተላከ ወንድሞቼ እቢ አሉ ከዛ ባሏ ይዟት ጠፋ አሁን የቆንጃጂት ልጆች እናት ሁናለች አብረዉ 16 አመት ቆዩ በትዳር
@anshaebrahim3901
8 ай бұрын
ደስ የሚል ነገር❤❤❤
@HanaHana-uv5og
8 ай бұрын
የኔ ሙሉ ሴት ሩታየ አይዞሽ የኔ የዋህ እስኪ የመጨረሻ ሞክሩ በሀገር ሽማግሌ በሀይማኖት አባቶች አስጠይቁት ወንድሟን ካልሆነ የራሳችሁን ውሳኔ ወስኑ እባካችሁ ቤተሰብ በተቻላችሁ አቅም ከልክ በላይ ጣልቃ ባትገቡ አይዟችሁ እውነተኛ ፍቅር ውጣ ውረዱ ይበዛል ጠንካራ ሁኑ
@mihrattomas5664
8 ай бұрын
ሁለቱ ከተፋቀሩ ከጌታ ውጭ ማንም አይለያቸውም ❤❤❤❤😢
@zadargosha
8 ай бұрын
ሩታ የኔ ጀግና ለፍቅር የምከፊው መሰዋት ይለያል ጀግና ነሽ ይዘሀት ሂዲ በቃ ❤❤❤❤😭😭😭😭
@pricillasekwane5281
8 ай бұрын
❤
@ftfhgugruihfe
8 ай бұрын
ጀግና ሴት የተሰበረን ልብ ጠግና የራሷ ባል ታደርጋለች ሴት ሩታ ነች ሩታን የምትወዱ እስኪ በላይክ👌👌👌
@emish143tesh8
8 ай бұрын
ሩታዬ አይዞሽ አብረው ይሁኑ የምትሉ😢😢😢😢😢
@NunushetTessma
8 ай бұрын
አታልቅሺ ዋናው እናት እና አባት ነው የኤ የሚያስጨንቅ አይደለም አንቺ አደውም ብዙ ታግሰሻል እናት አባት ቢሆን ኖሮ ያዝኑብኛል ትያለሽ አይዞሽ እንዴ ምን ሆኖ ነው አደዚህ የሚያስጨንቅሽ አንዳንድ ወንድሞች ችክ ትላላችሁ የሩታ ወንድም እስኪ አስብበት እባክህን በመሀላቸው አትግባ
@MaryHamad-d9c
8 ай бұрын
ጀግና ሴት ሩታዬ አይዞሸ ግነ አብርሸ ዶሞ ተከባከባት አባት እናት ከፈቀዱ ፍቅር ያሸንፋል❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉😢😢
@hayathayat-xj3zy
8 ай бұрын
እውነት በጣም ያሳዝናል ህፃን አይደለችም የራስዋን ህይወት ተውላት ቤተሰብ አብርሽ ሩታን እንዳታስከፍት አደራ በዚህ ደረጃ ለፍቅር መስዋት መክፈል ደስ ሲል❤❤❤
@FatumaTube-dp1sl
8 ай бұрын
በጣም ፍቅር የማይስከፍለን ነገር የለም❤😢😢😢
@R-tt7cn
8 ай бұрын
ወድሟ ገናነዉአልሰለጠነም ከዛዉከድሮወቹነዉ
@hayathayat-xj3zy
8 ай бұрын
@@R-tt7cn ወንድምዋም መጥፎ አስቦ አይደለም እህቱ ስለሆነች የከፍት ስለመሰለው ነው ሁለቱም እየተፈተኑ ነው ግን ያልፍል ደስ የሚለው አባትዋም እናትዋም ፈቅደዋል
@R-tt7cn
8 ай бұрын
@@hayathayat-xj3zy መጥፍአስቦአደለምግን ካደየ ሁለትሶትግዜ ነገሮችእደማይደገሙ እየተነገረዉ ምንአሰገጠዉ በፍቅርማሀል
@Zyneb-pw3cf
8 ай бұрын
ሢመሥኝ ልጁን ያግባባዉ አለ
@kidstasefa-c4l
4 ай бұрын
ግና ሴት የተሰበረን ልብ ጠግና የራሷ ባል ታደርጋለች ያች ሴት ሩታ ነች ሩታን የምትወዱ እስኪ በላይክ👍 ደምሩኝ ለሩታ ወንድም አድርሱልኝ ። እባክህ በፍቅር አምላክ ብለህ እነነዚህን ልጆች አታስጨንቃቸው አንለምንህ አፈቀረች እንጂ አልባለገችም። እሩታ አና አብርሽ አይዟችሁ የፍቅር አምላክ ከናንተ ጋር ነው
@አግዚአብሔርአራኛዬነው
8 ай бұрын
የ ሩታ ዋንድም ቃንቶ ነው😞 እንጂ ምን ቺግር አለው ፍቅር ባናንተ አልታጃማረም ዝም ብላችሁ ፍቅራችሁን ቃጥሉ የኔ ዉዶች😥😥🥰
@Sara-w8l8l
8 ай бұрын
ትክክል😂😂😂😂😂😂ቅናት ነው😁😁😁😁
@Saada-n7v
8 ай бұрын
እዉነት ቅናት የተመቸኝ ኮሜት
@MerfaBajgimv
8 ай бұрын
ትክክል ነው🥰🥰🥰
@user-uv2vv8el9nyaAR
8 ай бұрын
ትክክል.ቅነትነዉ❤❤😭😭
@tyabauae5539
8 ай бұрын
ወንድም በእህቱ አይቀናም እናንተ ቤት እንዳለ እንጂ
@ኩንፈየኩን-በ6ሠ
8 ай бұрын
ወድሞ ግን ችግር አለበት መከልከል መጀመሪያ ወደ ቡታጅራ ስትሄድ ነበር ፍቅራቸውን ገፍተው ገፍተው እዚህ ካደረሱት በሆላ አይሆንም ማለት ይከብዳል ያፈቀረችው ሠውጋር መኖር አለባት እሱ ለራሱ አፍቅሮ እደዚህ ቢያጋጥመው ምን ይላል
@ንሴብሖለእግዚአብሔር
8 ай бұрын
መከልከል መጀመሪያ ነበር አሁን አትሄጅም ማለት የወንድም ምቀኛ ማለት ነው 😢
@الحمدالله-ك5و6س
8 ай бұрын
መጀመራ ለምን ከፈለጋት ቤተሠብ አላስጠየቀም የምር ግድ ነዉ የእዉነት
@ጦይቢነኝየወሎዎቀበጥ
8 ай бұрын
@@ንሴብሖለእግዚአብሔር💯💯💯
@wagracefamily-Tube
8 ай бұрын
እሱ ደሞ ምን ፈልጋሁ ነው እንዴ አብርሽ ያለሁ ጀግና ወንድ ተገንተ ነው ወደ ሰማይ ምወጣው አብርሽ ያኔ ወንድም ሩታዬ ማንም አትስሙ 🥰🥰🥰😘
@ahmedarebu9992
8 ай бұрын
ወንድሟ ግን ለሷ ጠላቷ እንጅ አሳቢዋ አይመስለኝም የሷን ደስታ መንጠቅ የፈለገው ለምንድነው አብረሀም ንፁህ አፍቀሪዋ ነው እሚጎዳት ልጅ አይደለም ይለቁንስ ከሱ በላይ አብርሽ ያስብላታል ነው ሊያገባት ፈለገ ወንድም ተብየው
@OkOk-re3ut
8 ай бұрын
አብርሽ አሁንም ተረጋጋ ሽማግሌ ላክ 😳😢😢
@Mathina-fw7dp
8 ай бұрын
ትክክል
@fahedali632
8 ай бұрын
አሁንእኮ ሽማግሌ ቢልክ ቀላልነው ለከ ግን አሁንእሽአይሉም መስማማት ጥሩነው
@አልህምዱሊላህ-ቐ9ፐ
8 ай бұрын
ሳህ
@አለሀምዱሊላህ-ቨ6ኘ
8 ай бұрын
ብሀላ ነው የሚገባት በክብር ቢላክ እደዚህ አይልም የኔም ወዲም እድህ ነበር ግን ከቤት ሲላክ ቢያቀጠቅጠውም ተቀብሏል
@haykelbintmuhamed
8 ай бұрын
እኮ ለምን ሺማግሌ አይልክም
@MihretYacob-wk6tl
8 ай бұрын
የእውነት ሩታዬዬዬዬ ትለያለች የኔ ውድ😭😭😭😭የእውነት እንባሽ ማየት አንፈልግም ሩታዬዬዬ ስታለቅሸ እንባዬ መቆጣጠር አቃተኝ እግዚአብሔር ነገሮችን መልካም ያደርጋል አይዞአችሁ የእውነት በጣም ለሩታ ወንድም በጣም አዝኛለሁ እንደ ምን ነካው
@TemimaNasir-cv2jw
8 ай бұрын
ዉድ ደሚሪኝ 8:32
@ስደተኛዋነኝቤተሰቤንናፋቂ
8 ай бұрын
ውድ ደምሪኝ 😢😢😢😢የኒውድ አረወድሟ አጀትህይራራ ጥሩ አይደለም
@MihretYacob-wk6tl
8 ай бұрын
እሽ የኔ ውዶች ከሀያ አራት ሰዓት በኃላ ዳምራለሁ እወዳቸዋለሁ 😘
@HewanSisay-fq2do
8 ай бұрын
አብርሽና ሩታ አብረው ይኑሩ የምትሉ እስኪ በላይክ አሳዩን ❤❤❤❤❤❤
@agereaddis1762
8 ай бұрын
አብርሽ ምንም ችግር ቢፈጠር ለሩታ ቤተሰብ ክፉ ቃል እዳትናገር ሁሉም ሰላም ስለሚሆን እኔ የሩታ ደጋፊ ነኝ መብቷ ነው ማፍቀር ሩቲየ አይዞሽ ከጎንሽ ነኝ ሁሉም ሰላም ይሆናል
@اسماعيليونس-ظ1س
8 ай бұрын
ወንድማችን ማለቴ የሩታ ወንድም ወቆታትህ ጥሩ ነው ነገር ግን አሁኑ ላይ ጥሩ ሁነታ ላይ ናቹ በአንድ ነገር ደሞ አስተውል እህትህ የሆነ ነገር ብትሁንስ የሄ ሁሉ መስዋእትነት የከፈለትሉ ፍቅር ከባድ ነው እና አስብበት አብርሽ ድሞ ጀግና የወጣት ትልቅ ነው ከሱዋ አልፎ ለለላ ምተርፍ ልጅ ነው🙏😊
@ብትአብዱሠኢድ
8 ай бұрын
ምርጥ ንግግር አችን አየዉ
@tsehaydesalew4649
8 ай бұрын
ትክክል
@ሰላሜነሽማርያም-ጠ2አ
8 ай бұрын
እኔ ያልገባኝ የሩታ ወንድም እስከዛሬ ለምን ዝም አላት ሰውን ልብ መስበር ምንድነው ትምህርቷን እንኳን ከዛ ሂዳ ስትማር ለምን ዝም አለ ቀንቶ ይሆናል አብርሽ ከዚህ በሗላ ወንድነትህን አስከብር ማንም እየመጣ ልብህን እንዲሰብር አትፍቀድ
@HdgYws
8 ай бұрын
ገና ከእቅልፉ እየ ነቃነው መሰል😂😂😂😂
@farahfarah4105
8 ай бұрын
😂😂😂😂😂@@HdgYws
@haymanotbelete5295
8 ай бұрын
እኮ አበዛው .😂
@FhfGnf-tn6sm
8 ай бұрын
ድራማ እንዳይሆን
@anshaebrahim3901
8 ай бұрын
@@FhfGnf-tn6smአደለም
@ሰላምሰላምላገራችን
8 ай бұрын
ምን አይነት ወድም ነዉ በፈጣሪ ከፍቅር የሚበልጥ ነገር የለም ዋናዉ እናትና አባት ከፈቀድ ዝም በሉት እሱ የራሱን ኑሮ ይኑን 18 አመት በላይ ናት እሩታዬ❤
@tube9011
8 ай бұрын
😂😂
@ሰላምሰላምላገራችን
8 ай бұрын
ጥርስ ለሙቅ አይትረፍ ምን ያስቃል ቆይ@@tube9011
@Hayu-tx9fj6dz2q
8 ай бұрын
አይሻልሽም 28በላይ
@muntahahussen7932
8 ай бұрын
የኔ ውድ ለፍቅር ብላ መሰዋት የከፈለች ጀግና ፈጣሪ ይርዳቹ ❤❤❤❤❤❤❤❤👍👍👍👍
@Aነኝሥደተኛዋ
8 ай бұрын
ምን አይነት ወድም ነው በአላህ እደ እሥኪ በሩታየ እና በአብርሺ መሀል ጣልቃ አይግባ የምትሉ 😢😢😢
@fatmah1744
8 ай бұрын
እነሱ ድራማ እየሰሩ ነው የአላህን ስም ምን አስጠራሽ😏
@jebdb
8 ай бұрын
አወን አይገባ ምንም ሰው አይገባ የኔሱመሀል
@jebdb
8 ай бұрын
አረባክሽ ምቀኛ ነሽ የምን ድራማ ነው አንቺ
@jebdb
8 ай бұрын
አንቺነው ድራማው አረባክሽ አብረሽ አይደረግም
@bettyyayeabatwa
8 ай бұрын
😂😂😂😂😂😂@@fatmah1744
@سينياثيوبيا
8 ай бұрын
አብርሽ እኮ የዋህ ልጅ ነው እንኳን ለሩታ ለማንኛውም ሰው አዛኝ ነው ለሌላ አስቧት ይሆናል ፍቅርታ አድርጉልኛ ሩታዬ አንች እኮ ትለያለሽ የፍቅር መምህር ነሽ
@SebrinaTube-
8 ай бұрын
የኔ እህት ዴምሪኝ
@anshaebrahim3901
8 ай бұрын
አብርሽ ይዘህ አትጥፋ ወንድም ቡታጂሯ ይዘሀት ግባ ለሚመጣው በሀገርህ ሁነህ ተጋፈጥ እቤትህ ይዘሀት ግባ እናትና አባቶ ፈቅደዋል ሽማግሌ ላክ ይሄ ይሻላል ለኤልዱ ችግር እንዳይመጣ
@FujFyj
18 күн бұрын
👌👌👌👌👌👌👌👌
@Mነኝየባሌንግስት-hb5so
8 ай бұрын
በብዙ አታስቡ ይሄ የተለመደነው የሴት ቤተሰብ በብዙኦቻችን የደረሰነው አይዞሽ ዕሩት ግን እውነቷነው ለጊዜው ዞር ብትሉ ምንም እንደ ማያመጣ ይረዳል ኮምቼ አላቅም የመጀመሪያዬነው
@zulfbell3647
8 ай бұрын
ጀግንነ ሴት ነች ለፌቅረ መፀወትነት መክፈል ደስ ይለል
@fatumsiedmola8229
8 ай бұрын
በጣም ወላ ብዞወቻችን ከቤተሠብ አንወጣም እያልን.የሚወደንን. ትተን የምንወደዉን. ትተን የማንፈልገዉን ሂወት እየኖረን ነዉ😭😭😭😭
@Eeeeeeeee-c8t
8 ай бұрын
ፕፕፕፕፕ በጣም ከፈለች ክክክክ አይ ፈጣሬሆይ
@fatumsiedmola8229
8 ай бұрын
@@Eeeeeeeee-c8t የሠዉ ክፋት ሱበሀን አላህ አይተሺ ማለፍ እኮ ትችያለሺ።
@zulfbell3647
8 ай бұрын
@@Eeeeeeeee-c8t ምን ለመለት ፈልገሽ ነዉ
@ረሂማወሎየዋ-ቈ8ቸ
8 ай бұрын
ሰ😂@@Eeeeeeeee-c8t
@godolyastube
8 ай бұрын
ፈተና ነው ፀልዩ አንድ ገዳም ሂዳቹ ሱባኤ ያዙ ሁለታቹም ወንድሟ ላይ የሆነ ችግር ሊኖር ይችላል የመንፈስ የመምህር ተስፋዬ አበራ ትምህርት ተከታተሉ ይጠቅማችኋል
@jadkoubaissy5232
8 ай бұрын
Turu hasebnw❤❤❤
@emoydseta2899
8 ай бұрын
😂😂😂😂😂😢😢😂
@yerosidatagnew
8 ай бұрын
liknesh egzaber yibarkish
@mahi-b4t
8 ай бұрын
ትክክክ❤
@tadessenigusse8678
8 ай бұрын
ልክብለሻል❤❤❤
24:09
🛎️ሀይሚ በድንገት መጣች ብሩክን ሳትሰናበተው ሄደ 😱💔
Biruk Tube ብሩክ ቱዩብ
Рет қаралды 209 М.
16:20
ሩታ ወደ ቤተሰቤ ሸኘኝ አለችው.አብርሽ አለቀሰ😭😭😭
AB Grace አብርሽ ግሬስ
Рет қаралды 326 М.
00:18
Правильный подход к детям
Beatrise
Рет қаралды 11 МЛН
00:21
Chain Game Strong ⛓️
Anwar Jibawi
Рет қаралды 41 МЛН
00:47
VIP ACCESS
Natan por Aí
Рет қаралды 30 МЛН
00:40
Cool Items!🥰 New Gadgets, Smart Appliances, Kitchen Tools Utensils, Home Cleaning, Beauty #shorts
Cool Items Official
Рет қаралды 75 МЛН
17:05
ሩታ እና አብርሽ ተገናኙ.ሩታ የራሴን ውሳኔ እወስናለው አለች❤️😭😭
AB Grace አብርሽ ግሬስ
Рет қаралды 286 М.
22:02
አብርሽ እና ማርክ ዳኒን ደበደቡት. ከሩታ ራቅ😱😱
Dani Royal
Рет қаралды 239 М.
14:45
አብራሃም ሩታ ትመለስ አለ😍
Bese19-tube
Рет қаралды 2,9 М.
30:14
አብርሽና ሩታ ቀኑን ወሰኑ💏
Endalk Tube
Рет қаралды 170 М.
13:02
ጋሽዬ ሩታን ተቀበላት 😱
AB Grace አብርሽ ግሬስ
Рет қаралды 228 М.
20:06
💫 ያልታሰበ ችግር ተፈጠረ ሀሰን ከሩታ ፍቅር ይዞኛል አለ 😱😭
HASSEN TUBE | ሀሰን ቱዩብ
Рет қаралды 238 М.
18:06
አብርሽ እና ሩታ መቼም አንለያይም አሉ .ሩታ ሰርፕራይዝ አደረገችው❤️🫶
AB Grace አብርሽ ግሬስ
Рет қаралды 260 М.
29:02
ሩታን ያስደሰታት ነገር. አብርሽ ያልተጠበቀ ነገር አደረገ🙈🙈💕
AB Grace አብርሽ ግሬስ
Рет қаралды 413 М.
20:24
ሩታ መጠጥ ጀመረች ሰከረች. አብርሽ ደነገጠ😱😡😡
AB Grace አብርሽ ግሬስ
Рет қаралды 293 М.
20:14
ሩታ የወርቅ ስጦታ ተሰጣት.ማመን አቃታት😱
AB Grace አብርሽ ግሬስ
Рет қаралды 208 М.
00:18
Правильный подход к детям
Beatrise
Рет қаралды 11 МЛН