KZ
bin
Негізгі бет
Қазірдің өзінде танымал
Тікелей эфир
Ұнаған бейнелер
Қайтадан қараңыз
Жазылымдар
Кіру
Тіркелу
Ең жақсы KZbin
Фильм және анимация
Автокөліктер мен көлік құралдары
Музыка
Үй жануарлары мен аңдар
Спорт
Ойындар
Комедия
Ойын-сауық
Тәжірибелік нұсқаулар және стиль
Ғылым және технология
ሀይሚ አብርሽን እና ሩታን በአሰቃቂ ፕራንክ ተቀበለቻቸው.😱😭😭
19:06
ሩታን የደም እምባ ያስለቀሳት ነገር .ከባድ ስህተት ሰሩባት😱😭😭😭
16:04
#behindthescenes @CrissaJackson
0:11
ВЛОГ ДИАНА В ТУРЦИИ
1:31:22
Thank you mommy 😊💝 #shorts
0:24
Камеди Клаб «Семейный психолог» Гарик Харламов, Марина Кравец, Марина Федункив
14:33
ሩታ ከአብርሽ ጋር ሆና ተበቀለቻቸው😱🤭
Рет қаралды 328,177
Facebook
Twitter
Жүктеу
1
Жазылу 317 М.
AB Grace አብርሽ ግሬስ
Күн бұрын
Пікірлер: 1 900
@Eldu2119
Жыл бұрын
ሩታዬ ደግ አርግሽላቸው 😂አብርሽ አደራ ሩታና አታስከፏት ❤
@Fati-sc2my
Жыл бұрын
❤❤
@abebecheshete
Жыл бұрын
❤❤❤❤❤❤
@ፎዚነኝያባቴንግስትየእናቴ
Жыл бұрын
እኮ😂😂😂😂
@Eyuelfamily
Жыл бұрын
Ewent naw
@saddasadda9000
Жыл бұрын
አወ እኛም እንደዛ እያልንን ነው ሩታ የፍቅር ሰው ናት 👫👫❤️❤️ ይሰማል አብረሽ😁
@zuzutube3698
Жыл бұрын
ሩታ ቀሚስ ትልበስና እንያት የምቱሉ በላይክ አሳዩን
@gfkki4040
Жыл бұрын
እሷ ከተመቻት የፈለገችውን ትልበስ የሰውን ሂወት እንኑር አትበሉ
@LailaLaila-k9i
Жыл бұрын
ለቀለባቱ ትላብሳልች ቆይ ጣብቁ ❤❤❤❤ አብርሽማ ጣብ ካላላ በፍቅር ታያለቹ
@aliciazeriu1810
Жыл бұрын
@@gfkki4040ትክክል
@samiraadnan2757
Жыл бұрын
ግዥላታ 😅
@samiraadnan2757
Жыл бұрын
@@gfkki4040አንዴ ለብሳ እንያት ነው ያለቹ እንጂ ሱሪ ለምን ትለብሻለሽ አላለችም ሰው ባላሰበው መንገድ አታስቡ 😊
@amenshow2384
Жыл бұрын
ሩትዬ የኔ ጨዋ❤ ፍትህ ለኮመታችን ድምጻችን ይሰማ አብርሽ የእሩትን ጥያቄ ይቀበል የምትሉ👍
@zahrahmohemd3204
Жыл бұрын
እኔ እራሱ ፍቅሯን ይቀበላታል ብየ ነበር በዛሬው ቢዶዎ
@sameerasa6279
Жыл бұрын
ፊትህ🎉😂
@amenshow2384
Жыл бұрын
@@zahrahmohemd3204 አንድ ቀን እንደሚቀበላት ተስፋ አረጋለዉ😀
@SaraTamirat-p6z
Жыл бұрын
😂😂🎉
@አይዱንያፈተናሽመብዛቱ
Жыл бұрын
ድምፃችን ይሰማ 😂😂😂
@Em.YouTube.
Жыл бұрын
ይችን ፁሁፍ እምታዩ የሰው ዘር በሙሉ በያላችሁበት ደስታ እንጅ ክፍ አይንካችሁ
@aminetube7843
Жыл бұрын
አሚን ያረብ
@lobabalobaba2767
Жыл бұрын
አሚን ቀሽቴው💋💋💋💋😘
@lailaabdou2952
Жыл бұрын
አሚንን
@semiramohaned
Жыл бұрын
አሚንንንንን
@MedinaFedlu
Жыл бұрын
አሚን
@GjGg-ws7lt
Жыл бұрын
ምነዉ እደኔ በጉጉት የሚጠብቃቸዉ ❤❤❤❤በጣም ደስትላላችሁ. አብርሽ እሩታ💞💞💞አይለያችሁ
@SofiaSofia-pk8wq
Жыл бұрын
እኔ ረሱ
@rahmasaeed4843
Жыл бұрын
እኔ❤❤❤
@GeniYouTube-r5w
Жыл бұрын
እኔ😌
@ኢማንዩቱብ
Жыл бұрын
ጥሩ ነዉ😅😅😅😅
@GgFg-rk2ks
Жыл бұрын
እኔ😂
@hikma3360
Жыл бұрын
ብዙ ጊዜ እከታተላችኋለሁ ግን ኮሜንት አልፅፍም በጣም ደሥ ትሉኛላችሁ አሁን አንድ ነጉር ልበል አብርሽ ሩታን ፍቅሯን ተቀበላት የምር ምርጥ ልጅ ናት ያለፈው አልፏል ያለፈው ታሪክ ሢሆን ያሁኑ ግን ህይወት ነው ሥለዚህ ታሪክህን ረሥተህ ህይወትህን ኑር ሩታ ቆንጆ የኔ ደርባባ ሥወድሽ❤
@yonatanteshome2121
Ай бұрын
oromo jegna new amhara feri new
@MRavoz-bm2dk
Жыл бұрын
አብርሽኮ ሩታን ወዷታል አውቆ ነውጂ 😂❤❤❤
@bontu2351
Жыл бұрын
😂😂😂 yhunilet bewunat 🎉❤
@jadabuziki9203
Жыл бұрын
አወ❤
@melatshta1673
Жыл бұрын
ሶሀ
@yeshikabtimer9986
Жыл бұрын
ዝም በይ🤫 አታሳፍርያቸው😂😂😂😂😂😂😂😂
@alhamdulillah6264
Жыл бұрын
😂😂😂😂😂😂😂
@user-hv5pz8
Жыл бұрын
የኔ የፍቅር ጥንዶች አብርሽ ሩታዬን አታስከፊት ሁሌም አምላክ አይለያቸሁ የኔ አለሞች በዝህ ደስታ ለዘላለም ያኖራችሁ የኔ አለሞች
@حياةمحمد-ي9ص
Жыл бұрын
ባለፈው ሩታዬ ስታለቅስ እኔም እያለቀስኩ ነበር ዛሬ ደስ አለኝ😂😂😂😂😂😂 ይመችሽ ሩታዬ አብረሽ ሐይለያችሁ❤❤❤❤❤❤❤
@abdullah12qq73
Жыл бұрын
Batim
@eexx3730
Жыл бұрын
እኔም ታሳዚንኛለች
@MeseretZeleke-d5d
Жыл бұрын
ዋው!!! እውነት ደስ ትለልቹ❤❤❤❤ ሩታ የኔ ዬዋ ፈጣር ምኛኖትሽን ይሳከልሽ እስክ እለታ ሞት ድርስ መውደድ ትልቅ ስጦታ ነውና❤❤አብርሽ ደግሞ ታርዳት እሽ ሁሉም ሰው አንድ አይናት ልብ የሌምና
@hekmaahmed4792
Жыл бұрын
ሩታየ ሁሌም ፈገግ በይልን ስታለቅሽ አልቅሸ ነበር ስስቂ ሳኩ ጎበዝ ደግ ተበቀልሻቸው
@MohMoh-gl6gi
Жыл бұрын
አብርሽ እዚህ ገ ፍቅር ጀምሮታል አይኑ ያስታውቅበታል መቼም ስለት አለብኝ ሁለቱ ፍቅር ሲጀምሩ
@bezachanel2516
Жыл бұрын
ኡፍ ስወዳቹ በጉጉት ነዉ እኳ ምንጠብቃቸዉ አብርሽ ሩታ አይለያቹ ❤❤❤በናትህ አብርሽ እደዚህ ስነስራት ያላት ልጆ ፍቅርዋ ተቀበላት
@አማራዊቷ
Жыл бұрын
ማነው እንደኔ የሚመጡበትን ቀን የሚቆጥር😂😂😁😁🤣ስወዳቸው
@-4587
Жыл бұрын
በጉጉት ነው ምጠብቃቹው የጋሽየ ቤተሰቦችየ ሩታየ የኔ ቆንጆ💖
@ሳምራዊትየክርስቶስልጅ
Жыл бұрын
ማነው እደኔ አብርሽ የሩታን የፍቅር ጥያቄዋን እስኪቀበል በጉጉት እሚጠብቅ እረ አብርሽ ተቀበላትና እኛንም አስደስተን ከምር አወዳችሁ አለሁ❤❤❤
@Uaq-vk4sn
Жыл бұрын
ሁሌም ከሩታጋኑ በጉጉት ነው ምጠብቃቹ❤
@jemila602
Жыл бұрын
አብርሺ ከበፊቲቱ ፍቅረኛህ የምትበልጥ ነች በኮፊዴሥ በፈገግታ በውበት በርጋታ ጨዋ ሤት በፈቅር የምታምን ጀግና ሴት እንዳታመልጥህ የምትሉ ሩታን እና አብርሺ ተጣምረው ማየት የናፈቃችሁ ብቻ በላይክ ሪከርድ ሥበሩ👍👍👍👍👍
@astedehana5892
Жыл бұрын
የኔም ምኞት ነዉ
@madina3828
Жыл бұрын
የኔም እይታ ነው
@Fነኝየወሎልጅ
Жыл бұрын
ፍቅር ማለት ከባድነው ሲቀጥል ያች አትወደውም ምክንያቱ የፈለከ ቤተሰብ ቢቆጣ ካፈቀርኩት አልደራደርም አብሺ እኮ ዛሬ ላይ ጥሩ ቤተሰቦች ስላሉት እጅ ቤተሰብብ ባይኖረው አደጋላይ ነበር እደ ልችቱ ስራ ፈጣሪ ከሩታጋ ያጣምራቸው
@ዜዲነኝተስፈኛዋ
Жыл бұрын
ግንኮ ሩታ ቆጆ ናት አለምንም ሚካብ❤❤❤
@Ubnhhjuui
Жыл бұрын
አብርሽዬ እሪታ በጣም ምርጥ ልጂናት❤❤❤❤😢🎉🎉🎉🎉😢😢በቅርቡ በፍቅር ውቂያኖስ ስትሆኑ እንደኔ ማነው የጎጎው
@muhamad3183
Жыл бұрын
ሩታየ የኔ ፍልቅልቅ አብርሺ እንድቀበልሺ ፍቅርሺን እኛ የማዳም ቅመሞቺ ምኞታቺን ነዉ
@astedehana5892
Жыл бұрын
የኔም ምኞት ነዉ❤
@እናቴእመቤቴ-ቐ3ኰ
Жыл бұрын
ስታምሩ ፍትህ ለሩታ ፍቅር አብርሽ😢❤❤❤❤❤
@kalkedanmangestab3405
Жыл бұрын
አብርሽ ሰውነትህ የስፕርት ነው ዝምብለህ ቀጥቅጥ በጣም ብዙ ለውጥ ታመጣለህ በተረፈ ውድድድድድ ነው የማረጋችሁ ሁላችሁንም ❤❤❤❤❤❤
@sablacell1012
Жыл бұрын
ሩታዬ ፀባዬ ስናይ አብርዬ ልዩ ስወዳችው የጋሽዬ ልጆች❤❤❤❤
@muredaworku3497
Жыл бұрын
ታላቅ እህትህ የሰው ልክ ናት❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤አላህ ይስጣት❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@nomo6793
Жыл бұрын
አብሩሽና እሩታ ባድ ይሁኑ የምትሉ በላክ እደኔእሚወዳቸው😢❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉
@هلاوغلا-ن6ه
Жыл бұрын
የመጀመሪያቱስ የት ገባች
@Aynalove3382
Жыл бұрын
አው ቸኮለ እዳንለው ፈርቶነው
@Aynalove3382
Жыл бұрын
@@هلاوغلا-ن6هአገባችኮ የትነበርሽ ያሁሉ ጦርነት
@هلاوغلا-ن6ه
Жыл бұрын
@@Aynalove3382 ህ ጪራሽ
@AmetuAmetullah
Жыл бұрын
@@Aynalove3382አግብታ ነው እንዴ ???
@dgdbf6423
Жыл бұрын
❤❤❤ወንድሜ ተግታቹ ፀልዩ በርቱ ትህትና ያላት ልጅ ናት ልክ እንዳንተ ጎንህ ያጥንትህ ክፋይ እሩታ ፈጣሪ ከናተ ይሁን
@chfchc8756
Жыл бұрын
የምር አግባት ደርባባና ቆንጆ ናት የድሮዋን እጥፍ የምትበልጥ ናት
@selamawitsinaanaa781
Жыл бұрын
💯💯💯💯💯%
@ሜሪጓልእመብርሃን
Жыл бұрын
ሩታ እርጋታዋ ደስ ስትል ሁላቹም ❤
@comceilll6490ገነት
Жыл бұрын
አብርሽ ፍቅሩን ተቀበል❤ ሩታዬ ማራኪ ነሽ❤ እዉነት ሳስባቹሁ የምትከሰቱት ነገርስ😂😂😂
@fuigfuif6189
Жыл бұрын
😂😂😂😂
@weletemaryamkedejshadershnafek
Жыл бұрын
ማነዉ እደኔ በጉጉት የሚጠብቃቸዉ ያብርሽንና የሩታን መጨረሻ 👍👍❤❤
@rgdtuvfjh8706
Жыл бұрын
የሩታ ኣቃም የተሞቾው😮🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤
@ekramali6409
Жыл бұрын
ሩታየ የኔ ፍልቅልቅ ሥወድሽ 🥰🥰🥰🥰 አብረሽ አሥተያየቱ በጣም ነዉ እሚወድሽ እሚያፈቅረሽ ዉሸቱን ነዉ እንጅ መገፍት ጥሩ ነዉ አብሪሽ የበፊቱን እርሣዉ እድለኛ ነህ ይችን ፍልቅልቅ ልጅ ጠበቅ አድረገህ በንክብካቤ ብትይዛት እዉነተኛ አፍቃሪ ናት
@ሀያትእንድሪስ-ኈ3ቐ
Жыл бұрын
ኮሜታተሮችን ትገርማላችሁ ፍቅሯን ተቀበላት ነው ብዙ ኮሜት እሱ ለራሱ የሚጠቅመውን አያቅምደ ደግሞ ልቡ ተሰብሯል አታጨናቁት አላህ ተፈቀደው አይቀርም ኢንሸ አላህ ዱአአድርጉላቸው እድጣመሩ የተጎዳ ልብ ለቶሎ አይሺርም
@hewotwendemnew2514
Жыл бұрын
ወይኔ እዴት እደምታምሩ አብርሽየ ፈጣሪ አይለያችሁ ፍቅራችሁ ብዝት ይበል ሩታ የኔ ቆጆ ብድር በምድር ተገኙ ዛሬ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@meretechhassni305
Жыл бұрын
ዋዉ ዛሬ ትመጠላችሁ ብይ በርግጠኝነት ጠብቃ ነበር ፍቅር የሆነችሁ ልጆች እንኳን ደህና መጠችሁ ሩታዬ አዎ መበቀል አልባት ደም እንባ እያለቀሸ ነበረ እኔ አልቅሸሃሎ ከአንችጋረ❤❤😄👍
@semiramohaned
Жыл бұрын
ሩታዬ አንች ምርጥና ደስ የሚል የሚያስቀና ልብ አለሽ አይዞሽ የኔ ቆንጆ!!! ማሳሰቢያ በመጀመሪያ ለዉዱ ወንድማቺን አብርሾ ፈጣሪ ስለሚወድህ አንተን የሚጎዳ ነገርን አፅድቶ ላንተ ያላትን አቅርቦልሃል የተፈጠረዉን ሁሉንም እርሳው ሂወት ይቀጥላል ኮመንታተሮች ምርጥ የአብርሽ ቤተሰቦች አትፍረዱበት እሱም የክፋት አይደለም ልቡን ሰበራው ነው ያች ዉሀ የገባች አይጥ የመሰለች ልጅ እንኩዋን እሱን የኛንም ልብ ሰብራዋለች በጊዜው
@Jkeesum
Жыл бұрын
በጣም እኔ አሎዳትም ነበር የበፊቷን አንደ ቀን እንደሴት ተበጃጅታ አላያትም ሁሌ እብድ ነበር የምመሥለኝ ሩታኮ ዉበት ከስረአት ከፀባይ ጋር በስመአብ ታስደምማለችሁ❤❤❤❤❤
@semiramohaned
Жыл бұрын
@@Jkeesum ትክክል ዶሮ እራስ እሷን ብሎ ሴት 🤣🤣🤣🤣🤣በጣም ነው የምታስጠላኝ
@Jkeesum
Жыл бұрын
@@semiramohaned አሁንማ የመዳም ቅመሞች ፀሎት ተሠማ ሩታዬ የአብርሽ ሆነች ተመስገን አምላኬ❤❤❤❤❤ፈጣሪኮ ለኛ የማይሆነንን በሰበብ ይለየዋል ለኛ የሚሆነንን በፀጋ ይሰጠናል ከምር ፈጣሪ ሲፈትነን መዉጫ በሩን አዘጋጅቶ ነዉ ፈጣሪ ሲፈትነን በእኛ ላይ ዓላማ ስላለዉ ነዉ ፈጣሪ ሲፈትነን ከበፊቱ ህይወት የተሻለ የበለጠ አዘጋጅቶ ነዉ እኛ ግን አይገባንም😍😘 እናማርራለን
@ትግስት-ኸ4ዠ
Жыл бұрын
ሩታዬን ስወዳት ❤😢
@mskeke8518
Жыл бұрын
ወዮ ደሰ ሰትሉ በጣም አዚነኝ ፒረንክ ሩታ እነ አብርሸ ሰታምሩ እኮ እግዚአብሔር ያፈቅረችሁ❤❤❤
@Hayutiwolloyewa
Жыл бұрын
ሩታዬ ማአረይ አብርሽዬ አንድ ላይ ስታምሩ 🥰🥰🥰🥰🥰
@ማሂየተዋህዶልጅ
Жыл бұрын
😂ሆደ ቆሰለ በሳቅ እሩታየ በደር መለሽ በቃ😂😂😂😂😂አብርሽ ከሩታ እስከ ካሜራማን አሞልቶ ሰቶሀል❤
@ኡሙዛኪርዛኪር
Жыл бұрын
ወይኔ አሳዘኑኝ ሀሚ አብርሽን እንያዘዉ እደ የታሰበላቸዉን ሳታቅ የኔሚስኪን❤❤❤❤❤❤❤❤😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂
@ሀዩየራያዋ-ኰ5ፈ
Жыл бұрын
አብርሸዩየኔተፍቃሪ ❤በቃለይተሀል😂 አፍቅርሀታል ተቀበላትፍቅሮን እሩታየን የኔዉዲ በጣምምርጥልጂናት🎉🎉🎉
@SaraYu-gd7ms
Жыл бұрын
ሩታየ በጣም ደስ አለኝ ስቀሽ ስላየሁሽ❤❤❤እሰይ ደግ አረግሽ😂😂😂😂
@HdhdhBsbdbd-kt6kw
11 ай бұрын
መቸ ሳትስቅ የምታቀውን😮😅😅
@ሀይሚ-19
Жыл бұрын
ይህ ልጅ ፍቅረኛ ይወጣለታ እሩታ ደሞ መታ አስደመመችን እናጠናክራቸው❤🎉
@Geni810
Жыл бұрын
የሚገርም መልስነዉ ❤ዋዉ ግን የአብርሽና የሩታ መጨረሻ የናፈቀዉ አለ❤ስወዳችሁ ሁላችሁም በፍቅር ያኑራችሁ❤❤❤
@ልቤበእግዚአብሔርጸና-ሠ1ኸ
Жыл бұрын
አብርሺዬ ያሩታዬን ፋቅር ተቀበላት በእናትህ❤❤❤❤❤ ቀጥሎበት ውድድድድድድድድ
@ShibreSis-ir2uy
Жыл бұрын
ባለፈዉ 😂😂ሩታዬ ስታለቅስ በጣም ያለቅስኩት ነበር ዛሬ ደሰ በሎኛለ 😂😂😂😂
@sabo8756
Жыл бұрын
ሩታ ቅብጥ ያለች ልጅ ይች እልቅ ደስ ስትል😅❤❤❤❤❤
@AzeAxumኣዙኣኽሱም
Жыл бұрын
ወይኔ ሩታየ ኣሁን ብትመጣ እያልኹ ነበር 😂😢💔❤️💛
@amandemissew7890
Жыл бұрын
አብርሽ በፈጣሪ ሩታን በደንብ ያዛት ❤❤❤❤❤ ሩታዬ የኔ በጣፋጭ ምርጥ ልጅ ምርጥ አፍቃሪ እግዚአብሔር ይርዳሽ አይዞሽ በርቺ የኔ እናት ❤❤❤❤❤❤❤
@EyuYemareyime151
Жыл бұрын
ሩታየ እሰይ ተናድጀ ነበር ሀይሚና ኤፍሬም ስሜቱ እንደት ነው በርቱልን ለማንኛውም ደስ ትላላችሁ
@yeshieseta
Жыл бұрын
ሩታዬ በርች የኔ ውብ አብርሽ ልብ ውስጥም ገብተሻል❤❤❤
@Lenaebrahim8583
Жыл бұрын
❤እሩታ ቆንጆ ❤እና አብርሽ ዳርዳር እያሉ ነው ፀሎት አርጉ ኮሜታተር ያችን አይጥ አውጥቶ እሩታ አይን እራሱ ስትሞላ😂😂
@selmayoitbechannel4323
Жыл бұрын
😂😂😂😂🙏
@mosabbahnoon3466
Жыл бұрын
ግን ያችኛዋጋር ምን ሁነዉ ነዉ የተለያዩት
@Lenaebrahim8583
Жыл бұрын
@@mosabbahnoon3466 😂😂እረ አላቅም ውዴ በቃኝ አለች ቋጣዋ ግን ቀለበት ነበራት 😅እሩታ ማኛ ጌታ ሰጠው😍
@mosabbahnoon3466
Жыл бұрын
@@Lenaebrahim8583 ክክክ እምር ቋንጣ ሩታን አደለዉ እሡም ጥሎ አልጣለዉ እርጋታዋ ብቻ ይበቃዋል
@الحمدلله-ز1ظ4ي
Жыл бұрын
እሩታየየየየየ። ሥወዳት። ሙትትብየነው❤❤❤❤
@rabiaseid6918
Жыл бұрын
ፍትህ ለኮሜታችን አብራችሁ ተፋቀሩ
@titigalgerye6
Жыл бұрын
ይህንን ኮሜንት እምታነቡ ሰዎች ሁሉ ፈጣሪ ከኩፉ ነገር ይጠብቃችሁ የማታ እንጀራ ይስጣችሁ ስደታችሁ ያሳጥራላቹ ኣሜን ኣሜን❤❤🎉🎉 እባካቹሁ ሳብስክራይብ ኣድርጉልኝ ❤❤❤❤❤❤❤
@امينهسمان
Жыл бұрын
👍
@mekkyajo588
Жыл бұрын
አሚን አሚን❤❤❤
@SofiaSaidi-lp9rj
Жыл бұрын
አሚን
@vxdgougf1707
Жыл бұрын
አሜን sub አርጌሻለው በርቺ
@titigalgerye6
Жыл бұрын
@@vxdgougf1707 ኣመስግናለው❤❤❤
@ብሌንTube-z2f
Жыл бұрын
አብርሸ ቸወዳታለህ እዳላሰነቃ ብለህነው እና ሰላማችሁ ይብዛ😂❤
@aminamehammed8922
Жыл бұрын
አብርሽ ነቅተንብሀል ወደሀታል በቃ ተረዳት😢😂😂😂
@mestarwarku439
Жыл бұрын
😂😂😂😂😂😂
@madinashaker4471
Жыл бұрын
😅😅😅
@SxB-gz3mt
Жыл бұрын
@@mestarwarku439እኛ የመዳም ቅሞሞችኮ ለምርመራ ማንም አይለን😂😂😂😂😂 ግጥም አርጎ ወዷታል
@baniaychu7478
Жыл бұрын
😂😂😅
@ayenuUguye
Жыл бұрын
😂😂
@Selamkassa-iv7vj
Жыл бұрын
ከሩታ ጋር አትለያዩ አብርሽ ስወዳችሁ🥰❤❤
@munamuna1301
Жыл бұрын
ሩታየ፣የኔቆጆ፣፣ዴግ፣ተመቀልሻቸወ፣እነሱ፣አስለቅስወሽ፣አልቀሩም፣የኔጎዳዳ፣እቅድሽን፣አላህ፣ያሳካልሽ
@amiyimamgo7198
Жыл бұрын
እንደው ሱስነው የሆናችሁብኝ ቶቶሎ ልቀቁ 😊😊😊በጣምነው ደስየምትሉት አይለያያችሁ ሩታየ በቀደም አስለቅሰሽኝነበር አዛሬደግሞ ሳቅ😂😂
@haymihany-zc1iw
Жыл бұрын
ብድር በምድር😅😅😅😅 ሩታ አስለቅሳኝ ነበር ትናት 😢 ዛሬ ሀይሚ ኤፊ ደግ አደረጓቹህ ፍቅራቹህን ያብዛላቹህ የኔ ዉዶች እወዳቹሀለሁ❤❤❤❤❤
@ነጁየናዝሬቷሽቅርቅር
Жыл бұрын
ሩታዬ ብድርሽን መለሽ ጎበዝ 😂😂😂😂አሳዘኑኝ ግን ኤፊ ና ሀይሚ በተባሉት መሰረት ፏአ ብለው መጡ 😂😂😂😂
@MihiretMihiret-m3c
Жыл бұрын
ዛሪ የብርሽ ፈገግታ ይለያል ሳስበዉ ሳስበዉ ፍቅሯን ሚቀበላት መሰለኝ የፈጣሪ ፈቃድ ይዉን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@lebabalebaba4889
Жыл бұрын
ያችኛዋ አግብታለች የሚሉት አዉነት ነዉ ሰምቸ የሰዉ ወሬ አይተመንምጂ ብታፈቅረዉ ትደዉል ነበር
@lebabalebaba4889
Жыл бұрын
ያችኛዋ አግብታለች የሚሉት አዉነት ነዉ ሰምቸ የሰዉ ወሬ አይተመንምጂ ብታፈቅረዉ ትደዉል ነበር
@MaymoonaM-e9b
Жыл бұрын
ወይይይኔ ስታምሩ ውቦቼ አላህ ፍቅር ይጨምርላቹ በጉጉት ነው ምጠብቃቹ ሁላቹም በጣም ታምራላቹ
@GcgF-qp8jv
Жыл бұрын
ፈጣሪ ይጠብቃችሁ❤❤❤❤
@Mes355
Жыл бұрын
😂😂😂ሩታዬ አብርሽ 😍❤ድርባባ ሴት ❤ኤፍሬምና ሀይሚዬ በቃ ለዛሬ ቻሉ 😂 😂😂
@lassddf2180
Жыл бұрын
እውይ ደስ ስትሉ እሩታዬ ብድር በምድር❤ ሀይሚና ኤፍሬም😂😂😂 በማርያም የጋሽዬ ልጆች አብርሽዬ በጣም ነው ምወዳችሁ ኑሩልኝ አይለያችሁ❤❤❤❤❤❤
@kemilaadem6935
Жыл бұрын
እውይ ደስ ስትሉ ብድሩን የማይማላስ ውንድ አይወላድ ነው ምባለው 🤣🤣🤣👌👌
@demewezwendm2755
Жыл бұрын
😂😂
@misayeyoutube8383
Жыл бұрын
አብርሽ ጥያቄዎን እሚቀበልበት ቀን ናፈቀኝ❤❤
@ኩሩሀበሻ
Жыл бұрын
ሩታን የለቹ እስክ እንየቹ😂😂😂😂😂❤🎉
@MasaratiTubeመሠረትTube
Жыл бұрын
ደግ አረሽ ተበቀሽ ሩትዬ ስዎዳቹ እኮምጥ ፕራንክ ነው ዬሰረቹ እናመሰግናለን ❤❤
@atalayngatu9457
Жыл бұрын
መጣችሁ በጉጉትኮነው የምጠብቃችሁ❤❤❤
@ወሢነኝከቡታጀራየመስቆቀብ
Жыл бұрын
አብሪሽ የኛ መልካም ሠዉ የሠፈሬ ልጆች በጣም ነዉ የምወዳቹ አላህ ይጠብቃቹ የሩታ መልስ መልስልን🥰🥰🥰🥰
@qweqwe444
Жыл бұрын
አሳዘኑኝ ለመልበስ የፈጀባቸዉ ስአት ወይኔ አይዞን
@samprincess378
Жыл бұрын
ሩታየ ፀባየ ሰናይ ሰወደቹህ ❤❤❤❤❤❤
@ድንግልማርያምእንቺጠብቂኝ
Жыл бұрын
እንተባበራለን እሩትዬ በርቺ ይመችሽ በጣም ደስ ትላላችሁ ሩታ እና አብርሽ በርቱ ደስ ይላል
@HelenMeles-q2s
Жыл бұрын
አሁን አሁን እማ ሩታ የሌለበት ቢድዮ ማየት ይደብረኛል ሩታየ የኔ ቆጆ❤
@meseretayash335
Жыл бұрын
እሩታዬ እውነት በጣም ነው ያለቀስኩት እንዴት እንዳሳዘንሺኝ እንኳን ተበቀልሻቸው የኔ ቆንጆ
@samirammm4145
Жыл бұрын
😂😂😂😂 ቢስ ለስልካችውን ስልክ ውድነው በተረፍ ደስ ትላላችሁ ❤❤❤❤❤
@lujainla5311
Жыл бұрын
ሩቲ ገና የአብርሸ ሲስተር ቤት ያየሁሸ ቀን ነዉ የወደድኩሸ
@kidsettesfya4645
Жыл бұрын
አቡርቹ ስትመጡ በጣም ነዉ የምታምሩት ሩታዬ እና አብረሽ እግዚአብሔር በፍቅር ያኑራቹ ❤❤❤❤ሰራሽላችው
@veefad4514
Жыл бұрын
አቤት ተኮል አብርሽ😂😂 ቅጠል አልጨመረበትም ታምራላችሁ እወዳችኋለሁ❤
@TT-lz3sz
Жыл бұрын
😂😂ስወዳቼው😂😂
@ZenebeDutiso
Жыл бұрын
አብርሽ ምን አለት ጥያቄዋን ብትቀበለት 🥀🥀🥀ለእነሀይም ገና ይቀራቸዋል 😄😄😄 በጣም ደስስስ ትላላችሁ ❤ ሩታዬ የጥፍር ቀለም አትጠቀም
@zuzuwolloyewa9024
Жыл бұрын
ውይይ ስወዳችሁ ❤❤❤❤ በቀደም አልቅሽ ነበር የምር ሩታየ የኔ ፀባየ ስናይ ሁላችሁንም😘😘😘😘😘😘
@Sulhiya-y1g
Жыл бұрын
ሩታ ምርጥ ሴት ደሞ ስታምሩ አንድ ላይ ሳያቸው ደስ አለኝ❤❤❤❤❤
@wainwaain7443
Жыл бұрын
Baayyeen isin jaalladha waaqayyo tokko isin haa godhuu A&R❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉
@አለ.ለኔ.የተሻለ.ነገር
Жыл бұрын
የኔውዶች አብርሽ እና እሩታዬ. እንኳን. ደስስስ አላችሁ. እግዚአብሔር ፍቅራችሁን ያበዛላችሁ. ❤❤❤❤
@mየጎጃሟቀበጥየናቴናፋቂ
Жыл бұрын
አብርሽ ወዷታል የምትሉ በላይክ
@ፉፊቢንትሠኢድ
Жыл бұрын
ምርጥ በቀል ነው ሩታዬ ብድሩን የማይመልስ ልጅ አይወለድ ክክክክክክ
@ንማጀሚዲያ-ፈ9ጠ
Жыл бұрын
ወይኔ የልቤን አደረሳቹልኝ አይለያቹ♥️♥️
@emu6470
Жыл бұрын
አብርሽ እኮ ላለማስነቃት ነውጅ ፎንቃ ገብቶለታን 🤣🤣🤣🤣🤣🤣🙈🙈
@የማርያምያርሴማልጅ
Жыл бұрын
ብድሩን እማይመልስ ልጅ አይወለድ❤❤❤❤
@Zዜድ
Жыл бұрын
የኔደርባባ ሩታዬ አብርሺዬ እወዳቸሆለሁ አላህ ያጣምራቺሁ ያረብ ደሥታውን አልቺለውም 🍇🍇🍇🍇🎉🎉🎉🎉🛍🍇🍇🎉🍇🍇🍇🍇🍇🍇🍇🎉🎉🎉
@etaneshzas5120
Жыл бұрын
ኧረ'እሩታ'በጣምነዉየምወደዉ'እረጋታሽን❤❤❤❤❤❤❤
@Asefawwelela778
Жыл бұрын
ደግሞ ስታምር እኮ ተው አብርሽ ይበቃል ተቀበል የፍጣሪ ሱጦታህን
@zaynadnshukrie754
Жыл бұрын
ወይኔ ምርጥ ድግስ ናው ናጭ በናጭ አምሮባቸው ናበር ሁለቹም ተምራላቹ በርቱ🎉🎉🎉🎉🎉
@emawayishgetu2584
Жыл бұрын
አብርሽ ዋው በርቱ ዩቱብክ አሪፍ እያሀደገ ነው ❤❤❤❤
@SaltSt
Жыл бұрын
ሩታዬ እወድሻለው ምን አለበት አድላይ ብቶኑ በጣም ታምራላቹ እወዳቹአላው፣🥰🥰🥰🥰
@ኤሊዔዘርእግዚአብሔርእረዳ
Жыл бұрын
ሩታ የኔ ቀልጣፋ ስወድሽ እኮ ማማ የአብርሽ ጤና 🥰❤ የኔ ሸንቃጣ
19:06
ሀይሚ አብርሽን እና ሩታን በአሰቃቂ ፕራንክ ተቀበለቻቸው.😱😭😭
AB Grace አብርሽ ግሬስ
Рет қаралды 281 М.
16:04
ሩታን የደም እምባ ያስለቀሳት ነገር .ከባድ ስህተት ሰሩባት😱😭😭😭
AB Grace አብርሽ ግሬስ
Рет қаралды 632 М.
0:11
#behindthescenes @CrissaJackson
Happy Kelli
Рет қаралды 27 МЛН
1:31:22
ВЛОГ ДИАНА В ТУРЦИИ
Lady Diana VLOG
Рет қаралды 1,2 МЛН
0:24
Thank you mommy 😊💝 #shorts
5-Minute Crafts HOUSE
Рет қаралды 33 МЛН
14:33
Камеди Клаб «Семейный психолог» Гарик Харламов, Марина Кравец, Марина Федункив
Comedy Club
Рет қаралды 10 МЛН
38:47
ዜና ትግርኛ - ቀትሪ ሰዓት 6፡30 - 14 ጥሪ 2017 ዓ/ም | #Tigrai_Television | #ቴሌቪዥን_ትግራይ |
Tigrai Tv
Рет қаралды 895
16:13
ፍቅር እና ሩታ አንድ ነን አሉ እማይረሳ ቀን 🥰❤️
fikr Tube ፍቅር
Рет қаралды 171 М.
24:00
ከስሙ ጋር እንጀራ ጋገርን🫢
Marti royal
Рет қаралды 190 М.
3:15
mano xifatany ab😭
Xayuu oro💔
Рет қаралды 11 М.
🔵😳ሩታ አብርሽ ንፋስ💔እንለያይ 25😭ሀይሚ ጥላው ሄደች 🙉 እዳችን
Zd show ያአብርሽ ግሬስ
Рет қаралды 168
41:20
ጉድ በል ጎንደር ። አስደንጋጭ አደጋ ተፈጠረ ። ሚኪ የእናቱን ሴራ ሰማ !!
Gojo Tube
Рет қаралды 30 М.
26:57
በበዓሉ አስለቀሰችን
D Tv
Рет қаралды 548 М.
23:05
ጋሽዬ በሸራ ቤት ውስጥ ነበር ምንኖረው አለ . እንባችንን መቆጣጠር አቃተን😭😭😭
AB Grace አብርሽ ግሬስ
Рет қаралды 228 М.
21:04
አብርሽን ከእናቴ ጋር አገናኘውት.ተንበርክኮ ይቅርታ ጠየቃት😢😭
Ruta Grace ሩታ ግሬስ
Рет қаралды 310 М.
17:38
በዋንትያ ማግባት ምን አናደዳችሁ - ስድቡን ምን አመጣው -- ይቅርታ ለምን? sorry why? wanteya engaged.
Biruk Entertainment
Рет қаралды 56 М.
0:11
#behindthescenes @CrissaJackson
Happy Kelli
Рет қаралды 27 МЛН